የዲያቢሎስ መርዞች በተዋህዶ ልጆች ላይ (በመምህር ተስፋዬ አበራ) ክፍል 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 45

  • @tetey5817
    @tetey5817 4 роки тому +2

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትትል ኦላይን ለኛ የህይወት ምግብ እደመገብከን ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከልጆችህም ከሞላ ቤተሰብህ የልብህ እመሻት ይፈፅምል የአምላክ እናት ከቅዱሳን መላእክት ጋር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ፃድቃን ሰማዕታት አበውደናግላት ረዴታቸው በርከታቸውይደርብህ ይደርብን ለዘለአለሙ አሜን፫።

  • @dsd3201
    @dsd3201 3 роки тому

    እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሬ በፀሎት አስበኝ ወለ/ ቂርቆስ ባለቤቴ ሲሳይ አስበን መምህሬ በእውነት ትልቅ አስተምእሮነው መምህር ኑርልን ወልደ ይሀንስን ወድሜን አስብልኝ👐👐👐

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 4 роки тому

    መምህር ተስፋዬ ያገልግሎት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ በውነት ለመናገር ቃላት ያሠኛል ምን ያህል እደተማርኩበትና እራሴን እዳየሁት

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የአባቶቻችን በረከት አይለየን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @at3171
    @at3171 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእምነቴ እንድጠነክር አርገውኛል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀሎት ልማናቹው ይደርብን

  • @mamalove6774
    @mamalove6774 4 роки тому +2

    በእውነት መምህር ቃለሂወትን ያሳማልን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ላይ እግዚአብሔር አምላክ ይፅፍልን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ማስተዋሉን ያድለን አሜን

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋሁን ያብዛልክ

  • @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ

    መምህር እግዚአብሔር የላከህ የሱ መልእክተኛ ንጹህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ewunet417
    @ewunet417 2 роки тому +2

    አምላክ ሆይ እንደዚህ ያሉ ወንድሞችን ሰጥተህ ዛሬም ትፈልገኛለሁ 😭አምላክ ሆይ አስበን ክብርህ በልባችን ውስጥ ይብዛልን🙏😢

  • @ብንያምየወለላይቱየድንግል

    መምህር ቃለ ሂወት ያስማልን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @ድንግልማርያምአማላጂናት

    አሜን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን ድቅ ትምህርት ነው

  • @ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ
    @ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ጥሩ ትምህርት ነው🙏🙏🙏

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @ትርሴትፍቅር
    @ትርሴትፍቅር 4 роки тому +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም በብዙ ነው የተለወጥኩት በትምህርቶ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመን ይባረክ

  • @genetalem8059
    @genetalem8059 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ አሁን እደተወለድን የሞንቀጥረዉ ላንተ ደግሞ ሚካኤልን ገብርኤል ይጠብቅልን በጣሞነዉ የሞንወደዉ ትምህርት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️God plus you

  • @سارهسرلنكي
    @سارهسرلنكي 4 роки тому

    መምሕሬዋ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @samuelangosom6091
    @samuelangosom6091 4 роки тому

    ኣሜን ቃል ሂወት የስምልን

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ አሜን 🤲

  • @ማራናታማራናታ-ጀ2ሸ
    @ማራናታማራናታ-ጀ2ሸ 4 роки тому

    Amen amen amen kale hiwet yasmalen

  • @eth3816
    @eth3816 4 роки тому

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ጤና እና እዲሜ ይስጥልን እኔ ትምህረቱን በቅረብቀንነው የወኩት በተመሳጭ የማዳምጥ እራሱሌላ ስብከት ትቻለው ሱስ ሁኖብኛል

  • @dawitteklay6585
    @dawitteklay6585 4 роки тому +1

    God bless you and your family i am bless thanks Amen amen amen

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 4 роки тому

    *መምህር ቃለህወትን ያሠማልን በእዉነቱ ጸጋዉን ይጠብቅልን*

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 3 роки тому

    EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen

  • @yeshiebre7300
    @yeshiebre7300 4 роки тому +1

    ወዬ በባቶቻችን ላይ ብዙ ለምናወራ ይማረን ሳገባን ና ሳይገባን ለነገሩ መምህር ግርማኮ ፀጋ የሌለው ትውልድ ፀጋን አያቅም ብለው በአቢሲኒያ ሬድዮን አስተሜረውና። ስለዚህ በክፈ መንፈስ ፀጋው የተገፈፈ ድውልድ ስለበዛ አይገርምም በፀጋ ና በጤና ይጠብቅልን እውነት የሚናገሩትን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 роки тому

    Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @yiftusragetnet5024
    @yiftusragetnet5024 2 роки тому

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 4 роки тому +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን!!!

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ደግሞ ደግሞ መሰማት ያለበት ትምርት ነው

  • @hadatcell7951
    @hadatcell7951 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን ውንድሜ

  • @yeshiebre7300
    @yeshiebre7300 4 роки тому

    ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር

  • @አሚትነኝየእናቴናፋቂ

    መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @danielhagos5513
    @danielhagos5513 4 роки тому

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ለመምህር ቃለህይዎት ያአሰማልን

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 4 роки тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን አብዝቶ አብዛዝቶ ይጨምርልህ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 3 роки тому

    AmenAmenAmen.waqayyoo.sagalee.jirenyaa.sin.haa.dhagechises.amenaamenamen.📖📖📖💡💡💡🎚🎚🎚🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ewunet417
    @ewunet417 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማል🙏

  • @zaidehaile2040
    @zaidehaile2040 4 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ትምህርትህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታ

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 роки тому

    አሜን አሜን ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse8061 3 роки тому

    Memhir Ewonet le agelgeloteh ye Egziabhir Tsega Yibzaleh,
    Beante yagegnehut temirt leyu new
    Bezu zemen be betekerstiyan koyhu gin fetenan emalefebet tor Enbaa becha neber ahun gin Tekeshaye tenekere, Ye kerstnaye wobet ayhubet.
    Kerstiyan lemebal linoregn emigebawon serat agegnehu.
    Ke sew endesheshehu fetena lalemhon gin erasiy lay yalew aynetila mehonun awokuw.
    Min kal alegne, Ema Feker Tebarkeh.

  • @saraalrifaee4133
    @saraalrifaee4133 2 роки тому

    ahoo unatiinoo hulachii betachii huxii buzu nagarii alee ine idaa irasee misikirinatii alenyii isusimdnoo ye izaberii simeni ye tamazaganehun balijinatee inatee ye abate inatuu asadijenyali ahul hulumii karasahun asirii amatii molahun ye madalamii simeni ye tamaganehun ahun araba agarenyi abatachin timitachnilayi ine bairase baxamii luwixii agichaloo ye izaberii simeni ye tamasaganehun nuruliyii rajimii amatii izaberii hixabaqachu baxamii hagialoo
    sigee maramii bazalootii asibuliyi
    Qaliyotii asamale ye tiimiituu ye izaberii simen yetamsaganhu Amen Amen Amen🤚🤚❤❤❤

  • @birqiyeyetawahidolijbirqiy3931
    @birqiyeyetawahidolijbirqiy3931 2 роки тому

    Mamirchun kelahuwet yesmelen ye Aglgelot zemnechuw yibrkachu

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ሆ ይገርማል የገበያውን መንፈስ ተወዉ ሌላውን አስወጣልኝ አለ