Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሊቬ ነጥብ ቢጥልም ኮርቼበታለሁ we are liverpool ❤❤❤❤
ኖቲንግሃም የምርም top 4 ሊጨርስ ነዉ እንዴ wow በጣም የተሰራ ቡድን ነዉ ግን ጆታ እና ፅሚካስ ተቀይሮ በገቡ በሰከንዶች ዉስጥ አንዱ አሲስት አንዱ ጎል ሲያስቆጥር አይቼ አላዉቅም IDOL❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሌዝና ምሳ ለኔ የሳኡድን ጣፋጭ አምድያ እንደመጠጣት እቆጥረዋለሁ ስሰማችሁ ።ሊቬ የተቻለውን አድርጓል ይለያሉ ባይ ነኝ ዘድሮ ከዋንጫ የሚከለክለው የለም ሲቲ እንዳነከሰ ነው ።ኢዘድነኝ ከሳኡድ አረቢያ
ሓምድያት ስትል እኮ ሓበሸ ሌላ ነገር ሊመስለው ይችላል "ሚሪንዳ" ለምን አትልም ለማንኛውም ስለዋንጫው ከወር ብኋላ አይተን እንፈርዳለን ምክንያቱም ሊጉ ፕሪሜርሊግ ነው ድል ለመድፉ
😊😊😊😊😊
@@Football-Quick እሽ ወንድማለም አይዋ ሚሪንዳ ነውመድፉን ዛሬ ዶሮዋ ምትሰራለች ክክክ
😂😂😂😂😂አይ አስካሉዎች @@Football-Quick
Liverpool ❤forever ❤🎉
Good news
በliverpool ኮርቻለሁ አርሰናል በ4ነጥብ ቢበልጠን እራሱ ቀድሞን አይጨርስም።
Alexo በጣም ነው የማደንቅህ ግን በመሃል ለልጅቷም እንድታወራ እንድል ስጣት 🥰
አንዳንዴ ሊቨርፑል በጣም በሚቸገርበት ሰአት እና ሰላ ጥሩ ጨዋታ እያሳለፈ ባልሆነባቸው ቅፅበቶች እስከመጨረሻው የሳላን individual brilliance ከመጠበቅ ይልቅ more ሪያሊቲ ቤስድ በመሆን ሳላን ጨክኖ መቀየር መሞከር እና እሱን መላመድ አለበት። ሳላ በስፕሪንት በጉልበት በፈርስት ተች እና በመጨረሻ ውሳኔ የቡድኑ ዊክ ሊንክ ሆኖ እየታየ እንኳን እሱን በ ፍሬሽ እግር እና በጨዋታ ታክቲክ መቀየር እየተቻለ እስከመጨረሻው የሱን ሚራክል መጠበቅ ዋጋ ያስከፍላል የትናንቱ ደሞ የመጀመሪያ አደለም ከዚህ በፊትም በፉልሀም እና በዩናይትድ እድሁም በሌሎች ጨዋታዎች ታይቷል።
በጣም አመሰግናለዉ አሳቤን ስለገለፅክልኝ አብሶ በሳላ በኩል ያነሳከዉን አሰልጣኙ እሱ ላይ ብቻ ግምጭጭ ሚለዉን ነገር ካልቀየረ ዋጋ ያስከፍለናል 😢
Thank you Alazar.YNWA.
ynwa❤❤
🖤🖤
አሌ ሊቨርፑል መጥፎ ዉጤት አይደለም ጥሩ ተጫዉተዋል ስሎት ግን አሊሰን እና ሳላህ ላይ ግን መጨከን አለበት
Goal keeper 👏🙌👌👍💪😀
ዳኛዉ ግን ለሊቨርፑል በጣም ምርጥ ነበር 4 ቢጫ ያሉብን ተጫዋቾች ቢጫ አለማየት ለብሬንትፎርድ ጨዋታ ጥሩ አጋጣሚ ነዉ
I was expecting explanation/analysis on decline performance about Allison vs Kelleher and Ederson.
Aliss zizuu ❤❤❤
Dear Alazar, thanks. Salah's selfishness, his poor ball control (first touch) and his poor goal conversion rate are the main challenges of the team.
First 🎉
Endewem telant mata Liverpool wanchawen endemiyanesa new yamenkut YNWA❤❤❤
🔻ኖቲንግሃም የመከላከል ታክቲክ ይዞ ፡እጅ ፎሪ ሲያሳየን ውሏል..ጨዋታው በተጀመረ በኛው ደቂቃ ሰአት ማባከን ጀመሩ:ሚያስፈራው አርሰናል ሳይሆን ኖቲንግሃም ነበር በዚህ ሁኔታው የትም አይደርስም::
ዘልየ እንኳ ደና መጣህ❤
YNWA ❤️❤️💪
ስለ ዲያዝ ያልከው ልክ ነህ በጭራሽ በእንደዚህ አይነት አጨዋወት ይዘው ለሚቀርቡ እንደማይሰራኮ በተደጋጋሚ አየነው በዛ ላይ ሮበርትሰን አጥቂ እንደሌለ እየታወቀ ለምን ረዥም ኳስ እንደሚጥል ራሱ ግራ ያጋባል 🤔 በአጭሩ ግን ከVVD ውጪ ተጨዋቾችና አሰልጣኙ frustrate እንደሆኑ ነው የሚታየኝ
❤❤❤❤❤❤❤
Holstein Kiel(ሆልሽታይን ኪል)
ትላንት ፎረስት እጅ ፎሪ እና ሳሀት በማባከን ሰሀቱን ገደሉት በዛ ላይ በክለቤ ኮርቻለዉ አብሶ ከረፍት በዋላ እድሜ ለበረኛዉ ይበሉ ከረፍት በፊት ግን በጣም ሰክረን ነበር ብቻ ፎረስትም ዳኛዉም ጫወታዉን መሀል መሀል ላይእጅጅ እያደረጉት ነበር ቢሆንም ግን አንድ ነጥባችንን ይዘን ወተናል መሪነታችን ደግሞ ማንም አይነጥቀንም አስካሉ ደግሞ ዛሬ ትሰክራለች😂😂
2015/2016 ሊደገም ይችላል የሌስተሩ ማለት ነው።
ምሳዬ አውን አርሰናል ዛሬ እንኳን ቢያሸንፍ ተከላክሎ ዋንጫ ያነሳል ትያለሽ? እኔን ከጠየቅ አርሰናል አንፊልድ ላይ ነጥብ ቢጋራ እንኳን ሊቨርፑል ላይ አይደርስም እላለሁ፡፡ ገብረኢየሱስ
የዲያዝ ነገር በኮዲ አቆም ምክንያት ሰለባ እየሆነ ይመስለኛል ያው ምንም ማረግ አይቻልም
havertz ambel yhun 🎉😂😂 ymer bal wletachn nw😊
አላዛርና ምሳ የፕሮግራማቹ ማማር የሚጀምረው ከፕሮግራሙ መክፈቻ ሙዚቃ ጀምሮ የድምፃቹ ማማር እና የአቀራረብ ለዛቹ ተወዳጅ የማይሰለችና በጉጉት የሚጠበቅ ነው በርቱ
ማንቼ እኮ አይልከፍህ
❤❤❤❤
❤❤
ሊቬ ነጥብ ቢጥልም ኮርቼበታለሁ we are liverpool ❤❤❤❤
ኖቲንግሃም የምርም top 4 ሊጨርስ ነዉ እንዴ wow በጣም የተሰራ ቡድን ነዉ
ግን ጆታ እና ፅሚካስ ተቀይሮ በገቡ በሰከንዶች ዉስጥ አንዱ አሲስት አንዱ ጎል ሲያስቆጥር አይቼ አላዉቅም
IDOL❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሌዝና ምሳ ለኔ የሳኡድን ጣፋጭ አምድያ እንደመጠጣት እቆጥረዋለሁ ስሰማችሁ ።ሊቬ የተቻለውን አድርጓል ይለያሉ ባይ ነኝ ዘድሮ ከዋንጫ የሚከለክለው የለም ሲቲ እንዳነከሰ ነው ።ኢዘድነኝ ከሳኡድ አረቢያ
ሓምድያት ስትል እኮ ሓበሸ ሌላ ነገር ሊመስለው ይችላል "ሚሪንዳ" ለምን አትልም ለማንኛውም ስለዋንጫው ከወር ብኋላ አይተን እንፈርዳለን ምክንያቱም ሊጉ ፕሪሜርሊግ ነው ድል ለመድፉ
😊😊😊😊😊
@@Football-Quick እሽ ወንድማለም አይዋ ሚሪንዳ ነው
መድፉን ዛሬ ዶሮዋ ምትሰራለች ክክክ