አላዛር አስገዶም ፡ ለማንም ቡድን የተለየ ድጋፍ የለኝም | Alazar Asgedom (የመጨረሻ ክፍል)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 145

  • @birshtesfa4805
    @birshtesfa4805 10 годин тому +7

    ምን አይነት ውብ ቃላት ነው እናንተዬ ይህ ምርጥ ጋዜጠኛ የሚጠቀመው!!!👌👌👌 በስስት ለሦስት ሳምንታት በጉጉት የተካተልኩት የበሰለ ውይይት ።

  • @ETHIOPIA-2H
    @ETHIOPIA-2H 11 годин тому +3

    ሶስቱም ክፍል እጅግ ምርጥ ነበር
    ዴቭ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።
    ሌላ ጊዜ ግን ስለ ትምህርት ስርዓታችን ልታወሩ ቃል ገብቷል ፣ እንጠብቃለን።

  • @ermiaskibret
    @ermiaskibret День тому +40

    መዓዛ ብሩን በወጣትና በወንድ አገኘን ❤ Dave

  • @EnderasMerejatube
    @EnderasMerejatube День тому +29

    አላዛር ትህትናህን እንደ ጥምቀት ጠበል ለሰፊው ህዝብ ብትረጭልን። ሶሻል ሚዲያው ላይ በማየው አግድም አደግነት ተስፋ እንዳልቆርጥ መጽናኛ የሆነ ስብዕና ተላብሰሀል! ዴቫ አንተንም ከልብ እናመሰግናለን! ደጃፋችን እየሰፋም እያማረበትም ነው!

  • @EbrahimMurad-
    @EbrahimMurad- День тому +80

    የትኛውም አባት ልጁን ሊድረው የሚፈልገው ትሁት ሰው። የትኛውም አድማጭ ሊያደምጠው የሚፈልገው በዕውቀት የታጨቀ አዕምሮ ባለቤት።

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 День тому +2

      በጣም የሚደነቅ ለመጠየቅም ብዙ ያነበበ ሰው ነው።

    • @SherfdinEdris
      @SherfdinEdris День тому

      🙏

    • @ethiocomment1707
      @ethiocomment1707 День тому +1

      ብዙ መረጃ አለው፣ ዕውቀት ግን ....
      መረጃ ቃርሞ ማቅረብ ይችላል ።
      ጭንቅላቱ ግን አይስልም፣ በጣም ጭንቅላትን አዕምሮን የሚያደንዝ ስራ ነው ። ስሜትን የሚያስደስት ስራ ነው ፣ ነገር ግን ጭንቄው memory gigabyte harddisk ነው ፣ ማስታወስ ማስታወስ ፣
      This has to be the most intellectually not intriguing job for brain, but full of dopamine. He is genuinely happy reading all this football news and watching hours and hours of football.
      His brain is going to get old Sooner than it should be.

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 23 години тому +8

    አሌዝን ቢያንስ በየሳምንቱ እንደዚህ አይነት ኢንተርቪዎችን ሲሰጥ ባየዉ ደስ ይለኛል
    ግን እናመሰግናለን አሌዝን ከ5 ሰዓታት በላይ በቪድዮ ስላሳየህን :: አሌዝ በቃ ይችላል 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
    MY IDOL

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 День тому +31

    ዛሬ የመጨረሻው ክፍል ባይሆን የምመኘው ኢንተርቪው!!
    በቃላት፤ በቋንቋ ክህሎቱ የመጠቀ....በእግርኳስ ትንታኔው እጅግ የላቀውን ይህን ምጡቅ ሰው ሌላ ጊዜም እንደምትጋብዘው ተስፋ አደርጋለሁ ዴቭ፡፡
    እናመሰግናለን!!

  • @teklayGzat
    @teklayGzat День тому +12

    ጠያቂው ራሱ ቀላል ሰው አይደለም❤ በስማም

  • @ZelalemMulugeta-z5x
    @ZelalemMulugeta-z5x День тому +10

    ዴቮ ስለ አንተ ማንነት ለማወቅ ብዙ እንድ ጠይቅ እንዳሰብም ነው ያደረግከኝ ረጅም የስራ እድሜ እና ጊዜ እመኝልሀለሁ ይገርማል በዚህ ጊዜ አንድ የምናፈቀው ፓድካስት አገኘሁ ተባረክ

  • @degubayu4855
    @degubayu4855 День тому +7

    አሌ እዉቀት + ትህትና + የአነጋገር ለዘ + እርጋታ + ጨዋነት + I wish our politicians are like you.....long live and stay blessed my brother

  • @addisutesfaye8352
    @addisutesfaye8352 12 годин тому +2

    አሊዝ የእውነት ትለያለህ❤ እግርኳስ በጣም የምወደው ስፖርት ነው የታላቁ ማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊም ነኝ ቢሆንም ግን አሊዝ ለእግርኳስ ትበዛለህ ከሱም ከፍ ባለ ነገር ብናይህ ብንሰማህ❤ካለህ ሙላት ላይ ብታካፍለን ባይ ነኝ 🙏❤🙏 በዘመኔ ምርጡና ደስ ብሎኝ የሰማሁት ቃለምልልስ 👍👍 ዴቭ(ደጃፍ) እናመሰግናለን ❤🙏❤🙏

    • @AberraChekol-qg4rc
      @AberraChekol-qg4rc 2 години тому

      የልቤን❤❤❤ ስለገለጽክልኝ አመሰግንሃለሁ። ያንተን ኮመንት መልሸ ባጋራው ቅር ይልሃል???

  • @BuRa_Vibes
    @BuRa_Vibes День тому +13

    'በስስት ያዳመጥኩት የDejaf episode'
    thank you ዴቭ!!

  • @SeyfuGebre
    @SeyfuGebre День тому +6

    አላዛር በጣም የሚገርም እውቀት ያለው ሰው ነው የሚገርመው የሱ የልጅነት የኳስ ህይወቱ ሲያወራ የእኔ የልጅነት የኳስ ፍቅር አስታወሰኝ የኢንተር እና የሊብሮ …ጋዜጣ ዋው ….. ብቻ ይመቸው ።

  • @NaijeaBaye
    @NaijeaBaye 10 годин тому

    ዋው አላዛር በጣም አዋቂና የተረጋጋ ሰው ይገርማል እንዳትፋታው አልፎ አልፎ ይዘኽው ና ፕሊስ

  • @mafi635
    @mafi635 21 годину тому +2

    አቤት ሰወደዉ እኮ …. የኔ ጀነሬሸን ሰለሆነ በጣም እኮራለሁ…. በየቀኑ የማታ ሸፍቴን ሰላሚያሳምርልኝ ምሰጋናዬ ወሰን የለውም። አላዛር ምርጥ መፅሃፍ ነው።❤

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 День тому +9

    My first comment 💚❤
    ዴቮ የአሊዝን 3ኛ ክፍል የመጨረሻ ፕሮግራም መሆኑን ሳስበዉ ማለቁ ያሳዝነኛል። አንተን አመሰግንሃለሁ ጎበዝ ነህ በርታ ከዚህም በላይ ከፍ ትላለህ። አንድ ነገር ልጨምርልህ የፖድካስትህ ደረጃ ላቅ ብሏል። አሊዝ ደግሞ Deserve የሚያደርግ ግለሰብ ነዉ። ቀጥታ ወደ ፖድካስቱ ልሂድ 🙏

  • @samilemma
    @samilemma 13 годин тому +1

    ዴቭ በጣም ነው የምናመሰግነው ይሄንን የመሰለ በሁሉም ነገሩ ምርጥ የሆነን ሰው አሳምነህ ስለጋበዝክልን።አልዝ ግን ምንም ክፉ ነገር አይንካህ እውነት

  • @AdugnaNagomsa
    @AdugnaNagomsa День тому +3

    Dave and Alazar made best podcasts of the Decade.Full of general knowledge and Information, Child memory best moments of any person, Gratitude, Attracted, Harmony general I feel like a best friend conversation ❤

  • @beza175
    @beza175 18 годин тому +2

    ድንቅ ፖድካስት። በዚሁ የሸገር ሬድዮ ጋዜጠኛን እሸቴ አሰፋ(መቆያ) ብትጋብዝልን እና እንዲሁ ብዙ ብንማር እላለሁ።

  • @AbrarBhai-f2l
    @AbrarBhai-f2l 21 годину тому +2

    Trust me you are number 1 journalists in Ethiopia keep and push my bro 💪 🙏

  • @binitu1
    @binitu1 День тому +1

    Dejaf ከባድ ሚዛን podcast!! Dave your podcast makes me calm , collected and shield me from so many noises!! Keep on grinding man!!

  • @kassahunkifle9390
    @kassahunkifle9390 21 годину тому +1

    አልአዛር አስገዶም የሆነ ደስ የሚል ቆሌ/እኔም የምወደዉ ቆሌ/ ያለህ ልጅ ነህ…በናትህ በዚሁ በርታ!

  • @tewodrosendale6500
    @tewodrosendale6500 14 годин тому

    Thanks, Dave, for hosting this marvelous talk show! I wish I could watch the show, but I'm using earphones and just listening in. Watching you and Aliz was amazing as always-so special!

  • @Abduuab
    @Abduuab День тому +5

    በስተመጨረሻም ዴቭ አንተን ከልብ እናመስግናለን ያብብ ይበርታ ብለናል...
    አሊዝ ስላንተ ማወራት ቀላል አይደለም በጣም እንወድሀልን አነተን አለመውደድ አይቻልም ከቻልክ ጠቅላይ ሚንስትራችን ሁን❤❤

  • @alazargetu8063
    @alazargetu8063 День тому +3

    Pr.Minster of football jeournalist ❤

  • @ZelalemAlemayehu-g8y
    @ZelalemAlemayehu-g8y День тому +2

    ሶስቱንም ክፍል በጉጉት ጠብቄ ነው ያዳመጥኩት በጣም ደስ የሚል የማይሰለች አስተማሪ Podcast ነበር፤ ሁለታቹንም አመሰግናለሁ

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 17 годин тому

    ይኸ ፕሮግራም ያስከፍኝ ነገር ቢኖር ማለቁ ነዉ አሌ በጣም ነዉ የምንወድህ ዴቭም እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @hailemariamzewdu6402
    @hailemariamzewdu6402 День тому +1

    It's more than just a podcast; it felt like I was talking to my best friend. Thank you!

  • @tarikuzewdie4449
    @tarikuzewdie4449 12 годин тому

    የዚህ ፖድካሰት ትሉቁ ችግራችሁ ቶሎ ማለቁ ነው 😞 አላዛር ስፖርት ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን የተሟላ የእውቀት ባለቤት 👏👏👏 Wow

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 День тому +2

    አልዓዛር ከጋዜጠኛ በላይም ልዩ ሰው ነው! ❤ ማልኮም ኤክስን የገለፅክበት መንገድ ውብ ነው! ከአመታት በፊት በአሌክስ ሀሌይ የተፃፈውን የ "Autobiography of Malcolm X" ን ካነበብኩ በኋላ የምር አለቀስኩ! 😢😢 ከመፅሐፉ በኋላ በርካታ የማልኮም ኤክስን ዶክመንተሪዎች ከተመለከትኩ በኋላ ህይወቴን ቀይሮታል! አለም ካሳየችን ጥቂት እውነተኛ የነፃነት ታጋዬች መካከል በህይወት አግኝቼ ባናግረው ብዬ የምመኘው ሰው Malcolm X ነበር! ❤😢

  • @fasilzewdie7313
    @fasilzewdie7313 День тому

    ምናለበት ባያልቅ ወደመጨረሻ ሲሰነባበቱ እንዴት ይጨንቃል thank you Dawit and Aliz ❤

  • @Madridista1105
    @Madridista1105 День тому +2

    ቪኒን የተረዳህበት መንገድ ተለየብኝ እጅግ ምጡቅ ነህ አመሰግናለሁ አሌክስ!

  • @DanielWassie
    @DanielWassie День тому +1

    Thankyou Mr. Dejaf for presenting The Awesome #AlazarAsgedom.

  • @nahomtiruneh3450
    @nahomtiruneh3450 День тому +1

    He is really great interviewer, it is an inspiring program. I got 2 books to read 1 documentary to watch. Thank you

  • @tibebesolomon2795
    @tibebesolomon2795 13 годин тому

    Nothing to say,Aliz you the Best!

  • @fasilgm3723
    @fasilgm3723 19 годин тому

    በጣም በጣም ምርጥ ውይይት ነበር ዴቭና አላዛር ከልብ እናመሰግናለን🙏

  • @SelemunHaile
    @SelemunHaile День тому

    በእነት አላዛር የቡዙ አውቀት ባለቤት በጣም የሚገርም ትህትና አንተ ታዋቂ በቻ ስትሆን አዋቂህም ነህ በርታ bro

  • @የአማርኛቋንቋመማሪያለህጻ

    Wow .....ምን አይነት ቃለ መጠይቅ ነው (በእግር ኳስ ውስጥ እንደሚባለው The Big England Derby )🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wasihunmulisa2030
    @wasihunmulisa2030 День тому +1

    በእውነት እኔ አሌን ካወኩት 1አመት ከመንፈቅ ነው ግን እጅግ ትሁት ቅን በእውቀት የተሞላ ተወዳጅ ጋዜጠኛ ነው 🎉

  • @Cjcjbond
    @Cjcjbond День тому +1

    Finding that your first interview and spending more than 5 hr with those astonishing, elaborative answers like brushing lions teeth with deep intelligence shows how magical you are nevertheless, on those 3 episodes the emmm moment is loosening a word to express your life or wife is somehow like preparing meal without fork. Over all you have much respect in all hearts of sport family 🫡

  • @alazargetu8063
    @alazargetu8063 День тому +3

    በዚ ልክ ለ interview ጓግቸ አላውቅም በቃ ኮ እንደ Netflix የሚያጓጓ Movie ነው ሰአቱ ሲደርስ ያዳመጥኩት .. ሞክሼ ትለያለህ Respect Master Alazar🙏

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 День тому

    Good to know Alazar, u r genius.

  • @AbebeGebre-h5v
    @AbebeGebre-h5v День тому

    Dave,I really appreciate you. You dare interviewing this stunning guy this tells me you red a lot .Alex looks like paulos gnogno.

  • @fisehatsionmesfin2932
    @fisehatsionmesfin2932 День тому

    It was fun to watch and learned a lot of things

  • @Alulawian
    @Alulawian День тому +1

    በማለቁ ቆጨኝ
    ኣሊዝ😍😍😍

  • @SeifeselassieTadesse
    @SeifeselassieTadesse День тому +1

    ሚገርም ምልልስ እውቀት እርጋታ 👏👏👏

  • @Henok-r6e
    @Henok-r6e День тому

    አልዓዛር ቡዙም የምናገረው የለም ከማድነቅ በስተቀር አታዳላ ምርጥ ትንተና እርጋታ እውቀት በጣም አድናቂህ ነን ነገር ግን ጥሩነገር ስትሰራ ብዙ እንቅፋቶች ሊያጋጥሙክ ይችላል ገጥሞህም ሊሆን ይችላል እግዚሃብሄር ይርዳህ

  • @lalibelahoney
    @lalibelahoney 3 години тому

    በጣም ደስ የሚል ነበር

  • @BiniyamTeshomeBiniyamTeshome
    @BiniyamTeshomeBiniyamTeshome День тому +1

    ልክ እንደ እረጅም ፊልም በየሳምንቱ ቢደረግ ብለህ የምትመኘዉ አይነት ኢንተርቪው 🙏❤😘

  • @addisubirhane68
    @addisubirhane68 22 години тому

    "በካርድ የሚደመጥ ፕሮግራም"ይላል ኤፍሬም የማነህ።እውነትም ከፍለን ልናየው የሚገባው ምርጥ ፖድ ካስት💚💛❤ዴቫ ከፍ እንዳልክ ኑር። አላዛር 🥇

  • @babimulatua8656
    @babimulatua8656 21 годину тому

    thank u dave and ale

  • @AlexBereket
    @AlexBereket День тому

    Alazar ❤❤❤🙏🙏

  • @ShemsuYasin-v9b
    @ShemsuYasin-v9b День тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @FilmCritic933
    @FilmCritic933 20 годин тому

    Legendary!

  • @TesfayeLamba
    @TesfayeLamba 21 годину тому

    አሪፍ ውይይት ነበር እናመሰግናለን ግን አላዛር የሚያበቃ ንግግር የለውም በሌላ ቀን ብትጋብዘው ❤️🙏

  • @biniba1999
    @biniba1999 22 години тому

    Thanks 🎉 🙏

  • @yohannesalemnew549
    @yohannesalemnew549 День тому

    It was incredible, Dave!

  • @besufikadtamene7646
    @besufikadtamene7646 9 годин тому

    በየ ቀኑ ብታወሩ ብሰማችሁ ተመኘው ግን ያው ብቻ በተቻለክ አቅም ሰበብ ፈልገህ ጋብዘው ነው የምለው ሌላ ምን ይባላል።
    እና የደጃፍን መልክ ለመፍጠር ያደረከውን ባልቦላ❤

  • @1453-y9h
    @1453-y9h 12 годин тому

    አላዛር እውቀት ይህም ጸባይህም ግሩም ነው እንደአንድ ፖለቲካል ሳይንስ ተማሪነትህ ስለኢትዮጵያ ፖለቲካ ኦፒንየንህን እንዲሁም ማልኮም ኤክስ ቼ እንዳልከው ሁሉ የኢትዮጵያ ፖለቲካን ጀግና ምትላቸው ካሉ ብትጠየቅ እና ብትነግረን ጥሩ ነበር ሲቀጥል አሁን ያልከን ጀግኖች ከነበራቸው እውቀት በላይ እውቀት በመስኩ ኖሮን እንደነሱ መንፈሳዊ ቅናቱ ከሌለን ላገራችን ምን ጥቅም አለው?

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 День тому

    🎉ምርጥ ቆይታ አሪፍ ጠያቂ በሳል እንግዳ አሊዝ ትለያለህ

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 День тому +1

    በጣም የሚደነቅ ብዙ ብዙ መረጃ አለው፣ ግን ....
    መረጃ ቃርሞ ማቅረብ ይችላል ።
    ጭንቅላቱ ግን አይስልም፣ በጣም ጭንቅላትን አዕምሮን የሚያደንዝ ስራ ነው ። ስሜትን የሚያስደስት ስራ ነው ፣ ነገር ግን ጭንቄው memory gigabyte harddisk ነው ፣ ማስታወስ ማስታወስ ፣
    This has to be the most intellectually not intriguing job for brain, but full of dopamine. Emotionally it's rewarding until one day. He is genuinely happy reading all this football news and watching hours and hours of football.
    His brain is going to get old Sooner than it should be.

    • @ayalewmamo5283
      @ayalewmamo5283 День тому +1

      Man, you're bringing your personal value judgement to someone's passion. If have throughly followed the conversations he had over these 3 episodes you could have easily discerned that the guy can eloquently express intricate notions with ease and intellectual sophistication(am saying he isn't just reciting what he read). You may not like football and people working in it, prompting you bemoan such pseudo science. I respect your stance but it doesn't constitute an objective fact.

    • @ethiocomment1707
      @ethiocomment1707 23 години тому

      Dude, you misunderstood me, my observation isn't about dismissing his passion for football or undermining his ability to articulate intricate ideas. In fact, I can see his intelligence and eloquence. I listened 3 of them.
      My concern lies in the long-term impact of dedicating excessive time to a single, emotionally rewarding yet intellectually stagnant activity.
      It’s not about judgment but about balance. Passion is essential, but the brain thrives on diverse and challenging stimulation. Without it, even the sharpest minds risk premature cognitive stagnation. This isn’t pseudo-science; it’s a well-supported understanding of how intellectual and neural growth works. My point is rooted in concern, not criticism.
      Just so you know, he was much better in the first two episodes, in the third episode, this one, he is not much impressive, I actually find him annoying, like not voting/chosing the best player, Dave is a sucker for politeness, but that was not good.
      Either way, the guy even admitted my point.
      This guy is very smart, very disciplined, and can really articulate well.
      But
      He watches hours and hours of football game, read hours and hours of football news etc ....
      He has been doing this for year's. He is great and making great living out of it. But that doesn't dismiss my point.

    • @ayalewmamo5283
      @ayalewmamo5283 22 години тому

      @@ethiocomment1707 glad you recognize his intellectual prowess since, phrases in your initial statement "mereja mekarem....his mind isn't sharp" either negligently written or deliberately ingrained are demeaning for a guy like him, who dedicates himself for what he is doing (at least in my veiw). Regarding balance you're right maintaining the delicate balance is important. yet, as far as I am concerned he is also passionate about other aspects of intellectual discourses alongside reinterprating the conventional outlook towards the game. In which he could encounter with intriguing ideas that can prerequisite intellectual prowess. All in all the guy isn't someone to be overlooked beside his indefatigable obsession with the sport. Thank you for your insights tho.

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 День тому +1

    I become football fan because of Zidan!Football artist!

  • @Bininaldo2
    @Bininaldo2 День тому +1

    Alazar/dave ክለቦችም ተጠቃሚ ናቸዉ:: ማልያ: membership: ....and many more

  • @Amanuel_Official
    @Amanuel_Official День тому +4

    ስጠብቅህ አገኘሁህ። ሰውለሰው ድራማን እንድህ ጓጉቸ አልጠበኩም። አንዳንድ ስማቸውን የማልጠቅስ ወገንተኛ ድኩማን ጋዜጠኞች ቼልሲን አጥላልተው ሲመለከቱ ሳይና አንተ ሚዛናዊና በእውቀትና ልምድ የምትተነትንበት የድምፅህ ማራኪነት ተጨምሮ ስንወድህ። እመነኝ ሰምቶ ሚጠላህ ያለ አይመስለኝም ሁላ።

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 День тому

    እናመሰግናለን ዴቭና አሌ

  • @Bininaldo2
    @Bininaldo2 День тому

    Dave/Alex በጣም ነዉ ተመስጨ ምከታተለዉ:: respect! Alazar:- የነ Kerr ከቼልሲን ጨምሮ በግልፅ ስለወጡ lesbian ተጫዋቾች ምን ትላለህ, including lgntq arm band to players! It's getting into Football more

  • @fuadseman8209
    @fuadseman8209 День тому

    አሊዝ በቃ ትችላለህ!! ኡፍ ነፍ አመት ኑርልን❤❤❤

  • @Shewaethan
    @Shewaethan День тому +1

    😍😍😍😍

  • @Zeyennuru
    @Zeyennuru День тому

    ምን አይነት ስብዕና ነው በአላህ
    ❤❤❤❤

  • @riyadmohammed6140
    @riyadmohammed6140 10 годин тому

    አኔ አምለው አንዳንድ ሰው ፈጣሪ ያደላልታል ልበል

  • @TemesgenTsadik
    @TemesgenTsadik День тому +6

    ይችን ሰአት እንደኔ በጉጉት ማነው የጠበቀ

  • @bigugetaneh8483
    @bigugetaneh8483 День тому +1

    አሌክሶ ደጃፍ በመቅረብህ እና ስለ አንተ ብዙ ማወቄ አስደስቶኛል። በቃ ሰው ሚወደውን ነገር በብቃት የመስራት ተምሳሌት ነህ።

  • @SherfdinEdris
    @SherfdinEdris День тому

    ዴቭ እናመሰግናለን 🙏

  • @mayamatt2254
    @mayamatt2254 День тому

    አሊዝ የመስማት ምትመች ሰው ነህ ❤

  • @gemechukiya21
    @gemechukiya21 9 годин тому

    ወንድሜ አላዛር አሁን የነገርከንን መጻህፍት ብትተረጉምልን መልካም ነው ብዬ አስባለሁ አንተም እባክህ አስብበት።
    አመሰግናለሁ።

  • @hgfana6731
    @hgfana6731 20 годин тому

    Alex🙏🙏ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛነት ሚዛንን

  • @meletefera8323
    @meletefera8323 20 годин тому +1

    deve alexen selametakew betam amesegenkalew selesu maweke yalebegnen hulu awekeyalew yawekut gen ante selasewerakew new deva keberlegn bereta wendeme

  • @mihretbirru3134
    @mihretbirru3134 День тому

    በስተመጨረሻም❤

  • @habisinya
    @habisinya День тому

    👏👏👏

  • @danieladdisu413
    @danieladdisu413 День тому

    ዴቫችን,,,THANK YOU BROTHER.

  • @habteslaseaklilebrhan7566
    @habteslaseaklilebrhan7566 День тому +1

    ደጃፍን ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት በአልዓዛር ነው
    እንዳየሁት መጀመሪያ የወሰድኩት እርምጃ subscriber ማድረግ ነው
    የተየ አስቀኚ ብሆን ብዬ የምመኘው ምቹ ሰው አልዓዛር አስገዶም

  • @abbaakimilaa8395
    @abbaakimilaa8395 День тому +1

    diplomat መልስ "ለማንም ድጋፍ የለኝም " እቺ አባባል አድማጮችህ የተለያዪ ቡድኖች ደጋፊ ከመሆናቸው አንፃር መልስህ እንዲህ መሆኑ ግድ ነው።😢

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea День тому

    አመሰግናለሁ!

  • @Shekilsere
    @Shekilsere День тому

    ❤❤❤❤❤❤Aliz

  • @SeyfuGebre
    @SeyfuGebre День тому

    ብዙ ጥያቄዎችን ነው የመለሰልኝ 🙏🙏🙏

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RedAb-gy7sd
    @RedAb-gy7sd 17 годин тому

    የዳዊት እውቀት🤲

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew День тому

    አለን

  • @solomonmesfin8906
    @solomonmesfin8906 22 години тому

    Alez🙌

  • @menataneba9472
    @menataneba9472 День тому

    🙏🏿👍🏿👍🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew 17 годин тому

    እድሉን ካገኝህ ዴቭ ከበቀውቱ ጋር ስታውሰራ ብንሰማ አሪፍ ነበር

  • @loariftube206
    @loariftube206 День тому

    Aliizzzz❤❤❤❤

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 День тому

    በጣም ገራሚ ብሩህ ጭንቅላት ከኳስ ያለፈ እውቀት የተረጋጋ ሰው

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 22 години тому

    Dave ይመችህ

  • @JoMan-b6e
    @JoMan-b6e День тому

    አላ ምርጥ ሰዉ

  • @kidatube327
    @kidatube327 22 години тому

    Please, ALIZ write aa book for us. please.

  • @eanimini
    @eanimini День тому

    lets goo

  • @kalebgtsadik1949
    @kalebgtsadik1949 День тому

    በጉጉት የጠቀኩት❤

  • @tilahundita
    @tilahundita День тому

    አሌዛ #1

  • @EthioIconicclip
    @EthioIconicclip 22 години тому

    endezih episode begugut yetebekut yelem alex yileyal