📌አዚፋ በእኛ ቤት አሰራር በቀላሉ ❗️Ethiopian food❗️How to Make Azifa - lentils-based Spicy Food (Fasting)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 77

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  Рік тому +2

    ሰላም እንዴት ናችሁልኝ🙏😍 ስለምታበረታቱኝ ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤ ዛሬም ድጋፋችሁ አይለየኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Рік тому +3

    በጣም በጣም ንው የሚያስጎመጀው የምትስሪያቸው ሁሉ ንገር በጣም ንው የምወድልሽ 👌💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ቹቹዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 6 місяців тому +1

    ቤቲዬ የኔ ባለሙያ ❤በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሺው የቃሪያውም ስንግ ትክክለኛው የድሮው የእናቶቻችን ሙያ ነው ቲማቲም አሁን ላይ ነው ስንግ ውስጥ ሲገባ ያየሁት እንጂ ድሮ እማዬ የቃሪያ ስንግ ስትሰራ በሽንኩርት ብቻ ነበር በጣም ነው የሚጣፍጠው ቤቲዬ አንቺ እኮ እኔን እኔን ትመሲይኛለሽ የምግብ አሰራራችን አንድ አይነት ነው ክብር ለእናቶቻችን ❤ ሙያ ላስተማሩን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 місяців тому +1

      ነጃትዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ሁሉ ሰላም በጣም ነው የማመሰግነው ስለሁሉም ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የእኔ ብርታት🙏😍❤

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 6 місяців тому

      አሚን የኔ ውድ አንቺንም አላህ ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ ​@@bettwascorner

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 місяців тому +1

      @@nejatumuayub6232 አሜን አሜን የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 Рік тому +1

    ተሰርቶ ተበላ እጅ ያስቆረጥማል ተባረኪልኝ ከሁለም ነገር ደስ የሚለኝ የምትሰሪበት ቦታ ንፅህና ሳልበላ ያጠግበኛል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ሚሚዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @eduedu332
    @eduedu332 Рік тому

    እሰይ ሰያምር ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ በጣም ያምራል ቀጥይበት

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ኤዱዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @sitotatube-
    @sitotatube- Рік тому +1

    በጣም ምርጥ ነው ቤቲዬ 😋😋😋😋 ሲያምር ሲታይ ራሱ ☺️☺️🥰🥰🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ስጦታዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 9 місяців тому

      ​@@bettwascorner በጣም አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው ❤❤❤የቲማቲሙን የውስጡ ለፊት በጣም ያጠራል ስካር አርገሽ

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 8 місяців тому

    Thank you, Bettye. Engida ebete yemetalu be-ehud. Yanchin yetemarkutin moya asayalehu. I already did Share and subscribe . God bless you my dear

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      ጄሪዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @TsegeLamessa-ht4np
    @TsegeLamessa-ht4np 8 місяців тому

    በጣም ቆንጆ ነው የኔ ቆንጆ ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      ፅግዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Рік тому

    ቤትዬ እጅሽን ይባርክሽ በጣም የምወደው ምግብ ነው ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ቆንጅዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @emebetdzekale4709
    @emebetdzekale4709 Рік тому

    ቤቷ እጅሽ ይባረክ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      እመቤትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 Рік тому

    Endat nesh betttwa lijsch yibarek betam enamesgnalen

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      አስቴርዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @mmmiiimi
    @mmmiiimi Рік тому +1

    You helped us

  • @ፋፊየ
    @ፋፊየ 7 місяців тому

    ጎበዝ በርች

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 місяців тому

      ፋፊዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ Рік тому

    በጣምያምራል የኔናት እጂሺ ይባርክ ያምራል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @betylove
    @betylove Рік тому

    እጅሸ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ቤቲዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @fana1451
    @fana1451 Рік тому

    Betye betam yemiyamer aserar new ejesh yebarek 👍👌🙏❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ፋናዬ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Рік тому

    ቤቲዬ ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺልኝ። ጥሩ አስታወሽኝ አዚፋን እረስቼው ነበረ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      መኒዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 Рік тому

      @@bettwascorner እኔ ላመስግንሽ እንጂ የኔ ባለሙያ እኔ ምን አደረኩና። በርቺልኝ።

  • @yematialemayehu4304
    @yematialemayehu4304 Рік тому

    እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Рік тому

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ኩኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @etetumamo264
    @etetumamo264 Рік тому

    ቤትዋዬ ፣ እጅሽ ብርክ ይበል።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      እቴቱዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @martamekonen7455
    @martamekonen7455 Рік тому

    እጅሽ ይባርክ አሁን እሰራዎለሁ ተባርኪልን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ማርቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @mmmiiimi
    @mmmiiimi Рік тому +1

    Thanks

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @esayastege3278
    @esayastege3278 Рік тому

    Betam arif new...enamesegenal betuaye

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому +1

      ሰላምዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Рік тому

    Bettwa's betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏🇪🇹❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому +1

      አስናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ🙏😍❤

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Рік тому

    እናመሰግናለን እህት ከቲክቶክ ነው የመጣውት

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому +1

      የእኔ ውድ ስለመጣሽ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Рік тому

      @@bettwascorner አሜን አሜን አሜን እህት አለም

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 9 місяців тому

    ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanonmera8092
    @hanonmera8092 Рік тому

    Gobez

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому +1

      የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 Рік тому

    Enemesaginln 🙏 🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AwesomeRecipes100
    @AwesomeRecipes100 Рік тому

    ||||Excellent job💯|||| 🍁|||

  • @hff8886
    @hff8886 Рік тому

    ሰናፍጨ በአረብኛ ምነዉ ሰሙ ዉዶችየ😢❤❤❤❤❤

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 9 місяців тому

    የየት አገር ቃሪያ ነው ያቃጥላል የኔ አገር ትልልቁ አያቃጥልም

  • @zahrazahro167
    @zahrazahro167 11 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 місяців тому

      ዘሀራዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 Рік тому

    Hi

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ራሄልዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @elviraperrucci9462
    @elviraperrucci9462 9 місяців тому

    ቤትዬ ስራሽን አደንቀዋለሁ ግን ቲማቲም አዚፋ ውስጥ ይገባል እንዴ እናቶቻችን ሲሰሩ ካለ ቲማቲም ነው ሌላው ምስሩን አጥበሽ ለምን በቀዝቃዛ. ውኃ አልቀቀልሽውም ግን ጥሩ ሲሰተም ነው በርቺ ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому +1

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ያው እንደዛም እንደዚህም ይሰራል ለማለት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Рік тому

    ቤቲዬ ስናፍጭ አይገባም እንዴ እናቴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому +1

      ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንዴት ነሽልኝ ጨምሪያለሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @elviraperrucci9462
    @elviraperrucci9462 Рік тому

    አሰራርሽን ሳላደንቅ አላልፍም ግን ትንሽ ሀሳብ ልስጥሽና እንግዲህ እኔ ተወልጄ ያደኩት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው አዚፋ ሲሰራ ቲማቲም ሲገባ አይቼ አላውቅም ቲማቲሙ ለምን አስፈለገ ?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому +1

      ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እንዳማራጭ ሎሚ ሰናፍጭ ካለው ይጣፍጣል እና አማራጭ እንዲሆን ነው🙏🥰❤

  • @Emuyyee
    @Emuyyee 9 місяців тому

    እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      እሙዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤