Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እጅግበጣም ጥሩ ወደነዋል ቀጥይበት
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ዛሬ ሽንብራ ቡጥጫ ለመስራት ስፈልግ ካሉት ሁሉያንቺን አሰራር መረጥኩኝ እናም ጥኡም ነው እጅሽ ይባረክ ከለቀቅሽው አመት ቢያልፈውም አመሰግናለሁ
ያስጎመጃልእኔ አሁን እሞክረዋለው ለባሌም አቀምሰዋለውእናመሰግናለን
😅😅❤
በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ቡጥጫ ማለት ይህ ነዉ ጎበዝ ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ እህታለም 👍👌😍❤🙏
Amazing good .
ሰላም እህቴ ባለሞያ ነሽ ያለሽን ሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ያወቁትን ማካፈል መልካምነት ነው ለሃገራችን ሰላም ይስጠን ፍቅር ይስጠን አሜን
ተባረኪ ትክክለኛ አሰራር የአንች ነው ደስትያለሽ የኔ ደርባባ ኢትዮጲያዊት።
ሽብራው የተቆላነውእዴ ንገሩኝ ❓
ስራቨ ቆንጆ ነው ችግረ የእያንዳንዱን መጠን እንዲገባን እንደሌሎቹ በዝርዝር ብትነግሪን ጥሩ ነበር አልያ ዝም ብለሽ ይሕን አረኩ የምትይን ከሆነ በበኩሌ ይቅርታ ምንም አልገባኝም ቆንጆ
ሰላም ብያለው በአመት ቢሆንም ያየሁት በጣም አመሰግናለው እጆችሽ ይባረኩ አበባ የሆነምግብ ነው❤
ዋውውውውው በጣም ደስ ይለል❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉
በጣም እሚያምር የቡጥጫ አሰራር ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን ዘቢብዬ እኔም ዛሬ ልሰራው ነው
በጣም ቆንጆ ነው እጅ ይባረክ❤
Betami kojono ishi gin shuburawu yetiyanyino
እጆችሽ ይባረኩ በጣም ደስ የሚል ነዉ ሰርቼ አላቅም ግን እሰራለዉ በቃ መልካም ፆም አመሰግናለዉ
Impressive, can't wait to try it. ከሞከርኩት በውሀላ ተመልሼ እነግርሻለሁ::
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ዜድዬ በጣም ቆንጆ ቡጥጫ አሰራር❤️🙏🏼
አንደበትሽ የጨዋ ደስ ይላል ። በጣም ቆንጆ አሰራርሽ
እጅሽ ይባረክ🙏😍😍
ሲባል አሰማለሁ በልቼ አላወቀም አሰራዋለሁ በጣም አሪፍ ነዉ
ተባረኪ🎉🎉🎉🎉🎉
እጅሽ ይባረክ
balemoya nesh thank you
Waw ejesh yebarek.lemjemerya gizeye new yayehut. Betam turu new .enjeraw yameral . Yetebareke yehun. Egzabiher Agerachen selam yadergelen 🙏🙏🙏
ዋውውውው ሲያምር እጅሽ ይባረክ
በጣም በጣም ቆንጆ ቡጥጫ እጅሽን ይባርከዉ!!Definitely I will make it.
ሰላም ላንቺ ይሁን ምርጥ ቡጥጫ ነው የሰራሽው በጣም ነው የወደድኩት ሞክራለው አንደኛ ነው
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏🙏
Nice, thank you 😊
እጅሽን ሞያሽን ይባርከው።
ዋው1111111❤❤❤❤❤
ያስጎመጃል
Wow beautiful gobez
የኔ ቆንጆ ጥሩ ቡጥጫ ነዉ ተባረኪ
ዜድዬ ቡጥጫ በጣም የምወደው ምግብ ነው አሰራርሽ ደግሞ ምንም የማይጎድለው ነው በተለይ ደግም ቡጥጫውን በማሽን መፍጨትሽ አሪፍ ዘዴ ነው ቆንጆ ሞያ እያሳየሽን ነው የኔ ውድ
እጅግ በጣም አመስግናለው አምላክ ያክብርልኝ❤❤🙏
Eko. The only new thing 4 me is that. Otherwise am doing it same way.Gobez!
Yiseru ejoch yibareku
ተባረኪ ውዴ
Betam konjo eijsch yibarkilsch ehit
በጣም ጥሩ ነዉ በርችበት
waw 1 gna
አሜን. በጣም ያምራል
Zedoye berchi well done dear🙂
እጅሽ ይባረክ እህቴ ሌላም ካለሽ አካፊን
ጎበዝ❤❤❤❤❤
ዋው
Looks delicious!
ማሻ አላህ
መሺ አሏህ እህቴ
WOW WOW wow wow wow wow wow
እቁራል እስራርር ይመስላል በጣም ያምራል
ሠላም ላቺ ይሁን ማሻላህ በጣም አሪፍ አድርገሽ ሠርተሽዋል በርቺ ዋው ባለ ሙያ ነሽ😍
Looks yummy and you are amazing Cook . ✌️🙏🇪🇹❤️
Keep it up!Good job
እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
Betam konjo new eijsh ybarek
ዋዉዉዉ ባለሞያ
Arif nw tnx.Korerima ayasfelgm le buticha ehte.
Ejsh ybarek
ዋው ሲያምር
wow amazing looks really delicious thank you for sharing lots best wishes🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️❤️
My pleasure lulaya thanks for watching 👀 😀 😊
Miraken asiwatishigni wow 🤩 biyalew tebareki
እናመግናለን
❤ውሀሀሀው
ሰላም አቤት አሰራር እጅ እምያስቆረጥም ነው የሰራሺው ላይክ ሰብ ሼር
አሜን እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤🙏
Betam konjo new wedenewal gobez keteyibet mare😊😊😊😊❤
MashaAllah Tabaraka
Betam des mil aserar new sitay erasu ያስጎመዣል ejesh yibarek❤
አሜን
በጣም ኣሪፍ 👍 ኣሜን 🙏🙏🙏
የኔ ጎበዝባለሞያ
Thank you dear 🙏🏻😘👏💕
ዜድዬ እንኳን አብሮ አደረሰን 🧡🧡ጥሩ አድርገሽ ነው የሰራሽው
አሜን የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤
Wawww Betam tru mgb goboz Ehtachn
selam zedya enkan dehna metash mama mashallah yena balemuya berchi
God bless you. Konjo ybreklsh.Tebreky
እንኳን አብሮ አደረሰን እጅሽ የባረክ
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏woe በጣም አሪፍ አሰራር ነው👍
Le som yemihon tiru sira new enamesegnalen
Konjou asrare new tenese zeyete yansew yemeslali line ❤️👌🏽
Wow
❤❤❤❤ bitame arfe enamsgnalne
Perfect
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
Wow😲🤩😍
በረ ፈ
በርች፡፡
Wawww wedee ejish yibarek ene zare gena new yayewti ye shinbura duketun endet new mazegajew tirewn new masfechew weyis yetekolawn new?
የሺብራው አዘገጃጀት አሳይን ኡህታ
በጣም ቆንጆ
Watching 👍❤️❤️❤️
you are so gobez
Zebibe this look amazing and yummy why don't you open restaurant our town
Thank you my dear 😘❤ sure one day I will open 😊
Good thanks
Sweet food
Next time yedgem eske sister amharc aysmen gen betame xebuq megbe
😎 cool
ቆጆነሽ ዉድ
wwwwwwwu yenee jaginaa
ቆንጆ ነው የውሃና የሺንብራውን ልክ ብትነግሪን?
ገና ዛሬ ነው ያየሁት በጣም አሪፍ ና ቀላል አሰራር ነው ባለሙያ ነሽ በርቺ
Welcome 🙏🏻 I’m happy having you 🙏🏻✊
እጅሽ ይባረክ ማማዬ 😘
ዘቢብዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
የኔ ቆንጆ ከልብ በጣም ነው የማመስግነው❤
ወይ ጉድ ባለሞያ
እጅግበጣም ጥሩ ወደነዋል ቀጥይበት
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ዛሬ ሽንብራ ቡጥጫ ለመስራት ስፈልግ ካሉት ሁሉያንቺን አሰራር መረጥኩኝ እናም ጥኡም ነው እጅሽ ይባረክ ከለቀቅሽው አመት ቢያልፈውም አመሰግናለሁ
ያስጎመጃል
እኔ አሁን እሞክረዋለው ለባሌም አቀምሰዋለው
እናመሰግናለን
😅😅❤
በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ቡጥጫ ማለት ይህ ነዉ ጎበዝ ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ እህታለም 👍👌😍❤🙏
Amazing good .
ሰላም እህቴ ባለሞያ ነሽ ያለሽን ሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ያወቁትን ማካፈል መልካምነት ነው ለሃገራችን ሰላም ይስጠን ፍቅር ይስጠን አሜን
ተባረኪ ትክክለኛ አሰራር የአንች ነው ደስትያለሽ የኔ ደርባባ ኢትዮጲያዊት።
ሽብራው የተቆላነውእዴ ንገሩኝ ❓
ስራቨ ቆንጆ ነው ችግረ የእያንዳንዱን መጠን እንዲገባን እንደሌሎቹ በዝርዝር ብትነግሪን ጥሩ ነበር አልያ ዝም ብለሽ ይሕን አረኩ የምትይን ከሆነ በበኩሌ ይቅርታ ምንም አልገባኝም ቆንጆ
ሰላም ብያለው በአመት ቢሆንም ያየሁት በጣም አመሰግናለው እጆችሽ ይባረኩ አበባ የሆነምግብ ነው❤
ዋውውውውው በጣም ደስ ይለል❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉
በጣም እሚያምር የቡጥጫ አሰራር ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን ዘቢብዬ እኔም ዛሬ ልሰራው ነው
በጣም ቆንጆ ነው እጅ ይባረክ❤
Betami kojono ishi gin shuburawu yetiyanyino
እጆችሽ ይባረኩ በጣም ደስ የሚል ነዉ ሰርቼ አላቅም ግን እሰራለዉ በቃ መልካም ፆም አመሰግናለዉ
Impressive, can't wait to try it. ከሞከርኩት በውሀላ ተመልሼ እነግርሻለሁ::
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ዜድዬ በጣም ቆንጆ ቡጥጫ አሰራር❤️🙏🏼
አንደበትሽ የጨዋ ደስ ይላል ። በጣም ቆንጆ አሰራርሽ
እጅሽ ይባረክ🙏😍😍
ሲባል አሰማለሁ በልቼ አላወቀም አሰራዋለሁ በጣም አሪፍ ነዉ
ተባረኪ🎉🎉🎉🎉🎉
እጅሽ ይባረክ
balemoya nesh thank you
Waw ejesh yebarek.lemjemerya gizeye new yayehut. Betam turu new .enjeraw yameral . Yetebareke yehun. Egzabiher Agerachen selam yadergelen 🙏🙏🙏
ዋውውውው ሲያምር እጅሽ ይባረክ
በጣም በጣም ቆንጆ ቡጥጫ እጅሽን ይባርከዉ!!
Definitely I will make it.
ሰላም ላንቺ ይሁን ምርጥ ቡጥጫ ነው የሰራሽው በጣም ነው የወደድኩት ሞክራለው አንደኛ ነው
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏🙏
Nice, thank you 😊
እጅሽን ሞያሽን ይባርከው።
ዋው1111111❤❤❤❤❤
ያስጎመጃል
Wow beautiful gobez
የኔ ቆንጆ ጥሩ ቡጥጫ ነዉ ተባረኪ
ዜድዬ ቡጥጫ በጣም የምወደው ምግብ ነው አሰራርሽ ደግሞ ምንም የማይጎድለው ነው በተለይ ደግም ቡጥጫውን በማሽን መፍጨትሽ አሪፍ ዘዴ ነው ቆንጆ ሞያ እያሳየሽን ነው የኔ ውድ
እጅግ በጣም አመስግናለው አምላክ ያክብርልኝ❤❤🙏
Eko. The only new thing 4 me is that. Otherwise am doing it same way.Gobez!
Yiseru ejoch yibareku
ተባረኪ ውዴ
Betam konjo eijsch yibarkilsch ehit
በጣም ጥሩ ነዉ በርችበት
waw 1 gna
አሜን. በጣም ያምራል
Zedoye berchi well done dear🙂
እጅሽ ይባረክ እህቴ ሌላም ካለሽ አካፊን
ጎበዝ❤❤❤❤❤
ዋው
Looks delicious!
ማሻ አላህ
መሺ አሏህ እህቴ
WOW WOW wow wow wow wow wow
እቁራል እስራርር ይመስላል በጣም ያምራል
ሠላም ላቺ ይሁን ማሻላህ በጣም አሪፍ አድርገሽ ሠርተሽዋል በርቺ ዋው ባለ ሙያ ነሽ😍
Looks yummy and you are amazing Cook . ✌️🙏🇪🇹❤️
Keep it up!
Good job