የካንሰር ታማሚዋ ሙሽሪት ሴራ ተጋለጠ ። የ DNA ውጤት ሌላ ጉድ ይዞ መጣ !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @gojotubee
    @gojotubee  2 місяці тому +505

    ካንሰር ታመምኩ ብላ የዘረፉትን 750ሺህ ብር አስመልስለታለው ቃል እገባላችኋለው

    • @ሎምቤ
      @ሎምቤ 2 місяці тому +17

      የኔ ዎንድም ባጣም ናው ምዎድክ

    • @ሎምቤ
      @ሎምቤ 2 місяці тому +10

      አሑን ያልዉት ስዳት ናው ጊን ithio ስማጣ ላገኝ ፋልጋሏ 👍👍👍

    • @AddisAddis-bm7yx
      @AddisAddis-bm7yx 2 місяці тому +3

      Nurilign yene wendim❤❤❤❤❤

    • @UfRa-yi7hp
      @UfRa-yi7hp 2 місяці тому +4

      ሚኪ ጀግና በርታ❤❤

    • @hayatsaed1279
      @hayatsaed1279 2 місяці тому +6

      አይሚኪ አላህ ይጠበቅህ ወድሜ❤❤❤❤

  • @MerimaSiad
    @MerimaSiad 2 місяці тому +372

    የእውነት እንደኔ የፓውሎስ ልጅ ባለመሆኑ ደስ ያለው👍👍👍

    • @asterbede4961
      @asterbede4961 2 місяці тому +4

      እኔ

    • @mednaseeit211
      @mednaseeit211 2 місяці тому +4

      ወላሂ እኔ የፓውሎስ ባልሆነ እያልኩ ነበር አልሃምዱሊላህ ደስ ነው ያለኚ

    • @MerimaSiad
      @MerimaSiad 2 місяці тому +1

      @@mednaseeit211 ወላሂ

    • @Bethelchali
      @Bethelchali 2 місяці тому +1

      Ene🎉🎉🎉🎉

    • @የኔዉቤእነዉ
      @የኔዉቤእነዉ 2 місяці тому +2

      ተመስገን እልልልልልልልልልልልልል

  • @MartaHayla
    @MartaHayla 2 місяці тому +53

    አባታችን በሳቅ ገደሉኝ ጀግና ወድማችን ጋዜጤኛው

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 2 місяці тому +104

    እሰይ እልልል የጳዉሎስ እንኳን ኣልሆነ እቺ ካሃዲ ወላጆችም እንኳን ደስ ኣላቹህ ሚኪየ ጅግና ተባረክ።

    • @SaraTesefaye-f2b
      @SaraTesefaye-f2b 2 місяці тому

      ውነትም ኮሜዲ ናቸው አባባ😅 በርታ ወንድሜ ጎበዝዝዝዝዝዝዝ👍🙏

  • @HibretMola
    @HibretMola 2 місяці тому +74

    በእውነት የጳውሎስ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Tesfanesh-bm9wu
    @Tesfanesh-bm9wu 2 місяці тому +161

    አቦ የጳሎስ አባት ተመቹኝ በሳቅ ገደሉኝ እድሜና ጤና ይስጦት

    • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 місяці тому

      አሜን,አሜን,አሜን

    • @FikaduKassa-qe5me
      @FikaduKassa-qe5me 2 місяці тому +1

      እንዴ ዛሬ ስቄ አለወቅም የጳውሎስ አባት 😂😂😂😂😂ገርም ሰዉ ናቸው እድሜ እና ጤና ተመኛሁላችሁ 🙏🙏🙏🙏

    • @MekidesteshomeAsefa
      @MekidesteshomeAsefa 2 місяці тому +1

      በጣም እኔ እራሱ ማርያምን እንዴት እንደሳኩ😂❤❤

    • @FikaduKassa-qe5me
      @FikaduKassa-qe5me 2 місяці тому

      @@MekidesteshomeAsefa 🤣🤣🤣

    • @Dhe-wj5jc
      @Dhe-wj5jc 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤አባትዩውደስየሚልአባተነው😂😂😂😂😂😂በሳቅሞኩ😂😂😂😂

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 2 місяці тому +21

    ዋው።ቤተሠቡ የፓውሎስ።እናትና አባት ሳቃቸው ንግግራቸው ድቅ ነው

  • @Nema-n3q
    @Nema-n3q 2 місяці тому +165

    እኔ አባታችን በሳቅ ግደሉን አይ አባቴ አላህ እረጂም እደሜ ይስጠን አባቴ

    • @galaxyim8630
      @galaxyim8630 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤በጣም❤❤❤❤

    • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
      @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 2 місяці тому +3

      @@Nema-n3q አሜን፡አጀታቸው አሮል እኮበሳቃቸው ሸፍነውት ነውጂ ኦፉፉፉ

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari 2 місяці тому +3

      😂😂😂 mushe raaaye Musheraaye 👏👏👏👨‍👩‍👧‍👧👬👬🍼🍼🍼🍼🍼🥂😂😂😂

    • @seadapp50seadapp50
      @seadapp50seadapp50 2 місяці тому +3

      ወላሂ😂😂😂😂😂እኔስ እስከዛሬ😂😂😂አዝነበር😂😂😂😂ወላሂ ዛሬ እፍፍፍ እማዝናኑአባት😂😂😂

    • @eriloveyou2699
      @eriloveyou2699 2 місяці тому +3

      Enem des sellu❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @FghAdf-y8d
    @FghAdf-y8d 2 місяці тому +26

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልል ሚኪዬ ተባርካ🎉🎉🎉❤❤💪💪💪💪❤❤

  • @mehdyasman7604
    @mehdyasman7604 2 місяці тому +273

    ማነው ልጁ የባውሎሥ ባለ መሆኑ የተደሠተው እልልልልልልልልልል

    • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
      @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ 2 місяці тому +3

      ማሪያምንእኔ ፆለቴነበር ደስብሎኛል😂😂😂😂😂😂😂

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 2 місяці тому +4

      ,ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል😂😂😂

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 місяці тому +4

      ምኞቴ ነበረ

    • @mednaseeit211
      @mednaseeit211 2 місяці тому +1

      ወይኔ የፓውሎስ አባት እደት እዳሳቁኚ 50 /50 አላለም 😂😂😂😂

    • @AaaujShww
      @AaaujShww 2 місяці тому

      እኔ ወላ❤❤❤

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 2 місяці тому +13

    ሚኪዬ ተባረክ የኔ ጀግና ትክክል ነህ

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 2 місяці тому +100

    ሰው ስራውን ሲጨርስ እግዚሐብሄር ይጀምራል!! እንኳንም የጳውሎስ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ🎉❤🎉🎉

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 2 місяці тому +12

    እማማና አባባ እንኳን ደስ አላችሁ። ሚኪዩ አንተም የልፋትን በእውነት ስለየቀዳጀህ እንኳን ደስአለህ። ልጄ አደራህን ዘወትር ከቤትህ ስትወጣ እየፀለይክ እና ፀበል እየጠጣህ ውጣ። እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ።

  • @FyGu-y1d
    @FyGu-y1d 2 місяці тому +92

    እናት እና ኣባቱ ደስ ስሉ 🙏🤴😂

  • @سامرخالد-ك7ض
    @سامرخالد-ك7ض 2 місяці тому +12

    በጉጉት ስጠብቅነበር ተመስገን ጳውሎስ ነፃመውጣቱ ደስይላል ከነዚህ ክሀድወች ጀግናነህጋዜጠኛው እግዚእምብሔር ይጠብቅህ

  • @VlogswithDavid
    @VlogswithDavid 2 місяці тому +62

    እውነት እውነት እማዬና አባዬ የዋዛ አይደሉም በጣም ነው ያሳቁን ረጂም ኤድመና ጤና ይስጥልኝ ❤️

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 2 місяці тому +16

    ጀግና ሚኪ እድሜና ጤና ይስጠክ ለአባቱና ለናቱ እናኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ ይላል

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 2 місяці тому +101

    አባትየው ምርጥ ኮሜዲ ናቸው😅

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 2 місяці тому +5

    ሚኪዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ትልቅ ቁምነገር ነው የሰራኸው ለጳውሎስ ቤተሰቦችም እንኳን ደስ አላችሁ በልልኝ ።ሚኪ ብሩንም በህግ እንድትመልስ እንዲመለስለት አድርግ ይህች ሰይጣን ዲያብሎስ የሰረራት እርጉም ሁለቱንም ውድ እስር ቤት እንዲገቡ ወደህግ አድርሳቸው እድር ሚኪ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @SonySony-k4y
    @SonySony-k4y 2 місяці тому +221

    ኧረ አባትየዉ ተመቸኝ 😂ወሬዉ ደሥ ሢል🤣🤣

    • @ifg3536
      @ifg3536 2 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @Sara-tk4ue
      @Sara-tk4ue 2 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @yehiYehi-nw2gk
      @yehiYehi-nw2gk 2 місяці тому

      ያስቃሉ

    • @zaarazara2253
      @zaarazara2253 2 місяці тому

      እኔ ረሱ😂😂😂😂😂😂😂

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 2 місяці тому +8

    በሳቅ ገደላችሁኝ አባት እና እናት በጣም ደስ ትላላችሁ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክኸ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 місяці тому +51

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉ሚኪዬ እያንዳዱ የፓዉሎስን ንብረት እንደምታስመልስለት አቃለዉ ታረገዋለህ❤🎉 ጀግና ሚኪዬ ጀግና ጀግና🎉

  • @HenokWendemgegn
    @HenokWendemgegn 2 місяці тому +16

    እንኳን ደስ አላችሁ አባቴ ንግግራቸው ይመቸኛል ተገላገላችኋት እቺ እርግማን ናት

  • @Lijfozi
    @Lijfozi 2 місяці тому +78

    እናትና አባቱ ደስ ሲል 😘❤

  • @የአምላክእናትኢትዮጵያንአ

    ውይ ሚኪ ተባረክ እንደ ዛሬ ተደስቼም አልቅሼም ስቄም አላውቅም

  • @HayatHB26
    @HayatHB26 2 місяці тому +79

    ሚኪዬ ጀግና አባቴ በርታ እራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤❤

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Ekiruy
    @Ekiruy 2 місяці тому +52

    እእእልልል ማሚ እና አባባ እንኳን ደሥ አላችሁው እውይ የኔ አባት አዋራራቸው ደሥ ሢሉ እውይ😅😅😅😅

  • @zerfeneshdadino7549
    @zerfeneshdadino7549 2 місяці тому +51

    እውነት ያሽንፍል

  • @memett564
    @memett564 2 місяці тому +10

    እሰይ። እልልል። እንኳን። ከዸዉሎሰ። እቺ ካሃዲ። ማዝር። እንኳን። ደሰ። አላቹህ። ሚኪየ ጀግና ተባረካ ማዘር ፍዘር ምርጥ ሰዎች። ናቸዉ ረጀም። እድሜ ይሰጣቸሁ❤❤❤ ሚኪ ረጂም። እድሜ። ይሰጣችሁ

  • @Yishe-g7y
    @Yishe-g7y 2 місяці тому +80

    ማዘርም ፋዘርም ምርጥኮመዴያኖች ይመስላሉ ለማንኛዉም እንኳን ደስ አላችሁ ከነዚህ አስመሳይወች ፓውሎስንም እግዚያብሄር ይማረው😢😢😢😢😢😢

    • @suhaakkawi2497
      @suhaakkawi2497 2 місяці тому

      ❤😂🎉

    • @ועח
      @ועח 2 місяці тому

      😅😅😅😅😅🙏🇪🇷

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 2 місяці тому

      የጳውሎስ እናት እና አባት😅😅😅😅 አነፈራችሁኝ Hahahaaaa

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 2 місяці тому

      ❤😂🎉

    • @edentekle3980
      @edentekle3980 2 місяці тому

      😂😂😂❤❤❤❤

  • @HabtamAyele-e9z
    @HabtamAyele-e9z 2 місяці тому +13

    አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራይገርማል

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 2 місяці тому +26

    አቤት የእግዚያብሄር ስራ ድንቆ ነዉ
    ሀጢአታቸዉ ጠልፎ ጣላቸዉ ይገርማል እግዚያብሄር ቀን ጠብቆ ይበቀላል

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 2 місяці тому +10

    የጳውሎስ አባት ግን ዋው በጣም ነው የሚመቹት ❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ እነዚክ ባለጌዎች😢😢😢😢

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 місяці тому +32

    አቤት የእግዚያብሄር ስራ ድንቆ ነዉ
    ሀጢአታቸዉ ጠልፎ ጣላቸዉ ይገርማል እግዚያብሄር ቀን ጠብቆ ይበቀላል

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ፍዘርዬ ጨዋታቸው ደስ ይላል እንኳን ታወቀባቸው ቶሌ ፓውሎስን ይጫወቱበት ነበር እግዚእ ብሄር እወጣው

    • @newid5082
      @newid5082 2 місяці тому

      ቀላል ይጫዋቱበትነበር ግንአላህ ከተበዳይ ጎንነዉ ዉደ❤

  • @ReRe-dz8hm
    @ReRe-dz8hm 2 місяці тому +12

    እልልልልልልልል እናትና አባት እንኳን ደስ አላቺሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @kidstegugsa5359
    @kidstegugsa5359 2 місяці тому +35

    እውነት ተደብቃአቀርም

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h 2 місяці тому +7

    ጀግናነህሚኪ አላህ ይጠብቅህ የሞገስ ቤተሰቦች እኳን ደስ አላቹ

  • @ועח
    @ועח 2 місяці тому +26

    ሚኪዬ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇷

  • @almazdwoldetsadik2073
    @almazdwoldetsadik2073 2 місяці тому +7

    ሚኪዬ ተባረክ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 місяці тому +24

    ሚኪየ ተባረክ ጀግና

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 2 місяці тому +16

    አባትየው ደስ ሲሉ

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 2 місяці тому +17

    አቤት የሰው ልጂ ክፋቱ አቦ የተመኘሽውን. በሽታ ሳይውል. ሳያዲር ይላክብሽ ሚኪየ. እግዛብሄር ይባርክህ ጀግናው ወዲማችን.

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +2

      😢😢😢በጣም ያሳዝናል እስኪ ምን አደረጋት አሜን ሳይውል ሳያድር ይስጣት ይች ባለጌ አፈር ያስበላት 😢

  • @ermysmese9404
    @ermysmese9404 2 місяці тому +5

    ተባረኩ እናት አባት ጳውሎስን እግዚአብሄር ይማረው

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o 2 місяці тому +20

    እልልልልልልልልል ደስሲል ይችስድ ባለጌወራዳ ጀግናውእንኮንበሰላምመጣህ ወንድማችን ሚኪ ❤❤❤❤

  • @zena5338
    @zena5338 2 місяці тому +8

    እኔም ደሥ ብሎኛል

  • @UaeUae-zb8du
    @UaeUae-zb8du 2 місяці тому +45

    የዚህን ቤት መጨረሻ ማዉቅ እንፍልጋለን

  • @Ikraam21977
    @Ikraam21977 2 місяці тому +8

    ይገርማለል

  • @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
    @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ 2 місяці тому +25

    ወይ አባቴ አሳቁኝ በጣም እቺይ አይናዉጣ ድኤንኤ አይመጣምብእይነበር አላለችም ባለጌ

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 2 місяці тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልል እናትና አባቱ እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር ይማርላችሁ❤🥰🙏👌

  • @srms7403
    @srms7403 2 місяці тому +56

    አንተ ትንሹ ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ❤

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 2 місяці тому +12

    አባቴአረጂምእዲመይስጠወት፡አችዚፍቅእደታሉአማችነቸውያመለጡሽየተረገመሽአባቴበሳቅገደሉኝ😂😂😂

  • @HggHgg-nh1gr
    @HggHgg-nh1gr 2 місяці тому +20

    ሚኪየ የኔ ጀግና የነዚህን ደስታ ማየት እራሱ ያስደስታል

  • @SarahKonjo
    @SarahKonjo 2 місяці тому +5

    ጌታ አሀቃቹን ያውጣላቹ ትመስገኘ
    ን የጩዋ ቤትስብ እድሜ ይስጣቹው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጨዋ ቤትስብ ስውዳቹ ❤❤❤❤

  • @DehabBhata
    @DehabBhata 2 місяці тому +13

    እል እል እል ሚኪ ጀግናው የኛ ልጅ ተባረክልኝ ጀግኛ ጀግና በረታ በዚህ ቀጥል እንዳትፈራ ሁሉነገር

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 2 місяці тому +8

    ደግሞ መንታ መሆናቸው ደስ ይላል❤❤

  • @ermiasmeketa4230
    @ermiasmeketa4230 2 місяці тому +25

    እንኳን ደሰ አላችሁ የጰዉሎሰ እናትና አባት በጣም ነው ደሰ ያለኝ 750ሸህ ብር ሁለቱ ለጰውሎሰ ይክፈሉ

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 місяці тому +2

    አባትና እናት ስብእናቸዉ እንዴት ደስ ይላል ቀልዳቸዉ ራሱ አይዞን አባባ እማማ ጳዉሎስም ይድናል የምትመቸዉን ታማኝሄዋንም ይክሰዋል አይዟችሁ !!

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 місяці тому +16

    እልልልልልልል እኮን የጻውሉስያልሆነ ይቺግማታም ተጫወተቺበት በእውነት ሜኬየ የኔውድ የተባርከ ህይወት ይስጥህ ፍጣሬ

  • @ahm-p2r
    @ahm-p2r 2 місяці тому +5

    ሚኪየይ ጅግና ኣደራ ብሩን ኣስመልስ

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla 2 місяці тому +21

    ጻውሎስ አልተሻለውም እግዚያብሄር እውነቱን አወጣለት ለሁሉም ነገር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @ughgggff1078
    @ughgggff1078 2 місяці тому +4

    እስይ ፍጣሪ የት ሄዶ ልጁ በጠም ጥሩ ንፁ ስው ነው ሚኪዬ ጀግና ስው ነክ ቀጥልበት

  • @ChuChu-w3w
    @ChuChu-w3w 2 місяці тому +19

    ተመስገን እግዚአብሔር ከእውነት ጎን ነው እንኳን ደስ አላችሁ የጳውሎስ ቤተሰቦች ለምን እርጉዝ ስትሆን ጠላሀት ሰይጣን ፍጡር ናችሁ

  • @GeneTesf
    @GeneTesf 2 місяці тому +1

    ጀግና አባት እና ጀግና እናት ቡርካን እሰይ ጌታን በጋዜጠኝ መልአኩን ለከላቸው፡፡

  • @srms7403
    @srms7403 2 місяці тому +21

    አባባ እንኳን ደስያላችሁ ልጃቹን አላህ ጨርሶ ያሽርልዎት❤

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 2 місяці тому +3

    የጣውሎስአለመሆኑደሰብሎኛልይችግልፍጥ፡ሚኪየጀግናነህለተበደለደራሽ❤❤❤

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 2 місяці тому +22

    ሚኪጀግናው በርታልን

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 2 місяці тому +7

    በኔ አስተያያት ቤተሰቡ እድለኛ ናቸው በጊዜ ተገለገሉ ትልቁ ክሳራ ዲቃላዎች ማሳደግና የህዝብ ምስት ማግባት ነው።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 місяці тому +16

    ሚኪ.ሰላም.እናመሰግናለን

  • @HabtamAyele-e9z
    @HabtamAyele-e9z 2 місяці тому +4

    ❤እልልልልልእንኳን ደስ አላችሁ እማማእና አባባ🎉❤❤

  • @askalabasaznew5163
    @askalabasaznew5163 2 місяці тому +15

    ሚኪ አበሣ የኔግና እድሜ ዘመንክን ቸሩ መደሐንያለም ይባርክልክ

  • @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
    @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r 2 місяці тому +16

    የኔ አባት የኔ እናት ደስታችሁ አስደሰተኝ❤❤❤❤ ዘላለም ኑሩልን ጋዜጠኛውም ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 2 місяці тому +23

    ሚኪ ጀግናዉ በርታ
    እኒህ ወራዶች

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 2 місяці тому +2

    ጀግና ጋዜጤኛ እድሜና ጤና ይስጠክ ንግግረክ ጣግ ኡነቱ ፡፡

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 2 місяці тому +31

    ማነው ልጁአለመሁኑ ደስያለው ባለጌናትልጂቱ😢😢

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc 2 місяці тому

      እንደትደስ እንዳለኝ ስፀልይ ነበር

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 місяці тому +3

    ሚኪ የወስዱበትን ብር አስመልስለት እባክህ እነዚህን ሌቦች ትልቅ የወንጀል ድርጊት ስለሆኑ እንዳትለቃቼው ወደ እስር ቤት እግዚአብሔር አዋረዳቼው

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 2 місяці тому +5

    ጎበዝ ወንድማችን በርታ ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @HafesaAbdulwahab-y7w
    @HafesaAbdulwahab-y7w Місяць тому

    ፋዘርዬ እዉነት ወኔዎ ከኔ አባት ጋር 100% ልክክ ነዉ።።። እድሜና ጤና ተመኘሁሎት።። ዉድድድድድድድድድድድ አደርጎታለሁኝ።።።

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 2 місяці тому +14

    የጳዉሎስ እናትና አባት እግዚአብሔር ልጃችሁን ጨርሶ ይማርላችሁ ከለላ ሴት ጋር ተጋብቶ የልጅ ልጅ ያሳያችሁ።

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 2 місяці тому +1

    ወይኔ እንደት ደስእንዳለኝ ስፀልይ ነበር ፈጣሪ ይመስገን ብሩን ግን አስመልስለት ሚኪየ እነሱ ግን ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ግን እንዳይጎዱት ጥንቃቄ ይደረግለት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 2 місяці тому +41

    ጃግና ማቶል ጋባ ጋባ ባሉ 👍👍👍

  • @OmuHabib
    @OmuHabib 2 місяці тому +4

    ወይ አባትዮው ንግግራቸው ደስ ሲሉ

  • @zena5338
    @zena5338 2 місяці тому +20

    ኧረ የፓውለሥ ቤተሠቦች ዋዞች አደሉም በጣም ጎበዞች ናቸው ይበርቱ

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 2 місяці тому +4

    ሚኪ ስወድህ ጀግና ነህ 💪💪💪💪👍👌❤❤❤

  • @JamilaJamila-uo1lb
    @JamilaJamila-uo1lb 2 місяці тому +29

    Miikii koo jabaadhu bro❤❤❤❤

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 2 місяці тому +3

    ሚኪ አላህ ይስጥህ ውነቱን እንኳን አላህ አጋለጠው እኝህም እናት አባት እኳን ሳቁ ሲስቁ አብሬ እየሳኩ ነበር እኳን ደስ አላችሁ ባባ ማማ ❤❤❤

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 2 місяці тому +30

    ወይኔ ምኩኝ በሳቅ😅😅😅😅😅አደ ዛሬሳቅአለቅም😅😅😅ሚኩየ አተ የልጅ አንበሳነህ ❤አድሜናጤና ይሰጥህ❤❤ማዘርምፍዘርም ምርጥ ሰዎች ናቸዉ ረጂምአድሜ ይሰጣችሁ ❤❤❤ሚኩየአድራ እራሰህን ጠብቅ

  • @shishaymehari8738
    @shishaymehari8738 2 місяці тому

    “እዉነት አትቀበርም” እና ራሱ እግዝአብሐር ብስተመጨረሻ ሲያስተፋቸዉ አየን፡፡ የእዉነት ገንዘብም አይጠፋም! ለጳወሎስ እግዝአብሐር ይማረው! በርታ ወንድማችን! ክጎንህ ንኝ!👏👏👏👏👏👏

  • @ganethaklilu2852
    @ganethaklilu2852 2 місяці тому +20

    ሚኪ ጀግና በርታ እራስህን ጠብቅ

  • @zebibtesfaye9639
    @zebibtesfaye9639 2 місяці тому +3

    እልል የጻውሎስ እንዃን አልሆነ እናተ ካሃዲዎች አባባ እና እማማ እንዃንደስ አላቹ Eillllllll 👏👏👏🙏

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 2 місяці тому +16

    እልልልልልልእዴት ደስ እዳለኝ🎉🎉🎉🎉በጣም የዋህነዉ ጻዉሉስ❤❤❤

  • @ZiyadMifta-ue4lm
    @ZiyadMifta-ue4lm 2 місяці тому

    ጀግናው ብሮ አንድ የተሳሳተከው ነገር ልገርህ ውጤቱን ቅድሜያ መናገር አልነበረብህም በጉጉትለመጠበቅ ነው

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 2 місяці тому +17

    ሚኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእኔ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤

  • @SabaWedaju
    @SabaWedaju 2 місяці тому +6

    እኔ አባትየው በጣም ነው ያሳቁኝ ይመቾት አባቴ

  • @rahel3959
    @rahel3959 2 місяці тому +10

    ሚኪ ጀግና ደስ ብሎኛል

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 місяці тому +4

    አባባ እና እማማ😂😂😂 ሲስቁ እንኳን ደስ አላችሁ ከክህደቷ አንፃር እንኳን የጳውሎስ ልጅ አልሆነ ጤናውን ይመልስለት እግዚአብሔር አየሽ ለከሀዲ ከሀዲ ጣለበት አንች ያን የዋህ ከዳሽ አንችም ተከዳሽ እሰይ

    • @አያንቱ
      @አያንቱ 2 місяці тому +1

      ኡንካንም ዳሲ አላቹው😂😂እማማ እና አበበ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 2 місяці тому

      @አያንቱ ❤

    • @samrawitrayya9170
      @samrawitrayya9170 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @NevergiveupYaarabbi
    @NevergiveupYaarabbi 2 місяці тому +10

    አይሜኪ. እደዉ. ምን ልበልህ. እረሜ ብቻ. ይስጥህ. ኮሜት. ባተ ተማርኩ ❤❤❤❤. አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 2 місяці тому

    አ ምክዬ ጀግና ለኡነት የቆምክልጅ አዋቅ ፈጣር ከክፉ ይጠብቅህ ጳዉሎሥ ወደ ጤንነቱ ነመልሠዉ ፈጣር እንኳን ደሥ አለቹ የጳዉሎሥ ቤተሠቦች እነኝ ወራዶች እንኳን ተዋረዱ

  • @سعاد-ظ7ض
    @سعاد-ظ7ض 2 місяці тому +12

    አልኸምዱሊላህ ጌታዬ አላህን ለምኜዉነበር የባሎስ አዳይሆንእልልልልልልልልልል

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew 2 місяці тому

    ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ጀግና የጳውሎስ እናትና አባት እንዃን ደስ አላችሁ አ ልልልልልልሰ ፋዘር በጣ ም ደስ ሲሉ አድሜና ጤና ይስ ጣችሁ ልጀችሁን እግዚአብሔርይማርላችሁ።