ለገንዘብ ብላ ሳይሞት ሞቷል ያለችው ባለቤቷ ጋር ደውለን የሰማነው ጉድ!! - ልባም ሴትን ፍለጋ - ክፍል 3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 979

  • @MeryYosf
    @MeryYosf 3 місяці тому +15

    የዛሬዉ በጣምነዉ ያዝናናኝ ክጀምሩ እሰክሚያልቅ ደረሰ እየሳኩነዉ ያየሁት ተባረክ ወደሜ

  • @saadaalain6606
    @saadaalain6606 3 місяці тому +20

    የኔ ዉድ ባል መቸም በብር አለዉጥህ የኔ ንቁ💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @YeshibermulukenYeshi
    @YeshibermulukenYeshi 3 місяці тому +19

    ከምንም በላይ አድናቂህ ነኝ ይመቸህ

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau 3 місяці тому +4

    😂😂😂 በጣም ነው ምትመቸኝ ወላሂ ስማኝማ አንድ እዳንተ አይነት ቆንጄ ሴት አዘጋጅና ወንዶቹም ይፈተኑ እጂ ሴትዋ ብቻ ለምን

  • @MediFikr
    @MediFikr 3 місяці тому +27

    ጨክና ገደለችው እኮ ቅመሞቼ እንደኛ ማዳም ቅመሞች ታማኝ የለም

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 3 місяці тому +16

    ወይኔ አተ ልጅ በሳቅ ገደልህይ ማርያምን ሰራ ደክሞኝ ነበር ሰግባ በሳቅ እንወድሀለን ወድማችን በርታ አይ ኢትዮጵያ ሴቶች ትለይአለህ 😂❤❤

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw 3 місяці тому +1

      ኸርተው ሁሉንም ሴት አትሳደቡ ጫዋ ወቺ ሞልተናል እዴኤኤኤኤኤ

    • @Jujutahir-v
      @Jujutahir-v 3 місяці тому +1

      ወላሂ እኔም ደክሞኝ ቁጭ ስል😂😂😂😂 ደሞ አንሺው ይላል

  • @DhfrRhgrr
    @DhfrRhgrr 3 місяці тому +98

    ሞተሀል አልሞትክም የሚለዉን ለማረጋገጥ ነዉ አላለም😂😂😂😂

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому +5

      😂😂😂😂😂ይከ ልጅ በጣም ነው የሚያስቀኝ

    • @eteneshWoldesilassie
      @eteneshWoldesilassie 3 місяці тому +4

      አንተ ግን በጣም ትችላለህ አንዳንድ ሴቶች ግን ርካሽ

    • @eteneshWoldesilassie
      @eteneshWoldesilassie 3 місяці тому +1

      ያችስ ከፉ

    • @asterbede4961
      @asterbede4961 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂እኮ​@@ዳግማዊትኢትዮጵያ

    • @FatumaAli-co5vt
      @FatumaAli-co5vt 3 місяці тому

      እኔ ግን ሳቄ አያሥቺለኘም እሱግን ያሰችለዋል

  • @FyvdR6gg
    @FyvdR6gg 3 місяці тому +16

    ፈጣሪሆይ የዘወትር ፀሎቴ ለባሌ ታማኝ ሆኘ እድገኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 3 місяці тому +1

      Ayizosh konjiye Geta yewustishin yawukal, dagimo ba Ewunat LA Agarachin LA Ethiopia setoch tsalihiwu batem tabalashitohalu ::dagimo LA Agarachin irasu tilek irigemane eyamatunawu

  • @HabtamuAsfaw-d7j
    @HabtamuAsfaw-d7j 3 місяці тому +47

    ማርያምን ያንተ ደሞ ይለያል ጎበዝ ጄግና አሁንም እንደሷ አይነቶች ሞልተዋል አውጣልን ጉዳቼውን አይ ሤት መሆን ገና ለገና ለገንዘብ

    • @BizuayhuAragaw
      @BizuayhuAragaw 3 місяці тому

      ምን ችግር አለው ሳሙና አደል አያልቅ

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 3 місяці тому

      ሐ​@@BizuayhuAragaw

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 3 місяці тому +7

    ጎበዝ ጀግና ነህአይዞህ በርታ❤❤❤አይይሰዉጎድ እኮ ነዉየሴትባለጌ ነሺ

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 3 місяці тому +13

    አአአአ ሞተ አላለም😂😂😂😂 ኤጅ ሲል እኔኮ የልጁ አክት ነው የሚያስቀኝ ሞተካል አልሞትክም ለማረጋገጥ ነው😅😅😅😅😅

    • @mekyamekya
      @mekyamekya 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጅል ነገር ናት

    • @seadiethiopiawit1782
      @seadiethiopiawit1782 3 місяці тому

      @@mekyamekya ጅልም ጅል አቤት ውርዴት😂😂😂😂

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 2 місяці тому +1

    ግን ማነዉ እደኔ ገና ሙሉዉን ሣያይ እርእሱን አይቶ እሚስቅ ወየዉ😂😂😂😂 ፈጣሪ ሆይ ለባሌ ታማኝ አርገኝ አሜን በሉ ሌሎቻችሁም😂😂❤❤

  • @bintahmed
    @bintahmed 3 місяці тому +9

    የጋዜጠኛው ንግግር ብልጠቱ ግን እኔን የገረመኝ በለጡ ነው የምልሽ አላለም አይሻልሀም በልዬ😂😂🙆

  • @BurtukaanBaaqqaalaBayyaana
    @BurtukaanBaaqqaalaBayyaana 3 місяці тому +17

    Hojii kee nyaadhu mucaanana hojii kee namaa barsiisaasi namaa kolfachisasi jabaadhuu biro❤❤😂😂😂😂😂😂

    • @UmmuAsiya-g7r
      @UmmuAsiya-g7r 3 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @KanNaeguuHinRafuu
      @KanNaeguuHinRafuu 3 місяці тому

      Inumaa Awaradee Waqaa Mucanii Du'aa Ishii Yaa Godhuu Jechufii Abarasaa Hin Du'ee Jetii😂😂😂

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 3 місяці тому +10

    በጣም አስቂኝ ልጅ ነው። ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @JdMd-s1v
    @JdMd-s1v 3 місяці тому +9

    ኸረ በሳቅ የኢትዮ ሴቶች ከሀብትጋ ነውደ ደምስራችሁ የተያያዘው ፡፡በርታልንወንትሜ ጥሩ ት/ት ይሰጣል ለሌሎችም

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 3 місяці тому +39

    በሁለት ስልኬ ነው ሰፕስክራይብ ያርገውህ ወድሜ 😂😂❤

  • @TesfldetDereg
    @TesfldetDereg 3 місяці тому +8

    ❤❤ጀግና እደነዝህ ያሉትን አጭበርባሪ ደግ አረካት

  • @Halimaendris-bi5us
    @Halimaendris-bi5us 3 місяці тому +8

    እንዴዛሬ ስቄ አላቅም ጉራህ ግን አልተቻለም ቆቅ ነህ ግን መደወልህ በርታ😂😂😂😂

  • @የልፋል
    @የልፋል 3 місяці тому +28

    😂😂😂😂😂😂😂😂ሞቶዋል የት አባቱ በሰካንድ ገደለቹ. አይይይይ ብር የስራህን ይስጥህ😂😂😂😂

    • @asterkebede9886
      @asterkebede9886 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @fafitube8112
      @fafitube8112 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 3 місяці тому +1

      Fikr banatesh birr atibahiwu malet yalabesh ayi set nawu, miknatumi LA hod Bila set lij ye Gaza betuhan sayikar indemitfars Babilim nagironal, setoch Indet kama ina rekash fitur mahonu batem yazazinal

    • @adenategene101
      @adenategene101 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂

  • @FilmawitNatey
    @FilmawitNatey 3 місяці тому +12

    ሴት መሆኔን ጠላው ወየው የኣገራችን ሰወች😅

  • @mekdi542
    @mekdi542 3 місяці тому +2

    ወይኔ ወይኔ ገደለችዉ🤭🤭🤭🤣🤣በስማም አረ ተዉ ሴቶች አታሸማቁን ታማኝነት ለራስ ነዉ ገንዘብ ይጠፋል🙄🙄🙄

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ 3 місяці тому +16

    ይሄልጂይለያል😅😅😅😅

  • @Tsiiiii403
    @Tsiiiii403 3 місяці тому +19

    ሞታሃል አልሞትክም ለማረጋገጥ ነው አላለም ስቄ ልሞት 😂😂😂😂😂😂

  • @sabilasahila407
    @sabilasahila407 3 місяці тому +4

    በርቱልን ትልቅ ነገር ነው የሰውን ሕይወት ማትርፍ ይገርማል

  • @netsanetthomas8803
    @netsanetthomas8803 3 місяці тому +8

    ሞተ!!! መች አሁን ነው የሞተው አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂አግዘኦ ማህረነ ክርስቶስ ማለት ነው ይሄን ዘመን ሌላ ምን ይባላል ብቻ ልቦና ይስጠን 🙏

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 3 місяці тому +6

    Good jobs brother ❤❤❤

  • @ዘጸአት-ግሬሰ
    @ዘጸአት-ግሬሰ 3 місяці тому +9

    ብር እንደለለኪ ሰታዉቅ አንተንም ሞቷዎል ማለቱዎ ሀቅ ነው😂😂😂

  • @UaeKfn-n6b
    @UaeKfn-n6b 3 місяці тому +3

    አቤት ጢባርክ ጎበዝ በርታ ሴቱ ግን ምን ነካው😅😅

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 3 місяці тому +3

    ወይኔ አተልጅ በሳቅ ገደልህይ ማርያምን ሰራደክሞኝነበር ሰግባበሳቅ እንወድሀለንወድማችን በርታ አይኢትዮጱያ ሴቶች ትለይአለህ😂😂😂😂😢😢😢❤❤🙏🙏

  • @workienugusie
    @workienugusie 3 місяці тому +9

    Wayyoo osoo jiru ajessate. Saafuudha abboo kuni 😂😂😂😂😂😂😂
    Kolfan nuu fixee bro😂😂😂

    • @TotoToto-zp8bz
      @TotoToto-zp8bz 3 місяці тому +1

      Mucaa miti ishumatuu ofii ajesee😂😂😂😂😂😂

    • @RozaMuhammed-f9e
      @RozaMuhammed-f9e 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂 money problems

    • @SolyanaAbush-pi8cv
      @SolyanaAbush-pi8cv 3 місяці тому +1

      Qarshin dochera dubarota

    • @warkitusufa7931
      @warkitusufa7931 2 місяці тому

      Akka har'aa kolfee bekkuu😭🤣🤣🤣

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 місяці тому +28

    😂😂😂😂ባሌ እየጠበቁ ነኝ።ስለብሩ ስትሰማ ባሌ ሞተ ሁለት ዎር ሞላው😂😂😂😂😂😂😂 በአንድ ደቂቃ ሁለት ነገሮች ሰማን ቅመሞቼ ከኩሽኔ በሳቅ እንዳትሞቱብኝ ወደ ሳጥሕ ወጥታችሁ ሳቁ

  • @HadayaAwel
    @HadayaAwel 3 місяці тому +5

    😂😂😂😂በለጡ በለጠች😂😂😂😂😂ባሌ ሙቱዋል ስትለው እእእ ሞተ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 3 місяці тому +5

    ወይ አንቺ ለገንዘብ ብለሽ ባልሽን የምትገይዉ ለብር ብለሽይቅር ይበልሽ

  • @Hawa-fb7ww
    @Hawa-fb7ww 3 місяці тому +1

    ሙተሀል አልሞትክም የሚለውን ለማርጋገጥነው አላለም😂😂😂😂😂አሁን የተዋወቀችኝ ፍቅርኛዋነኝ አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tago-p8f
    @Tago-p8f 3 місяці тому +17

    ሲደዉል ኮ ነዉ የተረጋገጠዉ ቱ ሴቱ ግን ምን ነካቸዉ 😂😂😂😂

    • @yehiYehi-nw2gk
      @yehiYehi-nw2gk 3 місяці тому

      ብር መውደድ ነው

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 3 місяці тому

      Setu atibahiwu zimbilesh ye Ethiopia setoch tabalashitohal bahiwu yanin iko hulum sawu awukuhal

  • @sitty8517
    @sitty8517 3 місяці тому +6

    Namaa akkana fuula osoo dhoksu batanii gudishii😢

  • @1bsHs-o2h
    @1bsHs-o2h 3 місяці тому +7

    እረበሳቅ።ሙትኩኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅ጉራህኮግን

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w 2 місяці тому +1

    እሱንለመርሳትነውይአላለም፤አኑሮኝሞተ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AsratBekele-ww5tf
    @AsratBekele-ww5tf 3 місяці тому +10

    ኧረ ሸም ነው፣በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ማለት ይሄ ነው፣አንተ ልጅ ግን በሴቶች የተጎዳክ ሰው ነክ መሰለኝ🤔 ተበቀልካቸው😂😂😂

  • @leila-h3g
    @leila-h3g 3 місяці тому +2

    ፈታ የሚረገኚልይ በለጡ አመስሊም አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KadijaS-m2u
    @KadijaS-m2u 3 місяці тому +7

    አቤት ጉራህ የፈጣሪ ያለህ😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂 የሀብቱ ነገርማ አይወራ ጉድድድድ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @wina-663
      @wina-663 3 місяці тому

      ቱ 😂የተመታ ልጅ እኮ ነው ልጁ😂😂😂

  • @EyobLidiya
    @EyobLidiya 3 місяці тому +2

    ከእሷ ይልቅ አንተ ነክ ያሳከኝ እሷ ታሳፍራለች በእነዚህ ሴቶች ምክንያት በፆታዬ ተሸማቀቅኩኝ እኮ😂😂😂😂😂

    • @kemariyabdu8280
      @kemariyabdu8280 3 місяці тому

      ተያቸው አፈር ይብሉ ወራዳ ሁላ ሴቶች ድጋሚ መገረዝ አለብን መሰለኝ

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 3 місяці тому +3

    እንየ የገረመኝ የዚ ወንዲ ዝምብሎ ይስቃል😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤😂😂😂

  • @fuffu1470
    @fuffu1470 3 місяці тому +2

    አሁነው የሞተው አላለም😂😂😂 ለመርሳትነው የመጣሽው አላላትም😂😂😂

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 3 місяці тому +3

    ምርጥ ዩቱበር ነህ ይመችህ😂😂😂😂😂

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 3 місяці тому +2

    የሰራህን ይሰጥህ ማርያምን ምላሳም በዚ ምላሰህ ሺወችን ታፋታለህ አይ ሴት ሴትና ብር ፍርከንቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ksaSaudi-p1x
    @ksaSaudi-p1x 3 місяці тому +4

    ዉይ፡ገንዘብ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DagimGizaw-f3c
    @DagimGizaw-f3c 2 місяці тому

    ወይኔ አተልጅ ማሪያምን ቀጥልበት በጣምነው የምታስቅ ሞትኩኝኮ በሳ ቅ😂😂😂😂😂

  • @ሀይሚUTB5555
    @ሀይሚUTB5555 3 місяці тому +3

    Eway wrdet geta hoy mechereshayen asamrlgni 😢😢😢😢😢 ayaskm ewnet

  • @JejeDede
    @JejeDede 18 днів тому

    አረወይኔ ሴቱ ግን ምላይ ናቸው የማሰማው የማናየው የለ 😥😥ጭራሺ ሞሽላቅዋነኝ ብያቸው አላለም እዴ😂😅ያምሀል እዴ አው ጨጎራ አለብኝ አላለም እዴ አረተመቸህኝ👌👍🥰

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 місяці тому +3

    ይገርማል ብቻ አስራርክ ጎባዝ ዋንድሜ 🥰🥰🥰ትቺልበታሌ ዋንድሜ ቤርታ እናዝ ልባጭሆ እና አምሮዋጭሆ የደፈኛ ወራዳ ሳዎቺን በደብ አድርጋ አጋልጣጭሆ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭አንቺ ባላጌ የሞታል እሱ አይ ሆን አንቺ ኔሽ ወርዳ አዉሬ

  • @Suzan17
    @Suzan17 3 місяці тому

    Wowwwww bewnet ante gobez 💪 yeleba medhanit neh sewyewen kemot aterefkew🙏 endezich aynetoch nachew beshetan yemiasfafu neway afkariwoch betam yasazenal😭

  • @سبحانالله-ط4م5ص
    @سبحانالله-ط4م5ص 3 місяці тому +4

    አይ በለጡ በደቅቃ ውስጥ ባልሸን ገደልሽው😂😂😂😂

  • @ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ
    @ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ 3 місяці тому +1

    ማረያምን😂😂😂በሳቅ..ይመችህብርሮ😂😂ባለትዳርነኝ አትካኝስትል ቆይታ 😂የብርድምፅስሰማ😂ሞቷል😢😁!!>ብሮ ይመችህ

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 3 місяці тому +7

    ቱቱቱቱቱቱቱቱአይ የዘድሮ ሴቶቺ ትንሽ ብር ስታው ብርርርርርርርር እያላቹህ እንደ አቅማቹህ ኑሩ እባካቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አምላክሆይወዳንተአመጣጤን

    ያንተስ ባስ መሞትህን ለማረጋገጥ አላለም😂😂😂

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 місяці тому +10

    ሞተ 🙄🙄🙄🙄አሁን ነው የሞተው 🤔🤣🤣🤣🤣🤣

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 3 місяці тому

      😂😂😂😂ኣለሁልሽ ሆዴኝ ኣመመኝ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому

      😂😂😂😂አሁን ነው የሞተ😂😂

    • @ToybaAhmed-l6v
      @ToybaAhmed-l6v 3 місяці тому

      ሞቶል ከበረችው እኮ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 місяці тому

      @@askualaregawi2963 ሳቁልኝ እህቶቼ 🌺🥰😘😘😘የመዳም ቅመሞች

    • @susuAhmad-t8s
      @susuAhmad-t8s 3 місяці тому

      እዴት እዴሳኩኝ ወላሂ😂😂😂

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 місяці тому +1

    እኔ እኮ ያንተ ንግግር ነው የሚያስቀኝ 😂😂😂 ሞተ መቸ ሞተ አሁን 😂😂😂😂.

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 3 місяці тому +3

    አቤት አባ ሙላው የፈጣሬ ያለ የዛሬው ጉራ ጫን ያለው ነው😂😂😂😂😂

  • @HayimanotAesfaa
    @HayimanotAesfaa 2 місяці тому +1

    እኔ.ሚገርመኝ.ጋዜጠኛዉ.ሲያሽቃብጥ.ይመችክ.😂😂😂

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 3 місяці тому +2

    አቤቱ ሴቶች ረከሰን 🤲😥🤲😂😂😂

  • @SeadaAhmed-o5e
    @SeadaAhmed-o5e 3 місяці тому

    ብዙ ወንዶቺ ደግሞ ይህን ነው የሚፈልጉት ታማኝነት ደስ ይላል

  • @felekche8544
    @felekche8544 3 місяці тому +3

    በጣም ጎበዝ ነህ እሷን ግን መልቀቅ የለብህም ነበር ሰው ዬዉን ጠርተህ ማጋለጥ ነበረብህ

  • @ኪያኤኪያኤ
    @ኪያኤኪያኤ 3 місяці тому +1

    ወይኔ ያሳቀኝ የአንተ አክት😅😅😅😅😅እረ የዚችስ ከፋ😢😢😢😢

  • @MeryYosf
    @MeryYosf 3 місяці тому +4

    እሰን ለመረሳት እዴዉም ያሰፈልገኛል ሰትለዉ እዴት እዳያት ዝቅብሎ አሰተዉሎ ሲያያት እዴት አዳሳቅኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @madinamadhina
    @madinamadhina 3 місяці тому +1

    ወላሂ ይሄልጂ እደት እደሚያሥቀኚ ቅብጥ ያለነገር ❤❤😂😂😂😂

  • @عائشه-ك1س
    @عائشه-ك1س 3 місяці тому +4

    የምር በዚህ ብድዮ በጠም ነው ዘነየልኩበት ሙታሀል አልሙትከም አለላም😂😂😂😂

  • @adsechabrar6663
    @adsechabrar6663 2 місяці тому

    ቆይ የኑሮ ውድነት እንድህ ይቀይራል እንደ😂😂😂😂😂ገደለችው እኮ ወይኔ ፈጣሪ

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 3 місяці тому +6

    አሳፋሪ ከፍቅር ገንዘብ የምታስበልጡ ድፍት ያርጋችሁ

  • @yeshalemderbew6618
    @yeshalemderbew6618 3 місяці тому +1

    ምንም የለኝም ሲል በሳቅ ልሞት ነው
    ስለሴቶቹ እኔ እማፍረው ነገር እስኪ እደኔ 😂😂😂😂😂

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 3 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን❤🎉❤❤🎉❤

  • @GjhFhgg-x2g
    @GjhFhgg-x2g 2 місяці тому

    ጉድ ጉድ😮😂😂😂በቁሙ ገደለይዉ እሱ ሳይሞት🤭🤣ፈጣሪዬ ኣታዋረደኘ🤣

  • @HawaHawa-n5i
    @HawaHawa-n5i 3 місяці тому +6

    ምን ጉድናት ገልቱ እንደነዝህ አይነቱን አውጣለን ጀግናው😂😂

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 3 місяці тому

      Jegena ayedelem senef new sereto ayebelam athlete kemibela

  • @TsigeTeklu-v8m
    @TsigeTeklu-v8m 2 місяці тому

    አይ አንተ ገንዘብ ስትፈልግ ትገድላለህ ስትፈልግ ታነሳለህ ይመስልሃል እንጂ አንተ ምንም ነህ ስንፈልግ ምናገኝህ ስንፈልግ ምንቀድህ ግን ገንዘባችን አንድ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ ያሆነው የ ዓለም ቤዛ የሆነው ❤️❤️ ነው ልቦና ይስጠን ይመልሰን የእውነት

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 3 місяці тому +3

    እውነት ለመናገር ጋዜጠኛው ሲበዛ ነቄነው o mg ስንት ይሰራዋል😂

  • @Jujutahir-v
    @Jujutahir-v 3 місяці тому

    እደው ይሄልጅኮ ፈታነው የሚያረገን ደሞ ሰረቅ እያደረገ ካሜራውን የሚያየው ነገር😂😂😂😂😂😂

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 3 місяці тому +7

    አረ ሙልጭ እባላለሑ በያቸው አላለም አይ ወረደት

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ለዛ ክብር ያብቃኝ እንጅ ለምኖም ቢያበላኝ አልክደውም😢😢 ቱ ብቻ ቀል በሆነ

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 3 місяці тому +4

    እኔኮ አንዲት ሴት ብር አለኝ ስላለ ባንዴ ሁሉን ትክዳለች ማለት ሼም ነው

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 3 місяці тому +1

    እውነትሽን ነው ከሞቱት እንዳቺ በቆማቺው ለሞቱት ታሳዝኔለሽ ምን አይነቱ ከቱ ነሽ😅😅😅

  • @LabsiMoti
    @LabsiMoti 3 місяці тому +3

    Safuu baraaf bara kana kan bara cennu rabbiin nuu haa godhu malee barichi cimaa dha namni dhaabbiin wal qabarutti jira

  • @ShambelBerihun-fv2zp
    @ShambelBerihun-fv2zp 2 місяці тому

    ጎበዝ ነህ በርታ

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 місяці тому +4

    የዛሬዋ ደግሞ ትለያለች😂😂😂😂😂

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 3 місяці тому +2

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ እንዳው አንተ ጋዜጠኛ ተመቸከይ የሴቶች ጉድ አያልቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nanny3146
    @nanny3146 3 місяці тому +7

    It's wrong the way u did it u destroy there's life please stop it 😢😢😢😢😢😢

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 3 місяці тому

      Dedeb new lesew hiwet ayadebem eyesore legenzeb belo sew yatalal endea

  • @عبدالباسطتوفيق
    @عبدالباسطتوفيق 3 місяці тому

    ወይኔ በሳቅቅቅቅቅቅቅቅ አልሞትከም ሞተሀል የምለውን ለማረጋጋጥ ነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @arabia1239
    @arabia1239 3 місяці тому +2

    ያሳትር

  • @KelemMekonen
    @KelemMekonen 2 місяці тому

    የኔ ጌታ ተባረክ ወንድሜ

  • @GoogleAccount-z3h
    @GoogleAccount-z3h 3 місяці тому +4

    እረ ያንችሥ ከፋ ፍርዱን ለፈጣሪ

  • @TerezaWeldu
    @TerezaWeldu 5 днів тому

    Wwwwwwwww you are really eamzing person. Thanks for sharing

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 3 місяці тому +2

    ነገሩ የሚያስቅ ይመስላል እንጂ ትክክል አልሰራህም ምክንያቱም አሁን ላይ የሀገራችን ሰወች አብዛሀኛወቻቸው ደካማ ጎናቸው ገንዘብ ነው ሶ በደካማ ጎኗ ነው የመጣሀው😅 ባለ ትዳር ከሆኑ ስህተት ሰርተሃል ገና እየተግማሙ ከሆነ ግን ልጁ ፈጣሪ ይወደዋል አይኑን ገልፀህለታል ይገባታል

    • @Fayzakumel
      @Fayzakumel 3 місяці тому

      አንቺ ብትሆኚ እደዚ ነገር ትሰራለሽ ባለ ትዳር ሆነሽ ወይም ባትሆኚም አይደብርም ለገሰብ እሪስ አሳልፍ መስጠት ያረብ

  • @ShukriAbedo
    @ShukriAbedo 2 місяці тому

    እረ ተዉ ሞታኖቹን አተዳፈረ አረፎ ይሙትበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሆ ሞተሀል ለማረጋገጥ ነዉ አላለም 😂😂

  • @EeEe-uj6tp
    @EeEe-uj6tp 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂ጀግናነህ ወላሂ

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 3 місяці тому +1

    አረ እሂልጅ ሳስቅ😂😂😂😂

  • @Kokob-u6r
    @Kokob-u6r 3 місяці тому +2

    Be hiwot end zare sike alawukum😂😂😂😂😂😂😂

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s 2 місяці тому

    የኔዋ ትዝ አለችኝ ልቤን ያደማችው ሴቶች ከሀዲዎች ናቸው

  • @Rahelabie
    @Rahelabie 2 місяці тому

    ዉነትም በለጡነሽ ደስ ይላል

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 2 місяці тому

    በይ ሂጂ ሂጂ አላለም በጣም ነው ያዝናናኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa 3 місяці тому +2

    እግዚኦ ድፍት ያርግሽ

    • @wina-663
      @wina-663 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂