Yohannes Yezna Sisay
Yohannes Yezna Sisay
  • 67
  • 1 177 036
ፈገግታሽን ፍለጋ - ከመሳፍንት ተፈራ
አዲስ ቻናል ነው። ማስፈንጠሪያውን እየነካችሁ Subscribe አድርጉ።
youtube.com/@Yohannessaudiobook-t8b?si=UccpUHM_QeNX6aVV
በ2011ና በ2013 ዓ.ም ለህዝብ ባደረሳቸው የሞት ነጋዴውና ፈገግታሽን ፍለጋ የሚል ርዕስ ባላቸው የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ መጻሕፍቶቹና ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሚጽፋቸው ሃሳቦቹ በይበልጥ ይታወቃል፡፡ መሳፍንት ተፈራ፡፡ በ2013 ዓ.ም ከታተመው ፈገግታሽን ፍለጋ ከሚለው መጽሐፍ ለመጽሐፉ ርዕስ እንዲሆን የመረጠውን ፈገግታሽን ፍለጋ የሚለውን ታሪክ በትረካ አስነብባችኋለሁ፡፡
Переглядів: 1 376

Відео

ለእ. ር. ቃ.ን ሩብ ጉዳይ - ከሕይወት እምሻው
Переглядів 4,7 тис.День тому
አዲስ ቻናል ነው። ማስፈንጠሪያውን እየነካችሁ Subscribe አድርጉ። youtube.com/@Yohannessaudiobook-t8b?si=UccpUHM_QeNX6aVV በ2007, 2009 እና 2012 ለህዝብ በደረሱት ባርቾ ፣ ፍቅፋቂ እና ማታ ማታ የሚል አርዕስት ባላቸው መጻሕፍቶቿና አልፎ አልፎ በምታቀርባቸው ወጎቿ ትታወቃለች ፤ ህይወት እምሻው። በቅርቡ "ለእ.ር.ቃ.ን ሩብ ጉዳይ" በሚል ርዕስ የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ መጽሐፍ ለህዝብ አድርሳለች። መጻሕፍት ከታሪካቸው ውብነት ባሻገር የቋንቋ አጠቃቀማቸው ከፍ ያለ ሲሆን የተሟሉ የሚባሉ አይነት ይመስለኛል። በዚህ ረገድ የህይወት እምሻው ድርሰቶች እንከን አልባ ናቸው። ከወደድኳቸው ...
ስፊንክስ - ከአዳም ረታ || Sfinkes - from Adam Reta
Переглядів 91728 днів тому
Yohannes's audiobook. አዲስ ቻናል ነው። ማስፈንጠሪያውን እየነካችሁ Subscribe አድርጉ። youtube.com/@Yohannessaudiobook-t8b?si=UccpUHM_QeNX6aVV እብዱ ሺበሺ - በ1977 ዓ.ም ̎አባ ደፋርና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች̎ በሚል አርዕስት ፡ አዳም ረታና ሌሎች ደራስያን በጋራ በመሆን ካሳተሙት የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ መጽሐፍ ውስጥ የተካተተ ልብ ወለድ ነው፡፡ ዮሐንስ የዝና ሲሳይ ነኝ፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ መጻሕፍትን በትረካ ያንብቡ!
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 6 || The Godfather - unparalleled mafiya story - part 6
Переглядів 6 тис.6 місяців тому
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 6 የመጻሕፍት አፍቃሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚወዱት መጽሐፍ ነው። ታሪኩን ጀምረን እስክንጨርሰው ድረስ በልብ ሰቀላ አብረን የምንጓዝበት ፣ አንብበን ካልጨረስነው በቀር ጀምረን እንድናስቀምጠው የማይፈቅድ አጓጊ ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለመጽሐፉ ሰምታችሁ ይሆናል። በሆሊውድ ዘ ጋድ ፋዘር በሚል ርዕስ በፊልም ተሰርቶ አቻ የማይገኝለት የማፍያ ታሪክ ያለው ፊልም ሆ ቁንጮው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ይህንን በአለምአቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ዘመን አይሽሬ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ወደእናንተ አደርሳለሁ። ተወዳጅ የአማርኛ መጻሕፍትን በትረካ ለማንበብ...
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 5 || The Godfather - unparalleled mafiya story - part 5
Переглядів 6 тис.6 місяців тому
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 5 የመጻሕፍት አፍቃሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚወዱት መጽሐፍ ነው። ታሪኩን ጀምረን እስክንጨርሰው ድረስ በልብ ሰቀላ አብረን የምንጓዝበት ፣ አንብበን ካልጨረስነው በቀር ጀምረን እንድናስቀምጠው የማይፈቅድ አጓጊ ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለመጽሐፉ ሰምታችሁ ይሆናል። በሆሊውድ ዘ ጋድ ፋዘር በሚል ርዕስ በፊልም ተሰርቶ አቻ የማይገኝለት የማፍያ ታሪክ ያለው ፊልም ሆ ቁንጮው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ይህንን በአለምአቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ዘመን አይሽሬ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ወደእናንተ አደርሳለሁ። ተወዳጅ የአማርኛ መጻሕፍትን በትረካ ለማንበብ...
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 4 || The Godfather - unparalleled mafiya story - part 4
Переглядів 4,8 тис.6 місяців тому
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 4 የመጻሕፍት አፍቃሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚወዱት መጽሐፍ ነው። ታሪኩን ጀምረን እስክንጨርሰው ድረስ በልብ ሰቀላ አብረን የምንጓዝበት ፣ አንብበን ካልጨረስነው በቀር ጀምረን እንድናስቀምጠው የማይፈቅድ አጓጊ ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለመጽሐፉ ሰምታችሁ ይሆናል። በሆሊውድ ዘ ጋድ ፋዘር በሚል ርዕስ በፊልም ተሰርቶ አቻ የማይገኝለት የማፍያ ታሪክ ያለው ፊልም ሆ ቁንጮው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ይህንን በአለምአቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ዘመን አይሽሬ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ወደእናንተ አደርሳለሁ። ተወዳጅ የአማርኛ መጻሕፍትን በትረካ ለማንበብ...
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 3 || The Godfather - unparalleled mafiya story - part 3
Переглядів 8 тис.7 місяців тому
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 3 የመጻሕፍት አፍቃሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚወዱት መጽሐፍ ነው። ታሪኩን ጀምረን እስክንጨርሰው ድረስ በልብ ሰቀላ አብረን የምንጓዝበት ፣ አንብበን ካልጨረስነው በቀር ጀምረን እንድናስቀምጠው የማይፈቅድ አጓጊ ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለመጽሐፉ ሰምታችሁ ይሆናል። በሆሊውድ ዘ ጋድ ፋዘር በሚል ርዕስ በፊልም ተሰርቶ አቻ የማይገኝለት የማፍያ ታሪክ ያለው ፊልም ሆ ቁንጮው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ይህንን በአለምአቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ዘመን አይሽሬ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ወደእናንተ አደርሳለሁ። ተወዳጅ የአማርኛ መጻሕፍትን በትረካ ለማንበብ...
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 1 || The Godfather -unparalleled mafiya story - part 1
Переглядів 36 тис.7 місяців тому
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 1 የመጻሕፍት አፍቃሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚወዱት መጽሐፍ ነው። ታሪኩን ጀምረን እስክንጨርሰው ድረስ በልብ ሰቀላ አብረን የምንጓዝበት ፣ አንብበን ካልጨረስነው በቀር ጀምረን እንድናስቀምጠው የማይፈቅድ አጓጊ ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለመጽሐፉ ሰምታችሁ ይሆናል። በሆሊውድ ዘ ጋድ ፋዘር በሚል ርዕስ በፊልም ተሰርቶ አቻ የማይገኝለት የማፍያ ታሪክ ያለው ፊልም ሆ ቁንጮው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ይህንን በአለምአቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ዘመን አይሽሬ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ወደእናንተ አደርሳለሁ። ተወዳጅ የአማርኛ መጻሕፍትን በትረካ ለማንበብ...
ቀጠሮና እሷ || ከአዳም ረታ (ከሕማማትና በገና መጽሐፍ) Qeterona Esua - from Adam Reta
Переглядів 3,2 тис.9 місяців тому
ቀጠሮ የማታከብረው ፍቅረኛው ከሌሎች ወንዶች ጋር ግንኙነት እንዳላት እያወቀ ከእርሷ መለየት ከብዶት ሁሉንም ተቀብሎ ይኖር የነበረ ሰው ÷ በመጨረሻም ከእርሷ ለመራቅ ከራሱ ጋር ሲታገል የሚያሳይ ታሪክ ነው፡፡
ስንዝሮ || ከአዳም ረታ (ከሕማማትና በገና መጽሐፍ) Sinzro - from Adam Reta
Переглядів 8 тис.10 місяців тому
በአንድ ቡና ቤታ ከተዋወቀው ጓደኛው ጋር ቀስ በቀስ የቅርብ ወዳጁ እየሆነ የመጣው ደሳለኝ ፡ የጓደኛው እጮኛ ከእርሱ ጋር የመሆን ፍላጎት እንደሌላት ሲያውቅ በድብቅ ለራሱ ሲያደርጋት የሚያሳይ ታሪክ ነው።
ፕሮፌሰሩ || ደራሲ አዶኒስ (የአና ማስታወሻ መጽሐፍ ተርጓሚ)
Переглядів 2,7 тис.10 місяців тому
በሃገር ውስጥና በአለም አቀፍ ደረጃ ተሰሚነት እያገኘ የመጣው ፕሮፌሰር አንድ ምሽት ከመጠን በላይ በመጠጣቱ ምክንያት ከልጆቹ እናት ውጪ ጎዳና ላይ ካገኛት ሴት ጋር በአጋጣሚ ካደረ በኋላ በምሽቱ ምን ምን እንዳደረገ ለማረጋገጥ አብራው ያደረችውን ሴት በጥያቄ ሲያጣደፋት የሚያሳይ ታሪክ ነው፡፡
ሃፒ ክሪስማስ || ደራሲ አዶኒስ (የአና ማስታወሻ መጽሐፍ ተርጓሚ)
Переглядів 2,5 тис.10 місяців тому
የ15 ዓመት ልጅ እያለች ከወንድ ጓደኞቹ ጋር በመተባበር የደ.ፈራትን ሰው ትምህርቷን ጨርሳ ትልቅ ከሆነችና በኑሮና በትምህርት ደረጃ ከፍ ካለች በኋላ ተመጣጣኝ ቅ.ጣት ለመቅ.ጣት ስትጣጣር የሚያሳይ ታሪክ ነው፡፡
ሕማማትና በገና ll ከአዳም ረታ ll ሙሉ ክፍል ll Himamatna Begena ll from Adam Reta ll full episode
Переглядів 12 тис.Рік тому
መጽሐፍትን በትረካ ለማንበብ በቅድሚያ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ሕማማትና በገና ደራሲ - አዳም ረታ ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ ታላቁ ደራሲ አዳም ረታ "ሕማማትና በገና" በሚል ርዕስ ካሳተመው የአጫጭር ልቦለድ ስብስብ ውስጥ ለመጽሐፉ ማዕከልነት የተጠቀመውን ይህንን ልብ ወለድ በጥዑም ትረካ አዘጋጅተንላችኋል፡፡ ከታሪኩም ከአተራረኩም ይህ ጎደላቸው የማይባሉ ፣ በአንባብያን እጅጉን ተወዳጅና አይረሴ የሆኑ ፣ በስመጥር የሀገር ውስጥ ደራስያን የተደረሱና በዝነኛ የውጭ ደራስያን ተጽፈው ወደ አማርኛ የተመለሱ ተወዳጅ የትርጉም መጽሐፍትን ፡ በተዋጣላቸው የትረካ ሼፎች ቀምመን በድምፅ ወደያላችሁበት እንደርሳለን፡፡
የተጠላው እንዳልተጠላ ⵏ ሙሉ መጽሐፍ ⵏⵏ Yetetelaw Endaltetela ⵏ Full Episode
Переглядів 57 тис.Рік тому
የተጠላው እንዳልተጠላ (የወቅቱ አነጋሪ መጽሐፍ) ደራሲ - አለማየሁ ገላጋይ ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ
አለማወቅ ሙሉ መጽሐፍ (ከአለመኖር መጽሐፍ ደራሲ ⵏAmharic audiobook AlemaweQ Full episode. From the Author of Alemenor
Переглядів 43 тис.Рік тому
አለማወቅ - ሙሉ መጽሐፍ (ከአለመኖር መጽሐፍ ደራሲ) ደራሲ - ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ መጻሕፍትን በትረካ አንብቡ ፤ አትርፋችሁ ተዝናኑ! Subscribe. #አለማወቅ #አለመኖር #የአማርኛ_ትረካ #ዮሐንስ የዝና ሲሳይ
አለማወቅ - ክፍል 1 (ከአለመኖር መጽሐፍ ደራሲ ) ⵏⵏ Amharic audiobook AlemaweQ Part one. From the Author of Alemenor
Переглядів 16 тис.2 роки тому
አለማወቅ - ክፍል 1 (ከአለመኖር መጽሐፍ ደራሲ ) ⵏⵏ Amharic audiobook AlemaweQ Part one. From the Author of Alemenor
የኛ ሰው በደማስቆ - ሙሉ መጽሐፍ (እውነተኛ ታሪክ) ⵏ Ethiopian Narration - YegnaSew BeDemasQo full part.
Переглядів 31 тис.2 роки тому
የኛ ሰው በደማስቆ - ሙሉ መጽሐፍ (እውነተኛ ታሪክ) ⵏ Ethiopian Narration - YegnaSew BeDemasQo full part.
ድብልቅልቅ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
Переглядів 111 тис.2 роки тому
ድብልቅልቅ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
ከአዳም ረታ ll ሁለት ተኩል የውስጥ ሱሪዎች ለአዲስ አበባ ll ሙሉ ክፍል ll እቴሜቴ ሎሚሽታ ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ
Переглядів 39 тис.2 роки тому
ከአዳም ረታ ll ሁለት ተኩል የውስጥ ሱሪዎች ለአዲስ አበባ ll ሙሉ ክፍል ll እቴሜቴ ሎሚሽታ ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ
የቀይ ኮከብ ጥሪ ll ሙሉ መጽሐፍ l Ethiopian Narration - YeQey Kokeb Teri - FULL EPISODE AUDIOBOOK
Переглядів 85 тис.2 роки тому
የቀይ ኮከብ ጥሪ ll ሙሉ መጽሐፍ l Ethiopian Narration - YeQey Kokeb Teri - FULL EPISODE AUDIOBOOK
አባ ደፋር እና ሌሎችም ll ከገበየሁ አየለ ll ሙሉ ክፍል
Переглядів 9 тис.2 роки тому
አባ ደፋር እና ሌሎችም ll ከገበየሁ አየለ ll ሙሉ ክፍል
የቀይ ኮከብ ጥሪ ክፍል 1 l Ethiopian Narration - YeQey Kokeb Teri Part one
Переглядів 19 тис.2 роки тому
የቀይ ኮከብ ጥሪ ክፍል 1 l Ethiopian Narration - YeQey Kokeb Teri Part one
የአራዳው ታደሰ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
Переглядів 48 тис.2 роки тому
የአራዳው ታደሰ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
እቴሜቴ ሎሚ ሽታ ll ከአዳም ረታ ll ሙሉ ክፍል
Переглядів 74 тис.2 роки тому
እቴሜቴ ሎሚ ሽታ ll ከአዳም ረታ ll ሙሉ ክፍል
የጌታቸው ሚስቶች l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
Переглядів 69 тис.2 роки тому
የጌታቸው ሚስቶች l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
ሳቤላ - የመጨረሻ ክፍል ll ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela - The last part
Переглядів 5 тис.2 роки тому
ሳቤላ - የመጨረሻ ክፍል ll ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela - The last part
ሳቤላ - ክፍል 27 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Seven
Переглядів 4,2 тис.2 роки тому
ሳቤላ - ክፍል 27 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Seven
ሳቤላ - ክፍል 26 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Six
Переглядів 4,2 тис.2 роки тому
ሳቤላ - ክፍል 26 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Six
ሳቤላ - ክፍል 25 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Five
Переглядів 4 тис.2 роки тому
ሳቤላ - ክፍል 25 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Five
ሳቤላ - ክፍል 24 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Four
Переглядів 4,8 тис.2 роки тому
ሳቤላ - ክፍል 24 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Four

КОМЕНТАРІ

  • @lideyaantenehambaw5475
    @lideyaantenehambaw5475 23 години тому

    Ke dmtsih andach...neger ale

  • @hzbd8236
    @hzbd8236 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aziቲ
    @aziቲ 2 дні тому

    ሙሉውን መፅሐፍ ተርክልን !

  • @tigraylegacy
    @tigraylegacy 2 дні тому

    ጥዑም ኣተራርካ ጥዑም መጽሓፍ ጆንየ😍

  • @heraniBekele-q6d
    @heraniBekele-q6d 3 дні тому

    ወይ ጉድ እፁብ ነው እናመሰግናለን ዮሐንሴ ❤❤❤

  • @saruyenatuwa3247
    @saruyenatuwa3247 3 дні тому

    እናመሰግናለን በርታልን መልካም አቀራረብ ነው የአድማጭን ጀሮ የመቆጣጠር ሀይል አለው

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm 3 дні тому

    ጆኒ የዝና ስሳይ እነዛ በር ላይ ተቀምጠው ምያዳምጡ ስርኣት ያዙ በላቸው የሀን የመሰለ ትረካ እያቀረብክ ሰብስክራይብ አለማረጋቸው ያሳዝናል በተረፈ ሰላምክ ይብዛልን አትጥፋ ትናፍቀናለህ❤❤❤

  • @tirhasmulugetareda8697
    @tirhasmulugetareda8697 3 дні тому

    እንክንገር ደና መጣህ ወንድም ❤❤❤ እናመሰግናለን.

  • @Alexandernesslon
    @Alexandernesslon 3 дні тому

    Hernandez Karen Jones Ruth Taylor Linda

  • @user-bg9kl8jy5y
    @user-bg9kl8jy5y 3 дні тому

    Enken adena mathi

  • @relaxationmusicchannel8769
    @relaxationmusicchannel8769 3 дні тому

    👍👍👍

  • @relaxationmusicchannel8769
    @relaxationmusicchannel8769 3 дні тому

    🙏🙏🙏

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d 3 дні тому

    እንኳን ደና መጣህልን በርታልን እናመሰግናለን😍😍

  • @user-vk7mk6ex7s
    @user-vk7mk6ex7s 3 дні тому

    You are so Taltented .

  • @DeborahBrown-g8c
    @DeborahBrown-g8c 3 дні тому

    Hall Kenneth Johnson Kevin Martinez Donna

  • @mickalayou893
    @mickalayou893 4 дні тому

    ❤❤

  • @techtalkworldwide4470
    @techtalkworldwide4470 4 дні тому

    የአንትን ትረካ ለምጀ የሌሎችን እንዴት ልልመደው ደጋግሜ ነው ምሰማህ።እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 4 дні тому

    መርሃባ

  • @selam801
    @selam801 4 дні тому

    ዌል ጆ ያንተ ትረካ ውሰጤ ነው😊

  • @selam8990
    @selam8990 4 дні тому

    ❤❤❤

  • @RoseRose-ki4cu
    @RoseRose-ki4cu 4 дні тому

    Wendeme edme ena tena yesthi bertaln ayzon nafkehn neber❤

  • @Israelforever1949
    @Israelforever1949 4 дні тому

    ላይቭ ላገኝህና ላመሰግንህ ስጠብቅ ነበር ብዙ ጊዜ ! ሞላልኝ ዛሬ ! እጅግ በጣም አመሰግንሀልሁ ፍጹም ትረካህ ልክ ቦታውንና ስሜቱን ጠቅላላ መቼቱን አድማጭ ላይ መፍጠር መቻልህ ማንም አይወዳደርህም እናም ከታሪኩ ባሻገር ይበልጥ አተራረክህ ሰው መስማት እንዳያቋርጥ ያደርጋል ። አመሰግንሀልሁ በድጋሚ

    • @techtalkworldwide4470
      @techtalkworldwide4470 4 дні тому

      ሀሳቤን ነው የገለጥክልኝ እናመሰግናለን ዮሀንስ በርታልን👌

    • @tegesttekie1757
      @tegesttekie1757 3 дні тому

      እኔም👍🏾

  • @mehretsofoni4040
    @mehretsofoni4040 4 дні тому

    Selemetak des belognal

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild 4 дні тому

    ግን ኢዛና ላይ የተረካቸውን መገኘት አልቻልንም እና በዚህ ልቀቅልን

  • @SelamSelam-kz7hz
    @SelamSelam-kz7hz 4 дні тому

    edzhi ቶሎ ቶሎ ናልን ❤

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild 4 дні тому

    ጆየ አኩርፌህ ነበር ስጠፍ እካን ደህና መጣህልን

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 4 дні тому

    Thanks Bro !!

  • @edumulugeta852
    @edumulugeta852 4 дні тому

    Enamesgnalen jo

  • @yohannesyeznasisay
    @yohannesyeznasisay 4 дні тому

    youtube.com/@yohannessaudiobook-t8b?si=UccpUHM_QeNX6aVV

  • @tigistzeleke8900
    @tigistzeleke8900 4 дні тому

    ቆይ እኔ ነኝ የጠፍሁት ወይስ አንተ ደና ነክ ግን 😒

  • @SamrawitHaile-oe4px
    @SamrawitHaile-oe4px 6 днів тому

    ❤❤❤

  • @MistirSisay-j7y
    @MistirSisay-j7y 6 днів тому

    የዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴን መጽሐፎች እባክህን ተርክልን

  • @tstube9448
    @tstube9448 6 днів тому

    Enkuwan dehana metah

  • @user-jy7ql6uy4x
    @user-jy7ql6uy4x 6 днів тому

    ❤❤❤

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d 6 днів тому

    እንኳን ደህና መጣህ😍😍😍እናመሰግናለን በርታልን😍😍

  • @megsolomon4685
    @megsolomon4685 6 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤thanks

  • @Semiragosay-ll1hw
    @Semiragosay-ll1hw 7 днів тому

    ወላሂ ስፈልግህ ነበር ቻናልህ በስት መከራ አገኘውክ😮😮😮😮የተቆለፈበት ቁልፍ ካደማኩ በጟላ አጥቼህ ነበር😢❤❤❤❤

  • @Redu27
    @Redu27 7 днів тому

    Subscribe ካደረኩህ 2 አመት አልፎኛል ግን እየጠፋህ ነዉ

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 7 днів тому

    እረ ተው ግን አትጥፉ ❤❤

  • @techtalkworldwide4470
    @techtalkworldwide4470 7 днів тому

    እናመሰግናለን ዮሀንስ 👌🙏🙏🙏🙏🙏 አትጥፋብን ባክህ

  • @fendom-1
    @fendom-1 7 днів тому

    Thanks 🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-ye6sj2hg3b
    @user-ye6sj2hg3b 7 днів тому

    ሰላም ጆዬ ድምፅክን ከመውደዴ የተነሳ አሰብኩት ባሌ ብትሆን በየቀኑ በትረካ የምተኛ ይመስለኛል ለማንኛውም በርታ ወንድም አለም ❤🥰🙏

    • @Lubaba-r7l
      @Lubaba-r7l 22 години тому

      የጋራ እናግባው😊

  • @hiruthirut5640
    @hiruthirut5640 7 днів тому

    እንኳን ደህና መጣህ አትጥፋ በርታ

  • @lianamario-tg4rm
    @lianamario-tg4rm 7 днів тому

    Ghered😢

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 7 днів тому

    እንኳን በሰላም መጣህልን ❤እናም 2016 <<<< 2017 እየተሸጋግርን ነው እና ለወደፊቱ አድሱን አመት ከእኛ በአዳድስ ስራዎችህ ብትመጣ ደስ ይለናል በፈጠረህ አትጥፋ በተቻለህ መጠን የእውነት ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ አቦ አትጥፋ ❤❤❤

  • @user-jy7ql6uy4x
    @user-jy7ql6uy4x 7 днів тому

    እናመሰግናለን❤❤❤ተመስጨ ጨረስኩት❤❤😢

  • @mehretsofoni4040
    @mehretsofoni4040 7 днів тому

    Weyna getan telante eysebkuh yet tefa eyalku sayek endat des endalegn

  • @menberekidane3664
    @menberekidane3664 7 днів тому

    Ebakih tebegna ewintoch bezi akirbew ebakih be lela sew mesimat alichilim

  • @user-vk7mk6ex7s
    @user-vk7mk6ex7s 7 днів тому

    Lovely voice ❤

  • @MekdelawitBogale-vj3gz
    @MekdelawitBogale-vj3gz 7 днів тому

    እንኳን ደህና መጣህ ድምፅህና የምታቀርብበት መንገድ እና ታሪኮች በጣም ነው የምወዳቸው በርታ Please አትጥፋ 🤗