አደባባይ ላይ ጥሏት ሄደ 😭ሴቷ ተንበርክካ አግባኝ አለችው |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • አደባባይ ላይ ጥሏት ሄደ 😭ሴቷ ተንበርክካ አግባኝ አለችው |

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @user-rx6hk7mk9g
    @user-rx6hk7mk9g 4 місяці тому +16

    እኔ በራሴ ኮራሁ በጣም እማፈቅረው ሰው ነበር 5 አመት 4 አመት በስደት 1 ሀገርቤት ከስደት ስመለስ አግብቶ ጠበቀኝ ደስ እሚለውነገር ማግባቱን ሳውቅ የተሻለ አስቦልኝነው አምላኬ ብዬ ተውኩት ደስእሚለው ከሱየተሻለ እሚወደኝ እሚአከብረኝ ሁሉነገሬ ያንን በማግባቱ እሰይ እንኳንም ተወኝ ብዬ እዳስብ አደረገኝ የአሁን ስጦታዬ ሳጠፋ የሚመክረኝ ከኦላይ ስጠፋ ምንሆነሽነው አሚለኝ የሴትነቴን ክብርና ዋጋ ከፍ እሚአረግልኝ እግዚአቤሔር ሰጠኝ ባሁኑ ደስተኛነኝ ሴቶችዬ ጥሎን ለሚሄድ ወድ በፍቅር እሸኘው መሄድ የፈለገን ልብ ማባባል ትርፉ እሳትላይ መጫወትነው ትክክለኛሰው በህይዎታችን ሲገባ አያደክመንም የመቻቹህ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 5 місяців тому +220

    በገዛ ብሬ የገዛሁት ስልኬ ስቱ አሳየህኛ መዳምዬ ይቅር በይ ይህ ሁሉ ባቹ ኒት ነው ማይ ቅመሞችዬ ስልኬ ውስድልኛ እባካቹህ

    • @user-gt5ms5pe3v
      @user-gt5ms5pe3v 5 місяців тому +7

      ክክክክ በሳቅ መጣሁ እኔ እወስልሻለሁ የኔህት

    • @user-gt5ms5pe3v
      @user-gt5ms5pe3v 5 місяців тому

      ሀሀሀ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 5 місяців тому

      ههههه

    • @Betty-cv2ve
      @Betty-cv2ve 5 місяців тому

      😅😅😅😅

    • @tube-ic6dd
      @tube-ic6dd 5 місяців тому

      😂😂😂😂ገደልሻኝ በሳቅ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 5 місяців тому +16

    የአንቺ ፍቅር አይደለም መተት ነው ምናልባት ለሌላ ሰው የሰራው መስተፍቅር እሷጋር በስተት ሆኖ ይሆናል ወደ ፀበል ብትሄድ

  • @Milimiraaa
    @Milimiraaa 5 місяців тому +22

    እባክህ ሶፊዬ በክርስትያን ጓደኞችህ ፀበል እንድትጠመቅ ኣርጋት ይህን የጤና ኣይደለም መንፈስ ነው😢

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 5 місяців тому

      የቅናት መንፈስ አለባት

  • @fatumara3244
    @fatumara3244 5 місяців тому +75

    አለሱ መኖረ አልችልም እሚሉት ነገረነው እሚያስቀኝ😀😀😀ድብን አረጌ እኖራለሁ ከናቶቻችንም ተለይተን እየኖረን አደለምደ የኔ ስደተኖች

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  5 місяців тому +2

      🙏🙏🙏

    • @user-kc5fl5yu2w
      @user-kc5fl5yu2w 5 місяців тому

      👍👍👍😂😂😂😂

    • @user-rc3ky3bo6n
      @user-rc3ky3bo6n 5 місяців тому

      ኡኮ😅😅😅😂

    • @AsAs-ur9x
      @AsAs-ur9x 5 місяців тому

      እኮ

    • @mwje1289
      @mwje1289 5 місяців тому

      እየኖርን እኮ ነው እናትዬ ትተን ኧረ ኡኡኡ ሴቶች ኤጭ አደብ ግዙ

  • @eyruesznebe
    @eyruesznebe 5 місяців тому +103

    እኔ በሠላም ሀገሬ ገብቼ ቤተሠቦቼን እዳይ አለቅሳለሁ ሠዉ ሞልቶለት አፍቅሮ ያለቅሣል ወይኔ ጉዴ የመዳም ቅመሞች ላይክአርጉ ዘና ነዉ ያልኩት የአድስ አበባ ሴቶች ለቅለዋል😂😂😂😂

    • @user-vf8lg7nb1d
      @user-vf8lg7nb1d 5 місяців тому

      እውነት ነው😂😂😂😂😂

    • @aster7876
      @aster7876 5 місяців тому

      እኔ ሁለየም ፀሎቴ ከበተሰቦቼ ጋ እድገናኝ ነው

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr 5 місяців тому

      ኢይወላ😅😅😅😅😅😅

    • @user-fu1vv3sn9c
      @user-fu1vv3sn9c 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq 5 місяців тому

      ሁሉም ሠገጤ ናቸዉ በሩታና በመሠሎቿ አድሳባ ዘጋችኝ

  • @mesi6505
    @mesi6505 5 місяців тому +15

    ይሄ ፍቅር ሳይሆን ሠይጣን ነው 😢

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 5 місяців тому +9

    መባ እና ሶፊ በጣም ነው የምወዳቹሁ መወለድ ቋንቋ ነው በእውነት ወንድማማች ነው የምትመስሉኝ❤❤❤

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h 5 місяців тому +107

    አትሳደቡ ሴቶች እኔ ስረዳት በጤናዋ አይመስለኝም መተት ነዉ አሚሆነዉ😢😢😢

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq 5 місяців тому +102

    እኛ የመዳም ቅመሞች እናስበረክካለን እጅ አንበረከክም ሠምታችኋል አይደል ቆፍጠን ነው😅😅

    • @eexx5392
      @eexx5392 5 місяців тому +8

      በጣም ምን እየበሉ እንደሁ አላቅም ኢትዮጵያ ያሉ ሴቶች 😂😂😂

    • @semusemu914
      @semusemu914 5 місяців тому

      ክክክክ ሳህ

    • @Amen-pf3xq
      @Amen-pf3xq 5 місяців тому

      @@eexx5392 አጭሰው ነው😃😃

    • @adenategene101
      @adenategene101 5 місяців тому

      Tkikil ❤❤❤❤🐆

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 5 місяців тому

      ሳህ 😂😂😂

  • @tehay.redicho415
    @tehay.redicho415 5 місяців тому +11

    ኧረ ፀበል ውሰዱዋት ሶፊ መንፈስ ነው😢

  • @Kalmwakadnahamda
    @Kalmwakadnahamda 5 місяців тому +24

    ጉድ የገዘ ስልኬ ስንት ጉድ አሰዬኝ😳🙊🙊🙊🙊🙊🙊

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h 5 місяців тому +56

    ሶፊዬ ተጨነክ ባለቀሱ ቁጥር የአንተ ነፍስ ትጨነቃለች የእኔ የዋህ

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js 5 місяців тому +2

      ነባ አለኮ ቢጨንቀው. ክክክ ልጅቷ ስሜትን መግለፅ አልቻለችም ለቅሶ ይቀድማታል. ውይ ፍቅር እውር ነው አሉ አላህ የስቱር

    • @YosepheAregga
      @YosepheAregga 5 місяців тому

      ​@@hikmayesuf-ep3jsminm fikre Norwat aydelami labiree bilanaw

  • @user-nb6rh6zr1i
    @user-nb6rh6zr1i 5 місяців тому +65

    የዘመን መጨረሻ እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ ሶፊ ነዉ አንጀቴን የበላኝ

    • @gezahgnfekede5443
      @gezahgnfekede5443 5 місяців тому

      ሶፍን ለማግኘት መጀመሪያ ከነ ተጠግ።ዝም ብለሽ ሶፍዬ አትበይ

    • @user-nb6rh6zr1i
      @user-nb6rh6zr1i 5 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @user-oy1wz6su1j
      @user-oy1wz6su1j 5 місяців тому

      ኣትፍረድ----

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 5 місяців тому +22

    በገዛ ስልኬ ልቃጠል ከማዳም ጋር ከሮመዳን እቃ ማጠብ ቅጥል ስል የዚችን ሳይ የማዳሜ ስራ ቢያቃጥለኝ ይሻላል እረ ወዴት ወዴት የእነማማ ወጉ የት ነው ኡኡኡኡኡኡ ሶፊን አታድርቁት በምሮመዳኑ ይጽምበት ደዋም ያድርግበት

    • @tube-rp1yb
      @tube-rp1yb 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔስ እየተዝናናሁባት ነው እኔ እስቃለሁ እሷ ታለቅሳለች

    • @mihretsibhatu7012
      @mihretsibhatu7012 4 місяці тому

      በየሱስ ስም ይጠይቃት ነበር እምቢ ስላለችው መስተፋቅር ኣሰርቶባት ነው ሚሆነው። በጤናዋ ኣይደለችም።እባክህ ሶፊየ ወደእምነት ቤት ውሰዳት እርዳት እባክህ።

  • @alemyoutube3955
    @alemyoutube3955 5 місяців тому +9

    እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ አገሬ ገብቼዉ እናቴን ባየሁ ባሉም ሁሉም ነገር ቀርቶብኝ

    • @sarayoujadcell441
      @sarayoujadcell441 4 місяці тому +1

      በትክክል የእኔ እህት ምኞትሽን ያሳካልኙ እኔም እንዳንች ነኚ😢❤

    • @alemyoutube3955
      @alemyoutube3955 4 місяці тому

      @@sarayoujadcell441 እግዚአብሔር ያስልካልን

    • @Asklit-ll6fd
      @Asklit-ll6fd 2 місяці тому +1

      ትክክል እናቴ ናፍቃኛለች😢😢😢😢

  • @user-xs6lo9di4k
    @user-xs6lo9di4k 5 місяців тому +44

    ፀበል ተጠመቂ የእኔ እህት በጤነሸ አይመሰለኝም

  • @Hawa-ms1mt
    @Hawa-ms1mt 5 місяців тому +86

    እኔ እኮን ቤት አለምን የሚገዛ ገዘብ ቢኖረው የማይወደኝን ወንድ አላገባም የኔ ሚሥኪን ባል አላህ እረጅም እድሜ ይሥጥህና ኑርሊኝ

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr 5 місяців тому +1

      ሳህ

    • @eexx5392
      @eexx5392 5 місяців тому +2

      በጣም ሰው ደክሞ ያገኘው ገዘብ ነው የሚያስደስት

    • @user-hp3iq5vt4y
      @user-hp3iq5vt4y 5 місяців тому

      Amiin

    • @user-pu3bi4we1s
      @user-pu3bi4we1s 5 місяців тому

      Ameen😊

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 5 місяців тому

      አረ በጣም ያስጠላል አልሀምዱሊላህ ጤና አለን ሰርተን አንለወጥም ወይ

  • @seade127
    @seade127 5 місяців тому +4

    እኔምንም አልል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን የኔ ከርታቶች የመዳም ቅመሞች በስራድክም የምትሉ አላህ የእረፍት እጀራይስጣችሁ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሶፊ የኛመልካም ወድም አተም ኑርልን

  • @sususaid-we6jv
    @sususaid-we6jv 5 місяців тому +12

    እኔስ አልስቅም ሴትልጂ አለኝ ያረቢ ግን ሳላስበዉ ሳኩኝ😢😢

  • @SelamAsefa03
    @SelamAsefa03 5 місяців тому +55

    እሄ መፈስ ነው😢😢😢😢

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 5 місяців тому +58

    አሳፋሪ ነሽ ቱቱ እረ ሴቶችዬ አትግማሙ ቱቱ
    ሶፊ ሠላምክ ይብዛ

    • @SeBintBaba
      @SeBintBaba 5 місяців тому +1

      በጤናዋ በእዚህ ደረጃ ሊሆን አይችልምና አንፍረድ።

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 5 місяців тому +11

    በጤናዋ አይመስለኝም የሆነ ነገር አድርጎባታል ሴት ልጅ ኮስተር ስትል ነው ሚያምርባት ግን መስተፋቅር አሰርቶባት ይሆናል ሶፍዬ አንተ መልካም ሰው እነሱ ባለቀሱ ቁጥር ያአንተ ጭንቀት ያስጨንቀኛል ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hika1333
    @hika1333 5 місяців тому +5

    ሚዲያዎች እስከዛሬ እየመጡ ያሉት ልጆች ክርስቲያን ልጆች ላይ ስለሆነ እባካችሁ ሶፊ በፀበል ተባበሩ

  • @user-wp1mw1vh7h
    @user-wp1mw1vh7h 5 місяців тому +38

    ፀበል ትሂድ ወዳ አይደለም አስመትቶባት ነው😢😢😢

    • @user-mw1mc5vo5l
      @user-mw1mc5vo5l 5 місяців тому

      😢😢😢😢😢😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-tl8jk5pd1s
    @user-tl8jk5pd1s 5 місяців тому +20

    ሶፊየ የኔ የዋህ በጣም ሆድህ ተሰቃየህብኝ የኔ ሆደ ባሻ አብሺር አላህ ከክፍዉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @user-or4nf9ef7v
    @user-or4nf9ef7v 5 місяців тому +1

    አይዞሽ እማዬ እሺ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ጸልዩ እራስሽን አዳምጪ ወደ ሌላ ነገር አትግቢ እሺ እግዚአብሔር እንደ ፈቀደ ነው የሚሆነው ❤❤❤❤❤

  • @fatmaas9720
    @fatmaas9720 5 місяців тому +20

    እስኪ እደኔ በሴቷ የተናደዳችሁ ላይክ አረጉሠው እደትብሎ አደባባይ ላይ ተበረክካአግባኝ እደትራሷን አታስከብረም ምንምያክል ብትወደውም ለብቻውማናገረ መገን ቅሌት

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 5 місяців тому +23

    ሶፊ የኤኔ አሳዛኝ ነባ ሠላምክ ይብዛ

  • @abrhamaregawi7599
    @abrhamaregawi7599 5 місяців тому +56

    እቺ ልጅ የሆነ ነገር ሁናለች ፀበል ያስፈልጋታል

    • @ErosEros-qs7co
      @ErosEros-qs7co 5 місяців тому

      እውነት ነው

    • @user-jc8ig2lt9o
      @user-jc8ig2lt9o 5 місяців тому

      አወ ፀበል ውሰዶት

    • @abisalat-qx9ii
      @abisalat-qx9ii 5 місяців тому

      ዉነትም ያስፈልጋታል ለዚ

    • @user-jc8ig2lt9o
      @user-jc8ig2lt9o 5 місяців тому

      ግን ውዳ አይደለም ልጂቷ ይህን ሁሉ ኮምንት ትታይ እራሶን እንዳታጠፍ ተጎኖ ሰው ያሰፈልጋታል

    • @የልቤዚማነህ
      @የልቤዚማነህ 5 місяців тому

      የሆነነገር አርጉባትይሆናል እንጂ 😢😢

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v 5 місяців тому +2

    አይዞሽ እኔም ገጥሞኛል እህት አይስኩል ያለው ነበር ሀ ብዬ ፍቅር የጀመርኩት ግን መጀመሪያ ከእሱ ነው የመጣው ግን አልቀበልም አልኩት መመሀል ጋደኛዬ ነበረች ተላላኪ ደብዳቤ ይልካል በአካል ናናግረኝ ይፈልጋል ግን እኔ ደሞ አልፈለኩም ነበር ጋደኛዬ ሰለቻት ከዛ ተያለሽ የእሱ ፍቅር ያገረሽብሻል አለችኝ ንቃት ተውካት ያለችው አልቀረም እና እኔም ተያዝኝ ሳለየው አልውልም ሳላየው አልበላም እንቅፍ የለኝም እውነትም ፍቅር እውር ነው ሚሉት ልክ ነው ሰፈረ ልይ ዝምተኛ እንደሆንኩ ነው ሚጣውቀው ፍቅር ከያዘኝ ቀን ጀምሮ በሀሪዬ ተለወጠ ቃጥ ብዬ ቤቱ ሄጄ ያረጉት የተናገርኩት ይከብድ ነበር እህቱ ጥነኛ ነሽ አለችኝ ተራውን አለፈልግም አለኝ ከእዛ ወደ ቤተክርስቲያን ሄጄ የኔ ከሆነ ስጠኝ ካልሆነ ፍቅሩን ከውስጤ አውጣው አልኩት ከዛ ከውስጤ ወጣ ወጣ

  • @KoJ-zj3vs
    @KoJ-zj3vs 5 місяців тому +4

    የዛሬው ጥፊ ትክክል ነው ቦታውን አግኝቷል ማርያምን🎉🎉

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 5 місяців тому +23

    ጉድ ነዉ ዘድር ግን የምር ፍቅር ያሸኝፋል ግን ከልቦ ነዉ

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 5 місяців тому +30

    አስታግፍረላህ እንደው ዘንድሮ ምን ጉድ ነው እባካችሁ ሴቶች እያላችሁ አታስዲቡን 🤔🤔 እጭ ሴት ልጅ እኮ ክብር አለን ምን ትላለች አላህዋ ትግስቱን ስጠኝ😢

    • @eexx5392
      @eexx5392 5 місяців тому +1

      በጣም ያሳፍራል

    • @ZedZed-gy3cy
      @ZedZed-gy3cy 5 місяців тому +3

      የምር እፍረት የሚባለው ነገር ቀረኮ
      አኡዙቢላ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 5 місяців тому

      አለማፈርዋ ቀለበት ይዛመጣች ልበል ወይኔ ጉዴ ፈላ ቀመጥ ይላል ጉራጌ 🤭🤭🤭

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 5 місяців тому

      በጣም❤ዴምሪኝውዴ

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr 5 місяців тому

      በጣምእጭ

  • @Meron9880
    @Meron9880 5 місяців тому +3

    በጤናዋ አደለም ፀበል ይውሰዳት

  • @user-fb6uy5fr2d
    @user-fb6uy5fr2d 5 місяців тому +2

    ወይ ዘንድሮ ስንቱን አየን ፈጣሪ ሆይ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ሎቦጎ ነው 😢😢

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 5 місяців тому +28

    ሰው ግን ወደ የት እየተጓዘ ነው😢 በስመአብ እስኪ ወደ ፀበል ሂጂ እና ፀበል ተፀበይ አረ እንፀልይ በየ ሃይማኖታችን 😢ምናለ ለፈጣሪ እንዲህ አልቅሰሽ ብትነግሪው

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 5 місяців тому

      ትክክል፣ግን፣ውነትነው

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h 5 місяців тому +23

    ከ ማጠሩ መወጠሩ አለ ያገሬ ሰው 🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁

    • @user-cb8ws5gv8h
      @user-cb8ws5gv8h 5 місяців тому

      😂😂😂

    • @EeEe-mz3kq
      @EeEe-mz3kq 5 місяців тому

      😅😅😅

    • @hshehhshdh2599
      @hshehhshdh2599 5 місяців тому

      😅😅

    • @user-ss9md9yg5e
      @user-ss9md9yg5e 5 місяців тому +1

      ውይ ቅኔው 😂😂😂😂😂

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 5 місяців тому +1

      ክክክክክክ ኧረተውኝ ልኑርበት ስልኬን አታስቀሙኝ

  • @HussenEbrahim-zo1tl
    @HussenEbrahim-zo1tl 4 місяці тому +3

    ፍቅር እንደዚህ ያስጨልላል እንዴ ግዜ ቢኖረኝ አፍቅሬ ብጨልል ደስ ይለኛል

  • @HayatHayat-mx9vl
    @HayatHayat-mx9vl 5 місяців тому +2

    ያረቢ አላህ ፈራጃዉን ያምጣልሽ

  • @apigeuae6685
    @apigeuae6685 5 місяців тому +32

    የዘመን መጨረሻ ላይ ደርሰናል እባካችሁ እፀልይ ምን ጉድ ነው በፈጣሪ እግዚኦ እግዚኦ

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 5 місяців тому +25

    መጋኘ ነዉ ፍቅር😂😂😂 ድፍት በይ ሌላ የሚስለቅስ ነገር እይለ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 5 місяців тому +3

      አያስቅም አላህ ይጠብቀን ያስጠላል በጣም ወድልጅ ሲወድሽእጅ

    • @user-gj7uc9xy1f
      @user-gj7uc9xy1f 5 місяців тому

      እውነት ነው

    • @yshetsfaya1323
      @yshetsfaya1323 5 місяців тому +5

      ድፍት ያርግሺ አይባልም አፈቀረቺ እንጂ አልዘሙተቺ አትፍረዱ አያድርስ ነው😢😢😢😢😢

    • @Kalmwakadnahamda
      @Kalmwakadnahamda 5 місяців тому

      😂😂😂😂🙊

    • @Sabit33
      @Sabit33 5 місяців тому

      በጣም ግን ለጤናዋ አይመስለኝም ​@@yshetsfaya1323

  • @fatimahsaeed5734
    @fatimahsaeed5734 5 місяців тому +6

    እባክህ ደግመህ አድታቀረብልን ወድሜ የሚሰማማዉ ለይክ

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll 5 місяців тому +1

    ትክክለኛ እና እውነተኛ ነገር ስትስራ እንደ ሶፊ ፍት አሽፍኑም. ሶፊዬ መልካም የረመዳን ፆም ይሁንልህ ወንድሜ. ትክክለኛ ነገር ነው የሚስራው. እባክሽ ፆመኛ ነው አታስጨንቂው ተረጋጊ

  • @eexx5392
    @eexx5392 5 місяців тому +9

    ሶፊ እናንተን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-kd8ix3vj3w
    @user-kd8ix3vj3w 5 місяців тому +20

    ይሄ ፍቅር ሳይሆን አጥንት ነው

    • @mdet8849
      @mdet8849 5 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 5 місяців тому +5

    በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሕዱ አምላክ አሜን🙏 በእውነት አፈርኩኝ በሴትነቴ እሷ ለጠየቀችው
    እኔ ውስጤ ተቀጠቀጠ 😢😢😢

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 4 місяці тому +1

    ፍቅር ግን ለምድነው የናቀኝ እኔን የማይዘኝ 😢😢ወይኔ አምላኬ ትግስቱን ስጠኝ ሶፊ የስራኸን አይዞሽ አላለም አስተኝቶ😂😂

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 5 місяців тому +6

    አሰላሙ አለይኩም ሰላም ሰላም ውድ የሀገር ልጆች ንፁህ አፍቃሪን ይስጠን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ዛሬ የመጀመርያ ነኝ ሶፊ የኔ ጀግና በርታ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 5 місяців тому +13

    ወይ ፍቅር ሶብሩን ይስጥሽ

  • @NakanjakoNisha
    @NakanjakoNisha 4 місяці тому +2

    በትክክል መስተፍቅር አሰርቶቦታል ፀበል ሂጅ

  • @user-pf7jm9ms8r
    @user-pf7jm9ms8r 5 місяців тому +2

    ኧረ ፍቅሩም ከአቅማችን በላይ ብሆንም ክብራችንን እጠብቅ ይህ ፍቅር ሳይሆን በሽታ ነው ፀበል ግቢ😢🥺🥺🥺

  • @user-kb6hm6hv4q
    @user-kb6hm6hv4q 5 місяців тому +16

    እዴት ነው ግን ፍቅር ሚዘው ለኔ ግን እኳን ሊይዘኝ ዞር ብሎ አያየኝም

    • @Jait-il3lr
      @Jait-il3lr 5 місяців тому +1

      😂😂😂😂kkķk

    • @user-kb6hm6hv4q
      @user-kb6hm6hv4q 5 місяців тому

      ቆይ ግን ያስቃል ያሳቅቃል እጂ ፍቅር ሚባለው ነገር አሊዝ ብሎኝ ነው እደው በተቃራኒ ወንድ ያስጠለኛል

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂የኔ ቢጤ

    • @mmn-mb3dc
      @mmn-mb3dc 5 місяців тому

      እኔ ማ😂😂

    • @selmayoitbechannel4323
      @selmayoitbechannel4323 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወደታች ወደላይ ነው እምያደርገው አሉ😂😂😂😂😂

  • @hananomuer8460
    @hananomuer8460 5 місяців тому +13

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ሶፊን የናፈቃችሁ❤😊👍👍

  • @jdjxx9648
    @jdjxx9648 5 місяців тому +1

    የአሁኑ ፍቅርና የዱሮ ይለያያል እዴ ወገን😢 ለማንኛሁም ክፉ አልናገርም

  • @Bateal427
    @Bateal427 5 місяців тому +2

    በቃ ዘንድሮ ጥሩ ነገር ለመስማት አልታደል ብለን ቀረን ያንተ ያለህ ፈጣሪየ ሆይ መጨረሻን አሳምርልኝ 😢😢😢

  • @eexx5392
    @eexx5392 5 місяців тому +67

    ኧረ ሴቶች አታሰድብን አቤት ብልግና ሴትን ልጅ ወንድ ልጅ ይበርከክ እንጂ ታው ተከበሩ ይድፋሽ

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr 5 місяців тому

      ሳህ አሰደቡን😅😅😅

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq 5 місяців тому +1

      እጭ ዘጉኝ😅😅😅😅

    • @umufewuzan5693
      @umufewuzan5693 5 місяців тому

      እራሳቸውን አርክሰው ይገባሉ አንድ ሰሞን ተጠቅመውባቸው ማሩ እንዳለቀ ሉባን ይወረውሯቸዋል በደለን እያሉ ያወራሉ ኤጭ

    • @ttww9470
      @ttww9470 5 місяців тому

      መበረከክ ለአንዱ አላህ ብቻ ነው ለፉጡረ አይደለም አላሁመ ሙሥታአን

    • @asri6330
      @asri6330 5 місяців тому +1

      የሩታ ታናሽ እህት ነች

  • @chalachewYouTube
    @chalachewYouTube 5 місяців тому +23

    መስተፋቅር አሰርቶባት ነው ሚሆነወ
    ያለዚያ የዛሬ ሴቶች ብር አይታበት ነው እንባ ማውረድ እኮ እንደ ስራ ነው ሁኖ ያለ

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 5 місяців тому

      ውሸታም ናት ብር መኪና ቤቱ አይታ ነው

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw Місяць тому

      ትክክል

  • @saratafara2907
    @saratafara2907 5 місяців тому +2

    የኢትዮጵያ ሴቶች አብዳችኋል ሲባል በሚክና አብዳችኋል ይመኑ ሴት ክብር ናት እኮ ሴት ለምንድነው ለሴትነታቸው ማድከበሩ😢😢😢😢

  • @meseratbusa3734
    @meseratbusa3734 5 місяців тому +4

    ለፈጣሪ እንደዚህ ብሆን ጌታ ቆንጆ ባልሽ ይሰጣል 😍😍😍

    • @uthg7338
      @uthg7338 5 місяців тому

      በትክክል😂😂

    • @forum3906
      @forum3906 4 місяці тому

      ወላሳህ❤

  • @user-oy5qq9ib8w
    @user-oy5qq9ib8w 5 місяців тому +6

    ወይኔ ሶፊ ሚስኪን ወላሂ እረ ሴቶቺ እደ ምንሁናቹህነዉ ስት ጎበዝ ሴቶቺአሉ አታሰድቧቸዉ እድ አሉኮ ክብራቸዉን ጠብቀዉ እሚኖሩ

  • @hoaaal6588
    @hoaaal6588 5 місяців тому +16

    ሶፊን አታስጨንቂብን አስጨነቅሺብን ሴቱ ተጠቀቁ እኔ ስጠየቅ እኮን እቅብርር ስል ነው ውስጤ እሚደሰተው እረ ወዳ😂😂😂

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  5 місяців тому +1

      🙏🙏🙏

    • @user-kc5fl5yu2w
      @user-kc5fl5yu2w 5 місяців тому +1

      👍👍👍👍😂😂😂😂😂😂

    • @user-si7cz3ex9t
      @user-si7cz3ex9t 5 місяців тому +1

      የተመቸኝኮሜት😅😅😅😅😅😅😅

    • @TheDu7556
      @TheDu7556 5 місяців тому +1

      ወይኔ ሴት መሆን ዛሬ ገና ጠላሁ

    • @AsAs-ur9x
      @AsAs-ur9x 5 місяців тому +1

      እረ ይመችሽ ወንዶች እሚወድትም ቀብረር ስንል ነው ፎቃ ነው እሚጉባላቸዉ

  • @user-zi5dd4jt4c
    @user-zi5dd4jt4c 4 місяці тому +1

    ይቅርታ አርጉልኝና ሺ ግዜ ባፍቅርው እንደማፍቅርው ልነግርው እችላለሁ እንጂ ተንበርክኬ አግባኝ አልልም ምክንያቱም ቢገባኝና ቺት ቢያርግብኝ እንኳን አፍ የለኝም ለመናገር በዛ ላይ አላመንኳትም ሶፊ እኔም እያፍቀርኩት ግን በሆዴ ይዤው የኖርኩት አለ መላ ትለኛልህ?

  • @user-ex3gz6tv9r
    @user-ex3gz6tv9r 5 місяців тому +1

    ሶፊ እደት ላግኘዉ በአላህ እህቴ ችግር ዉስጥ ናት እባካችሁ ተባበሩኝ😢😢😢😢

  • @zed9651
    @zed9651 5 місяців тому +6

    በጤናዋ አደለም የሆነ ነገር ሁናለች መስተፋቀር አሰርቶባት ይሆናን እንጅማ በጤናዋ አደለም

    • @user-hh4yn4ey6i
      @user-hh4yn4ey6i 5 місяців тому +1

      ትክክል እኔም ተጠራጥሪያለሁ

  • @Hawa-ms1mt
    @Hawa-ms1mt 5 місяців тому +5

    ሶፊ የኔ አሣሣዛኝ አላህ ይጠብቀህ ውዱ ወንድሜ

  • @tube-ly3zz
    @tube-ly3zz 5 місяців тому +4

    እረ ሶፊ በሳቅ ስጮህ ድግጥ ይላን ልጅቱ ጨልላለች አሏህ ይድረስልሽ

  • @sahadasahada3318
    @sahadasahada3318 4 місяці тому +1

    ደግአረገሸ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 5 місяців тому +16

    እርገጠኛ ነኝ ልጅ ቤትእና መኪና አለ መሰለኛ በጤናዋ አይደለም

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 5 місяців тому +3

      ክክክክክክክክክ እኔ ወላሒ ለዛ ብዬአላፈቀረውም እኔ የሚማርኩኝ ሣይ ሣይ የምደሠተው ሚሥኮኑቹ ናቸው አላህ ይሡትር ከመዋረድ

    • @Kalmwakadnahamda
      @Kalmwakadnahamda 5 місяців тому

      ኡኮ ለሀብት ብለነዉ

    • @user-tw5vz4id1p
      @user-tw5vz4id1p 5 місяців тому

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @user-ht3ys3yn2f
      @user-ht3ys3yn2f 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @lubabadubai5580
      @lubabadubai5580 5 місяців тому

      የፈለግሽውን አዉቄዋለሑ አላት እኮ

  • @wesenemengesha4705
    @wesenemengesha4705 5 місяців тому +12

    ያንቺ ፀበል ነው ሚያስፈልገው

  • @weltemariyam978
    @weltemariyam978 5 місяців тому +2

    ምንም አልል 😢

  • @zaarazara2253
    @zaarazara2253 5 місяців тому +2

    ወይኔ አሳዛነችኝ ቀጠይ ይኖራወል የምል ታስፈ አለኝ ሶፊ

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c 5 місяців тому +8

    ፍቅረ እድጋይ ላይ ያረፍል የተባለውን ዛሬ አረጋገጥሁ

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 5 місяців тому

      እውነት ነው. የዛሬው ልክፍትነው

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 5 місяців тому +6

    የኔ ናት ኦፍፍፍፍፍፍ ስታሣዝን በማርያም😢 ገደል ይግባ እማየ አትዘኝ ምን ፈልገሽ እደመጣሽ አላለም ችካል ምን ይመስላል ጭራሽ በጥፊ
    ሰወች አትፍረዱ ይፈረድባችኋል ፍቅር ነው በቃ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 5 місяців тому

      እና ባህላችኝ እያወቀች እንዲህ መበረርከክ ፍቅር እያሉ በተረጋጋ ብታወራ ምን አለ ሆሆሆ

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  5 місяців тому

      🙏🙏🙏

  • @user-lo2ks8iw6f
    @user-lo2ks8iw6f 5 місяців тому +2

    ሶፍዬ የኔ አባት አሳዘንከኝ አይይ ፀበል ግቢ የኔ እና😢😢

  • @SenitSenit-uv3cz
    @SenitSenit-uv3cz 5 місяців тому +1

    ውይ እኔ እኮ ማይወድሽን መለመን መን ይሉታል ፀበል ብትሔድ

  • @user-fj9ex3xf7x
    @user-fj9ex3xf7x 5 місяців тому +4

    ጉድ ደጉ አደረገት ወርደተም ነሺ ጉድ ሀገረችን የሴቶች ክብራች እየረሰች አይመስለችም ለቤተሰብ ክብር የረሰች ክብር እየረሰች ነው አኡዝበለይ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 5 місяців тому +10

    ከዬት ልጀምር ከመጀመርያው ጀምሪ አላለም ክክ ያስቃል

    • @user-si7cz3ex9t
      @user-si7cz3ex9t 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @betelehmtefera5102
    @betelehmtefera5102 4 місяці тому +3

    ልጅቷቆጆናት.
    ከማጠሩ የቦርጩ ሢያሥጠላ ይቅርብሽ

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y 5 місяців тому +2

    ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ ፀበል ሂጅና ራስሽን ኣረጋጊ

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq 5 місяців тому +22

    ቱ መዝቀጥ አረ ወዲያ ደሞ ለወድ ልንበርከክ እዴ አረ እያሠባችሁ ሴትነታችንን ዝቅ አናድርግ ቱ ውርደታም ተዋረድሽ እዴ የማይወድሽን እዴት ግድ ካልሆ ትያለሽ😂😂😂

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 5 місяців тому +1

      Ayebalime fokre new gene badibabaye yidabrale

    • @Amen-pf3xq
      @Amen-pf3xq 5 місяців тому +3

      @@user-dw3bm2wn2j ምንም ባፈቅረው ባደባባይ አልበረከክም ባህላችንም አይደለም

    • @YemsgenLesu-ud2bm
      @YemsgenLesu-ud2bm 5 місяців тому

      የኔ እህት ወንድም ሴትም የሰዉ ልጅ ባጠቃላይ ክብር አለዉ ደግሞ ለወንድ ልጅ አይባልም አሺ ግን የዚች ወጣ አለብን

    • @denkewolde5339
      @denkewolde5339 5 місяців тому

      Off course 👍

    • @Amen-pf3xq
      @Amen-pf3xq 5 місяців тому +1

      @@YemsgenLesu-ud2bm አዎ ሁሉም ክብር ነው ግን እደሷ መሆን ጥሩ አይደለም

  • @user-nr2kr4gz4b
    @user-nr2kr4gz4b 5 місяців тому +18

    ሶፍ እደዚህ አይናት አሠደቢ በአተቀርበቸው 😢😢ስንት ማከራ ያምናሠላፍበትን ውብ ሴትናተችን ያዘቀጡብን እደዚህ አይናት ናአቸው😢

  • @user-ty8yx2sy9s
    @user-ty8yx2sy9s 5 місяців тому +3

    እኔም ለሶፊ የፍቅር ጥያቄ ላቅርብዴ ኮሜታተሮች ክክክክክ

  • @user-jl9jj6dk3l
    @user-jl9jj6dk3l 4 місяці тому +1

    ይሄ ለኢትዮጵያን አይሰራም እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @massighalia544
    @massighalia544 5 місяців тому +28

    ይድፈሽ😢😢😢ሴት አሰደብ

  • @HawaHawa-bq6mj
    @HawaHawa-bq6mj 5 місяців тому +12

    ሶፊ የዛሬይቱን ገና ከጅምሩ ስትነፉረቅ በጥፊ ብለህ ብታሰወጣልን ይህ ሁሉ ቅሌት ባላየን ያለሱ መኖር አልችልም ሶፊ እሽ😂😂😂😂 ማፍቀር ሀጥያት ነው ሶፊ አይደለም 😂😂😂

    • @EeEe-mz3kq
      @EeEe-mz3kq 5 місяців тому

      ወይኔ ሶፊ እሽ አስጨረሳት

    • @nas7117
      @nas7117 5 місяців тому

      😂😂😂

    • @ZinetYemer
      @ZinetYemer 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂 እና ምን ይበል እየተነፋረቀች አስጨነቀችው እኮ

  • @user-hz5eh9pe5i
    @user-hz5eh9pe5i 4 місяці тому

    እሄ ፍቅር ሰይሆን መንፈስ ነው 😢😢😢😢😢😢😢ፀበል ፀበል ህጂ

  • @meseretteferi6961
    @meseretteferi6961 4 місяці тому

    እረባክሽ አትዋርጂ ወንድልጅ እራሱ ሲፈልግ ብቻነው ከገባሽበት ገብቶ የሚያገኝሽ ሲቀጥል ወደ አምላክሽ ጸልይ የከበደሽ ሁሉ ይቀልልሻል

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h 5 місяців тому +5

    ከባድ ነው እእ ወንድ ወዶ ሲያገባን ነው ለእኛ ክብር በባህላችንም ሴት ስትጠየቅ ነው የሚያምረው። የዘንድሮ ሴቶች አንገት አስደፋችሁን የምን አፈቀርኩህ እያሉ መነፋረቅ መዝረክረክ ነው እሱ?? 😡😡በዛ ላይ ሶፊ በስነስርአት አስቀምጦ እያናገራት ምንድነው የሚያወራጫት ምን የሚሉት ፍቅር ነው ይሔ በጣም አሳፋሪ ነው በእውነት ሶፊ ጋር የሆነችው ነገር በጣም አሳፍሮኛል ወንድ በተረጋጋበት ጊዜ ሴቶችዬ ምን እየበላችሁ ነው ግን? ሴት ሆይ ወንድ ፈልጎ ወዶ አፍቅሮ እሱ ሲወስደን ነው የሚያምረው እንጂ የእኛ መዝረክረክ በእውነቱ በአደግንበት በኢትዮዽያዊ ባህል ሲገመገም በወንዶች ዘንድ ቅሌታም ያስብለናልሆሆሆ!! 😡😡

  • @halehale7257
    @halehale7257 5 місяців тому +8

    ያረቢ አንተ ሶብረኝ

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 5 місяців тому +1

    ቀረሽበት የኔ ቆንጆ

  • @rreema6586
    @rreema6586 5 місяців тому

    እባክሺ ክብርሺን አታዉርጅ ምንአይነትጉድነዉ ሶፊ❤❤❤❤ነባ አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 5 місяців тому +13

    የእውነት ልጅቱ በጣ ስታሳዚን በጌታ 😢😢😢😢😢 ሴት ልጂ አንዴ ልቦን ለአንድ ሰው ብቻ ነው የምትሰጣው ግን ቢዙ ሰው ቢታዋራም😢😢😢😢😢😢 ምስክን

  • @Handel482
    @Handel482 5 місяців тому +11

    ድንጋይ ራስ ከግንቡ ነበር መለጠፍ ደግ አደረገሽ 😮😮😠😠

  • @mesi-ed8mp
    @mesi-ed8mp 5 місяців тому +1

    ፀበል ፣ፀም ፀሎት በርች እራስሽን መርምሪ በጤናሽ አይደለም

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe9954 5 місяців тому +5

    ሰላም ነው ሶፊ ይህቺ ልጅ የጤናዋ አይደለም የሆነ ነገር ተሰርቶባት ነው፡፡ ሰው በጤናው እንደዚህ አይሆነም፡፡ እርግጠኛ ነኝ መተት ተደርጎባታል፡፡

  • @AsSs-gk9dg
    @AsSs-gk9dg 5 місяців тому +11

    ፍቅር ግን ምንድነዉ 🤔🤔🤔

    • @maremy8057
      @maremy8057 5 місяців тому +1

      ወራ ነው😂😂

    • @user-ss9md9yg5e
      @user-ss9md9yg5e 5 місяців тому +1

      ፍቅር ስሉ እሰማለው ግን ምን እንደሆነ አላውቅም

    • @selmayoitbechannel4323
      @selmayoitbechannel4323 5 місяців тому +2

      አድስበባ ነው እምነርው አሉ😂😂😂😂😂😂

    • @AsSs-gk9dg
      @AsSs-gk9dg 5 місяців тому

      @@selmayoitbechannel4323 እኛ የገጠር ልጆች እኮ እንኳን ለወንድ ልጅ የፍቅር ጥያቄ ልናቀርብ ይቅርና ተፈልገን እራሱ አንገኝም 👌👌👌

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  5 місяців тому

      Entin

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 5 місяців тому +18

    ጤናማ ፍቅር እንደዚህ አያረግም አዑዚብላህ ይህ ፍቅር ሳይሆን በሽታ ነው በእምነትሽ ወደ ሀይማኖት ቦታ ሂጅና እራስሽን አድኝ

    • @ZedZed-gy3cy
      @ZedZed-gy3cy 5 місяців тому +2

      ትክክል ብለሻል ጠነኛ አትመስለኝም

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 5 місяців тому +1

      እኔ እየሳኩ ነው የጨረስኩት ተበቸ ሰላም ፍቅር ማላቅ ደነዝ ነኝ መሰለኝ

  • @rahelmesfin2417
    @rahelmesfin2417 2 місяці тому

    አንችን የመሰልሽ ቆንጆ ልጅ በጤናሽ አይመስለኝም ፀበል ሂጂ።

  • @user-kv2ny4md5h
    @user-kv2ny4md5h 5 місяців тому +1

    መተት ይሆል ወላሂ ደሞኮ ስታምር