ታዳጊዋ ተማሪ ለምታፈቅረው ልጅ አባቶን አስጨነቀች አባት ልጁን ካልገደልኩት አለ😭|ዱካ ሾው/duka show|eyoha media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2024
  • ታዳጊዋ ተማሪ ለምታፈቅረው ልጅ አባቶን አስጨነቀች አባት ልጁን ካልገደልኩት አለ😭|ዱካ ሾው/duka show|eyoha media
    ህጋዊ ነው እያለ በእገወጥ ሚልከው ደላላ አጋለጥነው እናቱ ይሄን ስትሰማ😭|ዱካ ሾው/duka show|eyoha media
    የልጅ ምርመራ ውጤት(ዴኤኔ)መጨረሻው🙄ጣሊያናዊ ሚስቱ ፍቅረኛውን እዲፈልግ ኢትዮጵያ ላከችው|ዱካ ሾው/duka show|eyoha media
    1 አመት ሙሉ የጠፋችብኝ ፍቅረኛዬን አገኘዋት 😳|hab media|arada plus
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Hab media
    arada plus አራዳ ፕላስ 2
    arada plus 2
    Arada plus
    Yemenged lay tiyake
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media አዳኙ
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Addis chewata
    የጥንዶች ፈተና
    Addis kememoch
    seifu on ebs
    ጨርቆሴ ሾው
    hab media youtube
    arada plus tube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    sheger digital
    Donkey tube
    Ebs
    የቤተሰብ መሬት እስከ መሸጥ ያደረሰው ፍቅር ❤ መጨረሻ 😳|hab media|arada plus
    የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ጎዳና የወጣችው ቢሮሀችን መጣች 😳 |hab media| arada plus
    አህያ ሲያርዱ እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው 😳 የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል ሚያቀርቡት |hab media| arada plus
    ክፍል አንድ 👇👇
    • የቤተሰቦቿን መሬት ፍቅረኛዋን ለማሳ...
    ክፍል ሁለት 👇👇👇
    • ጎዳና ያስወጣትን ፍቅረኛዋ አገኘነው...
    sofi tube subscribe 👇👇
    youtube.com/@s...
    የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል የሚያቀርበው ተጋለጠ
    የሃያ ስጋ ለማከፋፈል ሲዘጋጁ እጅ
    ከፍንጅ ያዝናቸው
    ገንዘብ ካገኘን የጅብም ስጋ ቢሆን እንሸጣለን
    ከ አህያ ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ የትልቅ ሆቴል
    ባለቤት ለ እርድ የሚሆን አህያ ሲገዛ በድብቅ..
    ለማመን ከበደን
    ወንዶቹ ተጋደሉ 😳 ከፍቅረኛው ጋር ሆኖ የሌላ ሰው ፍቅረኛ ሲያሽኮረምም
    እህቷን በተፋታ በወሩ ሌላ ፍቅረኛ ያዘ በቀረፃ መሀል የፍቅረኛዉ እህት አነቀችዉ 🙆‍♂️
    አፍሽ ይሸታል አለቻት ጓደኛዋን በአደባባይ በካሜራ ፊት
    ኤችአይ ቪ ኤድስ እዳለባት ሳትነግረው ብዙ ጊዜ ግኑኝነት አድርገዋል ሲያውቅ አንቆ ገደላት
    ምንም አያውቅም ብላ ያስተዋወቀቻት ፍቅረኛዋ ሁለት ሴት አስረገዘ
    አብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ newአብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የራሷ ጓደኛ ከ አባቷ ጋር ግኑኝነት አላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    ጓደኛዋን በብር ቀየረቻት 😳 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    መስተፋቅሩን ደረስንበት \\ መተት ልታሰራባት
    ከሚያፈቅራት ልጅ ጋር ስትተባበር ጓደኛዋን
    ደረስንባቸው
    ከኳታር መጥቶ አዳናት |
    እህቷ እና ባሏ
    ተመሳጥረው በመድሃኒት ልጅ እንዳሶረዱባት
    አወቀች
    የውርሱ ጉዳይ ወደፍርድ ቤት አምርቷል እናቱ
    የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኛ አንድ ልጄን ሊነጥቁኝ
    ነው| khelot] Sheger Digital arada plus
    ድረሱልን ኧረ ሚስቱ በመማገጧ ምክንያት
    እኛ ቀላ ተደቀነብን | Arada Plus | Tireta
    Media | ክህሎት
    ደብተራው መርጌታ ሚስታቸው
    ስትማግጥባቸው በመተት አስፈሷት
    የበፊት ፍቅረኛዋ የራቁት ፎቶዎቿን ሚዲያ ላይ እለቀዋለው ብሎ እያስፈራራት 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የሚስቱን መንታ እህቶች በአንድ አልጋ ላይ
    አማገጣቸው / ሃብ መዲያ / አዳኙ / hab
    media / adagnu
    ሁለቱን መንታ እህቶቼን መስተፉቅር አሰርቶ
    ጉድ አረጋቸዉ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ / hab
    media / adagnu
    ኒካ አስራ ከክርስትያን ውሽማዋ ጋር ተጋደመች
    ከመስጂድ ሰግደው ሲመለሱ ቅሌቷ ወጣ
    የእህትማማቾቹ መጨረሻ || ባለመስማማት
    አክስቷና ዘመዶቿ ሽምግልናውን ረግጠው ወጡ
    አንድ ሴት ለሁለት ግብረስጋ ግኑኝነት እዳደረጉ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    18 አመት ያልሞላት ታናሽ እህቷ እርጉዝ መሆኗን ታላቅ እህቷ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot | arada plus
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    arada media
    arada plus ሹገር ማሚ
    arada tube
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
    ሮሔ ሚድያ
    አራዳ ሚዲያ
    አራዳ ፕላስ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Arada plus
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    ‪@Dukashow33‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬

КОМЕНТАРІ • 643

  • @EmanSeid-1171
    @EmanSeid-1171 5 місяців тому +206

    ሶፊን 100 ሺ እናስገባው የሚል በ ላይክና በሼር እናሳየው የኔ ጀግና ሶፊየ ጀግና

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  5 місяців тому +4

      Amesegnalew

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx 5 місяців тому +4

      ከመቶበላይ. ይገበዋል. ጀግና ጋዜጠኛ ጀግናወን ድማችነው ነው

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 5 місяців тому +1

      Yemer keziya belayi yigebawal ehte 🙏❤❤

    • @user-yn3br6km9v
      @user-yn3br6km9v 5 місяців тому +1

      ❤❤❤

    • @user-tp3ih4vz8g
      @user-tp3ih4vz8g 5 місяців тому

      ​@@MsrtDmsei-yz8cx1

  • @hika1333
    @hika1333 5 місяців тому +61

    ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች አንጀት የምትበላ ልጅ ለልጅ ክብር ተጨንቃ ዋሽታ በዚህ ዘመን ደስ የምል የቤተሰባዊነት ፍቅር እና መተጋገዝ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግሽ

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  5 місяців тому +2

      🙏🙏🙏

    • @user-lv5zf7cc5v
      @user-lv5zf7cc5v 5 місяців тому +1

      እውነት እናቱ ታማ መሆኑን ለምን ሶፊ ተከትለህ እቤቱ አልሄድክም ምናልባት ሱስ ይኖርበታል ወይም ሌላ ሴት ትኖረዋለች የዋህነቷን ተጠቅሞ ነው አባቷን በዚህ መልኩ አልጠበኩትም ነበር

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 5 місяців тому +34

    ኡፍፍፍ ልጁአስለቀሰኝ ማጣት አይኑ ይጥፍ😢😢😢😢
    አይዞ ወንድሜ እናትህን እግዝአብሄር ይማራቸው😢መልካም አባት ናቸው ዋው
    ልጅቶም የመልካምነት ጥግ ናት❤❤🎉

  • @user-cs4hg4pv9j
    @user-cs4hg4pv9j 5 місяців тому +53

    ዋዉ ዋዉ አስተዋይ አባት እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚያቢሔር ይባርክሕ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 5 місяців тому +49

    ሁላቸውም በራሳቸው መንገድ ትክክል ናቸው ዋናው ችግራቸውን ተነጋግረዋል ሶፊ እግዛቤር ይስጣችሁ እናቱንም እግዛቤር ይማራቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 5 місяців тому +67

    አባት ግን በጣም ጥሩ አባት ነው

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 5 місяців тому +38

    ያሳዝናል ልጁታህ ተጨንቃህ ነው ማሌት ጎበዝህ ናት ሰው መርዳት ከአባቶ ወስዳ ዋው

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 5 місяців тому +22

    የተማሪዋ አባት እቤትህ በበረክት ይሙላልህ ❤ልጁ ሲያሳዝን ፈጣሪ ይማርልህ😢😢

  • @SelimHassen
    @SelimHassen 5 місяців тому +39

    የኔ ቆንጆ አች አስተዋይ ልጅ ነሽ አተንም እናትህን አላህ ያሽርልህ ወድሜ እባትዬውንም ካላመሰግን አላልፍም❤❤

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  5 місяців тому +1

      🙏🙏🙏🙏

    • @sarabarkot1646
      @sarabarkot1646 5 місяців тому

      አምላኬ እንደዚህ አይነት ደግ አባቶች ያብዛልን ጌታ ይባረክ ዘርህ ኑሮህ ጤንነትህ ይባረክ

  • @user-jj7rh7cx7x
    @user-jj7rh7cx7x 5 місяців тому +31

    አባቴ እግዚያብሄር ቤትህን በበረከት ይሙላልክ መልካም አባት ነህ😢😢😢

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h 5 місяців тому +67

    የነዚን ሰወች መጨረሻ ማየት እፈልጋለው ጎጎው

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 4 місяці тому +3

    እንደዚህም አለ ዋው በጣም ነው የተደነኩት 3 ቱም ትክክል ናቸው በተረዱት መጠን
    አባትየው በበለጠ ተረድቶ በድጋሜ ገንዘብ ልሰጥ በማለቱ ዘመኑ ይባረክ የልጅቱም ጋደኞ በጣም ጥሩ ልጅ ነው
    በርቱ ሳፊ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 5 місяців тому +178

    እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመሞች እዚ ቤት ካላቹ አበረታትኝ አይከፈልበትም😍😂😂

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  5 місяців тому +16

      ይሄው ላይክ አድርጌሃለው

    • @user-nq9hu5jr8e
      @user-nq9hu5jr8e 5 місяців тому +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ZedZed-gy3cy
      @ZedZed-gy3cy 5 місяців тому +2

      😊

    • @masa5699
      @masa5699 5 місяців тому +2

      Sofi salilahi lamasaman alimokarikim liju erasu aman eniji

    • @ለሁሉምጊዜአለዉ
      @ለሁሉምጊዜአለዉ 5 місяців тому +1

      አረኩሽ አምሮሽ ነው😅እርጉዝ ነሽ😂

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 5 місяців тому +22

    አስተዋይ አባት በጣም ይለያል እድሜ ና ጤና ይስጥልን ጀግና ናቸዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekonnengeberemichael7532
    @mekonnengeberemichael7532 5 місяців тому +6

    አባትና ልጅ መልካም ሠዎች ናችሁ እግዚያብሔር ይባርካችሁ አመሰግናለሁ

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 5 місяців тому +10

    በልጅቱ ተናድጀ ነበር ግን እናቴን ስላመመብኝ እየረዳችኝ ነው ሲል እውትም ምርጥ ልጅ ናት እናት ህይወት ናት

  • @emoyaemoye3388
    @emoyaemoye3388 5 місяців тому +10

    በጣም ጥሩ አዛኝ አባት ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይኑሩ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 5 місяців тому +16

    አባትየው ጥሩ ሰው ነው🥰🥰🥰

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h 5 місяців тому +44

    ኦ አምላኬ በጣም ልቤ አዝኖ በእንባ ነው ያየሁት ችግርን ሁላችን አልፈንበታል አሁንም ድረስ ሁሉ አልጋ በአልጋ አይደለም በህይወታችን ዝቅታም ከፍታ እያስተናገድን ነው። ልጁ አስተዋይ ነው ሌላ አላማ ቢኖረው ለመገኘት ፍቃደኛ አይሆንም ነበር። ልጅቷ ጎበዝ ናት አዛኝ ልብ ስላላት ነው ያን ያረገችው አባትየው በስተመጨረሻ መረጋጋታቸውን እና እሳቸውም ለመርዳት በትህትና ፍቃደኛ መሆናቸው ቅን ኢትዮዽያዊ አባት ብያቸዋለሁ። እንኳን ሁሉ ነገር ተፈታ ተመስገን ሁሉ ለመልካም ሆነ ሶፊዬ አንተና ባልደረቦችህ ታላቆች ናችሁ ክበሩልን ውዶቻችን እንወዳችኋለን

    • @masa5699
      @masa5699 5 місяців тому +2

      Ene gana eyasamahut naw gin cometishi das yilali yihen yahil comenit erasu matsafishi

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 5 місяців тому +21

    ሶፊዬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ልነግርህ አልችልም ሶስቱም ሲናገሩ በጣም ያሳዝናሉ ልጁም እናቱን እግዚአብሔር ይማርለት አባትና ልጅ አደንቃቸዋለው መልካምነት ለራስ ነው ሶፊ ነባ እግዚአብሔር ይባርካቹ ሁሌም አስታራቂ ሁኑ ተባረኩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-mc7zs1ub5d
    @user-mc7zs1ub5d 5 місяців тому +6

    አንተ ጀግና አባት እድሜ ይሰጥህ ልጅህም ከፋያለ ደረጃ ያድርሰልህ ቅን ነሀ እድሜ ይሰጥህ ልጅም በጣም ቅን ልጅ ነዉ እ/ር ይሰጣቹህ።

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 5 місяців тому +9

    ምን አይነት ደግ አባት ነው ጌታን እግዚአብሔር ይስጠው ❤

  • @makdisassegbch5131
    @makdisassegbch5131 5 місяців тому +9

    አንጀቴን በላችሁ ክፉ አስባ አይደለም እና ልጅም ታማኝ ልጅ ነው ፈጣረ በፍቅር ያኑረችሁውው❤❤❤❤❤

  • @bmm3152
    @bmm3152 5 місяців тому +6

    ምርጥ አበት ነቸዉ አለህ ራዢም እድሜነ ጤነ ይሲጠቸዉ ልጅቱወ በጠም ጡሩ ልጅ ነት ደግ ልጅ ነት መሸ አለህ ገደኛወም ምርጥ ገደኛ ነዉ እናትህን አለህ አፍየ የድርገቸዉ ሶፍ ጀግነነህ አለህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 5 місяців тому +11

    ዋው በጣም ደስ የምል አባት ነው ያላት ልጁቱ በጣም አስተዋይ ልጅ ናት እና እናትህም እግዚአብሔር ይማርት እንናተም ጋደኛነታቹ ይቀጥልበት አይዞቹ ሶፊ መልካም ስው ነህ ፈጣሪ ይጥብቅህ❤❤❤

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Місяць тому

    ልጁ ሲያሳዝን አባትየው ደሞ በጣም ጡሩሰው ነው አስተዋይነው ልጂቱም አስተዋይና በጥቅሉ 3ቱም ትክክልናቸው❤❤❤❤❤

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 5 місяців тому +13

    ኡናታኛ:ፍቅር:ልጁ:በጣም:ሚስኪንነዉ:አለህ:አይለያቹ👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 5 місяців тому +24

    ልጅቷም መልካም አባት ስላለዉ እስዋም በሱ ወታ ነዉ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የኔ መልካም ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vm4ox5by2u
    @user-vm4ox5by2u 5 місяців тому +22

    የኔ አባት ልጁ በጣም ያሳዝናል እናትህን አላህ ያሽርልህ ወድም አለም😭

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  5 місяців тому +1

      አሚን 🙏🙏🙏

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 5 місяців тому +1

      እውነተኛ ካልሆነሽ እናት ብሎ ብር ሚቀበላት ከሆነስ የበለጠ እናትዮ ሄድ ብትታይ ብር ፍለጋ ሰው አውቀውም ያስተኛሉ

    • @user-vm4ox5by2u
      @user-vm4ox5by2u 5 місяців тому +1

      @@user-gp9sf9cn7g አረ አይሆንም እደዛ ልጁ ሱሠኛ ቢሆን ኑሮ እደዛ ትግስተኛ አይሆንም ነቀር በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ልጁ😭

  • @user-yw4eg4jh9u
    @user-yw4eg4jh9u 5 місяців тому +27

    የመዳም ቅመሞቺ የአላህ እዝነት አይለየን አላህይጠብቀን

  • @yenutube8940
    @yenutube8940 5 місяців тому +5

    የኔ አባት እናቱ ታማ ነው ውይይይ😢😢😢😢ሠውየዉም መልካም ሠው ነህ ያለመረዳዳት ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 4 місяці тому

    ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ 3 ቱም ጥፋት የለባቸውም ምክኒያቱም ልጅቱም ፈርታነው ልጅም ባለማወቅነው አባትዮውም በሌላ መንገድ አሰቦትነው ትክክልነው ለሁሉም አድናቂቸው ነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @user-uh4zb7ip9y
    @user-uh4zb7ip9y 5 місяців тому +11

    አሰላሙ አለይኩም ሶፊየ ረመዳን እደት ነው እና አሳዳጊዋ የደፈራት ልጅ ምን ደረሰች አሳውቀን ጀግና ወድሜ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ

    • @ttww9470
      @ttww9470 5 місяців тому +1

      ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🎉🎉

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 5 місяців тому +14

    ሚስኪን ልጅ ሲያሳዝን እናትህ አላህ ያሽርልህ😢

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  5 місяців тому

      አሚን 🙏🙏🙏

    • @richeseid996
      @richeseid996 5 місяців тому

      ልጁሊያለቅስሲል የኔ እንባ መቅደም 😢አሏህያሽርልህ ወንድም ❤​@@KumNeger-uc3et

  • @lema-yemaryam
    @lema-yemaryam 5 місяців тому +27

    ኧረ ምንድነው አንተ ሰውየውን በስርአት ነግረህ አታረጋጋውም ልጁ በቃ የትምህርት ቤት ጓደኛዋ እነደሆነ እናቱ ታማበት እንደሆነና በብዙ ነገር እንዳገዛትና በትምህርቷ ላይ ጉዳት እንደሌለው አትነግረውም።

  • @amuamuti5356
    @amuamuti5356 5 місяців тому +5

    በጣም የልጅ አዋቂ ልጅ ነች ፈጣሪ ያሳድጋት ግን አተ እናትህ ታማ እደዚህ ማድርግህ ጥሩ አላረክም ቢያንስ ቤተሰቦቿ እዳማያውቁ ታውቃለክ ምክንያቱ አቺ ልጅ ተማሪ እሰከሆች ድረስ ቤተሰብም ይጨነቃል

  • @Hawa-ms1mt
    @Hawa-ms1mt 5 місяців тому +21

    በቃ አንድን ሠው መርዳት በፍቅር ብቻነው ያለው ማነው

  • @shemima5580
    @shemima5580 5 місяців тому +47

    አንደኛ ነኝ
    የሶፊ ወዳጆች ላይክ ግጩኝ 👍

    • @user-uu2hc4im3r
      @user-uu2hc4im3r 5 місяців тому +1

      ሰሶሸሰ

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  5 місяців тому +7

      ላይክ አድርግሃለው እኔ 🙏🙏

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 5 місяців тому +2

      ​@@KumNeger-uc3etአህለን ሳፊ እርመዳን እዳት ነው ቁጥርህ ፍልጊ ነበር

    • @user-os9fz5ov3x
      @user-os9fz5ov3x 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ 5 місяців тому

      ታዳርገሻል 😁

  • @EnatLakew
    @EnatLakew 5 місяців тому +13

    ዬኔ ቆንጆ ልጆትንም ከልቤ ወደድኳት ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የኔ ማር

  • @EnatLakew
    @EnatLakew 5 місяців тому +17

    አይ ሶፊ ዛሬስ አሳዘንከኝ የኔ አባት አባባ እኮ ግራ አጋቡህ አደል

  • @SaraSara-xv3pp
    @SaraSara-xv3pp 5 місяців тому +4

    ዋዉ ምርጥ አባት 😘 ልጁም ትህትናዉ 👌😘😘😘😘 በቃ ይጋቡና ቤትሠብ ይሁኑ 😘😘😘😘😘

  • @user-gz6uj9bu9t
    @user-gz6uj9bu9t 5 місяців тому +39

    ዛሬ 12ኮማችነኝ 🤣🤣🤣ሦፊ ምርጥሠው ላይክ አድርጉኝ

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @user-vp8mn1gg3t
      @user-vp8mn1gg3t 5 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤🎉

    • @tg2802
      @tg2802 5 місяців тому

      ​@@KumNeger-uc3et ቴሌግራም ላይ ማልስ

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 5 місяців тому +8

    አባት በጣም ጥሩ ሰው ነው🥰ኣንተም ሶፊየ🤴🥰

  • @almazdemeke1795
    @almazdemeke1795 5 місяців тому +7

    እጅግ በጣም ጨዋ አባትና የልጅ ጏድኛ ተባረኩ ሦፊ ጅግና ጋዜጠኛ ነህ

  • @toyibatoyiba2856
    @toyibatoyiba2856 5 місяців тому +6

    ወላሂ እስከመጨረሻው በጉጉት ጨረስኩ አስታዋይ ልጂ አባትዮውም አስተዋይነው እናትህና አላህ ያሺርልህ ሶፊ አላህ ያስደስትህ

  • @muhammedabuhamza2971
    @muhammedabuhamza2971 5 місяців тому +6

    መልካም አባት ናቸዉ ደስ ሲሉ ፈጣሪ የሚወደዉን ይስጣቸዉ

  • @hika1333
    @hika1333 5 місяців тому +7

    መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ሶፊ ትልቅ ሥራ ነው አላህ ይስጥ

  • @lbabamoshe509
    @lbabamoshe509 5 місяців тому +5

    አስተዋይ አባት እድሜ ከጤናጋር ያድልክ

  • @user-fc4yk8qr5i
    @user-fc4yk8qr5i 5 місяців тому +9

    ሶፊ የኔ ጄግና አላህ ይጠብቅህ

  • @user-wp1mw1vh7h
    @user-wp1mw1vh7h 5 місяців тому +19

    አባትየው ጥሩ ሰው ነው❤❤❤

  • @dubaidubai1718
    @dubaidubai1718 5 місяців тому +4

    ዋዉ መሻ አላህ ምርጥ አባት ናቸዉ ፈጣሬ ይጠብቃችዉ ❤

  • @user-ge6kc9ro1t
    @user-ge6kc9ro1t 5 місяців тому +7

    እፉ 😥 ሁላቸዉም እዉነት አላቸዉ እናትህን ፈጣሪ ይማርልህ ወድማችን ፍቅር መጽዋትን ይፈልጋል

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 5 місяців тому +9

    የልጁ እናት እዉነት መታመማቸዉ ሂዳቹ ኣረጋግጡ እየቀለደባት እንዳይሆን😢😢😢

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  5 місяців тому

      👌

    • @eatlmshraf8683
      @eatlmshraf8683 5 місяців тому +2

      ​@@KumNeger-uc3etኡዉነት ነዉ ሶፊ ሄደህ አጠረ መጨረሸዉን አሰይን😮😮😮😮

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 5 місяців тому +4

    በልጁ ቦታ ሆኘ በጣም አሠብኩት የናት ን ሁኔታ ጌታ ይማርልህ😢😢😢😢 አይዞህ ወንድሜ

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm 4 місяці тому

    ሶፊ ጀግና ነክ ይህን ጋዜጠኛ እንደኔ እምወደው በላይክ አቤት ትትናው❤❤❤

  • @user-em9io9ir3z
    @user-em9io9ir3z 4 місяці тому +1

    ልጂቱም አባትየውም አሰተዋይ ናቸው አባትየው እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይሰጣቹ ልጂቱም እድግ በይ የኔ አሰተዋይ

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o 5 місяців тому +10

    ምርጥ ልጅ ናት😍😍

  • @liyanna7521
    @liyanna7521 4 місяці тому +1

    ያሳዝናል በጣም ተባረክ አባቴ

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk 5 місяців тому +5

    አይዞክ ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር ይማረ አባታችን ጌታ ዘመን ይባረክዉ

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 5 місяців тому +1

    በጣም በጣም አባትንም ልጅቷንም ልጁንም እግዚአብሔር ያክብራችሁ የሁላችሁንም መልካምነት ነው ያየሁበት ጋዜጠኛውም ተባረክ ሁሉንም በማስማማትህ 😊 ታማሚ እናትንም እግዚአብሔር ምህረቱን ያርግሎት ።

  • @user-hd1ci9rh6t
    @user-hd1ci9rh6t 4 місяці тому

    ተባረክ አባትየው ጥሩ ሰው ነህ እድሜህ ይርዘምልን ፡ሶፊየም እንወድሀለን፡፡

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 5 місяців тому +6

    ለ አባትየው ለ አባትየው ጆሮ አይን ስጥ ☝️☝️☝️☝️☝️🦻🏿🦻🏿🦻🏿🦻🏿😳መልክት አለኝ ለ 😒ልጅ ይን ኡላ ግንዘብ መስጠት ለ እሷ መጥፍያ ሊኦን ነውን 😒2 ኢትዮጵያ ትምርት ቤት ሱስ ልጆች እየተበከሉ መኦኑን አያውቁም 😒3 ልጆት ያለችውን በ ጥሞና አዳምጡ ኡሎዋንም ከማንም እንደምትውል ተናግራለች አንተ አባት ካልውስንክ እርምጃ ካልውስድክ በ ልጅክ 😔ሌላ ስው እንዳይውስንብክ 😔ልጆክን ቁጭ ብለክ አነጋግራት 😔ልጀክን እንዳታጣት 😔😔ጉአደኛ ኡናት መጥፍ እድሜ ላይ ናት የዋ ናት ብለክ በ ችላነት አትመልከት ዋጋ እንዳያስከፍልክ የ ውስደችውን ግንዘብ ሳይኦን ትኩረት ምስጠው ያለቻቸውን ቃላት ነው 😔😔

  • @SelamawitBirhanu-km4pm
    @SelamawitBirhanu-km4pm 5 місяців тому +17

    አባትዮ ጥሩ ልብ አለው ግን አሁንም የልጁ እናት ሂዳቹ መጀመርያ እዩዋቸዉ የእውነት ከታመሙ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 5 місяців тому

      የእኔም ጥያቂ ነው ሰፍሩ ሂደው ቢያጣሩ የትሻለ ነው

  • @gjch5302
    @gjch5302 3 місяці тому

    አኔ ስማር አድም ብር አልሰጥ ምሳ ቆጥሪ ከቤት እምማረው ገዘብ ባይኔም አላቅ የገበሬ ልጅ ነኝ በጣም የቀለለ ጥሩ ትምረት ተምረናታል 🎉🎉❤ ያሁኑ ልጆች. ግን ፈጣሪ ይረዳቸው

  • @hayat227
    @hayat227 5 місяців тому +7

    እንገዘውልጁን😢😢😢😢አናሣክምለት😢😢 የኔሚሥኪን

  • @kelemsegew8988
    @kelemsegew8988 5 місяців тому +2

    ኽረ ተባረክ ምን አይነት አባት ነክ

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe9954 5 місяців тому +2

    ሰላም ነው ሶፍዬ፡ በጣም ነው ደስ ያለኝ፡፡
    አስተዋይ አባት እና ልጁም ቢሆን ንፁህ የሆነ ልጅ ነው፡፡ ልጅቷ ም ቅን ልጅ ነች፡፡ መልካም ዕድል ይግጠማቸው፡፡

    • @MebratMeb
      @MebratMeb 5 місяців тому

      Beljnetwa melkam negeroch lemesrat memokerua turu new abat hoy teregaga egzabhare beljih adoro yetameme sew melkam neger madregh des lilh ygebal ljun endih batadergew turu neber

  • @MartaDuva
    @MartaDuva 5 місяців тому +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ጥሩ አባት 😊

  • @YonasNahom
    @YonasNahom 4 місяці тому +1

    ልጅቱ ትክክል ነች በሷ እይታ ጥሩ ባደረገች ጥሩ አላደረግሽም ይላል እዴ ልጅቷ ትክክል ነች የቻለችውን አድርጋለች ውለታዋን አትርሳ ማመስገን ነበረብህ እሽ በወቅቱ ማንም ሳይደርስልህ ደርሳልሀለች ለኔ 100%ትክክል ነች

  • @EnatLakew
    @EnatLakew 5 місяців тому +16

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አባባዬ ፈጣሪ እድሜና ጠና ይስጦት ማሪያምን ከልቤ ወደድኮት ክበሩልኝ

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 5 місяців тому +4

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር የስጥዎት እድሜ የስጥህ ልጅህም አትቆጣት ውለታ መመለስዋ ነው እኳን ለለላ አልዋለ ትልቅ ሰው ናቸው

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 5 місяців тому +2

    ጌታ ይባርካችሁ ለትልቅ ደረጃ ያብቃችሁ እናትህን ጌታ ይፈውስልህ እረጅም እድሜ ለዚህ መልካም አባትሽ ለእናትህም ይሁንላችሁ ዘመናችሁ ይለምልም ሶፍዬ ተባረኩ 🙏🙏

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 3 місяці тому

    የኔ አባት እግዜአብሔር ይባርክህ ከልብ እናመስግን አለን ድግአባት ነውት 3 አችሁም ደግወች ናችሁ እፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @neimaosman2656
    @neimaosman2656 5 місяців тому +4

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ አባት

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h 5 місяців тому +8

    ልጁ ግን አሳዘነኝ እናትህን አላህ ያሽር ልህ ወንድሜ😢😢😢😢 እናት እኮ ትለያለች

  • @hananetaye7027
    @hananetaye7027 5 місяців тому +11

    ሶፊ እውነት ልጅ የዋህ ነው እባክ መፍቴ መፈልጉለት ሌላ ቢሆን ይሸመጥጥ ነበር በላ የዋህ ነው

  • @ZedZed-gy3cy
    @ZedZed-gy3cy 5 місяців тому +3

    አይከፋም መልካም ነገር ላይ ነው ያዋለችው ደስ ይላል መረዳዳታቸው
    ሶፊ በርታ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 5 місяців тому +2

    ልጂ እናቱን ለብር ብሎ እየገደለ እናት ደሞ በሚገርም ሁኔታ አየተርዳዳቹህ ነው መልካም ሰወቺን ያብዛልን አባትዪይም በጣም ጥሩ ሰው ነው በርቱ ሶፊ በርታልን ወድማቺን

  • @purplestars029
    @purplestars029 5 місяців тому +3

    This dad should be thank full 🙏🏻 😢😢 she did not use it for bad stuff

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 5 місяців тому +3

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 በጣም አስተዋይ አባት ረጂም እድሜና ጤና ይስጥዎት ፈጣሪ 🙏❤❤🇪🇷

  • @user-ip8pc6dz9p
    @user-ip8pc6dz9p 5 місяців тому +4

    አባትየው እግዚአብሔር ይስጣቸው መልካም ሰው ልቡ እሩህሩህ ነው

  • @lynlyn6527
    @lynlyn6527 4 місяці тому

    የኔ አባት እድሜ ይሰጥልኝ ከጤና ጋር

  • @user-zd2hu6bk3g
    @user-zd2hu6bk3g 5 місяців тому +4

    Sofye berta jegna nek wly 😢😢😢❤❤

  • @user-jh9zz9hb4s
    @user-jh9zz9hb4s 4 місяці тому +1

    በርታወድማችን፡እንወድሀለንአባትየውጀግናነው

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds 5 місяців тому +2

    ሶፊ እድሜና ጤና ይሰጥህ ጥሩነገር አድርገሀል ፈጣሪ ይባርክ🎉🎉🎉

  • @user-id6jt4uu1o
    @user-id6jt4uu1o 4 місяці тому

    አባትየዋ እድሜ ጤና የስጥክ ሺ አመት ኑርላት አኮራካት❤

  • @tadelechdesalegn6536
    @tadelechdesalegn6536 5 місяців тому +1

    ሶፊ በጣም ከሰዎች የሚመጣውን ጉዳይ ውስጥህ ስለምታስገባው ስለሚይዝህ በገለልተኝነት ተረጋግተህ ማብራራትና ሀሳብህን መግለጽ ይቸግርሀል ይመስለኛል ብዙ ጊዜ ስትጨናነቅ አይሀለሁ እና የምታያቸው ጉዳዬች ከባድ ከሰው ህይወትጋር ተያያዥ ስለሆኑ ጠንካራና ብስለትን ስለሚፈልግ ሶፊ ጨከን በል እንደመራማሪ ፓሊስ የመሰለኝን ነው የኔን እይታ ነው ያንፀባረኰት ልወቅስህ አይደለም ላጅግንህ እንጂ

  • @rosarosarosarosa
    @rosarosarosarosa 5 місяців тому +3

    በጣም ጡሩ ሰዉ ነዉ

  • @user-yb4cc6vp3e
    @user-yb4cc6vp3e 5 місяців тому +3

    ሶፋአተን ያለማዳነቅ አይቻልም አተጋ የሚመጡ ውዲሞቻችን ጥሩናቸው ሁሉም በሚበል ደረጃ የኛ ውዶች አደለመ በፊቅር ይቅርና በትዳር ደባነው የሚሰሩት

  • @user-ik8yr6pc3q
    @user-ik8yr6pc3q 5 місяців тому

    እየሰራህ፣ያለሀው፣ስራ፣ጥሩ፣ነው፣በርታ፣አሏህ፣ይጠብቅህ

  • @HawaHawa-bq6mj
    @HawaHawa-bq6mj 5 місяців тому +3

    ምን አይነቶናት አባትን በዚህ ልክ አስጨንቁ ሰውን መርዳት እብደት ነው የኔ ውድ አባት ከሱ በላይ ማንንም አላስቀድምም ከአላህ በታሽ

  • @user-vr9vq7wd4d
    @user-vr9vq7wd4d 5 місяців тому +4

    ብጣም ነው ዴሰ ያልኛ ምጭረሻው ያምራል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 5 місяців тому +3

    የኔ መልካም ሶፊዬ በርታልን በምን ልግለፅህ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ያረቢ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 5 місяців тому +5

    አህለን ሳፊ የመዳም ቅመሞችዬ የርመዳን ስራ እዳት ነው አላህ ያገዚቹ አላህ ከናት ይሁ በርቱ በዱዋ በርቱ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 5 місяців тому +4

    መልካም ሰወችን ያብዛልን ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 5 місяців тому +3

    አባትዮው እመብርሀን ታግዝህ መልካም ሰውነህ ልጀም እናትህን እግዚያብሄር ይማርልህ ልጅቷባልጌናተ

  • @SelimHassen
    @SelimHassen 5 місяців тому +6

    እኳን ደና መጣህ ወድማለምዬ ❤❤❤

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  5 місяців тому

      እንኩአን ደህና ቆያችሁኝ

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 5 місяців тому +2

    ሁላችሁም መልካም ስራ ነዉ የሰራችሁትልጅታም ልጅ ናት ተባረኩ

  • @etalem3581
    @etalem3581 5 місяців тому +2

    "wowww ደስ የሚል አሰተማር የልጀቷ የመልካምነት ጥግ ነው የሚያሳየው

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 5 місяців тому +3

    የኔአባት ፈጣሪእረጂምእድሜይስጠወት መልካምአባትነወት🎉🎉❤❤❤እናትህንፈጣሪይማርልህየኔወድም🎉🎉🎉