🔴እውነቱን ሲነግራት ጥላው ሄደች😭ኩላሊቱን ታሞ መታከሚያ ብር ሲያጣ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • 🔴እውነቱን ሲነግራት ጥላው ሄደች😭ኩላሊቱን ታሞ መታከሚያ ብር ሲያጣ |
    🔴የንስር ዓይን የደረሰበት ጥቃት እውነታው 🙄ስራ ላቆም ነው?😭 | የንስር ዐይን
    🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት
    ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት
    ታግቼ አይደለም።
    ከሚሊኒየርነት ወደ ድህነት የቀየረችውእህቱ ከአመታት
    በኋላ ተመልሳ መጣች!!
    እንዳይለቀቅ ቢያስፈራራንም ታሪኩ አስተማሪ ስለሆነ
    ለቀነዋል
    የወር አበባዬ መትዋል እያለችው ካላረግን የሚለው
    ባለጌ ማጋጭ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ
    ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም
    ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም
    ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
    ድንገት ከች!!! ተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች
    ደግነት ለራስ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ
    የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    #የንስር_አይን #seifu_on_ebs
    #ዱካ_ሾው_duka_show
    #የንስር_ዐይን#yensr_ayn #hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሮሔ ሚድያ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    ‪@ynserayne‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@Dukashow33‬‪@abtube7318‬ ‪@AddisChewataOfficial‬

КОМЕНТАРІ • 392

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 4 місяці тому +141

    ሀባይብ በዱአችው አስቡኝ የህቴ ልጅ ታማብኝለች 😢😢

  • @ekrW
    @ekrW 4 місяці тому +44

    እኔግን ሴተኛ አዳሪ ይምሆነችው በጣም ውለታ ውላለች ኩላልቷንም ወደኋላ አትልም ትሰጥነበር እሷ ለኔ ጀግናነች መልካም ሰው ነችእህቱ ትጠየቅ የምን ማለባበስ ወንዶች ጉድ ጉድ እራስ ወዳድ

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk 4 місяці тому +25

    እኔ ያልገባኝ ነገር ልጅ ውጭ ነው የታከምኩት እያለ አይደለም እንደ ያለ ፕሮሰስ ያላንዳች ነገር ተነስታ እንደት በዚህ አጨር ጊዜ በዚህ ፕሮግራም የተረዳሁት ትልቅ የተደበቀ ምስጥር አለ ልጅ እንደ ቀበጣጠረሁ ከሆነ ሰጠችኝ እያለ ነው ሶፊ አስተክላለት ማለትም ገዝታለት ይሆናል እንጅ ቤተሰብ የምባል ነገር አለ ኩላሊት ሰጠች የተባለው ነገር ከራሱዋ ከሰጭዋ ብጠየቅልን ሁለተኛ የህክምና ወረቀት ላይ የሰጭ ስም የምጻፍ ከሆነ ይጣራልን? እች ልጅ ካላት ፍቅር እንኳንስ አንድ ኩላሊት ሁለቱን ሰጥታ ሞት የምትቀበል አይነት ናት ለማንኛውም እንኳን የባለሃብቱዋን ሐሳብ ተረዳ አሁን ምን ያንተባትበዋል ትልቅ የተደበቀ ነገር አለ ስጀምር የዚህች ልጅ ሐሳብ ሳይገባው ቀርቶ አይደለም ቤት ቀይሮ አከባቢ ለቆ መሄድ ራሱ የምያሳይ ነገር አለ በዚህ ልክ ግን ራስ ወዳድ መሆን መጥፎ ነው ።

    • @መድመቅደላዋማሻ
      @መድመቅደላዋማሻ 4 місяці тому +3

      እዉነት ነዉ ይጣራ ሌጅቷ ታሳዝናለች😢😢

    • @aishanuri2750
      @aishanuri2750 4 місяці тому

      እኔ ራሴ ግራ ገብቶኝ ነበር አረብ አገር እንኩዋን ያለፕሮሰስ አይወጣም ግራ ያጋባል ነገሩ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 4 місяці тому

      ሊሆንም ይችላል ቢጣራ😭

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k 4 місяці тому

      የኔም ሀሳብ ነው እንዴት እያልኩ ነበር

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 4 місяці тому +39

    ልጂቱ በጣም ታሰዚነልች ልጁ ውሽን ይመስለል በዝን ግዜ ስንት በሽታ አለ ግን እሳ ለፍቅር በለ የከፈለችው መስዋት ከበድ ነው 😢😢😢😢😢😢 ጌታን

    • @burite-l3f
      @burite-l3f 4 місяці тому

      ወንድ ከጅነዉ

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 4 місяці тому +66

    ኧረ 100k ናፈቀኝ ቅመሞችዬ እሥኪ እናሥገባው ሦፊ ምርጥ ሠው 😘❤❤

  • @ZinetYemer
    @ZinetYemer 4 місяці тому +18

    አሁን ላተ ብላ ሴተኛ አዳሪ ሁኗ ልቧን ሰበርከው አሁን በንደት ከዚህ ስራ መቸም አትወጣም ምስኪን አጀቴን በላችው ወላሂ በጣም ታሳዝናለች ይችኛዋም ኩላሊቷን አንተም አላጠፋህም አፍቅሩኝ አላልካቸው ብቻ በጣም አወዛጋቢ ነገር ነው የሁላችሁንም ሂወት አላህ ያስተካክለው ግን ሴት እና ወድ ጓደኛሞች ባትሆኑ ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 4 місяці тому +15

    ወይኔ ሌላኛዋ ኩላሊት አንቺ ደግሞ ክብርሽን እግዚአብሔር ይርዳቹ ሶፊዬ እድሜ ከጤና ይስጥህ ልጁም አይፈረድበትም

    • @abebech1754
      @abebech1754 4 місяці тому

      Atchemalke anchi metwu albshe wunde moltalemenayente gze laye nen

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 4 місяці тому +14

    አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ የወንድ ቁምነገረኛ ኢትዮ ውስጥ በዚህ ዘመን ወጣት የማይገኝ ድንቅ ወጣት ነህ አንተ እራሱ
    ሴቶቹም እውነተኛ ፍቅር ነው ያላቸው ድንቅ ነው ፊልም ነው ሚመስለው ግን እንዲህም ለፍቅር ዋጋ እሚከፍልም ሴት አለ
    ፍቅር ከባድ ነው

  • @AssefaAyele-u6r
    @AssefaAyele-u6r 3 місяці тому +6

    ሶፍዬ በቅድሚያ ከልብ አወዳሀለሁ በምትሠራዉ ሥራ እባክህ እባክህ የሥራ ባልደረባህን የንሥርን ጋዜጠኛ የእኔን ጀግና ለሰንቱ መሥዋት የሆነ እውነተኛ ሠው በተቻለህ ሁኔታ እርዳልኝ በሒሉታ ሠራተኛውን አጥብቆ ሊጠይቃት አልቻለም ከቃለ ምልልሱ እንደተረዳሁ መልሷ ምንም እውነት አልመሠለኝም ከእሱ የበለጠ እኔ ጠርጥሬሀታለሁ እውነቱ ይውጣልኝ ሶፍዬ እባክህ እርዳልኝ

    • @SuniisOp
      @SuniisOp 3 місяці тому

      ትሽሎታል ወደ ስራ ትመልሶዋል

  • @አሚነኝየራያዋንግስት
    @አሚነኝየራያዋንግስት 4 місяці тому +35

    ላይክ ስጡኝ አስፈልጎኝ ነው ደብሮኛን

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  4 місяці тому +3

      እኔ like አድርጌሀለው🙏🙏

    • @አሚነኝየራያዋንግስት
      @አሚነኝየራያዋንግስት 4 місяці тому +1

      @@KumNeger-uc3et በጣም ነው እማመሰግነው ሶፊየ የኔ መልካም አላህ ከክፉወች ይጠብቅህ በሶስቱም ስልኬ ሰብ አድርጌ ነው እምከታተልህ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому

      ​ሶፌ፣ደምርኝ❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому

      ​@@አሚነኝየራያዋንግስትደምሪኝ❤

    • @BalayneshiKachine
      @BalayneshiKachine 4 місяці тому

      Damirung

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 місяці тому +4

    ❤❤❤❤ላምሮት ከምለዉ በላይ ላኔተ ጀግና ነች እሷ ናት ለዚህ ያበቃችህ ሲቀጥል ኩላሊቷንም ትሰጥህ ነበር በጣም ምስኪን ነች ቀላል ሂወት አደለም ያሳለፈችዉ እኔ የምለዉ ልታገባት ይገባል ከምንም በላይ መሰዋት ከፍላልሀለች ግፍ አትስራባት ልትሰብራት አይገባም ታዝንብሀለች ሲቀጥል ሰላም ሂወት አትኖርም አንተ ተቀበላት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 4 місяці тому +12

    አንቺም ተረጂው ኩላሊትን ያህል እኮ ነው የለገሰችው የሷ አካል ውስጡ አለ እግዚአብሔር የራስሺን ሰው ይስጥሺ እህታችን

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 4 місяці тому +10

    ወንድሜ ፡ የንስር ፡ አይንን ፡ እርድት ፡ ሰራተኛዋንተከታተሉለት

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed119 4 місяці тому +12

    ልጁ በሁለቱም ነው የነገደባቸው እራሱ ነው ጥፍተኛ እህቴ ነች እያለ የቀን ማሳለፊያ ያደረጋት ያሳዝናል ሶፍየ አላህ ከመጥፎ ይጠብቅህ

    • @Grgc-y6l
      @Grgc-y6l 4 місяці тому +3

      እያሰባችሁ ምን አደረገ እሱ ከባድ ነው አትፍረዱ

    • @ZinetYemer
      @ZinetYemer 4 місяці тому +1

      ኧረ እሱ ምን አጠፋ አፍቅሩኝ አላላቸው እደዚህ አድርጉልኝ አላለም በሱም መፍረድ ከባድ ነው

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi 4 місяці тому +11

    ወንድ ልጅን ቀብሮ ነው ማመን ግን ነገሮች ከተበላሸ በኃላ ኩላሊት የሚያክል ነገር ለግሳክ ግን አንተ እራሥክ ለመዳን ብቻ ነበር ያሠብከው የሧ ህይወት አላሣሠበክም መጀመሪያ ለምን የራሥክ የግል ህይውት ሙሉውን መንገር ነበረብክ በጣም እራሥ ወዳድ ነክ አሁን ከዚህ ክህደት እንዴት ትችላለች አቤት የኢትዮጵያ ወንድ ልጅ ግፍጭካኔቅክ ከዚህ ታሪክ የተማርኩት ቢኖር አንዳንድ ሰዎች ምን ሳናደርግላቸው በጣም ይወዱናል በዙዋጋ ይከፍሉልናል በዛው ልክ ደግሞ በዙ ዋጋ እናበዙ ምፅዋት ከፍለን ን ለልባችን የማይድን ቁሥል ተክለውልን ይሄዳሉ ሊያው የማይድን የልብ ህመም እና ቁሥል ጥለውልን ይሄዳሉ ዳግም ሌላሰው እንዳናምን አድርገው ይረቁናል ለማንኛውም ለባለ ኩላሊት ፈጣሪ ፅናቱ ይስጥሽ።

  • @AyaneTufaKenea
    @AyaneTufaKenea 4 місяці тому +17

    እኔ ግን የዚህ ልጅ ታሪክ ብዙም አሳማኝ አይመስለኝም ያች ኩላሊቷን የለገሰቺው ልጅ ከመጀመሪያውም ፕሮሴሱ ህደት ውስጥ ብትኖር ነው እንጂ እንዴት ወዲያው ወዲያው ከእቲዮጵያ ወደ ህንድ መሄድ እኔ ታሪኩ ብዙም አልተዋጠልኝም ከላምሮት ጀርባ ወይም ይህቺ ምስኪን ላምሮት የማታውቀው ነገር ነበር ብዬ አምናለሁ:;

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 4 місяці тому +8

    ልጅቱ አሳዘነችኝ የኔ እህት አይዞሽ አይ ክፋሽ የተሻለዉን ሊሰጥሽ ይሆናል💔💔💔😥😥😥😥

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 4 місяці тому +10

    ❤❤ኩላሌት እኮ ነው የሰጠችው እደ ሂወቱን አድናው የሰጠችን አግባ ላተ ብላ ሂወቶን አሳልፋ ሰታህ❤❤❤❤❤

    • @ZinetYemer
      @ZinetYemer 4 місяці тому +2

      ኧረ ይችኛይቱስ እራሷን ገድላ እኮ ነው እሱን ያዳነችው ክብሯን ሴትነቷን ማንነቷን ነው አሳልፋ የሰጠችው ይችኛዋም ኩላሊቷን ብቻ ለመፍረድ ከባድ ነው ሁለቱንም እደህቱ ቢያቸው ብየ አስባለሁ ግን በዚሁ አጋጣሚ ሴት እና ወድ ጓደኛሞች ባትሆኑ ጥሩ ነው ባይ ነኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @ጄሪየጌታልጅነኝ
    @ጄሪየጌታልጅነኝ 4 місяці тому +6

    በውለታ አትታሰር ወንድሜ ያው ሰው ለእግዚአብሔር ብሎ መልካም ሥራ ብሰራ ለራሱ ነው 🥹በጣም ከባድ ነው ምንም ማለት ይከብዳል!@አምላክ ያለው ይሁን 🤲

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 4 місяці тому +6

    ከሁለቱም ጋር በእህትነት ይቀጥል ጉዳዩ ግን ከባድ ነው
    ለአላህ ተብሎ አንድ ነገር ካልተሰራ. ለተደረገለት ሰው ከባድ ነው

  • @aminaamen5303
    @aminaamen5303 4 місяці тому +11

    እኔ ለማንም አልፈርድም ይችም ለሱስትል ክብሯን ሰታለች ያችኛዋም ለሱ ስትል ኩላሊቷን ሰታለች ሁለቱም እማይመለስ ነገር እሱ ጥፋተኛ ነው እህቴናት የሰጠችኝ ማለቱ ጥፋት ነው ሁለቱንም አግባቸው

    • @HewotMuch
      @HewotMuch 3 місяці тому

      Azab ayedelm eko orthodox nw dinga

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 4 місяці тому +22

    ሙሥሊም ብትሆን 2ቱንም ያዝ እንልነበር
    ኩላሊት የሠጠችዉ ቢያንሥ አካሏን ይዘሀል ይችኛዋ። ይቅር ትበልና ከዛችጋር ይቀጥል። ይቅርታ የተሠማኝን ነዉ ዉሣኔዉ ከባድ ነዉ😢😢😢 እቦታዋ ሆኘነዉ የወሠንኩት ምክንያቱም ኩላሊት የሠጠችዉ ከኋላዋ ሞት ነዉየሚጠብቃት ቀዳሚውን አላህ ነዉአዋቂዉ ይች ቢያንሥ ከበሽታ ነፃ ከሆነች ቢያንሥ ሙሉ ጤና ሥላላት እያመሠገነች ይቅር ትበለዉ
    በጣም ይቅርታ ለሀሣቤ እህት ወድሞች የግል የተሠማኝን ነዉ 😢😢😢😢 ማንምሠዉሥለተፋቀረ መቀጠልአይችልም አላህ እሥካልፈቀደለት ድረሥ ምንአልባትምእኮ አካሏን ሥለያዘ ትዳሩ ላይሣካ ይችላል ሁሉም ነገር በአላህ ፈቃድ ሥለሆነ የሚሆነዉ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 4 місяці тому

      ትክክል እኔም እንደዚህ አስቤለሁ😢

    • @adenategene101
      @adenategene101 4 місяці тому

      Ewunt new ehte❤😢

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 4 місяці тому +5

    ሁለቱንም አግባ እንዳንልህ እስላም አይደለህም ግን ላምሮት ባትረዳዉ መቆየት ስለማይችል ሜሮን ልትረዳዉ አትችልም ነበር ሜሮን ደግሞ ከባድ መሰዋትነት ከፍላለች እሱም አሷም መተሳሰብ ጀምረዋል እሄም ይቁም ማለት ከባደ ነዉ የላምሮት ጥፉት ደግሞ ፍቅሯን አለመግለጧ ስለሆነ ፈተናዉ ከባድ ነዉ ግን ነገሮችን በጥብብ መፍታት ይገባል

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ

    ልጁ ሳስበዉ ድብቅ ነዉ አወራሩ እራሱ በጣም ያስጠላል😢😢😢 አይዞሽ እህቴ አንዳንድ ወንድ ድብቅ ናቸዉ ያቺ ለግሳዉ ሳይሆን ፍቅር ስላለበት ነዉ

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 4 місяці тому +5

    ምንም መፈርድ አልችልም የሁለታቸውም ውለታ ከባድነው
    ለልጁግን ከባድነው

  • @addisalemasfaw4915
    @addisalemasfaw4915 4 місяці тому +2

    ሂወት ይቀጥላል እህቴ አይዞሽ ሴቶች ለወንድ ልጅ ብላችሁ ምንም ነገር መሰዋት ነት አትክፈሉ ለፍቅር ብላችሁ

  • @prophetatnafudelbo
    @prophetatnafudelbo 4 місяці тому +3

    ኤሄ ልጅ ድብቅ ነው

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው

    እንደኔከሆነ ግን የሁላሊትም መገኛምክኒያት ወደውጭሀገር እንድትሄድ ሰበብ የሆነችሁ እሷነች የዚህሁሉ መፍትሄ ከፈጣሪበታች እሷናት
    ላምሮት ማለትነው ስለዚህ እሧን ተቀበላት ነውያቺኛዋን ታፈቅራትአለህ አልገባኝም

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 4 місяці тому +14

    ቅመሞቼ ሶፊን እናበረታታው የምታደቁት

  • @fuffu1470
    @fuffu1470 4 місяці тому +2

    ሦፊ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ የማከብርክ❤❤❤ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥክ ራሥህን ተብቅ

  • @Grgc-y6l
    @Grgc-y6l 4 місяці тому +5

    ሁለቱንም እህቶችህ አድረጋቸው ማለት ሌላ ፍቅረኛ አፍቅር አንተ እነሱም ሌላ ሂወት ይኑሩ

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው

    ያቺኛዋ ትጣና ትጠየቅ ሁላሊቷን መስጠቷ የእህትነትነው የፍቅር አገርለመሆን አስባነው

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 4 місяці тому +6

    ላምሮት ተረጅው እርሱም አይጨነቅብሽ በወንድምነትና በእህትነት ቀጥሉ ።

    • @Tbrf-yq3po
      @Tbrf-yq3po 4 місяці тому

      እኔ እምለው ላምሮት ገዝብ ሰላለት ገዘታለት ነው የሚመሰለኝ እጀ አብረው ነው ይሚታክሙ ሰለዚህ እዴት አላይተም ኩላሊት ይሀል ሰተሰጥው አብረው ነው ይሚታክሙ እኔ ጃ እግዲህ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 4 місяці тому +7

    እኔ ለወንድ ብየ ሴትኝ አዳሪ አልሆንም በጨራሽ በሽታም አለ እኮ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 місяці тому +5

    ስላምአለይኩም ሶፍ አላህይጠብቅህ ፣ናሥርስ፣አላህአፍያውንይመልሥለት

  • @anyany1230
    @anyany1230 3 місяці тому

    አተ ፈጣሪህን የምፈራከሆነ እታዳላ ሁለቱንም ምርጥ ወድማቸው ሁን እድሜልህን ከምትፀፀትበት በወድምነት ነው የሚሻልህ ወድሜ የሁለቱም ውለታአለብህ በመሀል ፍቅር የሚባለውን ስሜት አጥፋው እራስ ወዳድ እዳትሆን😢😢😢😢

  • @MubarakMu-mi9st
    @MubarakMu-mi9st Місяць тому

    ልጁ ትንሽ ሲተት አለዉ ለሷ መነገር ነበራበት ኩለልቱን ያሰጠችዉ አሁን እችም ልትጎደ ስለሆነ ሁለቱንም መግበት አለበት ያሁለታቻዉ ዉለታ ብዙ ነዉ
    ታቻችለዉ መኖር ነዉ ታስመምታዉ❤❤

  • @TsehayNugatu
    @TsehayNugatu 4 місяці тому +3

    ኩላሊት የሠጠችህን አግባ በርግጥ ይቺም ታሳዝናለች ፍቅር ከባድ ነው

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 4 місяці тому +11

    አረ ሶፊ ምነው የሲንግል ዩትዩብ አቅራቢው / ሐብታሙ / ለረጅም ግዜ ጠፍቶብናልና እባክህ አፈላልገው አደራ
    እዚህ ሚድያ ላይ በቅርብ የምታውቁት ስለጤንነቱ አሳውቁን

    • @GxhcjGjfh
      @GxhcjGjfh 4 місяці тому

      ሀብትሽ ደህና ነው ያው በነበረው ችግር ዮቲባቸው ስለተከሰሰባቸው ነው

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 4 місяці тому

      EWNT.ESULJU.TFTUL.YNYM.TYKY.NAWE

    • @እህተስላሴ
      @እህተስላሴ 4 місяці тому

      እውነትነው❤

    • @MryiamMryiam
      @MryiamMryiam 3 місяці тому

      @@GxhcjGjfh Thanks 🙏

  • @YemsgenLesu-ud2bm
    @YemsgenLesu-ud2bm 4 місяці тому +3

    ክብሯን ማጣቷ በጣም ያሳዝናለ በጣም አሱ ግን መፍረድ ከባድ ነዉ😢😢😢

  • @SelamDesalegn-t6i
    @SelamDesalegn-t6i 3 місяці тому

    ያሪድ ያስዘናል ያምሮት ለልጂቱ ኩለልቱን ትማልሶ የምሆናትከሆና❤❤

  • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
    @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ 4 місяці тому +17

    ክብረሽን ማጣትሽ ያሳዘነኝ

  • @እኑነኝእናቴንናፋቂ
    @እኑነኝእናቴንናፋቂ 4 місяці тому +1

    ከባድ ነው ማርያምን በልጁ መፍረድ አይቻልም ይከብዳል ብቻ እግዚአብሔር መላውን ያብጅላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢ልጅቷ በስመአብ ስታሳዝን የኔ እናት ልቧ ተሰበረ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 3 місяці тому +1

    በሱ ቦታ ሁኜ ሳስበው ከባድ ነው😢አንዷ ኩላሊቷን አንዷ ክብሯን ሴትነቷን ህይወቷን ብቻ ከባድ ነው።እናንተ ሴቶቹ የከፈላችሁት ለፍቅር ትልቅ መስዋዕትነት ከፍላችኋል ለፍቅር ስትሉ።ስለሆነ ምንም የሚቆጫችሁ ነገር አይኖርም።እሱ ግን እንደሰው ስናስበው አጣብቂኝ ህይወት ውስጥ ነው የገባው ።ተረዱት እሷም ኩላሊቷን አንችም ህይወትሽን ማንን ይምረጥ አስቡት እስኪ

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 4 місяці тому +1

    ሜሪ አግብተህ ትዳርህን ምሪ አራት ነጥብ አይዞህ እንዳሰብከዉ አይደለም ይልፉል ሁሉ ነገር ስንት ያልተዉን አይዞህ ለጊዜው ነዉ ትረሳታለህ አይዞህ

  • @Hana-if5bz
    @Hana-if5bz 3 місяці тому

    ያለህ አማራጭ ሁለቱም አንድ አይነት መስዋዕትነት ከፍለዋል ግን ደግሞ ያምሮት የከፈለችው በጣም ከባድ ነው የዘላለም ጠባሳ ነው የቀረላት ሲቀጥል ለምን መዋሸት እና መደበቅ አስፈለገ አንተ ጥፋተኛ ነህ እህቴ ኩላሊት እንደምትሰጥ ስለነገርካት እንጂ እሷም ከመስጠት ወደኋላ አትልም ነበር ስለዚህ እውነቱን በግልጽ ንገራቸው ለሁለቱም እና ሁለቱም በእህትነት ቅረባቸው ከዚህ ውጪ የሚሆን ነገር የለም እውነት የምታስብላት ከሆነ ነገሮች ቆም ብለህ አስብ እንጂ ለሁሉም ነገር መነሻዋ እሱዋ መሆኑን አትርሳ

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 2 місяці тому

    ሶፊ የተወደድክ በርታ እንወድሀለን።

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 4 місяці тому +2

    ሁለቱም መስውአትነትን ከፍለዋል ለማን ይሁን ለማለት ከባድ ነው ለማንኛውምጰገላዋን ሽጣ እሂን የከፈለችው ኩላሊቷን ብትጠየቅ እምቢ አትልም ነበር እውነቱን ቢነግሯት እግዚአብሔር ላንች ያለውን ይስጥሽ በጣም ከባድ ነው

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 4 місяці тому +2

    ሶፊ በደብ ለመፈተሺ ምክር የተደበቀ ነገር አለ ልጂቱ ኩላሊቶን ሰጠች የተባለችውን በደብ ፈትሹ ትልቅ የተደበቀ ሚስጥር አለ አላሁ አለም ኡነት ትመነምናለች እጂ አትበጠስም

  • @rednote105
    @rednote105 4 місяці тому +3

    እግዛቤር መልካም ነው ላንቺ የተሻለ ነገር አለው ንሠሀ ገብተሽ ወደአምላክሽ ተመልሠሽ ህመሙ ከባድነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nuradisnassir1596
    @nuradisnassir1596 3 місяці тому

    ሁለቱንም አሰማምተህ ለመኖር አይከብድህም ህይወት ሰተውሀል ስለሚወዱህ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 4 місяці тому +1

    ሁለቱንም ቢያገባ እሱን ላለ ማጣት ይስማማሉ ግን በነሱ እምነት አይፈቀድም መሰል

  • @እኑነኝእናቴንናፋቂ
    @እኑነኝእናቴንናፋቂ 4 місяці тому +12

    ሁለቱንም ያግባ በፍቅር ተሳስበው ይኑሩ የምትሉ

    • @user-ti1amahara
      @user-ti1amahara 4 місяці тому +1

      በስምኣብ አንች ደግሞ የስይጣን. መንገድ ትመሪያለሽ Best firend የሚባል ነገር አለ እኮ
      ግዴታ ፍቅር እና ጋብቻ ብቻ አይደለም ሰወችን የሚስተሳስረው

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 4 місяці тому

      እረ ጌታ ይቅር ይበልሽ

    • @እኑነኝእናቴንናፋቂ
      @እኑነኝእናቴንናፋቂ 3 місяці тому

      የሁለቱም ልጆች ህይወት ከሚበላሽ ብዬ እኮነው አባቶችን አናግረው ሚቻል ከሆነ ቢያገባቸው

    • @abebaalemu9289
      @abebaalemu9289 3 місяці тому

      እረ ሁለት በክርስቲያን አይፈቀድም ወዴት ወዴት ወገኔ

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 4 місяці тому +8

    ሶፊ ሶፊ ሶፊ እባክህን እሱ ምን ያድርግ ታድያ ብለህ ሽፋን አትስጠው😡 የዚህን ልጅ ስነልቦና ለመረዳት ሳይካትሪስት ወይም ሳይኮሎጂስ መሆን አይጠበቅብኝም ንግግሩን በጥሞና ማድመጥ ብቻ ሳይሆን ንግግሩን አንብበው ይሔ ልጅ ውሸታም ወንበዴ ነው ሳስበው ያቺ ሜሪ ተብየዋ እራሱ ኩላሊት አልሰጠችውም ፈፅሞ እሷ ጥቅም ቢጤ ያለ ይመስለኛል የተሻለ መርጦ ህሊናውን እየከበደውም ቢሆን አሳምሮ እልል እብድ ግልብ ያለ ፍቅር ውስጥ ገብቶዋል ብቻ ሳይሆን ዋኝቶዋል፣ ህሊናው እየወቀሰው ስለሆነ ይቺ ምስኪን ስጋዋን ቸርችራ ብር የሰበሰበችለትን ከህይወቱ እንድትወጣ ይፈልጋል ምክንያቱም እዛ ጋር ያለ ጥቅም አስሮታልናም ጥቅሙ ይበልጣልም ራስ ወዳድ ነው በጣም ይቺ ልጅ ምን ያህል የልብ ስብራት እንደሚደርስባት ተረድታችሁታል?? ያቺ ልጅ እንዲያውም ኩላሊት አልሰጠችውም እውነት ሰጥታው እንኳን ከሆነ ከተጣመሩ ዘግይተዋል ቆይ ፈጣሪ ዋጋህን ይሰጥሐል በኩላሊት ህመምም አልተማረም ወስላታ😡😡😡

    • @AmetuAmetullah
      @AmetuAmetullah 4 місяці тому +1

      Betam😢😢😢

    • @መድመቅደላዋማሻ
      @መድመቅደላዋማሻ 4 місяці тому +3

      😢😢😢 ሌጅቷ ታሳዜናለች የኔ ሚሴኪን የልጁ ወሬ አሳማኝ አዬደለም

    • @YoditAbere
      @YoditAbere 4 місяці тому +2

      @@መድመቅደላዋማሻ አውቆ ነው የሚዛዛው ልጁሜ ሞላጫ ነገር ነው

  • @FoziyaAli-e6w
    @FoziyaAli-e6w 4 місяці тому +3

    የእህቱ እጅ ያለበት ይመስለኛል ላምሮት ቅርብህ እያለች ያልሰማችውን የእህትህ እንደማይሆን ሜላት እንዴት ሰማች ለምን ለላምሮት ተደበቃት እህትህ ላምሮት እንደምታፈቅርህ ገብቷት እሷን ለማራቅና ሀብታሟን ልጅ ለማቅረብ በውለታ ታስረህ ለማጋባት ነው ይሄ ነው

    • @Werert-g1t
      @Werert-g1t 3 місяці тому

      ጥርጣሬ አለኝ እኔም

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 4 місяці тому +2

    ሶፊየ እኳን ስላም መጣህ )))
    በጣም ያሳዝናል ለመፍረድ ራሱ ይከብዳል አንድኛዋ ክብሯን ሌለኛዋ ኩላሊቷን

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 4 місяці тому +2

    ሶፊ እንኳን በስላም መጣህልን ጀግና ወንድማችን ግን በጣም ያስዝናል ክብረሽን ማጣትሽ ኡፉ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እሱ ለክብሩ ነው የምጨነቅው ልጁ ያሳዝናል

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ

    ልጁ ረስ ወደጅ ነው አይ ወድ ሊጅ ወድነ ውሸ አድ ነው ሚበለው ኤሄ ነው አረ ወዶቾ ልቦነ ይስጠቹ ክብሩወን ሰተክ

  • @Woineshet-s4l
    @Woineshet-s4l 3 місяці тому

    ወንዶች ሁሌም እራስ ወዳዶች ናቸዉ።ከሁለቱንም በጥቅማቸዉ ነዉ የመዘናቸዉ።ለምን ዋሻት ነግሯት ቢያደርገዉ መልካም ነበር። እኛ ሴቶች ምንጊዜም ለራሳችን ክብር ሊኖረን ይገባል።

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 4 місяці тому +2

    እኔ ያማዋል ብየ ተሳቀ ቅኩ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ለመውስን በጣም ከባድ ነው ሁለቱም እህት ያድርጋድቸው እጂ ለመምረጥ ይከብዳል እግዚአብሔር ከናተ ይሁን

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 4 місяці тому +11

    መፍረድ ከባድ ነዉ😢😢😢

    • @omerg8178
      @omerg8178 3 місяці тому

      በጣም😢😢😢😢😢

  • @MakdesThomes
    @MakdesThomes 4 місяці тому +5

    ፍቅር ብዙ መስእዋትነት ቢኖረውም አይዞሽ እራስሽን አሳልፈሽ ብዙ ነገር ብታደርጊም ፈጣሪ አለሽ እሱ አይጥልሽም እህት አለሜ ልጁ እራስ ወዳድ ነው ያስታውቃል 😢😢😢😢

    • @omerg8178
      @omerg8178 4 місяці тому +1

      አይደለም ምን ያረግ😢😢😢😢😢

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 4 місяці тому

      ምን ማድረግ ነበረበት😢😢😢

    • @MakdesThomes
      @MakdesThomes 4 місяці тому

      የሷስ ሂወት አታሳዝንም እሱን እንደምትወደው እደምታፈቅረው ሳትነግረው ገላዋን ሽጣ ማሳከም ማለት ከባድ ነው ለሷ ደውሎ ቢነግራት እሷም ትለግስለት ነበር አሁን ምን በሽታ እንዳለባት ማን ያውቃል የሷም ሂወት ተበላሽቷል

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 4 місяці тому +2

    ወድልጂ አምኘ ኩላሊት አልለግሰም ምንአሰር ብወደው አላህ አያድርገውጂ ላባቴና ለወድሞቸ ልለግሰ እችላለሁ ለባል ወላሂ አልሠጥም ወድልጂ አላምንም

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 4 місяці тому +3

    ሁለቱም መልካም ሴቶችናቸዉ❤❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 3 місяці тому

    እሱ ሱባዬ መግባት አለበት ከእግዚአብሔር ጋር መገናኘት አለበት ፈጣሪ የፈቀዱውን ማግባት ነው እግዚአብሔር እውነት ነው እና

  • @AlmazWorku-ns8wc
    @AlmazWorku-ns8wc 4 місяці тому +2

    ቅስ ሰበር አይዞሽ እህቴ ዬምናጋራው ነገር ግልፅ ነው ዬእሷ ዬሆና ነጋር ውስጤ ነው ያለው እሷን እንዳምፋልጋት በግልፅ ነው እያ ተናገራ ያላው ስላዝህ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞን❤❤

  • @ሰብኩን-ሰ3ኸ
    @ሰብኩን-ሰ3ኸ 4 місяці тому +2

    ክፉ ለምን አባቱ አይነግራትም ነበር አፈር ብላ😡😡ለወንድ ልጅ ክብር ብለን የምናርገው😥መጥፎ ነው

  • @susunegn9421
    @susunegn9421 4 місяці тому +5

    3ታችሁም ስለሙ ከዛም ሁለቱንም አግባቼው❤😊

    • @ZinetYemer
      @ZinetYemer 4 місяці тому +2

      መሳቅ አልፈለኩም ነበር😂😂😂😂😂😂😂

    • @adenategene101
      @adenategene101 4 місяці тому +1

      😀😀😀😀

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 4 місяці тому

      አትዪኝም ለሴት ለወንድ ተብሎ እምነት🙆🙆😂😂😂😂

  • @SameraRose
    @SameraRose 4 місяці тому +2

    ሶኦፊ የላምሮት ከዛችኛዋጋር በፍፁኡም አይነፃፀርም ኩላት በጎኦ ፍቃደኞች እደሚሰጡ ኡላችንም እናውቃለን ልጅነቶን የሴት ነትኸ ክብሮን እኮ ነው ለሱ ስትል ከባድ ውሳኔ የወሰነችኡ በፍፁም ከዛች ጋር ሚዛን ላይ አይቀመጥም ከባድ ነው

  • @ayenewafework-ly8nn
    @ayenewafework-ly8nn Місяць тому

    ግን ሱፊ ለምን 100k አይገባም ጥሩ ጥሩ ንገረ ንዉ ሚሰራዉ❤❤❤❤❤

  • @AyaneTufaKenea
    @AyaneTufaKenea 4 місяці тому +1

    ልጁ ኩላሊት ከሰጠቺው ልጅ ፍቅር እንዳለበት ያስታውቃል ግን ከላምሮት ጀርባ የተጀመረ የቆየ ይፍቅር ግንኙነት ይመስለኛል

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 місяці тому +1

    ያሬዶ በቃ ሁለቱንም አግባቸዉ ላምሮት እሺ ካለች ሲቀጥል ላምሮት ነች አድና ለሜሪ የሰጠችህ ላምሮት ግን በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ በጣም ትሰበራለች❤❤❤ ከቻልክ አግባት ❤❤❤

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 4 місяці тому +1

    ድብቅነት ይጎዳል ለምን ድብቅ ሆናችሁ

  • @aishanuri2750
    @aishanuri2750 4 місяці тому +2

    እንደኔ ሁለቱም መስዋት ከፍሎልሀል ይሄ ነው ማይባል ሴትኛ አዳሪ የሆነችልህም ኩላሊት ስጭ ብትባል ትሰጣለች100 % ስለዚ ሁለቱንም አታግባ በቃ ከተጎዱ ሁለቱም ይጎዱ ለይተህ አንድዋን የምታገባ ከሆነ መቸም ፀፀቱ አይለቅህም

  • @SaidaSaida-i3g
    @SaidaSaida-i3g 4 місяці тому +1

    እረ፣ላተብላ፣ከማታቃቸው፣ወዶች፣እረእፈር 😢አዛዘነችኝአይቀናህም

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 4 місяці тому +1

    የዚህ ልጂ ታሪክ እንደነ ሁሱ ሆነብን

  • @Ararsoo-p5q
    @Ararsoo-p5q 4 місяці тому +4

    Ahun musilm bihon hulatunim yazo tibalala ahun hulatumi masiwti honahalina ihti argachaw

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 4 місяці тому +2

    እረእዳያምህ አትጨናነቅ ፍቅር በውሌታ አይሆንም ጥፋት የለህም የምታፈቅረውን ያዝ ከውስጥህ ከሌሉ ተዋቸው በውሌታ
    ታጥረህ ትሙት እደ ምን ባጠፋህ እነሱም ክፉ አይካቸው ተዋቸው መርቀህ ተዋቸው

  • @nejibashukri6177
    @nejibashukri6177 3 місяці тому +1

    ሁለቱንም አመስግነህ ተዋቸዉ

  • @mdali-jc3jz
    @mdali-jc3jz 3 місяці тому +1

    ሶፊየ የኔመልካም ወድም በዋልክበት አላህ ከጉንህይሁን ወላሂ ሱላት ስሰግድ ዱአ አረግልሀለሁ የኔጀግና ወድም❤

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 4 місяці тому +4

    መሮን የምትባለዉ ደርባዋ ይጠና የህቱ ኩላሊት ለምን ዲነዉ ያልሆነዉ ይጣራ በገዘብ እዳይሆን

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 4 місяці тому +2

    ወይኔ እኔን ልሠቃይልሽ አፈር ብላ ላተ ብላ ሂወቷን አበላሸከዉ ቀፎ

  • @G8Gui
    @G8Gui 4 місяці тому +1

    😢ወላሂ የኔ መቀጥቀጥ ምን ይሉታል ያአላህ😢😢😢

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 4 місяці тому +2

    ቅመሞች፣ደምሮኝ፣አምሮኛል❤

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    ሶፊየ እደነህ ❤❤❤
    ሙሰሊም ከሆነ 2ቱንም ያግባ ከአልሆነ ኩላሊት የሠጠይዉን ያግባ ይቺኛይቱ በእህትነት ይቀጥሉ ሠተቱ ከልጁ ነዉ😢😢😢

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 4 місяці тому +1

    ሁለቱንም እንደህትነት ብታያቸው ይሻላል ወደ አንዷ ከሔድህ እራስ ወዳድ ነህ

  • @SameraRose
    @SameraRose 4 місяці тому +2

    ላተኸ እኔ ተጨነኩ በጣም ይከብዳል ኡለቱም ዋጋአ ገፍለዋል ፍቅር የለም ለምትሉ ዘድሮም ፍቅር አለ አቦ አላእ ይርዳቹ ይጨንቃል

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 місяці тому

    በጌታ. ውይይ በጣም. ነው የምታሳዚነው. በመጀመራ. እህቴናት. አላለም. እንዴ. ከባድ ነው. እግዚአብሔር. ይርዳቺ. ሁለታቹንም. 😢😢😢😢😢

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 4 місяці тому +1

    ማስከፉት ሳይሆን በፍቅር ያይሀት የትኛው ናት ኩላሊት አብሮአደግ ተዎዉ እና በፍቅር ያይሀት ልጅ እስዎ ነች ፍቅረኛህ ለዉስጥህ አትዎሸዉ

  • @ZainebMohammed-o2n
    @ZainebMohammed-o2n 4 місяці тому +1

    ወይ ፈተና ሙስሊም ብትሆን ከቻልክ ማግባት ትችል ነበር ምን ዋጋ አለዉ

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 4 місяці тому +1

    ኩላሊትዎ የሰጠችህ እንዲኖር ነዉ ለስዎ መኖር አለብህ ወይም ኩላሊት መልስላትና ወደዛኛዎ ሂድ ያለኩላሊት ገባህ እዉነት እሱ ነዉ እስዎ ትስጥህ ኩላሊት

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 4 місяці тому +1

    ማፍቀር መፈቀር ፀጋነው እህትነት ይበልጣል ሁለቱም ጋር ❤እደጀመርክ ከሁለቱም ጋር በእህትነት ቀጥል❤አትጎዳቸው

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 4 місяці тому +4

    ለመፍርድ ከባዲ ነው ወላሂ ሙስሊም ሚሆኑ ሁለቱም አግባ አላህ ይፈድዲለሀል እነሡ ተተስማሙ እል ነበር ግን ብቻ ሁለቱም ለአንተ ዋጋ ከፍለዋል ያኢላሂ 😢😢

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l 4 місяці тому

      ጉድ ማሽቃበጥ ምናቸዉ ነዉ ሙስሊም የሚመስሉት

    • @adenategene101
      @adenategene101 4 місяці тому

      ​@@SGg-k6l behon nawe ylchwe ehhh

    • @heuyye5507
      @heuyye5507 4 місяці тому

      @@SGg-k6l አንቺ ነሽ ያሽቃበጥሽው ሠው ተመዝልፍሽ በፊት አቢቢ ሴትዮ🙄

  • @yuotub1126
    @yuotub1126 3 місяці тому +1

    ለጀግና ሰዉ 100kእንዴት አናስገባዉ ፕራክ ቢሆን በፊት ይገባ ነበር

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 4 місяці тому +3

    የለገሰችው ልጅ እውነት ለግሳው ከሆነ ትቅረብ
    የህክምና ዶክሜንቱ ደግሞ ትክክለኛ ለመሆኑ ማሥረጃ ያሳይህ የት ሀገር ነው ነቅሎ ያስተከለው?

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 3 місяці тому

    የሁሉም ከባዲነው ገላዋን ሽጣ🎉🎉🎉 ይችም ሁላሊቶን አጥታ ሰውየው ጤናየለቱውም😢😢😢 ይሄሁሉ ያተጥፍትነው ከ

  • @nejibashukri6177
    @nejibashukri6177 3 місяці тому +1

    አቦ አታስጨንቀን እጣ አውጣላቸው

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 4 місяці тому +2

    ይችኛይቱ ታሳዝናለይ አይዞሺ 😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ሶፊዬ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ ምርጥ❤❤❤ የነበረ አይን ላይ የሚሰራዉን ስላየህዉ ❤❤❤በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤አመሰግናለሁ አሁንም እርዱት ❤❤❤❤