ሸገር ገበታ የት ሄደን ምን እንመገብ ለሚሉ መረጃ ይሰጣል ……እየከፈልኩ ነው የምበላው | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 344

  • @sabahailu9552
    @sabahailu9552 3 роки тому +51

    ሰይፉዬ እባክህ ሳኡዲ ለሚገኙ ወገኖቻችንድምፅ ሆናቸው እባክህ 😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 роки тому +143

    እንኳን ለሰማዕት ቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @ስደተኛዋ-ነ6ጘ
    @ስደተኛዋ-ነ6ጘ 3 роки тому +13

    ሰይፍየ በአላህ በምታምንበት ይዠሀለሁ ለስደተኞች ድምፅ ሁንልን እኛ ወገኖቻችሁ አለቅንባችሁ😪😪😭😭😭😭😭😭😭

  • @mintefeleke
    @mintefeleke 3 роки тому +83

    እንዴ ለምን ያስከፍሉታል promote እያረገላቸው አይደል እንዴ?

    • @nahombelay984
      @nahombelay984 3 роки тому +1

      Chrash esun mekfel sigebachew yaskeflutal!!!!Promotion mn endehone algebachewm!!!

    • @beautybynani3284
      @beautybynani3284 3 роки тому +7

      Thank you. በጣም አመሰግናለው

  • @bemnetadam3536
    @bemnetadam3536 3 роки тому +14

    So humble 💕 Sheger Gebeta is awesome! Keep it up Elshaday 👍🏽

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому +1

    ፈጣሪ ከክፉ አይን ይሰውርህ ወንድሜ

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 3 роки тому +14

    ደስ ይላል ! ግን እኔን እያሳሰበኝ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ምግብ እየተወደደ የሰው ልጅ እየረከሰ መጣ !!
    እግዚአብሔር እባክህ አስተሳሰባችን ቀይርልን!!

  • @agddag4626
    @agddag4626 3 роки тому +48

    ስለማህተብህ እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @fitseethio
    @fitseethio 3 роки тому +64

    በጣም አሪፍ ልጅ ነው .... ሙሉ መረጃ ነው ሚሰጠው

  • @trumanpts
    @trumanpts 3 роки тому +21

    Seyfu ejun 🤲🏻 metateb alebet biye sasib neber.

  • @نورهنوره-ل4ي
    @نورهنوره-ل4ي 3 роки тому +10

    እባክ ሰይፉሻ ለብዙ ሰው ድምፅ ምትሆን እባክ ሳውዲ በእስርቤት ለሚሰቃዩ ወንድም እህቶች ምናለበት ድምፅ ብትሆንላቸው

  • @endetsigeredatube4949
    @endetsigeredatube4949 3 роки тому +62

    ጐበዝ ልጅ ነው በርታ

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 3 роки тому +7

    ያ ሚስገበገበው ማፊ ካንተ ይማር ጌታን ጨዋ ተመጋቢ ነህ👌

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 роки тому +20

    ወንድ ልጅ ላይ ማህተብ ሳይ በጣም! ደስ ይለኛል!!!

  • @asheman1317
    @asheman1317 3 роки тому +1

    ሰይፉ ምግብ ክብር ነው ብያንስ ብላውና አስተያየት ስጥ አውራ እጅን አትታጠብም

  • @gmichaeletsegenet5163
    @gmichaeletsegenet5163 3 роки тому +61

    እንደ አበላሉ ሰውነቱ አልጨመረም የሚገርም የሰውነት አቋም ነው በርታ

  • @sand9434
    @sand9434 3 роки тому +4

    ደስ ይላል አበላሉም ያምራል

  • @ትርጉምአልባመንባር
    @ትርጉምአልባመንባር 3 роки тому +3

    እርጋታው ደስ ሲለ. 💋💋💋

  • @asterbelay1556
    @asterbelay1556 3 роки тому +14

    I am pregnant and craving 😩 the food looks so good

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +2

    ዋዉ እማማ ፊሽካ በጣም ጠንካራ እናት ናቸው::

  • @aymarimlij1369
    @aymarimlij1369 3 роки тому +6

    ካይን ያውጣህ እግዚአብሔር

  • @zeki7603
    @zeki7603 3 роки тому +3

    እማማ ፊሽካ በጣም ደስስ የሚል ቦታ ነው።

  • @malikshibaz911
    @malikshibaz911 3 роки тому +1

    ምርጥ ልጅ 👍👍👍

  • @ETTopTech
    @ETTopTech 3 роки тому +38

    እማማ ፊሽካ ጋር ዶ/ር አብይ ስፔሻል ❤❤

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ ፐሮፋይሌን በመጫን

    • @nahomgirma2412
      @nahomgirma2412 3 роки тому

      Betam 😅😅

    • @abyesalewtube7821
      @abyesalewtube7821 3 роки тому +1

      በጣም አሪፍ ነው ለ5 ሰው በቂ

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 роки тому

      @@abyesalewtube7821 ፕሮፋይሌን በመጫን በቅንነት እንዛመድ

    • @beautybynani3284
      @beautybynani3284 3 роки тому

      Yesss

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 роки тому +1

    Amazing guy good job 👏 👍 👏 👌

  • @Sa-un6dy
    @Sa-un6dy 3 роки тому +9

    ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች በኢ ቃማ ለሚያዙ ፍትህ

  • @addismereja9491
    @addismereja9491 3 роки тому +6

    በጣም አሪፍ content ነው የሚሰራው ያው ለድሀ ባይሆንም

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 роки тому +5

    Wow my mouth is watering.

  • @g2mcab
    @g2mcab 3 роки тому

    NUMBER ONE GUY

  • @naniasefa7094
    @naniasefa7094 3 роки тому +2

    ወይኔ ሲያምር

  • @betiyetewahedolij8633
    @betiyetewahedolij8633 3 роки тому +24

    ሳየው ገና ይርበኛል😍

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 3 роки тому +1

    Wow Addis idea new ,bezihu ketelebet enamesegenalen

  • @ትዕግሥትሰሎሞን
    @ትዕግሥትሰሎሞን 3 роки тому +1

    ደስ ትላለክ እረጋ ያልክነክ😍

  • @davedawit2984
    @davedawit2984 3 роки тому

    ተመችቶኛል ሀሳብህ

  • @hawaali8775
    @hawaali8775 3 роки тому +2

    የአበላል ስርአት ዐስተምር በጣም አጎራረሳቹ ያስጠላል

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 3 роки тому +2

    👆👆👆ዋዉ እንዴት ያምራል በርታ👍👏

  • @tees1045
    @tees1045 3 роки тому

    Wow sherowa setamer

  • @abdu4725
    @abdu4725 3 роки тому +4

    ይመችህ በልተህ አስመስግነሀል አተኳን አለልሂ አሜሪካ ያለው ነው በልቶ ያልተጠጋው

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 3 роки тому +5

    Great job. I follow you on IG and definitely planning to use your info when an in Addis next time. Very useful especially for those of us who only know the old Addis

  • @mekdelawitbubu904
    @mekdelawitbubu904 3 роки тому +6

    The way he eat is very salivating n I like the way he eat nice bro.

  • @እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ

    ሰይፉ በስመአም ሳትል ምግብ ወደ አፍ አታስገባ በዛ ላይ እያወራህ

  • @lmasyboo9393
    @lmasyboo9393 3 роки тому

    Pls where is the place emama fisheka bete?

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 3 роки тому +1

    ውይ ከፍለ ነው የምበላው እኔበነፃ የምበላመስሎኝ ለሑሉም በልቻለሑ አትበል ምግብ የተባለ አንተ ነሕ ያፀዳሓው ወየው ታድለሕ እመብላትሕ አቋምሕ ሳምንት አለው 👍

  • @dana.j9062
    @dana.j9062 3 роки тому +34

    Seifu : You took it as a full time job to get out of the house just to eat? lol 😆🤣😂
    Infact that's the best job to have this days if you're lucky!!

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 роки тому +1

    ጥሩ ፈጠራ ነው በርታ

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 3 роки тому +2

    Wey yene Mar wendemen selemetmesel wedhalhu

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 3 роки тому

    I am lucky he is my friend mokshe nen demo beza lay

  • @musetefera5900
    @musetefera5900 3 роки тому

    seifu ejihin satisateb !

  • @jorgetesfaye298
    @jorgetesfaye298 3 роки тому +15

    ሰዬፉ ለምን ማናዘዋል እሸቱ አታቀርበልንም

  • @Dave-vk7fi
    @Dave-vk7fi 3 роки тому +1

    nice advertisement today for pp!

  • @ምትኬነኝዘሀበሻ
    @ምትኬነኝዘሀበሻ 3 роки тому

    የትነው ቦታው ባገኘሁት

  • @stayrealtube6436
    @stayrealtube6436 3 роки тому

    Sayfu ejihin atitaxabim ende

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    ውብ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤❤ሰይፉዬ ውድድድ ነው ማረግህ

  • @sam846
    @sam846 3 роки тому

    ኤልሹ በርታ

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 3 роки тому

    seifuye gena zare belak a ezik show lay

  • @abelsolomon4495
    @abelsolomon4495 3 роки тому +1

    He is my friends brother 💅💅

  • @fissahaworkalmhu2252
    @fissahaworkalmhu2252 3 роки тому

    Calm boy

  • @mulutsegamatewos2256
    @mulutsegamatewos2256 3 роки тому +1

    Keep it up brother

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 3 роки тому +4

    አዲሳባ ምግብ ቤት የእናት ጓዳ ነበር በአሁን ወቅት ግን እሯ

  • @Basiread
    @Basiread 3 роки тому

    Gobez
    I like ur posts

  • @yidnekachewtilahun1192
    @yidnekachewtilahun1192 3 роки тому

    Dase yamelawe ngare ፆም ይፆማል ይሄንን ባህሪክን ወድልካለው

  • @fikerdagnachew7518
    @fikerdagnachew7518 3 роки тому +1

    Benateh abren enebla

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 роки тому

    Very nice 👌

  • @malikshibaz911
    @malikshibaz911 3 роки тому +3

    አባ ከፍቶልሻል ተመጋቢ ነሽ 😂ማሻላህ

  • @streetfightingfunny7953
    @streetfightingfunny7953 3 роки тому +2

    ምራቄን ውጨ ጨረስኩት

  • @zekariyasfikadu4670
    @zekariyasfikadu4670 3 роки тому

    የት ነው

  • @AminaAmina-st5sx
    @AminaAmina-st5sx 3 роки тому

    aw eni rasu shegergebeta lemaghnet enina guwadenaye bezu te.keratenal kikikiki yaskenal wellhi

  • @lolomedia6399
    @lolomedia6399 3 роки тому +1

    Actually.....

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    እኔኮ በነፃ ይመስለኝ ነበረ የሚመገበው ስለሚያስተዋውቅላቸው

  • @habtomhaile2822
    @habtomhaile2822 3 роки тому

    ምነው

  • @kflemariamabay8890
    @kflemariamabay8890 3 роки тому

    እዉነትም ኤልሻደይ (ሁሉን ቻይ) ነዉ።

  • @ethioenjoygm9867
    @ethioenjoygm9867 3 роки тому +7

    ሰይፉ ግን ለምን አቶ ታዲወስ ታንቱን ለምን አታቀርባቸውም ?????

    • @meronmeron6049
      @meronmeron6049 3 роки тому

      እውነትን እንደ ጦር ነው የሚፈሩት እኮ

  • @sisterstube4011
    @sisterstube4011 3 роки тому +1

    Dr Meklit and Dr seife tiktok lay alu akribachew please

  • @ማርያምፍቅር
    @ማርያምፍቅር 3 роки тому +3

    ሴፉ ግን ትችላለህ ምርጥ የአራዳ አጎራረስ

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 роки тому

      ውዴ እንዛመድ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 3 роки тому +4

    ሰይፍሽ እየበላህ ጌታዬ 😂

  • @kuku3649
    @kuku3649 3 роки тому +7

    አተ ስለሚበላው ከማውራት ሰአውዲ ላይ ስለሚበሉት መች ነው የምታወራው አረ ባካቹ

  • @Zagoltubee
    @Zagoltubee 3 роки тому

    አሪፍ ቪዲዮ ነዉ በዚሁ ፕሮፋይሌን በመንካት የሰራሁትን አስገራሚ ቪዲዮ ተመልከቱ ።

  • @getayawkaltamirat17
    @getayawkaltamirat17 3 роки тому

    Yimechewu

  • @zid9265
    @zid9265 3 роки тому +3

    እረ ሴፉ እጂህን ታጠብ

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 3 роки тому +1

    አክሺዋሊ ዉዲነዉ ምግቡ

    • @mer2222
      @mer2222 3 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣በጣም ብዙ አክችዋሊ

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 роки тому

    👍

  • @kiflommeles9503
    @kiflommeles9503 3 роки тому

    Wey seyfu besmam satl deregemkew

  • @ኢየሱስዋናዬነው-ሐ5ቐ

    በመጨረሸ ለይ በሰፊ አሠከኝ ....

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 3 роки тому

    Bebetschin xenegna migib binazegaj le xenachin xeqami naw.Beteley zeyitu inna carbohydratu geday naw. Thanks

  • @የወሎዋከረሚላ
    @የወሎዋከረሚላ 3 роки тому +1

    😍💏

  • @bintsultantube1150
    @bintsultantube1150 3 роки тому

    አሰለም አሌኩም ወረሀመቱሏህ ወበረከቱሁ ያጀመዓ እሄንን ፁሁፊ እምተነቡ ሁሉ የሰበቹትን አሏህ የሰከለቹ እና እስክ ፕሮፈይሌን ጨን በመድራግ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ና ቤተሰብ ሁኑልኝ በረከአሏሁ ፊኮም

  • @milliontibebu8566
    @milliontibebu8566 3 роки тому

    ያገር actually

  • @ethiopiahagere1239
    @ethiopiahagere1239 3 роки тому

    Sefu Aserabekegn

  • @kerrykerry4048
    @kerrykerry4048 3 роки тому +4

    Endezy aynet sera felgulngy

  • @tigistzawde8594
    @tigistzawde8594 3 роки тому +3

    በላተኛ ጠፍቶ ማለት ነው ማሽአላ እርጋታህ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 3 роки тому +1

    Keep it up bro! Well done. I don't know what kind of habit are for positive messages to put thumbs down?

  • @vich2859
    @vich2859 3 роки тому

    Gobez neh belteh mut,

  • @rakitrex4112
    @rakitrex4112 3 роки тому

    Its nice keep it up u give me alot choice.. And good recommended location, brand new restaurant, spashaly for the person come to Ethiopia fo vacation..

  • @bazooka4391
    @bazooka4391 3 роки тому

    እና ሰይፉ ሾው ሽሮ ማዘጋጀት ከ ሳሮን ምን ኣገናኘው

  • @ኤልሻዳይ-መ4ዠ
    @ኤልሻዳይ-መ4ዠ 3 роки тому +2

    ሠይፋዬ.ምግቡ.ሲያንስ.እንብላ.ቀራ.አንተ.ጅብ.የተባራከ.ይሁን

  • @bemnetaklilu8265
    @bemnetaklilu8265 3 роки тому

    Ere seifu elias teshomen gabzew

  • @jojolove791
    @jojolove791 3 роки тому

    ❤🙏

  • @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
    @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 3 роки тому

    እየበላህ አለኮ የኔ ወድም ሀሀሀሀ የፈለካት ይመስላል😂😂😂😂😔

  • @yidenekzewde6748
    @yidenekzewde6748 3 роки тому

    Seifu tsegureh endibeqel new ende enbela matelewu???

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 3 роки тому

    liju konjye new wawwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww