🦋ለምን ተራራቅን ምን ተፈጥሮ ነው ሁለቱም ደነገጡ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 Місяць тому +1270

    ቅመሟ ሀይሚን የሚወድ የሚያደንቅ ብቻ ላይክ

    • @AnshaSeid-zi1tu
      @AnshaSeid-zi1tu Місяць тому +13

      ሀይሚን በጣም ነው የምንወዳት አንተንም ብራ❤❤❤❤

    • @HelenAlayu
      @HelenAlayu Місяць тому +4

      ❤❤❤❤❤

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg Місяць тому +2

      ❤❤❤❤❤

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf Місяць тому +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @JannhJannh-oo2ci
      @JannhJannh-oo2ci Місяць тому +3

      ለምድነውየጠፋችሁትቡራ

  • @hayemi02
    @hayemi02 Місяць тому +90

    አዎ ወንድም ወንድም ነው ግን እነ ቡራም ሙሉ ሀላፊነት ወሥደው የሁሉኑም ቦታ ተክቶ እየተዋጣ ነው እናመሠግነዋለን በእውነት

  • @የልቤAንጉስ
    @የልቤAንጉስ Місяць тому +308

    ሀይሚ ከወንድሟ ጋር ስለመጣች ደስ ያለዉ👍👍

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh Місяць тому +18

    ኢየሱስም ትንሣኤና ሕይወት እኔ ናኝ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል ዮሐንስ ወንጌል 11 25

  • @SAMRI_SAMRI-b7u
    @SAMRI_SAMRI-b7u Місяць тому +727

    ሃይሚ ከወንድሟ ጋ በመምጣቷ ደስ ያለው❤❤👍

  • @HaimeHimanot
    @HaimeHimanot Місяць тому +51

    ሀይሚሚሚሚሚሚሚሚ ቆንጆ የሴት ማኛ
    ጠላትሽን በክፉ የሚያይሽ የሚጠላሽ ይውጋው መጋኛ

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n Місяць тому +823

    እህት ያላችሁ ፈጣሪያችሁን አመስግኑ 👍👍👌

    • @soos6412
      @soos6412 Місяць тому +2

      ❤❤🎉

    • @EyerusTadesse-f2c
      @EyerusTadesse-f2c Місяць тому +1

      አብርሀም ያደረከው ነገር በጣም ይደብራል በግድ ነው የፃፍኩት

    • @gjgfg1247
      @gjgfg1247 Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @UfjyfGgaga
      @UfjyfGgaga Місяць тому +1

      አብርሽ ታሳፍራለህ ከምር በጣም ነው ያዘንኩት😏😏😏😏😡😡😡😤😤😤

    • @uaeuaw2565
      @uaeuaw2565 Місяць тому +2

      ፈጣሪ እድሜዋን ያርዝሞላችሁ የልጀ አዋቂ ነቾ

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c Місяць тому +67

    🇻🇳👌🥰ሀይሚ የኔ ቆንጆ ከኤፋ ጋር ሰለመጣቹ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Місяць тому +380

    ሀይሚ የቤቱ ድምቀት ነች በቃ 🌹💃👍

    • @DiaCell-r8d
      @DiaCell-r8d Місяць тому

      አዎ የኔ ቆንጆ 🥰 🥰🥰🥰

    • @hfbbxbhxbbd2039
      @hfbbxbhxbbd2039 Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @HHh-o6d
      @HHh-o6d Місяць тому

      ❤❤❤🎉🎉

  • @Hdy-i9z
    @Hdy-i9z Місяць тому +23

    ሀይሚዬ ከሥልክሽከበር ከዳንምረትአየኃት ኪዳንምረትትጠብቅሽ የኔ ቅመም የቡራ ንግስት

  • @Birtukanalamu
    @Birtukanalamu Місяць тому +213

    ሀይሚ ከወንድም ጋር በመምጣቱ ደስ ያለው❤❤👍

    • @soos6412
      @soos6412 Місяць тому +3

      😊

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Місяць тому

      ​@@soos6412ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Місяць тому +4

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉

  • @TalefTalef-e8i
    @TalefTalef-e8i Місяць тому +77

    ኡፍፍፍ ዛሬ ኤፋና ሀይሚ በመገናኘታቸው ማነው እደኔ ደስስስ ያለው❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 Місяць тому +582

    እህት ማለት ሁለትኛ እናት ነች ሀይሚየ ቆንጆ

  • @Hebiba55
    @Hebiba55 Місяць тому +52

    ሄሎ ትርጎ ወየ ከቤ😂😂😂😂😂😂 አብራችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Місяць тому +407

    ሀይሚ የቡራ ቀቤጥ አንዳንዴ ከቤተሰብ ጋር ፈታ በይ ጊዜ ስጫጨቸዉ❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Місяць тому +20

    የጋሽዬ ልጆች እንድላይ እንዲ ስላየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እንደ በፊቱ በተወስነ ጊዜ አንድ ላይ ቪዲዬ እንድትሰሩ እንፈልጋለን ( family times). በጣም አስፈላጊ ነው ሃይሚቲ ያለችበት ሁሉም ቦታ ይደምቃል❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Місяць тому +378

    የኔ ውዶች በጣም ነወ እምንወዳችሁ ጉዞ ወደፊት ሀይሚዬ ጨረቃዬ ኤፍዬ❤❤HB የኔ ጨረቃዎች ጉዞ ወደፊት🔥💪💪

  • @astu-p3s
    @astu-p3s Місяць тому +25

    ሀይሚ ማለት ንግስትም ሲያንሳት ነው በንግግር ክፍ ማይወጣት ቅን አሳቢ ናት ተከባከባት ኤፋ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ Місяць тому +199

    አብርሽ ኤፋ ሃይሚ ሩታ በአንድ አብራቹ video ስሩልን የጋሽየ ልጆች አብራቹ ማየት እፈልጋለሁ 😂❤❤🎉❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Місяць тому +4

      No😂😂😂😂

    • @ኤፋይቱብ
      @ኤፋይቱብ Місяць тому +3

      @TryH5DFG ለምን😂😂😂

    • @uaez-wr1mg
      @uaez-wr1mg Місяць тому +3

      እነሱ እኮሌላ ቢዝነስ ጀምረዋል

    • @edlawit21212
      @edlawit21212 Місяць тому +1

      no more

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Місяць тому +2

      ገነዚጋ መጨመርየለባቸውም የውሸት😂😂

  • @KalkidanAvinod
    @KalkidanAvinod Місяць тому +45

    እኔ እንዴት እንደምወዳት ባካል ሳላቃት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ስፍስፍ ነው ምልላት 😍😍😍የኔ 💎, ቆንጆ, ማር, ኤፍ ምርጥ ወንድም ❤️❤️❤️❤️

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp Місяць тому +106

    ሀዪሚ ከወደምሽ ጋር ስለመጣሽ በጣም ደስ በሎኛል

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc Місяць тому +31

    ኤፏዬና ሀይሚዬ የኔ ውዶች አብራችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ሀይሚዬ የኔ ልእልት🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w Місяць тому +237

    የዛሬዋ ልደታ ማርያም ከክፉነገር ሁሉ ትጠብቃቹሁ አሜን🙏 በሎ ቅመሞችዬ👍🥰

    • @alhemduliah
      @alhemduliah Місяць тому +5

      በሰው ስም አነግጂ 😂😂😂😂

    • @dhdhdhDkdkdbe
      @dhdhdhDkdkdbe Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @FadGhau-gg8ww
      @FadGhau-gg8ww Місяць тому

      አሜንአሜንአሜን

    • @user-pc9gm7or7c
      @user-pc9gm7or7c Місяць тому

      😂😂😂😂😂ምግዜ በሠው ሥም ከፈትሺ😂😂😂

    • @KkGfd-wd7wd
      @KkGfd-wd7wd Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን ትንሻ ቅመም❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሽቅርቅሯ7582
    @ሽቅርቅሯ7582 Місяць тому +15

    እስኪ እንደኔ በጣም ደስስ ያለው ሲመጡ ከወንድምየው ጋ አቤት ውበት የጋሽዬ ልጆች ፍቅር ብቻ ማርያምን ሞቼ ነው የምወዳቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ Місяць тому +83

    ❤❤❤❤🌺🌺🌺
    ማን እንደናት ልጅ የጋሽዬ ልጆች ሁላቹም እወዳቸዋለሁ 😢🎉🎉

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Місяць тому +26

    የጋሽየ ልጆች ሁለም ጀግና ናቸው በዛ ላይ ደግሞ መልካም ናቸው ቀጣይ ደግሞ ከነ አብርሽ እና ከሩታ ጋር እንጠብቃለን ቀበጧ ወንድም እኮ ከአባት ቀጥሎ መከታ ነው አባት ነው

  • @ZahraZahra-ej2pf
    @ZahraZahra-ej2pf Місяць тому +47

    የኔ ቅመም ሀይሚእየ ማርያምን እወድሻለሁ ከልቤ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ H /B/❤

  • @HawaAli-s4o
    @HawaAli-s4o Місяць тому +26

    ሀይሚየ የወድሞቻ ቀበጥ የጋሸየ ልጆች ሁሌም ወደ ፊት❤❤❤❤❤❤

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 Місяць тому +97

    ኤፋየ ሀይሚን ቁም ነገር እድትደርስ የአበሳው ን ድርሻ መወጣት አለብህ

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k Місяць тому +12

    ወንድም ማለትኮ 😢 ሁለተኛ አባት ነው። ፍቅሩን ሲገልፅ በጣም ነው ደስ ያለኝ 🎉❤ ኤፋዬ😊

  • @zeinebbintislaam4390
    @zeinebbintislaam4390 Місяць тому +167

    በጣም ለምወዳት ለሀይሚዬ ❤️
    ከዘይነብ ቢንት ኢስላም !
    ✍️ ግጥም
    ልዩ ሴት !
    ✍️ በምን ቃል ልግለፅሽ ቃል አጣሁልሽ
    ✍️ የኔ ቆንጆ አንቺኮ ውድ ልዩ ሴት ነሽ
    ✍️ ከማንም ማላወዳድርሽ ልዩ በመሆንሽ
    ✍️ ታውቂያለሽ ግን ልቤ ለምን እንደወደደሽ
    ✍️ እንግዲያውስ ካላወቅሽ ይሀው ልንገርሽ
    ✍️ ከልብሽ አዳምጪኝ የልቤን ልንገርሽ
    ✍️ የኔ ልዩ ሰናይ ሴት ከፀባይ ፀባይሽ
    ✍️ ስብእናሽ ልብ ይገዛል በዛላይ እርጋታሽ
    ✍️ ብልህ ሴት ልቤን ገዛሹ በታማኝነትሽ
    ✍️ የኔ ቸኮሌት ጣፋጭ ነው አንደበትሽ
    ✍️ የሴቶች ተምሳሌት ከጀግና ጀግና ነሽ
    ✍️ የኔ ውብ ቆንጆ ቀሚስ ነው ውበትሽ
    ✍️ በውበት ሆነ በዝና ኩራት የሌለብሽ
    ✍️ በራስሽ የምትተማመኚ ከአርቴፊሻል የፀዳሽ
    ✍️ ያለ አንቺ አይሆንልን አንድም ቀን ስናጣሽ
    ✍️ የሚዲያው ድምቀት በመሆንሽ
    ✍️ የኛ ጨረቃ ለሁሉም ድምቀት ነሽ
    ✍️ ከራስሽ ደስታ ይልቅ ለሌላው ማስቀደምሽ
    ✍️ ህመምሽን ችለሽ ለሌሎች የደስታ ምንጭ ነሽ
    ✍️ አንቺን ያገባ ወንድ ምንኛ ታድሎዋል
    ✍️ ለሰው ያልሽ ክብርና ፍቅር እጅጉን ይለያል
    ✍️ ክፉሽን አልስማ ሲከፋሽ ይከፋኛል
    ✍️ ደስታሽ ደስታዬ ህመምሽ ህመሜ ነው
    ✍️ ለአንቺ እኔ ልኑር ለኔ መኖሬን ትቼው
    ✍️ ሁሌም ባይሽ ባይሽ የማልጠግብሽ
    ✍️ የኔ ፅጌሬዳ እንደ ዉሃ ትጠሚኛለሽ
    ✍️ የኔ ልባም ሴት እንደ ምግብ ትርቢኛለሽ
    ✍️ የኔ ናፍቆት ሁሌም ትናፍቂኛለሽ
    ✍️ የኔ ጀግና ህልምሽን አሏህ ያሳካልሽ :: 🎓🎓🎓🌹🌹🌹❤️❤️❤️
    ሀይምዬ የምትለይቢኝ :- ብልህ ፣ ታማኝ ፣ ጀግና ፣ ታጋሽ ፣ ልባምሴት ፣ የዋህ ፣ ቆንጆ ፣ ውድ፣ ሳቄታማ የሁሉም ድምቀት
    ሀይሚዬ ከምነግርሽ በላይ በጣም እወድሻለሁ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹
    ኤፋዬ በጣም ደስ ብሎኛል አብራቹህ ስለመጣቹ ከወንድሞቻ ጋር ተጣልታለች ብለው ሲያወሩ ከፍቶኝ ነበር በፊት አብራቹ የሰራቹትን ቪዲዮ እያየው አልቅስ ነበር ዛሬ ግን አብራቹ ሳያቹ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ አልሀምዱሊሏህ
    ኤፋዬ አደራህን አብራቹ ሁኑ እወዳቹሀለሁኝ ❤

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ Місяць тому +38

    ከሀይሚ ስልክ የኪዳነ ምህርት ስእል አድኖ አለይ እናቴ❤❤❤16🙏🙏

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ Місяць тому +56

    ዉይ ማርያምን ኤፋየ ሀይሚየ የኔ ምርጦች ኣብራችሁ ስለመጣችሁ እንዴት ደስ እንዳለኝ ❤

  • @hanichotube
    @hanichotube Місяць тому +28

    ❤ሀይሚዬ ቅመም ነች እኛም እንወዳታለን ኤፍ አንተም አትራቅ ቪዲዮ ላይም አብራችሁ ስሩ ኑ ሀይሚ እግዛ የሚያስፍልጋት በዚህ ስዓት በተለይ ትምህርቱን እስከምትጪርስ ዛሬ ደስ ብሎኛል አብራችሁ ስቃችሁ ስለመጣችሁ ኤፍሬም ምርጥ ወንድም ነህ በርቱልን❤❤❤

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 Місяць тому +33

    _ምን ይሁን ምን ብቻ ደሰሰሰ ብሎኛል ኣብራቹ ሰለ መጣቹ የኔ ማሮች🎉❤_

  • @Asas12as123
    @Asas12as123 Місяць тому +31

    ኪዳነ ምህረት አየሗት ከስልኳ ኪዳንዬ እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Місяць тому +56

    አስተ ዋይ ትሁት አርቆ አሣቢ አገናዛቢ የኔ ጀግና የኔ ታታሪ የኔ አምበሣ በጣም ነዉ ምንወድሽ ከዉሸት ነፃ የሆሽ ሪል ላይፍሽን በተግባር እየኖርሽ ነዉ ወደፊትም ይቀጥላል ብቻ እንወድሻለን

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube Місяць тому +22

    ሀይሚ የብሩክ ቅመም ከኤፍ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ቅመም🎉🎉❤❤

  • @Ewq33
    @Ewq33 Місяць тому +60

    ሀይሚን አደራችሁን ሁላችሁም ተከባከባት ተእድሜዋ በላይ ጪቅላቶ ትልቅ ነው እስተሳሰቦ እኛም ተመልካቹች በሶ ቀልድ አናቅም የምንወዳት ልጅናት

    • @ያልፋን
      @ያልፋን Місяць тому +1

      😂😂የት አይተሻት ነ

    • @Ewq33
      @Ewq33 Місяць тому +1

      @ያልፋን 🤐🤐🤐🤐

    • @Marry-ep4ct
      @Marry-ep4ct Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂

  • @Honorx6-h3u
    @Honorx6-h3u Місяць тому +26

    ሀሚየይ የኔ የልብ ❤ንግስት 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💘💘💘💘

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት Місяць тому +53

    ሀይሚነቴ የኔ ቁምነገር የኔ መልካምነት የኔ ትዕግስት የኔ ተወዳጅ የኔ ሰው አክባሪ የኔ ጭዋ የኔ ቁጥብ የሴት ተምሳሌት በራሳ እምትታማመን የስራ ሰው አብራችሁ ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል የኔ የዎሆች የምወዳችሁ የማንም ሰገጤ እንዳትሰሙ ዝም ብላቹ በራሳችሁ አለም ዘና በሉ❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +12

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ስላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድእህቶች ውድሙች ያላህስላም እዝንት እርህመት አይለይችሁ እሻአላህ ውድውድ ሥድተኝች ❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp Місяць тому +57

    የኔ ማር ቅመም🎉❤😢ማነው እደደኔ ከልቡ ሚወዳት🎉❤❤ናፍቆቴ❤❤

  • @MsZinnat
    @MsZinnat Місяць тому +22

    ወንድም ኩራት ነው ኑሩላት እኔም ወንድሞቸን ሙቸነው የምወዳቸው❤❤❤❤❤❤

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ Місяць тому +40

    እህት ማለት ሁለተኛ እናት ነች እኮ ሀይሚየ ቆንጆ❤❤

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv Місяць тому +7

    እህት ሁለተኛ እናት ማለት ናት ወድምም ሁለተኛ አባት ነው ሀይሚየ ኤፋየ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹህ😍😍

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan Місяць тому +21

    ኤፋዬ ሀይሚ ቡራዬ ሶስታችሁንም በጣም ነው የምወዳችው ❤❤❤❤❤ ጉዞ ወደፊት ሀይምዬ ቡራ🎉🎉🎉🎉

  • @almmmmmm-r7w
    @almmmmmm-r7w Місяць тому +5

    የቡራ ልእት የኛ ቅመም በርቺ ጉዞ ወደፊት ኤፋ እደባለፈው ልመታት መስሎኝ ፍጥፍጥ ብየ ነው ያየሁህ

  • @ሰሙበሪጊን
    @ሰሙበሪጊን Місяць тому +201

    ሀይሚ ከዉሽት ነፃ ሰለሁነሽ ዳስ የለኚል❤❤❤🎉❤

    • @soos6412
      @soos6412 Місяць тому

      😊😊😊

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr Місяць тому +4

      ከዚህ በላይ ውሸት እነአብርሽ ወንድሞቸናቸው ስትል ይህ ውሸትአይደለምእዴ

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 Місяць тому

      ❤❤🎉🎉

    • @emumuazየወግድዋ
      @emumuazየወግድዋ Місяць тому

      እእእእእ​@@EmuHiba-pv3wr

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed Місяць тому

      ​@@EmuHiba-pv3wrአይደለችምደ እ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Місяць тому +13

    ደስ ስትሉ ኤፋዬ & ሀይሚዬ ልዩዎች🥰🥰🥰 🎉🎉🎉

  • @naimajamal4100
    @naimajamal4100 Місяць тому +41

    ሀይሚ ከኤፊ ጋር ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል እኔም ወንድሞቼ እንዴት እንደናፈቁኝ

  • @ZemzemWedad
    @ZemzemWedad Місяць тому +10

    ሀይሚ ቅመም ኤፍሬም ስለመጣችሁ ደስብሎኝል❤❤❤❤❤😂😂

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu Місяць тому +101

    ሀይሚ ኤፍጋ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ነገም በኤፍ ቤት ኑልኝ ከኤፍጋ ስትመጭ ደስ ይለኛል

  • @tube3531
    @tube3531 Місяць тому +7

    ሀይሚ የ።አች የልጅ አዋቂ ነሽ በማህልሽ የሴት ጎደኘ አታስገቢ ወዳጅ እየመሰሉ እዳይጉዱሽ ባችና በብሩኬ መህል ፍት አትስጫቸዉ

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Місяць тому +23

    ሀይምዬ የኔ አስተዋይ የኔ ትግስተኛ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስስቴ ከወድሽ ስለተገናኘሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤

  • @GenetSala-vq4vo
    @GenetSala-vq4vo Місяць тому +48

    እንደ ከዚህ በፊቱ ልታስቀይማት መስሎኝ ላጥረገርግህ ነበር 😂😂😂 ዛሬ በጥሩ ስለመጣህ እናመሰግናለን😂😂😂

  • @MerfaBajgimv
    @MerfaBajgimv Місяць тому +23

    ደስ ስትሉ ታላቅና ታናሽ የኔ ብርቅየዎች ስወዳቹሁ♥️♥️🔥🔥💫

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ Місяць тому +6

    አይይይ ኤፋዬ የብሩኬን ጨጓራ የላጠ መጠበቅ ላንተም ደረሰ 😂😂😂😂😂😂

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w Місяць тому +36

    400/ፍቅር300🌹🌹ትዝታ አባት ለኩራትነው ውንድም ለመከታ🌹🌹🌹🪴🪴🪴🌹 የስው እርያ

  • @FatiaMaki
    @FatiaMaki Місяць тому +17

    አቺ ያለሽበት ሁሉም ቦታ ይደምቃል ❤❤❤❤

  • @HB-h7v
    @HB-h7v Місяць тому +54

    ሀይሚዬ የኔ ነፍስ ነገር በጣም እወድሽለሁ ኤፋዬ ❤❤❤❤

  • @BirukanTessema
    @BirukanTessema Місяць тому +19

    በጣም ደስትላላችሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @HiijHjiijj
    @HiijHjiijj Місяць тому +9

    ❤🎉ሀይሚዬ የኔ ጨረቃ ከኤፋ ስለ መጣሽ ደስስስ ብለኛል

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no Місяць тому +20

    ስታምሩ የኔ ዉዶች አስቀናችሁኝ ወንዲሞቸ ጋር እንደዚህ እምሆንበት ቀን ያቅርብልኝ😢😢❤❤❤❤❤

  • @tsehaydebela6101
    @tsehaydebela6101 Місяць тому +2

    ሃይሚ እንዴት ነሽ በጣም ነው የተጠፋፋነው ለማንኛውም እባክሽን ብቻሽን አትኸጁ ተጠንቀቂ ፣ ደግሞ መነፅርሽ ፀጉርሽ ላይ አታድርጊ ማዱያት ያመጣብሻል ተጠንቀቂ ከቻልሽ ደውዩ

  • @SaraAlqahtany-y4q
    @SaraAlqahtany-y4q Місяць тому +35

    የኛውዶች ሀይሚየ የኔጠበለል ሙቸኮነው ምወድሽ የኔስስት❤❤

    • @soos6412
      @soos6412 Місяць тому

      😊😊😊

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 Місяць тому +4

    ዋውው በጣም ደስ ብሏናል ከወንድምሽ ዛሬ ስለመጣሽ የብርኬ ንግስት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawaabebawu-h8o
    @hawaabebawu-h8o Місяць тому +56

    የጋሽየ ልጆች እኮ ፍቅር ብቻ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Місяць тому +1

    የጋሽዬ ልጆች እንደ በፊቱ በተወስነ ጊዜ አንድ ላይ ቪዲዬ እንድትሰሩ እንፈልጋለን ( family times). በጣም አስፈላጊ ነው ሃይሚቲ ያለችበት ሁሉም ቦታ ይደምቃል❤

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 Місяць тому +35

    ሡባሃነ አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r Місяць тому +7

    የኔ ቀበጥ የወድሟቿ ቅምጥል የቡራዪ ንግሥት ፍጣሪ ይጠብቅሽ ልእልቴ ሁሌም ደሥተኛ ሁኝልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwiy-nm6el
    @hiwiy-nm6el Місяць тому +43

    ሁለተኛነኚ ዛሬ ሀይሚንእደኔ የሚወዳት❤❤❤❤❤

  • @SennafHasan
    @SennafHasan Місяць тому +8

    ሀይሚየ የኔ ጨረቃየኔ ቁጥብ የኔእቁ ሴት የኔዉድ ኤፋየ የኔ የዋህ የሀይሚ ሸጋወድም ሀይሚየ የኔሴት የቡራዬ ንግስት ሁሌም ወደፊት ምርጫዎች ከክፉነገር ይጠብቃችሁ አደራህን ፈጣሪየ ከአስመሳይ ወዳጅ ጠብቅልኝ ሀይሚየ የኤፋየ ቀበጥ የቡራየ ንግስት ሁሌም ከልቤእወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @Myወሎ
    @Myወሎ Місяць тому +30

    ሀይሚየ የኔ ቅን አብራችሁ ስለመጣችሁ።በጣም ደስስስ ብሎኛል በኤፋየም ቤት ከች በሉልን ነገ 0:16 ❤❤❤❤

  • @salam-iv1lf
    @salam-iv1lf Місяць тому +17

    ሀይምዬ የሁሉ ድምቀት 🥰🥰

  • @kamaryadalmolokamaryadalmo4347
    @kamaryadalmolokamaryadalmo4347 Місяць тому +35

    የኔ ዋ ብቅ አላች ቁጭዬ ስጠብቅሽ ውዬ

  • @almanal8814
    @almanal8814 Місяць тому +1

    የኔ ጨረቃ💫🌙ኤፋየ ዛሬ በጣምደስ ብሎኛል ባንድ ስለመጣችሁ ባንድ ስሩ አንዳንደ ውዶቸ ሀይሚየ ከሙቢምጋ ኑልን

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii Місяць тому +36

    ሀይሚየ አለሜ አደራ ልቤ በይቱበሮች ስብርብር ብሏል አችና ቡራ ናችሁ የቀራችሁኝ ይቱብ መግባት በጣም እያስጠላኝ ነው አደራ በዚህ አቋማችሁ ቀጥሉበት ልባችንን እዳትሰብሩን😢

  • @አላህወኪል-ዠ1ኘ
    @አላህወኪል-ዠ1ኘ Місяць тому +3

    ሀይሚ የቡራልእት የኛ ቅመም የኛ አስደማሚ
    አድገሽ ከፍ ብለሽ የማይሽ ያርገኝ

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 Місяць тому +25

    ሀይሚዬ የኔ ማር ውድድድድድ በቡሩኬ ቤት ስትሳደቡ የነበራችሁ ኤፋ ምን እዳለ ስሙ መችም ማሰቢያ የለችሁም 😂😂😂😂

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ Місяць тому

      ክክክክክ ምን አለ ንገሪኝ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ Місяць тому

      ማሰቢያቸው እኮ አይሰራም

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ Місяць тому

      ተዬቸዉ አሽቃባጭ ሁላ ናቸዉ

    • @soos6412
      @soos6412 Місяць тому

      😊😊

    • @HHh-o6d
      @HHh-o6d Місяць тому

      ❤❤🎉🎉

  • @SadaSada-p8y
    @SadaSada-p8y Місяць тому +6

    ሀይሚ ከወዲሟጋር መምጣቷደሥያለዉ👍👍👍👍👍

  • @Erahmeት
    @Erahmeት Місяць тому +65

    ዛሬ ላይክ አምሮኛል ዉዶቸ😂😂🎉🎉🎉

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 Місяць тому +6

    ቅመምዋ እና ዝምተኛው ኤፋዬዬ የጋሽዬ ልጆች ሁሌም ፈገግ በሉልኝ ጉዞ ወደ ፊት ብቻ

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ Місяць тому +19

    የኛ ብርቅዬዎች ሀይሚዬና ኤፋዬ🥰🥰❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ኝኝ
    @ኝኝ Місяць тому +5

    የኔ ውቦች እግዚአብሔር አምላክ ከ ኪፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቸው 😢😢 ሀይሚነት የኔ ቃማጢላ💘💘ኤፋነት 💝💝የ ትንሿዋ ሸጋ ወድሞ እዎዳቹዋላዉ💝💝💝🍫🍫

  • @Ziyadaye
    @Ziyadaye Місяць тому +10

    ሀይሚነቴ የኔ ፀዳል 💞🫰 የኔ ውድ ኤፋ የሀይሚ ሸጋ ወድም ❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤️💫💫🦋

  • @MdJahdul-xp6tm
    @MdJahdul-xp6tm Місяць тому +2

    የጨረቃዋ ወንድም እፋየ ኣብራቹ ስለመጣቹ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌ ኣብራቹ ኑሉኝ ኣትጥፊ በጣም ናፈቃቹኝ ነበራቹ 👑🥰🙏🤴💝ሀይምየ የኔ ንግስት👸🥰❤💃

  • @ፋፊ-ዘ6ነ
    @ፋፊ-ዘ6ነ Місяць тому +14

    እኳን መጣቹ የኔ ዉዶች ጨረቃዬ በርቺ አብራቹ ስለመጣቹ በጣም ደስ ብሎኛል እስቲ ደስ ያላቹ ማነዉ እደኔ🎉🎉🎉🎉

  • @natanBeltw
    @natanBeltw Місяць тому

    እሀይሚ ስልክ ላይ የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረትን ስእል ያየ ማነው እንደኔ❤❤ደስ ብሎኛል

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove Місяць тому +20

    ይሄንኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ጉሉ አሚን ደምሩኝ እስኪ😊

  • @HxJd-f9m
    @HxJd-f9m Місяць тому +4

    ሃይሚዬ እዴት እደምወድሽ የኔ ጨረቃ

  • @abiyoutube6918
    @abiyoutube6918 Місяць тому +11

    ጠፍታቹ ነበር በሰላም ነወ የጋሼ ልጆች ይመቻቹ❤

  • @user-fj7mx1jz5l
    @user-fj7mx1jz5l Місяць тому +4

    ሀይምዬ ዉድ ሁሌ ሠቅ ሁሌ ፈተ በይልን ❤❤❤እና ከልብ ከዉያሽ ገርም ልቀቁልን ተነፍቀቹሀል❤❤❤❤B,,,,,H.እወደቹሀለዉ

  • @danaaklilu-l6p
    @danaaklilu-l6p Місяць тому +10

    የኔ እንቁ የኔ ውዶች የኔ ተናፋቂወች ትንሿ ሀሚየ መከታዋ ኤፍየ ስወዳቹህ❤❤❤

  • @halenLove
    @halenLove Місяць тому +2

    ሀይሚዬ ጨረቃዬ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ኤፋ ምርጥ ወንድም ❤❤

  • @birhankidanu5493
    @birhankidanu5493 Місяць тому +28

    ሀይሚየ የኔ ቆንጆ የኔ ጨረቃ🥰🥰🥰🌹🌹🌹

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig Місяць тому +2

    ሀይሚየ የኔ ጨረቃ የኔ ቅመም ከወንድምሽጋ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy Місяць тому +14

    እደዚህ ነው የሚያምሪበችሁ ሀይሚ ከወድሙችሽገ ነው በጣም የሚያምሪብሽ መከበሪም አለ ኤፍ ሀይሚ ሙቤ አንደንድየ ብዱው ስሩልን ስወደችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d Місяць тому +6

    የኔ ንግስት የኔ ነብስ ነገር 😢😢😢የኔ አንጀት እወድሻለሁ ❤❤❤❤

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 Місяць тому +21

    ሀይሚየ በጣም ነው እምወድሽ ከአስመሳይ ሰው ይጠብቅሽ እምፈልጊውን ሳይሆን እሚያስፈልግሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤