ይቅር ብለነዋል የናቲ ቤተሰቦች ስልጠና ቦታ መጡ AUG 5,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 817

  • @ወይጊዜ-በ1መ
    @ወይጊዜ-በ1መ 3 роки тому +181

    ዮኒ አንድ ቀን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አስመራ እንጠብቅሀለን ለኛ ለኤርትራውያን ታስፈልገናለህ ዘመንህ ይባረክ

    • @tseghaogbay1131
      @tseghaogbay1131 3 роки тому +2

      ❤❤❤🙏

    • @furtunasium1857
      @furtunasium1857 3 роки тому +2

      ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @mielamedia8697
      @mielamedia8697 3 роки тому +2

      የስ

    • @teyfahijbttmkl
      @teyfahijbttmkl 3 роки тому +1

      EGZABIHER MELKAM NEW KE ERITREA WUSTI KE YONATAN BELAY YETEKEBA EGZABIHER YASNESAL

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 2 роки тому

      @@teyfahijbttmkl በትክክል መንፈስ ቅዱስን የሚያህል ነገር ተሰጥቶናል እኮ መስማት እና መታዘዝ ብንችል እሱ ከዮናታን በላይ ይቀይረናል ብሩክ ሁን።

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 роки тому +109

    ሁላችንንም በጣም ያስለቀሰ ያስጨነቀ ነበር ጌታ ይባረክ ክብሩን እርሱ ይውሰድ ጌታ ይባረክ ታሪኩን ለቀየረ. እዛው እንዲሆን ሁላችንም ድጋሚ እንዳይወድቅ አስበን ነበረ ጌታ የኛን እንባም አበሰልን በጣም አዝነን ነበር ጌታ ይባረክ ታሪኩን ለወጠ 🤲🤲🤲🤲🤲ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @martamulu6446
      @martamulu6446 3 роки тому +1

      Btm geta yekeber

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 3 роки тому +4

      እውነት ነው me to በጣም አልቅሼ ነበር ግን ዮኒ እንደዛ ሆኖ እንደማይለቀው አውቄ ነበር እግዚአብሔር ይባርከውና ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ማዕከሉ እንዲያልቅ መረባረብ አለብን እንደዚህ ለተጎዱ ሱሰኞች ማገገሚያ ነው

    • @asefuayelwe5490
      @asefuayelwe5490 2 роки тому

      EWnt.natin.saey.yanm.lij.amlk.fekdo.yoain.ant.ga.edmair.emgailw.eysos.yidnaile.

  • @emirusenait3319
    @emirusenait3319 3 роки тому +323

    ናቲን በድጋሚ ለማየት ጓጉቼ ነበር ስለሁሉ ጌታ ይባረክ !!!

    • @MiraMira-jv3sm
      @MiraMira-jv3sm 3 роки тому +8

      Kibr.LA.geta

    • @selamawitdoboch519
      @selamawitdoboch519 3 роки тому +7

      Me too

    • @milkyasfayisa4050
      @milkyasfayisa4050 3 роки тому +4

      Inemi

    • @lominaderesse283
      @lominaderesse283 3 роки тому +6

      Ene rase hule neber masebew lijen new mimeslegn geta beka yeblew yealem medhanit

    • @mamybobo9793
      @mamybobo9793 3 роки тому +3

      Woooo tebarek bbiz 💗💗💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamawittube3766
    @selamawittube3766 3 роки тому +203

    የኔ እምባ ይፍሰስ😭😭😭 የዚህ ልጅ ነገር ልቤን ሰብሮት ነበር 💔💔💔💔 እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው ❤️❤️❤️ክብር ለኢየሱስ ይሁንለት

  • @foziyafozi3977
    @foziyafozi3977 3 роки тому +99

    ❤️ዮናታል አተ እራስክ አንደኛ ነክ ኑርልን የናቶችን እባ እንዳበስክ ፈጣሪ ያንተንም ደስታ ብቻ ያሰማን 😘

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 роки тому +85

    እኔ ፈውሱን ነበር ማየት የናፈቀኝ ጌታ ይመስገን❤

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 3 роки тому +50

    ለእግዚአብሔር የምሳነው ነገር አለ ወይ? የለም። ሰምህ ይባረክ አባባዬ እንዲህ ሁኖ ሰለ አየን😍

    • @almazkassa7343
      @almazkassa7343 3 роки тому +3

      እግዚአብሄር መልካም ነው ሁለተኛ እድል ሰለ ሰጠው ጌታ የተባረከ ይሁን ዮኒ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ አገልግሎትህ የባረክ

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 3 роки тому +57

    ምርጥ አጎቶችና አያት ተባረኩ💕

  • @Selam694
    @Selam694 3 роки тому +19

    የኔ ቆንጆ ናቲዬ በዚች አጭር ቀናት ውስጥ እንኩዋን መልክህ ተለውጦአል እግ/ር ይመስገን
    እልልልልልልልል ደስታዬ ከልብ ነው
    እናት እናት ናትና ባታሳድግህም ባንተ ሁልጊዜ ልቧ እንደተጨነቀ ነው የሚሆነው : የወለደ ያውቀዋል
    ባለሽበት እንኩዋን ደስ አለሽ 🙏 እንኩዋን ይሄን ለማየት ጌታ አበቃሽ 🙏

  • @ኢትዮጲያዬ
    @ኢትዮጲያዬ 3 роки тому +38

    ወይኔ እሄ ልጅ ከሶስት ቀን በፊት ሲንቀጠቀጥ ሴጣን አስሮ ኢዞት አይቼው በጣም አልቅሼ ነበር ጌታ ሆይ ያንተ ምህረት ስለበዛለት ተባረክ አባ🙏🙏

  • @abigayltesfalidet5455
    @abigayltesfalidet5455 3 роки тому +43

    I was really waiting to see Nati again, so glad to see him recovering.
    I can't describe your wisdom Yoniye. Bless u more.

  • @tomichristlj4889
    @tomichristlj4889 3 роки тому +61

    Jesus christ is Lord 👑
    I'm so happy today በጣም ደስ በሎኛል ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏😥 እንኳን ለዚህ ኣበቃህ ወንድሜ❤❤🙏

  • @Phone-pv5xo
    @Phone-pv5xo 3 роки тому +27

    ክብር ለጌታ ይሁን በእውነት ዘንድሮ ሴጣን ጉዱ ፋላ የዘንድሮ መልካም ወጣት ይለያል ❤🇪🇹🙏

  • @frehiwottem8928
    @frehiwottem8928 3 роки тому +1

    አገልጋይ ዘሪሁን ባንተ አገልግሎት በጣም ከተጠተቀሙ ሰዎች መካከል ነኝ። ስለቅንነትህ ስለትጋትህ ስለፍቅርህ ጌታን አመሰግነዋለሁ። ጌታ ለቤተሰባችሁ ስላረገው ነገር ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ።

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 3 роки тому +64

    የኔ አባት ተሽሎ ስላየው ደስ ብሎኛል 🙏
    ዮነቴ 😍💥👌

  • @ዉብኛንያጌታልጅ
    @ዉብኛንያጌታልጅ 3 роки тому +19

    ዮንዬ ያልጆቺ አምላኬ አንቴን ይጣብቅ ዛማንክ ሁሉ ባጌታ ስም ያታባራካ ይሁን ዮንዬ እዎዳለሁ💔😢❤
    ባሳው ዛንድ ያሚቻል ባ እግዚአብሔር ዛንድ ይቻላል ክብር ምስጋና ላ ጌታ ይሁን ታባረክ 🙏

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 3 роки тому +30

    በጣም ደስ ይላል ናቲዬ ደስታህ ስለተመለሰልህ ፊትህ ላይ ያየውት ደስታ ለኔ ለየት ብሎብኛል የረዳ ጌታ ይባረክ እሰይ በጣም በጣም ነው የተደሰትኩት ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም

  • @roziyechrist92
    @roziyechrist92 3 роки тому +5

    ሁፍፍፍ ስፍስፍ ያደረገኝ ልጅ በድጋሚ በዚህ ሁኔታ ስላየሁት ደስ ብሎኛል በደንብ ያዙት ከሁሉ በላይ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍነው ዘላለም በቤቱ ቅር

  • @azeyebgebrehiwet1513
    @azeyebgebrehiwet1513 3 роки тому

    የሚያስተትራቁ ብፁዓን ናቸው የዘመኑ የኢትዮጵያን እናቶችን እንባ ያበስክ የዘመኑ የእግዚአብሔር ምርጥ አገልጋይ ወንድማችን ዬንዬ ጸጋውን ከረጅም እድሜ ያጎናፅፍህ እወድሃለሁ!!!

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 роки тому +12

    😭😭😭😭😭😭ጌታ ይባረክ ታሪክን የሚቀይር አምላክ ስሙ ይባረክ ክብር ለንጉሡ የሚሳነው ምንም የለም. እንደው እንባ ሲያብሱ ራሱ መገኘቱ ስንቶች ይህን እድል ያላገኘ ስንት አለ ለአንተ ደስ ብሎናል ወንድሜ ጌታይባረክ ይችላል ትልቅ አምላክ ነው::ዮኒዬ አንተም ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ደስ አለኝ እሰይ

  • @tube-lf8xq
    @tube-lf8xq 3 роки тому +1

    መዝራት እና ማጨድ ካንተ ይማሩ ዮኒ ሁሌም የሚቆጨኝ ግን አሁን አይቆጨኝም መልካም ወጣት ለአውሮፓ ያደርገኛል ጌታ አምነዋለሁኝ የአንተ አምላክ የተሰቀለው አምላኬ ነው።

  • @elatemni9998
    @elatemni9998 3 роки тому +24

    ሐሌሉያ በጣም ደስ ብሎኛል በዚልጅ ምክንያት ውስጤ ተነክቶ ነበር ለእግዛብሔር የሚሳነው ነገር የለም ዮናታን ተባረክ ወንድሜ በውነት የምልህ ነገር የለም ጌታ ይባርክህ

  • @እሙፍቅር-ሠ6ሸ
    @እሙፍቅር-ሠ6ሸ 3 роки тому +1

    ተመስገን እንኳን ለዚህ በቃህ እኔም ትልቅ ወንድሜን ያጣሁት በእደዚህ ምክኒያት ነው ይሄን እድል ማግኘት እራሱ ትልቅ ነገር ነው እኔም ዩኒየ የልጄ አባት ከድቶኝ ሀገሬ ገብቸ እበቀለዋለሁ ብየ ነበር ግን ትቸዋለሁ ፈጣሪ ይቅር ይበለው ብየ ትቸዋለሁ እኔም በላም ሀገሬ ከገባው ይሄን እድል ማግኘት እፈልጋለሁ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 роки тому +2

    ሰምቶ የሚመልስ አይቶ የሚራራ እማምዬ እግዚአብሔር ፀሎትዎ ተሰምቶ ተመልሶሎታል ቀሪ ዘመንዎ የደስታ ይሁንልዎ የልጅ ልጅ ልዩ ፍቅር እርሶ እንዳሉት አጎቶቹም እንኳን ደስ ያላችሁ ዮንዬ በብዙ ፀጋ ተባረክ ብሩክ ሁን ዘርህ የያዝከው የረገጥከው ይባረክ ከፉ ወደ አንተ አይቅረብ

  • @JesusIsTheLord2012
    @JesusIsTheLord2012 3 роки тому +1

    አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር፣ ደጉ እየሱስ ላንተ ምን ዪከፈልሃል አባዬ። ምስጋናዬ ማደሪያህን ዪሙላዉ። የዚህ ወንድሜ ሁኔታ ውስጤን በጣም ነክቶኝ ነበር። ምህረትህ በሱ ላዪ ስለሆነ ተመስገን። አባቴ ሁሉንም ታደጋቸዉ። እየሱስ ጌታ ነዉ። አሜን

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 3 роки тому +2

    የኔ ጌታ የኔ ትንሽ ወንድም እውይ እንኳን ጌታ ኢየሱስ ራራልህ የመጀመሪያ ቀን ሳይህ ልቤ ስብር ብሎ ነበር እንዲህ ስትስቅ ሳይህ ደስ ብሎኝ አለቀስኩ አባይዬ እንደ ወጣህ ቅር ይሄ ክፉ ድጋሚ አያግኝህ፡፡ እልልልልልልልልልልል አባቴ እግዚአብሔር የራራህለት ሥምህ ብሩክ ይሁን ለዚህ ብላቴና የራራህ

  • @lensaregasa7924
    @lensaregasa7924 3 роки тому

    ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ
    ስለእሱ ውስጤ በጣም ነበር የተነካውከአእምሮዬ አልጠፋም ብሎኝ ነበረ በጣም እያዘንኩ ነበር ውስጡ በጣም ነው የተጎዳው ብዙ ፍቅር ያስፈልገዋል
    እ/ር የእረፍት አምላክ ነው አሳረፈው
    ቤተሰቦቹ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ዮኒዬ ስላንተ ቃል የለኝም ዘመንህ ይባረክ፡፡

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 3 роки тому +12

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውስድ እኔ የመጀመርያው ለት ሳያው በጣም እዝኝ ነበር የሚገርመው የእግዚአብሔር ድንቅ ማዳን አየን ክብር ለሱ ይሁን ጌታን እናመስግናለን ዪኒ ተባረክ አብረውህ የሚያገለግሉ ይባረኩ ቤተስብህ ይባረክ

    • @temesegene.wondemu1936
      @temesegene.wondemu1936 3 роки тому

      እንኮን ጌተ እያሱስ መልከም ድንቅ ተምሆራ ከደረገልኝ እኝሚ በጠሚ ደሲብነል

  • @jesusislord7855
    @jesusislord7855 3 роки тому +2

    እሰይ ይህ ልጅ ተሽሎ ከማየት በላይ የምያስደስት ነገሬ የለም ። የረዳክ ይባረክ

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 3 роки тому

    እየሱስ ጌታ ነው የጌቶች ጌታ ምን አይነት የተባረኩ ድንቅ ቤተሰቦች ናቸው ዘመናችሁ ይባረክ የኔናት እሳቸውም ይሄን ተአምር ስላሳያቸው ጌታ ይባረክ ውይ እኔ አያቱን ሳያቸው አልቅሼ ነው የሞትኩት ልፋታቸውን መና ያላደረገባቸው አምላክ ይባረክ ደሞ ቆንጅዬ ሆነ መልኩ እራሱ ተለወጠ እሰይ እሰይ እስከመጨረሻ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ✋✋ ዮኒዬ ለምን ይቅርታ ተጠየቅን ያሉ ቤተሰቦች ለነሱም መልካም ቤተሰብ ይዘጋጅላቸው 😊😊😊ይሄ የጤና ስላይደለ ዮኒ እግዚያብሄር አንተንና ያንተ የሆነውን ሁሉ በልጁ ደም ይሸፍንልህ አንተ ዝም ብለህ ቀጥል ተባረኩ እንወዳችኋለን

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 3 роки тому +1

    ጌታ እየሱስ ስምክ ይክበር በጣም ከአየኋቸው ሁሉ ልቤ ውስጥ ከገቡ አንደኛው ነበር
    ዮኒ ምርጡ የእየሱስ ልጅ እንዳተ 10 አገልጋዮች ቢኖሩን ኢትዮጵያዊ እስከዛሬ ባረፈች

  • @tesfayeabebe7149
    @tesfayeabebe7149 3 роки тому +13

    እስይ ተባረክ ዮኒ አስጨንቆኝ ነበር ልቤ አረፈ

  • @ኢዚውንኪሓልፍኢዩኢዚውንኪ

    ይህ ልጅ በጣም ነው ልበይን የነካን በጣም ነው ያለቀስኩት ዛሬ ግን ቤተ ሰቡ መጥተው ይቅር ስለ ኣሉ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተባረኩ መልካም ወጣት ማየት ኢፈልጋለሁ ግን በተለይ ኢናቶች ሳለቅሱ ኢኔ ልክ ኢነሱ ኡኩል ኣለቅሳለሁ ኣይነይን ያብጣል በጣም ኣለቅሳለሁ በዚህ ምክንያት ማየት ኢተዋለሁ ኣምላኬ ይባርካቹ

  • @michaelzewdie3123
    @michaelzewdie3123 2 роки тому

    ተባረክ ዮናታል እንዲህ አይነት መለወጥ መመለስ የጌታ እጂ ነው የሚሰራው ባንተ ላይ።

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 3 роки тому +2

    ዮኒዬ ቃላት ያጥረኛል ምን ልበልህ ጌታ ብርክ ያርግህ፡፡ ብድራቱን ከሰማዩ ዋጋህ ሌላ በልጅህ አግኘው፡፡ ዘመንህ ትዳርህ መንገድህ ሁሉ ያማረ ይሁን ፡፡

  • @elsabetwel
    @elsabetwel 3 роки тому +60

    I was sick when I saw before, You changed totally, I praise God for you, Let almighty God be with you forever , you are young, it is not over, out of dark, into the light. Yoni man of God what can I say, you're dedicated for your call.. Let God stand before and after you and ur family.

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 3 роки тому

    ክብር ለጌታ ይሁን ይሄ ልጅ በጣም ነበር ያንሰፈሰፈኝ እግዚአብሔር መልካም አደረገ
    ዮኒዬ ላንተ ቃል የለኝም ተባረክ የምድራችል ልዩ ስጦታ ነህ ክፉ አይንካህ እወድሀለሁ

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 3 роки тому +16

    ጌታ ሆይ ተመሰገን እደት ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዮኒም ተባረክ😍

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому +15

    ዋውው ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒዬ ተባረክ

  • @elsaamare6832
    @elsaamare6832 3 роки тому +13

    ዬንዬ በብዙ ተባረክ ናቲ ስለተሻለው ደስ ብሎኛል ጌታ ክብሩ ጌታ ይውሠድ

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን

    ይሄ ልጅ ምስክርነቱ ካየሁ በኋላ ከፊቴ ዞር አልል አለኝ በጣም ነው ውስጤን የነካው በኢየሱስ ስም😥😥😥

  • @hiwotbereret28
    @hiwotbereret28 3 роки тому

    ዮኒ ስላተ ለመናገር አደበት የለኝም ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍ ካንተ የተነሳ ዘር ማንዘርህ ይባረክ የክርስቶስ ጥበቃ ይብዛላቹ በጣም ነው የምወድህ ዮኒ ተባረክ

  • @selam2852
    @selam2852 3 роки тому +13

    ❤️❤️❤️ no words ዮኒዬ ዘርክ ይባረክ ቤትህ ሁሌም የፈውስ ቤት ይሁን ❤️❤️❤️

  • @missethiopia4959
    @missethiopia4959 3 роки тому

    ዬኒዬ ዘመንህ ይባረክ .ጎጆህ በበረከት ይሞላ . ክፍ አይንካህ .ካብራክህ የወጡ ልጆች ቤትህን ይሙሉት .በልጅ ተባረኩ.ከዘመኑ በሽታ ይሰውራችሁ ካንደበትህ የሚወጣው ቃል ሰዎችን የሚፈውስ ያድርግልህ .ሺ አመት ኑርልን እኔ ኦርቶዶክስ ነኘ ግን ፕሮግራምህን እከታተላለሁ በደስታ ።ተባረክ ከነ ዘረ ማንዘርህ ። አሜን ማለቱን እንዳትረሳ ።

  • @Dina-cm9wd
    @Dina-cm9wd 3 роки тому +1

    አሜን ጌታ ይባረክ። ዮኑ እግዚአብሔር ቤትህን ዘርህን የነካሀውን ሁሉ ይባረክ። 🙏🏾💕💕💕💕💕🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾😊

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +1

    ኦ አምላኬ ስምህ ይባረክ ናቲ የዛንቀን ውስጤ በጣምነው ያዘነው ስትንቀጠቀጥና ስትመሰክር ውስጤ ተሰብሮ ነበር ጌታ ደረሰልህ ኡፍፍፍ እንደእግ/ር ያለማንም የለም

  • @kongitmecha3881
    @kongitmecha3881 3 роки тому +5

    ናቲ እንደ እናት አንጀቴን ነው ያንሰፈሰፍከው የኔ ልጅ አይዞህ አያትህ የሞቱት በግዜአቸው ነው በአንንተ ምክንያት አደለም ሰይጣን ሊሰብርህ ሲፈልግ ምክንያት ያበዛል አንተ አደለህም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 3 роки тому +1

    ጌታ ይባረክ ስለዚህ ልጅ ልቤ በጣም ተረብሾብኝ ነበር በጣም ነበር ያሳዘነኝ ኡፍፍፍፍ ዮኒዬ ተባረክ የትውልድ አባት ያደረገህ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @saronkebede8938
    @saronkebede8938 3 роки тому +48

    Yoni there is no words to Express about your mind your heart and your soul. You are so unique. Uncomparable. God bless more and more abundantly. 🙏🙏🙏

  • @senaithabtewold561
    @senaithabtewold561 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የዚልጅ ነገር በጣም አሳዝኖኝ ነበር ግን እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው ይህ ለኔ ታምር ነው እንኮን ጌታ እረዳው አገልጋይ ዮናታን ጌታ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ ክፋ አያግኝህ

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 роки тому +1

    እኔ እንደውም መጀመሪያ ሳየው ዮኒ ለምን
    ለቀቀው ብየ ነበር ሲንቀጠ ቀጥ አሳዝኖኝ ነበር እንክዋን እግዚአብሔር እረዳው የእውነት ፈውስ ይሁንልህ ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት

  • @freweiniasmelash4527
    @freweiniasmelash4527 3 роки тому +13

    በጣም ነው ደስ ያለኝ። ሌትና ቀን ከአእምሮዬ አልጠፋም ብሎኝ ነበረ የሰነበተው። ተመስገን ጌታዬ ላንተ ምን ይሳንሀል።

    • @misraknigussie2749
      @misraknigussie2749 3 роки тому

      Ena orthodox negne gin betame azigne nebere egizabehere yimesigen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 роки тому +19

    አያቱ ያሳዝናሉ። ልጁ ለመለወጥ መወሰኑ ደስ ይላል።

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 3 роки тому +17

    ዋው ደስ ብሎኛል ጌታ ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 роки тому +12

    ጌታ ሆይ ተመስገን ዮኒየ ተባረክ

  • @tsegatsega7935
    @tsegatsega7935 3 роки тому +1

    የዚህ ልጅ ጉዳይ ጨንቆኝ ነበር ጌታ ይመስገን ዩኒዬ ተባረክ

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 3 роки тому +14

    ዊዊ ናቲዬ ጌታን በጣም ነው ልቤን የነከው ይህ ልጂ❤🥰ደግሞ ደስ ሲል😍❤🥰

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 3 роки тому +13

    ትልቅ የዘይት ቢዝነስ ያላቸው ቸርቾች እንኳን ይህን ያህል የቸርነት ስራ ሲሰሩ አናይም። ለነገሩ ቢዝነስ ለራስ ነው ዬኒ ግን ባላደራ ነው በጌታ ገንዘብ በማስተዋል በክርስቶስ ልብ ሆኖ እየሰራ ነው።
    ዬንዬ የምትገርም የጌታ ባሪያና ታማኝ አገልጋይ ነህ።

  • @elenihailu7409
    @elenihailu7409 3 роки тому

    በጣም ልቤን የሠበረኝ እጅግ በጣም ያሳዘነኝ ልጅ ዮኒዬ ጌታ ዘመንህ ይባረክ ያገዘህ ጌታ ስሙ ይክበር ዘርህ ይባረክ

  • @genetmoges3206
    @genetmoges3206 3 роки тому +2

    ዬኒ ዘመንህ ይባረክ። ለዚህ ትውልድ ጌታ ያስነሳህ ወንድማችን ቤተሰብህን ጌታ ይጠብቅልህ ልጅህን ባለቤትህን በደሙ ይሸፍንልህ ። የበቀል ሀይላት በኢየሱስ የስሙ ስልጣን ስራቸው የፈረሰ ይሁን!!!

  • @werdatesfaye2778
    @werdatesfaye2778 3 роки тому +1

    ኡፍ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @salmasalmaaa1625
    @salmasalmaaa1625 3 роки тому +27

    ወይኔ ለዚህ ልጅ በጣነው ያለቀስኩት በእውነት አውን ግን 😁😁😁😁😁😁😁እእእእልልልልልልል

  • @bute5158
    @bute5158 3 роки тому

    ናትዬ ሳላውቅህም በጣም ነው የምወደህ አንተ የሁሉም ልጅ ነህ የሀገርም ልጅ ነህ ከሁሉም በላይ የጌታ ልጅ ነህ ጌታ ይወድሀል ገና የማታውቀው ጌታ ያዘጋጀልህ ነገር አለ በርታ ፅና አይዞህ እንኳን ከቤተሰብህ ጋር ተቀላቀልህ

  • @rb2782
    @rb2782 3 роки тому

    ክብር ሁሉ ለሉኡል እግዚአብሔር ይሁን አሜን 🙏🏽 ናቲዬ የኔ ቆንጆ በድጋሚ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል፡ በጣም አዝኛ ነበር እንዴት ሆኖ ይሆን እያልኩ ነበር ከምትወዳቸው ቤተሰቦችህ ጋር ስለተገናኛህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቤተሰቦችህም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልህ ከዚህ በኋላ ወደዛ ቦታ እንዳትመለስ ጌታ ደርሶልሃል፡ ዮኒዬ ምን ልበልህ የዋህ ርህሩህ ሰው እንዳንተ አይቼ አላውቅም እግዚአብሔር ለትውልድ ያስነሳህ ሰው ነህ፡ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ልጅህን ሺ ያርግልህ፡ ተባረክ

  • @zainadfiekt3465
    @zainadfiekt3465 3 роки тому

    ጌታ እኮ መልካም ነው ምህረቱ ሁሊም አዲስ ነዉ ደስታህን ስላየዉ ደስ ብሎኛል ዮኒ ጌታ ይባርክህ ቤተሰቦችም የሁሉም ምሳሌ ናቸዉ ዘመናቸዉ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @elenig2297
    @elenig2297 3 роки тому

    ናቲን ያየሁ ቀን ውስጤ ታሞ ነበር በጣም ነበር ያዘንኩት ግን የእኛ ጌታ እየሱስ ታሪክን ይቀይራል እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል
    ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ

  • @mayaberhanie9226
    @mayaberhanie9226 3 роки тому

    Wow በጣም ልቤን የነካና ያስለቀሰኝ ልጅ ነበር ክብሩን ጌታ ይውሰድ በጣም ደስ ብሎኛል ዮኒየ ተባረክ ጌታ ዘርህን አገልግሎትህን ይባርክ

  • @mimilagemechu8260
    @mimilagemechu8260 3 роки тому +7

    የኔ ትንሽዬ በድጋሚ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ

  • @mesertdea3513
    @mesertdea3513 3 роки тому +1

    ናት መልካም ወጣት እንድመጣ ያደረገ ሰው ደግ ነው👍ዮን ኑርልን💓💓

  • @መልካምነትለራስ-አ3ኀ

    ኡኡኡኡፈፈፈ የዝ ልጅ ነገር ባላዉበት ከፊቶኝ ነበሬ ክብር ለእግ/ር ይሁን ዮን ዘመንክ ይለምለም🙌🙌🙌🙌💞💞💞💞😢😢ናት እንኳን ደስ አልክ ኡኡፈፈፈ ዜሜንክ ቤቤቱ ይልቅ

  • @JesusisthechristsonofGodandGod
    @JesusisthechristsonofGodandGod 3 роки тому +3

    ናቲ ወደይ ሓወይ እሰሰይ ከመይ ደስስ ከም ዝበለኒ ኣይትፈልጥን ብሩኽ ደጊመ ክርእየካ ተሃዊኸ ነረ ጎይታ የሱስ ኣብ ቢቱ የጽንዕካ ዘመንካ ይባረኽ ❤🇪🇷🙏

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 3 роки тому +2

    እስይ የኔጌታ
    ልጆችህን ከስራት የምትፈታ
    አዘንን ገፈ የምትሞላ ደስታ
    ክብር ላንተ ይሁን ሁሌም
    ጡዋት ማታ
    ዬኒዬ አንተ ልዪ የዚምድር ትዉልድ ዉድ ስጦታ ነህ
    እግዛብሔር ስላንተ አመሰግናለዉ ወድአለዉ💓

  • @benyamgetu2730
    @benyamgetu2730 3 роки тому

    በዚህ ሰው ፍቅር ማበዴ ነው ተባረክ ዮና we love u u r truly a gift from God to us Ethiopian

  • @ማሪናታ
    @ማሪናታ 3 роки тому

    የኔ ወንድም ናቲዬ ጌታ ቀረ ዘመንህን ይባርክልህ እየሱሰ ይወድሐል እንኳን ወደ አባቴ በሰላም መጣህ ብርክ በልልኝ ዮኒ አገልግሉትህ ይብዛ ፀጋውን ያብዛልህ የብዙዎች እንባ የእናቶች እንባ በአንተ ታበሰ ጌታ ይባርክህ ዮኒ እንወድሐለን ከግብፅ ነው ያለነው ለኛም ፀልዪልን

  • @xsprxlink760
    @xsprxlink760 3 роки тому

    ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ በድጋሚ ማቀረብህ በጣም ነው አስለቅሷኝ የነበረው መጨረሻው አየሁ እንኳን እንደዚህ ሆነ እግዚአብሔር የመስገን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዮኒዬ

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 3 роки тому

    ናቲዬ የመጀመሪያዉ ቪድዮክን አይቼ አልቅሼ እንቅልፍ ነበር የነሳኝ ዛሬ እግዛብሄር ነገሮችን ቀይኖ በዚሁኔታ ስላየንክ በጣም ደስ ብሎኛል !!!! እግዛብሄር ከነገሮች አስመልጦካል አመስግነዉ አያትክን እግዛብሄር እድሜና ጤናን ይስጣቸዉ እንዲሁም አጎቶችክንም ጭምር ዮኒዬ ቃል የለኝም ስላንተ በልጅክ በልጅልጆችክ በበረከት ተሞላ ...!!!! ታሪኩን ከመጀመሪያዉ ስላየሁት እና ስላስለቀሰኝ ነዉ ይሄንን ኮመንት የፃፍኩት እንጂ በተሰብ ምናምን አይደለሁም ።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому

    ኡኡፍፍ ጌታ ስሙ ይባረክ
    ውይ የናትዬ ቤተሰብ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ
    እውነት በጣም ነበር ያሳዘነኝ የመጀመርያ ቀን እየተቀጠቀጠ ይቅርታ ስጠይቅ ናትዬ አይዞክ እግዚአብሔር ደርሶልካል እግዚአብሔር ይረዳካል በርታ ገና ልጅ ነህ ገና ብዙ ነገር ማድረግ የምትችል ነክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ተባረኩ
    ዮንዬ እንወድሃለን ዘመንክ ይባረክ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 3 роки тому +1

    የኢትሕዮጵያ እናቶች ክብር ይገባችሗል አፈር መስላችሁ ስታሳድጉን እና ግን አንረዳችሁም😭 እንደኔ እናታችሁን በሞት ሳትነጠቁ ለይቅርታ ሳትበቁ እንዳትቀሩ ተጠንቀቁ ወጣቶችዬ እወዳችሗለሁ ዮንዬ ላንተ የሚሆን ቃል ደለኝም ዝም ከምል ግን አንድ ነገር ልበል እድሜ ጠግበሕ ሕልምሕ ተፈፅሞ ልጅሕ ሲተካሕ ቁጭ ብለሕ በልጅሕ ፍሬ ተደሰት እንወድሐለነ❤

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa5491 3 роки тому +1

    😭😭😭😭😭 ጌታ እስቀመጨረሻው እጃቸውን አጥብቀክ ያዝልኝ አባ ጠላት እንዳያገኛቸው በኢየሱስ ደም ይሸፈኑ መልካም ወጣት ሁሉንም

  • @zayidkiros2925
    @zayidkiros2925 3 роки тому

    ቃላት አጣሁ ዬኒ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ለምንም እድሜ ጤና ይብዛልህ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እንወድሀለን

  • @abebahaile9079
    @abebahaile9079 3 роки тому

    እናንተ አንደኛ ናችሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ

  • @abeselom1
    @abeselom1 3 роки тому +8

    🙏 Thank you for showing us Nati’s well being one more time. I was so worried for that kid . May God continue healing him .

  • @isaacmatti2893
    @isaacmatti2893 3 роки тому +3

    Yes I was first Ha Ha love your videos

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 3 роки тому

    ዮኒ ተባረክ ትልቁን የጦር ሜዳ ድል በማድሰግ የክብር አክሊልህን ታገኛለህ።

  • @mahiyeeeee-23
    @mahiyeeeee-23 3 роки тому +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏 ናቲዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ከዚህ ነገር ያውጣህ፡፡ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 3 роки тому

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒ ዘመን ይለምልም የሁሉ አባት ነህ

  • @mimimimi739
    @mimimimi739 3 роки тому +1

    እሰይ ቃላት አጣው እኮ እግዚሐብሔር ይባረክ በቤቱ ያፅናክ👍

  • @fenanabdo4834
    @fenanabdo4834 3 роки тому

    ሀሌሉያ የጌታ ስም ይባረክ!!!ዮኒ ተባረክልን?💞💞💓

  • @ebikk3540
    @ebikk3540 3 роки тому

    ዎውዎዎዎ ሃሌሉያ እስይ አረ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው አግልግይ ዮነ እግዚአብሔር ዘምንክ ይባረክ ተበርክ በእውነት እውድል በጣም ጌታ ለትውልድ ምሳሌ ሆነ እንድገና ❤❤❤❤❤✅️✅️✅️✅️💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹

  • @addis.6469
    @addis.6469 3 роки тому

    ጌታ ድንቅ ነው ። የናቲ ለውጥ እና ቤተሰቦቹ መምጣት በጣም ይገረማል። ሰው ከጌታ ጋር ከታረቀ ለላ ነገር በራሱ ጊዜ ይመጣል። 👍❤ ዮኒ 1ts

  • @eyerusalemgetachew1691
    @eyerusalemgetachew1691 3 роки тому

    ጌታ መልካም ነው በጣም አልቅሼ ነበር ያየሁት ቀን ዳግም ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ለውጥህ ይፅናልህ:: ዮኒ ተባርክ ለምልም

  • @isaacmatti2893
    @isaacmatti2893 3 роки тому +2

    Yes I was first ha ha I love your videos🤩🤩

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ

    Amen amen amen amen
    Eseye egziabher yimesgen.

  • @ካናሪኤሬትሪያ
    @ካናሪኤሬትሪያ 3 роки тому +8

    ይሄን የጌታ አጅ ኤርትራ ውስጥም አንፈልገዋለን የግዜ ጉዳይ አንጂ አይቀርም።

  • @aaronroyal9768
    @aaronroyal9768 3 роки тому

    ዋው ናቲ ዘመንካ ይባረኽ፡ዮኒ ጸግኡ የብዝሓልካ

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 3 роки тому +3

    ዮኒየ። ተባረክ አንዱ ልጅህ ሌዊየ ሚሊዮን ይሁንልህ። ናቲየና ቤተሰቡ እንኩዋን ደስ አላችሁ። እግዚአብሔር ይመሰገን።

  • @የደሙፍሬነኝኢየሱስያድናል

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ከልብ ደስ ብሎኛል ዮኒዬ በቃ ውድድድ 🙏🙏🙏❤❤❤😍😍😍😍

  • @እሙ-ጨ3ጘ
    @እሙ-ጨ3ጘ 3 роки тому +8

    እንኳን አመጣቹልኝ እንዴት ሆነ ብዬ በጭንቀት ልሞት ነበር ደሞ ወንድሜን ቁጭ እንዴት ፎቶ ላስቀምጥ እውነት ነው እንደሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታዬ ❤❤

  • @mikiytada7711
    @mikiytada7711 3 роки тому

    ጌታ ሆይ ምን ይከፈልሀል ተባረክ.ዮኒ ጌታ ብርክ ያርግህ.

  • @ebtsamsumili4312
    @ebtsamsumili4312 3 роки тому +1

    እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዩኒ ዘመንህ ይባረክ