i use to watch and listen most of yuor imterview but this one is so different. let the almighty Lord bless you both Hilna Dawit is like the sun which rise after rain የማትጠገብ ጨምሪ ጨምረሽ ሙቂን የምትባል አይነት ቅመም ናት ጌታ ዘመኑዋን ይባርክ እስከመጨረሻው ያፅናት ይጠብቃት Tg you are Amazing as always blessings
I love you both. እዛው ጨርሱ። እድሜያቹ ከውዱ ከየሱሶ ጋር ይለቅላቹ። ያባቴ ልጆች። እንዴት ዓይነት ምሕረት ነው እህቶቼ። በሱ መወደድና መታሰብ ከሁሉም ነገር ሚያስደንቀኝ ነዉ። ዓለምን ሁሉ ያስንቃል። እንዴት እንደማመሰግነው አላውቅም No words at all. I am totally speechless.
ይህቺን ድንቅ ዘማሪ ደዉዬ የብሱን ወደድሁት ን ወድጄሀለሁ ያለቸችዉነ ደዉዬ ከባህር ዳር ከተማ ጠይቂያት አዉቃለሁ በጊዜዉ አልነገረችኝም ነበር ጊዜዉ ግን አሁን ስለሆነ ምስክርነቷን ስሰማ ልክ እኔም ሁለቱም ኩላሊቴ ፌል አድርጎ ከሀኪምመርዶ ደርሶኝ ነበር እና መዝሙሩን ሰምቼ ለሞት ያለኝ አመለካከት ምንም እንዳልሆነ ከሞት በላይ ሆኜ ጠላት ሲያየኝ ሞት ትቶኝሄደና አሁን በሂወት አለሁኝ ተፈዉሻለሁ ሞት እርፍን ጨብጦ ሲመጣ ባየዉም የታመንኩትን ጌታ ከፊት ስለነበረ እርሱን አይቶ ጥሎኝ ሄደ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ያብዛልሽ ለብዙ ጉባኤ ያድርግሽ❤❤❤!!!!
Woo Jesus lord ❤
Gita ybark ፈውሰ ከጌታ አይደል ጌታ ህዝቡን ያለበትን ያውቃል
እግዚአብሔር ይክበር ዳስብሎኛል ❤
ውይ ወጣት ሆኖ እንዲህ ያለ ጸጋ ወየው ደግሜ ደግሜ ወደድኩት ጌታዬን ናፈኩት
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ይብዛልሽ
ዝማሬ መተዳደሪያ ሳይሆን ቅዱሱን ጌታ ማምለኪያ እንደሆነ ካሣዩን ጥቂት ወጣት ዘማሪያን መካከል ነሽ፡፡ ዘመንሽ ሁሉ የልምላሜ ይሁን🙏🙏 እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን..❤❤❤
አሜን (x3) ተስማምቻለሁ።
ይብሱን ወደድኩህ ይህ ዝማሬ በሰሜኑ ጦርነት ጊዜ ትግራይ ውስጥ ነበርኩ ያ ጊዜ ምንም ተስፋ በሌለበት ይህ መዝሙር ተስፋ ሆነኝ በዛ ድቅድቅ ጨለማ ከፊቴ ብርሀን እንዳለ መንፈስ ቅዱስ አሳየኝ በዚህ መዝሙር ርሀቡ መከራው ሞቱ ጨለማው ተስፋ መቁረጡ ሁሉም እንደሚልፍ ጌታ በዚህ መዝሙር አስረዳኝ አቆመኝ እየዘመርኩ ወጣሁ ልክ እንደ መዝሙሩ ሆነልኝ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን ዝማሬ ህሊና ቲጂ ተባረኩልኝ
ከመከራ ያወጣህ ጌታ የተባረከ ይሁን።ደሞ በትግራይ ሙሉ ሠላም ይሆናል።ኢየሱስ ጌታ ነው።
Amen
ጌታ ታማኝ ነው፣ጌታ ለዚህ ቀን ስላበቃህ ጌታ ይባረክ በምድራችን ላይ ለዘመናት የደም ምድር ያደረጋት መንፈስ የተመታ ይሁን
ከቲጂ በጣም የምወድላት ነገር እንግዳዎቿን እስከመጨረሻ በትእግስት መስማቷን ነው፡፡ እንግዳው ተጠያቂ ሳይን ቤተኛ ሆኖ በነጻ እንዲያወራ ታደርጋለች፡፡ ለዘላለም ተባረኪ፡፡
Wow TGዬ ልዩ ነሽ እኮ አጠያየቅሽ ..ጠይቀሽ ጣልቃ አትገቢም.. አታkuarichiም እስከሚጨርሱ ተረጋግተሽ ነው ምትሰሚው ሁሌም ነው ማደንቅሽ ተባረኪ ❤
እኔ እራሱ እንዴት እንደምወዳት
ልክ ብለሀል .... interview እንወደውን አድርጋናለች ....
ሀለቱሙ እንቁ ናቸው
ይቺ ልጅ 1 ሰአት ተኩል ሳይሆን 24 ሰአት ብታወራ አትሰለችም!!!
እንዴት አንደምወዳት❤❤❤
ስትናገር ማር ከአንደበቷ ይንጠባጠባል❤❤❤
❤❤❤❤❤
Ena ersa ❤
Hmmm❤😂❤😂...
Getan mulu samint bitaweragni miselechegni aymslegnim. ❤❤❤❤❤❤❤ ke yesus yewale eyesus yshetal...
" ማር ከአንደበቷ ይንጠባጠባል" ያልከው አንተ ራስህ ወንጌል ነህ።ጌታ ይባርክህ።ጌታ ሆይ ህሊናንና ትዕግስትንም ባርካቸው።ኢየሱስ ጌታ ነው።
ከለሊቱ 7:17 ይላል ሰምቼሽ ልተኛ እስኪ ብዬ ጀምሬ በእንባ ሰምቼሽ ወደፀሎት ሸኘሽኝ የምን መኝታ.. ደሞም ሁለታችሁም ወዳጆቼ ስለሆናቹ ጌታዬን እባርካለሁ ስሙ ይባረክ 🙏🏽
ኮኪዬ ምን አይነት ጌታ ነው ግን ? ሦስታችሁንም ጌታ ይባርካችሁ እሱ ከዚህም ከተባለዉ ከሰማነዉም ካየነዉም በላይ ነው እኔም በእምባ እየሰማሁ ነዉ ተባረኩ እወዳችኃለሁ ❤
ኮክዬ አንቺም ተባረኪ❤❤
እረ ምን ጉድ ነው ስብከት መዝሙር ቃለ መጠይቅ ቲጂዬ የዛሬውን ፕሮግራም ምን እንደምለው ግራ ግብት አለኝ ተባረኩ ❤❤ ህሉዬ ይሄ መንፈስ መቼም አይወሰድብሽ❤
በጣም
እግዚአብሔር የኛን ሁኔታ አይቶ አይደለም እኮ መንፈስ ቅዱስ የሰጠን እግዚአብሔር እኮ እንደ ሰው አይደለም የኛን ብርታት አይቶ የኛን ድካም አይቶ አይደለም የሰጠን ሞትን እያለን ነው ሁሉም ነገር የተሰጠን ። አይወሰድብሽ የሚሊው ቃል Toxic የሆነ word ነው ባትጠቀመው ጥሩ ነው የጌታ የኢየሱስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ/ህ
ፀጋ ይብዛልሽ ነው የሚባለው።
ወይኔ ቀናውብሽ ህሉዬ😢😢ጌታ ይህን መንፈስ በኔና በዘመኔ ወጣት ያጋባብን🙏🙏ተባረኪ እናቴ
የህሊናን መዝሙር አንዳንዴ መስማት አልችልም የሚፈልገው መንፈሳዊ ህይወት አለ ማንም ነው ዝም ብሎ ግብት አይልም ከጌታ ጋር ያለ ግኑኝነትን ይጠይቃል። አንዳንዴ በድካም ውስጥ ሆኜ ስሰማት ጌታ ሆይ በዝህ አይነት ፍለጋ ውስጥ አስገባኝ እንደዚህ አንተን መፈለግ መታደል እኮ ነው እላለው። ጸጋው ይብዛላት ትለምልም
ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ህሉዬ
በጣም ተመስጬ ነው የሰማኋት።በትውልድ መካከል የተገኘች ፈርጥ ናት።እግዚአብሔር ይባረክ!!!!በበለጠ ክብር ተገለጪ በቃልም ይግለጥሽ የወደቀም ይነሳል የሳተም ይመነሳል ለብዙዎች መነሳት ምክንያት ያድርገሽ።በኢየሱስ ደም ተሸፈኚ።ኑሪ የትውልድ እናት ሁኚ።
የክፍለዘመናችን ድንቅ ስጦታ ጌታ ዘመንሽ ይባረክ
እህታችን ትግስት በምንወደው በዓል ቀን እጅግ የተወደደች ዘማሪ ህሊናን ስላቀረብሽልን ተባረኪ:: እንዲሁም በተቀቡ በዝማሬዎችሽ ወደ ህልውናው የምታስገቢን እህታችን ህሊና በእጥፍ ተባረኪ:: ለምልሙልኝ!!
የሚገርመው ሰሞኑን የሷን መዝሙሮች መዝሙሮች ደጋግሜ እየሰማሁ ነበር ህይወቴ ላይ የሆነ የለውጥ ክስተት እየተሰማኝ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ሂሉዬ!!! ታርክ የሚንቀርጽበትን ምስጥር የገለጠልሽ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤❤ ቲጂ ጌታ ይባርክሽ ለዚህ ትውልድ በረከት የሆነችን እህታችንን ስላቀረብሽልን💓💓💓💓💓💓
እኔም መዝሙሩዋን እየሰመሁ ነበር❤❤
የኔ ትነሿ እህቴ ስሰማው በእንባ የሰማሁት even ይህን ኮሜንት ስፅፍ በእንባ ነው እየሱስን የበለጠ እሚያስወድድ ድንቅ አገላለፅ ይሄ ከመንፈስ ቅድስ ካልሆነ በስተቀር በችሎታ ወይ ንግግር ስለሚቻል አይሆንም አገሬ ተስፋ አላት እንደናንተ አይነት ወጣቶች ደግሞ ስላሉ ወደ እየሱስ ዘወር እሚያረጉ bless you my dear❤
ቲጂ እና ህሉ በጣም እወዳችሁለሁ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እኔም ለሊቴን አሳምሮልኝ እስኪነጋ እየጠበኩ ነው ልክ ነሽ ቲጂየ ለኔ መልዕክት ነው ተባረኩልኝ❤
orthodox negn gin hiluye tileyalech, zemenish yilemlim, tigiye anch degmo tebarek. betam des bilognal.
አማኑኤል ተባረክ።እውነት በኃይል ይገለጥብህ።
እሲኪ መፀሀፈ ቅድስ አብብ
ጌታ በየዘመናቱ ትውልድ አለው እናንተ ቲጂና ህሉ የዘመናችን ስጦታዎች ናቹ ::ህሉዬ ፀሎት የሁሉ በር መክፈቻ ነው ተባረኪ:: ቲጂዬ በእውነት ለጌታ የሚቀኑ ጤነኛ መንፈስ ያላቸውን የጌታ አገልጋዬች ስለምታገናኚን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ::
እናንተ ተገናኛችሁ! ጌታ ይባርካችሁ ቲጂዬ የሚያንፅ program ነው ጠያቂም ተጠያቂም ህሉዬ ስላንቺ ጌታ ይባረክ!!ቲጂ ቤቲ ወልዴ(መጥታለች አሁን)ሊሊ አዜብ interview ብታደርጊያቸው ብዙ እንጠቀማለን
33:29 እንዲህ አይነት መገለጥ ይገርማል
አሁንም ተባረኪ❤❤
በተወደደ ቀን የተወደደች ዘማሪ አቀረብሽልን ሁልጊዜ ለምን እችን ልጅ ለምን ኢንተርቪው አያደርጋትም እያልኩ ነበር ዛሬ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወዳት ኢትዮጵያ ስመጣ ላገኛት የምፈልጋት ልጅ ናት
በጣም
ትንሽዋ የፍሬ ዛፍ ❤ በጌታ ቡእየሱስ ስም ከአፍዋ ሚወጣው ቃል በጣም ይገርማል እውነትም ጥበብ በእድሜ ሳይሆን ከእግዚአብሄር ሲሰጥ ነው. ሂሉዬ ተባረኪ ይጨምርልሽ እህቴ 🙏🏼 ቲጂዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እንደ ሁሌው ዛሬም ባርከሽናል thank you ❤❤❤
መቼም እዳይወስድብሽ እፀልይልሻለሁ ዘመንሽ በቤቱ እንዲያልቅ የኔ ልጅ ቲጁ አንቺም ተባረኪ
ድንቅ ቆይታ ዛሬም እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ትውልድ አለው እሰይይይይይ እልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤
እሰይ አሜንንን እላለሁ በዚህም ዘመን እንዲህ የነቁ ትውልዶች ስላሉን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተባረኪልኝ ሄልዬ 🙏❤️
በጣም ነው ደስስስ የሚለው ተባረኪ ትጀዬ ህሊና ስላቀረብ ሺልን በጣም ቡዙ ሃሳቦችህ ነው የተጠቀምነው ክብር ለጌታ yihun🙏🏻🥰
እንደዚህ ገርሞኝ የሰማሁት ቃለምልልስ የለም❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይበርካችው።
በጣም
Ene yeortodox emenet teketay negh y protestant mezemur bexam new yemadamexewk 10 amete jemero eyesusen endamenena feqer endinoregh argoghal gen ahun yemiwexu mezemuroch gera yegebalu alebabes sereat yelewem hule yanadedeghal sew b mezmure endayebarek yaregal wede anchi gobez nesh tebareki banchi geta endikeber arge zemenesh yebarek❤❤❤❤❤
ዋው መዓዛችንን የለወጠ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ 🙏🙏❤️❤️
አሜን (x3) መዐዛዬን የለወጠ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ። የማታ እንጀራ የሰጠኝ ጌታ ክብር ይሁንለት።
በትክክል ከየት እንዳነሳኝ አውቃለሁ ኢየሱስ ኢየሱስ የእኔ ጌታ ❤
በእውነት ይህቺን ልጅ እኔም እወዳታለሁ።በቃ ዝማሬዋ ውስጤን ነው የሚሠራው!ውይ የታደለች ናት።እኔም ቲጂ እንዳንቺ እንደሷ ባረገኝ እላለሁ።ልጆቼ እንደሷ በሆኑልኝ ብዬ እመኛለሁ።ብቻ እግዚአብሔር ሁለታችሁንም ይባርካችሁ።በዚህ ቃለ መጠይቅ ብዙ ብዙ ተማርኩ፣ተነሳሁ፣ነቃሁ፣ቆረጥኩ ብቻ ምን ልበልሽ ብዙ ነገር!!!ብርክ ያለች ናት!መሻቷ ሁሉ ይሙላላት!
በዚህ ቃለ ምልልስ በብዙ አትርፌአለሁ በእዉነት የወንጌል አርበኞች አሁንም ፀጋ ይብዛላቹሁ
ህሉየ አንች ትንሽ ብላቴና ባንችዉስጥ
ያለው የአእግዚአብር ፀጋ የሚገርም ነው ።ጌታ ዘመንሸን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብስለት መሠጠት ጌታን መውደድ❤❤❤❤
አንች ሴት ሆይ እልፍ ሁኚ ለአንች ከበዛልሽ በልጦ ለመህጻንሽ ፍሬዎች በብዙ ይተላለፍ ረጅም እድሜ ኖረሽ ያኖረሽን ኢየሱስን ለትውልድ እያስወረስሽ መኖር ይሁንልሽ አንች ባከሽበት ምድር የእግዚአብሔር የክብር ዳመና ይሞላ የረገጥሽበት ቦታ ዘይት ያፍልቅ የተከልሹ ሥር ይስደድ ታባረክልኝ❤🎉🎉🎉
አሜን (x7) የቆመችበት መሬት ዘይት ያፍልቅ።አሜን ጌታ ይባረክ።ኢየሱስ ጌታ ነው።
መፅሐፍ ቅዱስን በልተሽዋል ሁሌም አንቺን መስማት ብንችል እንዳንቺ ጌታ ቢገባኝ 😭😭😭😭
የልብሽን መሻት ይስጥሽ እህቴ! እሱ እንደወገግታ ተዘጋጅቶ ይጠብቀናል እናውቀው ዘንድ አንቺ ጥግት በዪው
አስቀናሽኝ።ሁሌም ወንጌልን መስማት ይሁንልን።
አቤት ዘማሪት ህሊና በውሥጥሽ የታጨቀው የጌታ ፍቅር, ቃልና መንፈስ ፍንትው ብሎ ይታያል. እድሜ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ. ብርክ በይ. አንቺ ላይ ያለው መጠማት ወደኛም ይጋባ. የልጅ አዋቂ. እወድሻለሁ 💕💕💕💕 ትግስት እጅጉ እኛን የሚያንፁ የሚያበረቱ የጌታ ሰዎች ስለምታመጪ ጌታ ይባርክሽ. አይወሰድብሽ. ለምልሚ 💕💕
አሜን (x7) ሕሊና ላይ ያለው መጠማት በእኔም ይጋባብኝ። አሜን (x7) ይጋባብኝ። አሜን (x7) ይጋባብኝ።
ትጅዬ እናማሳግናሌ እንዲህ የተበርኩ የእግዚአብሔር ብሩካን ስለምታቃብ
ህሉዬ እንውድሻሌን ❤❤❤❤
ዋው እንዴት የበሰለት መንፈሳዊ እህት ናት ጌታ ይባርክሽ። ቃሉ ላይ ያላት መገለት ደግሞ ይገርማል
ህሊናዬ በብዙ ተባረኪልኝ መዝሙርሸ መልህክታቸው ልቤን ያበረቱታል በዝማሬዎችሸ ውሰጥ መንፈሰ ቅዱሰ አለበት
ያፅናናል ይመክራል ጌታን አጥብቀን እንድንፈልገው ያበረታናል የፀሎትን አያልነት በደንብ ገልፀሸበታል ተባረኪ ።
ትህግሰት አንቺም ተባረኪ
ህሊና የተወደድሽ ፀጋ ይብዛልሽ
Ene bcha negn ስሰማ enbaye miwerdew 😢❤ geta yibarkachu “ኢየሱስ ጓደኛዬ”
የአባቴ ብሩካን እህቶቸ ተባረኩ። ህሉ እንዴት የተባረክሽ ነሽ እኔም ቀናሁብሽ❤❤❤❤❤❤
ጌታችን ኢየሱስ ስሙ ይክበር በዘመናት መካከል ቅሬታ አለው ጌታ አሁንም ከተገለጠልሽ በላይ በቀሪው ዘመንሽ ይብዛልሽ ጌታ ለትሁታን ፀጋ ይሰጣልና በትህትና ሒወት በፊቱ መገኘት ይብዛልሽ ተባረኪ ቲጅዬ ከሒወታቸው ምሳሌ የሚሆኑት ስለምትጋብዥልን ተባረኪ::
የምትገርም ምትወደ ድ ዘማሬ ጌታ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽሽ
በእንባ የጨረስኩት ፕሮግራም ነዉ 🔥🔥
ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ ቲጂዬ ምናለ እንደሷባረገኝ ብይ ምደነቅባት ወጣት የኢየሱስ ዘማሪት ስለጋበሽልን ተባረኪ አደለም ዘምራ ሳያት ቅዱስ መንፈስ እካፈላለሁ ከህሉ ጌታን ሁሌ ሳልዘምርልህ እዳትገለኝ እለዋለሁ ግን ከምንምየማይነሳ ከማንነቱና ከፍቅሩ የተነሳ ❤❤❤❤ደጋግሜ ብሰማችሁ አይሰለቸኝም ልላችሁ ምችለው እንደጀመራችሁት ኢየሱስ ላይ ጨርሱ ተንጠፍጥፎ ይለቅለት ሁለታችሁም ብርክ በሉ❤❤❤
አቤቱ መታደል እርጋታሽ፣ አስተዋይነትሽ፣ ለጌታ ያለሽ ፍቅር ለወንጌል ያለሽ ጥማት በአጠቃላይ በጣም የተባረክሽ ልጅነሽ በዝማሬዎችሽ በጣም ተባርከናል አሁንም ጌታ ኢየሱስ ዳርቻሽን ያስፋ እልፋ ሁኝ፡፡ በዘመንሽ ሁሉ አሁንም ጌታሽን የምትወጄ የምታገለግይ ሁኝ፡፡ በጣም ነው ምወድሽ ተባረኪ፡፡
ቲጂዬ እግዚያብሄር ዘመንሽን ይባረክⵑⵑⵑ ህሉ የእግዚያብሄር አብሮነት ካንቺ ጋር እንደለ በደንብ ያስታውቃል አይወሰድብሽ፡፡
ውይይ ህልናዬ ! በርግጥ ልብ የሜነኩ ዝማሪሽ በእውነት የጌታን ክብሩን ይገልፃል ያፅናናል እንቼ ለኔ ስጣታችን (ዬ) ም ነሽ ሰምቼሽ አልጠግብም እንግዳዬዬዬ የቤታችን እንግዳ ትጅዬ ! እንዴት ግሩም ሰው ነሽ በጣም ልዬ ነሽ አንቼ በርግጥ በጌታ ዘንድ ብዙ ሽልማት
ያግኛሽ አክባሪሽ ነኛ ❤❤❤
እኔ እቺን እህት ስሰማ ጸጋ የሕይወት ልምድ ውጤት ሳይሆን የእግዚአብሔር ነፃ ስጦታ እንደሆነ ተረድቻለው::
what a great women of God ure understanding amazing and insightful
let the grace multiplied on u hiluye
ዋዎ ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ፣ ኢየሱስ ልጄ ብሎ ስኮረብሽ እጅግ ደስ አለኝ
በመዝሙሮችሽ በሁሉም እበረታለው እባረካለው...በተለይ እፅናናብሀለው በሚለው ዝማሬ በነበርኩበት ሁኔታ በጣም ነው ያበረታኝ ያፅናናኝ...ስላንቺ እግዚአብሔር ይመሰገን !!!
ተባረኪ በጣም ነው መዝሙሮችሸን ምወዳቸው❤❤🎉
ድንቅ ጊዜ!
ህሉ ተባረኪ!
ቲጂም እግዚአብሄር ይባርክሽ!
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ። ይጠብቅሽ። አንቺ የእግዚአብሔር ሴት።በህይወትሽ ለጌታ እያዜምሽለት ነው። በርቺ በርቺ ...ጌታ ይጠብቅሽ።❤❤❤❤❤❤❤
መዝሙሮችሽን ስሰማ ገና ከጌታ ጋር እደቆያሽ ያስተዉቅ ነበር!!ይብሱን አከበርኩሽ!!በዘመንሽ ራሱን ይግለጥልን!!ዘመንሽን ይለምልም!!
አደራ ከከፍታሽ እንዳትዎርጅ
ውይይይ your song!!!! When l listen your song I am amazed the grace of God.
የኔ ውድ ህሉዬ ከአፍሽ የሚወጣው የፀጋ ቃል በእውነት አይምሮን ያድሳል ተባረኪ
Wow.. Revelation azenebshilin you're so blessed Hilu❤❤
In the name of Jesus I'm a partaker of this grace ❤🤗
Bless you Tg🤗
ህሉዬ ቁጭ ብዬ ነው የሰማሁሽ የእኔ አስተዋይ🙏🥰 አቧራ በሚያጨሱ አስመላኪዎች ባሉበት ዘመን : ጌታ ቃሉን መዘምር እና ከእሱ ጋር መጠጋጋትን በዝማሬሽ ስላሳየሽን ተባረኪ🥰🙏 ጠረንሽ ጌታን ጌታን ብሎ ዘመንሽ ይለቅ ቲጂዬ ስወድሽ❤ አዳማጭ ነሽ ብሩክ ሁኙ
የኔ ዉድ በጣም ነዉ ምወድሽ ህሉዬ ❤❤❤ በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት በጌታ ፍቅር የሰከረ ወጣት ዘማሪ በማየቴ በጣም ስለ አንቺ ሁሌም ጌታን አመሰግናለሁ❤❤ የጌታ ፍቅር እና ጸጋዉ ይብዛልሽ የኔ አስተዋይ❤❤❤
ተባረኪቆንጆ ዎው ክብር ለጌታ የሁን ትልቅ ምክር ነው ቲጂዬ መልካም ባአል ዩሁንላቹ🙏🏽
ተባረኪ ቲጂ ብዙ ተጠቅሜያለው ህሊና ስለየሱስ ያላት መረዳት ከራሷ መስማት ፈልግ ነበር አመሰግናለው ❤❤
ህሉዬ የኔ ፍቅር ❤❤እንዴት እንደምወድሽ እኮ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንሽ ተባረኪ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ስታወሪ 😢😢 እውነት ይህ ፍቅር ገብቶኛል ብዬ እንዳስብ ታደርጊኛለሽ በጥቅሉ አንቺ የኢየሱስ እብድ ብዬ እስልሻለሁ❤❤
ዋውውውውውው ስለአንች ጌታ ይክበር የጌታን ፍቅር ምን አይነት መረዳት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ጸጋውን በእጥፍ ድርብ ያብዛልሽ እንደገና ወደ ጌታ እንድቀረብ አነቃቅሽኝ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ትጂዬ ተባረኪልን በብዙ ዘመንሽ ይባረክ ብሩክ ነሽ ❤❤❤❤❤
ህሉዬ ቲጂዬ የምር ሥለእናንተ አምላኬን አመሠገንኩት።በቆይታችሁ እጅግ ተምሬያለሁ ዘመናችሁ ይባረክ የአባቴ ብሩካን❤❤❤
ህሉዬ "ትናንትን ትናንት አልኩ ባንተ አልፌን"ቢያንሥ በሣምንት 4 ጊዜ ሣልሠማው የማላልፈው በከባድ ሁኔታ ውሥጥም እንኳን ሆኜ ለምሥጋናና ለጸሎት የሚጋብዘኝ ዝማሬሽ ነው።ረጅም እድሜና ጤናን ተመኘሁልሽ ይህ መነካትሽ አይወሠድብሽ የኔ ውድ እህት❤❤❤
ዝም ብለሽ ብታውሪ ❤ተባረኩ እህቶቼ 🙏ውስጤ ሲታነፅበት ይሰማኛል።ሁሌም መዝሙሮቿን ስንት ሰው ይገባው ይሆን እላለሁ።ምክንያቴ ደግሞ የብዙ ሰው ልብ የሆነ ቦታ ሄዷል።ህሉ ደግሞ ሰማይ ሰማያት ናትና እንገናኝ ይሆን እላለሁ።
በጣም ነው የምወድሽ መዝሙሮችሽ ጌታን ብቻ እዳይ ያደርገኛል ሚስጥሮ ከጌታ ጋር ያለሽ ቁርኝት ነው ይህ መንፈስ አይወሰድብሽ የኔ እህት ለምልሚ ውድድድድድድ
yichi lij gin lela tilik sewu wustua ale ,O my God min ayinet lij nat Geta yibarkish Hiluye yene descent
i use to watch and listen most of yuor imterview but this one is so different.
let the almighty Lord bless you both
Hilna Dawit is like the sun which rise after rain የማትጠገብ ጨምሪ ጨምረሽ ሙቂን የምትባል አይነት ቅመም ናት
ጌታ ዘመኑዋን ይባርክ እስከመጨረሻው ያፅናት ይጠብቃት
Tg you are Amazing as always
blessings
ትጅዬ እናመሰግናለን🙏
በቀጣይ ዘማሪት ህልና ዳዊትን ጋብዥልን ወጣቶች በርካታ ነገሮችን ከሕይወታቸው ይማራሉና።
I don't know. I am in tears😢 may God bless you both❤❤
ከመጀመሪያና መጨረሻ ንግግሯ እጅግ ውብ ና ድንቅ በእግዚሐብሄር ቤት ይደገች መሆኗ ያሳያል ጌታ ይባርክሽ ቲጂ ዘመንሽ ይባረክ
ሰላም ቲጂ ተባረኪልኝ ፕሮግራሞችሽ የእውነት ሰውን ያንፃሉ ወንጌልን ይሰብካሉ በርቺ ለማለት እወዳለው ።ህሉ ስላንቺ እግዚአብሔርን እባርካለው መዝሙርሽ እራሱ በኔውስጥ ያለው ዋጋ እጅግ ይለያል ሁሌም አዲስ ነው አመት አመት እሰማዋለሁ ታክሲ ሹፌር ነኝ ፍላሼ ላይ ደሞ ያንቺን ብቻ መዝሙር ለአመት ነው ስሰማው የነበርው አይቀየርም ታክሲው ላይም ያንቺ መዝሙሮች ናቸው ዙሪያውን የተለጠፈው ምሳልዬ ፣ፀሎቴ ጋር ፣ይቅርታዬ ፣ይብሱን ወደድኩህ በቃ ቦታ ስላነሰኝ ነው ቀሪዎቹን ያልጻፍኳቸው ድሬ ላይ የኔ FORCE በዚህ ትለያለች ተባረኪልኝ እድሜሽን ያርዝምልን ቅባቱን ይጨምርልሽ በብዙ ተነሽ ።
በጣም ድንቅ ወዝ ያለው ንግግር መቼም ዝም ብሎ አልመጣም ሁሌም አብሮሽ ይኑር ታይተሽ አትታጪ እንደጀመርሽ ኑረሽ ጨርሺ ተባርኬብሻለሁ
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ በጣም ተባርኬብሻለሁ ዘማሪት ህሊና፥ ቲጂ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ኣጠያየቅሽ ኣሰማምሽ በተምስጦ እና በጉጉት ነው በጣም ነው እምባረክብሽ፥ስለ እናንተ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እወዳቹሃለሁ❤❤❤❤❤
ውይ እንዴት ብስል ያለች ልጅናት? ያብዛልሽ❤❤❤
መዝሙርዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለምልምልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አትጠገብም ቃልወችዋ ግሩም ናቸው ❤
ራሴን ሳየው የክርስቶስ በግ መሆኔን ተጠራጠርኩት ድምፁን የማይሠማ በግ መሆኔን ዛሬ ገብቶኛል …ፈተናውን ወድቄያለው ፡ የክርስቶስ እንቁ ናችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዋው …
ዛሬ ጌታን ባረኩት እውነትም ትውልድ አለው ጌታ ዛሬ ረክቸሰለሁ መሻቴ ስለተመለሰ ብሩክ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞህ የእኔ ወንድም ሁሉም የቆመው በጸጋው ነው እግዚአብሔር ይርዳህ
አንተ የክርስቶስ በግ ነህ።እርሱ ከፊት ከፊት ሲሄድ እርሱ የረገጠውን መሬት ብቻ እየረገጥክ የምትሄድ በግ።ድምፁን የምትሠማ፣ ድምፁን ለይተህ የምትሰማ በግ።ተባርከህ ቅር።
ሌላ መዝሙር ሰምቼ የማውቅ እስከማይመስለኝ ድረስ በዝማሬዋ ተጠምጃለሁ ፀጋ ይብዛላት እንዳው ተባረኪ አንቺ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ዝማሬውን ዓለም ለማስቀየር የተጠቀመብሽ ሴት ነሽ በርቺ
አንቺና አስቱ ብቻ ዘምሩ ብል ማጋነን አይሆንብኝም ❤❤❤
ህሉዬ ዘመንሽ ይባረክ
አሁንም ይብዛልሽ።
ኢሉዬ እግዚአብሔርን በጣም ወድሻለው በጣም ተባረካለው ተፅናንቻለው ባቺ❤❤❤❤❤
ሁለታችሁም ተባራኩ።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።
እየሱስ ብቻ እውነተኛ ወደጅ ነው ።
ፍቅሩ ለዘላለም ነው ።
አሜን ።
ተባረኪ ህሉዬ እንደው ከቻላችሁ ጌታም ቢፈቅድ ወሊሶ ከተማ የአንድነት ጌዜ ብናሳልፈ በጣም ደስ ይለናል፡፡
Hluyeee bless u more & more.... i love all ur songs nd all are an amazing...❤❤❤
Tebareki heluye geta yezemenat mels yargsh ahunm❤❤❤
Wow, God bless you more and more.
ከዝህ ዘመን አስጨፋርዎች የተለየሽ ልዮ ነሽ❤
ፈገግ እንዳልሆነ ጀምሮ ፈገግ ብዬ መሃል ላይ ስነቃ:: የሚያስቀኝና የሚያስለቅሰኝ ጌታ የሚወዱ ሰዎችን ሳይ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዘመናችሁ ይባረክ የወዳጄ ወዳጆች ለምልሙልኝ ቃላት ያጥራል በዚህ ምስክርነት የተማርኩትን የተቀበልኩትን የቀረልኝን ለመዘርዘር ዋው ብቻ ይብዛልሽ ህሊናዬ ቲጂዬ ብሩክ ነሽ ❤❤❤
ነዛ ነው የማይጠገበው! ❤❤ የግዚው መልክት! ተባርኪ.
ጌታ ኢየሱስ አንቺን የመሰለች እህት ስለሰጠን ስሙ ይባረክ ዘመንሽ ከዚህ በባሰ በህልውናው ውስጥ በመሰወር ይለቅ በረከታችን ነሽ ወድሻለው
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ፣እንዳቺ አይነት ጌታን ከልባቸው ሲያወሩ መስማት የስንቱን ልብ እንደምታሳርፊ ልነግርሽ አልችልም
ህሉዬ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤ በዝማሬዎችሽ ብዙ ተፅናንቻለሁ ሕይወትሽም ያፅናናል❤❤❤
ቲጂ ተባረኪልኝ የምታቀርቢያቸዉ እንግዶች ሁሉ የህይወት ምስክርነታቸዉ የሚፈዉስ የሚያጽናና የሚያበረታ ነዉ መንፈስ ቅዱስ አሁንም ይምራሽ❤❤❤
I love you both. እዛው ጨርሱ። እድሜያቹ ከውዱ ከየሱሶ ጋር ይለቅላቹ። ያባቴ ልጆች። እንዴት ዓይነት ምሕረት ነው እህቶቼ። በሱ መወደድና መታሰብ ከሁሉም ነገር ሚያስደንቀኝ ነዉ። ዓለምን ሁሉ ያስንቃል። እንዴት እንደማመሰግነው አላውቅም No words at all. I am totally speechless.
በጣም ነው ምወደው መዝሙሩችሽን ❤ ትለያለሽ አይወሰድብሽ❤❤❤