Ohhh my God how l love zis girl .she is just amazing ,beatiful inside & oustside!!! Eventhough i didn't understand z lanuage she sings it always touches me .Now when i heard her testimony it rlly touched & motivated me alot understood s.thing z lord zat helped her till zis 'll help me too.keep going ,shine more & May ur ministry increase from dan to beershabth in Jesus name !!! Tigi 10xs for inviting zis incredible Women !!!!
May the lord bless you and your ministry woman of god’s when you pray I was engaged with you and I delivered from Tequr spirits and chele and atete now I free glory to God
ላንቺ የደረሰ ጌታ ለኔም ይደርሳል ከሰው ኩሽና ያውጣል ክርስቶስ ድንቅ ነው
Amennnn እዉነት ነዉ !!
Amenalew hulu begezew wub yehonal
Zare sew kushna honesh behon nege
Banch talak yetshale neger alew
Nege menawraw endenor nw zare sew bet yalenew ayzogn
Ayizoshe Geta melekame newu
@@godgraceworldwide3840 amen
@@مسرات9999 Amen
የዛሬዋ ቀን የሰው ፊትና የሰው ቤት ስራ በቃኝ ብዬ ምርር ብዬ ያለቀስኩበት ቀን ነበር የህቴን ምስክርነት ስሰማ ግን አንደኛ ተጽናናው ሁለተኛ ኢየሱስ እኔንም ያነሳኛል ምክኒያቱም እግዚአብሔር የተናገረኝ ሌላ ሁን የምኖረው ህይወት ፈታኝ ነው ለካስ ማለፊያ ነው ጌታ ሆይ አመስግንሃለው 🙏😇🙏😢 😢🙁
በርቺ እህቴ ጌታ ይችላል
🙏+🙏+🙏bicha! new
የኔ እናት መልካም ቀኖች ከፊትሽ አሉ። በርቺ እግዚያብሄር መልካም ነው፤ ነገሮች ሲከብዱሽ መዝሙረ ዳዊት 23 አንብቢ፡ ተባረኪልኝ
1v1t+½
@@bethangel3806 ½¾⅚⅞⁹¹⁰1E😊
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ቢሊሴ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ በምትፀልይበት ግዜ የኔን ቁስል ነካሽው እናም አሜን ብያለሁ
ኡፍፍፍፍ ልቤን አቀለጠችዉ፣
እንዴት ጣፋጭ ልጅ ነች።
በበረከቷ ብቻ ሳይሆን በመከራዋ ቀናሁ❤️
የሚገርም ነው አንቺ እግዚአብሔር ሴት ገና ሰምቼ ሳልጨርስ ጌታ ዘማሪ ብቻ አይደለችም ነብይም ናት አለኝ መጨረሻው ስስማ ገርምኝ . ገና የሞተ ይንሳል እራን ያያሉ ይለኛል ጌታ ገና ገና ገና ክብሪን እገጥብሻለሁ ይልሻል ጌታ ግን የምተታልፊ ነገር እለ ፅልይ እግዚአብሔር ከእንቺ ጋር ነው
ቤሊሲ በጣም ነው የምወድሽ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ቲጅዪ አችንም በጣም ነው የምወድሽ በጣም አስተዋይ ነሽ በብዙ መልኩ
ተባረኩልኝ ።
ጋተሜ የሚለውን መዝሚር በህልሜ እየዘምርኩ መዝሙሩን በዩቱብ search ሲያደርግ ይህን በጣም የሚያጽናና መልዕክት አገኘሁ።
ዋው !! አስደናቂ ምስክርነት አንቺን ከሰው ቤት ያወጣሽ የረዳሽ የደረሰልሽ ጌታ እኔን ከማዳም ቤት አውጥቶ ክብር ቦታ ላይ እንሚያስቀምጠኝ እርግጠኛ ነኝ ይችላል ጌታ ተባረኪ ብሊስዬ በዝማሬሽ በምስክርነትሽ ነፍስ አልቀረልኝም አንቸ የትውልድ በረከት ነሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም🙏🙏👏👏🙌🙌
የተሠጠዉ ምሥክርነት እጅግ አሥተማሪና ጠቃሚ ነዉ።ዘማሪ ቢሊሴ ካርሣን እግዚሐብሔር ለዘላለም ከቤተሰቦቿ ጋር የተባረኩ ይሁን
እጅግ በምሥክርነቷ ተባርካለሁ።እግዚሐብሔር ለዘላለም ይባረክ።ከፍ ከፍ ይበል።
ሁለታችሁም ስክን ያላችሁ ናችሁ። በእግዚአብሔር ፀጋ ስፍራው ሁሉ እንደተሞላ የሚያመለክት ነው። እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻችሁ የበለጠ ይባርካችሁ።
በስማሁት ሁሉ አሜን ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ 🙏
ወይኔ ነብስም አልቀረልኝ ጌታ ይባረክ ተስፋዬ ነው የለመለመው እየሱስን እጠብቀዋለሁ ባይመጣ እንኳን መጠበቄን አላቆምም
እውነት ነው የእግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛ ያትረፍርፍልሽ እህቴ 🥰🙏
Yessss, I feel it and I bow to the Lord! Wow what a testimoney, what a prayer! May God bless you Bilise and Tigye!
ቤሊሴ መዝሙርሽን በጣም ነዉ የምወደዉ አንቺንም በጣም ነዉ የምወድሽ ደግሞ ታሪክሽን ስሰማዉ እግዚአብሄር እንኳንእረዳሽ ለህይወቴ በጣም ትምህርትህ ሆነኝ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
ቋንቋውን ሳላውቀው መዝሙርሽን ስወደው የኔ ማር ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏
የኔ ጌታ ስራህ ድንቅ ነው ብልሴ በጣም የምወዳት የእግዚአብሔር ሴት ናት ያንቺን ታሪክ የለወጠ የኔንም ታሪክ እንደሚለውጥ አምናለሁ አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ ብሊየ ከፍ በይ
Ameeeeeeeeen!!!!!
ቢሊሴ ጌታ ይባርክሽ፣ እውነት ለአንቺ የደረሰ ጌታ ለኛም ይመጣል ሃሌሉያ
በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ትእግስት ድንቅ የህይወት ምስክርነት የእግዚአብሔርን አላማ በድንብ የተረዳች የእየሱስ ጀግና ልጅ ቢሊሴ እባክሽ በአማርኛም ዘምሬና አብሬሽ ልዘምር በኦረምኛም በጣም ነዉ የሚያምርብሽ I wish I could known God bless you 🙏 💜🙏
ጌታ ሆይ እባክህ ወለጋን አስባት እነዚህ ታላላቆች የወጡበትን ከተማ ለምንዲነው የደም ምዲር የሆነው ? ጌታ ሆይ የመጺናናት ከተማ ይሁን???
ቢልሲዬ በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ ፣ዘመንሽ በጌታ ቤት ይልቅ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል የሚል ትልቅ ትምህርት አስተላለፍሽ እግዚአብሔርን መጠበቅ መልካም ነው
ዋውውው ተባረኩጌታ ሆይ የማዳም ቅመሞችን እባክህ አስበን
አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው::
ውይ ቢሊዬ በእንባ ነው ያየሁት የእኔ ቆንጆ መድረክ ላይ ሳይሽ እግዚአብሔር ካደረገልሽ ነገር የተነሳ ለዚህ ነው ቦታ የማይበቃሽ እውነትም እየሱስን አይተሽዋል ጌታ በዘመንሽ ሁሉ ያክብርሽ ተባረኪ!!! 💚💚💚
OMG OMG ብልሴ ዉድ እህቴ በጣም እድሻለሁኝ አንች ያለፊሽበት ሕይወት ዉስጥ ነዉ ያለዉት ያአንች ምስክርነት እንድጠነክር አድርጎኛል ከጌታ ቃል አለኝ ሁለ ያወራኛል :: ግን የማልፎ ከአይምሮ በላይ ነዉ :: ምሰክርነትሽ ከሰማዉ አበረታኝ ::ከሚስክርነታቸዉ የተነሳ ድል ነሱ ይላል ዝም አተበይ መስክር ጌታ ይባርክሽ እዉድሻለሁ :: ሁለታቹንም ዉድድ ነዉ ተባረኩ ተባረኩ:;
እያለቀስኩ የሰማሁት ቃለ መጠየቅ እየሱስ እየሱስ ስምህ መድሀኒቴ አሜን አሜን አሜን አሜን እየሱስ ሁላችንንም ይጎብኘን
የወደቀን ማንሳት:ምስኪኑን ማክበር;የተረሳን ማስታወስ የአምካችን ባሕሪው ነው ሁለታችሁም የአባቴ ብሩካን ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ::
Getaaaa ahunim melkam neger yadergal berchi Biluuu
ውይ የስው ቤት ኑሮ ይከብዳል እንኳ ጌታ ርዳሽ እፃን ሆኜ ነው መዝሙርሽ የስማሁት አሁን አድጌ የስው ቤት ስራተኛ ስሆን ለምን እያለስሽ እንደዘመርሽ ገባኝ ብቻ እንኳን ጌታ አስርፈሽ የስው ፊት ማየት እኮ ያማል አጥንት ይስብራል ከአይናችን አልፎ ልብን ያስለቅሳል ብቻ አንችን ያስበሽ ጌታ በየስው ቤት ስቃይ እያየን የምንከራተተውንም ያስበን ዘመንሽ ይባርክ እህቴ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አመን አሜን አሜን በረከታችን ነሽ አሜን አሜን አሜነ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ለእኔም ብዙ የተነገሩኝ መልክቶች አሉኝ ግን ዛሬ በሰው ቤት ሰራተኝነት ስራ ላይ ነኝ አንድአንድ ጊዜ ለምን እላለሁ ግን እግዚአብሔርን እጠብቀዋለሁ ብሉዬ በጣም ነው የምወድሽ ዝማሪዎችሽንም በጣም ነው ምወዳቸው Ebbifam Gooftaan si haa Eebbisu 🥰🥰 tgye tebareki
ምን ዓይነት የተባረከች የእግዚአብሔር ሴት ናት ዘመንሽ ይባረክ አሁንም ።ቲጂየ ተባረኪ ተባርካለው በነበረው በኘሮግራም መንፈስ ቅዱስ ዳሰሰኝ አጽናናኝ አበረታኝ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አማን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በረከታችን ናችሁ አሜን አሜን አሜን
ድንቅ ምስክርነት አምላካችን ክብር በላይ በሰማይ ላንተክ ይሁሁን
አሜን እግዚአብሔር አዋቂነው ሥሙ ይባረክ ዘመንሽ ይለምልም
ታሪክ ብቻ አይደለም መንፈስን አካፈላችሁን ተባረኩ እህቶቼ ያባቴ ብሩካን
WOW tebareku menfes tekafelku kemenfesu mewtat akategn teketatelku tefewesku
በጣም የምወዳት ድንቅ ሴት ናት ተባርክልኝ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አንችን የአናሳሽ አምላክ
እኔንም የናሳኛል ተሰፈ አደርጋለሁ
ተበረክልኝ
እግዚአብሔር አንከን አረድሺ እኔም እንዳች ያለ ሕይዉት አለኝ ጌታ ያወጣል።
Great !
አሜን ቢሊሴ እያለቀስኩ ነው ምስክርነትሽን የሰማውት ያለውት ዱባይ ነው ሰው ቤት ነው የምሰራው ተባረኪልኝ
ቲጂዬ ተባረኪ እኔ የማልፍበት መንገድ በጣም ግራገብቶኝ ነበር በምሰማው ምስክርነቶች በጣም ተፆናናሁ ብትምህርትሽም እግዚአብሔር አይዋሽም በሚለው ሐይለኛ መፆናናትና እምነት ሆኖልኟል እህት ጌታ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክሽ !!!
ድንቅ መልዕክት ነው በጣም ተጽናናሁ ተባረኩ።
ልሰማ ጎጉቼ ነበር። ተባረኪልን ቢሊሴ ኦሮሚኛ ቋንቋ ባልሰማም ዝማሬው በጣም ያረሰርሳል። ቲጂ ድምፁ ግን ጥራት የለውም
አሚን ብሊሴ ጌታ ይባርክሽ በጣም የምወድሽእና የማከብርሽ ሴትነሽ 🎉❤
የተወደድሽ እህት ቢሊሴ የምትባርኪኝ እህት ነሽ ተባረኪ
እህት ትግስትም ተባረኪ
ቢሊሴ የተባረክሽ እህት በጌታ ሞገስ የተሞላሽ ነሽ ኦሮምኛ ባላውቅም አንቺ ስዘምሪ ልቤ ይነካል ከህይወት የወጣ ዝማሬ ዘር አይመርጥም የእየሱስ መአዛ አለው ተባረኪ ።
Waw ኢየሱስ ጌታ ነው በእውነት የዛሬው ይለያል ቲጅዬ ተባረኩ ሁላችሁም ካሜራ ማኑን ጨምሮ
ገተሜ እቺት ኢነፉ እንባዬ እየወረደ የምሰማው መዝሙር። ሁለታችሁም ተባረኩ። የሚገርም ምስክርነት ነው። እውነትም እግዚአብሄር ታማኝ ነው።
biliye ያንቺ መዝሙር ሲወጣ እኔ የመጨረሻ አመት ተማሪ ነበርኩ መዝሙርሽን ልክ ቋንቋውን እንደማቀው ያህል እያለቀስኩ ነበር በተደጋጋሜ እስማው ነበር ከብዙ ጨለማ ውስጥ አውጥቶኛል ምስክርነትሽን ስሰማ ልክ ያ ዘመን ትዝ አለኝ
ብሩክ ናችሁ የጌታ ምርጥ ልጆች መንፈስ ተካፍለናል ስለእናንተ ጌታ ይባረክ
💔👉❤❤👏👏😭
ምድራችን በመንፈስ ቅዱስ የምትረሰርስበት ቀን ያፍጥንልን
ምንም ባልነበረኝ ሰዓት ለምልክት ብለው ነብይ ገርቦሌ 1,000 ብር ሰጥተውኛል::
Amen Amen yiftenlen ehete.
ቤሊስዬ ጌታ አብዝቶ ብርክ ያድርግሽ የኔ ቆንጆ ! እኛም እሩቅ አገር ያለነው በአንቺ አምልኮ እየተነካን ነው ተባረኪልኝ! ውድድድድድድ!
ብሊሴ እኮ ተባረኪልኝ በእርግጥም ኢየሱስ የረዳሽ ሴት ነሽ አገልግሎትሽ ይመሰክራል
አንቺ የተባረክሽ ሴት! ክብር ለአምላካችን ይሁን!
Tg you are so matured and I like the way you talk to your guest. Bilise you’re blessed.
ከብዙ አመታት በፊት መዝሙርሽን ስሰማ የእግዚአብሔርን ክብር አይ ነበር እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው
አባ አባ እየሱስዬ የኔ ፍቅር አምላኬ የልቤ ንጉስ እየሱስዬ የምድረበዳዉ ወዳጄ ኡኡኡኡኡኡ እየሱሴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እንዴት ቆንጆ ናት የወለጋ ቆንጆ የዉቢቱዋ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጅ ከዛ ዉጭ ያባቴ ብሩካን ያቆብ የላባ ሰራተኛ ነበር ጌታ ከኛ ጋር ይሁንጂ ሁሉ መልካም ነው
Amenn🙏 ህያው ምስክር ነኝ እግዚአብሔር ያነሳልልልል🙏🙏
እሜን ተባረኪልን
ከነገድ ከቋንቋን የዋጀን
አሱ ይከበርበት
ውይ ጌታ ይባርክህ የተወደድሽ እህት ፀጋው ይብዛልሽ ።
ቤልሲዬ በጣም ነው ምወድሽ💝
የሚገርም ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ባንቺ ስላስቀመጠው ትልቅ አላማ እና ራዕይ በእውነት ጌታን እባርካለው በጣም ተባርኬያለው በሕይወታችን ለሚያልፈው ፈተና ጌታ እንዴት እንደሚደርስ ተስፋችን እንዲታደስ ሆኖልናል ተባረኪ ፀጋው በነገር ሁሉ ይብዛልሽ ቲጂዬም ስለአገልግሎትሽ ጌታ ይባርክሽ ተከናወኚ!!!!!!!
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ለበረከት ሁኝ
Ohhh my God how l love zis girl .she is just amazing ,beatiful inside & oustside!!! Eventhough i didn't understand z lanuage she sings it always touches me .Now when i heard her testimony it rlly touched & motivated me alot understood s.thing z lord zat helped her till zis 'll help me too.keep going ,shine more & May ur ministry increase from dan to beershabth in Jesus name !!! Tigi 10xs for inviting zis incredible Women !!!!
አሜን በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይባርክህ ሽ❤
አቤት የእግዚአብሔር አመራረጥ ይገርማል ጌታ ይባረክ !!!!
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ቢሊሴን ከሁሉ ያስመልጠ እጆችህ ከኔም ጋር ይሁንልኝ የኔ ጌታ ኢየሱስ በምንም ውስጥ ባልፍ አንተ ትልቅ ነህ ጌታ ሆይ😢
Thanks Tiji to bring here this great woman of God, She is really a blessing for Ethiopian Church
ድንቅ ምስክርነት የአባቴ ልጆች ተባረኩ።
ቋንቋውን ሳላውቀው ዝማሬሽን በጣም ነው የምወደው ጌታ ይባርክሽ !!!
ቢሊዬ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ ከቃላት በላይ
ፀጋዉን ያብዛልሽ ከዚበበለጠ ፀጋተገለጪ ትህትናሽ
አይወሰድብሽ መልካም ሴት እውቅና የማይለውጥሽ
ገጠር ከተማ የማትይ ጀግና የእዛብሔር ሴት
አሜን በፀሎትሽ ተስማምቻለሁ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ
የእኔን ሥራ እግዚአብሔር መንገዱ ያደርገዋል የሚገርም አባባል
በእየሱስም ተባረኪ ስወዳት የተባረከች
ቢሊሴ ይህን ብርሀን ያየ በውነት ይረዳሻል ክብር ለጌታ ይሁን :: እዎን ጌታ እንዲህ ነው በድድቅ ጭለማ ብርሀን ይሆናል::
I love her so much. What a beautiful soul. She lives for Jesus and Jesus only. Beautiful daughter of Jesus beli
አስገራሚ ምስክርነት ነዉ ልሊሰ ተባረኪ ትግስት አንችም ታላቅ ሰት ነሽ በጉባኤ መካከል አንድ የእግዚአብር ሰዉ ከ2 ዓመት በሀላ በሀይል እነደምትነሺ ታላቅ የእግዚአብር ክብር እንደምያገኝሽ ሰምችያለሁ ተዘጋጅ ተብለሻል አስደናቂ ሰት ነሽ በእዉነት ተባረክ
I Love it Remarkable testimony
God bless
አሜን አሜን ኧረ እኔንም በቃኝ አባቴ የኔውድ በቃኝ የሰው ቤት አባ ትችላለህ ደግሞም ትክክል ነህ ።
አሜን አሜን አሜን አሜን የተባረከው ተስፋችን ኢየሱስ በከብር ይመጣል ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ቢሊሴ እጅግ በጣም ነው እምወድሽ በዝማሬሽም በአገልግሎትሽም እነካለሁ የተጠቀመብሽ ጌታ እኔንም በበቀል ቅባት ይግለጠኝ እምናፍቀው ጌታ ይምጣልኝ ድንገት ተባሩኩ እወዳችሗለሁ ሁለታችሁንም በእንባ ነው ሰምቼ የጨረስኩት የልቤ አምላክ ቶሎናልኝ
Can’t stop crying and praising Jesus Christ
ይህችን የተባረከች የእግዚአብሔር ሴት የማገኝበት ዬት ቸርች ነው፣
ጌታ ታማኝ ነው እንደተናገረው ያደርጋል ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ ዘማሪ ቢሊሴ
To God be the glory! More blessings beloved sisters Belisi and Tigi! what a glorious time!
Very lucky woman , being in the presence of God is the best thing you could experience in your life. praise The Lord.
Thank you beloved sisters! May God bless you more.
ተባረኩ እወዳቹዋለሁ ጌታ ይባረክ
ነቢይ ሱሬ ትንቢቱን ሰነግርሸ እዛው ነበርኩ...ጌታ ይባረክ
አባባ ክበር ክበርልኝ በምድረበዳ ሰው በሌለበት ማንም ሊደርስ ልን በማይችልበት ስፍራ አንተ ከእስትንፋሳችን ይልቅ ቅርብ ሆነህ ነው የምትንከባከበን አባ ተመስገን ተመስገን በጌታ በእየሱስ ስም ክብርና ምሰጋና ለአንተ ብቻ ይሁን
ጌታ ፀጋውን በእጥፍ አብዝቶ ይጨምርልሽ ቢሊሴ
Wow አንቺ ሃያል ሴት እንዴት ደስ እንደምትይ በጣም ተባርኬአለው ኡፍፍፍፍ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!!!!
የኔ እናት አሁንም ጌታ አብዝቶ ይቀባሽ
በጣም የምወዳት ዘማሪ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ትጂዬ ♥️❤️♥️
እግዚአብሄር ሆይ አልፈህ ስለተናገርከኝ ተባረክ
ቢለስዬ ተባረኪ በጌታ ተስፋ አይቆረጥም ተስፋ ሰጥተሺኛል
May the lord bless you and your ministry woman of god’s when you pray I was engaged with you and I delivered from Tequr spirits and chele and atete now I free glory to God
እህቴ ቲጂ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ በጣም ደስብሎኛል ፀጋውን ያብዛልሽ በእውቀት በኩል ቢሆን ልንማር ልናውቅ የሚገባንን አገልጋዮች ታቀርቢልናለሽ በህይወት ምስክርነታቸው ተጽናንተን እንድንነሳ በሚየስፈልግ ጊዜ የሚያጽናናን የሚያነሳን የህይወት ምስክርነት ታቀርቢልናለሽ በእውነት ለሚመራሽ መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሆንለት፡፡ እህቴ ቢሊሴ ጌታ የኢየሱስ ይባርክሽ ተባረኪ፡፡ በእውነት ስትዘምሪም ስትናገሪ የሚያልፈው የእግዚአብሔር ክብር አሁንም በእጥፍ ያግኝሽ፡፡
Asey praise God our God is Good.i learn one thing God's plan is never change.
Amen I received for my whole family!Jesus is the lord and the king over my home and family, Amen 🙏
ጅራ ኢየሱስ አሜን አሜን ለእኔም ትንሣኤን ያዳራጋል እህቴ ተበርክ እኔም እንድ አንቺ አይነት ተራክ አልህ ኢየሱስ ይደራሰል
ቲጂ, ጌታ ይባርክሽ።
በመጪው ዘመን ሊመጣ ላለው የእ/ር ክብር የሚያመለክት የከባድ ዝናም ደመና ና ድምፅ ነው። አንዳንድ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች በቤ/ክ ና በመሪዎቿ ዙርያ ቢኖርም እ/ር ግን የደበቃቸው ሰዎች እንዳሉት ና እ/ር በሥራ ላይ መሆኑን አይቼበታለሁ!!!!
ዘመን ና አገልግሎታችሁ ይባረክ!!!!!
በእውነት ይጨመርብሽ ይጠብቅሽ