Banchiamlak x Efrem ባንቺአምላክ እና ኤፍሬም (ገላዬ ናና) New Ethiopian Music 2023(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 124

  • @YOYO-mg1zl
    @YOYO-mg1zl Рік тому +2

    wow wow wow acebcbalew betam yegrmale emgerm aergacu new yesracutt Betam Bkatacun new yasaycuen bertu buzu entbkale af banc andegocc

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis2856 Рік тому +11

    ትክክለኛ ጥንዶች በርቱ በጣም ተወዳጅ ቆንጆ ሙዚቃ ነው 🎉

  • @Nesru23
    @Nesru23 Рік тому +3

    ክሊፑ እጅግ በጣም ምርጥ ሆኖ ነው ያገኘሁት

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Рік тому +2

    ዋው ግሩም ድንቅ ስራ ሞክየ እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ድንቅ ስራ ነው እናመሰግናለን በርቱልን

  • @sew_mikiyas
    @sew_mikiyas Рік тому +5

    ዘፈኑ በጣም የምንወደው ነው ። ሙዚቃውም ጥሩ ተሠርቷል ። የሁለታችሁም ችሎታ ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም ። ነገር የተጫወታችሁበት መንገድ በመድረክ Live Performance አይነት ነው ። ከ Bar ውጪ አዚማችኋል ።

  • @מקוננטוונדמנך
    @מקוננטוונדמנך Рік тому +3

    አቤት ቅኝት ልብ የሚነካ ዘፈን ነው በርቱልኝ

  • @DjDave-fi9fj
    @DjDave-fi9fj Рік тому +2

    አንደኛ bro በጣም ነው የተመቸኝ

  • @netsanetteshome1005
    @netsanetteshome1005 Рік тому +2

    ገራሚ ነው ባንችዬ ሰርታቹታል 👏🏼👌🏾❤️❤️❤️

  • @mikmam3156
    @mikmam3156 8 місяців тому +4

    በጣም የምወደውን ሙዚቃ አሳምራችሁ ስለሰራችሁ ክብር ይገባችኃል

  • @eyobyilma6658
    @eyobyilma6658 Рік тому +1

    Betam konjo sira bro bertulnn

  • @saminatube1997
    @saminatube1997 Рік тому +3

    ዋው ዋው ድንቅ ጥምረት ከድንቅ ብቃት ጋር

  • @MELKAMUSHIBERU
    @MELKAMUSHIBERU Рік тому +2

    የለያል 1ኛ ናችሁ

  • @abrahamelias7065
    @abrahamelias7065 Рік тому +1

    ባንቺአምላክ ካንቺ ብዙ እጠብቅ ነበር ..

  • @alemasemamaw6566
    @alemasemamaw6566 Рік тому +2

    ዎው ጆቫኔ መካተቱ በጣም በጣም ደስ ይላል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamuzerihun8099
    @selamuzerihun8099 Рік тому +1

    ዋው ወንድሜ እንኳን ደሣለህ

  • @zuriyashalemayehu1487
    @zuriyashalemayehu1487 Рік тому +1

    በጣም ምርጥ ስራ ሁለት ጀግኖች በርቱልኝ

  • @meseretlulseged6011
    @meseretlulseged6011 Рік тому +1

    ከጠበኩት በላይ ቆንጆ ስራ ነው በርቱ❤❤❤❤

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb 7 місяців тому

    ተሼ እድሜና ጤና ይስጥልን እንወድሀለን ዘመንን የሚድድሱ ዜማወችህ ይገርማሉ

  • @bellyabera-ub5yw
    @bellyabera-ub5yw Рік тому +1

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነው በርቱ!!!!!!

  • @selamawitmamushet8932
    @selamawitmamushet8932 Рік тому +1

    ኤፋ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ በርቱ

  • @anteneheandualembaheranant721
    @anteneheandualembaheranant721 Рік тому +1

    ደስ የሚል ከጠበቅነው በላይ ነው ምርጦቼ 🥰👌👌👌

  • @eliaswonde7374
    @eliaswonde7374 Рік тому +2

    ምርጥ ስራ ነው ጆሮአችን ታደሰ በእናንተ

  • @meremamhye9795
    @meremamhye9795 Рік тому +2

    አሪፍ ሥራነው

  • @Kids-rk9ky
    @Kids-rk9ky Рік тому +2

    Banchiye Yene andegna 🥰🥰🥰

  • @eyerusalemmaserasha
    @eyerusalemmaserasha Рік тому +1

    በርታልኝ ወንድሜ

  • @enkuti30
    @enkuti30 Рік тому +2

    በጣም ቆንጆ ሰራ ጓደኞቼ በርቱልኝ💪💪💪

  • @akliluadise6704
    @akliluadise6704 Рік тому

    ኤፍ ድምፅ ናፍቆኝ ነበር ❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @beimnetbeimnet8257
    @beimnetbeimnet8257 Рік тому +1

    Good luck bro

  • @neba1034
    @neba1034 Рік тому +2

    ኤፉላ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ድንቅ ስራ ነው ❤ ይኤን የመሰለ ትዝታ ቀስቃሽ ሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፕ አይቶ ትዝታውን አድሶ ላይክ ሳያረግ መውጣት ሼም ነው 👍

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ

    ዋዉ በርቱ❤❤

  • @yeshigebrmeskel7014
    @yeshigebrmeskel7014 Рік тому +1

    የእውነት ምረጥ በርቱልኝ

  • @cvdhhsghzhjjz1988
    @cvdhhsghzhjjz1988 Рік тому

    በጣም ደስ የሚል ሙዝቃ ነው ወድጄዋለው

  • @tesfayewaltenguise7861
    @tesfayewaltenguise7861 Рік тому +1

    በጣም ድንቅ ነው❤❤❤❤

  • @adidancer2240
    @adidancer2240 Рік тому +1

    ምርጥ ስራ ነዉ ባንቺየ 🙏🙏

  • @FisehaYiheyise
    @FisehaYiheyise Рік тому

    ኤፋ እና ባንቺ በርቱ ጥሩ ስራ ነው

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 Рік тому +1

    ዋው ዋው ጋደኛዬ ኤፉላ ምርጥ ስራ ነው 🙏 ይኤን የመሰለ ሙዚቃ ቪዲዮ ክልፕ አይቶ ፈታ ዘና ብሎ ላይክ ሳያረግ መውጣት ሼም ነው 👍

  • @sintayehukibret9277
    @sintayehukibret9277 Рік тому +1

    Good job

  • @kimzone
    @kimzone Рік тому +1

    ምርጥ ነው

  • @SemaTube0607
    @SemaTube0607 Рік тому +1

    ምርጥ ስራ ነው ወድጄዋለሁ!

  • @yoditzelekeethioyoutube7873
    @yoditzelekeethioyoutube7873 Рік тому +1

    ድንቅ ስራ በጣም ቆንጆ 🎉

  • @YeshyGrma
    @YeshyGrma Рік тому

    Konjo argachu techawtachihutal ❤👏👏👏

  • @sirotube3515
    @sirotube3515 Рік тому +3

    ራሄል ዳግም እንደገና የሚገርም ነው

  • @asetarasetar6398
    @asetarasetar6398 Рік тому +1

    መልካም እድል ባንቹ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @leyuentertainment2429
    @leyuentertainment2429 Рік тому +4

    Amazing collaboration! I love it!

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji Рік тому

    ዋው በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniyanos5014
    @biniyanos5014 Рік тому +1

    ኤፊና ባንቺ ሁለታቹም ጎበዝ የሙያ ጓደኞቼ ናቹ ይህንን ስራ በትግስት ብዙ ዋጋና ጊዜ አጥፍታችሁ ደግማችሁ በመስራታቹ ቆንጀ የታሪክ ባለቤት ሆናችኋል በርቱ አሁንም ቶሎ ሌላ ስራ አድርሱን

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 8 місяців тому +1

    ዋው የልቤን ነው ❤❤❤❤😢

  • @azebdagnaw7703
    @azebdagnaw7703 Рік тому +1

    በጣም ምርጥ ስራ ❤❤❤❤

  • @MerrySolo
    @MerrySolo Рік тому

    ምርጥ ምርጥ በውነት🎉

  • @sekelasourceofnile
    @sekelasourceofnile Рік тому +3

    ግሩም ነው። ትላንትን ጥሩ አድርጋችሁ ወደኋላ አስጉዛችሁ አስቃኝታችሁኛል።
    ትላንትን መልሼ አሻግሬ አየሁት
    እያወቀው ልቤ ዛሬ ተመኘሁት።

  • @marutadese
    @marutadese Рік тому +1

    ዋው በማለት አድናቂ ነኚ በርቱ!!

  • @abexSemma-zb8db
    @abexSemma-zb8db Рік тому +1

    በርቱ

  • @FireAbebe-dy9yw
    @FireAbebe-dy9yw Рік тому

    ጎበዞች።
    በርቱልኝ።

  • @Nesru23
    @Nesru23 Рік тому

    ምርጥ ስራ ነው ❤❤

  • @ZemaBeats
    @ZemaBeats Рік тому +2

    Wow dimts❤

  • @hiwotamare6048
    @hiwotamare6048 Рік тому

    የኔ ውድ በጣም ድንቅ ስራ ነው።

  • @aynegdaabye7645
    @aynegdaabye7645 Рік тому

    ዋው በጣም ያምራል በርቱ

  • @ጎልደንሲኒማ
    @ጎልደንሲኒማ Рік тому

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @Addisugebre-mg8lz
    @Addisugebre-mg8lz Рік тому

    በርታ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን

  • @mekdishiferaw5583
    @mekdishiferaw5583 Рік тому

    በርችልኝ ውዴ

  • @እንዳልከውዓብዬካሣከእየሩ

    ቆንጆ ዜማ👍

  • @Ertria-i7g
    @Ertria-i7g Рік тому +1

    Baneheye edete edemewedeshe efereme webe demese newe 💯 yalek bereto banehe wedededeee newe yemelesh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 Рік тому

    ምርጥ ስራ

  • @kasahunsoratube3290
    @kasahunsoratube3290 Рік тому

    በጣም ነዉ የሚያምረዉ ልዩ ትዝታ

  • @wnh1907
    @wnh1907 Рік тому +2

    ወንድማችን ኤፍላ አንደኛ ነው ተመችቶናል 👌👌

  • @haileanteneh2751
    @haileanteneh2751 Рік тому +13

    ኦርጅናል ሙዚቃውን በደንብ የተረዳችሁት አልመሰለኝም። ድምፅ ብቻ ሳይሆን የእያንዳንዱ ፊደል እና ቃል ጥንቃቄ የሚጠይቅ የበሰለ ስራ ነው። ብርሃነ የተሻለ ሰርቶታል

  • @PeaceWorld-wn2gm
    @PeaceWorld-wn2gm 6 місяців тому

    Number( 1)

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Рік тому +1

    I love it❤

  • @Ronaldo_is_the_goat24
    @Ronaldo_is_the_goat24 Рік тому

    Wow nice music

  • @abeselombehonegn23
    @abeselombehonegn23 Рік тому +1

    good job bertu👌👌👌

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey Рік тому +1

    Nice video

  • @AsterKonjo-bx5co
    @AsterKonjo-bx5co 22 дні тому

    በርቱ❤❤❤❤

  • @Yaredonegu
    @Yaredonegu Рік тому +1

    ምርጦች ❤❤❤❤

  • @zamientertainment6749
    @zamientertainment6749 Рік тому +1

    wow

  • @ethi9683
    @ethi9683 7 місяців тому

    ቆንጆ ሙዙቃ ነው ክሊፕ ስለሰራችሁለትም መልካም ነው ነገር ግን ያምራል ብላችሁ የጨመራችሁት ውበቱን አጥፍቶታል ደግሞ ክሊፕ ከተሰራለት አይቀር ደግሞ በትዝታ ወደኋላ ልትመልሱን ይገባ ነበር ለምሳሌ በነገው በራሪ ተጉዤ ባንደኛ ለሚለው መናኸርያ ገብታችሁ አውቶብስ ላይ እየተሳፈረ ቢሆንን ውበቱን ያመጣው ነበር ሽፍንፍን አርገሽ ባዲስ ሙዳይም ሙዳይን ልናያት ይገባ ነበር ዞሮ ዞሮ የድሮን ሙዚቃ ደግማችሁ መዝፈን ለምትፈልጉ ሰዎች እንዳለ ኦርጂናሉን አምጡት ከሊፑንም ቢሆን አብሮ ከዘመኑ ጋር አጣምሩት ከዛ ውጪ ለማሳመር ብላችሁ አርተፊሻል ቃላቶች አትጨምሩበት በተረፈ ምንም አይል ቆንጆ ነው

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 Рік тому +1

    Ay habesha ebs lay siweded gize degmachihu serachihut andu kawatw beka degmo mesrat new 😎

  • @yosefabate2869
    @yosefabate2869 Рік тому

    በጣም ገራሚ ስራ በርቱልን

  • @ባልንጀራኢንተርቴይመንት

    ❤❤❤❤❤❤❤ ባንችዬ መልካም እድል

  • @sara-se1qz
    @sara-se1qz Рік тому +1

    Betam yamral

  • @TadeleAsitatikie
    @TadeleAsitatikie Рік тому

    Who else is hearing Helen Berhe's voice here? :)

  • @selamfikrufikru-hi2eo
    @selamfikrufikru-hi2eo Рік тому +1

    እንደዚህ እየተደገመ ካልተዘፈነ የዘንድሮ ዘፈን አልተቻለም

  • @DejenaTefera
    @DejenaTefera Рік тому

    ዋዉ

  • @melakushumie5553
    @melakushumie5553 Рік тому

    😃😃😃😃ምስኪን ጠፋችበት መኮንንእሰይ 😀😀😀😀ከዘፈኑ ባሻገር መኮንን በጣም ደስ አለኝ

  • @tgalembere9151
    @tgalembere9151 Рік тому

    ኤፍዬ❤❤❤❤❤

  • @BellBell-ll6im
    @BellBell-ll6im Рік тому

    አንዳንድ ጊዜ በጭራሽ ሊነኩ እማይጋገባቸው ስራዎች አሉ ከነዛ ውስጥ አንዱ ይህ ነው ለማበላሽት ባትነካክኩት ጥሩ ነበር

  • @Tena-j9t
    @Tena-j9t Рік тому

    ኤፊ ጎቤቾ 🥰👌

  • @kiya6821
    @kiya6821 Рік тому +2

    የሴቷ ድምፃ አንደኛ

  • @binyamtessema581
    @binyamtessema581 Рік тому +1

    Ye sew sera lemen tabelashalachu

  • @Salassalas8144
    @Salassalas8144 Рік тому

    ይቺ ልጅ ገና ኢትዮጵያን አይድል ላይ ለመጀመሪያ ግዜ ስትቀርብ ጎበዝ እንደምትሆን ገምቼ ነበር። እዚህ ዘፈን ላይ በደነብ ራሄልን አስመስላለች ❤❤❤❤❤ ጀግና ነች ደግሞ። My kind of chick!!!

  • @girmaasres2598
    @girmaasres2598 Рік тому

    Seyifu Fantahun show lay wanaw zefagn Teshome Asged ena Melat kelemwork endet endezefenut

  • @مراممحمد-ل2ض5ض
    @مراممحمد-ل2ض5ض Рік тому +1

    😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @chuchuchuchu8393
    @chuchuchuchu8393 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fitsumhiruy9596
    @fitsumhiruy9596 Рік тому

    Betam arif akerareb new yameral beretu

  • @solgetahun4133
    @solgetahun4133 Рік тому

    benante alaznem mekonnen laeke men nekaw???

  • @mekdishiferaw5583
    @mekdishiferaw5583 Рік тому

    😘😘😘😘😘😘

  • @taddesseeleni2840
    @taddesseeleni2840 7 місяців тому

    😢😢😢😢😢

  • @B.Amastersound
    @B.Amastersound Рік тому

    ተሾመ አሰግድና ራሔል ዮሐንስ ቃላት በሌለው የድምፅ ውበት ሕያው ሊባል በሚቻል የሙዚቃ ቅንብር በዘመናቸው ተጫውተውታል፡፡ ዛሬም ድረስ ተወዳጅና ተናፋቂ ስራ ሆኖ ይገኛል፡፡ አሁን ላይ ተደግሞ በሌላ ሰው ስሰማው አልረካውኝም፡፡ ቢሆን ቢሆን ለውድድር ቢጫወቱት አሪፍ ነበር፡፡ ግን ወንዱ ልጅ አሪፍ አድርጎ ቀልፆታል፡፡ መገረቡ ይቅር

  • @ፍቅር-ዐ3ጘ
    @ፍቅር-ዐ3ጘ Рік тому

    ምርጥ ስራ ከምርጥ ድምፅ ጋር ❤
    ዘመን እንደ ገመድ ቢጎተት ይሄን ዘመን መጎተት ነበር
    ዘረኝነት መርዘኝነት ያልበከለው ንፁህ
    ኢትዮጵያዊነት የነገሰበት ሰው ዘሩንም ባህሉንም በቤቱ ይዞ የሚደምቅበት ዘምን wow... ሁሉም ያምር ነበር
    ዛሬስ 😮 የስንቱ አጎዛ ዘረኛ ንፍጥ ለቀለቀን የጎረቤት ሀገር ወመኔ ከበበን lol
    ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር ቀን ያውጣልሽ እናት አለም❤

  • @obsaa7259
    @obsaa7259 Рік тому

    ye tirs brace nebere ende dero😊

  • @sefanitmengistu7379
    @sefanitmengistu7379 Рік тому

    mert sera