is an Ethiopian charismatic singer. Hanisha’s voice has attracted millions across broader public popularity, especially in Oromo Language. Hanisha also sings in Amharic Language and she is loved by her audience with her attractive voice and dance. is happy and proud to announce her as one of the best Oromo Singer in 2021.
Congratulations banchi loved the song and the video excellent job u did proud of u.I wish u a good fortune for the songs or the album ure makin’ in the future!!!
ባንቺየ እሄ ሙዚቃሽ በጣም ነዉ የተመቸኝ አይዞሽ ቀጥይበት።
ባንችየ የኔ አንደኛ ይህን ድምፅ ይዘሽ አትጥፊ ግዜ ቆሞ አይጠብቅም ይሮጣል በተቻለሽ አቅም ቶሎ ቶሎ ብቅ በይ በተረፈ ወላንሳየ በሚለዉ ዘፈንሽ ተለክፌልሽ ቀርቻለሁ ሁሌ አዳምጠዋለሁ አይሰለችኝም ! ይህም አሪፍ ስራ ነዉ በርች።
Im a American music producer i love Ethiopian Music so much its very inspiring and feels like family is near.
please help her...
great.
I can still
@@mhd-et1377 I love you
አሴ የዎላይታው ነጓድጓዱ
ተዘፈነ
ዋው
ላይክ
በርች
በጣም ምርጥ ስራ ነው
ደጋግሜ እያዳመጥሁት አልጠገብ አለኝ!!! ምርጧ ባንቺ በርቺ !!!!
Man yihon befikir yalitegoda fkrn😢😢 yalaye banchye arif girum sira😍😍
I love it. Arif new Banchi
ዋው የልቤ ነው ❤❤❤❤❤😢😢
ቆንጆ ስራ ነው ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ግን በዚህ ስአት ሙዚቃ የማይሰማበት ስአት አደለም ለሀገር ፆለት እንቅደም👌
Ena lmn tesmalah or tesmyalesh?
በተከፋፈለ ልብ የሚጸለይ ጸሎት ዋጋ የለውም፣ ስለዚህ አንደኛውን ያዝ!
ባችየ ድምፅሽ አንደኛ ነው አለባበስሽም ከሁሉም ሙዚቃሽ አሪፍ ነው አትገላለጭም
sssssss^😊😊😊😊😊😊jjjjjjjjjjjjjjjjjj😊😊
jjj
jj
jjj
qpqqq
banchi, yehan serashin yemir nw yemimechegn..... ደጋግሜ እያዳመጥሁት አልጠገብ አለኝ
በርቺ ልዩ ነው ሰርተሽዋል
Bechi betam harif sera new
Banchiyeeee yene wd betam konjo music new berchi l u👌
wooow yemiyamr stayle yzesh meteshal arif nw ke bahl music wedezih aynet sera memtat tiru nw berchi demo hageren selastewawekshlgn betam dess blognal ( awash melkasa )
ገራሚ ስራ ነው ባንችየ ብዙ እንጠብቃለን በርችልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️
is an Ethiopian charismatic singer. Hanisha’s voice has attracted millions across broader public popularity, especially in Oromo Language. Hanisha also sings in Amharic Language and she is loved by her audience with her attractive voice and dance. is happy and proud to announce her as one of the best Oromo Singer in 2021.
Hi, Banchi my beautifull my eye on you
(banchi yarda lij brch)
Berichi Banchu
ምርጥ ዘፈንና ድምፅ ነዉ ባንቹየ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጥሩ ስራ ነው!!!! ባንችየ ድምፅሽ በጣም ነው የሚያምረው!!!!
ምርጥ ስራ ነው በርች ብዙ እንጠበቃለን ካንች
Very nice voice difrent from others
Konjo sera new berchilgn
ማር በጣም ቆንጆ ለሰስ ከአማረ ድምፅ ጋር የጣፈጠ ሙዚቃ ነው ደግሞ እወድሻለሁ
One of a nice music clip I have seen. cute models with perfect directing.
lemusikaw kale yaelgnm becha ere alchelm betam semiten nekachehut
💓💓💓💓💓
ይህን ምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ይብዛላቹህ
ቤተሰብ ሁኑልኝ ውዶች
ባንቺ ልዩ ነው ዋው ብያለሁ
it deserve more than this view 😔❣️
Enkun dena metash teftesh neber arif sra new berchi
Arif new
በጣም አሪፍ ስራ ነው ባንቹየ ብርች እሽ
ምርጥ ምርጥ ምርጥ ስራ ነው ጓደኛዪ አንድኛ ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን
ቆንጆ ስራ ነው በርች!
የድምፅሽ ቃና ልዮ ብዙ እንጠብቃላን ከአንች የደባርቅ ልጅ
ሙዚቃዋን ነው ዘፈኗን የምትዎጅላት?
ደባርቄዋ የሀገሬ ልጅ በርች ባንችየ
Congratulations banchi loved the song and the video excellent job u did proud of u.I wish u a good fortune for the songs or the album ure makin’ in the future!!!
አቤት ድምፅ ዋው
Your voice is amazing
Wawwwe 👍 yehen demxe semto sayadenku malfe kbad New wey kelaxeyyyy yemcheshe Abo ❤️❤️❤️❤️
ድምፅ👌
ምርጥድምጽ.ነውያለሺ።በርች
ባንችየ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ከአንች ብዚ እንጠብቃለን የኔ ቆንጆ በርችልን❤❤❤❤
በጣም ምርጥ ስራ
Golden voice, sweet
Hi, Banchi my beautifull my eye always on you........ (brch yene arad)
በጣም አንደኛ ነሽ......... ግጥም እና ዜማ እራሴ ፅፌ ለእናቴ ዝፈኝልኝ በእናትሽ
ያንቺስ ይለያል አቤት ድምፅ 👌💚💛❤
banch it is amaizing
best singer
wawww ..kojo new
😘😘
ባንቺ ጥሩ ቀቴበት በጣም ትምቺኛለሽ ማታ ቀንም አንድ ነገር ረስቻለሁ ጠዋትም😊✌️
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እግዛብሔር ሆይ ምህረቱን ላክልን!!!
አሜን🙏❤👌
በደንብ ተናግሯል! በሰላም ይኑሩ እና አንድ ይሁኑ። ኪዳነምህረት ለሁላችን ሰላምና ስኬት እፀልያለሁ.✝🙏
Banchiye You did it again .Keep it up Engochaye
Waww ariff musiccc
Wow very nice voices
ወላንሳዬ!!
ደስ የሚል ስራ ነው
arif sera new ehet
ጥሩ ሰራ ነው በርቺ
ቆንጆ ስራ ነው
ማሃሪ ደገፋው ሊንኩን share ባያደርገው አምልጦኝ ነበር።
ባንችዬ የኔ ቆንጆ አርፍ ስራ ነው ❤❤❤
Grum tefetro yetnebershi Edgbey Fetariy guroroshin ybarkew
ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👍በርቺ
Yen konjo gonder yabkelcshe demche merwoa sis berchelge
ቆንጆ ስራ ነው
ዳይሬክቲንጉ ግን ለተመልካች ትንሽ ተወሳሰበ በርቺ ግጥም / ዜማ እና ያንቺ ድምፅ1ኛ ነው
Yes I love your song my beautiful sister (berch).
Abo gerami dimtsi naw yaleshe enatu ayzoshe berche
ዋው አሪፍ ስራ ነው
waw banchuya mert sera naw wadejawalhu
אני לא מפסק לשמעה את השיר הזה
ዋዉ ዲምፅ 😍😍😍
Waw betam yamral
ቆንጆ ዘፈንና ስራ ነው ግን ወቅቱን የጠበቀ አደለም በኔ እምነት
Number one
Good job yene wude👏👏👏👏
ሀሪፍ
ነው
በጣም የሚገርም ስራ
this is dope
konjo sra ke konjo dems ga
ውይይይ ባንቺ ወድጀሽ ልሞት ነው
ምርጥ ኮ ነሽ
ayzosh berich banchiye
በጣም አሪፍ ምርጥ ዘፈን ነው! በተቀመጥኩበት ስለወዘወዘኝ ቆሜ ነው የጨረሰኩት:: ለዚህ ድንቅ ስራሽ እጅጉን እናመሰግንሻለን ለወደፊቱም የተሻለ ሰርተሽ እንደምታሰደስቺን ተስፋ አለኝ 🌹
Mamaye berchi man endanchi berchi
በጣም ደስ ዪላልህ በርቸህ
በጣም ደስ ዪላልህ በርቸህ
ከዚህ በላይ ጠብቃለው ባንቺ በደንብ በርቺ
የወሎ ቁንጂ በረች
waw 😍
በጣም ተወዳጅ ነች እድሜ ይስጥሽ
Oduu aratana
ዋውውውውውውው
Wow migerm dmtsi new
YEHEN MUZIKA BETAM NEW YEMWEDEW FELEGE NEW YAGEGEHUT LIJET DEMO YETELEYE DEMTS ALESH BERCHILEN !!
ይመችሽ
berchi banchuye
በጣም ምርጥ ነው
ዋው አደኛ ባችየ
የኔ ውድ እህት ጀግና ነሽ እኮ
ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል ሸቃሊት ነኝለቤትሱቦቸ ሻማ የሆንኩኝ በኢትዮጵያ ዊይነቴ የማለደራደር 🇪🇹🇪🇹