Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጎንደር ደሜ ነው እኔ ቀብራራው ወሎየ ነኝ ሁላችንም አማራ የኢትዮጵያ ኩራት 💪💪💪💪💪💪💪💪
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ትክክል👍👍❤❤❤
❤❤❤👌👌👌
እኔ የሸዋ አማራነኝ ግን ጎንደር አማራ በመሆኑ እንደት ደስ እደሚለኝ ጎንደሮች የአማራነት መገለጫ አላህ ይጠብቃችሁ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን❤
ዝምተኛው ሸዋ❤❤❤❤❤
ጎንደር በጣም የምወዳት የፍቅር ሀገር ናት ለ3ቀን ሂጀ 1ወር ተቀምጨ ነበር እግዛብሄር ሰላሙን ይመልሰልን ወሎ ብወለድም ግን ጎንደርን በጣም ነው የምወዳት❤❤❤❤❤
Yes bro ❤
አማራዬ በፋኖ ልጆችህ ነፃ ወጥተህ ያሳየን አምላክ ❤
አሚንንንንንንን
AMENNNNNN SOOOONNNN
ዘፈኑን ሁሉ ፖለቲካ አታርገው ልጅቷ ጥሩ ተጫውተዋለች ወደ ፖለቲክስ አትወሰድባት ተመችቶኛ 10 ነው የሰማውት ጥሩ ድምፅ አላት የምናወቀው የተለመደ ጎደረኝ ምት ያለው የህዝብ ግምና ዜማ ቢሆንም እየሱስ መለስ አስማር ደጋሚ ህይት ዘራችበት እናበረታታት
ተዘርፈህ፣ተገድለህ፣ታግተህ ብትል አይቀልህም። ወንበዴ ዘራፊ እራሱን እንኳ ነጻ አድርጎ አያቅም እንኳን ህዝብን።መጥበብ ለወያኔ አልበጀም ጭንብላም መንጋ
አሚንንን🤲🤲🇨🇬💪
ላይክ ሸርርርርርር አድርጉላት የአማራ ልጆች ድምጿ በጣም ነው የሚያምረው 💚💛❤️እናታለም ጎንደር የጀግኖች ሀገር የአፄ ቴዎድሮስ ሀገር የናናሁን 💔🖤የነ ደረጀ በላይ የነ መሳፍንት ተስፉ አረ ስንቱን ልጥቀስ 💚💛❤️💪እህታችሁ ነኝ ከራያ 💚💛❤️💪
እናመሰግናለን የኔ ወርቅ ከወደ በጌምድር ጎንደር ❤❤❤🙏💚💛❤
አማራየ ፈጣሪይጠብቃችሁ 💚💛❤️ አማራነትክብሬማንነቴነው የኔኩሩህዝብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ ጎጃሜ ነኝ ሚስቴ ደግሞ ጎንደርቤታችን ደመቀ በአማራነት ፍቅር
ወይ እንደ አማራ ሀገር ወዳድ አለ ግን አማራነት ኩራት 🎉🎉🎉🎉ሰላምሺ ይመለስ እምየ ሀገሬ🎉🎉 የነፃነት አርማ የፍቅር ወገኔ 🎉🎉🎉
አማራ በመሆኑ የሚኮራ እንደኔ ማነው 🥰
አህያነትህ ነው ያኮራህ ወይስ ፈሳም ሙርከኛ 😂😂😂
አለሁ እኔ ።
❤❤❤❤❤አማራነቴ ኩራቴ
አማራነት❤💪💪
አልተወለድኩበት አላደኩበት እንደው ደስስስ ይለኛል ጎንደር ሲሉት💚💛❤እወዳችሁአለሁ እህታችሁ ከወሎ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እናትለም ጎንደር የአማራዎች አገር 💚💚💛💛❤❤ድል ለፍኖ 💪💪💪💪👈
አሜንንንንንን❤❤❤
እናትዋ ሀገሬ ጎንደርዬ❤ አንድ አማራዬ❤😍💪
ሣላዉቀዉ እሚናፍቀኝ ሀገር ጎደር ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔ እራሱ መሄድ እፈልጋለው ❤❤❤
ነይ ሀገሬ ጎንደር❤❤
ነይ ማማየ❤❤❤❤❤
@user-zq2🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰gp7qn4
ኢትዮጵያ ከሆንሽ ነይ ጥምቀትን በጎንደር ለጋብዝሽ ውዴ እኔ ለጥምቀት ሀገሬ እገባለሁ❤❤❤❤❤
ጎንደር የአባቴ ሀገር ❤❤❤ የኔውብ ጎንደር🎉🎉ሰላምሽ ይመለስ 😢 አማራየ ❤❤❤
ሆድ ባሰኝ ጎንደርዬ ሰላምሽ ይመለስ😢❤
እያለቀስኩ ነበረ 😢
@@HeranHeran-j6u አይዞን እህታለም አንድ ቀን ሃሳብሽ ይሳካል ። ጎንደር በጣም ነው የምትናፍቀው ናፍቆቷ ከባድ ነው ። እዛው እየኖሩባት የምትናፍቅ ታምረኛ ምድር ።
ጎንደር እኮ እዉነት ነዉ። ሆዳሞችን ያጥፋልን
ጎደረዎች እንወደችዋለን ወንድማቹ❤❤❤❤ ከ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በዬው እስኪ ያገር ልጅ ❤❤❤❤❤❤ጎንደር የቴዲየ አገር ❤️❤️❤️❤️❤️
super best gondar musicየመቅደለው ነብር የቋረው አንበሳ ያ መይሰው ካሳአንዴ ተነሳና ሁለተኛ ሙት እንዴት እንዳረጓት ሀገርክን እያት የዘመኑ ምርጥ ግጥም ብያታለሁ
ጎደርየ ❤ሰላምሺ ይመለስ💔💔💔ለሞላዉ አማራ ሰላሙጨይመለስ😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍ አየ አማራየ የዋሁ
እወዳለሁ ጀግና ኮራ ቀብረር ያለ እደ ዳግማዊው ቴዎድሮስ እንደ ናሁሰናይ ያለ ጎንደር የጀግኖች ሀገር💚💛💖💪
ጎንደሬው ክንዴነው ጎጃም መከታየ ሸዋም ክንዴነው ላውን እናንተው ሙሉት 💚💛❤💪💪💪💪💪💪
ጎንደሬው ክንዴ ነው፣ጎጃም መከታየ፣ሽዋውም ክንዴ ነው፣ወሎ መከታየ አንድነት ኃይል ነው አይዞሽ ኢትዮጵያየ፣በዪልኝ ጠላትሽን ወግድ ከኋላየ።
ጎንደሬው ክንዴ ነው ፣ጎጃም መከታየ፣ሽዋውም ክንዴ ነው ወሎ መከታየ ልጆችሽ አንድ ነን አይዞሽ ኢትዮጵያየ ጠላትሽን በዪው ወግድ ከኋላየ።
ግን ለምንድነው ጎደርን እሄን ያክል የምወደው ማርያምን ሞቼኮ ነው የምውደው ሁሌም ቢሆን ሰላም ህኚልኝ የኢቶ ዋልታ ጎንደር❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ወሎየነኝ ግን ሙቸነዉ የምወዳችሁ ጎንደሬወች ❤ ደሞቸ!!!❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ከድምፅ እስከ መልክ አሟልቶ የሰጠሽ ምርጥ ስራ ነው የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናታለም ጎንደርና እናታለም አማራ
ድንቅ ድምጻዊ ይገርማል ክስተት ነች እባካችሁ ጋዜጠኞች ebs ይችን ድንቅ ድምጻዊት አቅርቡልን እና ተሞክሮዋን ልምድዋን ታካፍለን አንደኛ ነሽ👍ሞጣ ላይ አይቼ ነው ያወኩሽ
እየሩስ ቆንጅትየ በምርጥ ስራወችህ በጣም ወደድኩሽ። ጎንደርን የሚመጥን ስራ። ጎንደርን ፍለጋ እድሜየን ሙሉ ብደክም አይቆጨም።
አማራ መሆን ፈተነው ቢዛም ትልቅ ኩራት ና ❤❤❤🎉🎉🎉🎉መታደል ነው እናታለም ጎደር ሰላምሽ ይመለስ ጠላትሽ ይደምሰሰ🎉
ሀገሬ ጎንደር ፈጣሪየ ሆይ ይህን ህዝብ አንተ ታደገዉ አማራየ😢😢😢😢
በጣም ጥሩ ስራ ነዉ እህቴ በርች❤❤❤❤🎉🎉💪💪💪💪
እየርሱ መለስ የጋሽ መለስ ልጅ የጅግና አባት ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ::
አሜን
I'M From Hawassa Sidaama, i love it so much! Being Amhara means proud. Great Amharic music from our legend!😘😘😘😘😘
ዘርሽ ይባረክ ምን አይነት የተስረቀረቀ ድምፅ ነው መታደል ነው የተከበሩ ሰይፎ ፈንታሁን ይችን ድምፃዊ እንግዳ አድርግልን እና ከሀበሻ ባንድ ጋር አጣምርልን!!!!
ሰዩፍ እንዴ የት ነው ያለኸው ሳታያት ቀርተህ መሆን አለበት ይችን ጀግና ቶሎ እንግዳችን አድርግልን ትለያለች እኮ አማራወች
ዋው ትክክለኛ ጎንደሬነት። አንድ አማራ
ያስቻለው ደሴ ሀገር ጎንደር 🔥🔥❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪
ማርያምን ሳላውቀው እሚናፍቀኝ ሀገር አግዚአብሔር ሆይ ከስደት መልስ ፍቀደልኝ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
የኔ ወርቅ ድምፃዊት ❤❤❤ ውድ እህቴ ሆይ ታድለሻል።
የኔ ጀግና ሴት አንድ አማራዬ ለሁሉም አማራዬ💚💛❤️🕊💐💪🦁🦁
በጣም ቆጆ የሆነ ስራ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የኔዋ ጎንደር ተንሳኤሽን ያሳየኝ ድል ለአማራው ፋኖ ❤❤❤❤
Good work with beautiful lady❤❤ግን ብዙ የጎንደር ቀሚሶችን መልበስ ነበረብሽ። የጎንደር ቀሚስ እጅግ ብዙ አይነት ነው።እንዳውም እዚህ ላይ የለበሽው የጎንደር ቀሚስ እያስጠላኝ መቷል ኢንፎርም እየመሰለኝ ነው ሁሌ በዚህ ኧረ😂❤እንደ ቀልድ አትዩት ፕሊስ ልብሳችንን እንፈልገዋለን የጥንቱም ሁሉ አውጡልን🙏😥 "የእኔ ሙሽራ ዘላለም ኑሪልን የሰውኛ ትምክህታችን፣ የፋኖነት መነሻዋ ጎንደርዬ😢😢❤
እናት። እና አባቴ ብሎ ይምላል ሰውእኔ በአንተ ልማል ስምህ በነገሰው... ዘሜ የበላይ ትንፋሽ ጋሽ, መሳፍንት ሌሎችም ....ውድድድድድድ አማራየ
Excellent song. Keep it up!God bless you & protect you!❤🎉
ምርጥ ስራ ነው @ዞብል መልካም እድል እየሩስ
ዋውውውውው ጎንደርዬ😘😘😘
ሾሻል ሚዲያ በዚህ ሙዚቃ ብቻ ነው ያለ ሰሙኑን part2 የዚህ አይነት 🙏🏼
አንዴ ትክቶክ UA-cam ላይ አልታየም
ምርጥ ስራ ነው እህቴ ወሎ ሸዋና ጎጃም ብለሺ ብትጨምሪ መልካም ነበረ!
አማራ ሠላምሺ ይመለስልሺ አይ አማራ ❤❤❤❤
እጅግ ድንቅ ስራ ነው ጥሩ ምስል እና ቅንብር ነው መልእክቱም ድንቅ ነው ለዚህ ጥሩ ስራ ለደ ከማሁ ሁሉ ምስጋና ይገባልባለሃገሩ ተሾመ
አማራየ የኔ ደግ ህዝብ እንደው ምን ላርጋችሁ
ዋው በርች ቆንጆ እናመሰግናለን
ውድ የአገሬ ልጆች አገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የመይሰዉ ካሳ አንደ ተነስና ሁለተኛ ሙት እደት እዳረጓት ሀገርክን ህያት 😢😢😢😢 ❤
የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤
እናትዋ ጎንደር የንናሁየ ሀገር ብርች ቆንጆ ሥራ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አማራ ወች ጎንደር ስንት ቀሚስ እያለ ሁሌ በአንዳይነት ቀሚስ ሁሉንም እየለበሣችሁ ስሩ ደሞቸ ❤❤❤❤❤❤
ዋው ድምፅ ጥራት ይመችሽ የኔ ቆንጃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ስራ ነው" እህታችን እናመሰግናለን 🙏❤
Wow zobiloch yemegerim sira new ❤❤❤❤
እየሩስ ጎንደርን የሚመጥን ስራ በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ሁለተኛዋን ታድላ ፈንቴን አገኘን❤
እናትዋ ጎንደር ❤💪
አብሽር አማራዬ አራኬሎ. ፋኖ ሲገባ ዘፈን እጠብቃለን❤❤❤❤
አንቺ ጎንደሬ እንደ ሀገርሽ እዳገሬ 💚💛❤💪💪💪💪
ሰላቀው የምወደው ሀገር ቢኖር ጎንደር የፍቅር ሀገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ድምፅ አቤት ዜማ አማሮች ታድላችሁ ሁሉ ነገር የሚምርበት ማህበርሰብ Love you 😘 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
የእኔ ቆንጆ በጣም ወርቅ አርገሽ ነዉ የዘፈንሽዉ የጥምቀት እንገናኝ
ዋው በጣም ቆንጆ ሥራነው እናመሠግናለን እህታችን በርች አበረታቷት አማራውያን ❤❤❤❤❤
አቤት ፋኖ ባልሆን እንዴት ይቆጨኝ ነበር ያውም ጎንደሬ አይዞሽ እህቴ
እባካችሁ ይችን ጀግና ቀረርቶ እንድትሠራ ,እድሜና ጤና ይስጥሽ
ክበሪልን አሪፍ ስራ ነው በርች እህታለም ከውስጧ ነው ስሜቷ ዋው 👌👌❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪
Yet alechu Amharaweche Fano ❤❤❤
ድምፅሽ በጣም ያምራል ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ያምራል በርች 🥰🥰🥰
ሳላቀዉ እምወደዉ አገር ለማየት ያብቃኝ❤❤❤❤❤❤እወዳችኋለሁ ከሸዋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ጀግና በርች አሪፍ ስራ ነው
ደሞ ያገሬ ልጅናት የጥዋ ጊወርጊስ እካሁን ሳላቅ ነዉ የማምጠዉ ስለምወደዉ በርችልን እህታችን ጀግናነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናትዋ ጎንደረ ።ጎንደረ ጎንደረ የቴድሮስ አገረ💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዋውውውው ድምፅሽ እንደት ነው እሚያምረው የኔ አማራ 💚💚💚💛💛💛♥♥♥♥🎉🎉🎉🎉
የኔ ውድ የኔ ጎንደሬ መብረቅ የሆነ ድምጽ ተባረኪ
ሀገሬ ሰላም ሆና ሰብል በሰፊ ሆኖ ለማየት ያብቃን።አሜን አሜን አሜን ። ይቻለዋል አምላክ ይክበር ይመሰገን ደህና ሁኑ።
እናት አለም ጎንደር❤❤❤❤❤❤መገን አማራ መሆን መታደል እኮነው እህህህህ ልብ ሲሞላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጎንደርየ ሙቸ ነው እመውድሽ ሀገራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገሬ ናፍቆቴ እናትዋ ጎደር
የኔ ጣፋጭ ምርጥ ስራ
በርቺ እህታችን ቆንጆ ስራ ነው ቆፍጣናው ጎደሬ 💪💪💪💪💪
ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርችልኝ ደሜዋ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎንደርነቴ ኩራቴ ትናፍቀኛለች ሀገሬ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም የምገርም ሥራ ነው እናመሰግናለን እየሩስ መለሰ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
Ke Eritrea we love Gondar's❤❤❤🎉🎉🎉🎉
we Gondarians love Eritrea and Eritreans too!!
❤❤❤😊😊@@zemenemiskir8793
ለነ ናሁ ይሁንልኝ ይሄ ዘፈን 🥹💔💔 እኔ ባተ ልማል😢
😢😢❤
የእናታለም ጎንደር ስሟ ሲነሳ እምባ ይተናነቀኛል ❤❤❤ ስላምሽ ይብዛ እናታለም ጎንድር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለጎጃም አንድ 🎧ሙዚቃ እንደምትለቂ ተስፋ አለኝ በርች🥰🥰🥰👍👍👍💪💪💪
በጣም ይለያል ዞብል ከሁሉም ማርያምን
እናመሰግናለን ምን ይባል ተሰድበንም ነበር አሁን እዲህ ሲታወስ ደስ ይላል ግን እደኛ የጎንደር ባህል የሚጠብቅ ሚወድ አለ እኔጃ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማራነት ኩራትነው❤❤❤❤
Best music l, love this music 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ውድ እህት ብርች ሀገራችን ጎንደር መልሶ ሀገራችን ጓያችን ይሰብራል እንኳን ጥይታችን ሀገሬ ጎንደር ስላምሽ ይብዛልን አማራዬ❤😊
እናታለም ጎንደር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇷🇪🇷
አማራ አማራ አማራ ፍኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️💋💋💋💋💋
እንኳን ተወለድኩ ጎንደር
ጎንደር ደሜ ነው እኔ ቀብራራው ወሎየ ነኝ ሁላችንም አማራ የኢትዮጵያ ኩራት
💪💪💪💪💪💪💪💪
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ትክክል👍👍❤❤❤
❤❤❤👌👌👌
እኔ የሸዋ አማራነኝ ግን ጎንደር አማራ በመሆኑ እንደት ደስ እደሚለኝ ጎንደሮች የአማራነት መገለጫ አላህ ይጠብቃችሁ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን❤
ዝምተኛው ሸዋ❤❤❤❤❤
ጎንደር በጣም የምወዳት የፍቅር ሀገር ናት ለ3ቀን ሂጀ 1ወር ተቀምጨ ነበር እግዛብሄር ሰላሙን ይመልሰልን ወሎ ብወለድም ግን ጎንደርን በጣም ነው የምወዳት❤❤❤❤❤
Yes bro ❤
አማራዬ በፋኖ ልጆችህ ነፃ ወጥተህ ያሳየን አምላክ ❤
አሚንንንንንንን
AMENNNNNN SOOOONNNN
ዘፈኑን ሁሉ ፖለቲካ አታርገው ልጅቷ ጥሩ ተጫውተዋለች ወደ ፖለቲክስ አትወሰድባት ተመችቶኛ 10 ነው የሰማውት ጥሩ ድምፅ አላት የምናወቀው የተለመደ ጎደረኝ ምት ያለው የህዝብ ግምና ዜማ ቢሆንም እየሱስ መለስ አስማር ደጋሚ ህይት ዘራችበት እናበረታታት
ተዘርፈህ፣ተገድለህ፣ታግተህ ብትል አይቀልህም። ወንበዴ ዘራፊ እራሱን እንኳ ነጻ አድርጎ አያቅም እንኳን ህዝብን።መጥበብ ለወያኔ አልበጀም ጭንብላም መንጋ
አሚንንን🤲🤲🇨🇬💪
ላይክ ሸርርርርርር አድርጉላት የአማራ ልጆች ድምጿ በጣም ነው የሚያምረው 💚💛❤️እናታለም ጎንደር የጀግኖች ሀገር የአፄ ቴዎድሮስ ሀገር የናናሁን 💔🖤የነ ደረጀ በላይ የነ መሳፍንት ተስፉ አረ ስንቱን ልጥቀስ 💚💛❤️💪እህታችሁ ነኝ ከራያ 💚💛❤️💪
እናመሰግናለን የኔ ወርቅ ከወደ በጌምድር ጎንደር ❤❤❤🙏💚💛❤
አማራየ ፈጣሪይጠብቃችሁ 💚💛❤️ አማራነትክብሬማንነቴነው የኔኩሩህዝብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ ጎጃሜ ነኝ ሚስቴ ደግሞ ጎንደር
ቤታችን ደመቀ በአማራነት ፍቅር
ወይ እንደ አማራ ሀገር ወዳድ አለ ግን አማራነት ኩራት 🎉🎉🎉🎉ሰላምሺ ይመለስ እምየ ሀገሬ🎉🎉 የነፃነት አርማ የፍቅር ወገኔ 🎉🎉🎉
አማራ በመሆኑ የሚኮራ እንደኔ ማነው 🥰
አህያነትህ ነው ያኮራህ ወይስ ፈሳም ሙርከኛ 😂😂😂
አለሁ እኔ ።
❤❤❤❤❤አማራነቴ ኩራቴ
አማራነት❤💪💪
አልተወለድኩበት አላደኩበት እንደው ደስስስ ይለኛል ጎንደር ሲሉት💚💛❤እወዳችሁአለሁ እህታችሁ ከወሎ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እናትለም ጎንደር የአማራዎች አገር 💚💚💛💛❤❤ድል ለፍኖ 💪💪💪💪👈
አሜንንንንንን❤❤❤
እናትዋ ሀገሬ ጎንደርዬ❤ አንድ አማራዬ❤😍💪
ሣላዉቀዉ እሚናፍቀኝ ሀገር ጎደር ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔ እራሱ መሄድ እፈልጋለው ❤❤❤
ነይ ሀገሬ ጎንደር❤❤
ነይ ማማየ❤❤❤❤❤
@user-zq2🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰gp7qn4
ኢትዮጵያ ከሆንሽ ነይ ጥምቀትን በጎንደር ለጋብዝሽ ውዴ እኔ ለጥምቀት ሀገሬ እገባለሁ❤❤❤❤❤
ጎንደር የአባቴ ሀገር ❤❤❤ የኔውብ ጎንደር🎉🎉ሰላምሽ ይመለስ 😢 አማራየ ❤❤❤
ሆድ ባሰኝ ጎንደርዬ ሰላምሽ ይመለስ😢❤
እያለቀስኩ ነበረ 😢
@@HeranHeran-j6u አይዞን እህታለም አንድ ቀን ሃሳብሽ ይሳካል ። ጎንደር በጣም ነው የምትናፍቀው ናፍቆቷ ከባድ ነው ። እዛው እየኖሩባት የምትናፍቅ ታምረኛ ምድር ።
ጎንደር እኮ እዉነት ነዉ። ሆዳሞችን ያጥፋልን
ጎደረዎች እንወደችዋለን ወንድማቹ❤❤❤❤ ከ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በዬው እስኪ ያገር ልጅ ❤❤❤❤❤❤
ጎንደር የቴዲየ አገር ❤️❤️❤️❤️❤️
super best gondar music
የመቅደለው ነብር የቋረው አንበሳ
ያ መይሰው ካሳ
አንዴ ተነሳና ሁለተኛ ሙት
እንዴት እንዳረጓት ሀገርክን እያት
የዘመኑ ምርጥ ግጥም ብያታለሁ
ጎደርየ ❤ሰላምሺ ይመለስ💔💔💔ለሞላዉ አማራ ሰላሙጨይመለስ😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍ አየ አማራየ የዋሁ
እወዳለሁ ጀግና ኮራ ቀብረር ያለ እደ ዳግማዊው ቴዎድሮስ እንደ ናሁሰናይ ያለ ጎንደር የጀግኖች ሀገር💚💛💖💪
ጎንደሬው ክንዴነው ጎጃም መከታየ ሸዋም ክንዴነው ላውን እናንተው ሙሉት 💚💛❤💪💪💪💪💪💪
ጎንደሬው ክንዴ ነው፣ጎጃም መከታየ፣
ሽዋውም ክንዴ ነው፣ወሎ መከታየ
አንድነት ኃይል ነው አይዞሽ ኢትዮጵያየ፣
በዪልኝ ጠላትሽን ወግድ ከኋላየ።
ጎንደሬው ክንዴ ነው ፣ጎጃም መከታየ፣
ሽዋውም ክንዴ ነው ወሎ መከታየ ልጆችሽ አንድ ነን አይዞሽ ኢትዮጵያየ
ጠላትሽን በዪው ወግድ ከኋላየ።
ግን ለምንድነው ጎደርን እሄን ያክል የምወደው ማርያምን ሞቼኮ ነው የምውደው ሁሌም ቢሆን ሰላም ህኚልኝ የኢቶ ዋልታ ጎንደር❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ወሎየነኝ ግን ሙቸነዉ የምወዳችሁ ጎንደሬወች ❤ ደሞቸ!!!❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ከድምፅ እስከ መልክ አሟልቶ የሰጠሽ ምርጥ ስራ ነው የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናታለም ጎንደርና እናታለም አማራ
ድንቅ ድምጻዊ ይገርማል ክስተት ነች እባካችሁ ጋዜጠኞች ebs ይችን ድንቅ ድምጻዊት አቅርቡልን እና ተሞክሮዋን ልምድዋን ታካፍለን አንደኛ ነሽ👍ሞጣ ላይ አይቼ ነው ያወኩሽ
እየሩስ ቆንጅትየ በምርጥ ስራወችህ በጣም ወደድኩሽ። ጎንደርን የሚመጥን ስራ። ጎንደርን ፍለጋ እድሜየን ሙሉ ብደክም አይቆጨም።
አማራ መሆን ፈተነው ቢዛም ትልቅ ኩራት ና ❤❤❤🎉🎉🎉🎉መታደል ነው እናታለም ጎደር ሰላምሽ ይመለስ ጠላትሽ ይደምሰሰ🎉
ሀገሬ ጎንደር ፈጣሪየ ሆይ ይህን ህዝብ አንተ ታደገዉ አማራየ😢😢😢😢
በጣም ጥሩ ስራ ነዉ እህቴ በርች❤❤❤❤🎉🎉💪💪💪💪
እየርሱ መለስ የጋሽ መለስ ልጅ የጅግና አባት ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ::
አሜን
I'M From Hawassa Sidaama, i love it so much! Being Amhara means proud. Great Amharic music from our legend!😘😘😘😘😘
ዘርሽ ይባረክ ምን አይነት የተስረቀረቀ ድምፅ ነው መታደል ነው የተከበሩ ሰይፎ ፈንታሁን ይችን ድምፃዊ እንግዳ አድርግልን እና ከሀበሻ ባንድ ጋር አጣምርልን!!!!
ሰዩፍ እንዴ የት ነው ያለኸው ሳታያት ቀርተህ መሆን አለበት ይችን ጀግና ቶሎ እንግዳችን አድርግልን ትለያለች እኮ አማራወች
ዋው ትክክለኛ ጎንደሬነት። አንድ አማራ
ያስቻለው ደሴ ሀገር ጎንደር 🔥🔥❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪
ማርያምን ሳላውቀው እሚናፍቀኝ ሀገር አግዚአብሔር ሆይ ከስደት መልስ ፍቀደልኝ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
የኔ ወርቅ ድምፃዊት ❤❤❤ ውድ እህቴ ሆይ ታድለሻል።
የኔ ጀግና ሴት አንድ አማራዬ ለሁሉም አማራዬ💚💛❤️🕊💐💪🦁🦁
በጣም ቆጆ የሆነ ስራ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የኔዋ ጎንደር ተንሳኤሽን ያሳየኝ ድል ለአማራው ፋኖ ❤❤❤❤
Good work with beautiful lady❤❤ግን ብዙ የጎንደር ቀሚሶችን መልበስ ነበረብሽ። የጎንደር ቀሚስ እጅግ ብዙ አይነት ነው።እንዳውም እዚህ ላይ የለበሽው የጎንደር ቀሚስ እያስጠላኝ መቷል ኢንፎርም እየመሰለኝ ነው ሁሌ በዚህ ኧረ😂❤እንደ ቀልድ አትዩት ፕሊስ ልብሳችንን እንፈልገዋለን የጥንቱም ሁሉ አውጡልን🙏😥
"የእኔ ሙሽራ ዘላለም ኑሪልን የሰውኛ ትምክህታችን፣ የፋኖነት መነሻዋ ጎንደርዬ😢😢❤
እናት። እና አባቴ ብሎ ይምላል ሰው
እኔ በአንተ ልማል ስምህ በነገሰው... ዘሜ የበላይ ትንፋሽ ጋሽ, መሳፍንት ሌሎችም ....ውድድድድድድ አማራየ
Excellent song. Keep it up!God bless you & protect you!❤🎉
ምርጥ ስራ ነው @ዞብል መልካም እድል እየሩስ
ዋውውውውው ጎንደርዬ😘😘😘
ሾሻል ሚዲያ በዚህ ሙዚቃ ብቻ ነው ያለ ሰሙኑን part2 የዚህ አይነት 🙏🏼
አንዴ ትክቶክ UA-cam ላይ አልታየም
ምርጥ ስራ ነው እህቴ ወሎ ሸዋና ጎጃም ብለሺ ብትጨምሪ መልካም ነበረ!
አማራ ሠላምሺ ይመለስልሺ አይ አማራ ❤❤❤❤
እጅግ ድንቅ ስራ ነው ጥሩ ምስል እና ቅንብር ነው መልእክቱም ድንቅ ነው ለዚህ ጥሩ ስራ ለደ ከማሁ ሁሉ ምስጋና ይገባል
ባለሃገሩ ተሾመ