NEW | ንፁህ ልብ | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ ሊቀ ሊቃውንት ስምአ ኮነ መልዓክ - LIQE LIQAWINT SIMEA KONE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ Місяць тому +2

    አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልን የልብ አምላክ የቅዱስ ዳዊት በረከቱ ይደርብን አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን❤❤

  • @mikdimymena301
    @mikdimymena301 2 місяці тому +2

    የቅዱሳን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን መምህር

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 Місяць тому +1

    Amen 3 yehunelen yederegelen kalhiwot yasemalen amen

  • @mulusetAmareወሎዬዋ
    @mulusetAmareወሎዬዋ 2 роки тому +6

    አቤቱ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ😢🙇👏
    አንደበተ ርትዕ
    ለእርስቱ ያብቃልን

  • @yenunigatu8679
    @yenunigatu8679 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተማርነውን ባይነልቦናችን ያሳድርብን

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 роки тому +1

    አምላካችን 💔💔💘እርዳን😭

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትንያሰ ያማልን

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባ በእድሜ በጤና ቆዩልን

  • @according6414
    @according6414 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @EmahoyMicky
    @EmahoyMicky 5 місяців тому +1

    መምህራኖቻችን እድሜ ጤና እውቀት ጥቡነን አምለ

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 7 місяців тому +1

    ተባረክ በእውነት የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስ❤❤❤❤

  • @masarrat2xchaluldadi965
    @masarrat2xchaluldadi965 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 2 роки тому +1

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen le abatachin Kale hiwet yasemalin

  • @tadlaalemayehu8629
    @tadlaalemayehu8629 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ለዘላለም ይጠብቅህ።

  • @SaifulRana-w1q
    @SaifulRana-w1q 6 місяців тому +1

    ቃለህይወትሰማልን

  • @amarereda1947
    @amarereda1947 2 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂይውት ያሰማልን

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 2 роки тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ 😭😭😭

  • @selamdessie2384
    @selamdessie2384 2 роки тому +4

    ብዙ ያልተነገራላቸው ሊቅ እንቁ የቤተክርስቲያን ልጅ

  • @Funmedia-8
    @Funmedia-8 4 місяці тому

    Kale hiwot yasemalen

  • @ameleworktilahun8293
    @ameleworktilahun8293 2 роки тому +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ!!!

  • @KidestAlemayehu-gx5cz
    @KidestAlemayehu-gx5cz Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን ነፍስን የሚለመልም የህይወት ቃል በእውነት ቃለህይወትያሰማልን

  • @hirutemengesha7706
    @hirutemengesha7706 2 роки тому +1

    አሜን

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen Kaleheyewet Yasemalen

  • @ወለተሠማዕት
    @ወለተሠማዕት 2 роки тому +1

    Kale hywet yasemaln abatachin

  • @debremitiku8290
    @debremitiku8290 2 роки тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @tewachewyirga9728
    @tewachewyirga9728 2 роки тому +1

    kalehiwot yasemalin like likawint

  • @mekdisetng40
    @mekdisetng40 2 роки тому +5

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን አባታችን

  • @AlAl-qt6jg
    @AlAl-qt6jg 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 📚📚📚💚💛❤

  • @tgkiki9826
    @tgkiki9826 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ንጹህ ልብ ይፍጠርልን

  • @arsemaarsema7114
    @arsemaarsema7114 2 роки тому +18

    አቤቱ ንጽህ ልብ ፍጠርልኝ አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 2 роки тому +2

    😭😥😥😥😥ሰው አድረገኝ ጌታ ሆይ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን

  • @mahtoteshetie3094
    @mahtoteshetie3094 2 роки тому +1

    kele hywet yasemaln

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 2 роки тому +1

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    በፀሎት አስቡኝ ሰውነቴ ሁሉ ደክሞታል አስካለ ማርያም ብላቹ እባካቹ

  • @tigistaregay7211
    @tigistaregay7211 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን፤ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን፤ ምንግስቱን ያውርስልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zenachzenach2403
    @zenachzenach2403 2 роки тому +1

    አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ኒፁ ልብ እግዚአብሔር ይስጣን እድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን⛪⛪🙏🙏🙏

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 2 роки тому +1

    Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma besga yetbklen

  • @HanaHana-zz6cl
    @HanaHana-zz6cl 2 роки тому +3

    አሜንአሜንአሜን

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @debebchanchew6834
    @debebchanchew6834 2 роки тому +1

    በእውነት ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ሐረግቲዩብ
    @ሐረግቲዩብ 2 роки тому +1

    አቤቱ ንፁኽ ልብን ፍጠርልኝ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን

  • @nanynany8545
    @nanynany8545 2 роки тому +1

    Kalhewat yasemalen

  • @chitayochitayochitayo5975
    @chitayochitayochitayo5975 2 роки тому +1

    Amen amen amen qale hiwot yasemal abbatchin

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 2 роки тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦዎት
    አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብ ስጠኝ

  • @egzyabharyemsegaamene3675
    @egzyabharyemsegaamene3675 2 роки тому +1

    *አሜን 🌿 አሜን🌿 አሜን🌿*
    _አቤቱ እንደ ቸርነት መጠን ማረኝ እንደ ምህረት ብዛት መተላለፌን ደምስስ አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ይቅር ይበለን 🤲🤲🕯️🕯️አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @gurassbrhanu5439
    @gurassbrhanu5439 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይድረሰን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
    እግዚአብሔር ይርዳን እግዚኦ ወዮልኝ ለኔ እመ ብርሀን

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 2 роки тому +2

    ልበ ንጹሃ ፍጠር ሊተ እግዚኦ
    መንፈሰ ርቱዐ ሐድስ ውስተ ከርስየ
    ኢትግድፈኒ እምቅድመ ገጽከ:: መዝ ፶
    ቃለሕይወት ያስምዐለነ የኔታ::

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 2 роки тому +4

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ርዕስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 2 роки тому +2

    አሜን
    አሜን
    አሜን+++ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰጸን እግዚአብሔር ድንጋዪን ልቡናችነን ሰባብሮ ቃሉን ይጻፍብን ፤ እድሜ ለነሰሐ ዘመን ለፍሰሐ ያድለን 💚💛❤️

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከአባቶቻችን ፀጋው በረከቱ ይክፈለን አሜን

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 роки тому +1

    💔💔 አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ😭🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 2 роки тому +7

    ቃል ህይት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 🤲🤲🕯️ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @yegebreallej9690
    @yegebreallej9690 2 роки тому +2

    Kale hiwet yasemalen 🙏

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 роки тому +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። የንሰሃ ቃል ወንጌል ስላስተማሩን ። ፈጣሪ ሕያው ልዑል እግዚአብሔር እንድጠቀምበት ይርዳን የደነደነውን ልባችንን ይስበርልን።

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 роки тому +1

      Ethiop 🇨🇬🇨🇬👏👏⛪⛪👏

  • @Learningmedia7328
    @Learningmedia7328 Рік тому

    Amlake hoye amaseginalew

  • @lemlemhaile3387
    @lemlemhaile3387 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ሕይወት ያሰማል!!!

  • @ገነትየናቴናፋቂነኝየመኖሬ

    አሜን ፫ አቤቱ ጌታ ሆይ ንጹህ ልብን ፍጠርልኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @emebetbelete2238
    @emebetbelete2238 2 роки тому +1

    Amen amen amen 🙏

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 2 роки тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፉ ይሰውርልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @seyoumassefa3743
    @seyoumassefa3743 2 роки тому +9

    በአባታችን አድሮ ያስተማረን ንጉሠ ነገሥት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
    ለአባታችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @User-kd3op
      @User-kd3op 2 роки тому

      ቃለህይወት ያሠማልን አግዚአብሔር የሠማሁትን በልቦናዬ አድሮ ለመፈጸም ያብቃኝ እድሜ ይስጥልኝ።

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 2 роки тому +2

    *_እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ_*
    *_እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ_*
    *_እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ_*
    *_አቤቱ ማረን ይቅር በለን_*
    *_አቤቱ ማረን ይቅር በለን_*
    *_አቤቱ ማረን ይቅር በለን_*
    *_አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ሆይ እንደ ቸርነት እንደ ምህረት እንደ ርኀራኤ ብዛት አገራችን ኢትዮጵያና ህዝቦቾን ቤተክርስቲያንን በስቃይ ላይ ያሉትን ወገኖቻችንን አስባቸው ጌታችን ሆይ ቸርነት አይራቀን አሜን፫_* ✝✝️✝️

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 2 роки тому +2

    አቤቱ ማረን ፍቅር በለን

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 2 роки тому

      አሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን

  • @lemlemhaile3387
    @lemlemhaile3387 2 роки тому +11

    ቸሩ መድሐኒያለም! ንፁሕ ልብ ለሁላችን ያድለን!!!

  • @habtamuhabtamu963
    @habtamuhabtamu963 2 роки тому +1

    Kale hiwot yasemaln mengste semayat yawursln

  • @ለአፌጠባቂአኑር
    @ለአፌጠባቂአኑር 2 роки тому +1

    እግዚአብሔርይመስገን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ረጅም እድሜ ያድልልን እግዚአብሔር ንፁህ ልቦና ይስጠን በእውነት
    ግን መምህር ብንያም ፍሬው ይመስላሉ እኒህ አባት ይገርማል ድምፃቸው ብቻ ይለያያል እንጅ ወንድሙ ይሆኑ ይገርማል

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን መዝ 50 አቤቱ ሀጢያቴን አውቀው አለሁ በደያለሁ አቤቱ ኃጢያቴ 🥲🥲 አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ ✝️🥲🥲 ፃድቅ ዳዊት በረከትህና ረድኤትህ ይደርብን በእውነቱ ለንስሓ እድሜ ያብቃን እውነት ነው ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን አቤቱ ስንት ሰዎች ደም ፈሰሰ🥲🥲🥲✝️እንደ ኃጢአታችን ሳይሁን እንደ ቸርነትህ ማህርን ክርስቶስ🥲 ንጹህ ልብ ስጠኝ አይነ ልቡናይን አብራልኝ አብራልን✝️🥲✝️🥲👏

  • @MedanetMedanet-h2q
    @MedanetMedanet-h2q Місяць тому +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ንፁህ ልብን ፍጠርልን😅😂😂

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር የስው መመሳስል እኒህ አባት መምህር ብንያም ፍሬው ይመስላሉ ከድምፃቸው መቀየር በስተቀር

  • @adeymariam6103
    @adeymariam6103 2 роки тому +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አጥንት ሰርስሮ የሚገባ እፁብ ድንቅ ትምህርት ላስተማሩን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️ በፀጋ ላይ ፀጋ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥዎት: እድሜዎትን ያርዝምልን :: ንፁህ ልብ ሊሰጠን እግዚአብሔር ያግዘን:: በፆሎትዎን ይስታውሱን :: ንሩልን🙏❤️

  • @kebkabsirgew3617
    @kebkabsirgew3617 2 роки тому +2

    ልብን የሚያጠሩበት መንገድ
    1. የእግዚአብሄርን ቃል መስማት/ማንበብ
    2. ንስሀ
    3. ልብን መጠበቅ
    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን መምህር!

  • @lidiagebreyewhanes8789
    @lidiagebreyewhanes8789 2 роки тому +3

    Qale hiwet yasemalin amen yqrr yblen Eybzabher

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому +4

    ምሳ 23:6 ልጄ ሆይ ልብህን ስጠ ኝ አቤቱ ንጹህ ልብ ፈጠርልኝ 🥲🥲 ቆይ መቼ ነው ግን ንጹህ ልብ እሚኑርኝ🥲🥲🥲🥲

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 2 роки тому +3

    የሰማነውን በልቦናች ያሳድርብን አሜን

  • @abinetgedif4262
    @abinetgedif4262 Рік тому

    amen amen amen

  • @mimigetu888
    @mimigetu888 2 роки тому +1

    Awo awo awo abatachen. Egzyabuar yaker yablan. Egzyabuar maran maran abato maran. 😭😭

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 2 роки тому +3

    💚💛❤️👏👏👏

  • @eagle4452
    @eagle4452 Рік тому

    ስብከቶት ላይ ፓለቲካ ባይጨምሮ መልካም ነው

  • @movietrailer2089
    @movietrailer2089 2 роки тому +1

    er yesachewn tmrt alxegebkum lelam ychemruln

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 2 роки тому +1

    ABETOO NETOHE LEBONA SETEGE!!!
    KALE HEYEWOT YASEMALENE YE EDEME ZEMENOTE YETEBAREKE YEHONE.AMÈNE

  • @tigistmelaku3702
    @tigistmelaku3702 2 роки тому

    የአባታችን ስልካቸውን እባካችሁ በትህትና እጠይቃለሁ Tigist Amare በሚል Messenger አስቀምጡልኝ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 роки тому +1

    ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አሜን!!!

  • @erimiasmamo9318
    @erimiasmamo9318 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @banchiyimenshewa7036
    @banchiyimenshewa7036 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sssmmm6845
    @sssmmm6845 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ አባታችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ እግዚያብሔር ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ

  • @web4924
    @web4924 2 роки тому +4

    እግዞ መሀረ ይሳለ፣ቅድስት፣ ድንግል ማሪያም፣ ወላአድት፣አምላክ፣ አማልጂን፣ከልጂሽ፣⛪💒➕💚💛❤

    • @atnaseaayinie9275
      @atnaseaayinie9275 2 роки тому

      የፊደላት ግድፈት የሚስጥር ፍልሰት ያመጣልና ታዲያ ሲጽፉ ጠንቀቅ ቢባል አይከፋም ..ማርያም ..ወላዲተ አምላክ... ማሪሃም ኢብራይስጡን ሊሉ ከሆነ

  • @TrokA-dn7yu
    @TrokA-dn7yu 7 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን