የጠላ አዘገጃጀት እስከ ድፍድፍ ድረስ (ክፍል አንድ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @bx5831
    @bx5831 Рік тому +2

    በጣም በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት የሴትዮዋ ደምጽም በጣም ቀስስ ያለ የማይጮህ።የጠላዉ ግባቶች ሁሉም ተፈጥሮዋዊ በጣም በጣም እናመሰግናለን።አንዳዶች ያለ ብቅል ያለጌሾ ጠላ ሊየሸሰሸዩ ይንደፋደፈሸሉ

  • @eyerusalemteshome4349
    @eyerusalemteshome4349 Рік тому +1

    Gobez my sistu. Appreciate

  • @tru1614
    @tru1614 6 місяців тому

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው

  • @manyaheleshallemma3539
    @manyaheleshallemma3539 4 місяці тому

    ልኬቱን በኪሎ ባዉቀዉ ለመጥመቅ ፈልጌ ነበር:: ትንሽ ሲባል ምን ማለት ነዉ? መልስሽን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ::

  • @BeritukanFkadu
    @BeritukanFkadu Рік тому +2

    አሁኑን መልሽልኝ በማርያም ቂጣዉ ኩፍ አይልም??

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 роки тому +1

    Selam edet neshi wide bewnet began arifi negr new sher yargshiln enamsgnaln

  • @burteabera-lg6qw
    @burteabera-lg6qw Місяць тому

    በጥንስሱ ውሀ አይደል እንዴ የሚታሸው ውሀ ይገባል እንዴዴ?

  • @healyoursoul1002
    @healyoursoul1002 3 роки тому +2

    Tekekle aydeleshm ebakesh yamatawkewn never lelela sew atastemery

    • @addisideatube4049
      @addisideatube4049  3 роки тому

      ሙያ እንደየቤቱ ነዉ

    • @bettybetty9477
      @bettybetty9477 2 роки тому

      @@addisideatube4049 የሰው ወሪ ሰምተሽ አልጨረሽውም ሁሉንም ልክ ነሽ

  • @TenagnbekeleBekele
    @TenagnbekeleBekele 9 місяців тому +1

    ኮረፌ እንዴት ሚሠራው ?

  • @gojo6252
    @gojo6252 3 роки тому +1

    የፒዛ መስሪያውን የትነው እሚገዛው?

  • @meseretmeme7344
    @meseretmeme7344 Рік тому +1

    አንድጥያቄ ልጠይቅሽ

  • @2025-LE
    @2025-LE 3 роки тому

    Part 2 please Mazegajet Efelgalehu

    • @addisideatube4049
      @addisideatube4049  3 роки тому

      እሺ እህቴ ተቀርፃል ግን ኤዲት ይቀረዋል በቅርብ ቀን👍😍🙏

    • @2025-LE
      @2025-LE 3 роки тому

      @@addisideatube4049 esh Amesegnalehu Betam

  • @samt586
    @samt586 3 роки тому +1

    Part 2 please

    • @addisideatube4049
      @addisideatube4049  3 роки тому

      እሺ እሺ 🙏

    • @2025-LE
      @2025-LE 3 роки тому

      Part 2 Yetale Please please

    • @bettybetty9477
      @bettybetty9477 2 роки тому

      ፖርት 2 ለምን ተውሽው ከሁሉም ያንቺ ነበር የተመቸኝ ግን የመጨረሻው የለም ??