የቢራ አጠማመቅ- Homebrewing

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • የቢራ አጠማመቅ- Homebrewing

КОМЕНТАРІ • 7

  • @mmitikie
    @mmitikie Рік тому +1

    በአጋጣሚ የጠመቅኸውን እጅግ ግሩምና ጣዕም ያለው ቢራ በቤታችሁ ተገኝቼ መቅመስም መጠጣትም በመቻሌ በጥረትህና በችሎታህ ተደንቄያለሁ። እኔም ለመሞከር እያሰብሁ ነው። በቀላሉ በቤት የሚጀመር እንዲህ መሰሉ ዕውቀት በቤተሰብ ደረጃ ብቻ ሳይወሰን ወደአነስተኛ ቢራ የመጥመቅ ንግድ ሥራ ለመሰማራት የሚያስችል አቅምን ሊፈጥር የሚችልና የሚያነሳሳ በመሇኑ ጥረትህ ሰሚና አድማጭ እንደሚያገኝ ተስፋ አደርጋለሁ። ከቢራ ጠመቃም ባሻገር በሁለገብ የዕደጥበብ ሙያዎች የተላበስኸቸውን ተሰጥኦዎች ለራስህ ብቻ ሳትወስን ለሌሎችም ለማካፈል የምታደርገውን ጥረት ልትገፋበት ልትመሰገንም ይገባል።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Рік тому

    ሰላም አዲ በርታ እግዚአብሔር የምትሰራውን ይባርክልህ ሞገስ ይሁንህ። እያስጎመጀህን ነው፣🙏🍺🍺🍺

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  Рік тому

      አሜን! በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾

  • @balagermengistie6612
    @balagermengistie6612 23 дні тому

    ግብአቶች በአገራችን የት ቦታ ይገኛሉ? በተለይ ለዚህ ተብሎ የተዘጋጀ እርሾው እና ጌሾው።

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  19 днів тому

      እርግጠኛ እአደለሁም የት እንደሚገኝ

  • @SelamTerefe-wb2tn
    @SelamTerefe-wb2tn 5 місяців тому +1

    ይቅርታ እና ስማቸውን በአማርኛ ብትነግረን። እና መጠኑን ምን ያህል እንደሆነ ብትነግረን