እሬሳዬን ነበር የሚጠብቁት፡፡ጎረቤቶችና የአካባቢው ማህበረሰብ 'ሞታለች ለምን ህክምና ትሄዳለች?' ብለው በቁሜ አበላሹኝ፡፡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 346

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si 2 місяці тому +22

    በሆነ ባልሆነዉ የምታማርሩ ተመስገን በሉ እንበል
    የኔ ሴት ፈጣሪ ጨምሮ ያበርታሽ

  • @TsegaTube-hj9px
    @TsegaTube-hj9px 2 місяці тому +32

    የኔ እናት ድንግል ማርያም ድጋሜ ፍሬን ትስጥሽ እህቴ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ

  • @MELKEMTUBE1
    @MELKEMTUBE1 2 місяці тому +41

    የኔ እናት ይህ ሁሉ መሰዋት አስከፈሉሽ እግዛብሄር ይጎብኝሽ የኔ እናት😢❤

  • @biscuitgedam1416
    @biscuitgedam1416 2 місяці тому +54

    የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ 😢ኡኡኡፍፍፍፍ ስንት አይነት ችግር አለ በየቤቱ 😢

  • @Benak2921
    @Benak2921 2 місяці тому +16

    ምን አይነት ጠንካራ ሴት ናት???? ፈጣሪ አንቺን አበርትቶ ለብዙ እህቶች መነሳት ይሆናል❤❤❤

  • @takelederesa
    @takelederesa 2 місяці тому +15

    የሚገርም ታሪክ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ሁሌም ፍጣሪ ከክፉ መከራ ገብርኤል መላከ ከከፍ መከራ ይጠብቀን ነገ የኮሜድያን እሼ ተመራቂ ነኝ እንኳን ደስ ብሎኛል ቻናሌን ጎብኙኝ❤❤❤

  • @mahedereselam5505
    @mahedereselam5505 2 місяці тому +19

    የሚያሳዝን ታሪክ ከጠንካራ ሴት ልጅ ግን እኔ እንደአባት መምከር እፈልጋለሁ አሁንም ልጅመውለድእፈልጋለሁ ማለትሽ ጥሩ ቢሆንም በሁለት አግርሽ ቆመሽ ጠንክረሽ እራስሽ ላይ መስራት ያስፈልግሻል የበዛ ጥንቃቄ ያስፈልግሻል መውለድ ቀላል ነው ነገር ግን ልጅን በማሳደግ ሂደት ውስጥ እንዴት ከባድ እንደሆነ አይተሽዋል እባክሽ አስተዋይ ሁኚ ማሕበርለመመስረት መንገድ ላይ ከሆንሽ ለጊዜው ማሕበርሽን እንደልጅ ቆጥረሽ ብታሳድጊው ይሻልሻል መልካሙን ተመኘሁ😮ልሽ

    • @WoretawDesea
      @WoretawDesea Місяць тому

      እሽ አባቴ ትክክል ነው አመሰግናለሁ

  • @Dinke363
    @Dinke363 2 місяці тому +13

    ስታሳዝን በማርያም በደሏ ብዙ ነው ከአቅም በላይ😢😢 ጀግና ሴት ለብዙ ሰዎች ምሳሌ ነሽ

  • @2Daniros
    @2Daniros 2 місяці тому +9

    ሕፃናትን 18 አመት እስኪሞላቸው ትዳር እንዳይዳሩ በሕግ መከልከል፣ እንዲሁም በየሐይማኖት፣ ቤቶች ትምህርት በመስጠት የገጠሩን ማህበረሰብ ማስተማር። ይሕ ሁሉ ስቃይ በልጆች ላይ እየደረሰ ያለው፣ የግንዛቤ እጥረት ነው።

  • @piclove2423
    @piclove2423 2 місяці тому +6

    ተጀምሮ እስኪ ጨረስ እያልቀስኩ ያየሁ ታሪክ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት እጀቴን ብላችኝ ይህን ምርጫ ጅግና ነሽ

  • @F1234
    @F1234 2 місяці тому +8

    አንቺ ጠንካራ ግበዝ ጀግና ሴት ነሽ ፣እግዚያብሔር አምላክ ፈውሶሽ እንደገና ለመመስከር ያብቃሽ ፣አይዞሽ🙏🙏🙏🙏

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 2 місяці тому +3

    ገኒ እንደዚህ አይነቱን ትምህርት ለህዝብ በማቅረብሽ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ስራ የሚያስፈልገዉ ሁላችንም ሀላፊነት ወስደን አንድ ቀን የምንጠጣዉን ሻይ ትተን ገንዘቡን በማዋጣት ገጠር ዉስጥ ህክምና የሌለበትን ቦታ የህክምና ማዕከል እንገንባላቸዉ በዚህ አይነት ስንት እናቶች አልቀዋል ህፃናቶቹም መወለድና ማደግ እያለባቸዉ በህክምና እጥረት እየተጎዱ ማየት ማቆም አለበት
    እንረዳዳ

  • @EneyaSisaye
    @EneyaSisaye 2 місяці тому +15

    የኔ ጀግና እናት እግዚአብሔር ለእናትነት እንደጓጓሽ አየሽ አሳየሽ የኔ ወርቅ እግዚአብሔር በተግባር አስተማረሽ እኔ በጣም ብዙ ፈተና አልፌ ከብዙ ሞት ተርፈያለው እና ጀግና ነሽ 😍 መዳሜ ምን ሆነሽ ነው እስከምትለኝ ድረስ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት💔 💔😭የ😭ኢዮጵያ ህዝብ ደግ ነው በተለይ የአዲስ አበባ ሰው

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 2 місяці тому +3

      ባለሽበት ጤና ስኬት ይግጠምሽ ፣ አገርሽ ጥሪት ይዘሽ ገብተሽ ያሰብሽው ይሳካ... በርቺ የኔ እህት🎉🎉🎉❤

    • @EneyaSisaye
      @EneyaSisaye 2 місяці тому +3

      @@aklilmesele5083 አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ እግዚአብሔር ይስማልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 💗🙏🙏🙏

    • @ururur6108
      @ururur6108 Місяць тому

      እህቴ እግዚአብሔር የበርተሽ ጠንካራ ለብዙዎች መማሪያ የምትሆኝ በርች ይህ ነገር ይድናል አሁን የአንች ጉደት ችግሮች መደረረብ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ህልምሽ የሰከልሽ😢😢😢😢

  • @ፋፊወሎየዋየኡሚናፋቂ
    @ፋፊወሎየዋየኡሚናፋቂ 2 місяці тому +11

    የአላህ ምን አይነት ከባድ ነገርነው ያሳለፍሽው አይዞሽ እህት ጎበዝ ነሽ ወደፊትም ጠካራ ያድርግሽ

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 2 місяці тому

      ፅናትን ተማርኩ ኡፍፍ ተመሥገን

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 2 місяці тому +5

    የኔ እህት በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ♥️♥️♥️

  • @mussietewelde3546
    @mussietewelde3546 2 місяці тому +90

    ኤረትራ ውስጥ ልዩ የፌስቱላ ህክምና ኣለ መንደፈራ ውስጥ ኤረትራ ህክምና ኣግኝተሽ አንደምትድኚ አርግጠኛ ነኝ።ህክምና በኤረትራ በነጻ ነው።ለመሄድ ካሰብሽ ልረዳሽ ዝግጁ ነኝ አህቴ።

    • @tigistmamo7604
      @tigistmamo7604 2 місяці тому +15

      የእኔ ቆንጆ ህክምናውን ሳትጨርስ አግብታ ስለወለደች ነው እንጂ በወቅቱ ተከታትላው ቢሆን ኖሮ እዚህ ደረጃ አይደርስም ነበር አንች ግን በጣም ጥሩ ቅን የሆንሽ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @ShewaYeweba
      @ShewaYeweba 2 місяці тому

      በናታችሁ መዳን እንድትችል ሁላችሁምጨበየእምነታችሁ ፀልዩላት መታከም ከተቻለ ደግሞ እንርዳት​@@tigistmamo7604

    • @comcell3831
      @comcell3831 2 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ይባርካችሁ😢

    • @almaze214
      @almaze214 2 місяці тому +2

      እግዚአብሔር ይከፍልሀል ለገኒ ደውልላትና አግዛት

    • @zeetube4857
      @zeetube4857 2 місяці тому +1

      አግዚአብሔር ይመስገን አንደ አንቺ አይነት ቅን ሴ ት ብዙ ያስፈልገናል ተባሪክልኝ አመሰግናለሁ 🥰❤️🙏

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 місяці тому +9

    የዚህ ሁሉትጠያቂ ቤተሰቦችሽናቸው ያለእድሜ ድረውሽ ለአውሬ ወንድልጅኮ አውሬነው ሴክስላይኲን አመመይስትያቸውአይሰሙሙ እኒህ ውሾች ስጠላቸው ስደትንመርጨ ምኖር በነሱነው የኔናት አይዞሽ😭😭😭😭😭🧑‍🍼🧑‍🍼🧑‍🍼🧑‍🍼🧑‍🍼🧑‍🍼😭😭😭😭😭

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 2 місяці тому +7

    📌ምንም የምልሽ ነገር ቃላት የለኝም
    ወይ አምላኬ ስንት አይነት ታሪክ ነዉ ሚሰማዉ ,, ብቻ በጣም ብቱ ጀግና ሴት ነሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንሽ ነን ❤

  • @EdenFitsum-oz7ch
    @EdenFitsum-oz7ch 2 місяці тому +8

    አይ እናት እና ሴት የቻለችው ጉድ የኔ እናት ምን ልበል የምለውን አጣሁኝ ስቃይሽ አስለቀሰኝ እንባሽ አስነባኝ ኡፍ ያማል

  • @medhin8187
    @medhin8187 2 місяці тому +4

    በጣም ጠንካራ ነሽ የምር ።😮
    ልጅሽን እግዚአብሔር ባፀደ ገነት ያኑርልን ።ግን ዩቱብ ቢከፈትላት ጥሩ ነበር ሰዉን ይማርበታል ማሕበር መክፈል ጥሩ ነዉ ።

    • @KhanKhan-kh4im
      @KhanKhan-kh4im 2 місяці тому +1

      በጣም ፈጣሪ ይረዳታል አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @omalialhunaiti6236
    @omalialhunaiti6236 2 місяці тому +8

    ሴትመሆን መከራነው አይዞሽ እህቴዋ

  • @bezagizachew
    @bezagizachew 2 місяці тому +8

    የኔናት እግዚአብሔር ቀሪዉ ዘመንሽን ያሳምርልሽ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 місяці тому +6

    ጀግና ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ

  • @Samf3031
    @Samf3031 2 місяці тому +5

    አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቅሽ🙏🙏

  • @AlemA-m1o
    @AlemA-m1o 2 місяці тому +8

    አይዞሽ ጀግናነሽ ሁሉም ለበጎነው

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር መልካም ነው በእውነት ላያስችል አይሰጥም ይባላል የትእግስት የእናትነት ጥግ ነሽ እናት መሆን ልዩ ስጦታ ነው የመሸከም ችሎታዋ ይገርማል የመከራሽ ውጤት ያማረ ያድርግልሽ በልጅ መፈተን በምንም አይለካም ለእናት ብቻ ቃላት ጠፋኝ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ለብዙዎች የምትተርፊ ያድርግሽ

  • @AbebechGenahegu
    @AbebechGenahegu 2 місяці тому +4

    እጅግ በጠም ጠካራ ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ የኔ እህት በርች እሽይ

  • @BatiMlatu
    @BatiMlatu 2 місяці тому +5

    የኔ ታሪክ እራሡ ቁጭ እኔም በ13 አመቴ ተድሬ በ14 አመቴ ወለድኩ በጣምጨካኝ ቤተሠብ አሁን ግን የ3 ልጆችእናትነኝ እግዛብሔር ይመሥገን አሁን 28 አመቴ ነው❤❤❤❤ታሪኩ ረጅምነው የኔ እህት አይዞሽ የኔ ጠካራ

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 2 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁሉም ነገር

  • @AlemtsehayWana
    @AlemtsehayWana 2 місяці тому +3

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ሰጪ ነው የሚደግናውን ይስጥሽ

  • @zadzad6339
    @zadzad6339 Місяць тому

    የምር በጣም ጠንካራ ነሽ ጀግና ይህ ሁሉ. መቻል በጣም ከባድ ነው ጀግና ነሽ❤❤❤❤

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 2 місяці тому +3

    የኔ እናት😢😢😢 እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ አይዞሽ ለበጎ ነው ፈተና ሁሉ እና እባክሽ እስቲ አንድ ገዳም ሒጂ እስቲ

  • @MELESEBEKELEAYANU-jy8eb
    @MELESEBEKELEAYANU-jy8eb Місяць тому

    እግዚኦ የሰዉልጅ ፈተና!!!እግዚአብሔር የልጅሽን ነብስ በአፀደገነት ያኑርልን:
    እግዚአቤር ቀሪ የመነሽን የረፍት የደስታ የምትስቂበት ያድርግልሽ ከዳግም መከራና ሰቆቃ ይጠብቅሽ::

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 2 місяці тому +4

    በዝች እድሜሽ ስንቱን አየሽው ያንቺ ሳያንስ በልጅሽም ተፈተንሽ የኔ እናት አይዞሽ

  • @hlimet
    @hlimet 2 місяці тому +3

    አይዞሽ የኔናት አላህ መጸናናቱን ይስጥሽ አስለቀሽኚ እህህህህ😭😭😭😭😭😭😭ጠንካራ እናት የኔው ዲ አይዞሽ

  • @kalkidanerkihun
    @kalkidanerkihun 2 місяці тому +2

    እሙዬ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ለሌሎች አርአያ ነሽ በርቺልኝ ህልምሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ ❤❤❤❤❤❤ለኢትዮጵያ ገና ላልታዩ ሴቶች አርአያ ትሆኛለሽ በርቺ እንወድሻለን

  • @mulukenmihret3601
    @mulukenmihret3601 6 днів тому

    የኔ እናት በጣም አስለቀስሽኝ ። እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያጠንክርሽ

  • @KidestGetahun
    @KidestGetahun 2 місяці тому +3

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @سينكا
    @سينكا 2 місяці тому +1

    ማርያምን ሴት ልጅ ስም ያንሳታል ያለፍሽባቸዉ መንገድ እጅግ ይደንቃል ብርቱ ሴት ነሽ እመቤቴ ቀር ጊዜሽን ዉብ ታደርግልሽ

  • @ሂወትyoutubeሰ
    @ሂወትyoutubeሰ 2 місяці тому +9

    ጎጃም በጣም ጎጂ የሆነ ባህል ቢኖር ያለ እድሜ ጋብቻ ነው ቆን ቤተሰቦች ልጆቻቸውን አይፈልጓቸውምዴ😢😢😢

    • @wessenfisha3001
      @wessenfisha3001 2 місяці тому

      .ወሎ ናት

    • @ሂወትyoutubeሰ
      @ሂወትyoutubeሰ 2 місяці тому

      @@wessenfisha3001 አደለችም ሰቆጣ ያለችው ሀኪም ቤት ሄዳ ነው ያለ እድሜ ጋብቻ ለልጆቹ አደጋ አለው

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 2 місяці тому

      ያለድሜ ጋብቻ ጎጃም ብቻ አይደለም።

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 2 місяці тому

      አማራ ክልል በልጅነታችን ነው የተዳርነው ለቤተሰቦቻችን ወግ ማረግ ለኛ ስቃይ ነው ዲቃላ እንዳንወልድ ይፈራሉ

    • @ሂወትyoutubeሰ
      @ሂወትyoutubeሰ 2 місяці тому

      @@selamawitgebretsadik3097 ቢሆንም ልጆቹ ይጎዳሉ ዲቃላ እነደይወልዱ ማስተማር ነውጂ በልጅነት መዳር እኮ ህጉም ይጠይቃል እኘጋ የለድሜ ጋብቻ አይደለም ልጅቱ ለማግባት ፍቃደኛ ካልሆነች አንዳርም😍

  • @genetsisay6797
    @genetsisay6797 2 місяці тому +1

    የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ሰጪ ነው የተመኘሽውን ልጅ ይስጥሽ

  • @WyonshetayeleWeynua
    @WyonshetayeleWeynua Місяць тому

    የኔ እናት እውነት የጀግኞች ጀግና ነሸ ጠንካሪ ቃል የለኝም ሰንት አይነት ሰው አለ ግን እያንዳዳችን የየሪሳችን አሰከፊ አሣዛኝ ሂይወት አሣልፊን ግን በጣም ይከብደና ያሣለፊነው ነገር ነገር ግን ከብዙወቹ እህት ወንድሞቻችን ብዙ ነገር እንማሪለን ብዙ አላም እቅድ ይኖሪናል ብቻ ተመሠገን ሁሉም አላፊነው ❤❤❤

  • @wanoffee5795
    @wanoffee5795 Місяць тому

    ጀግና ሴት ነሽ አምናለሁ ባንቺ ብዙዎች እንደሚበረቱ በርቺልን❤❤

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 2 місяці тому +3

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የአጽናሽ ገርጂ ሂወት ብዙ ሰልፍ አላት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @piclove2423
    @piclove2423 2 місяці тому +7

    እቼን ልጅ መርዳት እፍልጋለው በጣም ልብን ነኮኝ

    • @mahigirma498
      @mahigirma498 2 місяці тому +1

      Gorebete nat lagenagnih?

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክ ልብ ያለፈው በመከራ አለፈ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 місяці тому +3

    እህህህ የሴትልጅ መከራዋ ብዛቱ አይዞሽ እህት አለም😢😢😢😢አይይይ ጠካራ ሁኝ

  • @kikmelese8761
    @kikmelese8761 2 місяці тому +1

    ገንዬ ተባረኪ አፅናኛት

  • @BirzafGhanis
    @BirzafGhanis 2 місяці тому +2

    እውይ እናትየ ይች ዐለም ከንቱ ናት የፈተና የእንግልት በዚህ ዕድሜሽ ጠንካራ ጎበዝ ዕድሜና ጤናውን ይስጥሽ

  • @FatumaShumete
    @FatumaShumete 2 місяці тому +4

    ወላሂ ጠንካራ ነሽ

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 2 місяці тому +1

    ዬኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጽናቱን ይሰጥሽ አይዞሽ ልጅሽን ነፍሱን ይማር የዚህችን አለም ክፏንም ደግ ሳያይ እርሱ በአምላኩ እቅፍ ነው አጋዥ ወገን ይሰጥሽ እህቴ

  • @SalamSalam-mt3ds
    @SalamSalam-mt3ds 2 місяці тому +2

    ስታምሪ ደግሞ በፈጣሪ ጎበዝ ነሽ በርቹ

  • @BestEthiopia-v3b
    @BestEthiopia-v3b 2 місяці тому

    እህቴ የእዉነት ጠንካራ ነሽ ምንም ቃላት የለኝም የምልሽ እስከመጨረሻው እያለቀስኩ የሰማሁት እግዛቤሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 2 місяці тому +2

    በጣም ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ አምላክ ያሰብሽበት ያድርስሽ

  • @EyerusShferaw-m5k
    @EyerusShferaw-m5k 2 місяці тому +1

    የኔ እናት በጣም ጀግና ሴት ነሽ እግዛብሄር ይርዳሽ ብርታት ሆነሽኛል ያሰብሺው ይሳካልሽ።

  • @fikir1677
    @fikir1677 2 місяці тому +3

    እፉፉፉፉፉፉፉፉ የኔ እናት እፉፉፉ ፅናትሽ 😢😢😢😢😢

  • @KibretK
    @KibretK 2 місяці тому +1

    የኔ ዉድ አይዞሽ እህቴ እግዚብሔር እሚያድገዉን ልጅ ይሰጥሻል አይዞሽ ባለሽ ነገር እግዚአብሔርን አመስግኒ

  • @yedingellij
    @yedingellij 2 місяці тому +1

    አምላኬ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ በሰላም አቁመህኝ በሰላም ገላግለህኝ ማማርርህ ልጅ ነኝ ማረኝ አመቤቴ ሆይ አማልጅኝ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ😢😢😢😢😢

  • @BirukGetachew-yh2ee
    @BirukGetachew-yh2ee Місяць тому

    የኔ ውድ እህት እያለቀስኩ ጀመረኩት እያለቀስኩ ጨረስኩት የኔ ጎበዝ የኔ ጀግና ጠንካራ ነሽ የሚያድገውን ይስጥሽ።

  • @SampleAccount-k2l
    @SampleAccount-k2l 2 місяці тому +3

    የኔ እናት 😢አይዞሽ እህቴ 🥹🥹🥹🥹

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 2 місяці тому

    በጣም ጠንካራ ነሽ የኔ እናት ልጅሽስ በገነት ነው ጎበዝ እግዚአብሔር ጥንካሬሽን ይጨምርልሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 2 місяці тому +1

    አይዞሺ የኔ ቆጆ እግዚአብሔር የፈትናል ፈተናዉንም ያሳልፋል እንኳንም ጠንካራ ሆነሺ ❤🙏🙏

  • @sosysosy225
    @sosysosy225 Місяць тому

    እግዚአብሄር ታላቅ ነው ሁሉን እንድችይ ብርታት ሰጠሽ የእኛ አምላክ ልዩ ነው አበረታሽ እውነት አለቀስኩ ሁሉ ለመልካም ነው

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 2 місяці тому +2

    አይይይይ ጉድ ሴት መሆን ፈጣሪ ሙሉ ጤና ሰቶን ግን በሰው ሰራሽ ምክንያት እንዲህ ተጎድቶ ማየት ወይኔ እህቴን አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 Місяць тому

    የኔ እህት አይዞሽ ፈጣሬ ያሰብሽውን ያሳካልሽ በጣም ጠካራ እሴትነሽ ለኛም ትምርት ነዉ

  • @taybat536
    @taybat536 2 місяці тому +2

    የአላህ አይ የሴት ልጅ ፈተና አላህ አፊያ ያድርግሺ የልብሺን መሸአ አላህ ይሙላልሺ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እናት ያልፉል ጀግና ነሽ

  • @helenfisseha6507
    @helenfisseha6507 Місяць тому

    እምወዳትዬ ድንግል ማርያም ነበር ብለሽ እምታልፊው ህይወት ታድርግልሽ የኔ ድንቅ የሴት አንባሳደር❤❤❤❤❤❤በርቺ እህቴ

  • @Qaild-lw2wm
    @Qaild-lw2wm 2 місяці тому +2

    አየዞሽ በጣም ጠካራ ነሸ አግዚአብሔር ይሰብሸዉን ይጻካልሼ አየልቀስኩ ነው የቸርስኩት 😢😢😢

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያጥናሽ የኔ እናት ነገም ቀን

  • @AlmazeAbera
    @AlmazeAbera 2 місяці тому +2

    የኔ ቆንጆ ❤❤❤በንካራ ሴት ነሽ አሁንም ፈጣሪ የሚያድገውን ይስጥሽ

  • @መሰንበት
    @መሰንበት Місяць тому

    የኔ ጀግና እናት እግዚአብሔር ጨምሮ ያጠንክርሽ በርቺ 🙏🙏🙏

  • @mrphone2581
    @mrphone2581 2 місяці тому

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የሁሉም አራያ ትሆኛለሽ አይዞሽ

  • @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ያበርታች ጀግና ነሽ. በርች😢😢 ❤❤❤❤

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 2 місяці тому

    የእኛ ሰው በተለይ የገጠር ሰው ለህይወት ያላቸው አመለካከት በጣም ሊስተካከል ይገባዋል። ይቺን የመሰለች ልች እናንተ ናችሁ ለዚህ የዳረጋችኋት። እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Місяць тому

    ውይ: እናትአለም: አንጀቴን: በላሽው:: 😭💔 የኔ: ጠንካራ, የኔ: ጀግና, የኔ: ታጋሽ...እግዚአብሔር: ጨምሮ: ጨምሮ: ያጠንክርሽ!!! 🌷🌼💜👗🌸🌺🙏🏾🌷🌻🌸 ልጅሽንም: በአፀደ: ገነት: በደጋጎቹ: አጠገብ: ያኑርልን!!!

  • @alelegnchekol
    @alelegnchekol 2 місяці тому

    ኡፍ የኔ እናት አይዞሸ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በረከቱን ይሰጥሻል ጤናም የሚሰጠው ፈጣሪ ነው ፀልይ

  • @Zemensh
    @Zemensh 2 місяці тому +1

    የእግዚአብሔር እርዳታ አይለይሽ ጌታ ራድኤትን ይለክልሽ በምሰገነ ዉሰጥ ድል አለ ታባራክ❤❤❤

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Місяць тому

    የኔ ጠንካራ የኔ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ😘😘😘❤❤🙏🙏🙏

  • @Helen-c2m
    @Helen-c2m 2 місяці тому +1

    ወይ ልጄን በጣም ነው በታረክሽ ያዘንኩት ገን በዚያም ልክ አድንቄሻለሁ የኔጎበዝ ኮርቼብሻለሁ አምላክ ካንቺ ገር ይሁን አይዞሽ ።

  • @sebletafese3099
    @sebletafese3099 2 місяці тому +4

    Justice justice justice for heaven and All Ethiopian kids and mother's

  • @Sade948
    @Sade948 2 місяці тому +1

    አላህያግዝሺ የኔማር የሀገራችን እናት እና አባት ከባዲነው

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 Місяць тому

    ባለማወቅ ቤተሰቦቻችን የሚያስከፍሉን ዋጋ በጣም ጠንካራ ነሽ ቀሪ ዘመንሽ ያማረ ይሁንልሽ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤

  • @AsamenAs
    @AsamenAs 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 2 місяці тому

    የእዉነት ብርቱ ነሽ ጠክራነሽ እጠግዚአብሄር አሁንም ብርታት ይሁነሽ የእዉነት በጣም ያሳዝናል😢❤❤❤

  • @Rahma-bo1rl
    @Rahma-bo1rl 2 місяці тому +4

    የኔሚሥኪን. አላህይሁንሽ

  • @ZamzamZamzam-nk9lu
    @ZamzamZamzam-nk9lu 2 місяці тому +1

    የኔ እህት ከባድ ታሪክ ነው ያለሺ ኡፋፋፋፋፋ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 місяці тому +1

    አይዞሽ ማማየ በጣም ጠካራነሽ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ሁሉ ፈተና ላሳለፈሽ እህቴ

  • @moemoemoe423
    @moemoemoe423 2 місяці тому +1

    ገኒ በጣም ያማል የዚህ ሴት ታሪኽ
    You have to lead movement about this case! It is shame! To air this!

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 місяці тому

    እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እና እረዳሽ አለው ማማዬ አንች ጀግና ሴት ነሽ ደሞ በጣም ታምሪአለሽ እግዚአብሔር ለብዙወች የምትተርፉ ሴት ያድረግሽ የኔ ውድ

  • @SinyaMasho
    @SinyaMasho 2 місяці тому +1

    የኔ ዉድ እግዚያብሄር ያፅናሽ

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ Місяць тому

    ፅናትሽ ግርምምምም ነው ያለኝ እናመሳግናለን❤❤❤

  • @berhanekassa9752
    @berhanekassa9752 Місяць тому

    You are very strong. God is with you .

  • @zehraissa5162
    @zehraissa5162 2 місяці тому +2

    የኔ ቆጆ የ እዉነት ልብ ነከል 💔

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ እናት የኔ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሺ አቤት እኛስ ጤና እያለን አናመሰግንም አቤቱ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsigeredaderebe6951
    @tsigeredaderebe6951 2 місяці тому

    የኔ እናት 😢😢😢
    የምር በጣም ጠካራነሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ 😢❤❤

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 2 місяці тому

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 2 місяці тому

    የኔ እህት አይዛሽ አሁንም እግዚአብሔር ይምርሽል ግን እስት ህኪምናሚ እየተከተልሽ ፀባል ተጠመቅው የድንግል ማርያም ምህርቱን ይለክልሽ

  • @azizaoumer-e6z
    @azizaoumer-e6z 2 місяці тому +13

    ፍጣሪ ከክፎ ነገር ሁሉ ይጠብቀን የወላጂ ውለታ በምን ይከፈላል የኔ ሚስኪ😢😢

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 2 місяці тому

    እኛ ሰውች ሙሉ ጤና ሰቶን አንድቀን ካመመን አቤቱ ማረኝ 😢😢😢 የኔ እህት በጣም ትመህርት ነው የሰጠሽኝ እግዚአብሔር ይመሰገን አንቺ የተፈጠርሽው ለኛ ምሳሌ ነሽ❤❤❤ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አይዞሽ ትድኛለሽ ጸልይ ጸበል ተጭ እመብርሃን ትዳብስሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ