በተለይ ጊዜ ለሌላችሁ በሁለቱ ቆዳችሁን አሳምሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 167

  • @UbahMulatu
    @UbahMulatu 7 місяців тому +9

    ኤልሲ የማድያት ቻሌንጅ በጣም ያስፈልገናል የኔ ውድ

  • @azebtaye8748
    @azebtaye8748 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን እህቴ💕💕 እኔ በቀን በቀን ነው የምጠቀመው የአብሹንም የተልባውንም አሁን እንደተናገርሽው ችግር አለው 👌💕

  • @ferhiwotfeleke816
    @ferhiwotfeleke816 6 місяців тому

    ኤልስዬ አመሰግናለሁ

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 7 місяців тому

    የኔ ደግ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌም መልካምነትሽ ይሄ ቅንነትሽ አይወሰድብሽ በርቺልኝ ተባረኪ የሚስሩ እጆችሽ ይባረኩ ቁርትማት አይንካቸው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 місяців тому

      አሜን የኔ ደግ

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 6 місяців тому

      @@elsabeautyntኤልሳየ ተስማሚ የሆነ ፈሳሽ የፅጉር ቅባት ንገሪኝስኪ እህቴ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 місяців тому

      @@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ sweet almond oil is #1

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 6 місяців тому

    ❤ተባረኪ❤ኤልስዬ❤❤❤❤❤

  • @dailabsofficial4564
    @dailabsofficial4564 6 місяців тому

    Wow it's a natural beauti secret ❤❤❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 6 місяців тому

    ኤልሲዬ የኔ መልካም ዋው በጣም ቆንጆ ትሪትመን ነው እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 7 місяців тому

    አልሲ እናመሰግናለን ♥️♥️♥️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 місяців тому

      ፅጉዬ አመሰግናለሁ

  • @menderin4228
    @menderin4228 6 місяців тому +1

    ኤልሲ በእርግጠኝነት ፊታችን ላይ ያለውን ጥቁር ነጠብጣብ( blackheads dots) ያጠፋል??? የተቸገርን ሰዎች አለን እህታችን ኤልሲ ለመረጃሽ ግን እናመሠግናለን።

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 6 місяців тому

    ኤልሲ እናመሰግናለን ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 місяців тому

      ፈልዬ የኔ ቆንጆ ላይቭ ስገባ ነይ

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 6 місяців тому

    ዛሬ እንደውም ትሪትመንት የምጠቀምበት ቀን ነው እጅሽ ይባረክ አንድ አንድ ቀን እየዘለልኩ ነው የምቀባው የሰራሽውን በሙሉ እየቀያየርኩ ነው የምጠቀመው ማድያቴ ትንሽ ይቀረዋል ተባረኪልኝ::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 місяців тому

      አሜን

    • @YayatYayat-dh4nv
      @YayatYayat-dh4nv 6 місяців тому

      ንገርኝ ምን ተቅመሽ ነው እህቴ

    • @etsegenetsemu7277
      @etsegenetsemu7277 6 місяців тому

      ​@@YayatYayat-dh4nvኤልሲ ያሳየችንን በሙሉ እጠቀማለው ትሪትመንቶቹን እና የጥቅል ጎመን ውኃውን እጠጣለው በተረፈ ቶሎ ቶሎ አላየውም ትዝ አይለኝም ፊቴ ላይ መኖሩ እሔን ነው የማደርገው

    • @YayatYayat-dh4nv
      @YayatYayat-dh4nv 6 місяців тому

      ጥቅል ጉመን ውሀውን መጠጣት ጀምር ነበር ደም ማነሥ አለብ ይቀንሳል አሉኝ እሱን መጠቀም

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 6 місяців тому

    ልዩ ነሺኮ ኤልሲየ የኔቅን❤❤እናመሰግናለን

  • @yenealemassefa7387
    @yenealemassefa7387 7 місяців тому

    ኤልስየ ተባረኪልኝ ❤️❤️❤️❤️

  • @ZerituArage-me7fr
    @ZerituArage-me7fr 7 місяців тому

    ኤልስዬ በጣም አምሮብሻል የኔ ውድ

  • @ሽዋ
    @ሽዋ 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ዉዴ❤❤❤❤❤❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 6 місяців тому

    ኤልሲዬ ምናለበት ጎርቤትሺ ብሆን አይቀርም እመጣለሁ አድራሻሽን ንገሪኘ
    ሰላምሺ ብዝት ይበልልኘ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እሺ እቀባለሁ የቡጉር ጠባሳ አስቸግሮኛን

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 6 місяців тому

    ሰለም ኤልሳችን ሠላምሽ ይብዛ ❤❤❤

  • @abebabasore
    @abebabasore 6 місяців тому

    ተባረክ

  • @ShitayeTadesse-n6g
    @ShitayeTadesse-n6g 2 місяці тому

    thank you so much

  • @makw5069
    @makw5069 7 місяців тому

    Thank you for sharing
    Elsa, how do we lose if we eat whole Yogurt ? It has butter.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 місяців тому +1

      whole yogurt is great to loss weight

  • @alonaduro
    @alonaduro 6 місяців тому

    Beautiful sharing thank my friend ❤❤❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 6 місяців тому

    Thanks yene wede

  • @AynalemHaile-u2y
    @AynalemHaile-u2y 6 місяців тому

    Elsi yene tihut tebarekln zemensh yedesta yihun❤❤❤

  • @سعادهسعاده-غ2ه
    @سعادهسعاده-غ2ه 7 місяців тому +1

    ሰም❤❤ ሙዙጋ ያረግሽው እሮብ ነውደ

  • @hareguwoldu1704
    @hareguwoldu1704 6 місяців тому +1

    🙏🙏🙏🙏❤️

  • @BenSoya
    @BenSoya 6 місяців тому

    Can I use Aloe vera every day on my face

  • @merisol7220
    @merisol7220 7 місяців тому

    Thank you ❤❤❤

  • @lemlemtefera1913
    @lemlemtefera1913 7 місяців тому

    ለመጀመሪያ ተሳካልኝ ኦንላይ እያለሽአገኘሁሽ አመሰግናለሁ መልካም ጊዜ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 місяців тому

      የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @GenetTeshome-p6q
    @GenetTeshome-p6q 6 місяців тому

    ኤልስዬ ❤❤❤

  • @LifeWithMarlene
    @LifeWithMarlene 6 місяців тому

    Hi Elsa nice 👍🏼 thanks for sharing with us

  • @netsiasnake2341
    @netsiasnake2341 6 місяців тому

    ኤልሲዬ የማዲያቱን

  • @خالدهمحمد-س1ص
    @خالدهمحمد-س1ص 6 місяців тому

    እና ይለቃል ጥቅል ጎመን ልጠጠ ነበር ከለቀቀልኝ

  • @dollygatatg2328
    @dollygatatg2328 7 місяців тому

    Thank you dear ❤

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 6 місяців тому

    Elsi love thankyou 🙏🙏❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 місяців тому

      You are so welcome. I love your profile picture.

    • @geteneshalayou1991
      @geteneshalayou1991 6 місяців тому

      @@elsabeautynt Thankyou Elsiye

  • @alem5097
    @alem5097 6 місяців тому

    ጥያቄያችኖ. አሕዴኝዲ. የለም. አርጎ. የማይስማማው. ሞን. ይጠቀም. ብለሽ. ዘጋሸኝ. ኤልስዬ. በቤተ ቀረ. እያንዳንዱ ።የምትሰሪያቸው. ሁሉ. ጠቃሚ. ነው. ሸ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 місяців тому

      የኔ ቆንጆ ይቅርታ አላየሁትም ወተት አርጊ እሺ

  • @asmara3973
    @asmara3973 6 місяців тому

    እባክሽ እህቴ መዳኔቱን ንገሪኘ በጣም ትናንሽ አገቴ ላይወደፊቴም እየመጣ ነው ኪታሩት ነው መስለኝ እሚባለው ማጥፊያ መዳኔት ንገሪኘ❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 місяців тому

      በዘር ውስጥ ካለ አይጠፋም

  • @ሱሱስደተኛዋልማርለድኔወሬ

    እህት ግን የተቀያየረ ስንጠቀም ችግር የለውም? ባለፈ የአቢሽ አሳይተሽን እሱን እየተጠቀምኩነው አሁን ደሞ ይኸን ብጠቀም ሽግር የለውብ እፊቴላይ ንጥብጣብ ተለብኝ ያለሁት አረቤት ነው ቡዙ ግዜ የምታቀርቢውን አላገኝም እነዚህን ግን አገኛለሁ

  • @NebyuMeseret
    @NebyuMeseret 6 місяців тому

    ኤልሲየ እንዴት ነሺ ባንቺ ምክር እየተጠቀምኩ ነው እናመሠግናለን ልዪ ሰው ነሺ ኤልሰየ ፌቴ ላይ ቀዳዳው እየሠፋ ተቸገርኩ እሰኪ ሰሪልኝ ውዴ አመሠግናለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 7 місяців тому +1

    ኤልሲ ሰላም ዋልሽ
    እኔየሚገርመኝ ቪዲዮሽን አያለሁ ግንአንድምቀን ሰርቸተጠቅሜ አላቅም

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 7 місяців тому

      ለምን እኔ ንስካፊ እና እንቁላል ተጠቅሜ ሀሪፍ ነው

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my 6 місяців тому

    Elsi ውፍረት ስቀንስ (ስከሳ) ፊቴ ቀድሞ ይከሳል ምን ላድርግ???

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 6 місяців тому

    I love yougurt mask

  • @haileselassiemartha
    @haileselassiemartha 6 місяців тому

    Thank you 😊 ኤልሲ! ግን ሁልጊዜ የROC sunscreen ትያለሽ በፍፁም ማግኘት አልቻልኩም please የት ሱቅ ይገኛል እኔ አሜሪካ ነው ያለሁት::

  • @godsaveethiopia1328
    @godsaveethiopia1328 7 місяців тому +1

    እባክሽ የማድያት ቻሌንጅ እንጀምር ሌላው ደግሞ የተቸገርኩት ሰውነቴ ሳይከሳ ፊቴ ይከሳል ሰው ደግሞ ከሳሽ ብሎ ያስጨንቀኛል ለመወፈር ምን ላድርግ ኪሎዬ 53 ነው

  • @asia2177
    @asia2177 6 місяців тому

    ኤልስየ የጥቅል ጎመን ወሀ እየጣን ነው ባድ እንጠቀመው ችግር የለውም

    • @asia2177
      @asia2177 6 місяців тому

      ሰንስክሬን የለኝም ግሪስሊን ነው የምቀባው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 місяців тому

      አልገባኝም

  • @MaskaraAattaabb
    @MaskaraAattaabb 7 місяців тому

    Elsuutoo nagaa oltee kenaatoo bayee sii jaladhaa kenaatoo❤💯💯💯💯💯💯💯🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹👌👌👌

  • @lemlemtadesse7870
    @lemlemtadesse7870 6 місяців тому

    Tebareki ❤❤❤

  • @fathimasila6910
    @fathimasila6910 7 місяців тому

    ኤልስዬ ከ7 ወር ብዋላ ለገባ ሊሄድ ነው ግን ፊቴ በጥቁር ነጥብጣብ ፊቴን ወርርኝ 😢😢😢 እና የእግሪ ጥፊር ይሰባበራል ሙጀሌ የባለው መሰለ😢 ምን ላድርግ ???

  • @nnfamily8796
    @nnfamily8796 6 місяців тому

    Thank you

  • @Sojoo-m3z
    @Sojoo-m3z 6 місяців тому +5

    እኔምንም ባረግ መዳት አይለቀኝም እደውም እየቧሰብኝነው

  • @MinteasegidMar
    @MinteasegidMar 3 місяці тому

    Lebetsh adis negn yne wud ebakish fite madiyatm tikur netebtabm alew bet wust silemiwul sun screen balitekm shigr alew ayismamagnm

    • @MinteasegidMar
      @MinteasegidMar 3 місяці тому

      andi gize sun screen geziche fiten abelashe

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 місяці тому

      ayzosh serichalehu tetekeme sunscreen yebelete witet yametal

    • @MinteasegidMar
      @MinteasegidMar 3 місяці тому

      Yetignaw sunscreen tiru new eski nigerign❤ ke sunscreenu sir Vaseline besisu bekeba chigr alew ? Esu bicha silemismamagn​@@elsabeautynt

  • @Tigist22
    @Tigist22 6 місяців тому +1

    የኔ ልባም ስወድሽ
    እኔ እምልሽ ኤልሴ ቪዲዬሽ ላይ ላይክ የሚሰጥ ሰው አይታየኝም ከኔ ነው ወይስ እንዳይታይ አድርገሽው ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 місяців тому

      ቆይ አስተካክለዋለሁ እንኳን ነገርሽኝ አላወኩም

  • @dailabsofficial4564
    @dailabsofficial4564 6 місяців тому

    Support from Alona Duro ❤❤❤

  • @KasachLozan
    @KasachLozan 7 місяців тому

    ውዴ ምርጤ❤❤❤❤❤

  • @خالدهمحمد-س1ص
    @خالدهمحمد-س1ص 7 місяців тому +1

    ኢሊየ አኔ ጥቋቁር አለብኝ ባፈቻየመም ሸፍታ ይወጣብኛል መላረገዉ ንገረኝማ እባክሽ ሀገሬ ልሄድነ ለባሎካየ ዱቡሽቡሽ ብየ እድሄድለት ተባበረኝ ግን ምነም አይነት ነገር ከባልዚን ወጭ ፈቴን አልሠነነካም በዚሁ አተጣሚ ኬረምም ነገረኝ

    • @BH-id8px
      @BH-id8px 6 місяців тому

      ከቫዝሊን ውጪ እኔም ተጠቅሜ አላውቅም ማታ ተቀብቼ ጠዋት እታጠባለሁ አይዞሽ አትነካኪ

  • @azanuewenetu2134
    @azanuewenetu2134 6 місяців тому

    Tebarki

  • @sminasmina2050
    @sminasmina2050 7 місяців тому

    ምንድነውሙዙጋያረግሽው

    • @almazgetachew9117
      @almazgetachew9117 7 місяців тому

      ዮገርት ፕሌኑ ወይ ደሞ እርጎ

  • @dailabsofficial4564
    @dailabsofficial4564 6 місяців тому

    Hello my friend from Philippines ❤❤❤

  • @elsabenavidez2453
    @elsabenavidez2453 6 місяців тому

    Thanks for Sharing From Alona Duro

  • @qasaaminaamina7475
    @qasaaminaamina7475 6 місяців тому

    Elsiye selam nesh ❤❤❤❤

  • @zebibaahmdee
    @zebibaahmdee 6 місяців тому

    አልስዬምታቀርባቸዉሁሉጠቃሚናቸዉ
    እርሾለፊትጥሩነዉይላሉምንትያለሽ
    ብታብራሪሊኝጉዳትአለዉይሁን
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 місяців тому

      አይደለም እንዳታስነኪ ሆይ

    • @zebibaahmdee
      @zebibaahmdee 6 місяців тому +1

      ​@@elsabeautyntእሺዉዴአመሰግናለሁ

  • @سارهساره-د3خ3ع
    @سارهساره-د3خ3ع 6 місяців тому

    👍👍👍👍👍

  • @lunatewald4812
    @lunatewald4812 6 місяців тому

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zebiba7563
    @zebiba7563 6 місяців тому

    ሰላምሺ ይብዛ እህት ሰውነቴ በሳት ተጠብሶሶ ልክ እንደ ማዳት ነው የሆነው አንቺንሳይ ተስፍ ሰጠሺኝ የምር😢 ጥቅል ጎመኑን መጠቀም እችላለሁ እግሬ በበጣም ሰለጎዳኝ ሰልጀሪ ተሰርቻለሁ
    ወር ሆነኝ ሀኪም ቤትነኝ ለግዜው ክሬም እየተጠቀምኩነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 місяців тому

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ቆይ ሁለት ሶስት ወር ይሁንሽና ትጀምሪያለሽ

    • @zebiba7563
      @zebiba7563 6 місяців тому

      @@elsabeautynt አመሰግናለሁ የኔ መልካም ♥️

  • @yeshiworkhailu1560
    @yeshiworkhailu1560 6 місяців тому

    Elsye yemadatun

  • @Hiyba123
    @Hiyba123 7 місяців тому

    Merhaba yeney konjo ❤❤❤

  • @fetiyakedir946
    @fetiyakedir946 3 місяці тому

    ቆንጆጆጆጆጆጆጆ

  • @HiwotTeklemarkos
    @HiwotTeklemarkos 7 місяців тому

    Bwetete maderge enchelalene?

  • @frezewedassefa5147
    @frezewedassefa5147 6 місяців тому

    ceeave cream mhon yrchelale?

  • @webet2273
    @webet2273 6 місяців тому

    ❤️🙏🏾

  • @MayaMaya-pz8wf
    @MayaMaya-pz8wf 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @asterbhae613
    @asterbhae613 7 місяців тому +1

    Hello else ❤

  • @EmuEmutesfay
    @EmuEmutesfay 7 місяців тому

    ሰላም

  • @AminatAsfawAli
    @AminatAsfawAli 7 місяців тому

    $ኤልሲ እወድሻለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 місяців тому

      $Aminaዬ እኔም ወድሻለሁ

  • @yemisarchnagtu7566
    @yemisarchnagtu7566 7 місяців тому +1

    ❤❤❤L

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Lemlem-321
    @Lemlem-321 7 місяців тому +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ በቀጥታ ስርጭትሽ መሳተፍ ሲሳካልኝ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በርቺ

  • @LezaLeza-d7o
    @LezaLeza-d7o 7 місяців тому

    Yene Konjo ergt yalsh videosh etr man yalechi

  • @Kelemgoremes
    @Kelemgoremes 6 місяців тому

    ❤️

  • @TigistTigi-o2e
    @TigistTigi-o2e 6 місяців тому

    እባክሽለቆቅቻየሚሆንየለሽምተቸግሪላለሁእርጅኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 місяців тому

      ቅንጭብ ታገኚያለሽ ውሃው የቋቁጫ መድሀኒት ነው ግን ተጠንቅቀሽ አይን ያጠፋል

  • @derejeasefa6240
    @derejeasefa6240 6 місяців тому

    ለወንዶችም ይሆናል ወይስ ለሴቶች ብቻ ነው?

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 7 місяців тому

    💛💛💛💛💛

  • @SolaneAdinsa
    @SolaneAdinsa 7 місяців тому

    😂😂እኔ 30 አመት አልሞልኝም ግን የፍቴ ቆዳ እየተሸበሸበ ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 місяців тому +1

      ተጠቀሚበት

    • @SolaneAdinsa
      @SolaneAdinsa 7 місяців тому

      @@elsabeautyntእሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ 🙏

  • @amen6689
    @amen6689 7 місяців тому

    ❤❤

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @KisanetGebre
    @KisanetGebre 7 місяців тому

    ❤️❤️

  • @elsabahta6395
    @elsabahta6395 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @KwKwt-eg8yj
    @KwKwt-eg8yj 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @senietseifu824
    @senietseifu824 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @GenetGezhangh
    @GenetGezhangh 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @FatiahOmar-k1g
    @FatiahOmar-k1g 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤