የፊታችሁ ቆዳ ላይ ያልተገባ ጥቋቁር ነገር ሙልጭ አርጎ ያጠፋዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 881

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Рік тому +44

    ምክርሽን ትህትናሽ ይዉጠዋል አሳዳጊሽ ይባረክ ድንቅ መካሪ ነሽ በጣም አንችንም ትምህርትሽንም ተቀብያለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ወጣቶችን ስመርቅ እድሜያችሁ ይርዘም እላለሁ አንቺም እድሜሽ ይርዘም።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому +9

      አዳነች አሰፋ ቆሜ አሜን ብያለሁ እግዚአብሔር ያክብርሽ በጣም አመሰግናለሁ የተለየሽ ነሽ መመረቅ መታደል ነው ስጦታ ነው ላንቺም ይሁንልሽ

    • @SetegnBelaynew-p8c
      @SetegnBelaynew-p8c Рік тому +1

  • @doka691
    @doka691 Рік тому +79

    ሰላም ኤልሳ አዲሰ ነኝ የምትሰሪያቸው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው ተጠቅሜበታለሁ በርቺልን ነገር ግን አንቺ የምትሰሪውን እየወሰዲ የሚሰሩ አሉ በጣም ነው የገረመኝ ሰው አንዴት ብዙ ተመልካች አለኝ ብሎ የሰው ሰራ ይወሰዳል አኔ ሰለገረመኝ ነው አሰተያየት የሰጠሁት ኤልሳ ለማንኛውም በርቹ ሌላው ደግሞ አባካችሁ አይከፈልም like አድርጎት subscriber አድርጉ እየጠቀመችን ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому +9

      በጣም አመሰግናለሁ doka tube የሚገርም ኮመንት ሳይበሉት ያጠግባል ተባረኪ/ክ

    • @tensayshebru-rm5ho
      @tensayshebru-rm5ho Рік тому

      በርችልን

    • @ፋኖደግአረገ
      @ፋኖደግአረገ Рік тому

      ኤልስዬ ጥያቄ ነበረኝ እንዴት contact ላርግሽ ቲቲ ነኝ ደረጀ ሀብቴ የቀኞል ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      @@tensayshebru-rm5ho አሜን የኔ ቆንጆ

    • @bitsatnigussie
      @bitsatnigussie Рік тому

      ​@@elsabeautyntፈልግሻለሁ

  • @ayshakire7463
    @ayshakire7463 Рік тому +3

    እኔ አዲስነኝ ግን በጣም ደስየሚል አሰራርነዉ የምትሰሪዉ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ❤❤❤❤❤❤

  • @helennegash5088
    @helennegash5088 Рік тому +6

    ስራዎችሽ ምክርሽም በጣም ደስ ይላሉ ተባረኪ

  • @user-zoe2
    @user-zoe2 Рік тому +2

    Lebetesh adis negn yene fiti 10 amet Mulu begur siferarekebegn beleshet beluwal tebasawena ye beguru kedada becha new bemen lemokerew yene ehit🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SaraH-pe2xg
    @SaraH-pe2xg 9 місяців тому

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ምሰጭን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tarytary495
    @tarytary495 Рік тому +6

    በጣም እናመሰግናለን ኤልሲ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤

  • @NikolaNigatu
    @NikolaNigatu Рік тому +1

    Be iji makebat yichalal?

  • @zenebechdesbalew8800
    @zenebechdesbalew8800 Рік тому +4

    እጅግ ፡ በጣም ፡ አመሰግናለሁ ፡ ኤልሲ ፡ ሞከርኩት ፡ በጣም ፡ ወድጄዋለሁ ፡ተባረኪ ፡ ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      አሜን የኔ ቆንጆ ተባረኪ እኔም ወድጄዋለሁ

  • @wudeabebe4912
    @wudeabebe4912 Рік тому +2

    egg white is the best, but im not sure for yellow part or yoke egg, any way im going to try . thank you.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому +2

      Please try it you will be surprise, Thank you for your time GOD bless you

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 Рік тому +6

    Thank you so much my dearest Elsa for your information 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 God bless you abundantly 🙏🏼 😘

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому +1

      Thank you so much dear, i am blessed having you. Thank you for your time GOD bless you.

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Рік тому

    ተባረኪ ኤልሲዬ ንግግሮችሽበጣም ይማርካሉ እናመሰግናለን እሲእሞክረዋለሁ

  • @simegnelegesse8472
    @simegnelegesse8472 Рік тому

    ኤልስዬ በጣም አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ ተባረኪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      እኔም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @HaregZewdu-dr6mk
    @HaregZewdu-dr6mk 4 місяці тому +1

    በጣም ጥሩ ተባረኪ እረጋ ብለሽ ስለምታስተምሪ አንደኛ ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  4 місяці тому

      የኔ ደግ አመሰግናለሁ

  • @zemensolomon8511
    @zemensolomon8511 Рік тому

    selamish yibza Elisi enameseginalen Yeteleyaye treatmentm bihone 7 ken atitekemu bileshal lemisale Yebunawn 3 ken Ye dinichune 3 ken bitekem 6 ken ayihonim malet new

  • @helengetachew2629
    @helengetachew2629 Рік тому +7

    ኤልሲዬ በርቺ በጣም ነው የምናመሰግነው❤️❤️🙏🏿🙏🏿

  • @BETSELOTARGAW
    @BETSELOTARGAW Рік тому +1

    በየቀኑ ነው ወይስ አንድጊዜ አዘጋጅተን መጠቀም እንችላለን

  • @saronatkidane1853
    @saronatkidane1853 Рік тому +1

    Elsayee, thanks. I will try

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      saronatyee my dear sister thank you for your time

  • @astershenikuta2909
    @astershenikuta2909 Рік тому

    I like all what you do . Keep do it I have very oily skin will you tall me what I can do for my face . Thanks

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      Sure I will, my video almost all you can use it.

  • @alexsint-p3r
    @alexsint-p3r 4 місяці тому

    ❤❤❤ እናመሰግናለን ኤልሲዬ

  • @selamwollo
    @selamwollo Рік тому +9

    እግዚአብሔር እንዴት ነው ትህትናን ያደለሽ:: በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላገኘሁሽ መድሃኔያለም እድሜና ጤንነትን ያብዛልሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому +1

      አሜን የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @shewitmulugeta69
    @shewitmulugeta69 Рік тому

    Elsi thank you so much...what can we use instead of honey I have Allergies to honey

  • @BetelhimLamma
    @BetelhimLamma 17 днів тому

    Betame lewte agegnchabtalwe tank you ❤❤❤❤

  • @alexsint-p3r
    @alexsint-p3r 4 місяці тому

    ❤❤❤ እናመሰግናለን ኤልሳ

  • @anegach9112
    @anegach9112 Рік тому

    እሺ እህታችን በጣም እናመሰግናለን😍😍

  • @selamvlogs3323
    @selamvlogs3323 Рік тому

    ተበረክ ❤sun iskern kalala mangnawunim qibat maxqam ichilalw?

  • @tsegaamare3093
    @tsegaamare3093 Рік тому

    tsegurine firize silmadereg yastemarshin tetekimebet betam des bilognle tebareke

  • @user-og4br2pi7d
    @user-og4br2pi7d Рік тому

    Thanks my sister ❤❤❤❤❤❤

  • @yemisrachb
    @yemisrachb Рік тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሠጭው እናመሠግናለን

  • @عبدالرحمنالهاشمي-د7ط

    Tenku so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 4 місяці тому

    ተባረኪልኝ የኔ ደግ ❤❤❤

  • @alammekonen5368
    @alammekonen5368 Рік тому

    እናመሰግናለን በርች ❤

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን

    ዋዉዉዉ እህቴ እናመሰግናለን❤❤❤❤እሺ

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 Рік тому

    Wow Wow Elesy that's my big problem thank you more bless

  • @YifbttTjvhdd
    @YifbttTjvhdd 2 місяці тому

    Be soft mekebat anchilm askualun mama

  • @elieli1881
    @elieli1881 Рік тому

    ተባረኪ ❤❤❤

  • @WorkineshAmensisa
    @WorkineshAmensisa 11 місяців тому

    እናመሰግናል በርችልን ኤልስዬ ❤❤❤❤❤

  • @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji
    @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji 6 днів тому

    በሳምንት ሁለቴ አንዱንነዉ ወይስ የተለያየቢሆንም ከሳምንት ሁለቴ

  • @mulugetaasfa4726
    @mulugetaasfa4726 Рік тому

    Eshi melkam enamsgnaln yalisy ❤❤❤❤

  • @saraberhanu1866
    @saraberhanu1866 Рік тому

    Tanxs❤

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Рік тому +3

    Elsaye, this is another amazing mix!!! I will try it! ተባረኪ የኔ ቆንጆ! የኔ መልካም ሁሌ ከልብሽ ነው የምታስረጂው:: 🙏🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      የኔ ደግ የምወድሽ በጣም አመሰግናለሁ

    • @HiyelenFikr
      @HiyelenFikr 8 місяців тому

      እኔምልሽ ፊትላይ ፀጉር የወጡ ምንድነው የሚያጠፈው

  • @selamfekadu9918
    @selamfekadu9918 Рік тому

    Hi, Sunscreen yemitikebiw minm cream befit satkebi new?

  • @meskeremgetachew4626
    @meskeremgetachew4626 Рік тому +3

    ተባረኪ ኤልሲ ውፍረት በመቀነስ ጊዜ ዳቦ እናስወግዳለን ወይ የስንዴ ዘር እንተው እንዴ?

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 Рік тому

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @MimiGudeta-e4d
    @MimiGudeta-e4d Рік тому

    ስወድሽ። ኤልስዬ በጣም ነቃም ነገር ነው የምታቃርብ እግዚአብሔር። አምላክ የበርክሽ እህቴ❤❤

  • @maklitmaki
    @maklitmaki Рік тому

    Elsiye. Pls fiteshin bem samuna nw metetaxebew? 🙏

  • @blenfitaneges8746
    @blenfitaneges8746 Рік тому

    ኤልስዬ እንዴት ነሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

  • @SerguteFantaye
    @SerguteFantaye Рік тому

    Thank you so much yene ehit.

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 16 днів тому

    የኔ ውድ በጣም ወድጀዋለሁ ሰብስክራይብ አረኩሽ በርች እጅሽ ይባረክ❤❤❤

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTube 24 дні тому

    ❤❤❤ከልብ እናመሰግናለን

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Рік тому +2

    ኤልሲዬ ሰላም የኔ ውድ በጣሰ እናመሰግናለን ሁሌም የሚጠቅመንን ብዙዎቻችን የተጨነቅባቸው ነገሮችን ለማስወገድ መዳኒቶችን ከአሰራሩ እስከ አጠቃቀሙ ራስሽ እየተጠቀምሽ ስለምታስተምሪን እንዲሁ ከነ ማብራረያው ስለምታሳውቂን ከልብ እናመሰግናለን ደሞ በጣም ደስ የሚለው ነገር እቤታችን ውስጥ በቀላሉ የምናገኛቸው ግባቶችን እየተጠቀምሽ አዋህደሽ ማሳየትሽ ለየት ያደርግሻል ተባረኪልኝ የኔ ትሁት❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @YordanosBetegbrel
    @YordanosBetegbrel Рік тому +1

    ተባረኪ ኤልሢ ቆንጆ

  • @ethiolekakit2787
    @ethiolekakit2787 Рік тому +1

    ኤልሲዬ እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      እኔም አመሰግናለሁ የኔ ደግ

  • @elfmekbib1796
    @elfmekbib1796 Рік тому

    Elsiye my dear i appreciated you
    ..do u know the price of egg....14birr now a days.....
    ....even ...meblat enkwan kebad hone yene konjo.....

  • @aselefch
    @aselefch 10 місяців тому

    Thanks you so much ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @bogalebeyene413
    @bogalebeyene413 Рік тому

    Elesa Tebareki Enamesgenalen. ❤❤❤

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 8 місяців тому

    ትክክል ነሽ በተለይ የተጎዳ ቆዳ ለናቶቻችንም ፊት ይመልሳል ሰብስክራይብ አደረኩሽ

  • @foodloverethio
    @foodloverethio Рік тому +1

    ሰላም ኤልሲ ምርጥ እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 Рік тому +1

    Tomorrow i will try thank you.

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ Рік тому +3

    ተባረኪ አንቺ ያልሺው ሁሉ ሰርቶልኛል እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም ቀና ትሁት ሰው ነሽ አመስግንሻለሁ በርቺ ❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      የኔ ደግ እኔም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @meryjkin5703
    @meryjkin5703 Рік тому

    You are the best, You are Real Ethiopian , the way you are talking is so ............ Keep it up, you are so beautiful.

  • @ZinashAlemineh
    @ZinashAlemineh Рік тому +4

    ፈታሪ ይባሪክሽ የኔ እናት

  • @azebgetachew6867
    @azebgetachew6867 Рік тому +13

    ሁሌም የሚጠቅም ነገር ነው የምትሰሪልን። በጣም ነው የማመሰግንሽ 💗

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      አዜብዬ የኔ ቆንጆ ደህና ነሽ አመሰግናለሁ

  • @fifitesfa7717
    @fifitesfa7717 Рік тому

    Thx 🙏🏾 ❤🌹

  • @woinshtegebrebesha9872
    @woinshtegebrebesha9872 Рік тому +2

    You are very humble person and truthful lady .God bless you young lady .

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      AMEN dear thank you so much, GOD bless you.

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Рік тому

    ኤልሲዬ you’re the best thank you for sharing 🙏🏽

  • @meremam877
    @meremam877 Рік тому

    እናመሰግናለን እህታችን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael Рік тому +1

    ኤልሲዬ እናመሰግናለን

  • @burtukanyesus2297
    @burtukanyesus2297 Рік тому +1

    Thank you for sharing 🙏🏾❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      You welcome dear, thank you for watching.

  • @marmawitsisay436
    @marmawitsisay436 Рік тому

    Tnx❤

  • @natefkedu3393
    @natefkedu3393 Рік тому

    የኔ ቆንጆ ተስርቶ ይቀመጣል ተባረኪ

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Рік тому

    Enamsegn alen ❤❤❤🙏

  • @goldengirl7934
    @goldengirl7934 Рік тому

    I tried it and thank u

  • @SikoSilo-jm7fs
    @SikoSilo-jm7fs Рік тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl Рік тому

    Tabhrki bata kalallm naw❤❤❤❤

  • @hanasibyen4170
    @hanasibyen4170 Рік тому

    Rac sun screen yetnew migegnew

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @selinacheru8404
    @selinacheru8404 Рік тому

    Hi weda elseya thank you betam aref new zemneshe yebarek

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      AMEN yene konjio betam ameseginalehu tebareki

  • @weleteekidan1890
    @weleteekidan1890 7 місяців тому

    Thank you for sharing 😊

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Рік тому

    ኤልሳየ፣፣በጣምጥሩነዉተባረኪ

  • @SMOOVExNOOB
    @SMOOVExNOOB Рік тому

    Thank you ❤❤🎉👍

  • @yeshalemabu8084
    @yeshalemabu8084 Рік тому

    Maru gn nitsuh yekifl hager new weys ke suer market yetegeza?

  • @mhussen
    @mhussen Рік тому

    ኤልሳ እህቴ በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነገሮችን ስለምታመጭልን ቀጥይበት እናመሰግናለን።

  • @venatlove71
    @venatlove71 Рік тому

    Yetergagashe set tebarkelen

  • @KalMedia-qc7ug
    @KalMedia-qc7ug 4 місяці тому

    እናመሰግናለን በርቼ ፍሪጅ ውስጥ አድርገን መጠቀም እንችላለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  4 місяці тому

      ፍረሹ ይመረጣል more effective

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 Рік тому

    አመሰግናለሁ

  • @HareguaMengstu-i8s
    @HareguaMengstu-i8s Рік тому

    ኤልስዬ አዲስ ነኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊት።

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Рік тому

    ተባረኪ እናመስግናለን ኤልሲ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      አሜን እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Рік тому +1

    የኔ ምርጥ ዋውውው ጥቁር ነገር ፊቴን ሞልቶታል እጠቀመዋለሁ የኔ ውድ ተባረኪልኝ ክፉ አይንካሽ🎉🎉🎉🎉

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      የኔ ደግ እህት ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ

    • @hamletasmelash3690
      @hamletasmelash3690 3 місяці тому

      Elsiii you are special❤ , what about for damaged face due to cream

  • @እዛውዋርካውስርነኝ

    እናመሰግናለን ኤልሲ ቆጆ

  • @asnakechtilahun9375
    @asnakechtilahun9375 Рік тому

    እኔ አቺ እያነገረሽን ነው የተጠቀምኩት አመሰግናለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      ጎበዝ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @YileMuliye
    @YileMuliye 8 місяців тому +1

    ብግሩ ሲፈርጥ ጥቁር ይሆናል ያንን ያሰለቅቀዎል?

  • @sabaafewerki
    @sabaafewerki Рік тому

    Yena eht dro bawekush tebareki

  • @edenyeethiopia9406
    @edenyeethiopia9406 Рік тому +2

    ትህትናሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ እህቴ

  • @note8537
    @note8537 Рік тому

    Shukran yene mar

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Рік тому

    Thank you Elsy you are glowing. God bless you

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      Thank you sis. you are very kind GOD bless you

  • @helenasmerom5807
    @helenasmerom5807 Рік тому +1

    Thank you for sharing. You are inspiring a lot of people God bless you 🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      Heluዬ GOD bless you, thank you for your time.

  • @JammelaBh
    @JammelaBh 2 місяці тому

    እውነት እህቴ በርቺ አሪፍ ነው ሞክሬው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 місяці тому

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @genetsida8067
    @genetsida8067 Рік тому

    Elisi enquan be selam metash ine Yemitadergw hulu dessi yilgnal Tebareki

  • @Fsr-r9g
    @Fsr-r9g Місяць тому

    lefitachin mn ayinet samuna entekem pls