Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኤልሲ ስራዎችሽን በጣም ነው ምወድልሽ በርቺ❤❤
አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ሁሌም የማትሰለቺ መልካም ነሽ ይሄ መልካምነትሽ አይወሰድብሽ የምትሰሪልን ትሪትመንቶች ሁሌም ልዩ ናቸው ውበት ሲለካ ኤልሲ ናት ለካ የተባለለት እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ እጅሽ ቤትሽ ኑሮሽ ስራሽ በበረከት ይሞላ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ ቅንነትሽ አይወሰድብሽ ህልምሽ እውን ይሁን የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ
የኔ ደግ ያንቺ ይለያል ቃል አጣሁልኝ አሜን ተባረኪ
በእውነት ያለ ሀሰት በጣም በምትፈልግበት ሰአት ነው የደረሽሊኝ እውነት ተፈጥሮ የመሰለ ነገር የለም እና ዛሬውኑ እጀምራለሁኝ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏❤
በርቺ አመሰግናለሁ
ኤልሲ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
የኔ መስታወት በጣም ደስ አለኝ ምን እንደሆነ ባላውቅም ስልኬ ስክሪኑ ፈሶ የሆነ ሰው ስልክ አዋሰኝና ዛሬ አስተካክዬ ሁሉንም ስሞክር እስቲ ዮቱብ ብዬ ስገባ መጀመሪያ አንቺ ጋር ነው የመጣውት ተመስገን ፈጣሪ ላይክ ድጋሚ ሰብስክራይብ ሳረግ ቲክ ቲክ አረገልኝ በጣም ተደሰትኩ አየሽ ያ የነገርኩሽ ነገር ከስልኩ ጋር ነበረ ማለቴ ከቀፎው ጋር ችግሩ የነበረው ይኸው በሌላ ቀፎ ሰራ እናም ከዚ ቦሀላ እከታተልሻለው የኔ መስታወት የኔ ልበቀና እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰሽ አደረሳቹ መጪውም ዘመንሽ ይባረክልሽ ዘመንሽ ም ሁሉ በሳቅሽ ይለቅ እወድሻለው
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ተባረኪ እህቴ ክፋ አይንካሽ 🙏💕💕💕
አሜን የኔ ደግ
wow wow wow you so beautiful❤❤❤በ30ደቂቃ ልዩ ለውጥ ተባረኪ
አመሰግናለሁ የኔ ደግ
ኤልሲዬ የኔ መልካም ሴት እንኳን ደህና መጣሽ የዛሬው በብና ልዩ ነው የምትሰሪው ትሪትመንት ሁሌም አንቺ እየተጠቀምሽ ስለምታሳይን ለመቀባት ያነሳሳል የኔ ብርቱ በጣም እናመሰግናለን የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏
አሜን የኔ ደግ ያንቺም ቻናል ስራዎች ጠቃሚ ናቸው በርቺልኝ እሺ
ኤልስየ ያችን ትርትመት ነው የምከታተለው በቻልኩት መጠን ሶስተኛ ወሬን ይዣለሁኝ የጥቅል ጎመኑን ውሀ መጠቀም ከጀመርኩኝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ማዳቴ አለበት ቦታ ላይ በጣም ይበላኛል ለምን ይሆን ኤልስየ እስቲ መፍትሄ አታጭም አች ብየ ነው
በጣም ጥሩ ሲድን ነው ሊጠፋ ሲል ቪዲዮዬን ብታይ መልሼዋለሁ
እኔም
የኤልሲ ቤተሰቦች ላይክ ሰብ ግጩኝ👍👍👍👈በቅንነት
እሺ እንገጫለን
ኤልሲ ለጠቆረ አንገት በተለይ ማጅራት አካባቢ እባክሽ ስሪልን
እሺ
Thanks Elis 🥰🥰🥰
Thanks for all God bless you
God Bless You Too
ሰላም ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ ፀጉሬን ትሪትመንት በዛ በሳየን የካካዋ በተር ውህድ ትናንት ነው የሰራሁት ቀይ ሽንኩርቱን ጠዋት ጨምሬ ልታጠብ ስል ፊቴን ምን ልቀባ ስል ደረስሽልኝ ደስ ነው ያለኝ ተቀብቼ 30 ደቂቃ ቆይቼ አንድ ላይ እታጠባለሁ ፅሁፉን አበዛሁሽ:: የፀጉሬን ነገር ልነህርሽ አልችልም ብዛቱ ያንችል ሊያክል ምንም አልቀረውም በሕይወቴ አድጎ የማያውቀው በጣም ነው ያደገው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አብዝቶ ፈጣሪ ይባርክሽ::
የኔ ቆንጆ ደስ ሲል ጎበዝ ራስሽን ስትጠብቂ ተባረኪ
ዘመንሺ ይባረክ ሥሚኝማ ማማ የማዳት መዳኒት ንገሪኝ ልጠቀም ፡ቡናዉ ያጠፋልኛል ?
ቡና ብቻውን አያጠፋም የሰራሁት ቪዲዮ አለ ቻናሌ ጊቢ እሺ
እህት መዳት ተጫወተብኝ ፋርማሲም ህጀ የሰጡኝ ምን አላሻለኝም
ኤልሲ እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ ቴክስት አርጊኝ ሌላ የቴሌግራም ከፍታለሁ አስገባሻለሁ ያንን ዘጋሁት
በቅንነት ነዉ እያስረዳሽን ያለዉ ተባረኪ እህቴ
አሜን
ኤልስዬ ምርጥ ሰው ምክርሽ ልዩ ነው ዘመንሽ ይባረክ
Wowww elsa enkun adersash ❤❤❤❤❤
Enquan abro aderesen
ኤልሲዬ 👌👌👌👌👌ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው እኔ በጣም ብዙ ለውጥ አይቻለሁኝ በትርትመትሽ ኤልስየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሰላምን ፍቅርና አንድነት ያጎናፅፍሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ እኔ የፊቴን ቆዳ ሳየው አሁን ላይ ያች መልካምነትን ነው የማስበው❤❤❤❤❤
እሰይ እመሪ አሁንም ውስጥሽ ቆንጆ ስለሆነ ውጪሽንም የበለጠ አሳመረሽ ተባረኪ
ቡናዬ ሱሴ ለመጠጣት እጅ ለማለስለስ ለፊቴ በማር ከቤቴ አትጠፋም 😍 ኤልስዬ እናመሰግናለን ክበሪልን 🙏💖
የኔ ቆንጆ ሞክሪው ደስ ሲል እኮ ወድሻለሁ
@@elsabeautynt አይቀርም ኤልስዬ እኔም እወድሻለው 🙏😍
ኤልሲ የኔ ጨዋ ዘመንሽ ይባረክኧረ በሁለመናሽ የታደልሽ ነሽ እኮ❤❤❤❤❤
ላቀችዬ የኔ ደግ ተባረኪ
ተባረኪ ኤልሲ❤
እናመሰግናለን ኤልሲ
እኔም ተባረኪ
Batemi dasi tilalishi yene wud tabareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen
Thanks elssi I trust you we love you ❤❤❤
Thank you my dear
እሞክረዋለው በርች የኔ ውድ
ሀሪፍ ነው ኤልሲ❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ኤልሲ እንዴት አመሸሽ የኔ ልዩ አይሰለቼ ነሽ thank you❤
Thank you dear
እህቴ በጠም ነው የማመሰግንሽ የማደቱን❤❤
ሰርቻለሁ
ተባረኪልን ኤልስየ እውነትሽን ነው ቡና ጠቅሞኛል ካንቺ ከበፊቱ አይቼ በጣም አሪፍ ነው ልስላሴው እራሱ ግን ደረቅ ነው ፊቴ ከትሪትመንቱ በሁዋላ ምን ልቀባው አልመንድም ያደርቀኛል ጭራሽ ኤልስየ ፕሊስ መፍትሄ
roc sunscreen ያለሰልሳል
ኤልሲ እግዚአብሔር ያክብርሽ ለምታደርገጊው ሁሉ❤️🙏
የኔ ደግ አሜን
Thank you , i really appriciate Elsi.Is that ok to put one or two capsul of vitamin E in this face mask?
Sure, perfect. Thank you
እናመሰግናለን ተባረኪ።
አሜን ተባረኪ
ሰላምሸ ይብዛልኝ ኤልሰዬ እንኳን ደህና መጣሸ የምወድሸ እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏♥️♥️♥️😘😘😘 ማንኛዉም ወተት መሆን ይችላል ለምሳሌ የዱቄቱ ?
እንዳይደርቅ ነው ፐሳሽ የተፈለገው እይው
እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤❤
እባክሽን የትኛው sun screen ነው ቆንጆ
ROC
Yene mrrr tabareki❤❤❤❤❤❤
ሰላም ኤልስዬ ሰላምሽብዝት ይበልልሽ ተባረኪ ለምታደርጊው ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏❤️
ኤልሲ❤ ምርጥ❤❤❤
ኤልሲ የኔ ውድ ተባረኪ
ሳም ነሽልን ኤልስየ
ሰላም
ስለ ላንቺ ይሁን ምንም አይነት ሳሙና ነው ለፊት የሚመከረው ,?🙏❤
Mert set nesh tebarke ehete❤
cocoa butter
thank you
ኤልስየ አመሰግናለሁ እህቴ ጥያቄየን አክብረሽ ስለመለስሽል በእውነት ክበሪልኝ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ
ኤልሲ እናመሰግናለን ላይክ ሰብ ገጭቻለው የኔውድ ከኢትዮጰያ ሃዋሳ
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
Elsiyee selamish yebzaa yen jeginaa kateyebat betam yemachegnal vediochish ❤🎉
betam ameseginalehu
ኤልስዬ እኔ ደግሞ የምጠቀመው ቡናውን አፍልቸ አተላውን ነው ከሱካር ወይም ከማር ጋር የምጠቀመው. አረ መልሽልኝ ❤
በርቺልኝ
እንዴ ኣተላው ምን ጥቅም ኣለው ።።የተፈጨ ቡና ይሻልሻል ያኛው ጥቅም የለውም
Thank you for sharing this
You are so welcome
እናመሠግናለን
Hello my friend watching here nice sharing ❤
Thanks for visiting
Elsi fetari ybarksh
Amen yene deg
❤❤❤❤Thank you
You welcome dear
ሰላም ኤልሳዬ በርቺ እሺ እሞክረዋለዉ
የኔ ደግ ተባረኪ እሺ
Elsiye enamesegenalen beye sint gizew enteqemew❤❤❤❤❤❤
besamint 2or1 ok
@@elsabeautynt thanks elsiye
Hi ElsiyeI got it,thankyou Hit the road ,move onLove you very muchGod bless you
Thank you my dear sister, drive safe my hero
የኔ ጎበዝ በጣም አደንሻለው የፀጎርባዶ ስለሆነብኝ ምን ላርግ
የኔን ፀጉር ያበዛሁበትን እየሰራሁ ነው እይው ቻናሌ ጊቢ
U r so sweet elsi❤️
🤗Thank you
ሠላም ኤልሲ ፀጉሬ እየተበጣጠሰነው መፍትሄ ስጨኘ
ቻናሌ ጊቢ
እግዚአብሔር ይባርክሽ
Thank you ❤❤
You're welcome 😊
Elsiyee aveno sunscreen ke amercia sister ametalegn 2 ken tekebawtut ena fite bemulu tebelashe shakere nec hone min largew
min aynet new?video ayteshal yet endememoker?
Elesiya konjo tabaraki yane melkam set batam naw mewadesh❤
Amen tebareki
እና አናሰግናለን
ዛሬ ጀምሬ ዉጤቱን አያለሁ
በርቺ
እናመስግናለን❤❤❤❤❤Danke❤❤❤❤
ተባረኪ
ጉንጭ ለማወፈር ምን ልጠቀም
ኤልሲ ተባረኪ በስንተ ቀን ለውጥ ያመጣል ትንሽ ግባሬ ላይ አለኝ በሳምንት ስንት ጊዜ ነው የምቀባው ❤❤❤
እንደ ብዛቱ መጠን
ውህዱን ሰከሪኑ ላይ ጻፍ እያረግሽው እባክሽ
እሺ ኤዲቲን ታይም ስለሚወስድ ነው
ኤልስዬ እንዴት ነሽ? ለማድያትም ይጠቅማል?እንደው አልጠፋም አለኝ ያየሁትን ሁሉ እየተጠቀምኩኝ ምን ትመክሪኛለሽ እህቴ? ተባረኪልኝ።
የሰራሁት ለማዲያት አለ
Selam to all in this lovely family. Hello Elsina, great to see you again in DeraNews after a long while. Sorry I was a bit busy and didn’t follow your program lately. Hope I will catch up with some of those soon. Tebareki Melkam sis
Welcome back, Thank you Fekabዬ I really missed you.
@@elsabeautyntYou are welcome dearest sis & feeling the same here Elsina. 👍
Thanks Elsayee
saronatዬ Thank you dear
Chogrish new elsi?
Good job , keep it up
Thank you, I will
በምን አይነት ሳሙና መታጠብ አለብን
በሚስማማሽ እኔ cocoa butter ነው የምጠቀመው
ኤልሲ ሠላምሽ ብዝት ይበል ጎመኑ
❤❤❤❤
እኔ ማር አይስማማኝም እህት ሱካር ብጠቀምስ
❤❤❤🎉🎉🎉
Elsiye endate nesh, erid dinich na ret yeserashilin wuhid teqebiche fiten betam akatelegn ena metekem liketil woys lakum min tiyignalesh endatalfign yenekonjo
Else yena marr ❤❤
Thank you
Betam enamesgnalen ❤❤❤❤❤
ደስ ስትዪ
እህቴ ፊቴ ማድያት አለበት በፌት ቀይ ነበርኩ አሁን ግን ጠቆርኩ ምን ላድርግ
Tekami new🎉🎉🎉🎉🎉🎉
yene konjio tebareki
ኤልሲ ሠላም ነው ሰን እስክሪን የምንጠቀመው ትሪትመንቱን ተቀብተን ከታጠብን በኋላ ነው እና ሰን እሰክሪኑን በቀን አንድ ጊዜ ነው ወይሰ በየስንት ሰአት ነው እና ብታብራሪልኝ ደስ ይለኛል። ምክንያቱም የእኛን ለውጥ ስለምትፈልጊ ግን ይቅርታ ፅሁፉን አበዛሁብሽ ከአሁን በፊት ፅፌልሽ መልስ አላገኘሁም እና ለዛ ነው በምን ላግኝሽ የማገኝበት አጋጣሚ ባገኝ ደስ ይለኛል እባክሽን ተባበሪኝ
በየቪዲዮ ስላብራራሁ ነው
ይቅርታ ኤልሲ እባክሽን ተባበሪኝ ሠን እሥክሪን ሁሌም ነው የምንጠቀመዉ ወይንስ ስንወጣ ብቻ ነዉ@@elsabeautynt
ኤልሲ ለብዛት ከአንቺ መስመት ፈልጌ ነው አምልጦኝ ነው
የዛሬው የፊት ነው
ትኩስ ማር ገና ከቀፎ የተቆረጠ ይመስለኛል
You are so sweet
Mar fitaen yasakekgnal
ይቅርታ ቡና ለፀይም ሰው ጥሩ ነው ለቀይ ሰው ግን ያጠቁራል ምን ትያለሽ?
ኧረ ለማንም አያጠቁርም
Endatetakurey atetakameya😊
Kerenninfo kecantikannya. Salam kenal, saya asa Indonesia
ለወዛም ፊት ይሆናል?
አዎ
ኤልሲ እናመስህናለን
ሰላም! የእኔ እመቤት!
ሰላም የኔ ቆንጆ
Mar shibet ayametam kindeb lay?
ayametam
hariffff
tebareki
Anchi melkam sew geta ytebksh
Mn ayent samuna yeblt lefit yemrtal betasayn
ኤልሲ ስራዎችሽን በጣም ነው ምወድልሽ በርቺ❤❤
አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ሁሌም የማትሰለቺ መልካም ነሽ ይሄ መልካምነትሽ አይወሰድብሽ የምትሰሪልን ትሪትመንቶች ሁሌም ልዩ ናቸው ውበት ሲለካ ኤልሲ ናት ለካ የተባለለት እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ እጅሽ ቤትሽ ኑሮሽ ስራሽ በበረከት ይሞላ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ ቅንነትሽ አይወሰድብሽ ህልምሽ እውን ይሁን የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ
የኔ ደግ ያንቺ ይለያል ቃል አጣሁልኝ አሜን ተባረኪ
በእውነት ያለ ሀሰት በጣም በምትፈልግበት ሰአት ነው የደረሽሊኝ እውነት ተፈጥሮ የመሰለ ነገር የለም እና ዛሬውኑ እጀምራለሁኝ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏❤
በርቺ አመሰግናለሁ
ኤልሲ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
የኔ መስታወት በጣም ደስ አለኝ ምን እንደሆነ ባላውቅም ስልኬ ስክሪኑ ፈሶ የሆነ ሰው ስልክ አዋሰኝና ዛሬ አስተካክዬ ሁሉንም ስሞክር እስቲ ዮቱብ ብዬ ስገባ መጀመሪያ አንቺ ጋር ነው የመጣውት ተመስገን ፈጣሪ ላይክ ድጋሚ ሰብስክራይብ ሳረግ ቲክ ቲክ አረገልኝ በጣም ተደሰትኩ አየሽ ያ የነገርኩሽ ነገር ከስልኩ ጋር ነበረ ማለቴ ከቀፎው ጋር ችግሩ የነበረው ይኸው በሌላ ቀፎ ሰራ እናም ከዚ ቦሀላ እከታተልሻለው የኔ መስታወት የኔ ልበቀና እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰሽ አደረሳቹ መጪውም ዘመንሽ ይባረክልሽ ዘመንሽ ም ሁሉ በሳቅሽ ይለቅ እወድሻለው
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ተባረኪ እህቴ ክፋ አይንካሽ 🙏💕💕💕
አሜን የኔ ደግ
wow wow wow you so beautiful❤❤❤በ30ደቂቃ ልዩ ለውጥ ተባረኪ
አመሰግናለሁ የኔ ደግ
ኤልሲዬ የኔ መልካም ሴት እንኳን ደህና መጣሽ የዛሬው በብና ልዩ ነው የምትሰሪው ትሪትመንት ሁሌም አንቺ እየተጠቀምሽ ስለምታሳይን ለመቀባት ያነሳሳል የኔ ብርቱ በጣም እናመሰግናለን የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏
አሜን የኔ ደግ ያንቺም ቻናል ስራዎች ጠቃሚ ናቸው በርቺልኝ እሺ
ኤልስየ ያችን ትርትመት ነው የምከታተለው በቻልኩት መጠን ሶስተኛ ወሬን ይዣለሁኝ የጥቅል ጎመኑን ውሀ መጠቀም ከጀመርኩኝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ማዳቴ አለበት ቦታ ላይ በጣም ይበላኛል ለምን ይሆን ኤልስየ እስቲ መፍትሄ አታጭም አች ብየ ነው
በጣም ጥሩ ሲድን ነው ሊጠፋ ሲል ቪዲዮዬን ብታይ መልሼዋለሁ
እኔም
የኤልሲ ቤተሰቦች ላይክ ሰብ ግጩኝ👍👍👍👈በቅንነት
እሺ እንገጫለን
ኤልሲ ለጠቆረ አንገት በተለይ ማጅራት አካባቢ እባክሽ ስሪልን
እሺ
Thanks Elis 🥰🥰🥰
Thanks for all God bless you
God Bless You Too
ሰላም ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ ፀጉሬን ትሪትመንት በዛ በሳየን የካካዋ በተር ውህድ ትናንት ነው የሰራሁት ቀይ ሽንኩርቱን ጠዋት ጨምሬ ልታጠብ ስል ፊቴን ምን ልቀባ ስል ደረስሽልኝ ደስ ነው ያለኝ ተቀብቼ 30 ደቂቃ ቆይቼ አንድ ላይ እታጠባለሁ ፅሁፉን አበዛሁሽ:: የፀጉሬን ነገር ልነህርሽ አልችልም ብዛቱ ያንችል ሊያክል ምንም አልቀረውም በሕይወቴ አድጎ የማያውቀው በጣም ነው ያደገው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አብዝቶ ፈጣሪ ይባርክሽ::
የኔ ቆንጆ ደስ ሲል ጎበዝ ራስሽን ስትጠብቂ ተባረኪ
ዘመንሺ ይባረክ ሥሚኝማ ማማ የማዳት መዳኒት ንገሪኝ ልጠቀም ፡ቡናዉ ያጠፋልኛል ?
ቡና ብቻውን አያጠፋም የሰራሁት ቪዲዮ አለ ቻናሌ ጊቢ እሺ
እህት መዳት ተጫወተብኝ ፋርማሲም ህጀ የሰጡኝ ምን አላሻለኝም
ኤልሲ እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ ቴክስት አርጊኝ ሌላ የቴሌግራም ከፍታለሁ አስገባሻለሁ ያንን ዘጋሁት
በቅንነት ነዉ እያስረዳሽን ያለዉ ተባረኪ እህቴ
አሜን
ኤልስዬ ምርጥ ሰው ምክርሽ ልዩ ነው ዘመንሽ ይባረክ
አሜን የኔ ደግ
Wowww elsa enkun adersash ❤❤❤❤❤
Enquan abro aderesen
ኤልሲዬ 👌👌👌👌👌ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
እውነት ነው እኔ በጣም ብዙ ለውጥ አይቻለሁኝ በትርትመትሽ ኤልስየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሰላምን ፍቅርና አንድነት ያጎናፅፍሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ እኔ የፊቴን ቆዳ ሳየው አሁን ላይ ያች መልካምነትን ነው የማስበው❤❤❤❤❤
እሰይ እመሪ አሁንም ውስጥሽ ቆንጆ ስለሆነ ውጪሽንም የበለጠ አሳመረሽ ተባረኪ
ቡናዬ ሱሴ ለመጠጣት እጅ ለማለስለስ ለፊቴ በማር ከቤቴ አትጠፋም 😍 ኤልስዬ እናመሰግናለን ክበሪልን 🙏💖
የኔ ቆንጆ ሞክሪው ደስ ሲል እኮ ወድሻለሁ
@@elsabeautynt አይቀርም ኤልስዬ እኔም እወድሻለው 🙏😍
ኤልሲ የኔ ጨዋ ዘመንሽ ይባረክ
ኧረ በሁለመናሽ የታደልሽ ነሽ እኮ❤❤❤❤❤
ላቀችዬ የኔ ደግ ተባረኪ
ተባረኪ ኤልሲ❤
አሜን
እናመሰግናለን ኤልሲ
እኔም ተባረኪ
Batemi dasi tilalishi yene wud tabareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen
Thanks elssi I trust you we love you ❤❤❤
Thank you my dear
እሞክረዋለው በርች የኔ ውድ
አመሰግናለሁ
ሀሪፍ ነው ኤልሲ❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
ሰላም ሰላም ኤልሲ እንዴት አመሸሽ የኔ ልዩ አይሰለቼ ነሽ thank you❤
Thank you dear
እህቴ በጠም ነው የማመሰግንሽ የማደቱን❤❤
ሰርቻለሁ
ተባረኪልን ኤልስየ እውነትሽን ነው ቡና ጠቅሞኛል ካንቺ ከበፊቱ አይቼ በጣም አሪፍ ነው ልስላሴው እራሱ ግን ደረቅ ነው ፊቴ ከትሪትመንቱ በሁዋላ ምን ልቀባው አልመንድም ያደርቀኛል ጭራሽ ኤልስየ ፕሊስ መፍትሄ
roc sunscreen ያለሰልሳል
ኤልሲ እግዚአብሔር ያክብርሽ ለምታደርገጊው ሁሉ❤️🙏
የኔ ደግ አሜን
Thank you , i really appriciate Elsi.
Is that ok to put one or two capsul of vitamin E in this face mask?
Sure, perfect. Thank you
እናመሰግናለን ተባረኪ።
አሜን ተባረኪ
ሰላምሸ ይብዛልኝ ኤልሰዬ እንኳን ደህና መጣሸ የምወድሸ እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏♥️♥️♥️😘😘😘 ማንኛዉም ወተት መሆን ይችላል ለምሳሌ የዱቄቱ ?
እንዳይደርቅ ነው ፐሳሽ የተፈለገው እይው
እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤❤
አሜን
እባክሽን የትኛው sun screen ነው ቆንጆ
ROC
Yene mrrr tabareki❤❤❤❤❤❤
Amen
ሰላም ኤልስዬ ሰላምሽብዝት ይበልልሽ ተባረኪ ለምታደርጊው ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏❤️
አሜን የኔ ደግ
ኤልሲ❤ ምርጥ❤❤❤
አመሰግናለሁ
ኤልሲ የኔ ውድ ተባረኪ
አሜን
ሳም ነሽልን ኤልስየ
ሰላም
ስለ ላንቺ ይሁን
ምንም አይነት ሳሙና ነው ለፊት የሚመከረው ,?🙏❤
Mert set nesh tebarke ehete❤
cocoa butter
thank you
ኤልስየ አመሰግናለሁ እህቴ ጥያቄየን አክብረሽ ስለመለስሽል በእውነት ክበሪልኝ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ
ኤልሲ እናመሰግናለን ላይክ ሰብ ገጭቻለው የኔውድ ከኢትዮጰያ ሃዋሳ
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
Elsiyee selamish yebzaa yen jeginaa kateyebat betam yemachegnal vediochish ❤🎉
betam ameseginalehu
ኤልስዬ እኔ ደግሞ የምጠቀመው ቡናውን አፍልቸ አተላውን ነው ከሱካር ወይም ከማር ጋር የምጠቀመው. አረ መልሽልኝ ❤
በርቺልኝ
እንዴ ኣተላው ምን ጥቅም ኣለው ።።የተፈጨ ቡና ይሻልሻል ያኛው ጥቅም የለውም
Thank you for sharing this
You are so welcome
እናመሠግናለን
አሜን
Hello my friend watching here nice sharing ❤
Thanks for visiting
Elsi fetari ybarksh
Amen yene deg
❤❤❤❤Thank you
You welcome dear
ሰላም ኤልሳዬ በርቺ እሺ እሞክረዋለዉ
የኔ ደግ ተባረኪ እሺ
Elsiye enamesegenalen beye sint gizew enteqemew❤❤❤❤❤❤
besamint 2or1 ok
@@elsabeautynt thanks elsiye
Hi Elsiye
I got it,thankyou
Hit the road ,move on
Love you very much
God bless you
Thank you my dear sister, drive safe my hero
የኔ ጎበዝ በጣም አደንሻለው የፀጎርባዶ ስለሆነብኝ ምን ላርግ
የኔን ፀጉር ያበዛሁበትን እየሰራሁ ነው እይው ቻናሌ ጊቢ
U r so sweet elsi❤️
🤗Thank you
ሠላም ኤልሲ ፀጉሬ እየተበጣጠሰነው መፍትሄ ስጨኘ
ቻናሌ ጊቢ
እግዚአብሔር ይባርክሽ
አሜን
Thank you ❤❤
You're welcome 😊
Elsiyee aveno sunscreen ke amercia sister ametalegn 2 ken tekebawtut ena fite bemulu tebelashe shakere nec hone min largew
min aynet new?video ayteshal yet endememoker?
Elesiya konjo tabaraki yane melkam set batam naw mewadesh❤
Amen tebareki
እና አናሰግናለን
እኔም
ዛሬ ጀምሬ ዉጤቱን አያለሁ
በርቺ
እናመስግናለን❤❤❤❤❤Danke❤❤❤❤
ተባረኪ
ጉንጭ ለማወፈር ምን ልጠቀም
ኤልሲ ተባረኪ በስንተ ቀን ለውጥ ያመጣል ትንሽ ግባሬ ላይ አለኝ በሳምንት ስንት ጊዜ ነው የምቀባው ❤❤❤
እንደ ብዛቱ መጠን
ውህዱን ሰከሪኑ ላይ ጻፍ እያረግሽው እባክሽ
እሺ ኤዲቲን ታይም ስለሚወስድ ነው
ኤልስዬ እንዴት ነሽ? ለማድያትም ይጠቅማል?እንደው አልጠፋም አለኝ ያየሁትን ሁሉ እየተጠቀምኩኝ ምን ትመክሪኛለሽ እህቴ? ተባረኪልኝ።
የሰራሁት ለማዲያት አለ
Selam to all in this lovely family. Hello Elsina, great to see you again in DeraNews after a long while. Sorry I was a bit busy and didn’t follow your program lately. Hope I will catch up with some of those soon.
Tebareki Melkam sis