Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በየት በኩል እንደሆነ አየይገባኝም ይህ performance አንደኛ አለመሆኑ፡፡ ብዙ ውድድር ላይ ወቅታዊ performance ሳይሆን ስም ነው ሚየያሸንፈው፡፡ best performance in the round. take my prize 1000000.
Tadiya eko hulum 25000 statute eko 1round ly ena 3 round ly nateb yatknasabt.....eyastawaln kamatakomachn bafit👉👈
Well said
ሁለተኛ መውጣት ነበር ዳኝነቱ ተዛብቷል እሱ ግን ልጅ ነው የትም መድረስ ይችላል ፍናዎች በዳኒ በጣም ህዝብ አዝኖባችዋል የምር
Awo gin 1 zefen bicha hone ....... yetekerut 2 zefenoch tebeletual
FfffFe fffff
ይሄን ልጅ የሚገልፅ ቃል አጣሁ!!!!በጣም ጎበዝ እና ድንቅ ድምፃዊ ነህ ዳኒዬ በጣም ነው የምወድህ!! እግዚአብሔር ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ!!!
የኔ ጀግና በርታ የዛሬው ዋንጫ ሳሆን ለቀጣይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅና ድምፃዊ ነህ
የኔ ጀግና ወንድም እንኳን ለዚህ አበቃህ እናት እንኳን ደስ አላት❤🌹🙏
እድግ በልልን ዳኒዬ የኛ አንደኛ እድግ እድግ እድግ እድግ እድግ እድግ እድግ በልልን የኛ ውድና በጣምምምም ጎበዝ ልጅ የሚገርም ብቃት እንወድሀለን በጣምምምም እናደንቅሀለን ተባረክልን
የኔ ጀግና ፈጣሪ ይባርክህ ...ገና ብዙ እንጠብቃለን .. በውጤቱ ግን በጣም ከፍቶኛል
ወይኔ ስተኛ ወጣ ገና አላየሁም አዙሪት የሆነች ማዳም አለችኝ ከሷ ጋር ስዞር አሁን ነው የመጣሁት
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር yalem 1Alula 2 dani 3
እኔም ከፍቶኛል ግን አዲስ አበባ ያለን Smes ላይ ደከማ ነን።
Yalam 1, Dani 2, Alula 3.
ፋና ላምሮ ሁሌ በመጨረሻው ቀን ችግር አለባቸው ዳኒ የኔ አንደኛ ነክ
Today, Daniel was the best performer ever. Congrats to the winners!❤
ዳኒ በእውነት አንተ ከድምፃዊ በላይ ነህ! ፋና ላምሮት ሁሌም አድሎ አይጠፋውም!
Ewnat nw
ጀግናችን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን እጅ እንዳትሠጥ ዳኒየ ይሄ ውጤት ሊያበረታህ እንጅ ተሥፋ ሊያሥቆርጥህ አይገባም እውነት እልሀለሁ በብቃት አንተ ላይ የሚደርሥ የለም የምትመርጣቸው ሙዚቃወች ክብደት ለሡ ምሥክር ናቸው
2 መውጣት ነበረበት የኔ ጎበዝ አይዞን
የኔም ሃሳብ ይሄ ነበር
እኔም ብየ ነበር ግን ባለፍው ትንሽ ወርድ ብላ ነበር ምን እንደሆን አላውውም እንጅ ልጅ አንደኛ ነው መደርክ ላይ ይፈራል. እንጅ ድምፅ ሁለንም ይበልጣል
👉በምን እንደምገፅህ ባላቅም ግን 1 ነገር ልበል ደፋርና ጀግና ነህ ትንሽ ልጅ በጣም ትልቅ ትልቅ ትልቅ ስራ ነው ያሳየሐን 👍🏽👍🏽👍🏽👌
ዳኒ ለኛ አንደኛ ነው ጥላሁንን የሚተካ ፋና ላምሮት ግን መጨረሻው እንዲህ ነው ያሳዝናል
አንደኛ በትወታ ስሜቴ ነበር ። ግን ይሁን ምንም በማለት አይደለም ለኔ አንደኛ ነህ በርታ ካንተ ብዙ እንተብቃለን
ፋና ላምሮት ሁሌም አጭበርባሪ ናችሁ ዳኒ ለኔ አንደኛ ነህ
ይህ ድምዐፅ መረአዋ ታዳጊ ወጣት አንደኛ ባለመውጣቱ ያሳዝናል ያም ካልሆነ ሁለተኛ መሆን ነበረበት ልጁ በተለምዶው ጭምትና ረጋ ያለና በምሽት ሥራ አሸሸገዳሜ ጩሁትና ድራማዊ ትወና ባለማቁና ማስንቆና ዋሽት አቆሞ እስክታ ማስመታትና ማስጨፈር ባለመቻሉ በዳኞቹ አወንታዊ አላገኘም ያሳዝናል ፋና ግን ልመሰገን ይገባል ልጁ ግን የሙዚቃ አቀራረቡ ነገ በትልቅ መድረክ በብቃት እንደምቀርብ እምነቴ የፅና ነው በርታ ዕደግ ተመንደግ!
ዳንኤል አንተ አሸናፊ ነህ አደኛ ወጣህም አልወጣህም:: ሀገራችን ከአንተ ብዙ ትጠብቅሀለች:: ቸሩ እግዛብሄር ከሁሉም ነገር ከለላ ይሁንልህ::ኢትትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር!!
Daniye, you are winner. Dont be sad. You will be very successful. Berta.
ደን አድናቂህክ ነኝ ፣ጌታን እወዳሃለሁ 😍
ዳንኤል ለኔ አንደኛ ነው
Daniye, I want you to move forward. Yezarew alkoal. Tomorrow is a very beautiful bright day.Go chase your dream little brother. You got this.
ዳኒ አንተ አንደኛ ነህ መድኃኒያለም ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
በጣም አድናቂህ ነኝ ዳኒዬ የልጅ አልበም በርታልኝ
Best of everone ever in this competition you deserve more than you got don't feel sad we all know that your our favorite ❤
በጣም ጎበዝ ነው
Aug 2❤ 2024 በአይን እየተያዩ ❤ this is for you mine
ዳኒዬ በርታ አንተ ሁሌም አንደኛ ነህ
ጀግናዬ
ዳኒ ታሸንፍለህ ብዬ ነበር ግን አሁንም አሸናፊ ነህ የኔ ጀግና
Min yadergal! We are challenged by corrupted works,you are hero brother.
ጀግናየ አንተ ለኔ ሁሌም አንደኛ ነህ ያች ዠፍዠፍ ኦፍ እእእእእእ
It's is very difficult song having long range no one has tried it before well done dani
Daniye betam new madenkik hule fana machbereber aytefawm ante nek yegna 1gna bertalen jegnachn ❤❤
የእኛ አንደኛ አንተ ነህ.....አንተን ጫፍህን አይደርሱም!! እድግ በልልን!
ዳኒ አንደኛ ነህ ቀጥ በል አንገትህን አትድፍ ፍና ላምሮት ስህት ሰራችሁ ጡሩ አይደለም አታጭበርብሩ
በጣም በጣም ጀግና ነህ
ምርጥ አቀራረብ ነው
❤️❤️❤️ the best singer ❤️❤️❤️
U are number 1 in the world
ዳኒአደኛነህአገትህንአትድፋ ይኼመጨረሻህአይደለም ፋናሁልግዜምማጭበርበርይወዳልበድምጵ አተጋ የሚደርስየለምጀግናነህ
Just outstanding performance
ዳኒ አንተ አንደኛ ነህ መጪው ጊዜ የአንተ ነው
ጀግና ነህ በቃ❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ሀሪፍ አድርገህ ነው የተጫውትከው በርታ
ዳኒ አንደኛ ባትወጣም አንደኛ ነህ🤗🙌💯
ይሄ ልጅ ለምን ቢያንስ 2ኛ አልወጣም ጎበዝነዉ እኮ
ጀግና 🔥🔥🔥✌
Waw Daniel 1gna Dagnawochu chigir alebachew betam Berta
የትላንት ዳኝነት አድሎነበረው አይዞህ ዳንኤል።
እስከመቸ ግፍ ትሰራላችሁ በፊትበየወናታን አሁን በዳኒ
ምርጥ ስራ ነው
እጅግ የሚገርም ድምፅ።
አንደነኛ ነክ በቃ ጀግና
ay fana lamrot y yonatanan tarik dani lay degmachut betam tasafralachu.dani 1
Ati tokkoffaadha daanii❤❤️💚💚❤️❤️
dani best performance
ዳኒ ትችላለህ በጣም ሁለተኛ ሆኖ ማጠናቀቅ ያለበት ይህ ልጅ ነበር ያሳዝናል በጣም
yes man አንተእኮ አንደኛ ነህ ዳኒ man
Great performance
እኔ ከፍቶኛል በውጤቱ ግን አንተ ትችላለህ ዳኒ
He is the first for us.
ውጤት አሰጣጡ በጣም ያሳዝናል ዳኒ በርታ
በርታ ።
አንደኛዬ ነህ👌
You are this my world
Berta bro
LM 8 for me you are the best
ዳኒ በጣም ጀግና ነህ
የምር ዳኒ ለኔ ዳግማዊ ዳዊት ፅጌ ነህ ተወዳዳሪ የለህም
Awo betely yhin yetilhun kblbetu blay nw yetchawetaw musica asbdkat gen yeh YetgbZew Denkoro Sawya Ena Dagoch Medelo Aychalhu Bsefew Yemer Yeh Lg Tewdadari Yelawm Meymn Andega Nw
አይዞን እንደኔ 2ኛ ይገባሃል ዳኒ
Yene andegna mrt artist tlq honeh layh emegnalehu yene abat
Dani forever
አለም አድሏዊ ነች እንጅ አንተ አንደኛ 🥇ነበርክ!!!!
Betam new yemwedh yene andegna hulem lene andegna neheshi
የነምርጥ 1:45
Betam gobez neh Dani
በዚህዘፈን መንግስቱ ሀይለማሪያም እናአኑሜሪ ደንሰውበታል፡፡
ዳኒ አንተ አንደኛ ነህ
መዚቃ አሳብዳ አቅልን ስታስጥል ይህንን ትመስላለች .....🎷🎷🎷🎷❤❤❤
አልበም አውጥተክ መስማት ነው ምናፋቀው
የኔ አንቡጥ እድግ በልልኝ
dani magna!!!
ውይ ዳኒ የምር ጀግና ነህ
ምን ነካህ .......አጠገቤ እያለች፣ እንዲህ አይነት ነገር ለወሬም አይመች ። ሳትል የመንፈስ ጣጣ ገባህ ። ይህ ይመስለኛል ችግሩ። አይዞህ ምንም አይደለም ሙያውን ተሰጥኦ አለህ። በርታ ወንድሜ ስትሰራ ታገኘዋለህ። እንኳን ደስ ያለህ።
Yemil yelem🤨 ezoh abate meshenef yemiyastela mud new abso lefth lefteh🤯
Tegabaea dananna btam yasazna lzih muzka 24600 lesa gn 24900 betam yasafral yalnnen kber yaweredbet slehone Aznalehu
ሁሉም ጀግኞች ናቸው ከትልቅ ብቃት ጋር
ena sikuaterileh nbrko yen wede ❤❤❤❤❤❤❤
አንተ ልዩ ነህ 1ኛ ነህ የዛሬው ውጤት አድሎ እና ማጭበርበር ነበረበት ፋና እንደተለመደው የጎጠኛ ጥርቅም ዳኒን የመዳኘት ብቃት የላችሁም አስመሳዮች።
ዳኒ የኔ ልጅ ጀግና ነክ እመብርሃንን አትጠራጠር ብዙ ኢቶጲያው ሀብታም ከጎንህ ነው እኔንም ጨምሮ እድግ በል
Enem yehenen hasab edegfalew 3tgha mewtat yelelbetn lij aswetachuhut kezi behwala enkwan fana lamrot fana mibal channel zegiwoch
ዳኒ 1ኛ ነህ።
Enarasu 😭😭😭😭
kome achebechebkulk yemrr 👏👏nene 1 nek wedme tchlalek
Wow amazing
ዳኒዬ አንተ አንደኛ ነህ በእውነቱ ከሆነ ግን ፍና ችግር አለ እኔ አዝኛለሁ ድምፅህ ችሎታህ አንተጋር ነው ጥሩ ስራ ሠርተህ አሳየን በርታ የኔ 1 ኛ
2 ይግባዉ ነበር
You looked Artist Tilahun live performing
😍😍😍😍
fana lamrot endetelmedew new yemiyafregew
Yene zemn
Dani Ayezok Enzi .......
Exceptional talent...
በየት በኩል እንደሆነ አየይገባኝም ይህ performance አንደኛ አለመሆኑ፡፡ ብዙ ውድድር ላይ ወቅታዊ performance ሳይሆን ስም ነው ሚየያሸንፈው፡፡ best performance in the round. take my prize 1000000.
Tadiya eko hulum 25000 statute eko 1round ly ena 3 round ly nateb yatknasabt.....eyastawaln kamatakomachn bafit👉👈
Well said
ሁለተኛ መውጣት ነበር ዳኝነቱ ተዛብቷል እሱ ግን ልጅ ነው የትም መድረስ ይችላል ፍናዎች በዳኒ በጣም ህዝብ አዝኖባችዋል የምር
Awo gin 1 zefen bicha hone ....... yetekerut 2 zefenoch tebeletual
FfffFe fffff
ይሄን ልጅ የሚገልፅ ቃል አጣሁ!!!!
በጣም ጎበዝ እና ድንቅ ድምፃዊ ነህ ዳኒዬ በጣም ነው የምወድህ!! እግዚአብሔር ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ!!!
የኔ ጀግና በርታ የዛሬው ዋንጫ ሳሆን ለቀጣይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅና ድምፃዊ ነህ
የኔ ጀግና ወንድም እንኳን ለዚህ አበቃህ
እናት እንኳን ደስ አላት❤🌹🙏
እድግ በልልን ዳኒዬ የኛ አንደኛ እድግ እድግ እድግ እድግ እድግ እድግ እድግ በልልን የኛ ውድና በጣምምምም ጎበዝ ልጅ የሚገርም ብቃት እንወድሀለን በጣምምምም እናደንቅሀለን ተባረክልን
የኔ ጀግና ፈጣሪ ይባርክህ ...ገና ብዙ እንጠብቃለን .. በውጤቱ ግን በጣም ከፍቶኛል
ወይኔ ስተኛ ወጣ ገና አላየሁም አዙሪት የሆነች ማዳም አለችኝ ከሷ ጋር ስዞር አሁን ነው የመጣሁት
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር yalem 1
Alula 2 dani 3
እኔም ከፍቶኛል ግን አዲስ አበባ ያለን Smes ላይ ደከማ ነን።
Yalam 1, Dani 2, Alula 3.
ፋና ላምሮ ሁሌ በመጨረሻው ቀን ችግር አለባቸው ዳኒ የኔ አንደኛ ነክ
Today, Daniel was the best performer ever. Congrats to the winners!❤
ዳኒ በእውነት አንተ ከድምፃዊ በላይ ነህ! ፋና ላምሮት ሁሌም አድሎ አይጠፋውም!
Ewnat nw
ጀግናችን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን እጅ እንዳትሠጥ ዳኒየ ይሄ ውጤት ሊያበረታህ እንጅ ተሥፋ ሊያሥቆርጥህ አይገባም እውነት እልሀለሁ በብቃት አንተ ላይ የሚደርሥ የለም የምትመርጣቸው ሙዚቃወች ክብደት ለሡ ምሥክር ናቸው
2 መውጣት ነበረበት የኔ ጎበዝ አይዞን
የኔም ሃሳብ ይሄ ነበር
እኔም ብየ ነበር ግን ባለፍው ትንሽ ወርድ ብላ ነበር ምን እንደሆን አላውውም እንጅ ልጅ አንደኛ ነው መደርክ ላይ ይፈራል. እንጅ ድምፅ ሁለንም ይበልጣል
👉በምን እንደምገፅህ ባላቅም ግን 1 ነገር ልበል ደፋርና ጀግና ነህ ትንሽ ልጅ በጣም ትልቅ ትልቅ ትልቅ ስራ ነው ያሳየሐን 👍🏽👍🏽👍🏽👌
ዳኒ ለኛ አንደኛ ነው ጥላሁንን የሚተካ ፋና ላምሮት ግን መጨረሻው እንዲህ ነው ያሳዝናል
አንደኛ በትወታ ስሜቴ ነበር ። ግን ይሁን ምንም በማለት አይደለም ለኔ አንደኛ ነህ በርታ ካንተ ብዙ እንተብቃለን
ፋና ላምሮት ሁሌም አጭበርባሪ ናችሁ ዳኒ ለኔ አንደኛ ነህ
ይህ ድምዐፅ መረአዋ ታዳጊ ወጣት አንደኛ ባለመውጣቱ ያሳዝናል ያም ካልሆነ ሁለተኛ መሆን ነበረበት ልጁ በተለምዶው ጭምትና ረጋ ያለና በምሽት ሥራ አሸሸገዳሜ ጩሁትና ድራማዊ ትወና ባለማቁና ማስንቆና ዋሽት አቆሞ እስክታ ማስመታትና ማስጨፈር ባለመቻሉ በዳኞቹ አወንታዊ አላገኘም ያሳዝናል ፋና ግን ልመሰገን ይገባል ልጁ ግን የሙዚቃ አቀራረቡ ነገ በትልቅ መድረክ በብቃት እንደምቀርብ እምነቴ የፅና ነው በርታ ዕደግ ተመንደግ!
ዳንኤል አንተ አሸናፊ ነህ አደኛ ወጣህም አልወጣህም:: ሀገራችን ከአንተ ብዙ ትጠብቅሀለች:: ቸሩ እግዛብሄር ከሁሉም ነገር ከለላ ይሁንልህ::
ኢትትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር!!
Daniye, you are winner. Dont be sad. You will be very successful. Berta.
ደን አድናቂህክ ነኝ ፣ጌታን እወዳሃለሁ 😍
ዳንኤል ለኔ አንደኛ ነው
Daniye, I want you to move forward. Yezarew alkoal. Tomorrow is a very beautiful bright day.Go chase your dream little brother. You got this.
ዳኒ አንተ አንደኛ ነህ መድኃኒያለም ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
በጣም አድናቂህ ነኝ ዳኒዬ የልጅ አልበም በርታልኝ
Best of everone ever in this competition you deserve more than you got don't feel sad we all know that your our favorite ❤
በጣም ጎበዝ ነው
Aug 2❤ 2024 በአይን እየተያዩ ❤ this is for you mine
ዳኒዬ በርታ አንተ ሁሌም አንደኛ ነህ
ጀግናዬ
ዳኒ ታሸንፍለህ ብዬ ነበር ግን አሁንም አሸናፊ ነህ የኔ ጀግና
Min yadergal! We are challenged by corrupted works,you are hero brother.
ጀግናየ አንተ ለኔ ሁሌም አንደኛ ነህ ያች ዠፍዠፍ ኦፍ እእእእእእ
It's is very difficult song having long range no one has tried it before well done dani
Daniye betam new madenkik hule fana machbereber aytefawm ante nek yegna 1gna bertalen jegnachn ❤❤
የእኛ አንደኛ አንተ ነህ.....አንተን ጫፍህን አይደርሱም!! እድግ በልልን!
ዳኒ አንደኛ ነህ ቀጥ በል አንገትህን አትድፍ ፍና ላምሮት ስህት ሰራችሁ ጡሩ አይደለም አታጭበርብሩ
በጣም በጣም ጀግና ነህ
ምርጥ አቀራረብ ነው
❤️❤️❤️ the best singer ❤️❤️❤️
U are number 1 in the world
ዳኒአደኛነህአገትህንአትድፋ ይኼመጨረሻህአይደለም ፋናሁልግዜምማጭበርበርይወዳልበድምጵ አተጋ የሚደርስየለምጀግናነህ
Just outstanding performance
ዳኒ አንተ አንደኛ ነህ መጪው ጊዜ የአንተ ነው
ጀግና ነህ በቃ❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ሀሪፍ አድርገህ ነው የተጫውትከው በርታ
ዳኒ አንደኛ ባትወጣም አንደኛ ነህ🤗🙌💯
ይሄ ልጅ ለምን ቢያንስ 2ኛ አልወጣም ጎበዝነዉ እኮ
ጀግና 🔥🔥🔥✌
Waw Daniel 1gna Dagnawochu chigir alebachew betam Berta
የትላንት ዳኝነት አድሎነበረው አይዞህ ዳንኤል።
እስከመቸ ግፍ ትሰራላችሁ በፊትበየወናታን አሁን በዳኒ
ምርጥ ስራ ነው
እጅግ የሚገርም ድምፅ።
አንደነኛ ነክ በቃ ጀግና
ay fana lamrot y yonatanan tarik dani lay degmachut betam tasafralachu.dani 1
Ati tokkoffaadha daanii❤❤️💚💚❤️❤️
dani best performance
ዳኒ ትችላለህ በጣም ሁለተኛ ሆኖ ማጠናቀቅ ያለበት ይህ ልጅ ነበር ያሳዝናል በጣም
yes man አንተእኮ አንደኛ ነህ ዳኒ man
Great performance
እኔ ከፍቶኛል በውጤቱ ግን አንተ ትችላለህ ዳኒ
He is the first for us.
ውጤት አሰጣጡ በጣም ያሳዝናል ዳኒ በርታ
በርታ ።
አንደኛዬ ነህ👌
You are this my world
Berta bro
LM 8 for me you are the best
ዳኒ በጣም ጀግና ነህ
የምር ዳኒ ለኔ ዳግማዊ ዳዊት ፅጌ ነህ
ተወዳዳሪ የለህም