Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የዳንኤል አዱኛ እናት እንኳንም ደስ ያለሽ ❤️❤️🌾
በጣም ምርጥ ነው አለቀስኩ ነኔስ ለኔ 10000000
ዋውውውውውውውውውውውውውውትንሹ ጥላሁን ተሠሰገንንንንንን ጥላሁን ገሰሰ የሚተኩ ወጣተቶች ፈጣሪ እየሰጠን ነው በርታ የሚገርምም ድምፅ የሚገርመው ገና ሕፃን ነው እርግጠኛ ነኝ እጅግ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ በርታ የእግዝአብሔር ሰጠታ ነው የሰው ልጅ የተፃፈለትን ነው የሚኖረው ላንተ ፈጣሪ ትልቅነትን ፅፎልሀል ዋናው እራሰን ጠብቆ ወደ ፊት መጓዝ ትጋት ነው አደራ ልጄ እራስህን ጠብቅ
ዘፈኑ ቢያስለቅሰኝም አዘፋፈንህ ልዩ ምርጥ ነው በርታ ይቅናህ
ለእናቱ በጣም ትልቅ ደስታ ነው እንደኔ አንደኛ ቢወጣ ሁሉ ደስ ይለኝ ነበር ግን ወድድር ሆነና ሁለተኛም መውጣቱ ያስደስታል
የምር እኔም ደስታየ ነበር ግን ወደፊት ተስፍ አለኝ
ምርጥ የኔ ጌታ እናቱ እኳን ደስ አለሽ
እርጋታ ደሰ ከምል 👂 ድምጽ ጋር ዋው ብያለሁ
ሁላችንም ኃጢአት ሠርተናል እናም የእግዚአብሔር ፍርድ ይገባናል። ምክንያቱም ያኃጢያት ደሞዝ ሞት ነው ና ::እግዚአብሔር አብ ይህንን የኃጢአት ፍርድ በላከው በአንድያ ልጁ እንዲሆን ልጁን ወደ አለም ላከው ። ፈጣሪ እና ዘላለማዊ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ኢየሱስ፣ ኃጢአት የሌለበት ሕይወትን የኖረ፣ ስለ ኃጢአታችን ሞቶ፣ የሚገባንን ቅጣት ተቀብሎ፣ ተቀበረ፣ እና ከሙታን ተለይቶ ተነስቷል፣ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው። ይህንን በእውነት ካመንክ እና በልብህ ካመንክ ኢየሱስን ብቻ እንደ አዳኝህ ተቀብለህ "ኢየሱስ ጌታ ነው" ብለህ ከተናገርህ ከፍርድ ትድናለህ እና ለዘላለም ከእግዚአብሔር ጋር በሰማይ ትኖራለህ።እንዲሁም በክርስቶስ ብቻ የሚገኘውን የዘላለም ህይወት ታገኛለህ ( ሽ ) ዮሐ 3:16
ትንሹ ዳኒ እንኳን ደስ አለህ የኔ ጌታ
አንደኛ ነው የተወዳደረው ብዙ ልምድ ካላቸው ጋር ነው ጀግና !!!!እንኳን ደስያለህ
Yes she has experience
አንደኛ ብትወጣ ደስ ይለኝ ነበር😍
you are number 1 for me God bless you and your family
ዘፈንን አንተ ዝፈነው የምር ትለያለህ😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘
He deserve 1st place, no doubts! Z girl was only mono-tone, she was not able to diversify her vocal capacity.
Always number one. God bless your years and your mom.
ትችላለህ ዳኒ በጣም ነው ደስ ያለኝ ላንተም ለእናትህም እውነት
የኔ አደኛ
20ሽ ነበር ይመገባው በዝ እድሜ ዋው የምሰኝ ነው amezing!!
እንኳን ደስ አለህ ትንሹ😊
ውይ እዴት እደሚያምርብክ በርታ
ይሄልጅ 1ኛ መሆን ነበረበት የእውነት
ከሴቷ ልጅ አይብልጥም ትክክል ነው አስራራቸው
የክብር እንግዳ የመጣ ሰው የተቀመጠበት ቦታ ያናድዳል
congratulation dani..
አደኛዉ ትንሹ እድግበል
belu lewedefitu ebakachihu yekibir engida lamitiluachew sewech bedenb medegefia yalew wenber azegaju.
Waw Dani betam iku dimistawi nhi bertaa
ምርጥ ነበር
ዋው ትችላለህ..👏👂
ምርጥ ብቃት👌😍😍😍
ዘፈን አልወድም አንተ ግን ጎበዝ ነህ
የልጆቹ ችሎታ ሁሉም እንደሚያደንቀው ሆኖ፣የባንዱ የሙዚቃ ቅንብር ደግሞ እነ ሮሃ ባንድን የሚያስታውስ ነው።
ዳኒ እንኳን ደስ አለህ!
Lm4 👏❤️❤️💫💫💫
ጎበዝ👌
እንደኔ አንደኛ ብትወጣ ደስ ይለኝ ነበር
Wow techelh fetari kf yala derga yesth andega lne
Amazing
Betam yemigermew yebandu bikat new
Good Job
❤❤❤❤❤❤
ይገባሀል
Setdahnu behaqe dagnu yalew werqen metshlemubet meknyat kale begel shelmu yeha lej keytem atgenutem yeflegewen zefen yechawetale yalemwerqe gen temsasaye demthochen
❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😘😘😘😘😘
❤
Dani adugna yenen comment kayekew lik argew yihenin malet new
Dane anbesaw
konjo new bewnet wendm
ቤተብ ብንሆን ደስ ይለኛል ወገኖቸ
ከባድ ጌም፣ ከባድ ጨዋታ ua-cam.com/video/Tk-LQJcfWfw/v-deo.html
mirt bro
ዳግመኛ ባይሆንም ኢሀው አንተንንን... ፈጠረኮ!!!...
ይህስ ua-cam.com/video/ro5oiKXFelw/v-deo.html
Please do not play , Tilahun's musics... No one can do it....
True , but the younger generations should keep singing it so that it won't be forgotten.
ዳኒ እንኳንደሥአለክ ብዘገይም
1ኛ
የዳንኤል አዱኛ እናት እንኳንም ደስ ያለሽ ❤️❤️🌾
በጣም ምርጥ ነው አለቀስኩ ነኔስ ለኔ 10000000
ዋውውውውውውውውውውውውውውትንሹ ጥላሁን ተሠሰገንንንንንን ጥላሁን ገሰሰ የሚተኩ ወጣተቶች ፈጣሪ እየሰጠን ነው በርታ የሚገርምም ድምፅ የሚገርመው ገና ሕፃን ነው እርግጠኛ ነኝ እጅግ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ በርታ
የእግዝአብሔር ሰጠታ ነው የሰው ልጅ የተፃፈለትን ነው የሚኖረው ላንተ ፈጣሪ ትልቅነትን ፅፎልሀል
ዋናው እራሰን ጠብቆ ወደ ፊት መጓዝ ትጋት ነው
አደራ ልጄ እራስህን ጠብቅ