ዳኞች ተነስተው ቀወጡት! | አብርሃም እና ሚካኤል | ደሞ አዲስ Demo Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 186

  • @Fadoo-jk5tq
    @Fadoo-jk5tq 9 місяців тому +32

    ሚኪ ይመለስ ሲጀመር ሁለቱም ጎበዞች ናቸው በአንድ ላይ መጣመር የለባቸውም ነበር እባካችሁ ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ ሚኪን መልሱት

  • @ወለተማርያም-ኘ1አ
    @ወለተማርያም-ኘ1አ 9 місяців тому +14

    ሁለቱም በጣም ጎበዝ ናቸው አድ አይነት ውጤት መሰጠት ነበረባቸው ሚኪ በምን መስፈርት እደወደቀ እራስሽን ጠይቂ የምር😢❤❤❤

  • @Ggg-h5i5y
    @Ggg-h5i5y 9 місяців тому +4

    ሁለቱም ይለፉ ጎበዝናቸዉ ዳኞቹ ምድናችሁ በጣም ጎበዝነዉ አሳልፉት ከዚሕ በላይ ምን ይሁን ሆ

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene 9 місяців тому +21

    ❤❤❤❤❤ሀገሬ ማርያምን እወድሻለሁ
    ግን አቅም አጣሁ ምን ላርግልሽ ?
    የኔ አቅም ወደ አምላኬ መጮህ ብቻ ነው !

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 9 місяців тому +5

    Yeshiye GOD Blessed U and friends.

  • @birukawash3320
    @birukawash3320 9 місяців тому +3

    የሺ ሚኪን የጣልሽ ምን አስበሽ ነው የማትረቢ ሚኪዬ የኔ ምርጥ ሁለተኝነት ይገበዋል አይደለም መወደቅ ይቅርና

  • @HiwetNegatu
    @HiwetNegatu 9 місяців тому +4

    አብርሃም እኮ እንደሚኪ አልበሰለም ጉሮሮው የሚቀየር ነው የሺ አረ ይመለስ ሚኪ

  • @ወተመድህ
    @ወተመድህ 9 місяців тому +5

    አብርሃም 🥰🥰

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 9 місяців тому +4

    ተመችቶናል ለየት ያለ ነው

  • @samimehari6771
    @samimehari6771 9 місяців тому +1

    ዋውው ደስ ማራ ከማን ደርፍን ገለን እዞም ተወዳደርቲ ብ ጣዕሚ መሲጦምኒ love you more❤❤❤❤

  • @slaimanalmassri1325
    @slaimanalmassri1325 9 місяців тому +4

    ❤🎉❤ l love it

  • @222A-u5c
    @222A-u5c 9 місяців тому +2

    እግቱ ሁሉ ነገር ያምርብሻል❤

  • @MelatMelat-f7v
    @MelatMelat-f7v 8 місяців тому

    በጣም ምርጥ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-es5rc8im7c
    @user-es5rc8im7c 9 місяців тому +8

    ዳግማዊ ኤፍሬም ታምሩ እስከ እርጋታውእናግርማ ሞገስ ቁንጅና ድምፅ❤

    • @zamzamyasen5099
      @zamzamyasen5099 9 місяців тому

      ሑሉም ማለፍነበረ ባቸዉ

  • @MuluMulu-j4h
    @MuluMulu-j4h 2 місяці тому

    Wawu betam newu desi yemtlu❤❤❤❤❤❤

  • @Userpromi
    @Userpromi 9 місяців тому +2

    It is like a big concert not like a competition
    Big reward to Yeshi

  • @MikyYy-e1d
    @MikyYy-e1d 3 місяці тому +1

    ሚኪ አንደኛ😍😍😍

  • @AYENEADiS
    @AYENEADiS 9 місяців тому +3

    ዋው በጣምታም ራላቺሁ ❤❤

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 9 місяців тому +5

    የሺ አንድ መቀነስ ግደታ መሆኑን እያወቅሽ ሁለቱን ማጣመር የለብሽም ነበር ። ምክናየቱም ከልጆችሽ እነዚህን ሁሉቱን ማጣት አልነበረብሽም እድል ካለ ሚኪን መልሽው።

    • @nohelove2126
      @nohelove2126 9 місяців тому

      ልክ ነዉ መመለስ ከተቻለ መልሱት

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 9 місяців тому +1

    የሺ ግድ የለሽም ይሄንን ልጅ አሳድጊው የኢትዮጵያ ህዝብ እያየ

  • @userd42
    @userd42 8 місяців тому

    ብንመጣ,ማን,ይቀበለናል,አውሬው,ሲደመሰስ,ከች,ነው,ማን,በእምዬ,ኢትዮጵያዬ,ይጨክናል,ስለቱ,ገና,አልተሰማም,,አብርሽ,አንበሳ,ጎበዝ,ልጅ,ስታይሉ
    እንቅስቃሴው,በጣም,ደስ,ይላል,መቶበመቶ,ይሰጠው,ዳኞቹ,ምርጦች,
    ለሁሉም,እድል,ሰጣችሗቸው,ፈጣሪ,ይባርካችሁ,ያሬድ,ምርጥ,ሰው,ተባረክ
    በጣም,የምትመሠገኑ,ዳኞች,ተስፋ,ስለሰጣችሗቸው,እግዚአብሔር,ይባርካችሁ,ፈጣሪያችን,ኢትዮጵያንና,ሕዝቦቾዋን,አስባቸው,ደጉንና,ሩህሩሁን,አምጣላቸው,ቻው,መልካም,ሥራና,ዘመን,ለኢትዮጵያዬ,ከኒውዮርክ

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 9 місяців тому +28

    እውነት ለመናገር ሳምንታዊ የሙዚቃ ኮንሰርት እንጂ ውድድር አይመስልም ውብ ናችሁ!!

  • @WoynshetAschalew
    @WoynshetAschalew 9 місяців тому +2

    ሁለቱ ጀግኖች

  • @HiwetNegatu
    @HiwetNegatu 9 місяців тому +8

    ሚኪዬ እዚህ ደርሰህ ስላየንህ ደስ ብሎናል በርታልን!

  • @እስከዳ
    @እስከዳ 9 місяців тому +1

    ዎዉ ብርቱ ❤❤❤❤

  • @Zahrah-m8s
    @Zahrah-m8s 9 місяців тому

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeyumTemere
    @SeyumTemere 9 місяців тому

    በጣም ምርጥ ነው የሁለቱም

  • @ብርጌድንሓመዱ-ቨ2ኸ
    @ብርጌድንሓመዱ-ቨ2ኸ 9 місяців тому +1

    Abraham is such an incredible young singer. I am his fan

  • @aregash163
    @aregash163 9 місяців тому

    ዋው ❤❤❤❤❤

  • @MerhawiTekle-ke6gw
    @MerhawiTekle-ke6gw 9 місяців тому +1

    ኣብርሃም ❤❤❤ from eritrea

  • @getfre
    @getfre 9 місяців тому +2

    Awesome ❤

  • @thelastking3065
    @thelastking3065 9 місяців тому +2

    Very talented good luck 👍 guys

  • @healthadvicermiliyon
    @healthadvicermiliyon 9 місяців тому +5

    100% 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @haregashine7998
    @haregashine7998 Місяць тому

    ለምንድነውመሳሪያው የእነሱን ድምፅ ስለሸፈነው ከእነሱ ይልቅ መሳሪያው ይጎለብታል

  • @abuahmed6265
    @abuahmed6265 9 місяців тому +2

    ከመቸ ወደህ ነው ይቸ ዳኛ ፈታ ያለችው ሶስተም ለዳኘንት አይበቀም 😂😂😂

  • @Halamadr146
    @Halamadr146 9 місяців тому +2

    No coment only wow❤❤❤ from Eri

  • @WubalemHabtie
    @WubalemHabtie 4 місяці тому

    የምር በጣም ነው እምታምሩት

  • @HelenGirma-s4f
    @HelenGirma-s4f 3 місяці тому

    ዋው

  • @AbebeArega-lz8xs
    @AbebeArega-lz8xs 9 місяців тому +2

    ሚኪ ከሁለቱም የተሻለ ድምፃዊ ነው ...

  • @NegaSurafelNega-ys7zp
    @NegaSurafelNega-ys7zp 9 місяців тому +2

    100%ሰጥቻቸዋለሁ።

  • @Yilkal-n28
    @Yilkal-n28 9 місяців тому

    በጣም ለየት አቀራረብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችንም በጣም ታምራላችሁ

  • @ZiebaKhaled
    @ZiebaKhaled 3 місяці тому

    ሁለቱም ጎበዝ ነቸው

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj 9 місяців тому +1

    Huletegnawme liche siratu des yilale bertu hultachihum❤

    • @NajatNajat-d7i
      @NajatNajat-d7i 9 місяців тому

      ይሄ ልጅ ስንተኛ ወጣ

  • @relaxmusiforall
    @relaxmusiforall 9 місяців тому +1

    Abrshe i proud of u

  • @Werknes
    @Werknes 9 місяців тому

    ተበታትነን እንዳንቀር ሀገራችን በልፅጋ ኑ እድትለን አምላክ ይርዳን😊😊😊😊😊

  • @raki4741
    @raki4741 9 місяців тому

    Abraham wow Voice 🎉🎉

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj 9 місяців тому +1

    Arife new betley tseyimu lije yazinanale cofidensume yasamiriletal zevenune❤

  • @tizitaabebe-ml7us
    @tizitaabebe-ml7us 9 місяців тому +1

    wow/❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopian-society-union
    @Ethiopian-society-union 9 місяців тому +1

    ሚኪ በጣም ትችላለህ ላንተ ከዚህ የሚበልጥ መድረክ ነው አንተን የሚመጥንህ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ኧረ ልዩ ናቸው ውድድር መሆኑን እረሳውት እነሡም እንደዛው ጎበዞች ከምር እነዚ መጣል ለየሽ ከባድ ነው አብርሽዬ ሚኪ ስለወደቀ ከፍቶታል ሚኪ ደግሞ ቆራጥ ልጅ ፈገግታው

  • @BaitBait-uw5ig
    @BaitBait-uw5ig 9 місяців тому

    አብረሀም❤❤❤❤❤❤

  • @SaraBezawit
    @SaraBezawit 9 місяців тому +1

    Wowwww❤

  • @sdetegawa
    @sdetegawa 9 місяців тому

    ሚኪኪ ሀገሬሬሬ ሲል መቶዬ ይሆናል ያየሁት እደገምኩ ደስ ሲል ሀሀገገሬሬ😊😊😊😊

  • @KassawBekele-fs6xf
    @KassawBekele-fs6xf 9 місяців тому +1

    WOW

  • @LikyeleshMulu
    @LikyeleshMulu 9 місяців тому

    wow Endet Endemiyamru kewanaw zefen belay new yesert cochech demo lfatachihu wagaw eyagenge new enamesegnalan

  • @21275
    @21275 9 місяців тому +1

    2 tamiralachihu ❤❤❤❤❤

  • @GhjiFhjoo
    @GhjiFhjoo 9 місяців тому

    ዎዉ ብርቱ ❤❤❤❤❤

  • @ላይክስአይበድልም
    @ላይክስአይበድልም 9 місяців тому

    ሁለቱም በጣም ነዉ እሚችሉት መምረጥ እራሡ ይከብዳል❤

  • @SM-po3fv
    @SM-po3fv 9 місяців тому

    They are very sweet heart boys ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    Well done 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @IvaTaiwan
    @IvaTaiwan 9 місяців тому +1

    ልጆቹ ግብዞች ናቸው ❤❤ ቴዲ የምትባለው ሰውየ ግን ዞር በል😅

  • @DinknehBekele
    @DinknehBekele 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤
    ሁላቱንንም መደኛት ያለባችሁ ከሌሎች ሁለት እንጂ እነርሱን አልነበራም

  • @temuljhabesha7066
    @temuljhabesha7066 9 місяців тому +1

    Wow ❤

  • @samritesfaye8252
    @samritesfaye8252 Місяць тому

    አብርሃም የሚገርም ድምፅ ነው ያለው

  • @አሜሃ
    @አሜሃ 9 місяців тому +1

    Wowwww

  • @ashebirshimelis6237
    @ashebirshimelis6237 9 місяців тому +1

    ቡዙ ግዜ ሙዝቃ ኣያልው ነገር ግን ዳኞች የምሰሩት ነገር ይደብረኛል ። ሚክ ትችላለህ

  • @FurtuYosef
    @FurtuYosef 5 місяців тому

    Wowwwwwwwwww❤❤

  • @RichLove4242
    @RichLove4242 9 місяців тому +1

    ሚኪ ጎበዝ ነው😢❤❤❤

  • @ስናይቨሩነኝየወያኔመራሽ
    @ስናይቨሩነኝየወያኔመራሽ 9 місяців тому +3

    ያሬድ ለፀሎት ነው አሉ የተቀመጠው😂😂😂

  • @ZiebaKhaled
    @ZiebaKhaled 3 місяці тому

    አረ በጣም ነው የተመቸኝ

  • @Emanbekele-xv4jt
    @Emanbekele-xv4jt 9 місяців тому

    ኑሩልኝ የሀገሬ ልጆች

  • @GenAmer-k6c
    @GenAmer-k6c 9 місяців тому

    ሁለቱም ጎበዝ ናቸው😢😢 ሚኪን መልሱት

  • @teoflosasmamaw7058
    @teoflosasmamaw7058 2 місяці тому

    Wowwww

  • @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ

    ደስ ሚል ስራ ከምርጥ ፈትት ካሉ ዳኞችጋራ❤❤❤🇪🇹

  • @habari4726
    @habari4726 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤love you guys❤❤❤❤

  • @FeruzaMuhamd
    @FeruzaMuhamd 9 місяців тому

    Yeshiye fateri yibarikish❤❤❤❤❤❤❤

  • @Madina-pg8yk
    @Madina-pg8yk 9 місяців тому

    ሁለቱም ሀሪፊ ናቻዉ

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 9 місяців тому +1

    ውይ ስታምሩ ትልቅ ቦታ ያብቃችሁ ❤

  • @WoynshetAschalew
    @WoynshetAschalew 9 місяців тому +1

    ኤፍሬምና ጎሳዬ ኑና መርቁ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 9 місяців тому

    wow Wowo Wowo 🙏❤️🙏

  • @Salim_Love
    @Salim_Love 9 місяців тому

    አብርሀምን ከምር በጣም ተደሰትኩበት ስለ ጓደኛው የተሰማው ስሜት ከልቡ እንደሆነ ፊቱ ላይ ይነበባል!!

  • @HiruyGmicheal
    @HiruyGmicheal 9 місяців тому

    Miki&Abraham #1 best...

  • @sintayehuadola5638
    @sintayehuadola5638 9 місяців тому

    Super ❤❤

  • @sosinahabte9288
    @sosinahabte9288 9 місяців тому

    Sigermu beteley keyu liji 👏👏👏

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 9 місяців тому

    ይህን ትውልድ እሳት ነው ይፋጃል❤❤❤❤

  • @Leenaassefa
    @Leenaassefa 9 місяців тому

    Omg 👍👍👍

  • @TensayaTensaya
    @TensayaTensaya 9 місяців тому +4

    ሁለታቹህም ዋዉ ናቸዉ ዳኞ አታስከፉን ዋ ሚኪም እኮ አደኛነዉ😳😳😳😳😳😳

  • @nohelove2126
    @nohelove2126 9 місяців тому +5

    በምን መስፈርት ሚኪ እንደወደቀ እራስሽን መርምሪ ለእናንተ እኔ አፈርኩ።

  • @HiwetNegatu
    @HiwetNegatu 9 місяців тому +2

    ሚኪ ነበረ መመረጥ የነበረበት

  • @AbubekerIbrahim-pp5td
    @AbubekerIbrahim-pp5td 9 місяців тому

    ሁለቱም ምርጥናቸው ግን አብራሀም 🎉

  • @አሜሃ
    @አሜሃ 9 місяців тому +1

    Miki ይለያል❤❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 9 місяців тому +1

    Yeshi❤❤❤❤ teberki birk ethiipouaawi neshi

  • @leuel209
    @leuel209 7 місяців тому

    Betam asafari nachu muyawi negeru kehone miki neber malef yeneberbet

  • @halichoalhabeshi6189
    @halichoalhabeshi6189 9 місяців тому

    አማራዎችን ተውን ኑ አትበሉን💔 እዛም ያሉት እያለቁ ነው። ኤፊ ዛሬ ላይ ቢሆን ይሄን ሙዚቃ ይዘፍነው አይመስለኝም 😭 ኢትዮጵያዬ እወድሻለሁ ግን....💔

  • @brukgebretsadkan
    @brukgebretsadkan 5 місяців тому

    ejig dink sira new❤

  • @MelatMelat-f7v
    @MelatMelat-f7v 8 місяців тому

    ሚኪ ❤❤❤

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 9 місяців тому

    yelben negerachugn enem balhager negn ethiopiayeeeeeeee enafikishalhu

  • @kirubelemiru
    @kirubelemiru 9 місяців тому

    Dagna alwe ende k..yeshewech

  • @DemisTesfaye-oe6em
    @DemisTesfaye-oe6em 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AronAsefa-wn7sf
    @AronAsefa-wn7sf 9 місяців тому

    Mikiye jegena❤

  • @YohanAbdi
    @YohanAbdi 9 місяців тому

    Wow❤❤❤❤