ወንድ ልጅ ቆረጠ - new ethiopian full movie 2022 wend lig korete | new ethiopian movie ወንድ ልጅ ቆረጠ 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • new ethiopian movie 2022

КОМЕНТАРІ • 185

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +51

    ክክክክክ ወይ አቡዬ የኔ ተብታባ እዮባ የአራዳ ልጅ ስወዳችሁ አሪፍ ነው በርቱ 🙏❤

    • @user-hd1kt4mj9r
      @user-hd1kt4mj9r 2 роки тому +2

      አረ ተዋናይ መሆን ፈልጋለዉ እስት

    • @sifenshume7726
      @sifenshume7726 2 роки тому

      @@user-hd1kt4mj9r ምንሻላል ታድያ ክክክክክ

  • @frehiwotdesta6995
    @frehiwotdesta6995 2 роки тому +11

    ቆንጆ ነው ደስ የሚል ፊልም ነው መኪና ሲያጥብ ስትረዳው የለበሰችው ሹራብ ባትለብሺ ጥሩ ነው የግብረ ሰሞዲያኖት ባንዲራ ነው በአገራችን ብዙ ስው አያውቀውም

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 2 роки тому +46

    እዮባ ያለበት ፊልም እሮጨ ነው የማየው 😍

    • @genetwedajo3235
      @genetwedajo3235 2 роки тому

      እኔም እዮባ ያለበትን ፊልም ለማየት እሩጫነው

    • @slam1281
      @slam1281 2 роки тому

      የኔማር እኔም ያጣዬልጅነኝ

    • @user-qm7uj5uz7x
      @user-qm7uj5uz7x 2 роки тому

      እኔምምምም❤

    • @salihnuru8365
      @salihnuru8365 2 роки тому

      Snt sera eskahun

    • @nigus12king27
      @nigus12king27 2 роки тому +1

      inem indezaw

  • @fantahunabateneh4725
    @fantahunabateneh4725 2 роки тому +8

    እዮባ ይመቻቹ ተመችቶናል። ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-uw1gh9kh1c
    @user-uw1gh9kh1c 2 роки тому +8

    አቡዬና እዮባዬ ይመቻችሁ ♥️♥️♥️👌 እናንተ ያላችሁበትን እየመረጥኩ እኮ ነው የማየው

  • @seadamohammed8496
    @seadamohammed8496 2 роки тому +87

    እንደኔ የቤተሰቡናፍቆት ድምፅ የናፈቀው 😘😍🇪🇹🇪🇹

    • @hanan858
      @hanan858 2 роки тому +3

      አይዞሽ ማማዬ አንድ ቀን እኛም ቤተሰቦቻችንም የምንስቅበት ከለቅሶ ከናፍቆት የምንወጣበት ቀን ይመጣል ♥♥

    • @slehulum1842
      @slehulum1842 2 роки тому +1

      @@hanan858 insheallah

    • @bettysolomon5635
      @bettysolomon5635 2 роки тому +1

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እግዚአብሔር ቀን አለው ሁሉም መልካም ይሆናል በፀሎት በ ዱአ እንበርታ አይዞን

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 2 роки тому +1

      አይዞን የኔ ቆንጆ

    • @user-kb1pk4nl1o
      @user-kb1pk4nl1o 2 роки тому

      እኔ😥ማዘሯ በጣም ናፍቃኛለች😭

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l 2 роки тому +37

    ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያዊ 🙏🇪🇹

  • @demekechderego4360
    @demekechderego4360 2 роки тому +4

    ክክክክክክክክክክክ
    በጣም ተከፊቼ ነበረ አዚናንቶኛል በጣም ደስ ይላል በረቱልን ውዶቸ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 роки тому +3

    እሰኪ ለየው ኮሜቱ ሁላ ያሰቃል ይላል😹😹😹😂

  • @slam1281
    @slam1281 2 роки тому +3

    እኔ እዮብ ያለበትን ፊልም እየመረጥሁ ነው እማየው ሠላምህ ይብዛ ሥወድህ

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b 2 роки тому +9

    ሰላም ለሀገራችን 🕊💚💛❤ፍቅር ለህዝባችን 👌

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 2 роки тому +8

    😁😁😂😂😂በዚህ ጭንቀት እሚያስፈልገው እንደዚህ ፈታ እሚያደርግ ፊልም ነው በርቱልን👌😁😂😂😂😂

  • @saraadachasaa3810
    @saraadachasaa3810 2 роки тому +9

    😂😂እውነት በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩ እናመሰግናለን ✌️

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 2 роки тому +6

    አቡዬ & እዮባ 😍💝

  • @user-dw6vm8vp6v
    @user-dw6vm8vp6v 2 роки тому +2

    የሣኡድ እስረኞች መፍትሔ ተገኘ አልሀምዱሊላህ ግቡና እዩ ምርጧች ሰብስክራይብ እዳረሡ

  • @tamemaa4211
    @tamemaa4211 Рік тому

    በጣም የሚሥቅና የሚያዝናና ፊልም ነዉ በርቱልን❤❤❤

  • @user-yo5kg9gz9e
    @user-yo5kg9gz9e 2 роки тому +6

    ክክክክክክክ ወይኔ በሌሊት እሳቃችሁኝ

  • @aynugela8107
    @aynugela8107 Рік тому +1

    በኮልታፋነት ሳይሆን በራሱ ቢሆን የበለጠ ምርጥ ነበር👌👈😔

  • @hayatmohammedmohammed2489
    @hayatmohammedmohammed2489 2 роки тому +3

    ወይኔ ሱርየ እንኳን ከተዋናይነት ወደ ደራሲነት አሸጋገረህ ደስ የሚል ፊልም ነው

    • @slam1281
      @slam1281 2 роки тому

      ባይተባተብ ጥሩ ነበር

  • @user-ov6se5su4e
    @user-ov6se5su4e 2 роки тому +3

    አቡ ግን ኖርማል ድምፁ ቢሆን አሪፍ ነበር😹

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g 2 роки тому +1

    ወይ ኔ አቡ 😁 አሪፍ ነው በርቱ

  • @zionminas8655
    @zionminas8655 2 роки тому +9

    የልጅቷ የባህል የሚመስለው ልብስ ላይ ያለው ባንዲራ የሌዝቢያን ወይም የጌዎች እንደሆነ አውቃችሁ ነው? ወይስ ሳታውቁት ነው የተጠቀማችሁት? እራሳችሁን በራሳችሁ ቀለም ለምን መኩራት አቃታችሁ?ትውልዱን ምንድነው ምታስተምሩት ሴት ለሴት ጋብቻ ወንድ ለወንድ ጋብቻ ባንዲራው እኛነታችንን አይገልጽም ።ፊልሙ ጥሩ ሆኖ ሳለ እራሳችሁን በትንሽ ነገር አረከሳችሁ

  • @tigiteshomekase
    @tigiteshomekase 2 роки тому +12

    ዉድ የ ወንድ ልጅ ቆረጠ ፊልም ተመልካቾች ለሰጣችሁን አስተያየት ምስጋናችን ከልብ ነው። በልብሱ የቀረበው አስተያየት ባለማስተዋል የገባ ሲሆን ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን። ዳይሬክተር ጠና ኤልያስ

  • @helentube4131
    @helentube4131 2 роки тому +1

    Henokye yezaren ayarigew ena yesira baliderbaye neber berita heniye ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-bh3sd1jc9z
    @user-bh3sd1jc9z 2 роки тому +1

    ዋው አቡ ድርሰቱም ትወናውም ፩ነው

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y 2 роки тому +3

    ብዙም አልመሰጠኝ እያሳለፍኩ ነው ያየሁት

  • @user-ep8jh5oi7u
    @user-ep8jh5oi7u Рік тому

    እዮባ ስወድህ❤❤

  • @lijsalihtube2290
    @lijsalihtube2290 2 роки тому +1

    ዋዉ አጨራረሡ እደት እደጣመኝ❤️🤙

  • @tigist19
    @tigist19 2 роки тому

    ወይኔ በሳቅ አቡዬ 😂😂😂
    እዮባ ትችላለህ ግን ባንዲራው ይደብራል ሳታውቀው ነው መሰል የለበሰችው 😏😌

  • @habibayasin993
    @habibayasin993 2 роки тому +1

    ኧለ አቡዬ ደስ ሲል

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 2 роки тому +4

    ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ ጓደኛዬ አይስለቻችሁም 😁😁😁

  • @mihretteshager3255
    @mihretteshager3255 2 роки тому +3

    🤣🤣🤣🤣😂 ኤረ በሳቅ በረቱ ታምራላቹ

  • @dagnudanu3489
    @dagnudanu3489 2 роки тому +4

    ቡርኪና ፋሶ ያዊ ነኝ... የ ኢትዮጵያን ፊልም እወዳለሁ 💕

  • @tube-qv1pu
    @tube-qv1pu 2 роки тому +1

    እዮባ🙄ሞላሌሽ አቡዬ😃😃

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 2 роки тому +1

    እዮቤ አንተ ካለህበት ባይመቸኝ እኳን ጨርሰዋለው

  • @dagitube766
    @dagitube766 2 роки тому

    እዮባ እና አቡዬ ይመቻቹ❤❤❤

  • @slam1281
    @slam1281 2 роки тому

    እዮባ የኔውድ አተያለህበት ፊልም ሁሉ ያምረኛል

  • @user-lx1pi7kc9n
    @user-lx1pi7kc9n 2 роки тому +2

    ሰላም። እና እድገት ለኢትዬጲያ

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Місяць тому

    አቡዬ ❤❤

  • @mariamova452
    @mariamova452 Рік тому +1

    ተብታባው. ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙌

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 2 роки тому +2

    ጥሩ ሆኖ ሳለ ልብሱ አሁንም ለሌላው ተመልካች ያሳስታል አንሱት ሌላው ደግሞ እዮብ ሎትህን አውልቅ የውጪ ፊልም እያያችሁ ኮፒ አታድርጉ እኛ ጥሬ ያልተነካ ብዙ ነገር አለን እሱን እያወጣችሁ ስሩበት የውጪ ባህል አታምጡብን እባካችሁ እባካችሁ

  • @habtamumelese2449
    @habtamumelese2449 2 роки тому +1

    እምነትን ሀገርን ባህል ማንነትን ኢትዮጵያ የሚነካ አልወድም ያስጠላኛል ።የሰለጠነሽ ያወቅሽ እንዳይመስልሽ ሰየጠንሽ እንጂ።

  • @madinahomar8494
    @madinahomar8494 2 роки тому +16

    ቆይ አቡሽ ግን እዚህም የዘጠነኛው ላይም ስራ አጥ ነህ

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 2 роки тому +2

    እዬብ ሲያድግ ምን መሰለ 😎😎

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 роки тому

    አብሽ እና እዮብ አሪፍ ነው በርቱ

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite 2 роки тому

    Eyoba hulame ye ante edegete edegermehgi new masha Allah

  • @dmk6381
    @dmk6381 2 роки тому +1

    Continuity lay chger alw btam I like the ተብታባ Actor

  • @nanieethioboye217
    @nanieethioboye217 2 роки тому +1

    Abuyi 9sh my sweet derame

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 2 роки тому +1

    Very nice Good

  • @user-kr7rn8oq5w
    @user-kr7rn8oq5w 2 роки тому +4

    አቡየግልጽነቱ ኮልታፋቱ በሳቅ ጨረስኩት

  • @user-qc1kh1jt1w
    @user-qc1kh1jt1w 2 роки тому +5

    እዮባ ኧረ ቀለበትና ጉትቻ አምሮብኻል

  • @samsommedia1845
    @samsommedia1845 2 роки тому

    Very Very Very good job

  • @hhty970
    @hhty970 2 роки тому

    ሠላምሠገሬ እምየ ኢትዮጵያዊ

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb Рік тому

    ኧረበሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣

  • @senaz.n.b3226
    @senaz.n.b3226 2 роки тому +1

    Mirt filmnew desilal😘😘😘😘

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite 2 роки тому +1

    Des yilale I like you music

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x 2 роки тому

    😂😂🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂አረ እዮባ በሳቅ ገደላቹኝ ይመቻቹ

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 2 роки тому +3

    ጥሌ ግሌ😜😜💛🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fekrme747
    @fekrme747 2 роки тому +1

    Baxam desyemal new😍

  • @adanechyvlog7461
    @adanechyvlog7461 2 роки тому +1

    እዮባ ተመችቶኛል ይመቻቹ አቦ😂😂😂

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone 2 роки тому

    ምንም አይጥምም😂😂😂በተለይ ሴቷ አልሰሩትም ከ እዮባ ና አቡዬ ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-fx4nt7rn1g
    @user-fx4nt7rn1g 2 роки тому

    አቡየ ያምርብሀል እዮባ ሁሌም አራዳ ይመችህ

  • @user-ov8sk2df6v
    @user-ov8sk2df6v 2 роки тому +2

    1#nang tadey

  • @sawa8227
    @sawa8227 Рік тому

    Wow wow

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 2 роки тому +2

    ፊልሙ ሃሪፍ ነው ተብታባው😂 ጃንቦ እና ትምህርት 😂🙄እዬብ አንደኛ ግን ልጅቷ የለበሰችው ልብስ የግብረሰዶማውያን ነው እባካችሁ ተጠንቀቁ

    • @elieli6323
      @elieli6323 2 роки тому

      ግብረሰዶማውያን ልብስ አለ እንዴ 🤔🤔

    • @natnaelkinde7826
      @natnaelkinde7826 2 роки тому

      @@elieli6323አዎ በደንብ ባንዲራም አላቸው ልብሱንም ይጠቀማሉ ኢውሮፕ የነሱ መለያ ነው

  • @temesgenkoboto1531
    @temesgenkoboto1531 2 роки тому +2

    ኮመንት የሌለው ደስ አይልም ኑ እንይ

    • @adanechyvlog7461
      @adanechyvlog7461 2 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አረገኝ😍

  • @emebetasfaw1813
    @emebetasfaw1813 2 роки тому +2

    Arif new

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 2 роки тому +2

    ተቆልጨ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yioalways8043
    @yioalways8043 2 роки тому +1

    ክክክክየሚያስቅፊልምአዩባየስወድህ

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 2 роки тому

    Wey abuye yene tebtaba seyamrbeh....eyoban say marjete eyetaweqegn new....

  • @dubai1280
    @dubai1280 2 роки тому +1

    በሣቅ

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 2 роки тому +1

    WEL come

  • @dhfjsjdjf9791
    @dhfjsjdjf9791 2 роки тому

    ደሥይላል

  • @isri9411
    @isri9411 2 роки тому

    Comment sitsatu astewlachu situ ahun kaz film mindnew minmarew

  • @user-ug1tl5su5o
    @user-ug1tl5su5o 2 роки тому +1

    አረፍነው

  • @user-tb2oe2jt3q
    @user-tb2oe2jt3q 2 роки тому +2

    እዬብ ግን ሁሌ ሌባ ሆኖ መስራት አይሰለችህም

  • @user-zc8dl1vr6l
    @user-zc8dl1vr6l 2 роки тому +1

    ❤❤

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 2 роки тому +3

    ብዙ መሻሻል ይቀረዋል።

    • @adanechyvlog7461
      @adanechyvlog7461 2 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አረገኝ😍

  • @madinahomar8494
    @madinahomar8494 2 роки тому

    ክክክክክክክክክ የእውነት ተለቆ ነው ሰው ሁሉ በተኛበት 3:27 በዚህ ሰአት ምን ሰው ይገኛል

  • @falnatewelde1882
    @falnatewelde1882 2 роки тому +1

    👍👍👏👏

  • @eliasal-azar6171
    @eliasal-azar6171 2 роки тому

    እረ ውገን በማወቅም ይሁን ባለማውቅ ልጅቷ የለበሰችው ልብስ የጊዋች ነው ወዴት እየሄድን ነው

  • @muzeoroshow4191
    @muzeoroshow4191 2 роки тому +1

    ስና ምግባለስ ሞላለስ 😂😂😂😂😂

  • @hayatet4222
    @hayatet4222 2 роки тому +2

    ክክክክክክክ በሳቅ ሞትክ

  • @eldanayegetachewlij7857
    @eldanayegetachewlij7857 2 роки тому +2

    መኪና አጣቢው ጃንቦ ነገረኛ አሮጊት ወጠሃል😃

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v 2 роки тому +2

    ኧረ እዮባ አይፎን ጆሮ ተበስቶ ባለወርቅ እጁ ጣቱ ኦረረረረ😂

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 роки тому +4

    ጓደኛዬ የሚሉት አባባል በጣም አሰልቺ ነው።። ስም መጥራት ምንያህል ከባድ ቢሆን ነው።።።

    • @seadamohammed8496
      @seadamohammed8496 2 роки тому

      😁😁😁😁በጣም

    • @amen558
      @amen558 2 роки тому

      በጣም እኔም አይመቸኝም

  • @saraarega6235
    @saraarega6235 2 роки тому +1

    🥰🥰

  • @user-lw9jx3oq9v
    @user-lw9jx3oq9v 2 роки тому

    Kkkkk ere abo bazih demst ayamribihim

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 2 роки тому

    Love ❤ 😍 💖 ❣ 💕 💘 ❤ 😍 💖 ❣ 💕 💘 ❤ 😍 💖 ❣ 💕

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite 2 роки тому

    Ayi eyoba manew eyane mikire yelemdekew 😁😁😁betam new wedede madrehge

  • @barakatababa9966
    @barakatababa9966 Рік тому +1

    Beekaa

  • @mohqmet3605
    @mohqmet3605 2 роки тому +1

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-ov6se5su4e
    @user-ov6se5su4e 2 роки тому

    ተብታባ አቡዬ😹😹

  • @user-zb5ib2ej2y
    @user-zb5ib2ej2y 2 роки тому +2

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @user-ug1tl5su5o
    @user-ug1tl5su5o 2 роки тому +1

    ክክክክክ

  • @hayate4909
    @hayate4909 2 роки тому +1

    እዮብ ግን ለኔም ስልክ ቀፍልልኝ 😉

    • @hayriyetube2830
      @hayriyetube2830 2 роки тому

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ በቅንነት ብቸ

  • @user-rf5vg3vk6d
    @user-rf5vg3vk6d 2 роки тому +2

    😂😂❤️❤️🤭🤭

  • @alamztolere
    @alamztolere Рік тому

    Mariyamii,inati,nati

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u 2 роки тому +1

    አቡዬ የኔ አደኝ ምንም ሆነ ብሰራ ትችላለክ እዮባ በስት ጊዜዉ ተከሰተ

  • @jahmannatwa9116
    @jahmannatwa9116 2 роки тому

    abu yarda lij temchinalk eko