ደስ ሲል DES SIL Ethiopian Movie 2018

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 сер 2018
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies
  • Фільми й анімація

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @concernederitrean6062
    @concernederitrean6062 5 років тому +112

    እኔ ኤርትራዊ🇪🇷 ነች. የኢትዮጵያ🇪🇹 ልጆች በጣም ነው የምወዳቹ, 😍 ፊልማቹ ደሞ በጣም ነስ የሚለው. እግዚአብሔር ሃገሮቻችን ይባርክ. 😘

  • @user-yi7el2si5v
    @user-yi7el2si5v 5 місяців тому +6

    ያሬድ ተዋናይ ነዉ አድናቂህ ነኝ ሥወድህ ሙዚቃህ ቢራቢሮ መቀወጫዬ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @malatekonjo6415
    @malatekonjo6415 5 років тому +453

    ፍቅር እኮ ደስስስስስስ የሚል እብደት ነዉ ግን ምን ዋጋ አለዉ ፍቅር ዘፈን እና ፍልም ላይ ብቻ ቀረ

  • @user-rz2bz1io9m
    @user-rz2bz1io9m 5 років тому +122

    ብርቅየና እንቁ የተዋህዶ ልጆች በስደትም በሀገርም ያለን ለቅድስ ቤተ ክርስቲያን እጃችን እንዘርጋ።

  • @user-dt5xk2pm5v
    @user-dt5xk2pm5v 5 років тому +39

    እዮብየ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅመም

  • @rhuszemen5426
    @rhuszemen5426 5 років тому +10

    ድህነት በጣም ነው እሚያስጠላው ውይ ውይ እኔ ድህነትን በጣም ነው እሚጠላው አይኑ ይጥፋ

    • @giiknkuwgb7566
      @giiknkuwgb7566 4 роки тому

      አረድህነትአያሥጠላም የአላህ ትዛዝነውእጂሠውፈልጎድሀአይሆንምባለውማመሥገንቢሆእጂ

    • @user-yo8iz2kp8c
      @user-yo8iz2kp8c 2 роки тому

      አንዳደየማ ድህነት ጡሩ ነው ያስተምራል ያስተዛዚናል የድሀ ልጆች በትምህረታቸው ጎበዝ ናቸው ብንውቅኮ።።።በጎቦ እናልፋለን ስለማይሉ አይዘናጉም ትኩረት ያደረጋሉ
      አስተውለሺ ከሆነ የድሀ ቤት ፍቅረ መተዛዘን መዋደዴ ከኔ አንች ትብሺ የሚባለው ነበረ ስላለ ደስታ አለ ሀብታም ቤት ግን ተደላቀሺ ስለምታድጊ የሚረባቸስው ሰወች ያሉ አይመስሉንም።

    • @FikrteWorku
      @FikrteWorku 4 місяці тому

      ሀ❤የዘ😂🎉😢😅😊

  • @samuellove9096
    @samuellove9096 4 роки тому +10

    ኢትዮጵያውያን ገንዘብን ወይ በውርስ ወይ ገላን በመሸጥ ወይ በመስረቅ ካልሆነ በፈጠራና በስራ ማምጣት እንደማንችል በዚህ ፊልም ነገሩን። ያሳዝናል ይህ መረገም ነው!
    አይምሯችን መፈወስ ይሁንለት ⛑

  • @candymulugeta8484
    @candymulugeta8484 5 років тому +96

    ከ 7 ወር በኋላ እገባለሁ ብያለሁ እስኪ እውን ያርግልሽ በሉሀኝ መወሰን አቅቶኛል የ ሀገሪ ልጆች

    • @Mengisa-di3jy
      @Mengisa-di3jy 5 років тому

      CANDY MULUGETA ማሬወስኚ.ግቢ.ከቆየሽ.እድሜንእና.መልካችን.በማዳት.መጨረስእንጂ።ኡፍአይዞሽ

    • @candymulugeta8484
      @candymulugeta8484 5 років тому

      @@Mengisa-di3jy እሺ ማር እንግዲ እመብርሀን ታቃለች እኔ ያሰብኩት እማ ተሳክቶልኝ አያቅም

    • @Mengisa-di3jy
      @Mengisa-di3jy 5 років тому

      አሰቆጆ.አይዝሽ.ይሳካል.እሷትጨመርበትከነልጇ።

    • @candymulugeta8484
      @candymulugeta8484 5 років тому

      @@Mengisa-di3jy አሜን የኔ ቆንጆ

    • @davedave4962
      @davedave4962 5 років тому +1

      waww

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 роки тому +9

    2020 የሚያይ👉👍 ፍቅረ የሁለቱም ስሜት እኩል ሲሆን ደሰ ይላል 😍😍😍

  • @ruhamaruhama9875
    @ruhamaruhama9875 5 років тому +8

    በጣም ደስ ይላል
    ያሬዶ እና ኢዩ ስርታችሁታል ሃኒ ግን የተቸገር አትመስይም ብቻ like አድርጊያለው
    እውነትም #ደስ_ሲል #

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 5 років тому +3

    ብዙ የተጋነነ በመሬት ላይ የማይታዩ ግነት ብኖረውም ያው ፍልም ስለሁነ እንደ ህልም ነው ገን ደስ የምል ነው፡፡

  • @user-ih5sh2ir9l
    @user-ih5sh2ir9l 5 років тому +4

    ዋው እውነትም ደስ ሲል ያሬድዬ የኔቆንጆ እዬብ ሀና ስታምሩ ፍቅር ለዘላለም ይኑር

  • @samriyehani9135
    @samriyehani9135 5 років тому +8

    እውነትም ደስ ሲል ዋውው እዮባዬ ውስጤ ነክ ሁልሽንም ውድድድድ ማኛዎቼ

  • @khaledjapo1686
    @khaledjapo1686 5 років тому +3

    Badam Arif I'm from Hargeisa I like this film it's like true I remember life when I live in Addis Ababa it's best city New flower peace and love my brother's

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 5 років тому

    Great beautiful movie.thank you

  • @hannakidani5102
    @hannakidani5102 5 років тому +14

    ከግንብ ጋር ያጋጫችሁ ላይክ ግጩኝ ምትሉ ሰዎች

  • @ahmedyousif3242
    @ahmedyousif3242 5 років тому +27

    ውይ ያሬዶ ፊልም መስራት ጀመር ለማንኘውም አሪፍ ነው

  • @yty7791
    @yty7791 4 роки тому +6

    ያሬዶ ፊልምላይደጋግመህሰርተህሰርተህ!ደጋግሜባይህደስይለኛልየኛቆንጆ።

    • @esmail5684
      @esmail5684 3 роки тому

      የኔ በይ የኛ አትበይ

  • @user-wk2xy2sy6s
    @user-wk2xy2sy6s 5 років тому +2

    ሀኒ .ያሬድ በጣም እወዳቸዋለሁ እሪፍ ነው ብርቱ

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia 5 років тому

    wow

  • @shskfbnr6844
    @shskfbnr6844 5 років тому +10

    ያሬዶ እና ሀናን እዮባ ውድድድድድድድድድድ♥♥

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 4 роки тому +20

    እዮባየ
    ሃኒየ
    ያሬዶ
    ብርክታዊት ስወዳቹ ኣሪፍ ስራ ነዉ በርቱ

  • @mesrt1264
    @mesrt1264 2 роки тому +1

    Wow በጣም ደሰ ይላል ከፋቶኝ ነበር እዮብ አሳቀኝ 🤣🤣ለማንኛውም ይመቻቹ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 🥰🥰🥰🥰

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 роки тому +5

    ያሬዶ ምርጥ ተዋናይም ነህ ባክህ😜♥😍

    • @bikib4975
      @bikib4975 9 місяців тому

      ያሬድንሥወደዉዊህምንልሁን

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y 5 років тому +17

    ዋዉ በጣም ያምራል እዮብ ያራዳ ልጅ ስወደዉ 💓💓💓እናመሰግናለን ሁላችሁንም 😍😍😍😍💓💓💓💓

    • @shahdshahd4422
      @shahdshahd4422 5 років тому

      ለምለም ማሞ አረ ማሬ ሥልክሽ ላኪልኝ

    • @maunagirma6991
      @maunagirma6991 5 років тому

      ር ፍቅር ነዉ

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 років тому

      💛 በዛ በክረምት 💛 ምርጥ ከሲኒማ ያልወረደ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። #ua-cam.com/video/FasGjjz8os8/v-deo.html

    • @zaynabf2753
      @zaynabf2753 5 років тому

      @@biniimanche3690 ïü7 ýýûìgýg

  • @rewudareshad8908
    @rewudareshad8908 5 років тому +6

    እዉነትም ደስ ስል ሁላችሁም ውድድድድድድ

  • @user-hk8cc2pu4p
    @user-hk8cc2pu4p 5 років тому +69

    ሰው እኮ ሲኖርህ ነው የሚቀርብህ ስታጣ ግን አንድም ቀን ዘውር ብሎ አያይህም

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 років тому

      💛 በዛ በክረምት 💛 ምርጥ ከሲኒማ ያልወረደ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። #ua-cam.com/video/FasGjjz8os8/v-deo.html

    • @diribhaile403
      @diribhaile403 5 років тому

      እውነት ነው የሰው ነገር

    • @diribhaile403
      @diribhaile403 5 років тому

      እውነት ነው የሰው ነገር

    • @user-sj5hi6rz8x
      @user-sj5hi6rz8x 4 роки тому

      እውነት ነው

    • @user-fy9iw5xr2e
      @user-fy9iw5xr2e 3 роки тому

      @@diribhaile403 ¹

  • @eyasuabebe2944
    @eyasuabebe2944 5 років тому +6

    Wow enamsgenalen!

  • @imissumam5464
    @imissumam5464 5 років тому +3

    Waw yemr teleke des yalal betam 💓💓💓💓

  • @gdhvjcgcu9197
    @gdhvjcgcu9197 5 років тому +11

    እፍፍፍ የሰው ሀገር አሁንስ ሰለቸኝ

  • @jsks8374
    @jsks8374 5 років тому +2

    ቃል በጣም ኣስጠላሽ እዮብና ያሬድ ሃን በጣምታምራላቹሁ ቀጥሉበት

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 5 років тому +410

    ሀገር ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ

  • @fafi2151
    @fafi2151 5 років тому +3

    ደስ የሚል ፊልም ነዉ

  • @hxjdifidhxyeydhx9429
    @hxjdifidhxyeydhx9429 5 років тому +3

    ውይ ደስይላልል ያሬዳ ሀኒቢ.እዮባ

  • @emu1070
    @emu1070 5 років тому +2

    ያሬዶ ምርጥ የሀበሻ ልጅ ሃናን ስወድሽሽሽ የኔ ቆንጆ እናመስግናለን

  • @user-gd8ou4wr5h
    @user-gd8ou4wr5h 5 років тому +1

    እኔ በጣም የሚወዶም ተዋናይ ሃና ።እና ያረድ በጣም ደስ የብበል ስራ ደስተኛ ኖ እኔ ዶሞ በሲ ምርጢ ስራሃቸው ።

  • @angsomhaile3084
    @angsomhaile3084 5 років тому +6

    ደስ ሲል ደብሪናል ነበር እንቃን በዳና መታሹ እኒ ያሪየዶ

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 років тому

      💓ዜሮ(0) 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። ua-cam.com/video/k9Nyv-KsFWE/v-deo.html

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi7783 5 років тому +9

    እፍፍፍፍፍ ትንሹ ቅመም ስወደው ብቻ መካከል ላይ አናዳኝ ነበር ሀኒ

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 5 років тому +1

    እውነትም ደስ ሲል እናመሰግናለን

  • @mbshop2968
    @mbshop2968 5 років тому +4

    ዋው እውነት. ደስስ ሲል

  • @belaytessema9187
    @belaytessema9187 2 роки тому +6

    ዋው ገራሚ ፊልም ነው
    ይመቻችሁ አቦ

  • @bettyyezina2946
    @bettyyezina2946 5 років тому +6

    Thanks ♡

  • @user-je7su3wi5t
    @user-je7su3wi5t 5 років тому

    ዋው ምርጥ ፊልም አይ የዘፋኝ ነገር በመሀል የምትዘያት ነገር ተመችታኛለች ያሬዶ

  • @nuaminethio6322
    @nuaminethio6322 5 років тому

    Wow arada movie thank you so much

  • @user-vd4rp9lo8s
    @user-vd4rp9lo8s 5 років тому +23

    ያሬዶ ፊልም ተእዋጣልክ
    እዮባ የምር ውስጤ ነክ
    ሀንዬ የእኔ ቀበጥ ስእወድሽ እኮ
    ዋው ፊልሙ የመጬ ያምራል

    • @menbereseyoum2627
      @menbereseyoum2627 5 років тому +1

      እኔ ነኝ የቡታጀራዋ እናቷ ናፋቂ

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 років тому

      💛 በዛ በክረምት 💛 ምርጥ ከሲኒማ ያልወረደ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። #ua-cam.com/video/FasGjjz8os8/v-deo.html

  • @maydergham8496
    @maydergham8496 5 років тому +3

    አሬድይ እድግ በል ስወድክ❤

  • @beloyal6588
    @beloyal6588 5 років тому

    Great movie !!!

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 5 місяців тому +2

    ድህነት አይኑ ይጥፋ❤❤😢

  • @redseebrhanklue9577
    @redseebrhanklue9577 5 років тому +5

    Waww i like it amharic film continu.

    • @FikrteWorku
      @FikrteWorku 4 місяці тому

      ❤😂🎉😢😮😅😊 17:38

  • @amantube2265
    @amantube2265 5 років тому +3

    ሃናን ያሬዶ ሁላቹንም እናመሰግናለን

  • @hayatmahamed9867
    @hayatmahamed9867 5 років тому +2

    Nice movie

  • @user-zc6xz6fl9h
    @user-zc6xz6fl9h 4 роки тому +1

    ወይ ፍቅር ዲህነት ህይወት ሁነው ግራ እያጋቡ በፊልም ብቻ ልቤን እየማረኩ እያስለቁሱ ብቻ ምኑም የማይለይለት ግራየገባው ያረጉኛል ለማንኛውም ደስ ይላል

  • @ermi594
    @ermi594 4 роки тому +3

    ዋውውውው ደስ ሲል ❤❤❤👌👌👌

  • @drgt3538
    @drgt3538 4 роки тому +4

    አየ ሀብታም ፍቅርን በገዘብ እቃንም በገዘብ ሠውን በገዘብ ሁሉንም ነገር በገዘብ ነው የሚገዛው ግን ቆይ ይሄንን ፊልም ሥታዪ ደሀ መሆን ያሥጠላል ወይሥ ደሥ ይላል ግንኮ የዘመኑ ችኮች ቢሆኑ ቀጠሥ ነበር የሚሉት ያው አለ አደል ሀናን የሤቶችን ሥም ለመጠበቅ ሥትል ነውጅ

  • @fgf6dgdf271
    @fgf6dgdf271 5 років тому

    ዋው ውነትም ደስስስ ሲል ❤❤❤😙😙😙💞💞💞💕💕💕💘💘💘

  • @zahrazahra3264
    @zahrazahra3264 5 років тому +2

    ዋው ሰሞኑን ምንሸ የፉልዝናብ ለማንኛውም እናመሰግናለን

    • @EthioVines
      @EthioVines 5 років тому

      አዳዲስ ሃገራዊ ፊልሞችን እና አዝናኝ ቪዲዮችን ለመመልከት ይህን Ethio Vines ቻናል ይጫኑ፣ በጣም ይወዱታል

  • @salemanababe4073
    @salemanababe4073 5 років тому +22

    ተደምሬ እትዮጲያዊ ሆኛለው ላይክ ስጡኝ ፕሊስ????

  • @merhawitmehari6761
    @merhawitmehari6761 5 років тому +14

    I am eritrea i love Etho moves

  • @kahsaytesfai498
    @kahsaytesfai498 5 років тому

    I love Amaric Film&music so gir eat

  • @giederafar5860
    @giederafar5860 5 років тому

    I loved it good job

  • @user-vb9bp3jl3o
    @user-vb9bp3jl3o 5 років тому +3

    ትዝታየን ቀስቀሽብኝ ሀናየ የኔ ውብ ስወድሽ

  • @nejutube1152
    @nejutube1152 5 років тому +5

    በጣም ደስሽይላል

  • @dagimawitadane6945
    @dagimawitadane6945 5 років тому

    እነመስግነለን ስወዳችሁ እዩቤ ሀኒየ♥♥

  • @temesgenfetari1535
    @temesgenfetari1535 5 років тому +2

    Wey zaries aweredachuhut thaks betam debirong neber eyoba silemiwedew des bilognal yenie lij konjo

  • @user-kh2sm6sn8b
    @user-kh2sm6sn8b 5 років тому +4

    ያለው ማማሩ የሌለው እንደኔ መደበሩ ይህን ነው ያስተማረኝ በይበልጥ ይህ ፊልም ያሬዶ ከዘፈኑ ይልቅ ትወናው ያዋጣሃል ያምርብሃል በጣም በርታ እዮባ ቆንጆ አቤት ስትችልበት አንተ እማ ሕድል ካንተጋር ናት ገና በማለዳው በርታ!!

    • @fanafssa8734
      @fanafssa8734 5 років тому

      በሰው ተከብቤ ሰው የሌለኝ ብቸኛ ነኝ።

  • @najifayshbonnytiif7777
    @najifayshbonnytiif7777 5 років тому +19

    I'am from Madagascar i love this movie but i don't understand Ethiopia language

    • @oromofunny225
      @oromofunny225 5 років тому

      I will teach you my Amharic and i give you big love from Ethiopia if you want i will merry you

    • @kismethgrancho3828
      @kismethgrancho3828 5 років тому

      🍡😂

    • @hayimtubi
      @hayimtubi 4 роки тому +1

      @@oromofunny225 😂😋

  • @user-qq1yb6zl7h
    @user-qq1yb6zl7h 5 років тому +2

    ዋውውው ደስ ሲል ትክክል ነው

  • @etata.tilahun8419
    @etata.tilahun8419 5 років тому

    አራዳ እናመሰግናለን

  • @user-kl9pj4bt3k
    @user-kl9pj4bt3k 5 років тому +30

    Eritreawi negn gn amhric Film
    Sewed wedddd😍😍😍🤩😘😘😘

    • @nounaphones3020
      @nounaphones3020 5 років тому

      Selemon Asgedom ሰላም ሶል መልካም። ፋቃድህ ከሆነ እነውራ

    • @user-kl9pj4bt3k
      @user-kl9pj4bt3k 5 років тому

      Ok no Problem

    • @nounaphones3020
      @nounaphones3020 5 років тому

      Selemon Asgedom ከምን እንጀምር

    • @user-kl9pj4bt3k
      @user-kl9pj4bt3k 5 років тому

      Nouna Phones kemn ltjemer new yejemrkow demo buzuh Amharic mexaf alakm

    • @nounaphones3020
      @nounaphones3020 5 років тому

      Selemon Asgedom አማርኛ አይፂፋም ወይ ወስ አንተ መስማት ብቻ ነው ምታቀው አማርኛ መፃፍ አትችልም

  • @user-uz8uu2dv1y
    @user-uz8uu2dv1y 5 років тому +56

    ላይክ ግጩኝ የምትሉ የቆመ መኪና ይግጫቹ፣፣፣ፊልሙን ወድጄዋለው

  • @user-yf7nq1dp4j
    @user-yf7nq1dp4j 5 років тому

    ዋው በጉጉት ሥጠብቀው ነበር ጋይሥ በህብረት እንሹፈው እርግጠኛ ነኝ ሀሪፍ ፊልም ነው ብዬ አሥባለው

  • @user-uh8mx9qe1r
    @user-uh8mx9qe1r 5 років тому

    ልየው እና እካሜት አለሁ ይመሰለኛን ፊልሙያምራን ታዋቂ አርቲሰትአሉበት ሰወዳቸው።

  • @celluser4434
    @celluser4434 3 роки тому +3

    ዋዉ በጣም ደስ የምል ነዉ

  • @user-mo5vk1qo9o
    @user-mo5vk1qo9o 5 років тому +6

    ስጠብቀዉ የነበረው ድራማ ተለቀቀ እናመሰግናል

  • @SelamNatiselam
    @SelamNatiselam 5 років тому

    ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @kalkidanteffera6724
    @kalkidanteffera6724 5 років тому +1

    Wow best movie 👌

  • @robelnguse3513
    @robelnguse3513 5 років тому +102

    እኔ ምለው ላይክ ግጩኝ አዱኛ ነኝ መቶኛ ነኝ ምትሉ እስኪ ደና ነገር ፃፉ ትምህርት ልናገኝ እንችላለን።

    • @user-cf9rs3xo5i
      @user-cf9rs3xo5i 5 років тому +2

      Robel Nguse ዝም አትያቸውም ያጋጫቸውና

    • @user-cm7hw8lg3j
      @user-cm7hw8lg3j 5 років тому +1

      Robel Nguse ሚያጋጭ ያጋጫቸዉና

    • @user-et5dl6wq8w
      @user-et5dl6wq8w 5 років тому +1

      Robelya mut ewenethin nw!! Sira adergut eko

    • @saka2154
      @saka2154 5 років тому +1

      Robel Nguse እስኪ ንገርልኝ አሁንማ ስራቸዉ ላይክ ግጩኝ ማለት ብቻ ሁንዋል

    • @amantube2265
      @amantube2265 5 років тому

      Robel Nguse ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ አመሰግናለው

  • @titukedu2456
    @titukedu2456 5 років тому +8

    ድሮም ቆንጆ ሴት ማግባት ትርፉ ጥበቃ ነው

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 років тому

      💓ዜሮ(0) 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። ua-cam.com/video/k9Nyv-KsFWE/v-deo.html

    • @firdewschannel7104
      @firdewschannel7104 4 роки тому

      ክክክክክ

  • @kattoftele8482
    @kattoftele8482 4 роки тому +2

    በጣም።ደስ።ይላል

  • @Libanos
    @Libanos 5 років тому

    Very nice movie to watch I enjoyed it , well done best acting and nice script

  • @user-jo2ey4zc1n
    @user-jo2ey4zc1n 5 років тому +315

    በያሬድ ሞት like ግጭውኝ ፊልሙን አይቼው እኮምታለሁ እ

    • @user-gz3cz1nz7d
      @user-gz3cz1nz7d 5 років тому

      ማሙሺአሳዘነኝ

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 років тому

      💛 በዛ በክረምት 💛 ምርጥ ከሲኒማ ያልወረደ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። #ua-cam.com/video/FasGjjz8os8/v-deo.html

    • @friyotsaddane5868
      @friyotsaddane5868 5 років тому

      ሳምራዊትዋ ሴት ነኝ jjjjjjjj sf fr

    • @sultantolasultanalee7123
      @sultantolasultanalee7123 5 років тому

      Yy

    • @user-di9cq7st9d
      @user-di9cq7st9d 5 років тому

      ሳምራዊትዋሴት ነኝ

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 5 років тому +18

    ያሬድ ፊልም ሰራ ዋው ደስ ይላል ሀናን እዮብ ውድድድድድ እውነትም ደስ ሲል

  • @user-cy3hv9hz8g
    @user-cy3hv9hz8g 5 років тому +1

    ዋው ሃና የለሹ ፊልም ጡሩናቹ

  • @user-xi6zf3qx7h
    @user-xi6zf3qx7h 4 роки тому

    Wow baxami Dasi Yemilo tarikawi Filime Baxsmi Wodadkuti
    😘😘😘😘🙌

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 5 років тому +5

    ገንዘብ አላቂ ነው ፍቅር ዘላቂ ነው ምንም እንኳን ንፁህ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ቢሆንም

    • @amantube2265
      @amantube2265 5 років тому

      ፈንታነሽ አየነው ልክ ብለሻል ፍቅር ማለት መቻቻል ትግስት መተሳሰብ ይመስለኛል ተሳሳትኩ እንዴ

    • @meethiopian4425
      @meethiopian4425 5 років тому

      ሳምሪ ሳምሪ አልረሳሳትሽም እውነት ብለሻል

    • @meethiopian4425
      @meethiopian4425 5 років тому

      @@amantube2265 እረ በፍፁም ስህተት የለም ትክክል ነሽ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 років тому +37

    የያሬዶና የዮቤ አድናቂ ከች ከች በሉ

    • @user-fg6qf7yi1w
      @user-fg6qf7yi1w 5 років тому

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ زبي انا ر

    • @user-vj5zi8bg9y
      @user-vj5zi8bg9y 5 років тому

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ አለንንንን ማርየ

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 років тому

      💛 በዛ በክረምት 💛 ምርጥ ከሲኒማ ያልወረደ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። #ua-cam.com/video/FasGjjz8os8/v-deo.html

    • @user-et5xy6vu5u
      @user-et5xy6vu5u 5 років тому

      ፊልም የምታዩ ሙስሊሞች አይታችሁ አወጡም ኮሜት ሰጥታችሁ ሙስሊም ፊልም እደሚያይ የምታሳውቁት

  • @arsemawitgaredew9448
    @arsemawitgaredew9448 5 років тому +1

    Wow this is a good movie and it taught you a big lesson

  • @user-hk8cc2pu4p
    @user-hk8cc2pu4p 5 років тому +3

    ባናና መስቲካ ክክክክ ይመችህ እዩብ ያሬዶ ሀኒ ይመቻችሁ ቀጥሉበት

  • @user-bm1xs4lc4d
    @user-bm1xs4lc4d 5 років тому +110

    እናንተ ኑ አርፍችሁ እዩ ኤርትራ ነኝ ኡጋንዳ ነኝ ፓኪስታን ነኝ ላይክ አማረኝ እያላችሁ አትበጣረቁ እኔ ግን ተሰርቆ አይቸዋለሁ መሰል አድስ አልሆነብኝም

  • @GUAYLAEntertainment
    @GUAYLAEntertainment 5 років тому +23

    በጣም ኣሪፈ
    ሳብስክራይፐ ሹኮሪናታት ONE LOVE ETHIO ERI ♥

    • @MrKebedebalcha
      @MrKebedebalcha 5 років тому +1

      GUAYLA EntertainmenI

    • @GUAYLAEntertainment
      @GUAYLAEntertainment 5 років тому

      alem Ababbula ♥

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 років тому

      💛 በዛ በክረምት 💛 ምርጥ ከሲኒማ ያልወረደ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። #ua-cam.com/video/FasGjjz8os8/v-deo.html

    • @HaniHani-pb6jn
      @HaniHani-pb6jn 5 років тому

      ዋው አሪፍ ፊልም ነው ውድድድድ

  • @mazeadimesu6878
    @mazeadimesu6878 5 років тому

    እናመሰግናለን ጉርሻይ

  • @masarykladf6414
    @masarykladf6414 4 роки тому

    በጣምደስይላል አደኝ ፍልምነዉ እነወዳኹሀለን❤😁

  • @hayatselemtewatubem5857
    @hayatselemtewatubem5857 4 роки тому +8

    ዋው ዋው ውነትም ደስ ሲል ያ ሀብታሙ ሰው ደግ ሆነ ነገሩ ሀብታም አልወዲም የዲሀልጂ ስለሆነሁኝ

    • @user-gx7nk4yu3q
      @user-gx7nk4yu3q 5 місяців тому

      😂😂😂እኔብቻመስሎኝ ነበር ሀብታም የምጣላው

    • @mohammedAli-xv3vj
      @mohammedAli-xv3vj 5 місяців тому

      ዉይ ጎደኛ አገኘሑ

  • @bellissimasignora5362
    @bellissimasignora5362 5 років тому +6

    Nice move

  • @smartman1398
    @smartman1398 5 років тому

    Harif filim really Thanks 🙏

  • @salemanababe4073
    @salemanababe4073 5 років тому

    ሃኒ እንደ እዮያ ያሬዳ ምርጥ ነው ይመቻቹ

  • @user-ph5bo6iu7p
    @user-ph5bo6iu7p 5 років тому +8

    Yarado westa Naweer😘😘

  • @mihretmule3203
    @mihretmule3203 5 років тому +6

    Eyobaye Hulu yemiyamribh

  • @yaienayaienayaienayaiena5175
    @yaienayaienayaienayaiena5175 5 років тому

    Wow yardo both of good. Continue.

  • @maheletyonas1377
    @maheletyonas1377 5 років тому

    Thanks