ትንሹ ይሁዳ - new ethiopian full movie 2022 tinishu yihuda | new ethiopian movie ትንሹ ይሁዳ 2022

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 269

  • @user-ll7pq8re6j
    @user-ll7pq8re6j 2 роки тому +66

    ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው ሀገራችንንሰላምያርግልን

  • @user-kv9re6ch4s
    @user-kv9re6ch4s 2 роки тому +131

    ይህንን ኮመንት የምታነቡ በጠቅላላ "ሰላም"ፍቅር" በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ 🙏ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🤲

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +50

    ጣፋጭ እና ሄኖክ በቃ ፊልሙን በሙሉ ተቆጣጠራችሁት አደል በርቱ ደስ ይላል ሰላም ለኢትዮጵያ ዞሮ መግቢያችን እናቴ ኢትዮጵያ ሁሉም ነገር ባንች ነዉ የሚያምረዉ

    • @peterdawit
      @peterdawit 2 роки тому

      Fo did fit s bionic monoclinic no Nick mix Nick nicks mix mix mix mix Nichols mix mix mix n. Nikki I. Mix mix in. Nice. Mix pics Vinicius mix mix mix. Mix Nicholas nice. Nice. Nina mix n mix I.

    • @abeadagim2475
      @abeadagim2475 2 роки тому

      Des yelale

    • @abeadagim2475
      @abeadagim2475 2 роки тому

      😂😂

  • @smharloveethio2699
    @smharloveethio2699 2 роки тому +74

    ፍቅር+እውነት+እምነት=ሁሌም አሸናፊ ናቸው ✌💚💚💛💛❤❤ሰላም ለ ሀገሬ

  • @haymitube8198
    @haymitube8198 2 роки тому +71

    ቸሩ እግዚአብሄር የሀገራችንን ሰላም የህዝቦቿን ፍቅር ይመልስልን የሀገሬ ልጆች ሙሥሊሞች በዱአ ክርሥቲያኖች በፆሎት እንበርታ የቤተሠቦቸን ድምፅ ከሠማሁ አራት ወር ሆነኝ በረብሻው ምክኒያት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ 😥😥😭😭😭

    • @user-le1qw4xh3o
      @user-le1qw4xh3o 2 роки тому

      አሚንንንንን 😢😢😢😢🇪🇹ሰላም ማን ያሰማን

    • @user-er1vo7ig7g
      @user-er1vo7ig7g 2 роки тому

      አሚንንን ወላሂ እኔ ብትይ ኡፍፍፍ በስው ሀገት በጪንቀት አለቅን

    • @ahmedalmazmi9895
      @ahmedalmazmi9895 2 роки тому +1

      ayzoshi enat enkuan 4 wer 4 dekikka silebeteseb maseb yichenkal tsely kirstiyan tesfa aykortim yichi kifu ken talfna diro tibalalechi ayzon

    • @imissyoumom238
      @imissyoumom238 2 роки тому +1

      ኣይዞሽ ሁላቹ ወንድማማቾች ናቹ እግዚአብሔር ሰላማቹ ይብዛ🙏🙏🙏

    • @destadesta8130
      @destadesta8130 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-yh4hk9pp7v
    @user-yh4hk9pp7v 2 роки тому +22

    ቆንጆ ፊልም ነው እናመሰግናለን እማማ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምሽን ይመልሰው🙏

    • @adanechyvlog7461
      @adanechyvlog7461 2 роки тому

      አሜን ሰሰክራይብ አረጊኝ እማ በቅንነት🙏😍❤😔

    • @user-yh4hk9pp7v
      @user-yh4hk9pp7v 2 роки тому

      @@adanechyvlog7461 እሽ ውዴ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 2 роки тому +2

    ኔኒ ካንተ ጋር ብዙ ፊልም እንደ ምሰራ ተስፋ አለኝ ስወድህ ጀግና ሰው የምያወራውን ወሬ ንቀህ ስለ ምታቀርብልን ስራዋችህ አመሰግናለሁ መቅደስ ከካናዳ

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 роки тому +7

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው አሜንዬ ጣፋጭ እድግ በይልን ሰላሙን ሁሉ ለሀገራችን ለወገናችን ይሁን አሚን 🇪🇹💚💛❤

  • @meduarega7738
    @meduarega7738 2 роки тому +5

    አሪፍ ፊልም ነው ሀገራች አላህ ሰላሟን ይመልሥል ያረብ💚💛❤🇪🇹😢

  • @lemlemmengestie3788
    @lemlemmengestie3788 2 роки тому +6

    ውይ ፊልሙ በጣም ያምራል ግን እነዚህ ከባንክ የተላኩት ሰዎች አይመጡኑም የባንክ ሰራተኞች አይመስሉም የሆኑ ጨበሪያሞች በፍጹም አይመጡንም በተርፈ ጣፋጭየ ማሬ ውድድ ነው እማርግሽ በርቱ

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 2 роки тому

      ከላይ ኣይቶ መፍረድ ተገቢ ኣይደለም

  • @fhfjg4042
    @fhfjg4042 2 роки тому +16

    አላህ ሆይ ሀገራችን ሰላም መልሰልን ያረብ አደራህን 😥😥💚💛❤️🇪🇹

    • @titi.youtube4598
      @titi.youtube4598 2 роки тому +1

      አላሁመ አሚንን

    • @rahamam3821
      @rahamam3821 2 роки тому

      💐💐💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞

  • @user-vc4zv3rk2q
    @user-vc4zv3rk2q 2 роки тому +15

    አምላኬ ኢትዮጵያን ሰላም አርግልኝ 🙏🙏😭😭😭

  • @selambelay2499
    @selambelay2499 2 роки тому +1

    የሚገርም ፊልም ጣፋጭ ሄኒ የጣፋጭ ወንድም ብቻ ሁላችሁም ለፊልሙ ማማር ጥሩ ተውናችኋል በርቱ ሠላም ለሀገሬ ህዝቦች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 роки тому +5

    ጣፋጭና ሄኖክ አልተቻሉም አሪፍ ነው በርቱ ሠላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️🥰🥰🥰

  • @martaethoipia2706
    @martaethoipia2706 2 роки тому +6

    በጣም. ቆንጆ. ነው. በጉጉት ስጠብቀው የነበረው. ትንሹ. ይሁዳ. በርቱልን

    • @adanechyvlog7461
      @adanechyvlog7461 2 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አረጊኝ እማ😍😘😔

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f 2 роки тому +3

    አገራችን ሰላም ያርግልን በሰላም ለአገራችን በሰላም ያብቃን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +14

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት ሀገራችን 🙏🏿🙏🏿😭

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 роки тому +5

    በጣም ደሰ የሚል አስተማሪ ድራማ ነወ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +5

    ከገንዘብ ይልቅ ፍቅር ያሸንፋል ✅❤️

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 роки тому +18

    በቃ ሄኒ ፊልሙን ሁሉ ተቆጣጠረዉ በርታ የኔጀግና

  • @solaandkdus1149
    @solaandkdus1149 2 роки тому +15

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቼ😭😭

    • @SaraZinaei
      @SaraZinaei Рік тому

      💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

    • @SaraZinaei
      @SaraZinaei Рік тому

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

    • @SaraZinaei
      @SaraZinaei Рік тому

      💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @SaraZinaei
      @SaraZinaei Рік тому

      💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SaraZinaei
      @SaraZinaei Рік тому

      💘💘💘💘💘💘💘💞💞💞💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u 2 роки тому +7

    ምርጥ ፊልም ነዉ አብሶ መጨረሻዉ ደስ ይላል ጣፉጭዬ እና ሄኒ ዘድሮ እሪከርድ እየሰበሩ ነዉ የጣፉጭዬ ወድም ሆኖ የሰራዉ በጣም አድናቂነኝ ሁሌም ሲተዉን በመልካም ስራ ነዉ የተረጋጋ ልጅ ነዉ ፈጣሪ ይባርክ ጎበዝ ነክ በርታ ሄኒ በቦክስ ስትመታዉ አናደድከኝ ያንን ኮርማ ቲቢተኝ ነበር መመታት የነበረበት እናመሰግናለን👍❤

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 2 роки тому +3

    ፍቅር እውነት እምነት ሁሌም አሸናፊ ናቸው

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 2 роки тому +6

    በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነው

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 роки тому +3

    በጣም ምርጥ ት/ት ነው ገዘብ ያንያክል ቢሞላ ቢተር ፍቅር ሁሌም አሸናፊነው

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 роки тому +3

    ፍቅረ ያሸንፍል👍👍👍❤️❤️❤️

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba 2 роки тому +9

    ሔኖክ ደግሞ ምንድ ነው 20ኛ ክፍለ ዘመን ላይ ሆኖ ቁጥጥር ትልቅ ሴት እኮ ናት

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 роки тому +3

    ዋውውው ምርጥ አስታምሪ ፊልም

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 2 роки тому +20

    ሰላም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ክፉውን ሁሉ ያርቅልን መተሳሰቡን ፍቅሩን ያድለን የዘረኝነት በሽታን ያንሳልን 🙏

  • @user-yo8wv3wv8i
    @user-yo8wv3wv8i 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @carlamendoza5416
    @carlamendoza5416 2 роки тому +4

    አገራችን ሰላም አርግልን ፈጣሪ

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 роки тому +3

    አገራችንን ፈጣሪ ሰላሙል ያብዛላት

  • @zuzusharfayutuob2775
    @zuzusharfayutuob2775 2 роки тому +2

    መነው እንደ እኔ ፊልሙን ሰየይ መጨራሻውን የሚየውቅ

  • @user-cp9mp2xz1s
    @user-cp9mp2xz1s 2 роки тому +4

    ምርጥ ፈልም ነው

  • @TUBE-hh8ls
    @TUBE-hh8ls 2 роки тому +9

    የነሱ ፍቅር እደቱርክፊልም ከትላትናው ይቀጥላል አላለችም 😁 አረተይ ማክቤዝ ቀስብለሽ እደጊ የኔ ምርጥ 💕

  • @tsigetenadeg6586
    @tsigetenadeg6586 2 роки тому +2

    ሰላም ለናንተ እባካችሁ የሀገራችን ደራሲዎች እና እርቲስቶች ፊልም ስሩ የሚያስተምር ለሀገር ለህዝብ የሚጠቅም ጊዜና ገንዘባችሁን በማይረባ ስራ አትጨርሱ

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 2 роки тому +4

    Desssss yilal thank y’all 🥳💕🥰👍🏾👏🏾

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 2 роки тому +7

    ያገራችን ሰላም ተመልሶ ቤትሰቦቻችንን ድምፅ መቸይሆን እምንሰማው

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 2 роки тому +2

    Wow asetemri new Ethiopia agrechen ytebkele emente kalen neshenfelen

  • @sawalha6666
    @sawalha6666 2 роки тому +1

    ሂንክ በጣም ነዉ የምዉድህ ♡♡♡♡

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому

    Waw mirxi film new iwnet fiqir hulem beiwinet lay yetemorekezu nachu
    Xafaciye yene qimem siwedish iko yelij awaqi

  • @meandmyself5318
    @meandmyself5318 2 роки тому +2

    Betam arif film new!

  • @user-tq5pv5sn2f
    @user-tq5pv5sn2f 2 роки тому +1

    ዋው ምርጥ ፊልም

  • @user-rt5ft5tk2n
    @user-rt5ft5tk2n 2 роки тому +2

    ዋዉ ምርጥ ነዉ ተመችቶኛል

  • @user-jh7mh8vj7z
    @user-jh7mh8vj7z 2 роки тому +19

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን🙏🙏🙏

    • @SaraZinaei
      @SaraZinaei Рік тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @SaraZinaei
      @SaraZinaei Рік тому

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 2 роки тому +3

    Best Love Start From Best Family !!

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 роки тому +3

    ደስ ይላል❤❤ደሞ መኪናው ምሆነብክ ሲለው እኔጃ መገድ ላይ ቆመብኝ አለ ሀሀሀሀሀሀ

  • @ddwalano1566
    @ddwalano1566 2 роки тому +2

    Konjo film new amilak selam yadergiln hagerachinin

  • @seadatube970
    @seadatube970 2 роки тому +2

    Best film

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m 2 роки тому +10

    ሆኖክና ጣፍጭየ ካሉበት ይታያል
    እወዳችሆለሁ❤👈

    • @mmvwvx7599
      @mmvwvx7599 2 роки тому

      ወይኔ አሯ 😳😳

  • @sadaomersada9000
    @sadaomersada9000 2 роки тому +2

    ዋው በጣም ደስይላል

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 роки тому +1

    selam le Ethiopia yihun,henok yalebet film hulum arif ina rega yale new,arif new

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 роки тому +1

    ትክክል.

  • @romandesta4329
    @romandesta4329 2 роки тому +1

    በጣም ያምራል ዋው

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 2 роки тому +3

    "ONE CLOURE FOR LOVE "

  • @meseretme3177
    @meseretme3177 2 роки тому +3

    Filmu tiru naw gi yhichi tinshua ligi lemin hule yemitiserachw filmoch talalakochun sitisadeb sitanqshishi yetayal endayadigibat

  • @mitaabiye3006
    @mitaabiye3006 2 роки тому +1

    ebakachu Felmeu Astemare Nawe Gene Tenshe Adega Sederse Agabachu Wechce Atebalu Ethophame Hekemena Ale Ezewe Bagerchene Enkura Bertu

  • @seadatube970
    @seadatube970 2 роки тому +3

    Harif new

  • @antelivelive7955
    @antelivelive7955 2 роки тому +1

    Wow

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 2 роки тому +2

    ማኪዬ የኔ ቅመም😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @frahiwettadese927
    @frahiwettadese927 2 роки тому +1

    ዋውውውው አሪፍ ፊልም ነዉ

  • @lemembera4145
    @lemembera4145 2 роки тому +3

    የባንክ ሰራተኛው ቀጭኑ ልጅ የብተሰብ ጨዋታ የነዳዊት ቡዱን የተጫወተውልጅነው

    • @lemembera4145
      @lemembera4145 2 роки тому +1

      @@Tg-oh5nx በ እሸቱ ግዜ ከዛ ኬኩ የምሉት ልጅ ጋራኮረናስገባ

  • @frahiwettadese927
    @frahiwettadese927 2 роки тому

    በጣም ያምራል

  • @mdadi127
    @mdadi127 2 роки тому +1

    ዋው ደስ ይላል

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 роки тому

    አሪፍ ነው በርቱልን እናመስግናለን

  • @mellody-36
    @mellody-36 Рік тому +1

    Wow ❤

  • @genetsisay2595
    @genetsisay2595 2 роки тому +2

    ሀሪፍ ነው ብዬ ገምታለሁ

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 2 роки тому +2

    ምርጦቺ ኑሩልኝ ጣፋጪዬ ማርነሽ

  • @gegyee2463
    @gegyee2463 2 роки тому

    ትክክል👌

  • @zinashmazna2817
    @zinashmazna2817 10 місяців тому +1

    Wowow 🥰🥰👌👍

  • @user-oz4yk8hr4q
    @user-oz4yk8hr4q 22 дні тому

    Wow wows betam arif film new

  • @ift22khfr66
    @ift22khfr66 2 роки тому +1

    ♥️♥️♥️♥️

  • @sofyatube4630
    @sofyatube4630 2 роки тому +1

    Wow🇪🇹

  • @tebekagetaye2258
    @tebekagetaye2258 2 роки тому +4

    የኛ አገር ዶክተሮች ግን ሁሉኑም ህመምተኛ ውጪ የምትሏትስ ነገር 😏

    • @itsmezuzuslo2437
      @itsmezuzuslo2437 2 роки тому

      😂😂😂

    • @mulatadhadach2198
      @mulatadhadach2198 2 роки тому

      Guyoo wariyoo Ibrahim baruu uinengda siirc sabaa mohmamed fantalee Mohammed baaayu we need them in Edomon we don't we have Journalist

  • @user-wn3nt1zu3n
    @user-wn3nt1zu3n 2 роки тому +1

    በርቱ
    😍😍😍😍😍😍😍

  • @senaz.n.b3226
    @senaz.n.b3226 2 роки тому +1

    Wow mirt film new👏👏👏👏👏👏

  • @delinaeritrean348
    @delinaeritrean348 Рік тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️💗💗💗💗💗

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 2 роки тому +1

    ዋው

  • @debesaygebru7464
    @debesaygebru7464 2 роки тому

    Super super super super super movie

  • @helina3753
    @helina3753 2 роки тому +5

    ልጆችን ጥሩ ስድብና ለአዋቂ አለመታዘዝን ባታስተምሩ 😣😣😏( ደሞ ይቅርታ እንዳትሰድቡኝ)

    • @hablederesse6387
      @hablederesse6387 2 роки тому +1

      ትክክል ነው እኔም ይቺ አሜን የሚሎት ልጅ ሁሌ ትልቅን አታኩብርም የሚስጦት ትውና

    • @user-oy9np2ri3d
      @user-oy9np2ri3d 2 роки тому +1

      አዎ አብሶ ግልፍጥ ስትል እኔ ደበረኝ

    • @user-oy9np2ri3d
      @user-oy9np2ri3d 2 роки тому +1

      @@hablederesse6387 በጣም ሰው ትዘረጥጣለች

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j 2 роки тому +1

    አሜንዬ የኔ ቅርንፉድ ውድድድድድ

  • @zeainaaa3283
    @zeainaaa3283 2 роки тому

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @mikibenhur3554
    @mikibenhur3554 2 роки тому

    Echt Mooi films Echt 🎥 🎞 🎦

  • @tube0109
    @tube0109 2 роки тому +1

    ፍቅርን ፈራሁ የተወነው ልጅ ካለ መየም ፉልሙ አያስጠላም ይሆናል ልየው

  • @znawtesema6124
    @znawtesema6124 2 роки тому +1

    የገዛ እህቱን ለማሳደግ ስላደረገው ነገር ይቀባጥራል ማፈሪያ እንኳን ለእህት ለባዳም እንዲ አይባልም ጀዝባ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 роки тому +1

    አይ ድህነትና ደሀ ደሀ መሆን

  • @sisgenet1359
    @sisgenet1359 2 роки тому +2

    💝💗💗

    • @adanechyvlog7461
      @adanechyvlog7461 2 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አረጊኝ እማ😍❤😔

  • @davidabiba3247
    @davidabiba3247 2 роки тому +1

    Ahunima

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 роки тому

    hulym ewnet keiemnet gare yzo yemigoaz endezih ysakal!

  • @melkanesredin2475
    @melkanesredin2475 2 роки тому +1

    ጥሩነዎ

    • @mulatadhadach2198
      @mulatadhadach2198 2 роки тому

      Naafxaacaa Amara Nazi Ethiopia children killer Repare Amara children Reaper world must must know

  • @mogesneguse9404
    @mogesneguse9404 2 роки тому +7

    አይ ሄኖክ ደሀና ድህነት አልወድም አላለም ለዚህ እኮ ነው ድህነትን ሽሽት ወንደኛ አዳሪ የሆነው።

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 2 роки тому

      አትዘባርቁ የኛንስ ሀጢያት ከፈጣሪ ዉጭ ማን ያዉቃል

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 2 роки тому +1

    wow🙏❤❤👌👌💚💛❤☝☝☝

  • @Mattyman10
    @Mattyman10 2 роки тому

    🔥 🔥 🔥

  • @konjittesfaye7169
    @konjittesfaye7169 2 роки тому

    😭😭😭😭🤲

  • @nafqotaleni3450
    @nafqotaleni3450 2 роки тому +1

    መጨረሻው ኣያምርም ፋክ

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @nakednaked8308
    @nakednaked8308 2 роки тому

    ፍቅር ከወነት ትበልጣተለች

  • @user-dl8df3xy9c
    @user-dl8df3xy9c 7 місяців тому

  • @sawa8227
    @sawa8227 Рік тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 2 роки тому +4

    እውነት ነው ሁሌም እውነት ያሸንፋል