Glad you guys brought the Albino murder case here , I've seen a documentary by BBC and its very taunting. i hope you guys keep going through and debunk those medical and psychological myths that are hood popular but maybe strange to the mainstream especially in Africa.
👩🦳I had my sillver hair when i was 11 years old, and I had to die at the age of 19. Now i am 95% gray at the age of 38! I tried everything to change it, and nothing works, so I let it go. I LOVE IT!
እናንተ ቆንጆ ቆንጆ ጩጬዎች እንዳው ጉደኞች ናችሁ መቼ ነው የሄን ሁሉ የተማራችሁት በርቱ ጎበዞች በዚህ እድሜያችሁ በጣም ትገርማላችሁ ተባረኩ
@@sebi1020l አብዝተን እናመሰግናለን! ክብረት ይስጥልን!
አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ
እውቀታችሁ እርጋታችሁ በተለይ ደግሞ ብዙዎች ሊረዱት በሚችሉት ቋንቋ እና መንገድ ማቅረባችሁ እጅግ አስመስጋኝ ነው። ቀጥሉበት ብዙ ለመማር እንጓጓለን
ማወቅ የሚገባንን እና መጠንቀ ቅ ያለብንን ስላቀረባችሁልን በጣም እናመሠግናለን እርጋታችሁ የተለየነዉ ❤❤❤🎉❤❤❤
የፈሩት ሽበት ግንባር ላይ ይወጣል ይባላል
በጣም አሪፍ አሳቦችን ነው የምታነሱት ዶ/ር ቲጂ በርቱ
እውቀት እርጋታ ውበት….❤❤❤
ስታምሩ በርቱ ተማሩ አስተምሩ እሽ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይርዳን
"የሸበተ ጠጉር የክብር ዘውድ ነው፤ እርሱም በጽድቅ መንገድ ይገኛል።" ምሳሌ 16፥31
እንዲኹም አንድ አባት "ሽበቱን የደበቀ ዕድሜው በዛው ልክ ይደበቅበታል: ይላል ቃሉ" ሲሉ ሰምቻለሁ የጥቅሱን ቁጥር ግን ማግኘት አልቻልኹም፤ መምህራን ካወቁ ቢነግሩን🙏
እና ቤተሰቦች በሽበት ምክንያት በራስ መተማመናችንን ከምናጣ ፈጣሪንም ከምናሳዝን አምኖ መቀበል የሚሻል ይመስለኛል
Thanks sisters god give you the reward keep.going ok
ቀለም በጣም ያበዛል እኔ ምስክር ነኝ
ቀላል በጸጉሬ ነው የተጫወትኩበት እና ታላቄ እህቴ እና እኩዮዎቼ እኔን ያክል የላቸውም ቢበዛ ጥቂት ነው ያላቸው እና በጣም አደገኛ ነው
ብሩክዬ ትንሿ እህቴ ❤❤❤❤❤ በርቱ
ዋዉ በጣም ቆጆ ናችሁ እናመሰግናለን በርቱ
ሽበት ማለት ሺ ውበት ማለት ነው 😂 ብዙ ሰው አይወደውም ለአንዳንድ ቶሎ ይወጣል ለአንደንድ ደግሞ ይዘገያል ነገር ግን የተፈጥሮ ጎደይ ስለሆነ መጨነቅ አያስፈልግም የጤና እክል የለውም ነገር ግን እናንተን ሳናመሰገን አናልፍም ብዙ ነገሮችን እያስተማራችሁን ነው በርቱ።
ድንቅ መልዕክት!በጣም እናመሰግናለን!
የእኔም እምነት እንደዙ
በርቱ እህቶቻችን ቆንጆ ፕሮግራም ነው በጣም ታምራላችሁ👍🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
እኔ ገና በ 17 እድሜ ነው የወጣው እና አሁን 40 አመቴ ነው እና ግማሹ ነጭ ነው፡፡ ብዙም ባልጠላውም ግን የሚያዘግይልኝ እፈልጋለው፡፡ መላ ካላቹ ንገሩኝ
I am young but my hair is becoming Gray...nice topic...keep it up
Mine too man, consuming honey and honey products like Tej might help u know.
እናመሰግናለን
ሽበት ወደቀድሞ ቀለሙ አይመለስም። ለዚህ እኔ ምስክር ነኝ።
Thank you guys 🎉🎉🎉
ሶስት ቆንጆ doctors ❤በርቱ
Yene kekelem bohala betam beztobgnal
በርቱ እህቶቻችን ተባረኩ
Glad you guys brought the Albino murder case here , I've seen a documentary by BBC and its very taunting. i hope you guys keep going through and debunk those medical and psychological myths that are hood popular but maybe strange to the mainstream especially in Africa.
Dr Biruke you know mine is beautiful gray
❤❤❤❤ berituligne wudoche
Ene gen yegziabher sera yegermal bezu manakew nger ale leka tefetro west.
በእርግጥ እኔ ያየሁት ሰው ሸብቶና ሳይሸብት ማለትም በአንድ እድሜ ሆኖ በነጭ ፀጉርና በጥቁር ፀጉር ሲታይ መልክ ጭራሽ አይገናኝም እኔ ሽበት የለብኝም ግን ሽበት ወይንም ለፋሽን እንኳን ነጭ ቀለምን ቀላቅሎም ይሁን ሳይቀላቅል የተቀባ ሰው ገፅታ በፍፁም መልክ አያምርም ነገር ግን አንዳንድ ትልልቅ ሰዎች ላይ ሳየው ግን ያምርባቸዋል እና ግን ሽበት ከነከርዳዳነቱ ጋር ያስጠላል
እንደኔ ይሄ ህመም የሌለው የተፈጥሮ ጉዳይ ነው እኔ በ20 ዎቹ ጀምሮ ነው ነጭ የጀመረው አሁን 57ክሆኖኛል ሙሉውን ነጭ ነው ልጄ በ17 ዓመቱ ነው የጀመረው ምንም ስለምወደው ቀለም አስነክቼው አላውቅም እናንተ ፀጉር ለማቅለም ይህን ያህል ጥናት ከማድረግ ሃገራችን ስንቱ በመድሀኒት እጦት ለሚሰቃይ እና ካለ ዕድሜው ለሚረግፍ ህፃናት መልስ ለመሆን ብታጠኑ
እኔተቀቢነኝያበዛል።እዲገናበአስራምስትቀንይለቃል።አዲወረኳአይቆይም❤❤❤❤❤❤
👩🦳I had my sillver hair when i was 11 years old, and I had to die at the age of 19. Now i am 95% gray at the age of 38! I tried everything to change it, and nothing works, so I let it go. I LOVE IT!
@@GodIsWithUs4LIFE we are so glad you have shared this with us!
እኔ 25 አመቴ ነዉ ነገር ግን 75% የሚሆነዉ ጸጉሬ ሸበት ሆነ:: በእናቴ በኩል ቶሎ የሚሸብት ዘር አለባት።እሷ እድሜዋ 35 እያለች ነዉ መሸበት የጀመረዉ አሁን ግን እናቴ 58 ነዉ 100% ሙሉ ሸበት ነዉ።ቤታችን ሸበት ነዉ ግን ደሰተኞች ነን ጸጋ ነዉ ብለን ተቀብለነዋል❤
ሰላም ዶ.ር እኔ ከፊቴ 6የሚሆኑ ሽበት ነበረኝና ሻምፖ ማጥቆርያ ፈቴን በሙሉ ስቀባሙ የተቀባሁት ሸበተ ።
የተቀባሽው ምን ሆነ?
@@serajesus3983 ኢትዮጵያ በየሱቁ የሚሸጡ በፕላስቲክ ሻምፖ ናቸውና የሸበተውን ቀብቼ የተረፈውን ሻምፖ ከምጥለው ብየ ያልሸበተውን ስቀባው ከግራ ወደቀኝ ፊትፊቴ በሙሉ ሸበተ ።
ሽበቴ ውበቴ
When I was 15 I got my gray hair,now i have almost full gray
Thank you for sharing! If we may ask, how are you managing it?
Hydrogen peroxide ena ammonia kalew bedenb nw kelem yemibeza
እኔ በ 27 ዓመቴ ጀምሮ ነው የመጣብኝ
ቀለም ሽበቱን እንደሚጨምረው አንዳንድ ጥናቶችም ያሳያሉ ሽበት ፀጋ ነው።
በየሚዲያው tiktok ላይ እያስተዋወቁ ሽበትን የሚያጠፋ ቅባት አለን ግዙን የሚሉ ሰምተዋል😊
ሽበት በጣም ነው የሚያጎሳቁለው።እንደው ሽበቱን እደብቃለሁ ብየ ሀይ ላይት ከለር አድርጌ የባሰ ፀጉሬን አበላሸሁ ተበጣጠሰብኝ።በጣም ከፋኝ።ፀጉሬን እንዴት ልመልሰው
@@Abby-qt3sg አይዞሽ
አጠር አድርገሽ አርጊው
ሻንፖ ከመጠቀም ተቅጠቢ ቶሎ ቶሎ ፖስትራ አትሰሪ ታጥበሽ መጠቅለል ብቻ
ቅባት ለቆዳሽና ለፀጉርሽ ተጠቀሚ
አትክልትና ፍራፍሬ ብይ
ብዙ አትጨነቂ እኔም ተበላሽቶብኝ ነበር አሁን ፀጉሬ ጫቃ ነው መበጠር ሲያስቸግረኝ ነው ፀጉር ቤት የምሄደው እቤት እታጠባለው ኬሚካል አልጠቀምም
ፀጉር ይመለሳል ቅን ብዙ ካልተጨነቅሽለት ነው
እኔም ተመሳሳይ ጥያቄ ነው ያለኝ
በ13 አመቴ ነው የወጣብኝ
Berteu🥰🙏
እረ እኔ በጣም አስቼገረኝ
Etsanti ersu alechwu eko
ለምን??? ሽበት ፀጋ ነው እኮ።
500 on the way
የቻናላችን ቤተሰቦች እስቲ ሽበት ላይ ያላችሁን አስተያየት አጋሩን።
😢😢😢እኔም በጠም አሽቸሮኛ ግን ምንም መለት አደለም ሰዉግን የሸመቀል እንጅ
እኔም @@-Hanannx7bw
እኔ ሺበቴን በጣም ነው የምወደው እንደጀመረኝ በልጅነቴ ነው ከፊቴ የወጣው ግን አንድም ቀን ልቀባ ብዬ አላስብም በእግዚአብሔር የመጣውን ተቀብዬ አሁን ወደ አስራ አራት አመቱ ነው ግማሽ ደርስዋል መዘዠጎርጎሩ ፀጉሬ እረጅምም ነው በጣም እወደዋለሁ የአምላክን ስጦታ መቀበል ነው ተቀበሉት ከሰማችሁኝ
@@-Hanannx7bw ሰው ይሸማቀቅ እራስን መሆን ደግሞ አስፈላጊ ነው በራስ መተማመን ❤
Bertu
እኔ ቀለም ተቀብቼ ሽበትበዝቶብኞል
አረ ሽበት እኮ ፀጋ ነው እኮ እኔ ከአስራ 17 አመት ጃምሮ ሽበት አለኝ ያውም ከፊለቴ ነውዐ ምን ችግር አልፋጠረብኝ ሽበት የለቹ በተጠፉት.............
ቀለም በጣም ሽበት አብዠቶብኛል
ሌላው ጥያቄዬ
ቀለም ለረጅም ጊዜ ሰቀባ ነበር አሁን ላይ ግን ቀለም ስቀባ ፊቴ ይብጣል እይኔ ሁሉ ያብጣል ፋቴም ያዝዣል ከአንዴም ሶስት ግዜ በኢመርጀንሲ ሄጃለሁ የኔ ችግር ምን ይመስላችሃል
ቀለም ውስጥ ላለው ውህድ አለርጂ ሁነው ሊሆን ስለሚችል ጥንቃቄ ያድርጉ
Are benatachihu mefitihe kallew mella bellughn yezerezerschihut mikinyatoch hullu allubighn.behitsaninete 1 -2 neberebighn ahun gin weroghnal bettam bezituwal.
ዉድ ተመልካቻችን ሙሉዉን ቪዲዬ እስከመጨረሻዉ ቢመለከቱ መልሱን ያገኙታል
👍👍👍🥰
Sele borche bitserulin please?
20 አመቴ የጀመረው ሽበት አሁን ነጭ ጨርቅ መስሏል 28😅
enem
ፎሊክል የላቸውም ማለት ነው?
አይ መላጦች
16:00 Ere Besmeab🙆 ere uuuuuuuuuu......betam new yemizegenenew.........mechie new gin sew yemenehonew? aye Africa
????
አልቢኒዝም ያለባቸውን ሰዎች አካል ጉዳተኛ ያደርጓቸዋል። የሰውነት አካላቸውን ቤታቸው ያስቀምጡታል። በዚህ ሀብት እናገኛለን ብለው ያምናሉ።እኔም ቪዲዮውን አይቼዋለሁ በጣም ነው የሚያሳዝኑት።
Minu??????
@@kukuelam2204 look at 17th minute in the video
እኔ 30 ሳይምላኝ ነው የወጣበኝ።
ነገር ግን አንድ ጓደኛዬ አያቶም የለባቸውም ይገርማል
ሌላው ሽበት መንቀል አያበዛም
በውጭ ሀገር ፀጉር ቤት ሽበት ይነቀላል። ቀለም ላለመቀባት
@@deenatsige3583
የዛን ግዜ የነበርዎት ስሜት ምን ይመስል ነበር?
What? The doctor said she sacred the white color hair 😅😅
I scared going to the doctor 😅
😂
አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ