ሰበር ዜና የጨረቃ ቤት ህጋዊ ሊደረግ ነውን? አዲስ መረጃ ከኢትዮጵያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 68

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 3 дні тому +6

    አላሕዬ እየን እዘንልን ያረሒም

  • @BesteBeste-q4y
    @BesteBeste-q4y 3 дні тому +5

    የረቢ አልሐምዱልለ አለህ እዉነት የርገዉ

  • @FgyVbh
    @FgyVbh 3 дні тому +8

    ያረብ አተአግዘን

  • @MouzaAlshamsi-lz6lz
    @MouzaAlshamsi-lz6lz 2 дні тому +3

    እውነት ያድርገው የድካማችንን አይተህ ያረብብብብብ

  • @afx3828
    @afx3828 День тому +2

    ያረብ ድክም ብሎኛል

  • @MkMagga
    @MkMagga День тому +1

    Egziabher yewunet yargewu Cheru Medehenialem

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 2 дні тому +2

    አላህ ተግባራዊ ያርግልን

  • @مدينهمدينه-ت7ش
    @مدينهمدينه-ت7ش 3 дні тому +4

    ያረብ እዉነት ያድርገዉ

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 3 дні тому +5

    እዉነት ያርገዉ ወላሒ ሣሣን እኮ

  • @fawziyaawal
    @fawziyaawal 21 годину тому

    አሚን ያረብ

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 3 дні тому +15

    አላህ ያድርገው ያርብ

  • @Shsjjs-kh9gu
    @Shsjjs-kh9gu 2 дні тому +2

    Alah ቢያረግልን ስንት ዐመት በሰው ሀገር የለፋንበት

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 3 дні тому +4

    የፈረሰብንስ እንዴት እናድርግ ?ለማንሥ ነው የሚጠየቅ?

  • @lubabamohamed4672
    @lubabamohamed4672 3 дні тому +5

    እናመሰግናለን ውነት አላህ ያርግልን🎉🎉🎉🎉

  • @fatiafatia5481
    @fatiafatia5481 День тому +1

    የረቢ እደፍክ የድር ጊልን

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 День тому

    በሆነና በተገላገልን በአረፍን🙆🙏🙏🙏

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or 3 дні тому +6

    ህገወጥ ህገወጥነው አትሸወዱ ልገዙ ያሰባችሁ አትግዙ ስንት ሰው አለቀሰ 😢😢

    • @MeskeremDogiso-lt1pc
      @MeskeremDogiso-lt1pc 3 дні тому

      አለቀስን አይገልፀውም ፈጣሪ ይፋረዳቸው

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b День тому +1

    እኛስ የፈረሰብን 😢😢😢😢😢😢

  • @tobbatube8162
    @tobbatube8162 2 дні тому +1

    አላህ እውን ያድርገው

  • @TeegyAdmeen
    @TeegyAdmeen 2 дні тому +3

    Fater.hunet.yaregaw🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
    @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 16 годин тому

    ያርብ

  • @AlahAkber-p3b
    @AlahAkber-p3b 2 дні тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አላህ ኸይር ያሰማህ ገና ፁሁፋህ ዴስ ይላል አናታችን ዞረ ኧረ በሰው ሀገር ተከራተን የሰራነውን ይፅዴቅልን ስንት ሰው አበዴ ተቼገረ ከዚህ ቡሀላ ይቆጣጠሩ ግን የለፋነው በሰው ሀገር በሽተኛ እየሆን የተሰቃየነውን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @AbdelaSeid-vt7tk
    @AbdelaSeid-vt7tk День тому

    የሰው ልብ ማጠልጠል ጥቅሙ ምንድን ነው

  • @AlainCity-p5h
    @AlainCity-p5h День тому

    አላህ ይድረስልን ያረብ

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 3 дні тому +2

    የፈረሰባቸውስ እንዴት ሊደረግ ታሰበ?

  • @nanimanima3163
    @nanimanima3163 2 дні тому

    አላህያድርገውወላሂልጅነቴጨርሸበትአለውበስደት

  • @SaneyaHussain
    @SaneyaHussain 3 дні тому +1

    የፈረሰብንስ 2:28

  • @mekuyemola7182
    @mekuyemola7182 18 годин тому

    ረቂቅ አዋጁን አታች አድርገው እስቲ?

  • @KediredrisYasin
    @KediredrisYasin 2 дні тому

    ም/ቤቱ ያደረገው ውይይት ለምን ቀጥታ ሥርጭት ላይ አይለቀቀም?

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 День тому

      ውሳኔ አልተሰጠበህም ጥያቄ ተነሳ እንጂ

  • @abdaullhalblooshi1709
    @abdaullhalblooshi1709 3 дні тому +1

    ግን የፈረሰብን ምን ተስፍ አለን

  • @jemiladoha3223
    @jemiladoha3223 3 дні тому +1

    እውነት ያርገው አዲስ መረጃ ካለ ንገረን

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ

    እውነት ቢያደርገው ጌታ ሆይ አንተ ድርስልን

  • @FfghfFgghfd
    @FfghfFgghfd День тому

    Yerb..alhu..yetedkeaw

  • @ZainabAsafi-b4m
    @ZainabAsafi-b4m 3 дні тому

    የፈረሰባቸዉስእንዴትሊደረግታሰበ?

  • @AsAs-n4k
    @AsAs-n4k 3 дні тому +1

    አይ የምክርቤት አባል ያሁሉ ቤት ሲፈርስ ያ ሁሉ ህዝብ ሜዳላይ ሲበተን ዜጎች በተኙበት ቤት ሲፈርስባቸው ህገወጥ ድሃ ነበሩ ህጋውይ ድሃነው ያረግናቸው ሲባሉ የት ነበሩ አሁን እውነት ለህዝብ አዝነው ወይስ ተላይ ተልከው ህዝ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 3 дні тому

      ምቀኛ ታዳ ለሚመጣው ይፍረስ የምትይው

  • @Rqpaya
    @Rqpaya 2 дні тому +1

    የውሸት ተስፋ አትስጡ የሰራነው አላህ ይሁንን ግን አድስ ቦታም ሆነ ቤት ለመስራት ያሰባችሁ ወላሂ ይቅርባችሁ ምንም ሰላም አታገኚም

  • @AsefaAbebe-u3l
    @AsefaAbebe-u3l 2 дні тому

    ሸገር ሲቲስ?

  • @JemalMusa-l2b
    @JemalMusa-l2b 2 дні тому

    ምርጫ ደረሰ መሰለኝ

  • @ZewduGelaw-e2o
    @ZewduGelaw-e2o 4 години тому

    አንተደንቆሮነሕወይስ?አድሰአበባየማነውለወነጎችንገራቸው🎉

  • @Mahbuba-g6m
    @Mahbuba-g6m 3 дні тому

    የፈረሰብን ምን አሰቡልን የስንት አመት ድካማችን ነው

  • @maryam-dw8qz
    @maryam-dw8qz 3 дні тому

    የኔህገወጥነው2008የተሰራውህጋዊይሆናል😢

  • @FatimaAhmed-b1h
    @FatimaAhmed-b1h 2 дні тому

    እኔ የምሪት ቦታ ገዝቼ ነበር ህገወጥ ነው እንዴ?
    ስለ ህገ ወጥ አስረዱኝ

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen День тому

      የምሪት ከሆነ ህጋዊ ነው መንግስት አደር የሚሰጠው ህገወጥ ማለት ከተለያየ ለምሳሌ ከገበሬ የሚገዛ ነው ፕላን የሌለው

  • @Rak.gogel.c
    @Rak.gogel.c 2 дні тому

    የመቼነውእህቶች መቼምዩቱበሮችንማመንአቅቶኛል

  • @MikiyaAyesare
    @MikiyaAyesare 2 дні тому

    Basedqut turu new yaferesutns?

  • @ekramtube7832
    @ekramtube7832 3 дні тому +1

    ቦታ ብቻ ያለን እሳ

    • @BesteBeste-q4y
      @BesteBeste-q4y 3 дні тому

      ኡስስ😅ሁሉንም አለህ የስተከክለወል

  • @emabetAberaalamu
    @emabetAberaalamu 2 дні тому

    iwente yadergew faxare ibken wideme

  • @YeshiShenkutae
    @YeshiShenkutae День тому

    Menegest yehen wereda kebele yemibalu gobognoche hodamoche lay kefetegna kuteter kaladerege cherega bet meserat ayekomem mekeniyatum geberew meretun betenesh genezeb yeshetale

  • @SaneyaHussain
    @SaneyaHussain 2 дні тому

    የፈረሰብንሰ

  • @مدينهمدينه-ت7ش
    @مدينهمدينه-ت7ش 3 дні тому

    እናመሰግናል ወንድማችን ግን መጨረሻለህ ላይ ያልከዉ አደናገረኝ 2004 አ . ምህረት በፊት የተሰራዉ ብቻ ነዉደ እማይፈርሰ ከዚያ ወድህስ የረራነዉ 😢😢

  • @seifeteshome9432
    @seifeteshome9432 3 дні тому

    If desalegn says this is that real I don't think so

  • @HalimaAwla
    @HalimaAwla 2 дні тому

    አላህ ይዲርስልን

  • @UaeUae-n7u
    @UaeUae-n7u 3 дні тому

    Ewnet new 😂😂😂

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 3 дні тому

      ያስቃል እደ

  • @TaweenUae
    @TaweenUae 2 дні тому

    😂😂😂

  • @emu4249
    @emu4249 3 дні тому

    ቦታ ብቻ ያለነስ ብሮ ለምሳሌ እኔ አዲስ አበባ የጨርቃ ቦታ 750 000, ብሬን ያፍስስኩበት ክስባት አመት በላይ የለፍውበትን ብሬን የጣልኩበት ቦታ ነበርኝ ቤት ግን አልስርውበትም ምን ይሆናል

    • @HedHed-s8c
      @HedHed-s8c 3 дні тому

      የት አከባቢ ነው

  • @ridwanramatokamale2034
    @ridwanramatokamale2034 3 дні тому

    እነ ማቼ ፀደቀ አንተ ሌበ

    • @Mariam-k1n9c
      @Mariam-k1n9c 2 дні тому

      ሊፀደቀ ነወ ያለወኮ ምን አለሰድብን ብትወት ሰድብን ምን አመጣዉ

  • @azizk92
    @azizk92 День тому

    ከ 2004 በፊት የነበረ አይፈርስም ትላለህ እንዴ ሲጀመርም ከ2003 በኃላ ያለው እኮ ነው ህገወጥ የተባለው አብዛኛው ደሞ ከ 2004 በኃላ የተገነባ ነው ስለዚህ አዲስ ነገር የለም ብሮ