የልብስ ማጠቢያ ማሽን ዋጋ በአዲስ አበባ 2017 Washing Machine Price in

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 73

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  14 днів тому +5

    ☎Grand Electronics 0920615369 / 0911895364 (አያት አደባባይ)

  • @Hayattube-k1w
    @Hayattube-k1w 11 днів тому +42

    የመዳም ቅመሞች ብራችሁን ያዙ ያያችሁት ሁሉ አይመራችሁ ወንዝ እናጥባለን ብቻ ሀገር ሰላም ይሁን😅😅

    • @betelhembedane6950
      @betelhembedane6950 10 днів тому

      Ewinet new hager selam yihun gin wenz anatibim lemin eminifegaw lemanew

    • @tube2433
      @tube2433 10 днів тому

      😂ትክክል

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 9 днів тому +1

      እውነትሽነው

    • @HanaaHanaa-y7j
      @HanaaHanaa-y7j 9 днів тому +1

      😅😅አቺቺጋራም

    • @DuvDyb
      @DuvDyb 8 днів тому

      😂😂😂😂 ሳይሻል አይቀርም

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 6 днів тому +6

    በጣም ውድነው አሁን የራሳችን ወደብ እያገኘን ነው ነጋዴው ታማኝ ከሆነ መቀነሽ ይጀምራል

    • @henokseyoum2987
      @henokseyoum2987 5 днів тому

      ከየት የመጣ ወደብ ነው ? ከዚህ በፊት ነበረን ? አሁንስ የራሳችን ይኖረናል?

    • @serkietiotube2789
      @serkietiotube2789 5 днів тому

      😂😂 በህልምህ ነው ወደቡ

  • @EmuYehya-z9i
    @EmuYehya-z9i 11 годин тому

    ይብላኝ ለባለ ሀብቶች እነሱ ናቸዉ የሚጨናነቁት እኛስ እድሜ ለእጃችን😂

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 5 днів тому +4

    የLG ዋጋው በጣም የተጋነነ ዋጋ ነው ሼም የሱክና የታክስን ሂሳብ በገዥዎች ላይ አጠቃለላችሁት😂

  • @MerryMerry-n8l
    @MerryMerry-n8l 4 дні тому +11

    የLgው ግን በወርቅ ነው እንዴ የተሰራው😂😂

  • @hannadagefu9111
    @hannadagefu9111 5 днів тому +1

    በጣም ቆንጆ ዋጋም እቃም ❤

  • @TigistGetachew-r6y
    @TigistGetachew-r6y 4 дні тому

    ዋጋው በጣም ውድነው አሥተያየት ይደረግ 😊

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 7 днів тому

    Nice one, but for residencial use 7K.G TO 10 K.G there is no need a bigger machine unless for camp or business laundary. Please sell only the small washing machine 7 to 10 K.G. only for public.

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 10 днів тому +8

    ምነው ይሄ ሁሉ ገንዘብ በእጄ አላጥብም ያውም በኢትዮጲያ ምድር መብራት ድርግም ብልጪ ስል ተቃጥሎ ከምቃጠል ይቅርብኝ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 4 дні тому

      😁😁😁

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 3 дні тому +2

      አደ ቀሣላውን መግዛት ጉልበታችን አልቋል ችለን አናጥብም ሀገራችን ደግሞ በጣም ኑው የሚቆሽሸው

    • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
      @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 2 дні тому

      እኔም እሱነዉ ያሳሰበኝ

  • @SerkalemFeleke-x2y
    @SerkalemFeleke-x2y 6 днів тому +2

    ልገዛህ ነበር ዋጋው በጣም ውድ ነው

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 10 днів тому +2

    Oh betam tewdal

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole День тому

    ኸረ አታስቀኝ እጀ የት ሂዶብኝ ነው ይህንን ወጭ የማወጣ😂😂😂😂😂😂😂

  • @HayatEndres-r4j
    @HayatEndres-r4j День тому

    ዋጋው በጣም ውድ ነው

  • @SelamFiker-h9x
    @SelamFiker-h9x 4 дні тому

    እንዴት እንዲህ ተወደደ እግዚዎ

  • @SemiraRahmeto
    @SemiraRahmeto 6 годин тому

    ❤❤😊

  • @hawidereje2253
    @hawidereje2253 7 годин тому

    ሲጠሩ አፈሩም?

  • @babyyeabsra
    @babyyeabsra 9 днів тому

    👍👍👍 nice

  • @lakewmengistu3066
    @lakewmengistu3066 4 дні тому

    Which one watching machine recomanded commercial laundery

  • @ritaabera878
    @ritaabera878 День тому

    እኔምለው ክፍለሐገር ትልካላችሁ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 13 днів тому +4

    ጥሩ ነው ይህ ማጠብያ650ሪያል መላክዬ 500ሪያል ስንት ይመጣል በኢት

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 3 дні тому

    ውሪ ዋጋው ውድ ነው

  • @AminatAminat-bb9zq
    @AminatAminat-bb9zq 15 годин тому

    የኢትዮ ህዝብ ብር ረክሦለታል ማለትነው

  • @LubenaLubena-kd6fr
    @LubenaLubena-kd6fr 17 годин тому

    Chirashi. ባ. Wif. የሚ. Atebewu. Mashini. Amatachu. አረ. ተዉ. አረ. ተዉ. ግን. ግዴላችሁም. ልአ. ስልክም. ታቻግረናል. Wif. አሁን. ደሞ. ልብስ. አናጥብበት. ነዉ. ዋይ. አማማ. አፍሪካ. 🤣🤣🤣

  • @danieltilahun1283
    @danieltilahun1283 2 дні тому

    ለኛአይመጥነንምበጣምእርካሽነው😅

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p 13 днів тому +1

    👍👍❤❤🌺

  • @ShibireSasaw
    @ShibireSasaw 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SisWall-l4u
    @SisWall-l4u День тому

    ወንዝ ወስጄ በእግሬ አላሸዉም ዋ

  • @mazzaaweke7253
    @mazzaaweke7253 7 днів тому

    15 kg dre ስንት ነው

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 10 днів тому +1

    ደፋር

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 2 дні тому

    ፍርጅስነዉ

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 12 днів тому

    እ በጣም ውድ ነው ምድነው ኧረ

  • @MeseretTemesegen-i7y
    @MeseretTemesegen-i7y 7 днів тому +1

    ግዙልኝ ቅመሞች😊ለቅመሟ።

  • @gfss4591
    @gfss4591 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ምህረት-ቈ2ዸ
    @ምህረት-ቈ2ዸ 9 днів тому

    ምነው😅

  • @Getahun-m5f
    @Getahun-m5f 12 днів тому

    ሞልታርቦ ስፒክር ስርልን

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e 5 днів тому

    Tachu azeg new😢

  • @LeensaaDhiinsaa-s8v
    @LeensaaDhiinsaa-s8v 9 днів тому

    betm rekes😅😅😅

  • @Gold19631
    @Gold19631 7 днів тому

    ው ድ ነው

  • @hagare99
    @hagare99 10 днів тому

    Leboch😮😂😂😂

  • @حواء-ع9ط
    @حواء-ع9ط 15 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 wwwww

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 13 днів тому +1

    ማነውበዝህዋጋየሚገዛህደፋር😅😅😅😅😅😅

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 11 днів тому

    መጀመሪያ ጠግባችሁ በበላችሁ እና በሚዲያ ልመና ባቆማችሁ ስንት ልብስ ኑሮዋችሁ ነው ማሽን ያስፈለገ ቤት ክርስቲያን መለመን ተራው ሰው መለመን ስልችት ያለን እናንተን ማየት

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 9 днів тому

      Anchie men asechenekesh?? Menes asasebesh? Anchem eko andewa lemagne nesh. Estie mind ur business

  • @SelamFiker-h9x
    @SelamFiker-h9x 4 дні тому

    እንዴት እንዲህ ተወደደ እግዚዎ

  • @Beety-bg3kb
    @Beety-bg3kb 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SelamFiker-h9x
    @SelamFiker-h9x 4 дні тому

    እንዴት እንዲህ ተወደደ እግዚዎ