ወንድ ልጅ ስለሆነ ስጦታ እሰጥሻለሁ ተባልኩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 121

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 2 дні тому +20

    ማሻ አላህ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ እሙ ኢያድ ሴት ልጅ በሆነች ብዬ ተመኘሁ ወንዶች እያስቸገሩ ነው ሆሆ

    • @shita4992
      @shita4992 2 дні тому

      እሙ ሠንያ ናት በኛሀገር በመጀመሪያ ልጅ ነው ሚጠራው በዛላይ መሀመድ አለ 😂❤

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 2 дні тому +1

      @@fasikatube9475 😁😁ቢላል ና እናትህን ስማት🏃🏃🏃🏃

    • @Maira-c7x
      @Maira-c7x 2 дні тому +2

      ማሻአላህ በሰላም ዉለጅ እኔ 3ወድድ ሴት አላህ እድሴጠኝ ዱአ አድርጉልኝ ሰአዳ ባልሽ አደበኛ ነው ሃያ አለው በሚዲያ መሽለጥለጥ አታስለምጅዉ እርጋታው አቺም የረጋሽ ነሽ በርግጥ ግን ሳስብሽ በሚዲያ የሚዠለጠለጡ ወዶች እያየሽ እደሳቸዉ አይመርሽ

    • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
      @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ День тому +1

      ማሻላህ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 2 дні тому +54

    በሉ ንፉግ ካልሆናችሁ ልጅ ይዤ የምሰራ ነኝ አስር ሺ አስገቡኝ🎉🎉🎉

    • @Rachoየቡታጀራዋ
      @Rachoየቡታጀራዋ 2 дні тому

      😏😏

    • @Tube-nc2tl
      @Tube-nc2tl 2 дні тому

      እሽ​@@Rachoየቡታጀራዋ

    • @Uae-p5z
      @Uae-p5z 2 дні тому

      @@MaryemSeid3040 አይዞሽ

    • @ዙዙabdu-v8n
      @ዙዙabdu-v8n День тому +2

      እረተይ ልጀ. አትለምኒ. በሁሉም. ቦታ ነው. እማይሽ አላህ ሪዝቅሽን ያስፋልሽ

    • @SeadaMohemede
      @SeadaMohemede День тому

      አጀብ

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 2 дні тому +13

    ለኔም ዱአ አድርግሩልኝ እርጒዝነኝ ጤነኛ ልጅ እንዲሰጠኝ በሰላም ወልጄን እንዳቅፍ ወንድ እንዲሆንልኝ ሴት ልጅ አለችኝ

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz День тому +2

    ኣረ እባካችሁ ኣልሓምዱሊላህ በሉ በተለይ ሶትዮዋ በጣም ተላለጥሽ😢😢😢😢😢ምሕረት የውርደልኪ😢😢😢😢😢 ጤነኛ ልጅ ይስጠን ብትሉ ይሻልነበር😢

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi День тому +3

    ማሻአላህ በርቱ ሰአዲና አሊ ሰላም ለሀገራችን ይሁን🎉🎉🎉🎉

  • @አላህከሪም
    @አላህከሪም 2 дні тому +6

    አኡዙቢላ እስኪ መጀመሪያ በሰላም ተገላገይ ልጁን ካቀፋሺ በኀዋላ ትደርሻለሺ ሶስት ልጆች ወለድኩ ስትይ እርግጠኛ ሁነሺ የአላህ ኧረ ዱአ አርጊ አላህ በሰላም ይገላግለኝ ብለሺ መላላጥ ኤጭ

    • @fatimahussen-sh4zn
      @fatimahussen-sh4zn 2 дні тому

      ጂልሴትዋልጂዋንየትጥለሻትነው

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 2 дні тому +1

      @@አላህከሪም አጀብ ሰው ሶስት ልጅ አላት እኮ ምነው መልካም ብንናገር

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g 2 дні тому

      አራተኛ ማርገዟን ስለማታውቅ ይሆናል እለፏት ውዶቸ

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q День тому +1

    ሴትልጅ ስትወለድ ከአዱንያ ጥቅምጋ ምታያይዙትነገርስ😮 የአሄራ ጥቅሙንስ ረሳቾሁት ፍትህለሴትልጅ ለዛች አላህ በቁርአን ለማለባት አላህ በስሟ የቁርአን ምእራፍ ለሰየመላት ሴትልጅ የጀነት መግቢያ ስበብናት
    እናትናት እህትናት ልጅናት ሚስትናት

  • @hdjjd2178m
    @hdjjd2178m 2 дні тому +4

    ሰታምር ሚስትህ አይለኛቹሁ ማሻኘላህ

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied День тому

    ማሻአሏህ አሏህይጠብቅሽ 🐦 ታሠማሽ ውለጅ ሴትልጅ ነውጭሩው ❤ወንድምሀሪፍነ
    ው❤

  • @wollotube214
    @wollotube214 2 дні тому +4

    አሊ ግልፅነትህ ማሻአላህ

  • @meditube896
    @meditube896 День тому

    በሠላም አላህ ሁለት ያድርግሽ ጠቃሚውንልጂ ይስጥሽ

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube День тому +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 дні тому +1

    ማሻ አላህ ወንድም አብሸር❤❤🎉🎉🎉

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 2 дні тому +5

    ማሻአላ ሰአዲ ሴትሁናልሽ ቢሆን ጥሩነበር ችግርየለውም ወንድም ቢሆን ምራቶችሽ ይንከባከቡሻላ ዃላላይ እሽ ገናም ትወልጃለሽ ግዛላት አሊ ይገባታል

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 дні тому +1

    አይ አሊ ክክክክ የሚለበስም ነው እንጂ የሚበላ ወርቅ አለ እንዴ ጉድ ክከክክክክ 🎉🎉🎉 ሳአዲ በሰላም ውለጃ አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Emahakmthawalt
    @Emahakmthawalt 15 годин тому

    መማሻአላህ አላህለሁለትያርግሽ እኔምአልሀምዱሊላ ሁለትሴቶችአሉኝ ምኞቴ ወንድነበር አላህየምጠቅመኝንሰቶኛልአልሀምዱሊላ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    አንቺ የሰራሽውን ማንም አይሰራም ማለት አሊ ወንዱን አላህ እኮ ነው የሰራው አላህን አመስግኑ

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 2 дні тому

      ትክክል😢

    • @mekyatkutku9873
      @mekyatkutku9873 2 дні тому

      በጣም ሲጀመር የሀበሻወዲ ችግር አለባቸው ወዲ ሲወልዱ ወዱ አሽነፎ ይላሉ ግን ሲትንም ሆነ ወዲን እሚሰጠው አሏህ ነው ይህ አሰተሳሰብ ያላችሁ አሏህን ፈሩ

  • @IkanFars
    @IkanFars День тому

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @meditube896
    @meditube896 День тому

    ማሻአላህ ናቸው

  • @ዋዉ-ገ1ነ
    @ዋዉ-ገ1ነ 3 години тому

    ሶስተኛ ልጅ መጣዴ ሰአድ ማሻአላህ

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ 2 дні тому

    ማሻ አላህ የወንዶች አባትና እናት መብሩክ በአላህ ስራ ማንም አይገባም ግን ሴት ብትሆን ይበልጥ ደስ ይለን ነበር ግን አልሀምዱሊላህ 👍👍👍

  • @habeeba8251
    @habeeba8251 2 дні тому +1

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @Mywollo
    @Mywollo День тому

    አሊ እና ስአዳ ማሻአላህ በሰላም የምትወልጁ ያድርግሽ እማ ለኛም ዱአአድርጎልን::

  • @GGoo-d9v
    @GGoo-d9v 2 дні тому +1

    መሾ አለህ❤

  • @janisha4226
    @janisha4226 2 дні тому +1

    ማሻ አላህ አሊዮ ❤

  • @AfghChjj
    @AfghChjj 2 дні тому

    ማሻአላህ👍👍👍🎉🎉

  • @Jhehjkjhf
    @Jhehjkjhf День тому +1

    እኔም አርግዣለሁ ግን በህልሜ ነው
    ዱአ አርጉሊኝ አላህ የኡን እንዲያደርግሊኝ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 2 дні тому

    ማሻ አላህ አላህ ወላጆቻቸውንም ሀገርንም የሚጠቅሙ ያድርጋቸው

  • @ፋፊቱዩብ
    @ፋፊቱዩብ 2 дні тому

    ማሻአላህ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 2 дні тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ እህት አለም አንድ አንድ ቭሎግ ስሪልን ዉሎሽን ቀንሽን አሳዪን 😻🙏

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 2 дні тому +1

    ማሻአሏህ

  • @እሩቂያከድር-ከ6ጀ
    @እሩቂያከድር-ከ6ጀ 2 дні тому +1

    ምርጥ ጥዶች❤

  • @መካዉሴን
    @መካዉሴን День тому

    ማሻአላህ አላህ በሰላም ወልደሺ የምታቅፊ ያድርግሺ

  • @HawletMohammed-e3k
    @HawletMohammed-e3k 2 дні тому

    ማሻአላህ፡❤❤ሰአዲ፡አለጥራነው🎉🎉😅

  • @WasKan-hw8sb
    @WasKan-hw8sb День тому

    ማሸ አላህ

  • @hawasuleman6889
    @hawasuleman6889 День тому

    Masahllah 🎉🎉🎉❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🎊🎊🎊🎊

  • @meditube896
    @meditube896 День тому

    ሠአዳኮ በነገራችንላይ ስነስአትአላህ

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ 2 дні тому

    ለማንኛውም እንደዚህ ጥሩ አይደለም አላለም አቡ ሙሀመድ 😂😂😂😂😂በል በደንብ እሻት ወገብሺንም ይሽልሺ ሰዓድዬ👍👍👍👍

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 2 дні тому

      ቱቱ ግፈኛ ቅጠል ጣል ይደርጋል😅😂

    • @Rukiya-ሪቾ
      @Rukiya-ሪቾ 2 дні тому

      @ASH-zk4tf ቅጠል ለምኑ 🤔🤔

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 22 години тому

    እሻት ቹግር የለዉም ብዙ ወዶቸ እያሽ ነዉ አላየህም አሊ እ🤔

  • @ሰሚራይቱብ1
    @ሰሚራይቱብ1 2 дні тому

    መሻአላህ❤❤🎉🎉🎉👍👍👍

  • @Haww1992
    @Haww1992 2 дні тому

    ሰአአድ መብሩክ ግን መሻሏህ አትርሺ ማሻአሏህ ብያለሁ

  • @KewnitaKewnita
    @KewnitaKewnita День тому +1

    አሊ አንቺ የሰራሽውን ማንም አይሰራም የምትለው እሷ ናትዴ ልጅ ምትሰራው በአላህ ስራ ትመፃደቃለህ አላህን ፍራ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 2 дні тому

    አህለን ሳዲ🎉🎉🎉🎉 ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻ አላህህህህ ዋናዉ ጤነኛ ልጅ ይሰጠሸ

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ День тому

      ደምሬሺአለሁመልሺእኔንምደምሪኝ

  • @saeedaomar3361
    @saeedaomar3361 2 дні тому +2

    ሀበሸ😂ማሻአላህአይልም😂በስድብነውእማተዋቀዉ😂😂😂እኔአላልከም😂😂😂

  • @SumyaAlemu-z3l
    @SumyaAlemu-z3l 2 дні тому

    ማሻአላህ❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 2 дні тому +3

    ይህን ምስኪን አግኝተሻልኝ ትጫወች ይበታለሽ ይፈርዶብሃል❤❤😂

    • @MissZainab-oi5ei
      @MissZainab-oi5ei 2 дні тому +1

      ምን ማለትነው ደሞ ሴተኛ አዳሪ በልታዉ እምተድ ሳይሆን የልጆቹ እናት እኮናት የቅናት መፈስ የተወጋ ይሁኖ😂😂

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 2 дні тому

      😂😂😂​@@MissZainab-oi5ei

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 2 дні тому +1

      ምን ማለት ነው ሚስቱ ናት እኮ ግዴታው ነው

    • @MissZainab-oi5ei
      @MissZainab-oi5ei 2 дні тому

      @@zuzutube6444 እኮ ያለችዉን አየሽ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 дні тому

      አዳዱሰወአወቀንእያለይፈርዳል

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 2 дні тому

    ሠላምነዉ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 2 дні тому

    ማሻአላህ በሰላም ውለጅ

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 День тому

    አላህ በቀጣዩ ሁለት መታ ሴቶችን ልጆች ይስጣችሁ ያረብ 😂😂😂😂

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 2 дні тому

    አሊ እየወፈረ ነው ማሻሀአላህ❤

  • @naemalalanda9638
    @naemalalanda9638 День тому +1

    😂😂❤❤❤👌👌👌👍😂😂

  • @AmuJuwera
    @AmuJuwera День тому

    አሁን ደሞ በልጅ መመፃደቅ ጀመራቹ እሺ እነንተስ የዩቱብ ጡረትኛ ናቹ ሞነው ph ዲግሪቹን ምታስወሩሱት አስመስላቹት የኛ ጉርድ በርሜል

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 22 години тому

    ብናም አፍላላት ሀሀሀሀ

  • @እሙሀሊድየቱብ-ዸ7ደ

    ማሻአላህ ሰአዳ ሼር አርጊልኝ

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 День тому

    ❤❤❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 22 години тому

    ፈረደበት እግሬን እሸኛ አላለቸም

  • @FgcfFcሰአዲኢቱብ
    @FgcfFcሰአዲኢቱብ День тому

    ማሻአላህ

  • @ዘቦግደለሿ
    @ዘቦግደለሿ 2 дні тому

    ወዲብቻ😂😂

  • @نتتححح-ي4ر
    @نتتححح-ي4ر 2 дні тому

    የእኔ ቆንጆ እዳች ቆንጂየ ሴት

  • @RajuRaju-s4j7k
    @RajuRaju-s4j7k 2 дні тому +2

    ቱ ምኒቱ ናት መጀመርያውለጅ ልትሞችበትም ትችያለሽ

    • @مدينةعيسى-ص9ظ
      @مدينةعيسى-ص9ظ 2 дні тому +4

      እረ አስተግፊረሏህ በይ አይባልም አሏህ በሰላም ይገላግልሽ በይ በአሏህ

    • @ZaherHasen
      @ZaherHasen 2 дні тому

      ትክክክል​@@مدينةعيسى-ص9ظ

    • @hayatali5809
      @hayatali5809 День тому +1

      ሀስቢየሏህ ወኒያመለወኪል ካልተመቸሽ እኮ ዝም ማለት ትችያለሽ ምንችግር አለው ሰው እንደሚሰራው ነው የሰራችው ቪዲዮ እንደሙዕሚን ህይር መመኘት ብቻ ነው እሚጠበቅብሽ እረ አውዙቢላህ ስንት አይነት አሲድ አለ😢

  • @hsjdhdhd1778
    @hsjdhdhd1778 День тому

    እዉልኝ ሰሙልኝ በሚዲያ ተዉ እባካችሁ

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u 2 дні тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 2 дні тому

    Mashallah mashallah congratulations

  • @maremmohamd8641
    @maremmohamd8641 2 дні тому

    ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤😂sada❤❤All

  • @صفيةصفية-ح7ف
    @صفيةصفية-ح7ف День тому

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 День тому

    ሙስሊሞች ግን ለምድነው ሴት ልጅ የማይፈልጉት? ብዙ ጊዜ ሴት ልጅ መውለድ አይፈልጉም ስላየሁ ነው ከምር!

  • @KedijaAhmed-g6v
    @KedijaAhmed-g6v День тому

    😂😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ 2 дні тому +1

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ላይክ አድርጉኝ👍

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 дні тому +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 2 дні тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍😮😮😮

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 2 дні тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤

  • @GiasBd12-f5u
    @GiasBd12-f5u 2 дні тому

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @RajuRaju-s4j7k
    @RajuRaju-s4j7k 2 дні тому

    ዱአ አድርጊና ሶስቱንም ወንድልጅ yigelaglshnabesetyitekash

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 2 дні тому +1

    እኔ እምለዉ የሦሥተር ነብሠጡር ሁናችሁ ሆዳችሁን የሚሠማችሁ ነገር አለ ወይ ማለቴ እደመቆርዘዝ ያረጋችኋል ወይ መልሱልኝ እህቶቸ

  • @uae5311
    @uae5311 2 дні тому +1

    በሰላም ውለጂ

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 2 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @rabeaAhmed-r3q
    @rabeaAhmed-r3q 2 дні тому

    ግዛላት ይገባታል፣ሰአዲ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kidutube1559
    @kidutube1559 2 дні тому

    😂😂😂😂😂

  • @hurutaa
    @hurutaa 2 дні тому

    ደምሩኝ

  • @NoorNq-g3d
    @NoorNq-g3d 2 дні тому

    Kkkkkkkkkkkkk

  • @Yusratube-x1o
    @Yusratube-x1o 2 дні тому

    እረ በደብእሻት ግደታህነው ሚስትህእኮናት ሆ

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 2 дні тому

    ማሻአላህ👍👍🎉🎉🎉

  • @tube6846
    @tube6846 2 дні тому

    ደምሩኝ