ቀልጣፍዋ አዲሷ ሰራተኛዬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 278

  • @hhshzggzgz8904
    @hhshzggzgz8904 3 години тому +49

    ጡሩሰው ስለሆንሺ 😂በየወሩነው የምቀይሪው 😂ይላሉ ኮሜተሮች

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 4 години тому +54

    ይችሴትዮ ግን በዬወሩነውዴ ሰራተኛ እምቀይረው

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd 2 години тому +11

    አቤት ኮሜታተሮች እያንዳንድሽ ከመዳም ቤት በአንድ ወር ውስጥ 7&8ቤት አይደል የምትቀያይሩት ።ሲቀጥል ጡሩ ሠራተኛ ታልሆኑ መቀየር መብቷነው ግደታ የአሰሪን ፀባይ ብቻ መጥፎ አድርጋችአታስቡ ስንት መጥፎ ሰራተኞችም እዳሉ አትርሱ እኔ ከመዳም ቤት በጀማዓ እንኳን ብዙ አላህን የማይፈሩ አስመሳይ ሰራተኞች በአይኔ አይቻለሁ ለዛውም የኛው ሀበሾች

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 2 хвилини тому

      ተጣልተው አልወጡ ኮሜንታተሮች ወሬ ስለሚወዱ ነው😂

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 35 хвилин тому +1

    አቤት ኮሜታትሮች😂😂😂😂😂

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 25 хвилин тому +1

    ኮመቱ ያበደ ነዉ ላይክ እያረጋች ብቻ😂😂😂

  • @madinamohammad8513
    @madinamohammad8513 3 години тому +15

    ሰራታኛዬ አይበልም ስም አለት ክብር ምበል ነጋር አለትለንትነሽንም አስታውሺ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Годину тому +2

    ❤❤😂😂መሄድ ካለብሽ ኩዌት ሂጄ እዛ ብሩ ሀሪፍ ነው ወላሂምዛሬውም ይለያል ሉዌትዬ

  • @Madina-hr5xy
    @Madina-hr5xy 3 години тому +27

    😂😂😂ኮሜት ላነብ ነው የመጣሁት

    • @ZainabZainab-x6l
      @ZainabZainab-x6l 3 години тому +4

      እኔም ላነብ ነዉ የመጣሁት አላህየ ክፉ አታናግረኚ

    • @SonySony-s5j
      @SonySony-s5j 3 години тому +1

      እኔም😂😂😂

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd 2 години тому

      እኔም😂😂😂

    • @MarefaMarefa-kl6fv
      @MarefaMarefa-kl6fv 2 години тому

      በዝህ እኔ እብሳለሁ እሩጨ ኮሜት😂😂😂😂😂​@@ZainabZainab-x6l

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 2 години тому

      እኔም

  • @zaharhusseinu.a.e8629
    @zaharhusseinu.a.e8629 3 години тому +18

    የዛሬው ይለያል ቡናም እየካደምሻት ነዉ😂😂😂

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 3 години тому +17

    ውይ ሰአድ ፀባይሽ ልክአልፎነውደ በየወሩ ሰራተኛየምቀያይሪው. ታስታውቂያለሽከፊትሽ መርዝነገርነሽ

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 2 години тому +1

      ሳህ

    • @DvbFgj-k3w
      @DvbFgj-k3w Годину тому +1

      ለምን ትዳር ይዛ ነው አለችኮ

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 7 хвилин тому

      @@DvbFgj-k3w ከተገኘማ ቁላዉ ይሻላል

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo Годину тому +3

    የመዳም ቅመሞች ያልተወራላቸው ጀግና ናቸው የምትሉ ብቻ ደምሩኝ

  • @GenetMolla-qy4gl
    @GenetMolla-qy4gl 47 хвилин тому +1

    አየ ሳአዱ የኛን መዳሞች መሰለችኝ ስለሰራተኞቻ እያወራች ነዉ እኛንም ጌታ እየን😔🥺

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 2 години тому +16

    ምነው ሠራተኛ በጣም ይቆይልሻል እኔኮ የሜገርመኝ እያመጣሽ ማስተዋወቅሸ ጡሩ እደምሰሬ ጡሩ ሰው ሰራተኛ አይቀያይርም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg Годину тому +2

    ዛሬ ለየት ይላል እየካደምሻት ነው ምኑ ነው ሸቃላ😋ግን ሰራተኛ አትበይ አንወድም እዚህ እንቃጠላለን ሲሉ ሰራተኛ ሲሉ 😏😏😏

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 2 години тому +12

    ሠአድየ ሠራተኞ አይበርክትልሽም ልክ እደኔ ደመወዝ 😂😂😂

  • @ZuzuRebi
    @ZuzuRebi 4 години тому +23

    እኔን ግን ለምድን ነው የማደምሩኝ ምናቺሁ ይቀንሳል እረ ላላህ ብላቺሁ ተረባረቡና 10k አስገቡኝ ከርታታ የናተው ቢጤ እህታቺሁ ነኝ ስወዳቺሁ አትለፉኝ

  • @زوزوبتسعيد
    @زوزوبتسعيد Годину тому +2

    ሀገራችን ላይ እኮ ስራትኛ. ቆሚ ማገኝት. ከባድ ሆነ ይመጠሉ ትንሽ ሰርትዉ መሂድ ችግር ነዉ😢

  • @AfinanMuhaba
    @AfinanMuhaba 48 хвилин тому +1

    *በየወሩ ነው እንዴ እንዴ አስቤዛ የምቀያይሪው ደግሞ ኮሜንቶች ጡሩ ሰው ስለሆንሺ ነው በየወሩ የምቀይሪው እያሉሺ ነው እነዚህ የተመቱ ኮሜንቶች*
    😂😂😂😂😂

  • @skettube4149
    @skettube4149 Годину тому +1

    ሰአድ እኮ ምርጥ ሰው ናት ወዴ ስኬት ስትገፋፋት አያችሁ ኮሜታተሮች ዝምብላችሁ አትቀባጥሩ ሰአድ የራሷን ጥቅም ፈልጋ ለልጅቱ አላጨላለመችባትም ከኔጋር ስራ ልመጅና ትሄጃለሽ የሚል አሰሪ የት ይገኛል በረካ ሁኝ ሰአድዮ🌹❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 2 години тому +2

    ሚስኪን ልጅቱ የዋህ ናት ያአላህ

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam Годину тому

      ውደ ደምሪኝ❤

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 39 хвилин тому

    አህለን ሳዲ ዋለይኩም አሰላም🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habiba.16.v
    @habiba.16.v 2 години тому +5

    ምን ልበል ምንም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም
    @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም 59 хвилин тому +1

    የወህ አሰሪ ነሽ ለዛነው በየ መፈቁ እምቀይሪው ሰራተኛ😊

  • @wollo1630
    @wollo1630 2 години тому +4

    ወላሒ ሠአድ ጥሩናት ❤🙏👈

  • @fathimajamal9772
    @fathimajamal9772 Годину тому +3

    አረአቦ አዳምጡ መጀመሪያ አትሳደቡ ረበአ አገባች አለይኮ🤔🤔🤔🤔🤔🤔ለስድብ መቸኮል

  • @Yeshiydemis
    @Yeshiydemis 6 хвилин тому

    ወይ የአበሻ መዳም 😮😮😮

  • @ሱመያተገኘ
    @ሱመያተገኘ Годину тому

    ሰራተኛ አትበይ እምትሉት ጤነኛናቺሁ ሰርተን ደመወዝ እስከተከፈለን ዲረስ ሰራተኛነን ወደዳቺሁም ጠላቺሁም ሰራተኛ ስለተባልነ እሚቀነስብን ነገር የለም

  • @azizamohammad3495
    @azizamohammad3495 58 хвилин тому

    ማሻአላህ ሠአዲ አንች ጎበዝ ነሽ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Годину тому

    ኮመተሮች 😂😂😂😂የምትሉት አታጡም ጉድድ እና እነሱ ካልፈለጉ ምን ታድርጋቸው

  • @መካዉሴን
    @መካዉሴን Годину тому

    ማሻአላህ ሰአድየ ጀግናነሺ የምር ቅናታሞች ቅጥል በሉ 😅😅😅

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 2 години тому +3

    የኒ ማረረረረረ ያልብኮ ያገሪልጅ ❤❤❤❤የምኞትሽን ያሣካልሽ

    • @KldKaled
      @KldKaled 2 години тому

      ወይኔ ያገራችንን ልጆች እየቀያየረች ደግሞ ለምንድን ነው በካሜራ ፊት የምታስቀባጥራቸው

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 3 години тому +4

    ሰአድት የኔቆጆ ሶብሩን ይስጥሺ ኮመታሮችን. አላህ ለሁላችንም መልካም ሲሳይ ይለግሰን ሁሉም የሪዝቅ ነው

  • @fer-x5c
    @fer-x5c 2 години тому

    አልብኮ የአገሬ ልጂ ማርዋ አብሺሪ አላህ ያግዝሺ ስአድ ተንከባከቢት

  • @Zdነኝዝምተኛዋ
    @Zdነኝዝምተኛዋ 3 години тому +5

    😢😢😢የኔ ውድ ያገሬልጅ ናት አላህይጠብቅሽ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 години тому +5

    ወአለይኩም ሰላም ደግሞ እቺን ቆየት ብለሽ ሄደችብን ወይ አገባች ትያለሽ 😂😂😂

  • @nesihasirmolo-e2s
    @nesihasirmolo-e2s 2 години тому +1

    ሰአዲ በጣም ነው ሞድሽ ምሰደቡትን ተያቸው ስለ ምቀኑብሽ ነው ያኔ ሴታ ሴት

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Годину тому +2

    የኔ ሚስኪን ሚድያ ላይ መቅርቧን አላወቀይም መሰል የሆድ የሆዷን ታወራለች😢😢😢

  • @እሙሶብሪና-ፀ4ቈ
    @እሙሶብሪና-ፀ4ቈ 2 години тому +1

    ነገረኛስለሆነችነዉ የምቀይረዉ ይችልፍድድ😂😂

  • @Sofiyoutubeሶፊዩቲብ
    @Sofiyoutubeሶፊዩቲብ 2 години тому +1

    ሰአዲ ጭር ሲል አትወድም ኮሜታተሮች እኔን ዘይሩኝ 😅😅

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 3 години тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    የኔ እህት አላህ ያሳካልሽ ሳኡድ በህጋዊ እንደሁ እንጅ አብቅቶበታል እፍፍፍ መድረሻ አጥተናል😢ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @እፍየ
    @እፍየ 3 години тому +3

    የኔ ማር አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ 🥰🥰🥰

    • @abdulazezabdazezr-418
      @abdulazezabdazezr-418 2 години тому

      እዳቺ ያሉትን ያብዛልን የማዳም ሸቃሎችማ እዳው ስድብ ብቻ ነው አፍቸውና እጃቸው እሚያጋደው

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ 56 хвилин тому

    እደኔ እራትብ ሰራተኛ አልበረከተልሺም ፀባይማፊ

  • @hayatali5809
    @hayatali5809 Годину тому

    እምትሳደቡ ሰዎች ግን ማሽአላህም ጨምሩበት አንዳንዴ መልካምም ተናገሩ

  • @HayaArgaw
    @HayaArgaw Годину тому +1

    እኔ ምርጥ ስራተኛ ነኝ የማዳምን. ሽንት ቤት አጣቢ ነኝ ኮሜቶች ግን ምን ነካችሁ ስራተኛ ሲባል ያማቹሀል እኔ ስራተኛ ነኝ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 2 години тому

    እደው እኔ የመጣሁት እየቅመሞች ሙገሳም ሆነ ለከፋ የፃፉትን ላነብ ነው😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 3 години тому +10

    ሰአዲየ በጣም ነው የምወዲሺ በራስሺ የምትተማመኒ ጀግና ሴት ነሺ

  • @SleepyFjord-iu5eq
    @SleepyFjord-iu5eq 59 хвилин тому

    አርበአላህ ስራተኛአተበይሰአዲ

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 2 години тому +2

    መጥፎ መዳም እኮ በየወሩ ነው የሚቀይሩት አኡዙቢላህ

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z 2 години тому +1

    መልካም መወቃት በኮመት😂😂

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb Годину тому +1

    ምንያገባችሖል አዲቱ ልታገባነው የሄደችሁ አዲቱደሞ እደኛው ስደት መታነው ለምንጡሩ አይወጣችሁም

  • @Fugg-q9r
    @Fugg-q9r Годину тому

    ዳግም ሰራተኛ አልልም ብለሽ አልነበር

  • @SaraSara-om6cf
    @SaraSara-om6cf 2 години тому +3

    ግን ለስራተኛ ጥሩነሽ ጥይቄነው???? ፃዳት እምታጠብቂባቸው ነው የሚመስለኝ

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 Годину тому

      ትክክልበጣምአጥባቂናት

  • @fatumafatuma6359
    @fatumafatuma6359 2 години тому +2

    አይ ሰአዲ ስድብ አምሮሻል😅😅

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 4 години тому +1

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 4 години тому +2

    ሰላም ለአገራችን ለ ህዝባችን❤❤❤❤

  • @hdjjd2178m
    @hdjjd2178m Годину тому

    ሂጂ አሰጠላሽኝ አሁንስ

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube2037 54 хвилини тому

    ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @የኮሚትታዛቢነኝ
    @የኮሚትታዛቢነኝ 2 години тому +3

    እሪ ተው ክሚትች መብትነው መቀየሪ😉

  • @Rahan-vi3mi
    @Rahan-vi3mi 2 години тому

    መሻአሏህሰአዳ አንቺምተለውጠሺ ሰውምተለውጭለሺ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @Ayishu2356
    @Ayishu2356 2 години тому

    Ena mn yitebes koyi adis serategna btamechi

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf 2 години тому +1

    ደመወዙንምንገሩን በስንትነው ሰአድ ላስገባፈልጌነው😂😂😂 ለራሴ የመዳምቅመምነኝ

  • @zahraaa8763
    @zahraaa8763 4 години тому +2

    ሰአድወላሂ ሰወድሺ ለሰራተኚ ክብርአለሺ የኔፋዱሻነገር

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr 3 години тому +1

    አቤት ሀሜት😂😂😂

  • @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ
    @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ Годину тому

    ልጀች የመስራት ፍላጉት ስለላችዉ ይሁናል አንጀ ዘሪቱ 3 አመት ስራታ አይድል ስአድ ወድስዉድ የላከችት

  • @Sada-tesfaye
    @Sada-tesfaye 2 години тому +2

    እደዉሀ ቀጂ ታመላልሻለሽ 😅😅😅😅

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam Годину тому

      ውደ ደምሪኝ ውደ❤

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan Годину тому

    ሠአዲየ ለአላህ ስትይ ብቻ ጡሩ ሁኚላቸው
    ፊትሺን እዳትኮሳተሪባቸው እኔ ፊት ነው የማየው ከፍትፊቱ ፊቱ

  • @BusyLine-p5q
    @BusyLine-p5q 2 години тому +1

    መልካምንደት ኮመቶች ለጨጎራችሁ አስቡ
    ሰራተኛ ብርቅየሆነባችሁ እናተናችሁ ምንችግርአለው ስራየሚሰራ ማለት ነው እኮ ሌላ የለውም ሆ

  • @لبابه-ت5ط
    @لبابه-ت5ط 3 години тому +1

    አልብኮ ❤

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd 3 години тому

      ደምሪኝ ያገሬልጅ🎉🎉🎉

  • @alhamdulih-h2l
    @alhamdulih-h2l 2 години тому +2

    ቡና አጠጣቻት ከካሜራ ጀርባ 😅ዘበከረባበት

  • @ZeynbayesufZia
    @ZeynbayesufZia 2 години тому

    በየወሩነው የምቀያይሪው ጥሩሰውነሽ ኢቶጸያ የምሰሩ የቤትሰራተኞችጥናቱን ይስጣችሁ እድሜ ላረብአገር

  • @UmmuAbdurhaman
    @UmmuAbdurhaman 3 години тому

    Masha sadi sewadsh yanya xakara ❤🎉

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 4 години тому +1

    ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 3 години тому +2

    ሠራተኛ በየዉሩ ምቀይሪ ምትሉት ጤነኛ ናችሁዴ እሷ ምን ታድርግ በራሣቸዉ ፍቃድ እየሄዱ ጂ

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد 53 хвилини тому

      እኮ የነገረ ሰራተኞች ደሞ አይቆዩው በራሳቸው ከወጡ ምን ታርጋቸው😢

  • @JdbdNduh
    @JdbdNduh Годину тому

    እና እንችብቻነሽደ ትዳር የምይዠው. ወደትዳሯ አላልሽም. ምነው እረሳሽውደ. ገርድኮነበርሽ አንችልም 😊😊😊😊😊

  • @ዘይነብየልጎማዋ
    @ዘይነብየልጎማዋ 2 години тому +1

    ምንጉድነሽ 😂😂

    • @okok8293
      @okok8293 Годину тому

      😂😂😂😂

  • @tube-qb6xp
    @tube-qb6xp 3 години тому +2

    አይ ሰአዲ እንደዉ ትቀያይሪያቸዋለሽ 😂😂

  • @Kedir-jj2xf
    @Kedir-jj2xf 2 години тому

    አልብኮ ❤️❤️

  • @Jhehjkjhf
    @Jhehjkjhf Годину тому +1

    ምንድነው አስሬ ሰራተኛ ሰራተኛ ኤጭ አበዛሽውሰ

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 3 години тому

    ከሳኡድ የዱባይ ትንሽ ይበልጣል ሰአድ ማለቴ ምንዛሬ ወይም ኩዌት ከሁሉም አሪፍነው

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy 3 години тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abidhussain4344
    @abidhussain4344 3 години тому

    የገሪልጀአየዞሸአበሸሪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 3 години тому +1

    ማሻአላህ ሰአዲየ ስራ እያስለመድሽ መሸኘት ሆነብሽ ብቻ ለበጓነው

    • @fozyayoutube1140
      @fozyayoutube1140 3 години тому

      😂😂😂 መልካም ሠዉ ሣትሆን አትቀርም kkkk

    • @HaykelMuhamed-c7f
      @HaykelMuhamed-c7f 3 години тому

      😂😂😂ቱ ክፉነሺ​@@fozyayoutube1140

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 години тому +1

    🎉 ሳአዲ የሰሞኑ ሰራተኛ የት ሄደች 🎉🎉🎉

    • @abdulazezabdazezr-418
      @abdulazezabdazezr-418 2 години тому +1

      አገባች እኮ አለች ባለፈውስ ልታገባ ነው ብላ የለ

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ 3 години тому

    መሸአላህአገባይደ ደስዮላል

  • @SumayaSaid-b5t
    @SumayaSaid-b5t 2 години тому

    Wlahi. Kesewu temari. Acherasishi kedamaneshi

  • @zzzzzzzz-c1u
    @zzzzzzzz-c1u 4 години тому +1

    ወአለይኩምሰላም❤❤❤

  • @መሪየምዩቱብ
    @መሪየምዩቱብ 2 години тому

    የኔ ከርታታ

  • @FicChv-un6km
    @FicChv-un6km 3 години тому +2

    በየቅኑነውወይ የምትቀይሪው የአንችስክፋ

  • @Sofiasofia-ho9vv
    @Sofiasofia-ho9vv 2 години тому

    አይደብርሽም፡ሰአዲግን፡ለሰውክብር፡ተጠንቀቂ፡ልጅቷቅርይላታል፡በስሟጥሪአት

  • @Frt-n7b
    @Frt-n7b 3 години тому +2

    ኮሜታተሮች ግን ምናለ አርፍቹህ ብትቀመጡ ሰራተኛይቱ አግብታለች አለችኮ ምን አርጊ ነው የምትሏት

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 3 години тому +1

    ሀሳብዋ ያሳካላት

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 3 години тому +1

    አረ ቀስ በሉ ኮሜቶች ምን በየወሩ በየወሩ ትላላችሁ ያችም ለራሷ ምክኒት ኑሯት የሆናል የሄደችሁ ምክኒቱን ሳናቅ ለመፍረድ እቸኩላል እነ አያልቅባችሁ

  • @Hawultyoutub
    @Hawultyoutub 2 години тому +1

    ለምንድን ነው ግን ሰራተኛ እማይበረክትልሽ

  • @maremmohamd8641
    @maremmohamd8641 2 години тому

    Sada❤😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 години тому +3

    ኮሜንታተሮች አንድ ኮሜንት ተከታይ ናቸውኮ ሲቀጥል ሰራተኛ ሱቀይሩ ጥፏቱን ከአሰሪ ላይ አታድርጉ ሰራተኛይቱ ጋር ችግር ይኖራል እኔ እህቴ 2 ቀን አላደረችም አድስ ከኢትዮጵያ መታ እዚ ስራውን ጥላው ስትወጣ እምቢኝ ብላ

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 3 години тому +1

      አገባችአለችእኮ ሌላይቱንደሞው አርብሀገርልካታለች

  • @FudGuሀለዉያዩቱብ
    @FudGuሀለዉያዩቱብ 3 години тому

    አረ ባሠ😅😅

  • @የትምብትሆንአላህንፍራዙዙ

    የሀገሬ ልጅ

  • @hayutu
    @hayutu 2 години тому

    😂😂ኮሜንት ላነብ ስሮጥ ወድቄ ነብር

  • @mekaomerahabartemeda
    @mekaomerahabartemeda 3 години тому

    የኔሙሉስትአላህየሰጥሻ❤❤❤❤😂

  • @jebibahbibah8129
    @jebibahbibah8129 2 години тому

    አንቺ ጤነኛ አትመሰሊኚም ከምር ከኔ በላይ ሠዉ የለም አለችሳ እረ በረድ በይ