ፍትህ ለሄቨን -የደፋሪዉ ባለቤት አስተካከልኩ በላ ጭራሽ አባሰችዉ / ጠበቃዉ ተናገረ አቀዘቀዝኩ ብላ አባባሰችዉ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • #ethiopia #ethiopian #ethiopiantiktokvideo #habesha #ebs #uae #jondaniel #ቲክቶክ #funny #abelbirhanu #seifuonebs #kanatv #abelbirhanuየወይኗልጅ

КОМЕНТАРІ • 180

  • @ቲክቶክ
    @ቲክቶክ  21 день тому +10

    እንኩዋን ወደ ቻነሌ በሰላም መጣችዉ ትኩስ የቲክቶክ ቪድዮዎች ታገኛላችዉ ለቻነሌ አዲስ የሆናችዉ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሀሳብ አስተያየታችዉን በኮመንት አሳዉቁኝ❤ ፍትህ ለሄቨን ላይክ ሼር በማረግ ለብዙዎች አድርሱ !!!❤

  • @user-lc6gw1zx9z
    @user-lc6gw1zx9z 20 днів тому +25

    የደፋሪው ሚስት በይግባኝ ሰሚው ዳኞች ላይ በጣም ተመክታለች ያ ማለት ለይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ዳኞች ከፍለዋል።በተቻለ መጠን ዳኞች ይቀየሩ።

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 21 день тому +40

    አሜኖች እሷን መክሰስ አለባቸው ይችን ውሸታም ሚስቱን

  • @ygfnbg9190
    @ygfnbg9190 20 днів тому +20

    የእዉነት
    የሕግ አካላት እዉነትንና ለእዉነት ነዉ የምንቆመዉ ካለ
    ሴትዮዋ የወንጀሉ ተባባሪ መሆኑን ስለሚያመለክት
    እሷ ለሕግ ትቅረብ
    እሱ የሞት ፍርድ ይቀጣልን
    ፍትህ ለፌቨንና
    ለፌቨን መሰሎቹ እህቶቻችን😢😢😢😢😢

  • @azidireart
    @azidireart 20 днів тому +14

    ሲወደቅ ፖንት ይወልቃል እንዴ ?ሲወደቅ አንድ እግር ጫማ እቤታቸው ይገኛል እንዴ?አሜን ሆስፒታል ዋሽቷል እንዴ?አይ የሔቨን ደም ግን ይለያል የኢትዮጵያ ህፃናት ትንሳኤ ልሆን ትኩስ ሆኖ ወደ ፈጣሪ ይጮሃል እንግዲያው ባሏ አምኖ መድፈሩን መግደሉን ቢክድም ተመክራ የመጣችው ሚስት ዘባርቃ 25 አመት የተፈረደበት በአሻጥር ነው የምትለን የህጉን አግባብነት እኛ አንሷል ስንል እሷ በዛ ትለናለች አጃኢብ ነው አቦ እቺ ጨቅላ ህፃን ከመደፈር የተነሳ ሞት ተከትሏታል እሳት ላይ ቤንዚን ጨምራ አረፈችው😮😮😮😮

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 21 день тому +14

    ክክክክ ሴትዮዋማ በጣም አሳዝነኛለች ከምር አተላ ሊጥ ፀበል እምነት ማትቀባጥረው የላትም ከምር የልጅ መላክተኛ ናት አባባሰችው ነገሩን ግፋ ወገኔ ፍትህ አሁንም ለሚጣ 😭😭😭😭😭😭🧑‍🍼🧑‍🍼🧑‍🍼🧑‍🍼🧑‍🍼🧑‍🍼🧑‍🍼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s 20 днів тому +13

    እሶኮ ሰታወራ እየተርበተበተችነው ተለኮን ለማደርሰነው ፖሌሰ ቢጠየቃት ብዙ ሚሰጥር ታወጣለች ህግ መያዝ አለበት

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 20 днів тому +5

    የህጻኗ ደም አንቀዠቀዣት አሁንም የሔቨንን ደም ሀቅ የጮሀል ፍትህ ሀሔቨን 😭😭💔

  • @user-wr6vb2mf8b
    @user-wr6vb2mf8b 20 днів тому +7

    ፍትህ አሰሮ መግረፍ ነበር እነዴት እንደሚያቅበጠብጣት አያቿት አወን እቺ እናት ትባላለች ቀልቦ እኮ ተገፋለች መቼም ጥላዋ ሁሌ የከተላታል

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 20 днів тому +9

    በደንብ ያስታውቃል ተመክራ እንደመጣች ህሊና የሚባል ነገር አለ አመት ሙሉ ማስረጃ ከሆስፒታል ከፖሊስ ከጠበቃ ዳኛ እንዲሁም ከራሱ በተሰጠው መረጃ በተሰጠው ፍርድ ምን ማለት ነው አላደረገም ያሳፍራል

  • @ygfnbg9190
    @ygfnbg9190 20 днів тому +13

    ለሕግ ትቅረብልን

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 20 днів тому +9

    ሰው ሲወድቅ እኮ በወደቀበት በኩል፣ ይጎዳል ፣ ይደማል፣ በጣም ታሳዝናለች።

    • @NigestZerabruk
      @NigestZerabruk 20 днів тому

      ደግሞስ የተባለዉ ዥዋዥዌ ከመሬት ምን ያህል ርቆ ነዉ ለሞት የሚያደርሳት በፍጽም ዉሸት ነዉ የተናገረችዉ በይ የተባለችዉን ነዉ

  • @hanajesus7245
    @hanajesus7245 20 днів тому +6

    አራ በጌታ ያዙዋት እንጅ
    እሱዋንም
    ትቅሜስ ዋጋዉን
    ፍትህ ለ ሄቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TigistGirma-ig9lx
    @TigistGirma-ig9lx 20 днів тому +4

    ፍትህህህህ እቺ አጭበርባሪ ናት ተቃጠልኩኝ

  • @user-en6cy5pm4g
    @user-en6cy5pm4g 21 день тому +17

    ይቺን ቆሻሻ ሚስት ተብየዋን መግደል ነው

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 20 днів тому +5

    አረ ይች ባለጌ ናት ማፈሪያ ሴት የባልዋን ጉድ ልትድን መስላት አረ ግፍ በዛ አሁንስ

  • @eyobalermiyesbekele1667
    @eyobalermiyesbekele1667 20 днів тому +5

    ይች ባለጌ እሷም በህግ መጠየቅ ኣለባት

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm 20 днів тому +2

    ይህ ሁሉ የሚያሳየው የአበቄለሽን ጀግነትና ፅናትን ነው የሄቨንን ደም ፈሶ አልቀረም የእውነት አባት እያቅለበለባቸው ነው አበቄለሽ እነኝህን ሁላ መታግልሽ ጀግና የጀግናጀግና ነሽ

  • @user-nu9dt8tf1g
    @user-nu9dt8tf1g 20 днів тому +9

    ሰማቹ ወገኖቼ እሱዋንም ደፍሮ ነው አሉ

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 20 днів тому +1

      ኤኔም እንድነዉ ዪልኩት ተቃጠልኩት

  • @Yalefale
    @Yalefale 20 днів тому +4

    የሆስፒታሉን ስም አጥፍታለች አሜኖቾች መክሰስ አለባቸው

  • @Etiopa
    @Etiopa 20 днів тому +2

    ከምኑ መቃብር ነው ፍንቅለው የወጡት ጠቅላላ ሙታን ናቸው እግዝኦ ፍትህ ለሕፃን ሄቨን

  • @user-lc6gw1zx9z
    @user-lc6gw1zx9z 20 днів тому +10

    ከነልጆችዋ መቅሠፍት ይጠራርጋቸው።

    • @Etiopa
      @Etiopa 20 днів тому

      እምነት አሜን አሜን 🙏

    • @zenebe614
      @zenebe614 20 днів тому +1

      ልጆቹ ምን አጠፉ?
      የጥፋቱ ባለቤቶችኮ ይታወቃሉ።
      የአባት እዳ ለልጅ አይባልም።

    • @Etiopa
      @Etiopa 19 днів тому

      @@zenebe614 የእግዚአብሔር ቃል መርገም እስከ 7ትውልድ እንደምገባ ተናግሯል

  • @ektsSjcye
    @ektsSjcye 20 днів тому +3

    ፍትህ ለህጻን ሄቨን የፈጣሪን መላአክ እየገደልን የፈጣሪን ቁጣ ማነው የሚመልሥልን ማነው እሔ ደፈራት የሚባለው ሰውዬ የሄቨንን እናት አንጅት እንዳቃጠላት በሳሷፊት እና በኢትዮጵያ ህዝብ ፊት በእሳት ተቃጥሎ መሞት ነው ያለበት 25 አመት እኮ ማንም ሰው በጥርጣሬ ተይዞ የሚፈረድበት

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 20 днів тому +5

    የደፋሪ ዋ ሚስት የምት ለው እንደገባ ኝ ለምን ጥቁር ለበሰች ለምን አለቀ ሰች ሚዲያ ለምን ዎጣች ነው እየጠየቀች ያለችው ምን ጉድ ናት??

    • @user-rv3sw1ih4k
      @user-rv3sw1ih4k 20 днів тому

      አንች ደግሞ መቼ ነው ጥቁር የለበስችው ነጭ ነው የለበስችው

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 20 днів тому

      @@user-rv3sw1ih4k እንደማመጥ እንጅ የደፋሪ ሚስት አባባሏ ን ነው የፃፍኩት :: ለምን ተጠረጠረ ለምን ታሰረ ስትባል አበቄ ጥቁር ለብሳ ጥቁር የለበሱ ይዛ በማልቀስተፅ ኖ ፈጥራ ነው ያሳሰረችው እያለች ነው ያለችው ይሄን ነው እየገለፀኩ ያለሁት

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 20 днів тому

    እውነትህን ነው አቀዘቅዛለው ብላ የበለጠ ነገሮችን አጋነነችው የንፁህ አምላክ ነው ሚዲያ ላይ ያስለፈለፋት ፍትሀ ለፌበን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dalaswindow
    @dalaswindow 18 днів тому +1

    ይቺ ሴት በባሏ ዘመዶች ተገፍታ ባትመጣና እውነት አለኝ ብላ ብታምን ኖሮ እንባዋና ሲቃዋ ልትናገር አይሰጣትም ነበር እስቲ ልብ በሏት

  • @user-lc6gw1zx9z
    @user-lc6gw1zx9z 20 днів тому +3

    የይግባኝ ሠሚ ዳኞችን ከፍለው ይዘዋል።በጣም ተመክታባቸዋለች።

  • @EkramKedir-th2ix
    @EkramKedir-th2ix 20 днів тому +1

    ገንዘባቸውን ለክፋት በጉቦ ከጨረሱ በሀላ እናትየውን ሲያሳድዷት እግዚአብሔር ተነሳለት ደግ የሆነ ህዝባችንን አስነሳላት ። አሁንም የህፃናት መደፈር ማንኛውም በደል ስቃይ ህጉ ይሻሻል ስለተባለ የህዝቡን ንቅናቄ ለመቀልበስ ለማብረድ ይመስላል ። ጠበቃ አሰፋ አየለ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ስለ እውነት የቆማችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር ያበርታችሁ ።

  • @FatumaMohammed-nl2iq
    @FatumaMohammed-nl2iq 20 днів тому +2

    ወገን ዝም አትበሉ አንዴ ገልቤ አየዋት ሆስፒታል አልተደፈረችም አለች እንዴት የተደፈረውን ቦታ አየችው ዶክተሩ ከልክለ፣ሏታል አስወጥቷታል ሲቀጥል አንዴ ባሌ ቤት ቁጭ ብሎ ቴሌቪዥን እያየ ነበር አልወጣም አለች እኔና ባሌ ቁርስ በልተን እኔ ክትባት ላስከትብ የህቴን ልጅ ጤና ጣቢያ ሄድኩ ባሌም ወጣ አለች ከዛ ደሞ ቁጭ ብሎ ቴሌቪዥን እያየ ነበር አለች አይምሮዋ ታውኳል ማንም የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን አያምንም በጭራሽ አንሸወድም ጋዜጠኛው አንጀት የሚያርስ ነው ክብር ይገባዋል!!!አሁንም ወደፊት ወገኖቼ ፍትህ ለውድ ልጃችን ለጨቅላዋ ሄቨን😭😭😭😭😭😭!!!!!

  • @EyuEndu
    @EyuEndu 20 днів тому +8

    እንደተረዳውኃት ግን አሜን ሆስፒታል ተባብሯታል እና ዋሽቷል ለማለት ነው የፈለገችው እንደሚመስለኝ

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 20 днів тому

      enesu Endat Yiwashalu Lejitwwa Eko Beletewa tefafgo kelto agetewa megagat ale kiber ntsehanawa sefetewal tebale eko

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 20 днів тому +2

      እኔም የተረዳሁት እደዛነው ሀሳባቸው የሄቨን እናት እዛው ሥለምሠራ

  • @huihy-ou5tm
    @huihy-ou5tm 20 днів тому

    መገደል አለባት ጨካኝ እናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለልጃችን ፌበን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ልባችን ነው የተሰበረ ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል አረመኔወች ናቸው የመጫረሻ

  • @AlemneshSuym
    @AlemneshSuym 20 днів тому

    አሜን ኡስፕታል ዘም አንዳትሉ በሕግ ይጥይቃት ማፍርያ ሴት ናት

  • @GoldenEthi
    @GoldenEthi 20 днів тому

    በርቱ. ትልልቅ. ሚዲወች ፍትህ እስከምናገኝ. ዛምእዳትሉበአላህ በጣም ያማል. ፍትህ ፍትህ. ለእቭን

  • @adenamekonen8641
    @adenamekonen8641 20 днів тому

    እንዴት የ4አመት ምስክርነት አልሰጠችም ስልት በጣም ተናደድኩ ህግን በውድቀት ይሄዳል እፍረት የለላት ናት

  • @hhb98ndndn58
    @hhb98ndndn58 20 днів тому

    ምን አይነት ጉደኛ ሴት ነሸ በማህጸንዋ ነው ወይ የወደቀችው አንቺ ሴት አግዚአብሄር ፍርድ ይሰጥሻል ፍትህ ለሄቨን ወይ ልጄ በምን ጥፋትሸ የኔ ቆንጆ

  • @solmaraki5762
    @solmaraki5762 18 днів тому

    ትልቅ ስብራት ትልቅ ህመም💔
    እኛም ፎቶውን አይተን አሞናል 😭
    ፍትህ ለሔቨን💔😭😢😢

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 20 днів тому +1

    እንኳን እሱ እሷም አብራው ደብን ባለች ደግሞ ባሌ ባለቤቴ ትላለች እሳት ይብላት እና እቺ ጨካኝ አረመኔ ምላሷን ነበር መቁረጥ 🤑🤑😝😝

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o 20 днів тому

    ይህቺ ሴት የማያስቀርበውን ያስቀርባል አስብለው ፍትህ፣እውነታ ሊያዳፍኑ እየሠሩት ካሉት ሙሰኛ የይግባኝ ሠሚ ዳኞች ጋር ያላትን ትስስር በንግግራ ገልጣዋለች። እባካችሁ በሙስና ከተገዙት ዳኞች እጅ ፋይሉ ይውጣ።

  • @ContentTutuDress-kh9dg
    @ContentTutuDress-kh9dg 20 днів тому +2

    ፍትህ ለሄቨን

  • @tenudejene451
    @tenudejene451 20 днів тому

    የሄቨን እናት ይልቅ ስለእርሷ መልካም ነው የተናገረችው
    መጀመሪያ ላይ በጣም ተደናግጣ ነበር ግን የእርሱ መታሰር እርሷን ከነልጆቿ የከፋ ችግር ላይ እንደሚጥላት ስታውቅ ወደ እርሱ ሆነች አለች ሌላ ምንም አላለችም
    እርሷ ግን የሀዘን ልብስ እየለበሰች ትዞራለች ነው ያለቻት

  • @Buzinesh-k7m
    @Buzinesh-k7m 20 днів тому

    አሚኖች ሚስቲዮን ዝም ማለት የለባቸውም መክሠስ አለባቸው

  • @user-gh4iz5wk4y
    @user-gh4iz5wk4y 20 днів тому +2

    ፍትህፍትህፍትህ ለህፆኗ የግድልን

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 20 днів тому

    ትክክል፣ከጀርባው፣የሆነ፣ነገር፣አለ፣አይናንአጥባ፣ያመጣችሁ😢😢ጎበዝንቁ፣

  • @SabaBerhane-rm8lb
    @SabaBerhane-rm8lb 20 днів тому

    እንዲያውም በጣም ከዚህ በላይ መነሳት አለብን 😭 በጣም ትዘባርቃለች ይች ደቆሮ አለማፈሮ 🤔

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu 20 днів тому

    ከአሰረኛ ፎቅ የወደቀች አሰመሰለችው እኮ ይቺ አይን ቀቅላ የበላች አሜኖች እባካችሁ መላ በሏቸው

  • @huihy-ou5tm
    @huihy-ou5tm 20 днів тому

    በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ ይገርማል ንግግራ ከመግደል አይተናነስም

  • @user-uu4qd7bn3m
    @user-uu4qd7bn3m 20 днів тому +1

    ሚስትዮወ. መያዝ. አለባትኝ. መያዝ. አለባት. አጭበርባርናትኝ.

  • @mesrert123
    @mesrert123 20 днів тому +1

    ሂጂና ቀባጥሪ ተብላ ነዉ የመጣችዉ አረመኔ የደፋሪ ሚስት

  • @kaderMohammed-h3x
    @kaderMohammed-h3x 20 днів тому

    እምተሳሳ እኮንልልጆ ለአለም እምታሳሳ እናት እያለቻት አደየታቀ አደየ ወድቀ ትያለሽ ቲጀመር አማርኛሽ ውልክፍነው የባልእናየሚስት ካድወዝ ይቀደል እብድነሽ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 20 днів тому

    ሆስፒታሉ ይጠይቃት በዛላይ እሷም የባሏ ተባባሪ ናት።

  • @kemf5410
    @kemf5410 20 днів тому +1

    ዳኞቹን በደንብ💰💸💸💸💸ኣሥታጥቋል ማለት ነዉ እኮ .እግዚያብሔር ይፍረድ

  • @Tigest-z4x
    @Tigest-z4x 20 днів тому

    በጣም ያሳዝናል ከንደገና ይታይ ነው የምትለው ስለዚህ ጉቦ ተከፍሏል ፍትህ የፈለግነው እኔድገደል እኔጅ እኔድፈታ ወይም ጭማሪ እስር አይደለም

  • @madesign21
    @madesign21 20 днів тому

    በመንጋ መፍረዱ ግን አይከብድም ኧረ ባካችሁ ይግባኙን እንስማው 😢😢😢

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 20 днів тому

    የደፋሪው ምስትም ትታሴር ዋሽታሌችና ያላዬችው የምትናገር ቅዟታምህፃኗ ሞታ የገዴለው ባሏ እንድኖሪ ትፌልጋሌች እኛ የምንለው ደፍሮ የገዴለው ይገዴል ነው እንዴ ገዴሌ ሕይወቷን አንዳ ሳጣት እሱም ይገዴል ለሌሎች መማርያ የሆናል ምክንያቱም ብዙ ዴፋርዎች በእትዮጵያ ወይምበሀገራች አሉና ነው ፊት ለፌቨን

  • @Yalefale
    @Yalefale 20 днів тому +1

    የይግባኝ ሰሚወቹ ምን ያህክል ቢከፈሉ ነው የሰውየው ሚስት ይህን ያህክል የደነፋችው

  • @hilinakinfegebregiorgis1521
    @hilinakinfegebregiorgis1521 20 днів тому

    በጣም ያሳፍራል በዚህ መጠን አንድ ሴት ያውም የወለደች ያውም ሴት ልጅ ያላት በዚህ መጠን አይናውጣ ሁና ባልነበረችበት እሱ ነገረኝ እያለች ደፋሪ ገዳይ አምና በዚህ መጠን ሚድያላይ ስትወጣ ለህዝብ ምን ያህል ንቀት ቢኖራት ነው ?ማንን ተማምና ነው ምን ጉድ ናት እኔይ ስቅቅ ነው ያልኩት

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 20 днів тому +2

    እሡን ገድሎ እሶን25አመት መታሠር አለባት ይችንውሸታም

  • @HayatHayat-cf6iv
    @HayatHayat-cf6iv 20 днів тому +2

    በጣም ውሸታም ናት እሳ ንም ማሰር ነበር ፍትህ ለሔበን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o 20 днів тому

    እነዚህ ተደራጅተው የሚሰሩ ደም ጠጪዎች ናቸው።ብትታሰር ብዙ ሚስጥር ይወጣል የብዙ ህፃናት ደም እንዳለባቸው ተነግራል።

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 20 днів тому

    ኣሰፋ
    ዛሬም
    ኣኮራሀንኮ። ጌታ ሞገሱን ኣብዝቶ ይስጥህ።
    ቅዳሜ ምሽት በቀጥታ የሚተላለፍ የተደፋሪ ተበዳዮች ጭምር ላይቭ ውይይት እንዳለ የዶንኪ ትዩብ ሚዲያ በፕላትፎርሙ ላይ ማስታወቂያ ኣውጥቶኣል።እሸቱ ከሰማኝ ኣንተን በውይይቱ እንዲያሳትፍህ ማንነትህን ገልጨ ጽሑፌን በኮሜንት ኣስፍሪያለሁ። የዘመኑ ነቢያቶችና ታዋቂ ሰዎች ጀሮ ዳባ ልበስ ናቸውና ኮሜንት ኣያነቡም። ቢያነቡም ኣይተገበሩትም። በዚያ ደግሞ ብታኮራንና መድፈር ከኢትዮጵያ ምድር ነበረ የሚባልበትን ዘመን ቢመጣልን ምሕረት ቢወርድልን ስልተመኘሁ ነው።

  • @zarakasun8191
    @zarakasun8191 20 днів тому

    እሷንም በተሳሳተ መንገድ ነው መሠል የደፈራት ተንተባተበች😅😅😅ይቺ ገልቱ😢

  • @BereketGeta-v7x
    @BereketGeta-v7x 20 днів тому +2

    ጌታ ይባርክህ

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 20 днів тому

    እቺ ማፈሪያ ተዋት ባክህ ባሏ ሴሰኛ እንደሆነ ታውቃለች 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-rv3sw1ih4k
    @user-rv3sw1ih4k 20 днів тому

    ንግግር እንኳን እታቅም የሆንች ባላገር ነችጊዜ ባትሰጣት ጥሩ ነው

  • @ቲክቶክ
    @ቲክቶክ  20 днів тому +1

    ቤተሰብ አንጀታችዉ ያረረ እስቲ ቪድዮዉን ላይክ በማድረግ ለብዙዎች አድርሱ❤

  • @fikadukebede5942
    @fikadukebede5942 20 днів тому +1

    ቧሏ የሰራውን ጸያፍ እሱ ስለመስራቱ መረጃ ሰጠች ራሷ ነው የምለው።

  • @LekeTafiri
    @LekeTafiri 20 днів тому +2

    ተልኮ አላት

  • @medinaali274
    @medinaali274 20 днів тому

    እግዛብህር ገና ብአደባባይ ያዋርድሻል አንቺ የነፍስገዳይ ሚስት ያወራሽው ሁሉ አንድም የረባ ነገር የለውም የትም ምድር ብትወጪ ደሙ አለ በላይሽ ገና ብዙ መከራ ቤትሽ ይገባል ከላይ የሚመጣው ፍርድ ጉቡ አይከፈል እውነተኛ ፈራጅ ይፍረድብሽ ባደባባይ ይሄን ወንጀል የተቀላቀላችሁ ቤታችሁ ይግባ አይን ይብላችሁ እናንተ ነውር ጌጡ እፈሩ በላችሃት አፈር ብሉ 😭😭😭😭😭

  • @kaderMohammed-h3x
    @kaderMohammed-h3x 20 днів тому

    እምተሳሳእናት እያለቻት ሙህና ትታነቀለይ እሚታነቁቢሆን ከነባልሽ እናተንነበርማነቅ እብድባልይዘሽ አቺምእብድነሽ አለህይዘቅዝቀችሁ

  • @sebletadesse6223
    @sebletadesse6223 20 днів тому +1

    ጭራሽ እርግጠኛ ነኝ ብላ ለባሏ 100%አልፈፀመም ያለችው ምናልባት ስትወጣ የባሏን እቃ ይዛ ስለምትወጣ አስመሰለች እርግጠኛ የሚኮነው እንደዛ የሚቻል ከሆነ ብቻ ነው አይኗን በጨው አጥባ መናገሯ

  • @user-uu4qd7bn3m
    @user-uu4qd7bn3m 20 днів тому

    ደፍርው. መስቀል. በአደባባይ. መስቀል. በአደባባይ. መስቀል. በአደባባባባባባባባይ

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 20 днів тому

    Justice For Heaven and all Ethiopian women's!!!!!💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 20 днів тому

    ተቃጠል ተቃጠል እኮ ወይኔ ወደኔ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨን ፍትህ😢

  • @BereketGeta-v7x
    @BereketGeta-v7x 20 днів тому +2

    አንተ የተባረክ ጠበቃና አና አርሷ የምታግዙ ሁሉ የክቡር እግዛብሔርን ውጊያ ነው የምትዋጉ ዀራሁባችሁ ::

  • @yordanosyitna2470
    @yordanosyitna2470 20 днів тому

    ሆስፒታሉ በስም ማጥፋት ሊከሳት ይገባል!

  • @سحابالحلوه-ص3ط
    @سحابالحلوه-ص3ط 20 днів тому

    በአላህ፡ስለወለደችለት፡ይሆናላ፡ግን፡ደሞ፡ለእሷም፡አይሆናትም፡፡ውሸት፡ያለበት፡ሰው፡ሲናገረ፡ይቀጠቀጣል፡እናምአለማፈፘ፡ያሳዝናል።ብትወልድም፡በእድላቸው፡ይደጉ፡ከጀዝባ፡የተወለደ፡ድፘም፡አያምረም።

  • @godmercy2802
    @godmercy2802 18 днів тому

    Can you ask her please
    Why her husband sentenced 25 years???

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 20 днів тому

    የህክምና ውጤት እኮ ፍንጥጣ እና ማህፀንዋ ተቀላቅለዋል 😨😨💔💔💔❤️የህክምናው ማስረጃ እንዲሁም እናትዬው ያነሳችው ፎቶ ዘግናኝ ነው 😨😨😭😭 ሲቀጥል የልጅትዋ ሂወት ጠፍተዋል ምን ማስረጃ አለ ሂወትዋ ከመጥፋት ማስረጃ አለ ሌላ ደግሞ ሕፃንዋ ወድቃ ብትሞት ስትወድቅ የሚመታት ነገር ይኖራል እዛ ቦታ ላይ ደም ይፈሳል መሬት ላይ እና ልብስዋ ላይ ምንም አይነት ደም አልተገኘም መሬት ላይም ልብስዋ ላይም 🤔ማን አጠባት ልብስዋስ ማን አጠበው ልብስዋን አውልቆ ደፍሮ አጣጥቦ ሬሳዋን ያለበሳት ያወለቀው ልብስዋን አንድ እግር ጫማዋ እቤቱ ውስጥ የተገኘው🤔🤔🤔🤔እንዴት ወድቃ ነው የሞተችው ትላለች ?? ተልካ ነው የመጣችው አንቆ ሲደፍራትም ምላስዋ ወደ ውጭ ሲወጣ በአይንዋ አይታለች እዉነት ተደብቃ አትቀርም አቅበዝብዙ በድጋሜ እዉነቱን ታወራት አለች ::

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 20 днів тому

    በዚች እናት ንግግርዋ እያንዳንዱ ስምቻለሁ በጣም አሳፋሪ ነች በሌለችበት ሙሉ ቃልዋ ሰትሰጥ አልደፈረም አልገደለም ሰትል አታፍርም ተሞልታ መጣች።

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 20 днів тому

    በጣምነው ያናደደችኝ

  • @getachewbayou8338
    @getachewbayou8338 20 днів тому

    ብልቱዋ ሰፍቱኣል ቀልቶኣል የሚለው ለመደፈርዋ ማስረጃ አይደለም። የፎረንሲክ ምርመራ ዉጤቱ በህክምና ባለሙያዎች መተንተን ይገባዋል፥፥ብልቱዋ ቀልቶኣል ሰፍቶኣል የሚለው ብቻ ለመደፈርዋ ማስረጃ ሊሆን ኣይችልም ። ማስረጃው በማጠቃለያው ያስቅመጠውን ማየት ይቻላል።

  • @user-ko4ft6ve5u
    @user-ko4ft6ve5u 18 днів тому

    እሷ እራሷ መንፈስ ያለባት ነው የምትመስለው

  • @user-uu4qd7bn3m
    @user-uu4qd7bn3m 20 днів тому

    ተባባርናትኝ. ተገቢውን. ቅጣት. ማግኝት. አለባትኝ. ሚስት. እዲለቁትኝ. አደራ. ሚሚስትየዋ. እዳትለቂትን

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 20 днів тому

    አታፍርም እንዴ ?? ሕፃን የደፈረ ባል ባልነው ብላ ትከላከላለች??? እፍረተቢስ ።የራሶን ልጆ እስክ እስኪደፍር ነዉ

  • @tenudejene451
    @tenudejene451 20 днів тому

    ጭራሽ አስተባብላለሁ ብላ ጥሩ መረጃ ሰጠች ማኪባ ማካባ ትላለች አስሬ የ4 አመቷን ህፃን

  • @jemo5716
    @jemo5716 20 днів тому

    የደፈረዉ ቁላዉን ተልትሎ ከሚሥቱ መለጠፍ

  • @user-mk5lt6ov4x
    @user-mk5lt6ov4x 20 днів тому

    አረ ወይኔ ይች ወስላታ ደነዝ ቱቱቱቱቱ😢😢

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 21 день тому +1

    ፍትህህህህህህህህ ዛሬም ነገም

  • @hxhe8664
    @hxhe8664 20 днів тому

    Ara wayine anagagaruwa irasu yimasakiral iko wushatam inda honech ine basuwa bota betam afarku😢😢

  • @user-rv3sw1ih4k
    @user-rv3sw1ih4k 20 днів тому

    ደፋር ሰው ስለሆነች በሚዲያ ውስጥ መታየት ፈልጋ ስለሆነዝም በሏት የሚገባውን ስራ ስሩ

  • @MekonnenTaye-yk9my
    @MekonnenTaye-yk9my 20 днів тому

    ካሳየችዉ ከፍታላይ ወድቃ ቢሆንእነካ ለሞት አያደርሳትም

  • @lidyatekele762
    @lidyatekele762 20 днів тому

    Enatiya yena tinishiya heaven miskin 😢geta tinishiwan nebesishin be gent yanurat hisanwa 😭 😭 😭

  • @nsee7286
    @nsee7286 20 днів тому

    ማንም አያምናትም ባልሽ አነፋታውም

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 20 днів тому +1

    ይቺ እርኩሰ ወራዳ ጪራሺ ደፋሪወች ወደ ሚዲያ ጉድ የጉድ ሀገር ቤሳ ተልትሎ አሰቃይቶ ገሎ የጉድ ሀገር

  • @user-rv3sw1ih4k
    @user-rv3sw1ih4k 20 днів тому

    የሱን ልጆች ነበር እንደ ሄቭን ማደርግ

  • @geletawmitaw9837
    @geletawmitaw9837 20 днів тому

    እኔ የማስበው ነገሩን ለፈጣሪ መስጠትና ፍርዱን ለሡ መስጠት ተገቢ ነው

  • @user-ve8jj7ks2h
    @user-ve8jj7ks2h 20 днів тому

    ክክክክክክ😂😂😂😂በሳቅእኮ እያረርሁ ሳቅሁኝ አድልጃንስላጣች ላችባል ለባለጌው ባልሽትጨነቂ አለሽ ውሸታም አችምእናት ልትባይ ነውአይል የህታችን ሄቭን ፍትህ ይገደል ቤተሰቦቹም ሁላወድሙ ደምይመለስልን

  • @user-zo6ie3qj7g
    @user-zo6ie3qj7g 20 днів тому

    ይች ባለጌ ጭከኝ ሀረምን ነት ለሕግ ነቅረብ

  • @mohamedkedir9501
    @mohamedkedir9501 20 днів тому

    ሌላ ነጋር አሌ ከሀላ ኢች ሴትያው ብትጠያቅ በህግ ልላ ጉድ ይዎጣል ፈጠር ኢውነትን ሊያዋጠ ነዉ

  • @user-qm2ou8xc6z
    @user-qm2ou8xc6z 20 днів тому

    የኢትዮ ህዝብ እባካቼሁሁ ዝም እንዳትሉ ፍትህ ለሂቨን ሆን ብላ ለማሰተጓጉል ነው ድምፅን እባካቼሁ አሁንም ወድፊትትትትትት ፍትህህህህህህህ ለባልቴናዋ ህፃን