Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰራተኛዋን በግሌ ለህግ ለማቅረብ አየጣርኩ ነዉ
እረ ዳኒዬልጅቷን በህግአሳስራት በዚህኳ ትደግጥ ምክንያቱም እሌላቦታው አስነዋሪድርጊት ትፈፅማለች እህነየ ትቀጣ
እዴ የልጁ እናት ምን ሆና ነው ልጅዋ ላይ የደረስበት ጉዳት ሌላ ልጅ ላይ እንዲደርስ ትፈልጋለች እዴ ለምን ህግ እዳትሄድ ፈለገች ግዴታ ለህግ ማቅረብ አለባት በስላም ለመሽኘት ከሆነ ለምን አተን ጠራችህ የምን ስራ ማስፈታት ነው ልጅትዋንም እናትዬውንም ለህግ አቅርባቸው ልጄን የምትል ከሆነ በስልክ ማስረጃ ትያዝና ለህግ ታቅርብ
አሳርዋ፡ብር፡ያላማክፋል፡ብለናዉ፡አዘዬላማዲኩት፡ያላችዉ፡ልጆቹን፡ማጣብ፡ልትል፡ትችለላች፡ልጂታዋለይ፡አትፊረዱ፡ዋረኛናጋርንች፡ሴትዮዋ፡ሳራታኛዋ፡አታዳርግሚ🐕🐕🐕🐓🐓🐓
ምን ግልፅ አይደለም ስቀጥል ልጄ ለምን እሷ ልታጥብው ፍቃድ ታሰጣች 10አመት ልጄ ?ስቀጥል እውነትዋ ከሆነ ለምን ህግ ፈራች እናት ?ብርዋ ደምዝ ላትሰጥ ፈልጋ ከሆነስ?
ዳኒ ❤
በኣሁን ግዜ ፊልም ማየት ኣይጠበቅብንም የኢትዮጵያ ኑሮ ፊልም ነው የሆነብን❤❤❤❤❤❤
አው ወላሂ ከብዳ ግዜ ነው
ያአላህ
Er ewnet belshal
ትክክል😢😢
Mndnnn
እናቲቱ እራሷ ጤነኝ አትመስለኝም 😢😢😢😢😢 ምንአይነት ዘመነው ሰራተኛ ዝብላችሁ አትቅጠሩ
ለህዝብ ካዘንሽ ወደህግ መዉሰድ ነዉ መቀጣት አለባት ነገ ሌላ ቤት ገብታ ይሄንን ድርጊት ትፈጽማለች 😢😢😢😢😢
Masreja yelatm ljtwa natsa litihon tichilalech
@@imaway7619 ልጁ ምስክር ነዉ ሌላ ማስረጃ አያስፈልግም
@@imaway7619 ትክክል ደመወዟን ላለመክፈልም ይሆናል ማስረጃ ቢኖራት በህግ ትቀጣ ነበር ዘለው ሰራተኛ ላይ ጎአ ይላሉ ከለሌላት ለምን ቀጠረቻት
እስኪ ዝም ብለህ አድምጥ አትንቀዥቀዥ አባቱ ምናምን ትላለህ እንዴ እህቴ ሰራተኛዋ ለፍርድ መቅረብ አለባት እባካቹ ዝም አትበሉ ይቺ ቆሻሻ ህጻኑን አምላኬ ሆይ ምን እንደምል ቃል አጣሁኝ
ልጁቱ አዞዞችውኮ እኔ እራሱ ጨነቀኝ እስክትጨረስ😢😢
በገዛ ስልኬ ሰላምን አጣው እኮፍትህ ማስታዋሉን ስጠን ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢
ስልክሺን ስበሪዉ😂
አሜን
እኔም ሠላም አጣሁ😢
Ewntsh new betam new yasekshn 😅
የምር እኔስ ብሆን
ዳኒ ስወድህ ደግነትህ ስወድልህ ቅን ሰዉ ነህ በናትህ አግዛት ማገዝ ሲገባ በገንዘብብቻ አይደለም በሀሳብ በማዳመጥ በምክር ወዘተሊሆን ይችላል እና እህታችን አስጠምቂዉ ቅባ ቅዱስ ቀቢዉ እምነትና ፀበል አጠጪዉ እድሜዉ ከሰባት አመት ስለበለጠ ንስሀ አስገቢዉየንስሀ አባት አብራቹ ይዛቹእና የፀሎት ቤት ሰርተሽ አንቺም ንስሀገብተሽ ቅዱስ ቁርባን አብራቹ ተቀበሉ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ብቻ መፈሳዊነት ይብለጥ እና እህቴ ይሄ የመናፍስት ስራ ነዉ ዘመኑ ያመጣወ ይሄ ጆሮ ጩ ሚያረገዉ ሴጣኑ በሰዉ አድሮ ስራዉን እያስፈመ ነዉ አይ ብቻ መድህናለም ይጠብቀን በቸርነቱ አይ ጊዜ ምን አያሰማን!!!
እግዚኦ ማሀረነ ይሄን የዝሙት.መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው
ፍትህ ለጆሯችን አኡዙቢል😢😢😢😢😢
አቤቱ አምላኬሆይ ልጆቻችንን አተጠብቅልን አደራህን ሰላምህን መልሰልን አሜን ❤❤❤❤ ዳኒበርታ
አሚንያረብ
አሜን አሜን አሜን
ግራ ገብቶታል እናት አይዞህ ልጅሽን ጠብቅውህ እዳትጎዳብሽ እናቶች ከሁሉም በላይ ልጆቻቹሁ ጠብቁ ስራ ቀንሱ
ያሳዝናል ወይኔኔኔኔኔ😢😢😢 አብሽሪ የኔውድ ልጀሽን ፍጣሪ ይጠብቅልሽ
ያአሏህ በጣም ከባድ ነው ያረብ በሰው ሁሉ ልብ ያለውን ክፋት እና ጭካኔ አንተ አስወግድልን
ዳኔ ሰሞኑን ጠፍተሀል ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣህ በርታ ጀግና ያንተአይነቱን ያብዛልን ዳኔ በጣም ትግስተኛነህ ❤❤❤❤
በጣም ትግስተኛ ነው ሴትዮዋ ደም ታንተከትካለች ልጂሺ ተጎድቷል ወዲያው ወደገደለው መግባት ነው ኧረ ጥለሀት ውጣ ደደብ
@@zainabxx7382 እሱ ለታገሳት እኔ ትግስቴ አለቀ ቃላት እምደጋግመዉ ጊዜወርቅ ነዉ ወደገደለዉ መግባት ይሻላል
ወይ ልጆቻችን እስኪ አላህ ይጠብቅልን😢😢
አሜንአሜን😢😢😢
Amen
@@abrahamabraham5600Amen😢😢😢😢😢
ጠፍተሃል ወንድሜ እንኩዋን በደና መጣህ በእግዚአብሔር ስም ምን አይነት ዘመን ነው ወይይይይ ኢትዮጵያ 😭💔
ክብር ለአረብሀገሯጀግና ልጆቹንእደልጆቿ አድርጋለምታሳድግ
እናቶች ልጆቻችሁን ጠብቁ ታደጉ እባካችሁ 🙏😢😢😢
ውሽትዋን ነው 🤮🤮ስሙአት ኡኔታዋንም
በህግ ትጠየቅ ምክንያቱ ሌላቦታ ከገባች እደዚ አይነት ችግር መፈጠሩ ሰለማይቀር በህግ ትጠየቅ ፍትህ ለህፃናት😢😢😢😢😢
ዳንዬ ሳታረጋግጥ እቤታቸው ድረስ አትሂድ ልጅቷ አላማዋ አይታወቅም እብድ ናት ለምን ጠራችክ በራሷ መወሰን ከቻለች ለምነ ጠራችክ ለሌላው ትምርት ካለች መቀጣት ነበረባት ሰራተኛዋ😢😢😢😢ባጠቃላይ አይምሮዋ ትክክል አይመስለኝም
ወላጆች እባካችሁ ልጆቻችሁን እራሳችሁ እጠቡ ባዳ አትመኑ ልጅ ለማጠብ 20 ደቂቃ በቂ ነው ሃገራችን ላይ ፍትህ የለም እርስ በራሳችን እንጠባበቅ ፈጣሪ ክፉ ነገር ያርቅልን
የአላህ ኢትዮጵያ የሰው ጨካኝ ፣ጅብ ነው የበዛበት አላህ ከገባችበት ችግር አውጣን😢አይ እናት ሀገሬራስህን ጠብቅ የኢትዮጵያ ሰው አብዛኞቹ የሰው ጅብ ናቸው ዳኒዬ😢የኔ እናት ጭራሽ ወንድ ልጅሽን
اللهم امين يارب العالمين 🤲🏻
አቤቱ አምላኬ ሆይ ህዝቤ ወደየት እየሄደ ነዉ መድሀኒያለም አባቴ በቃህ በለን
ምንድነዉ ታዘብኩት ነገር እነዚህ ፈትኑልኝ አስፈትኑልኝ ፈትሹልኝ አስፈትሹልኝ ብለዉ ዩቱበሮች ጋር እሚመጡ ሰወች ሲያናድዱ ምንድነዉ ጉዳያችሁ ተብለዉ ሲጠየቁ ወዳ ወድህ ምናምን ገለመሌ ሴትዮ ጉዳይ አለኝ ብለሻል አይደል ቶሎ ወደገደለዉ ግቢ በቃ ሰዉ አታዝጉ ምነዉ ሸዋ ጠያቂወቹን ትግስታቸዉን አታስጨርሱ 😊😊😊😊
ዋናው ተጠያቂ የሚያስገባቸው ደላላ ነው ሰራተኛ ቶሎቶሎ ሚለቁትን ለምን ብሎ ማጣራት ነበረበት እችይ ሰራተኛ የስንቱን ህፃን ህይወት አበላሽታ ይሆናል ዳንዬ እንደምንም አድርገህ ለህግ በቅርብ መቼም ህግ ፈቶ ይለቃታል ቢሆንም ቅጣት ግድ ነው አንተንም እመቤቴ ባለህበት ትጠብቅህ
ኧረ ዘንድሮ አገራችንን ምን አይነት ማትነው የመጣብን😢😢😢😢😢😢
Ushatamii waan ofii baratefii Shakkitee afarii bii qoshashaa Ayiiii dhugaa nama Ethopiyaa biraa hojachuu iraa arabotaa biraa hojachuu wayyaa Love madam to❤❤❤❤
Walhii dhugadhaa jetee madamii ithopiha 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Madamii ithopiha iraa madami biyya orimaa wayaa
እግዝየቢሒራ አምላክ ሰላሙን ይምጣልን ዳኔመልካም ሰው ፈጣራ ይጠብቅክ
እናትየዋ በጣም ታሰጠይአለሸ ፈዛዛ ለምን ለህግ አትቀርብም አችን ተብሎ አሰተማሪ
ለልጇ አይምሮ ስትል ነው አትፍረዱባት
በጣም ጠንካራ እናት ነች ለልጂዋ ስትል ነው ለህግ ብታቀርባት በኢትዬ የተግማማ ህግ ቲንሽ ታስራ ብትወጣ ነው ለልጁዋ ግን እስከ ዘላላም ያማይድን ጠባሳ ነው ያሚሆነው አሁን ፈዛዛው ማን እዳሆነ ተረዱ
ፍትህ ለህሊናችን ለአይናችን 😭
አይ አይናችን እና ጆሮዎአችን ቀላልነዉ እኛዉፍትህእሰጣለን የያለእድሜያቸዉ. ያለስራቸዉ ለሚሰቃዩ ህፃናት. እናንፁሀን 😢😢😢
😢😢ኧረ ለጆሮዋችንም እግዚኦ😢😢
መቃጠል ነው ሁቢ😢
,ለምን ጠራሽው
@@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ Jamal😫😭😭😭😭
የመናፍስት ስራ ነዉ እህታችን መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሚ መፈሳዊነት ይብለጥ አይ ዘንድሮ ማይሰማጉድ የለም
አላህ ሆይ ከልጄ ጋ በሰላም አገናኝኝ😥ናፍቆኛል ባ4 ወሩ የተለየሁት😥
ባራትወሩ😮😮😮እደትጨከሽበት
አሚን ያገናኛቹ
አብሽር እንገናኛለን እኔም 1/ዓመቱ ነበር ስመጣ አሁን አድጎልኛል አለሀምዱሊላህ ኢንሻአላህ አላህ አለን ❤
እኔማ ልውለድ አልውለድ እያልኩኝ ነው መለየቱን ሳስበው ደግሞ ግራ ገብቶኛል አላህ በሰላም ያገናኝሽ እህቴ
😢አማንንን ያረብ እኔም ልጄን በ7 ወሯ ነው ያተለያሁወት አለህ በሰላም ያገነኛን
በሰመ ሥላሴ መዝሙር 12¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ አቤቱ፥ አድነኝ፤ ደግ ሰው አልቆአልና፥ ከሰው ልጆችም መተማመን ጐድሎአልና።² እርስ በርሳቸው ከንቱ ነገርን ይናገራሉ፤ በሽንገላ ከንፈር ሁለት ልብ ሆነው ይናገራሉ።
ዳኒ ዛሬ አጥፍተካል ሰራተኛዋ እዛ የለመድኩት ነውብላ ፍንጭ ስትሰጥክ በግልዋ አውርተካት ከሷ ብዙ መረጃ ትሰበስብ ነበር ይህቺ ቆሻሻ 😢😢😢😢 ፊቷም መሸፈን አልነበረበትም አሁንም ሌላውቤት ተቀጥራ ገብታ የእፃናቶችን እይወት ታበላሻለች ይሄ ጉዳይ እንደቀላል መታለፍ አልነበረበትም😢😢😢ሴርይዋ ለልጃ ሞራል ህግቦታ ማድረስ ባትፈልግ እንኳን አንተግን በራስክ መንገድ ድሮ ከምትሰራቤት ቤት ቦሌ የለመደችው ነገር እንዳለ አምና ተናግራ ነበር😢😢😢ብቻ በጣም ከባድ ግዜ ላይነን😢
በትክክል
እውነቷን ነው በእድገቱ ላይ ተፅኖ ይፈጥራል ብትከሰስ ልጁ መጠየቁ አይቀርም ሁሌ በህሊናው መቀረፁ አይቀርም ይሄንን ዘመን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሳልፍልን ምርጥ እናት ታይታ ያልፈለገች
ልጅ ተጨነቀም አልተጨነቀም ስነልቦናው ይጎዳል ።የ10 አመት ልጅ ትንሽ አይደለም የደረሰበትን መቼም አይረሳውም። ሲያድግ እናቱን ለምን ማለቱ አይቀርም። እርሱን በህክምና ወይም በእናቱ ምክር ፣ ሰራተኛዋን ወደህግ በመውሰድ የልጇንም የወደፊት የአይምሮ ሰላሙን መጠበቅና ሰራተኛዋ ሌላ ቤት ተቀጥራ ይህን ወንጀል እንዳትፈጽም ማድረግ ሲቻል። ለኔ ድራማ ነው የመሰለኝ። እኔ እንደናት ምንም እንዳልተፈጠረ ሂጃ አልልም። ወንጀልን ሐከላከል ከቤት ይጀምራል ለዚያውም በልጅ ላይ በተሰራ ወንጀል።
ፈጣሪ ሆይ በስደት የወለኳትልጀ ከተለየሗት አመቴ እደህ አይነነገር ትሰማ እጨነቃለሁ። ቅዱስ ገብርኤል። ከሁሉም ነገር ነገር ጠብቅልይ አምላኬዪ😓😓🙏🙏🙏 ከደዚህ ዳቢሎስ ሰራተኛ ሰው ጠብቅልን🙏🙏💞
እውነትም ይሄ ዘመን የታሰረው ሴይጣን ተፈታል ሌላ ቃላት የለኝም😢😢😢
የሂልጅ ድጉጥነዉ ሲደነግጥ የሚለዉ ይጠፋበታል አይዞህ እህቴም አይዞሽ እኳንም አልሞተብሽ ስት መጥፎ ነገር በምናይበት ዘመን የሂቀላልነዉ
ድራማችሁ 1ኛ ነው ቀጥሉበት
ፀበል ውሰጅው እህቴ
ፍጣሪ ሆይ ምን አይነት ዘመን ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
ጀግና ዳኒዬእንወድሁለን 💋💋
ውድ የሀገሬ ልጀች በሰደት ያላችሁ ጥዋት አሰከማታ ይብዘዛ ሰላማችሁ 🌹 ምናአይት ዘምን ደረሰን የምነሰማወ የምናየው ነገራ😢
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤
❤❤ amen 🙏🙏 ema
አሚንንን
አሚን ያረብ🤲🤲🤲🤲
😮😮😮
ከኢቶጲያ መዳሞች በፈጣሪየ ጠበቃለሁ ለራሴ የተባረከ ሀብት ስጠኝ አሚንንን😂
Yamr seratgnaw madrgown bamn aweqach ichi damet😢😢😢
አሚን
ከከከከ
Ameen
አዬ ሰራተኛ. ሳትሰርቅ ሰርቀሻል. ሳታጠፋ አጥፍተሻል መባል እኮ በቃ እንደዚህ ሆነ የሸቃላ ነገር
ዘንድሮ የምናየዉ የምንሰማዉ ሁሉ ይዘገንናል ልጅቷ መቀጣት አለባት ለህግ ትቅረብ ሌላ ቤት ገብታ እዳትደግም
ጥሩ ሴትነሺ ልጅሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
ልጆቻችሁን ጠብቁ በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ምን ጉድ ነው 😢
አይ ግዜ አይ ዘመን ከይር Send የምናይበት የምንሰማበትን ቀን ያምጣልን ደምሩኝ👍👍❤️❤️
መያዝ አለባት የሌላ ቤት ልጆች ታበላሻለች ይች የለመደች ነች 😢
ዳኒዬ እደዚ አይነት ስራ ብሰራ አሪፍ ነዉ እናቶች ልጆቻቹን ጠብቁ😢
ያርብ የአላህ መልካም አሰማን ያርብ 😢😢😢😢😢😢
ልጀሸን ድህና መሆኑ ደስ ይላል ግን ብህግ መጠየቅ ነብርባት ምክንያቱ ሊላ ቦታ ልትገባ ትችላለች
ልጅቷ መቀጣት አለባት ለህግ ቀርባ ልላም ቤት ገብታ ለሌላ ልጆችም😎😎😎😎
😭 በአንድ በኩል ልጇ የበለጠ እንዳይጎዳ ወደ ህግ ከደረሰ ህግ ሲጠይቁት መጥፎ ነገር እንዳይቀርፅበት ብላ የወሰነችው ለልጇ ብላ መሆኑ በደብ እረዳታለሁ❗ትክክል ውሳኔ ነው ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስበት ያደረገችው ውሳኔ ነው።በርቺ ጥሩ ውሳኔ ነው❗
ዳኒ ጥሩ ሥራ ነው እየስራህ ያለኸው ... ነገር ግን ሁለት ነገር የ++ወ ይመስላል አንደኛ በህግ መያዝ ነበረበት ልጁን ወክሎ ጠበቃ ይከስታል ሁለተኛ ሌላም ቦታ ሄዳ ይኼ ችግር እንዳትደግም በእስራት ቆይታ ስትፈታ ጥሩ ትምህርት ይሆናታል ሌላውንም ቤተሰብንም ሆነ ልጆችን ከወዲሁ መታደግ ይቻላልና :: ቢቻል ቢቻል ቀድሞ የነበረች በትን ቤተሰብነም ማነጋገር ጥሩ መረጃ ሊኖር ይችላል።
እህቴ ትክክል አይደለሽም በህግ መጠየቅ አለባት ለምን ካንቺ ከሄደች በሀላ ለሌላውም ልጆች ጠንቅ ናት መለቀቅ የለባትም በህግ መጠየቅ አለባት ይቺ ለሌላም ልጆች ጠንቅ ነው
ይች እራስ ወዳድ ናት ሌላ ቤት እንዲህ እንድታረግ ነው
እውነት አስተማሪ ነው ሰራተኛ ያላቹ ተጠንቀቁ
ኧር እህቴ ልጅሽን ጸበል ውሰጂው 😭😭😭
የኔ እህት ለ ልጅሽም ሆነ ለሰራተኛዋ ትትክክል ነገር ማድረግ አለብሽ ልጅሽ አንዴ ያየዉን አይቶአል አትሞኝ ከአሁኑ ቴራፒ ማግኘት አለበት ባለጌዋም ህግፊት መቅረብ ነበረባት ልጅሽን አልረዳሽዉም የኔ እህት
አቤቱ ማርን ይቅር በለን ምን አይነት ዘመን ነው😢😢
ትክክል አትደለችም አሰር ትብየዋ እውነት ታላት ለምን ህግ አላሳዝያዘቻትም ለህዝብ ታሰበች ደመወዟ ሳከፍል ነው የምሸኛው
ሲጀመር የአስር አመት ልጅ ለብቻው ነው ሻውር መውሰድ ያለበት ጀሞ ለአመሻ ልጅ ሰራተኛ 😢😢😢😢
የልጁ እናት እራሳ ህክምና ያስፈልጋታል በህግ ካልተቀጣች ምኑ ነው አስተማሪነቱ ልጁ እንደሆነ ወደደችም ጠላችም ማስታወሱ አይቀርም
የሠራተኛዋ ፊት መታየት አለባት ለደህንነታችን ለመጠበቅ።
የአላህ ይቅር በላን አቤት የሰውልጅ ግን በቃ ክፉ ሆኖል
ወይ ጉድ እኔም የአስር አመት ልጅ አለኝ የአመት ልጅ ሆኖ ነው ትቼው ስደት የመጣውት ግን አባቱ እደ እናት እደ አባት ሆኖ ያሳደገልኝ ከፈጣሪ ጋር🙏🙏🙏ልጅን ለሰው መስጠትም ለሰራተኛ መስጠትም አያስፈልግም
እህቴ፣ሁሉምአድአደለእግዚአብሄርን፣እሚፈሩአሉ፣ሁሉም፣አብዛኘውበሰራተኛነውያደገው፣አሠሪምክፉአለ
የሌሎቹ ልጆች እንደፈለገ ታርጋቸዉ ምንአይነት አስተሳሰብ ነዉ ሳይሰማ አባራ ሌሎቹንም ትበክላለች
ኢግዚኦ የመጨረሻ ዘመን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዳኒ በእናትህ ልጁን አእምሮውን እንዳትጎዱት ወደ ሚድያ አታውጡት እናትየው ግን በጣም ጎበዝ ነሽ በግዜ ደርሰሽለታል፡፡ምን ዓይነት ዘመን ላይ ደረስን አደራህ አባቴ የገጠር ልጆች ግን ምን እየሆኑ ነው ዳኒ ግን ሌላ ቤት ገብታ የለመደችውን እንዳትፈጽም ፊትዋን አሳዩ
አኡዚቢላ ያዛዚነል 😢😢ዳኒዬ ጣፍታሀል ዮርዲዬ ጣላፋችህ እዴ❤❤😂😂😂
ከአንድ ወገን ብቻ ሰምቶ ያለማስረጃ እንደት እንደት ትሆናለች እርግጠኛ ነኝ ደመሆዝ አልሰጠቻትም ላለመስጠትም ቢሆንስ
ትምህርት ይሆናል ስራተኛ አያስፈልግም ኢትዮጵያ ውስጥ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አረ ምን ጉድ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ጥሩ ነገር የምናየዉ መቸ ነዉ
አረ ወላጆች ልጆቻችሁን ጠብቁ እባካችሁ ሲቀጥል ልጂቱ መቀጣት አለባት ምን ጉድ ሀገራችን የገባብን
ያረቢምን ጉድነው እምታሰማኝ ኢላሂ😢😢😢
እግዚኦመሀረነክርስቶመጨረሻዘመን😭😭😭
እንዳትለቁዋት ለሁሉም ልጆች በዚህ መልክ ለሌላውም አትለቅም ለምዳለቾ
ፀበል ውሰጂው እህት ገጠመኝ አዳምጪ በተለይ ልጁን ፀበል አስጠምቂው እግዚአብሔር ይርዳሽ
ጸበል. ህጠብይ. ጸበል. ውዴ ጸበል. ትሓጥቦ ጸሎት. ይጀምር ጸሎት ጅሮል. ኣይቀርጽም. ጸሎት ጸበል. ይትህተብ
ዋሽታ ነዉ ለምን ፖሊስ ሲላት አለፈልግም አለይ ዋሽታ ነዉ የምትሉ በላይክ ቆማጣ ደሞ እሷ እሚሎት ተማች ቲሽ እኔ ብሆን አሳያት ነበረ😅😅😅
የደሞዝ ሰአት ደርሶበትናው ምከፍለው አታ ይሆነል የሀጋረችን መደሞችሞ የንሳቻው
Gobez tsebayegna berta Egziabher yirdahe!!!
ወይ ሰው 10አመት ልጄ እኮ ወሲበዋ መቶ በመቶ ያውቃል ስሜቱ ይነቃል ስቀጥል ባል ሚስት ስያረጉ ልጄ አጠግብ ተጠንቀቁ
ትክክል
ትክልል
ውይዘደሮ ምንጉድነው እምናየው እምሰማው ኧረ ኦኦኦኦ😢😢😢😢
ድል ለጭቁኑ አማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💪💪💪
መንገድ ጠፋባቹዴ😂😂😂😂😂ቆያቹ😂
😂😂😂 fano ena hen min aganye damo
ወይ ዘንድሮ ከዚህ ምን ፋኖ አለ ተሳስታችዋል መንገድ ጉድ እኮነው😂😂😂😂😂
Comat fando
ቆይ በኩያዋ ወንዲየለምደ የአላህ ፈጣሪየየማይሰማየለም😮
የኔ ባሪቾ የት ጠፍተሕ ነዉ በሰላም ነዉ ኧረ አትጥፋ እዴ ቶቶሎ ናልን
ሴትየዋ እውነት ለልጅ ካሰበች ሌላ ቦታ እንድትገባ ሌሎች ልጆችን እንድታበላሽ ወደ ህግ አለመውሰድዋ ትልቅ ጥያቄ ፈጥሮኛል ምንም ማስረጃ ሳታቀርብልህ ይህንን ማስተላለፍህ አግባብ ነው ብየ አላምንም እናትየው ብትተው አንተ መተው አልነበረብህም ምንም አያስተምርም ምናልባት በዚህ አስፈራ ርታ ደመወዝ ላለመክፈል ቢሆንስ ልጁም እንዲህ አይንት ጥቃት ደርሶበት ከሆነ መደባበቅ ትሳይሆን እደፋፍሮ ጥቃት ያደረሰችበት እንደተቀጣች ማወቅ አለበት ብዙ ግዜ እንደዚህ የተደረጉ ልጆች እርዳታ ካላገኙ እነሱም በሌሎች ላይ ጥቃት ይደርጋሉ የዛሬው ስራችሁ ከትምህርቱ ጥፋቱ ያመዝናል ይሕንን video አውርዱት ውይም አስተክሉት ማስረጃ የላችሁም ወንጀሉ ተፈጽሞ ከሆንም ወንጀልኛን ለቃችኻል ሐላፊነት ቢስማችሁ መልካም ነው።
ያረቢ አላህየ ልጆቼን አደራአ
ችግሩ ልጅታላይ እንጂ ደላላው ላይ አደለም ምክንያቱም የደላላው ስራ ማገናኘት እንጂ ምንትሁን ምንትሁን ሌያቅ አይችልም ስለዚ ላጠፋችው ስራ ህግ ይቅጣት
ልጅን አታላ እዳትውስድባት እባክህ😢😢
እናቶች ልጆቻችውን ጠብቁ ጥንቃቄ አድርጉማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው አታብዛ ዳኒኤጭ እናትዮዋ ስታወራ ግትትትትት ወደ ገደለው ገብተሽ በግልፅ አትናገሪምዴ
ሀገራችንንን ወደየት እየሄደች ነው😢😢😢
😢😢😢 እመብርሀን አንች ጠብቂን እደው ምን አይነት ጉድ መጣብን
ዳኒ በርታ በስራህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደምልህ❤!
ጨርቆሴ show እንደዚህ አይነት ታሪክ ስትሰራ በተሰበረ ልብ እንጂ በፌሽታ እና ጮቤ እየረገጥክ መሆን የለበትም መግቢያዉን ስታስተዋዉቅ ማለት ነዉ እንደየ ታሪኩ ጭብጥ አገባብህም ቢስተካከል
ፍትህ ለጆሮችን ኧረ ተው አላህን ፍሩ
ንግግርን ጥያቄን በማብዛትና በማወሳሰብ interview እንዲንዛዛ አታድርግ፣ አጫጭርና ያልተደጋገሙ ግልጽ የሆኑ ጥያቄዎችን ብቻ ጠይቅ፣ ሰዎች ሀሳባቸውን ሲጀምሩ በመሃል እየገባህ አታንዛዛው። በተረፈ ግሩምና አስተማሪ ዝግጅት ነው
እረ ሰው አሁንስ ደነዘዝን እስኪ ወደ እንፀልይ
ዘድሮ የሰዉ ጭካኔ በዛ😢😢😢😢😢😢 ያረብ መጨረሻች አሳምረን
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏ
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
ፊዳከ ሁቢ ያረሱለላ
ሰለላሁአለይሂወሰለም
S A W
ሰራተኛዋን በግሌ ለህግ ለማቅረብ አየጣርኩ ነዉ
እረ ዳኒዬልጅቷን በህግአሳስራት በዚህኳ ትደግጥ ምክንያቱም እሌላቦታው አስነዋሪድርጊት ትፈፅማለች እህነየ ትቀጣ
እዴ የልጁ እናት ምን ሆና ነው ልጅዋ ላይ የደረስበት ጉዳት ሌላ ልጅ ላይ እንዲደርስ ትፈልጋለች እዴ ለምን ህግ እዳትሄድ ፈለገች ግዴታ ለህግ ማቅረብ አለባት በስላም ለመሽኘት ከሆነ ለምን አተን ጠራችህ የምን ስራ ማስፈታት ነው ልጅትዋንም እናትዬውንም ለህግ አቅርባቸው ልጄን የምትል ከሆነ በስልክ ማስረጃ ትያዝና ለህግ ታቅርብ
አሳርዋ፡ብር፡ያላማክፋል፡ብለናዉ፡አዘዬላማዲኩት፡ያላችዉ፡ልጆቹን፡ማጣብ፡ልትል፡ትችለላች፡ልጂታዋለይ፡አትፊረዱ፡ዋረኛናጋርንች፡ሴትዮዋ፡ሳራታኛዋ፡አታዳርግሚ🐕🐕🐕🐓🐓🐓
ምን ግልፅ አይደለም ስቀጥል ልጄ ለምን እሷ ልታጥብው ፍቃድ ታሰጣች 10አመት ልጄ ?
ስቀጥል እውነትዋ ከሆነ ለምን ህግ ፈራች እናት ?
ብርዋ ደምዝ ላትሰጥ ፈልጋ ከሆነስ?
ዳኒ ❤
በኣሁን ግዜ ፊልም ማየት ኣይጠበቅብንም የኢትዮጵያ ኑሮ ፊልም ነው የሆነብን❤❤❤❤❤❤
አው ወላሂ ከብዳ ግዜ ነው
ያአላህ
Er ewnet belshal
ትክክል😢😢
Mndnnn
እናቲቱ እራሷ ጤነኝ አትመስለኝም 😢😢😢😢😢 ምንአይነት ዘመነው ሰራተኛ ዝብላችሁ አትቅጠሩ
ለህዝብ ካዘንሽ ወደህግ መዉሰድ ነዉ መቀጣት አለባት ነገ ሌላ ቤት ገብታ ይሄንን ድርጊት ትፈጽማለች 😢😢😢😢😢
Masreja yelatm ljtwa natsa litihon tichilalech
@@imaway7619 ልጁ ምስክር ነዉ ሌላ ማስረጃ አያስፈልግም
@@imaway7619 ትክክል ደመወዟን ላለመክፈልም ይሆናል ማስረጃ ቢኖራት በህግ ትቀጣ ነበር ዘለው ሰራተኛ ላይ ጎአ ይላሉ ከለሌላት ለምን ቀጠረቻት
እስኪ ዝም ብለህ አድምጥ አትንቀዥቀዥ አባቱ ምናምን ትላለህ እንዴ እህቴ ሰራተኛዋ ለፍርድ መቅረብ አለባት እባካቹ ዝም አትበሉ ይቺ ቆሻሻ ህጻኑን አምላኬ ሆይ ምን እንደምል ቃል አጣሁኝ
ልጁቱ አዞዞችውኮ እኔ እራሱ ጨነቀኝ እስክትጨረስ😢😢
በገዛ ስልኬ ሰላምን አጣው እኮ
ፍትህ ማስታዋሉን ስጠን ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢
ስልክሺን ስበሪዉ😂
አሜን
እኔም ሠላም አጣሁ😢
Ewntsh new betam new yasekshn 😅
የምር እኔስ ብሆን
ዳኒ ስወድህ ደግነትህ ስወድልህ ቅን ሰዉ ነህ በናትህ አግዛት ማገዝ ሲገባ በገንዘብብቻ አይደለም በሀሳብ በማዳመጥ በምክር ወዘተሊሆን ይችላል እና እህታችን አስጠምቂዉ ቅባ ቅዱስ ቀቢዉ እምነትና ፀበል አጠጪዉ እድሜዉ ከሰባት አመት ስለበለጠ ንስሀ አስገቢዉየንስሀ አባት አብራቹ ይዛቹእና የፀሎት ቤት ሰርተሽ አንቺም ንስሀገብተሽ ቅዱስ ቁርባን አብራቹ ተቀበሉ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ብቻ መፈሳዊነት ይብለጥ እና እህቴ ይሄ የመናፍስት ስራ ነዉ ዘመኑ ያመጣወ ይሄ ጆሮ ጩ ሚያረገዉ ሴጣኑ በሰዉ አድሮ ስራዉን እያስፈመ ነዉ አይ ብቻ መድህናለም ይጠብቀን በቸርነቱ አይ ጊዜ ምን አያሰማን!!!
እግዚኦ ማሀረነ ይሄን የዝሙት.መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው
ፍትህ ለጆሯችን አኡዙቢል😢😢😢😢😢
አቤቱ አምላኬሆይ ልጆቻችንን አተጠብቅልን አደራህን ሰላምህን መልሰልን አሜን ❤❤❤❤ ዳኒበርታ
አሚንያረብ
አሜን አሜን አሜን
ግራ ገብቶታል እናት አይዞህ ልጅሽን ጠብቅውህ እዳትጎዳብሽ እናቶች ከሁሉም በላይ ልጆቻቹሁ ጠብቁ ስራ ቀንሱ
ያሳዝናል ወይኔኔኔኔኔ😢😢😢 አብሽሪ የኔውድ ልጀሽን ፍጣሪ ይጠብቅልሽ
ያአሏህ በጣም ከባድ ነው ያረብ በሰው ሁሉ ልብ ያለውን ክፋት እና ጭካኔ አንተ አስወግድልን
ዳኔ ሰሞኑን ጠፍተሀል ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣህ በርታ ጀግና ያንተአይነቱን ያብዛልን ዳኔ በጣም ትግስተኛነህ ❤❤❤❤
በጣም ትግስተኛ ነው ሴትዮዋ ደም ታንተከትካለች ልጂሺ ተጎድቷል ወዲያው ወደገደለው መግባት ነው ኧረ ጥለሀት ውጣ ደደብ
@@zainabxx7382 እሱ ለታገሳት እኔ ትግስቴ አለቀ ቃላት እምደጋግመዉ ጊዜወርቅ ነዉ ወደገደለዉ መግባት ይሻላል
ወይ ልጆቻችን እስኪ አላህ ይጠብቅልን😢😢
አሜንአሜን😢😢😢
Amen
@@abrahamabraham5600Amen😢😢😢😢😢
ጠፍተሃል ወንድሜ እንኩዋን በደና መጣህ በእግዚአብሔር ስም ምን አይነት ዘመን ነው ወይይይይ ኢትዮጵያ 😭💔
ክብር ለአረብሀገሯጀግና ልጆቹንእደልጆቿ አድርጋለምታሳድግ
እናቶች ልጆቻችሁን ጠብቁ ታደጉ እባካችሁ 🙏😢😢😢
ውሽትዋን ነው 🤮🤮ስሙአት ኡኔታዋንም
በህግ ትጠየቅ ምክንያቱ ሌላቦታ ከገባች እደዚ አይነት ችግር መፈጠሩ ሰለማይቀር በህግ ትጠየቅ ፍትህ ለህፃናት😢😢😢😢😢
ዳንዬ ሳታረጋግጥ እቤታቸው ድረስ አትሂድ ልጅቷ አላማዋ አይታወቅም እብድ ናት ለምን ጠራችክ በራሷ መወሰን ከቻለች ለምነ ጠራችክ ለሌላው ትምርት ካለች መቀጣት ነበረባት ሰራተኛዋ😢😢😢😢ባጠቃላይ አይምሮዋ ትክክል አይመስለኝም
ወላጆች እባካችሁ ልጆቻችሁን እራሳችሁ እጠቡ ባዳ አትመኑ ልጅ ለማጠብ 20 ደቂቃ በቂ ነው ሃገራችን ላይ ፍትህ የለም እርስ በራሳችን እንጠባበቅ ፈጣሪ ክፉ ነገር ያርቅልን
የአላህ ኢትዮጵያ የሰው ጨካኝ ፣ጅብ ነው የበዛበት አላህ ከገባችበት ችግር አውጣን😢
አይ እናት ሀገሬ
ራስህን ጠብቅ የኢትዮጵያ ሰው አብዛኞቹ የሰው ጅብ ናቸው ዳኒዬ😢
የኔ እናት ጭራሽ ወንድ ልጅሽን
اللهم امين يارب العالمين 🤲🏻
አቤቱ አምላኬ ሆይ ህዝቤ ወደየት እየሄደ ነዉ መድሀኒያለም አባቴ በቃህ በለን
ምንድነዉ ታዘብኩት ነገር እነዚህ ፈትኑልኝ አስፈትኑልኝ ፈትሹልኝ አስፈትሹልኝ ብለዉ ዩቱበሮች ጋር እሚመጡ ሰወች ሲያናድዱ ምንድነዉ ጉዳያችሁ ተብለዉ ሲጠየቁ ወዳ ወድህ ምናምን ገለመሌ ሴትዮ ጉዳይ አለኝ ብለሻል አይደል ቶሎ ወደገደለዉ ግቢ በቃ ሰዉ አታዝጉ ምነዉ ሸዋ ጠያቂወቹን ትግስታቸዉን አታስጨርሱ 😊😊😊😊
ዋናው ተጠያቂ የሚያስገባቸው ደላላ ነው ሰራተኛ ቶሎቶሎ ሚለቁትን ለምን ብሎ ማጣራት ነበረበት እችይ ሰራተኛ የስንቱን ህፃን ህይወት አበላሽታ ይሆናል ዳንዬ እንደምንም አድርገህ ለህግ በቅርብ መቼም ህግ ፈቶ ይለቃታል ቢሆንም ቅጣት ግድ ነው አንተንም እመቤቴ ባለህበት ትጠብቅህ
ኧረ ዘንድሮ አገራችንን ምን አይነት ማትነው የመጣብን😢😢😢😢😢😢
Ushatamii waan ofii baratefii Shakkitee afarii bii qoshashaa Ayiiii dhugaa nama Ethopiyaa biraa hojachuu iraa arabotaa biraa hojachuu wayyaa Love madam to❤❤❤❤
Walhii dhugadhaa jetee madamii ithopiha 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Madamii ithopiha iraa madami biyya orimaa wayaa
እግዝየቢሒራ አምላክ ሰላሙን ይምጣልን ዳኔመልካም ሰው ፈጣራ ይጠብቅክ
እናትየዋ በጣም ታሰጠይአለሸ ፈዛዛ ለምን ለህግ አትቀርብም አችን ተብሎ አሰተማሪ
ለልጇ አይምሮ ስትል ነው አትፍረዱባት
በጣም ጠንካራ እናት ነች ለልጂዋ ስትል ነው ለህግ ብታቀርባት በኢትዬ የተግማማ ህግ ቲንሽ ታስራ ብትወጣ ነው ለልጁዋ ግን እስከ ዘላላም ያማይድን ጠባሳ ነው ያሚሆነው አሁን ፈዛዛው ማን እዳሆነ ተረዱ
ፍትህ ለህሊናችን ለአይናችን 😭
አይ አይናችን እና ጆሮዎአችን ቀላልነዉ እኛዉፍትህእሰጣለን የያለእድሜያቸዉ. ያለስራቸዉ ለሚሰቃዩ ህፃናት. እናንፁሀን 😢😢😢
😢😢ኧረ ለጆሮዋችንም እግዚኦ😢😢
መቃጠል ነው ሁቢ😢
,ለምን ጠራሽው
@@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ Jamal😫😭😭😭😭
የመናፍስት ስራ ነዉ እህታችን መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሚ መፈሳዊነት ይብለጥ አይ ዘንድሮ ማይሰማጉድ የለም
አላህ ሆይ ከልጄ ጋ በሰላም አገናኝኝ😥ናፍቆኛል ባ4 ወሩ የተለየሁት😥
ባራትወሩ😮😮😮እደትጨከሽበት
አሚን ያገናኛቹ
አብሽር እንገናኛለን እኔም 1/ዓመቱ ነበር ስመጣ አሁን አድጎልኛል አለሀምዱሊላህ ኢንሻአላህ አላህ አለን ❤
እኔማ ልውለድ አልውለድ እያልኩኝ ነው መለየቱን ሳስበው ደግሞ ግራ ገብቶኛል አላህ በሰላም ያገናኝሽ እህቴ
😢አማንንን ያረብ እኔም ልጄን በ7 ወሯ ነው ያተለያሁወት አለህ በሰላም ያገነኛን
በሰመ ሥላሴ መዝሙር 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አቤቱ፥ አድነኝ፤ ደግ ሰው አልቆአልና፥ ከሰው ልጆችም መተማመን ጐድሎአልና።
² እርስ በርሳቸው ከንቱ ነገርን ይናገራሉ፤ በሽንገላ ከንፈር ሁለት ልብ ሆነው ይናገራሉ።
ዳኒ ዛሬ አጥፍተካል ሰራተኛዋ እዛ የለመድኩት ነውብላ ፍንጭ ስትሰጥክ በግልዋ አውርተካት ከሷ ብዙ መረጃ ትሰበስብ ነበር ይህቺ ቆሻሻ 😢😢😢😢 ፊቷም መሸፈን አልነበረበትም አሁንም ሌላውቤት ተቀጥራ ገብታ የእፃናቶችን እይወት ታበላሻለች ይሄ ጉዳይ እንደቀላል መታለፍ አልነበረበትም😢😢😢ሴርይዋ ለልጃ ሞራል ህግቦታ ማድረስ ባትፈልግ እንኳን አንተግን በራስክ መንገድ ድሮ ከምትሰራቤት ቤት ቦሌ የለመደችው ነገር እንዳለ አምና ተናግራ ነበር😢😢😢ብቻ በጣም ከባድ ግዜ ላይነን😢
በትክክል
እውነቷን ነው በእድገቱ ላይ ተፅኖ ይፈጥራል ብትከሰስ ልጁ መጠየቁ አይቀርም ሁሌ በህሊናው መቀረፁ አይቀርም ይሄንን ዘመን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሳልፍልን ምርጥ እናት ታይታ ያልፈለገች
ልጅ ተጨነቀም አልተጨነቀም ስነልቦናው ይጎዳል ።የ10 አመት ልጅ ትንሽ አይደለም የደረሰበትን መቼም አይረሳውም። ሲያድግ እናቱን ለምን ማለቱ አይቀርም። እርሱን በህክምና ወይም በእናቱ ምክር ፣ ሰራተኛዋን ወደህግ በመውሰድ የልጇንም የወደፊት የአይምሮ ሰላሙን መጠበቅና ሰራተኛዋ ሌላ ቤት ተቀጥራ ይህን ወንጀል እንዳትፈጽም ማድረግ ሲቻል። ለኔ ድራማ ነው የመሰለኝ። እኔ እንደናት ምንም እንዳልተፈጠረ ሂጃ አልልም። ወንጀልን ሐከላከል ከቤት ይጀምራል ለዚያውም በልጅ ላይ በተሰራ ወንጀል።
ፈጣሪ ሆይ በስደት የወለኳትልጀ ከተለየሗት አመቴ እደህ አይነነገር ትሰማ እጨነቃለሁ። ቅዱስ ገብርኤል። ከሁሉም ነገር ነገር ጠብቅልይ አምላኬዪ😓😓🙏🙏🙏 ከደዚህ ዳቢሎስ ሰራተኛ ሰው ጠብቅልን🙏🙏💞
እውነትም ይሄ ዘመን የታሰረው ሴይጣን ተፈታል ሌላ ቃላት የለኝም😢😢😢
የሂልጅ ድጉጥነዉ ሲደነግጥ የሚለዉ ይጠፋበታል አይዞህ እህቴም አይዞሽ እኳንም አልሞተብሽ ስት መጥፎ ነገር በምናይበት ዘመን የሂቀላልነዉ
ድራማችሁ 1ኛ ነው ቀጥሉበት
ፀበል ውሰጅው እህቴ
ፍጣሪ ሆይ ምን አይነት ዘመን ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
ጀግና ዳኒዬ
እንወድሁለን 💋💋
ውድ የሀገሬ ልጀች በሰደት ያላችሁ ጥዋት አሰከማታ ይብዘዛ ሰላማችሁ 🌹 ምናአይት ዘምን ደረሰን የምነሰማወ የምናየው ነገራ😢
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤
❤❤ amen 🙏🙏 ema
አሚንንን
አሚን ያረብ🤲🤲🤲🤲
😮😮😮
ከኢቶጲያ መዳሞች በፈጣሪየ ጠበቃለሁ ለራሴ የተባረከ ሀብት ስጠኝ አሚንንን😂
Yamr seratgnaw madrgown bamn aweqach ichi damet😢😢😢
አሚን
ከከከከ
Ameen
አዬ ሰራተኛ. ሳትሰርቅ ሰርቀሻል. ሳታጠፋ አጥፍተሻል መባል እኮ በቃ እንደዚህ ሆነ የሸቃላ ነገር
ዘንድሮ የምናየዉ የምንሰማዉ ሁሉ ይዘገንናል ልጅቷ መቀጣት አለባት ለህግ ትቅረብ ሌላ ቤት ገብታ እዳትደግም
ጥሩ ሴትነሺ ልጅሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
ልጆቻችሁን ጠብቁ በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ምን ጉድ ነው 😢
አይ ግዜ አይ ዘመን ከይር Send የምናይበት የምንሰማበትን ቀን ያምጣልን ደምሩኝ👍👍❤️❤️
መያዝ አለባት የሌላ ቤት ልጆች ታበላሻለች ይች የለመደች ነች 😢
ዳኒዬ እደዚ አይነት ስራ ብሰራ አሪፍ ነዉ እናቶች ልጆቻቹን ጠብቁ😢
ያርብ የአላህ መልካም አሰማን ያርብ 😢😢😢😢😢😢
ልጀሸን ድህና መሆኑ ደስ ይላል ግን ብህግ መጠየቅ ነብርባት ምክንያቱ ሊላ ቦታ ልትገባ ትችላለች
ልጅቷ መቀጣት አለባት ለህግ ቀርባ ልላም ቤት ገብታ ለሌላ ልጆችም😎😎😎😎
😭 በአንድ በኩል ልጇ የበለጠ እንዳይጎዳ ወደ ህግ ከደረሰ ህግ ሲጠይቁት መጥፎ ነገር እንዳይቀርፅበት ብላ የወሰነችው ለልጇ ብላ መሆኑ በደብ እረዳታለሁ❗
ትክክል ውሳኔ ነው ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስበት ያደረገችው ውሳኔ ነው።
በርቺ ጥሩ ውሳኔ ነው❗
ዳኒ ጥሩ ሥራ ነው እየስራህ ያለኸው ... ነገር ግን ሁለት ነገር የ++ወ ይመስላል
አንደኛ በህግ መያዝ ነበረበት ልጁን ወክሎ ጠበቃ ይከስታል
ሁለተኛ ሌላም ቦታ ሄዳ ይኼ ችግር እንዳትደግም በእስራት ቆይታ ስትፈታ ጥሩ ትምህርት ይሆናታል ሌላውንም ቤተሰብንም ሆነ ልጆችን ከወዲሁ መታደግ ይቻላልና :: ቢቻል ቢቻል ቀድሞ የነበረች በትን ቤተሰብነም ማነጋገር ጥሩ መረጃ ሊኖር ይችላል።
እህቴ ትክክል አይደለሽም በህግ መጠየቅ አለባት ለምን ካንቺ ከሄደች በሀላ ለሌላውም ልጆች ጠንቅ ናት መለቀቅ የለባትም በህግ መጠየቅ አለባት ይቺ ለሌላም ልጆች ጠንቅ ነው
ይች እራስ ወዳድ ናት ሌላ ቤት እንዲህ እንድታረግ ነው
እውነት አስተማሪ ነው ሰራተኛ ያላቹ ተጠንቀቁ
ኧር እህቴ ልጅሽን ጸበል ውሰጂው 😭😭😭
የኔ እህት ለ ልጅሽም ሆነ ለሰራተኛዋ ትትክክል ነገር ማድረግ አለብሽ ልጅሽ አንዴ ያየዉን አይቶአል አትሞኝ ከአሁኑ ቴራፒ ማግኘት አለበት ባለጌዋም ህግፊት መቅረብ ነበረባት ልጅሽን አልረዳሽዉም የኔ እህት
አቤቱ ማርን ይቅር በለን ምን አይነት ዘመን ነው😢😢
ትክክል አትደለችም አሰር ትብየዋ እውነት ታላት ለምን ህግ አላሳዝያዘቻትም ለህዝብ ታሰበች ደመወዟ ሳከፍል ነው የምሸኛው
ሲጀመር የአስር አመት ልጅ ለብቻው ነው ሻውር መውሰድ ያለበት ጀሞ ለአመሻ ልጅ ሰራተኛ 😢😢😢😢
የልጁ እናት እራሳ ህክምና ያስፈልጋታል በህግ ካልተቀጣች ምኑ ነው አስተማሪነቱ ልጁ እንደሆነ ወደደችም ጠላችም ማስታወሱ አይቀርም
የሠራተኛዋ ፊት መታየት አለባት ለደህንነታችን ለመጠበቅ።
የአላህ ይቅር በላን አቤት የሰውልጅ ግን በቃ ክፉ ሆኖል
ወይ ጉድ እኔም የአስር አመት ልጅ አለኝ የአመት ልጅ ሆኖ ነው ትቼው ስደት የመጣውት ግን አባቱ እደ እናት እደ አባት ሆኖ ያሳደገልኝ ከፈጣሪ ጋር🙏🙏🙏ልጅን ለሰው መስጠትም ለሰራተኛ መስጠትም አያስፈልግም
እህቴ፣ሁሉምአድአደለእግዚአብሄርን፣እሚፈሩአሉ፣ሁሉም፣አብዛኘውበሰራተኛነውያደገው፣አሠሪምክፉአለ
የሌሎቹ ልጆች እንደፈለገ ታርጋቸዉ ምንአይነት አስተሳሰብ ነዉ ሳይሰማ አባራ ሌሎቹንም ትበክላለች
ኢግዚኦ የመጨረሻ ዘመን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዳኒ በእናትህ ልጁን አእምሮውን እንዳትጎዱት ወደ ሚድያ አታውጡት እናትየው ግን በጣም ጎበዝ ነሽ በግዜ ደርሰሽለታል፡፡ምን ዓይነት ዘመን ላይ ደረስን አደራህ አባቴ የገጠር ልጆች ግን ምን እየሆኑ ነው ዳኒ ግን ሌላ ቤት ገብታ የለመደችውን እንዳትፈጽም ፊትዋን አሳዩ
አኡዚቢላ ያዛዚነል 😢😢ዳኒዬ ጣፍታሀል ዮርዲዬ ጣላፋችህ እዴ❤❤😂😂😂
ከአንድ ወገን ብቻ ሰምቶ ያለማስረጃ እንደት እንደት ትሆናለች እርግጠኛ ነኝ ደመሆዝ አልሰጠቻትም ላለመስጠትም ቢሆንስ
ትምህርት ይሆናል ስራተኛ አያስፈልግም ኢትዮጵያ ውስጥ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አረ ምን ጉድ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ጥሩ ነገር የምናየዉ መቸ ነዉ
አረ ወላጆች ልጆቻችሁን ጠብቁ እባካችሁ ሲቀጥል ልጂቱ መቀጣት አለባት ምን ጉድ ሀገራችን የገባብን
ያረቢምን ጉድነው እምታሰማኝ ኢላሂ😢😢😢
እግዚኦመሀረነክርስቶመጨረሻዘመን😭😭😭
እንዳትለቁዋት ለሁሉም ልጆች በዚህ መልክ ለሌላውም አትለቅም ለምዳለቾ
ፀበል ውሰጂው እህት ገጠመኝ አዳምጪ በተለይ ልጁን ፀበል አስጠምቂው እግዚአብሔር ይርዳሽ
ጸበል. ህጠብይ. ጸበል. ውዴ ጸበል. ትሓጥቦ ጸሎት. ይጀምር ጸሎት ጅሮል. ኣይቀርጽም. ጸሎት ጸበል. ይትህተብ
ዋሽታ ነዉ ለምን ፖሊስ ሲላት አለፈልግም አለይ ዋሽታ ነዉ የምትሉ በላይክ ቆማጣ ደሞ እሷ እሚሎት ተማች ቲሽ እኔ ብሆን አሳያት ነበረ😅😅😅
የደሞዝ ሰአት ደርሶበትናው ምከፍለው አታ ይሆነል የሀጋረችን መደሞችሞ የንሳቻው
Gobez tsebayegna berta Egziabher yirdahe!!!
ወይ ሰው 10አመት ልጄ እኮ ወሲበዋ መቶ በመቶ ያውቃል ስሜቱ ይነቃል ስቀጥል ባል ሚስት ስያረጉ ልጄ አጠግብ ተጠንቀቁ
ትክክል
ትክልል
ውይዘደሮ ምንጉድነው እምናየው እምሰማው ኧረ ኦኦኦኦ😢😢😢😢
ድል ለጭቁኑ አማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💪💪💪
መንገድ ጠፋባቹዴ😂😂😂😂😂ቆያቹ😂
😂😂😂 fano ena hen min aganye damo
ወይ ዘንድሮ ከዚህ ምን ፋኖ አለ ተሳስታችዋል መንገድ ጉድ እኮነው😂😂😂😂😂
Comat fando
ቆይ በኩያዋ ወንዲየለምደ የአላህ ፈጣሪየየማይሰማየለም😮
የኔ ባሪቾ የት ጠፍተሕ ነዉ በሰላም ነዉ ኧረ አትጥፋ እዴ ቶቶሎ ናልን
ሴትየዋ እውነት ለልጅ ካሰበች ሌላ ቦታ እንድትገባ ሌሎች ልጆችን እንድታበላሽ ወደ ህግ አለመውሰድዋ ትልቅ ጥያቄ ፈጥሮኛል ምንም ማስረጃ ሳታቀርብልህ ይህንን ማስተላለፍህ አግባብ ነው ብየ አላምንም እናትየው ብትተው አንተ መተው አልነበረብህም ምንም አያስተምርም ምናልባት በዚህ አስፈራ ርታ ደመወዝ ላለመክፈል ቢሆንስ ልጁም እንዲህ አይንት ጥቃት ደርሶበት ከሆነ መደባበቅ ትሳይሆን እደፋፍሮ ጥቃት ያደረሰችበት እንደተቀጣች ማወቅ አለበት ብዙ ግዜ እንደዚህ የተደረጉ ልጆች እርዳታ ካላገኙ እነሱም በሌሎች ላይ ጥቃት ይደርጋሉ የዛሬው ስራችሁ ከትምህርቱ ጥፋቱ ያመዝናል ይሕንን video አውርዱት ውይም አስተክሉት ማስረጃ የላችሁም ወንጀሉ ተፈጽሞ ከሆንም ወንጀልኛን ለቃችኻል ሐላፊነት ቢስማችሁ መልካም ነው።
ያረቢ አላህየ ልጆቼን አደራአ
ችግሩ ልጅታላይ እንጂ ደላላው ላይ አደለም ምክንያቱም የደላላው ስራ ማገናኘት እንጂ ምንትሁን ምንትሁን ሌያቅ አይችልም ስለዚ ላጠፋችው ስራ ህግ ይቅጣት
ልጅን አታላ እዳትውስድባት እባክህ😢😢
እናቶች ልጆቻችውን ጠብቁ ጥንቃቄ አድርጉ
ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው አታብዛ ዳኒ
ኤጭ እናትዮዋ ስታወራ ግትትትትት ወደ ገደለው ገብተሽ በግልፅ አትናገሪምዴ