ፍቅረኛዬን እየጠበኩ ነው ብላን ፍቅረኛዋ ሴት ሆና ተገኘች!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • cherkoseshow like subscribe share

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 8 місяців тому +202

    እደነዚህ መጥፎ ሠወች ፊት አትሸፍን የምምል በላይክ😢😢😢😢😢ያረቢ ምናይነት ዘበን መጣብን😢😢😢😢😢ኢላሂ አታ ጠብቀን😢😢😢

  • @user-fl2ub2mp9g
    @user-fl2ub2mp9g 8 місяців тому +12

    እመብርሃን እናቴ ድርሽ አረ ወይኔ አረ አምላኬ ሆይ ይህን ክፉ ዘመን አጥፈልን አረ ወገን ንስሀ ግቡ የምንጠራበት ቀን አነቅም

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 8 місяців тому +100

    ዘንድሮ የማሰማው የማናየው ጉድ የለም እድሜ ለመዳም ዋይፋይፍ ባርችየ እንኳን በሰላም መጣችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ታድያ

    • @user-ju3xu2vn2i
      @user-ju3xu2vn2i 8 місяців тому

      😄😄😄😄😄😄😂😂

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 8 місяців тому +1

      ❤❤❤ እውናትሽን ነው

    • @workitye539
      @workitye539 8 місяців тому +1

      ማረያምን አወ

    • @SuleymanAli93
      @SuleymanAli93 7 місяців тому +1

      እዲ አርጋ ፊትዋን ትሸፍናታለህ አደባባይ ላይ ማውጣት

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 8 місяців тому +22

    አኡዙቢላህ ጌታየ ከእደዚህአይነትይጠብቀን እራስህን ጠብቅ ወንድም

  • @user-pe3fg7oo4y
    @user-pe3fg7oo4y 8 місяців тому +109

    እንኳን በስላም መጣችሁ ወንድሞቼ መጨርሻ ዘመን ላይ ደረስናል ለራሳችን መፀለይ አለብን 😢😢😢እናንቴ ጀግኖች በስራችሁ በርቱ እኛ ደግሞ በፀሎት ከጎናቹ እንሆናለን ❤❤

  • @user-ow1vm9vs7t
    @user-ow1vm9vs7t 8 місяців тому +6

    ወይ ዳኒ ያንተድንጋጤ ግዜው l የተበላሸነው እራሣችሁንምእየጠበቃችሁ በተርፈ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlexTube472
    @AlexTube472 8 місяців тому +46

    እሰይ ዳኒ ዳንክ እግዚአብሔር ይመስገን ተሻላችሁ መድሃኔዓለም ስራው ድንቅ ነው የኛ ኣምላክ በስላሴ ስም ሴት ሰይጣን ናት መሰለኝ HBD 🎉🎉🎉🎉

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 8 місяців тому +11

    ዳኒና አቤል እንኳን ተሽሏችሁ በሰላም መጣችሁ በርቱ መድሀኒያለም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን❤!

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 8 місяців тому +306

    በስመ ሥላሴ የግብረ ሰዶም መንፈስ በኢየሱስ ስም የተወጋ ይሁን 😢😢😮😮

    • @Zamzam-jb4ti
      @Zamzam-jb4ti 8 місяців тому

      😁😁🤣🤣🤣አሚን

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 8 місяців тому +1

      ውሸት ነው ድራማ ነው ስለማቃቸው ነኮ

    • @user-md8mk1sm3o
      @user-md8mk1sm3o 8 місяців тому +2

      አሜን 😢😢😢

    • @adamiyzosh4331
      @adamiyzosh4331 8 місяців тому +3

      @@Zamzam-jb4ti ኧረ አያስቅም ያስለቅሳልጅ 😢

    • @adamiyzosh4331
      @adamiyzosh4331 8 місяців тому

      @@geberhanabeyene7849 እንደት አወካቸው ?🙄

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 8 місяців тому +14

    አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት እባክ😢😢😢

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 8 місяців тому +63

    ዳኒየ ምነው ሰሞኑን ዱላ በዛብህ ወንድሜ አላህ ይጠብቃችሁ እደነዚህ ያሉት ናቸው ሀገርን ትውልድን የሚበክሉት

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 8 місяців тому +5

      😂😂ይቻለው ዩቱብ ይከፍለዋል

    • @kuwait6711
      @kuwait6711 8 місяців тому

      ​@@user-kp2vl5fc3c😂😂😂😂😂😊

    • @user-wi6iw3we1m
      @user-wi6iw3we1m 8 місяців тому +2

      ግን ስትነዉ ክፍያዉ በቀን😅

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 2 місяці тому

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔

  • @user-zo2vz5hn1d
    @user-zo2vz5hn1d 8 місяців тому +7

    😢😢😢😢በስማም ወዴት እየሄድን ነው ግን አይ እማማ ኢትዮጵያ እንዲህ እየተሆነ በምንስ ነው ሰላም የምናገኘው ጌታ ሆይ በምህረትህ😭

  • @HayatbintBaba-fn1hw
    @HayatbintBaba-fn1hw 8 місяців тому +90

    እረበይሀይማናታችን እንፀልይ ያለንበትዘመን የሚስፈራነው ጌታየሆይ እንደኛ ጥፋት ሳይሆን እንዴት ማሀሪነት ማረን😢😢

    • @rukiyakedir-vo2jx
      @rukiyakedir-vo2jx 8 місяців тому

      ጥሎብኝ ጥቁር ስው ስውድ ❤❤❤ለማነኛውም እንኳን በሰላም መጣክ

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg 8 місяців тому +2

      ሙስሊም ሴት እኮ ዉድ ናት 😮

  • @user-rn7kk8wu3e
    @user-rn7kk8wu3e 8 місяців тому +6

    ቅድስት ሀገር የተባልሽ ሀገር ወይኔ ሀገሬ ይህ ሁሉ መከራ የሚወርድብን እኮ በነዚህ በተረገሙ ነው እግዚአብሔር አምላክ እጅጉን የሚጠላው ሀጢያት ነው 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢

  • @akjgy1054
    @akjgy1054 8 місяців тому +49

    በጌታስም በስማም በመፈስ ቅዱስ😢😢😢😢😢😢😢😢አረ ለጆሮአችን ፍትህ😢😢😢😢

  • @zamzam372
    @zamzam372 8 місяців тому +4

    ወይኔ ዳኒ አልተቻልክምኮ አተ ልጂ😂 ለማንኛውም እኩዋን ተሻላችሁ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 8 місяців тому +28

    አቤቱ ፈጣሪ የኛ ሀጢያት በዝቷል ወደ ቀልባቸው ይመልስላቸው በጣም አሳፋሪ ነገር ነው

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 8 місяців тому +7

    ዳኒዬ ተሽሎህ ስላይሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ወንድሞቼ❤❤❤❤ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እነኚህ ግብረ ሰዶም የሚባሉትን ያጥፋልን😢😢😢

    • @GezahegnShferaw
      @GezahegnShferaw 8 місяців тому

      Dani barta faxari kante gar yihun ilalo minaynat zaman wusx nen

  • @zinazina853
    @zinazina853 8 місяців тому +12

    እግዚኦ ተቁነጠነጠች ብሩ ይዛ ብጥሮት እራሱ ደስ ይላታል ደግሞ ከፍታ አየቼ ይች ምን አይነት ድፍን ናት ዎጋው ለዝቢያን ቱ 😢😢😢😢😢😢

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw 8 місяців тому +15

    ፍትህ ለጆሮአችን እዚህ ጉድ ጠብቀን😢😢😢

  • @user-iz9jy9ys5x
    @user-iz9jy9ys5x 8 місяців тому +56

    ተመስገን ዳኒ ተሽሎህ ስላየሁሁ በጣም ደስ ብሎኛል !!
    አይ እምዬ ኢትዮጵያ መጨረሻ ይከ ሆነ ፈጣሪ ሆይ አረ ቅረበን የኢትዮጵያ ትንሳኤ አሳየን!!🤲😓😞

  • @user-pw8hy6mf3c
    @user-pw8hy6mf3c 8 місяців тому +11

    በገዛ ስልካችን አጨለላችሁን እኮ የማንሰማው የማናየው ነገር የለም እግዚኦ 😢😢😢

  • @wollodessiefikr2514
    @wollodessiefikr2514 8 місяців тому +56

    ወይ ዳኒ ያንተ ድንጋጤ ነውኮ የሚያስቀኝ 😅😅😅😅 ሀገራችንማ ተበላሽቷል ምን አይነት ዘመን ደረስን አየ የኔ ትውልድ

    • @user-iz5qt7vf5k
      @user-iz5qt7vf5k 8 місяців тому

      😅😅😅😅😅😅

    • @sofiyadawudeSofiyadawude
      @sofiyadawudeSofiyadawude 8 місяців тому +1

      አኔ ራሱ የሶ አላስደነገጠኝም የሱ መጠገጥ አስቆኛል

  • @user-jj5kb9cl9r
    @user-jj5kb9cl9r 8 місяців тому +3

    እደዚያሉ ሰዎች ይገደሉ ይላል የእግዚሐብሔርደማቸው በላያቸው ይሁን ይላል!!!!😢😢😢

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 8 місяців тому +42

    😢መጨረሻው ዘመን በርታ ወንድማችን እንኩዋን ደህና ምትክ ከባድ ነው 😢አይ ሀገራችን ተበላሽች በቃ ❤😢

    • @user-uh4zb7ip9y
      @user-uh4zb7ip9y 8 місяців тому +1

      እሙ አይመን ጡሌዋን ልግዛሽ እደ 😁👍

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 8 місяців тому +17

    የኢቃም ድምፅ ሰማሁ ደስ አለኝ❤

    • @ummiumi3911
      @ummiumi3911 4 місяці тому

      😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-wk4bb2oe9g
    @user-wk4bb2oe9g 8 місяців тому +11

    ወይኔ ሰፈሬ ናፍቃኝ ነበር ቀለበት መገድ ብዙ ትዝታ አለብኝ እድሜ ለስደት ቢቻ አላሀምዱሊላ አገሬ አሁንስ በዛ በቃ በለን🤲😢😢😢

  • @user-xc3qc1hl3r
    @user-xc3qc1hl3r 8 місяців тому +4

    እኳን በሰላም መጣችሁ ዳኒ ምንም አታስነቃም ለማታለል ጎበዝ በርታ

  • @user-zh5lx6gg9s
    @user-zh5lx6gg9s 8 місяців тому +16

    ጤናቹው ሙሉ በሙሉ ተመልሶላቹው በሰላም ስለመጣቹው ደስ ብሎኛል እንኳን በሰላም መጣቹው❤❤

  • @user-ug7my6sx3z
    @user-ug7my6sx3z 8 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ማስታውሎን ይጠን ብቻ አቤቱ በምህርተህ ማርን አምላክ ሆይ

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x 8 місяців тому +21

    ተሻላቹ ወንድሞች በሰላሴ ሰም እቺ ዘመዴ ካላት ፀበል ብወሰዳቹ እራሳቹን ጠብቁ እባካቹ❤❤❤❤

    • @user-dd8lg3hw5g
      @user-dd8lg3hw5g 8 місяців тому

      ስለምንፀበል አልታመመች ማሰብ ትችላለችኮ ሰውን ከእንስሳ ለይታን ፈጠርነው ይላል ጌታችን ለምን ማሰብ ስለምንችል

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዳን ተሻላችሁ አደል ዳን አንተ ነህ ምታስቀኝ አሁን የመጨረሻ ዘመን ነው የትንቢቱ ቃል እየሆነ ነው እየሱስ ያድናል

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 8 місяців тому +32

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @ፌሩዛ
      @ፌሩዛ 8 місяців тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @user-ih5cc4zr3i
      @user-ih5cc4zr3i 8 місяців тому

      ሰለላሁ ዋለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @BakiBaki-cu9cm
      @BakiBaki-cu9cm 8 місяців тому +1

      ምንሼ አንቱ😂😂😂

    • @user-kd6jd9yo1i
      @user-kd6jd9yo1i 8 місяців тому

      ​@@BakiBaki-cu9cmአይባልም ወላ😅😅

    • @fuf7972
      @fuf7972 8 місяців тому

      ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም😢❤❤❤❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 8 місяців тому +3

    ፈጣሪ ሆይ እንደ ሐጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ማረን
    በዚህ ዘመን የማናየዉን የማንሰማዉ የለም😭😭😭😭😭

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o 8 місяців тому +21

    ዳኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣህ በደንብ ዳናቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል❤❤

  • @seniya3620
    @seniya3620 8 місяців тому +1

    ዳንዬ ስለተሻለህ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ደሞ ትግስትህ ደስ ሲል ግን ጥያቄዬን እንድትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለው ቆይ ሌዝቢያን ሚባሉት ከታወቀባቸው ማስያዝ አንቻልም ማለቴ ለህግ አካል ምናምን ለምን ቸውካት

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 8 місяців тому +12

    🙏በመጀመራ እንኳን ዳናቹልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይመስገን🙏አሳፋሪዋ ነዉረኛዋ እህታችን ቸሩ መዳኒአለም ከዚህ ክፉ በሺታ ይማርሺ ይቅርም ዪበልሺ🙏ያሳዝናል ፈጣሪን ክዶ ሴጣንን መቅረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም የተሳሳተዉን መንገድ ለመረጦት እህቶቼ እና ወንድሞቼ ማስተዋሉን ትስጣቸዉ🙏😢😢😢😢😢😢እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ💔💔💔😢😢😢😢😢😢💚💛❤

  • @renaabe3255
    @renaabe3255 8 місяців тому +2

    ዳኒ እንኳን ደህና ሆነህ አየንክ እግዚአብሔር ይመስገነው ሲቀጥል ካሽ ይዝህ የምትስራው ስራ በጣም ከባድ ነው አሁን በህይወትክ ቁርጥ አላስደስተኝም የዛሬው የለቀከው እመቤቴን ብቻ ለራስክም አስብ😢😢😢

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 8 місяців тому +12

    እግዚኦ ማህርነክርስቶስ የመጨረሻው ዘመን ይቅር በለን ማረን እደ ቸርነትህ

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 8 місяців тому +3

    አላህየ ድርስ😢😢😢 እነዚህ ስወች ሊስጨርሱን ነው አላህ ያጥፋቸው

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 8 місяців тому +19

    ሀገራችን በዲያብሎስ ተወራለች 😢😢😢😢😢ማረን አምላኬ ሆይ

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 4 дні тому

    በስመአብ ወወልድ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አገራችንም በግልጽ አረ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 8 місяців тому +19

    እንኳን በስላም መጣችሁ በዳንብ ዳናቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @user-eb2rf2nd4k
    @user-eb2rf2nd4k 8 місяців тому +9

    😂😂😂😂😂ውይ ዳኒየ ያንተ ድንጋጤ ነውኮ የሚያስቅኝ😂😂😂😂እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጅግና ወንድም❤❤❤❤❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 8 місяців тому +50

    የመጨረሻው ዘመን 😢😢አላህ ሆይ ቆሻሻ ተግባሮችን ከአገራችን አጥፋልን

  • @user-jb2om7io5p
    @user-jb2om7io5p 8 місяців тому +3

    ወላሃ አተ ስትደነግጥ ደነገጥኩ😂😂 የአላህ የመጨረሻውዘመን ደረስን😢😢😢😢

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 8 місяців тому +9

    እንኳን ሠላም መጣቹ ዳን አቦሎ ሥለአየዋቹ ደሥ ብሎኛል እግዝአብሔር ይመሥገን ❤❤❤❤

  • @user-ex2nl8lg1f
    @user-ex2nl8lg1f 8 місяців тому +4

    ኧረ ተመልካቾች ዳኒ መቶ ሺ እናስገባው ከሚሰራው ስራ አፃር ሰብስክራይብ ያንሰዋል

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 8 місяців тому +10

    ዳኒ እንኳን ደህና ሆናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከእናተ ጋር ይሁን❤❤❤
    በኢየሱስ ስም ስራዋ ይፍረስ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 8 місяців тому +4

    😂😂😂😂😂 እኔ ያሳቀኝ ያንተ ድንጋጤ ነው እረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው 😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪም እሄን እያየ ነው እኮ በብዙ ሚቀጣን ምኗ ሴጣን ናት

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 8 місяців тому +5

    ዳኒየ እንኳን ደና መጣቹ ወንድሞችየ ግን የአገራችን ጥሩ መስማት እና ማይት ናፍቀን መቼ ነው ግን ጥሩ ዜና የምንስማው 😢😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 8 місяців тому +1

    በስማም የሌዝበያ መንፈስየተመታ ይሁን ይሄ እኮ የጨሌ መንፈስነዉ ወደዚህ ሚወስዳቸወ ዛር የጨሌ መንፈስ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ተከታተዬ

  • @user-kw3hy5ch6f
    @user-kw3hy5ch6f 8 місяців тому +8

    አኡዝብለህ ያለነበት ግዜ ያሰፈረል ያአለህ መጨረሸችን አሰምረልን😢😢

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 8 місяців тому +5

    ሁሉም በፀሎት ማሸነፍ ነው ሀገራችን ሰላም ያረግልን

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 8 місяців тому +13

    ዳኒዬ እረሰችሁን ጠብቁ ያገራችን ሁኔታው ያስፈራል አላህ ሰላሙን ይመልስልን 😢😢😢

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 8 місяців тому +4

    የባርቹ ድንጋጤ ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂😂😂😂

    • @teketelwolde5185
      @teketelwolde5185 8 місяців тому

      ayasekeme yehene geme wore sesame ewenatu nw

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 8 місяців тому +4

    እግዚእኦ ማሀረነ ክረሥቶሥ. ባረችየ እንካን ደህና መጣህ ዘንድሮ የማሠማ።የለም😢😢😢😢😢

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 8 місяців тому +3

    ዳኒ እንኳን ተሻለክ
    የአላህ ኢትዮጵያ ካለችበት በሽታ አውጣልን😢😢

  • @user-bd4hi6qw1x
    @user-bd4hi6qw1x 8 місяців тому +29

    ኧረ ዉጭይ እያላችሁ ስማችንን አታስጠፉ ስት ጨዋዎች አለን ይቺይ ስድ ናት

  • @ጥዕሙቲ_Tube
    @ጥዕሙቲ_Tube 8 місяців тому +1

    ተመስገን ዳኒየ ኣቤላ እንኳን ተሻላችሁ ወንድሞቼ ኣሁንም ከእግዚአብሔር ጋር ራሳችሁ ጠብቁ እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ💚💚💚💚💚💚💚ግን እስኪ እህት ወንድሞቼ ኣንድ ነገር ልጠይቃችሁ እኔ ሁልየም ለራሴ ጥያቄ ይፈጥርብኛል ጠይቄ ግን ኣላቅም በቅንነት ኣስረዱኝ ""በእየሱስ ስም የምል ሁሉ ጴንጤ ነዉ ምመስለኝ""የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ኣላችሁ መልሱልኝ

  • @biscuitgedam1416
    @biscuitgedam1416 8 місяців тому +7

    ብራስኮ እንኳን ደና መጣህ
    ዘንድሮ የማይሰማ የለም በስማአብ

    • @muridaheru3918
      @muridaheru3918 8 місяців тому

      ለምን ፊታቸውን ትሸፈናለህ ባርች እነደዚች አይነት ቆሻሻ

  • @Hundumak
    @Hundumak 8 місяців тому +1

    ዳነመ እንኳን ተሻለህ። ፕሊስ እንደዚህ ዓይነት የተመሳሳይ ፆታ አረማጆችን ለፖሊስ ብታስይዝ ጥሩ ነበር

  • @user-nm8xi4wn1b
    @user-nm8xi4wn1b 8 місяців тому +6

    እኳን ደና አጣችሁ ተሽሎችሁ ለስራ መብቃታችሁ ፈጣሪ ይመስገን መጨረሻው ዘመን ደረስነ 😢😢😢😢😢

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 8 місяців тому

    ዳኒ እኔ የምፈራው የሚጎዳ ነገር እንዳይደፉባችሁ ብዙዎቻችሁ ለነፍሳችሁ ዋጋ ስጡ ደግሞ ውጪ ሀገር የኖረ ሰው ስትሆን የምትለብሳቸው አልባሳቶች ውፍረታቸው

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 8 місяців тому +16

    እንኳንም ደህና መጣችሁ እውነት ደስ ብሎናል ስላየናችሁ ዳኒ ወንድማችን በስመ ስላሴ ምን አይነት ዘመን ነው የዘንድሮ ባሰ አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር ይበለን😢😢❤❤❤

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 8 місяців тому

      ምንጉድነው😢

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 8 місяців тому

      ኧረ ድራማ ነው ሠው ምነካው

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 8 місяців тому

      ድራማ

    • @nefisa70
      @nefisa70 8 місяців тому

      የት ታቃለህ ውሸታም በየኮመንተ ገብተህ ድራማ የምትለው​@@geberhanabeyene7849

  • @mestir13
    @mestir13 8 місяців тому +3

    እኔ አቤልን ተመኘሁት cz ሁሌ ባንተ ይዝናናል ደግሞም እልም ያልክ ወፈፌ ነው ምትመስለው ስትሰራ ለማንኛውም የልጅቷ(?) ምራቋን አስውጠህ መጨረሻ ስታንጨረጭራት እና መጨረሻ ሊበላህን ተመቸኝ 😂😂😂😂

  • @obseekennaa3861
    @obseekennaa3861 8 місяців тому +22

    Welcome እንኳን በደህና ተመለሳችሁልን ውድ ወንድሞቼ❤❤❤❤❤❤❤

    • @KELOEBAN
      @KELOEBAN 8 місяців тому

      ወድ ወንድሞችሽ ።፥ are you lesbian? የ ሰዉ መጨረሻ🥹

  • @FfdDgh-ic9s
    @FfdDgh-ic9s 8 місяців тому +6

    እኳን ደህና መጣቹ ወድሟቸ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏❤❤

  • @mesi2112
    @mesi2112 8 місяців тому +19

    እግዚኦ የመጨርሻው ዘመን አቤቱ አምላክ ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢😢

  • @mitamituye
    @mitamituye 8 місяців тому +1

    ዳኒዬ እንኳን ተሻላችሁ እንኳን ወደስራ መጣጣችሁ ናፍቀህኝ ነበር ማሪያምን😢 እራሳችሁን ጠብቁ🥰🙏

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o 8 місяців тому +12

    😂😂😂😂ልታይ ነዉ ወይስ ልሰርቅ ነዉ

    • @jonairahdiya1901
      @jonairahdiya1901 8 місяців тому

      እኮ

    • @user-sb4tt6iw7i
      @user-sb4tt6iw7i 8 місяців тому

      ልትሰርቅ ነው እንጂ😅😅😅

    • @samrisamri1217
      @samrisamri1217 8 місяців тому

      ክተግኝማ ለስርቅ ነው የለመድች ነች 😅😅😅😅

    • @user-wk4bb2oe9g
      @user-wk4bb2oe9g 8 місяців тому

      የኔም ጥያቄ ነው😮

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 8 місяців тому

      የኔምጥያቄነው

  • @sartt3754
    @sartt3754 8 місяців тому +1

    ሰላም. ባርቺ. ተሻላቺሁ. ጉድ ነዉ. ደግሞ ምን ይዘህብን መጣህ አይ ሀገራቺን የሀይማቶት ሀገር የጀግና ሀገር የነበረ ነዉ. አሁን።ተዋረደቺ

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 8 місяців тому +4

    አቤት አቀማመጧ የኔ መሣቀቅ ምን ይሉታል ይች ባለጌ😂😂😂😂😂

  • @RozamohmmedROZAMOhmmed
    @RozamohmmedROZAMOhmmed 8 місяців тому

    ወይ አንተ ልጅ አላህ ይጠብቅህ በጣም ጎበዝ ነህ ትችልበታለህ

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 8 місяців тому +7

    ዳኒ፦የምቶገርም፡ነህ።ከፕራንክ፡የአንተ፡Show፡ደስስ፡ይለናል።በርታና፡ቀጥልበት።

    • @Makdas1224
      @Makdas1224 8 місяців тому

      በጣም እኔም የዳኒ ይሻለኛል ራስን ለመፈተሽ ይጠቅማል ግን
      አንዳንዶች 😛ፕራንክ እያረጉ በውሸት ያስለቅሳሉ😢

    • @Makdas1224
      @Makdas1224 8 місяців тому

      በጣም እኔም የዳኒ ይሻለኛል ራስን ለመፈተሽ ይጠቅማል ግን
      አንዳንዶች 😛ፕራንክ እያረጉ በውሸት ያስለቅሳሉ😢

  • @user-pl9rs4ul2d
    @user-pl9rs4ul2d 8 місяців тому +2

    ዳንየ እንኳን ደህናመጣህ ወደስራህ ስለተመለስክ ደስብሎኛል❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 8 місяців тому +44

    ፀበል ውሰዳት በማርያም ያሳዝናል አገራችን እደዚህ መሆናቸው 😢😢😢

    • @user-fh8fr7gv3r
      @user-fh8fr7gv3r 8 місяців тому +3

      ለምን ሸፈንካትካላፈረች

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 8 місяців тому +7

    እንኳን በደህና ተመለሳችሁልን ውድ
    ወንድሞች ደና እና አባል❤❤

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 8 місяців тому +10

    እንኳን በሠላም መጣህ ባርችየ ውዱ❤❤

  • @DhgfggtHytt
    @DhgfggtHytt 8 місяців тому +1

    ግደሏት ገብረሰዶማዊነት በመፅሐፍ ቅዱስና በቁርአን በጣም የተፀየፈ ነገር ነው ትውልድን ከምታሰናክል ብትገድሏት አሪፍ ነው 😢😢😢

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 8 місяців тому +6

    Daniye ena Abela Geta yetbkachu Wendimoche Selamachu yebza❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ay Emiye Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dttsige4234
    @dttsige4234 8 місяців тому

    አቤቱ ጌታየ እባክህ ያሰራት አገርህን ጠብቅ ወዬ ጌታ አደራህን ማረን ይቅርም በለን
    ክፉ መንፈስ ይገሰፁ ካገራችን ይጥፋ

  • @user-gi3ql9ou1f
    @user-gi3ql9ou1f 8 місяців тому +8

    ኧረ ዳኒ ተሻሎህ እግዛቢሄር ይመስገን

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h 8 місяців тому

    አረ ምኒቱ ደፋር ናት ልትሠርቀዉ ነዉ እደ ተመሥገን ጌታየ እድሜ ለመዳም ቤትብሩንማ ቆጥረነዉ ነበር አገራችን ሠላም ትሁን የቻልነዉን እሠራነበር ዋናዉ ደግሞ የቤተሠብሀጅራ በመጠኑም ቢሆን መልሠናል ለኛ ካደረግነዉ ይልቅ🙏

  • @HayatbintBaba-fn1hw
    @HayatbintBaba-fn1hw 8 місяців тому +5

    ፊቶንመሽፎንየለበትም በላይክ እንድህአይነትሰወችመጋለጥአባቼ

  • @s3s37d3
    @s3s37d3 8 місяців тому +2

    ያረብ መጨረሻዉ ዘመን ያረብ መጨረሸዬን አሳምሪልኝ እንኳን በሰላም መጣቹህ

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 8 місяців тому +6

    በጌታ ስም አረ ወገኖቼ ምን እንሁን😢😢😢

  • @user-vg7kg8si9m
    @user-vg7kg8si9m 8 місяців тому

    ወንደ ደስ አይለኛም ሴት ናት ጎደኛየ የሞኮ በኮፊደስ ነው የምትናገር ያረብ ምርትህን አውርድልን😢😢😢

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 8 місяців тому +4

    ውንድማችን አሁንም እራሳችሁን ጠብቁ እሽ ከውን ቦዋላ ሰውን አትማኑ እሽ

  • @marysam9193
    @marysam9193 8 місяців тому

    በእግዛብሄር ዘንድ ጽድቅ እንጂ ሃጢያት አይደለም ምክንያቱም እግዛብሄር አጥብቆ የሚጸየፈው ነገር ነው ሃገር የሚታመሰው መከራ የሚበዛው በእነዚህ ርኩሰት ነው።
    ከምድራችን ላይ ማጽዳት ማጽዳት ማጽዳት አለብን ወገኔ የአባቶቻችን ልጂ እንሁን። ከማንም አንጠብቅ።

  • @fikrteh827
    @fikrteh827 8 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንደናመጣችሁ ስላየኋችሁ ደስብሎኛል❤❤❤

  • @user-rh2zq6cy3t
    @user-rh2zq6cy3t 4 місяці тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያላየነውጃ ያልሰማንእንጅ ያልተደረገ የማይደረግ ነገር የለም 😭😭

  • @mastewalize
    @mastewalize 8 місяців тому +9

    ደብተራ ቃልቻ ዛር ውቃቢ ዘንዶ የቤት ጣጣ ምናምን እያላችሁ ሰይጣን ሲታመልኩ ይኸው ልጆቻችሁ እንደዚህ እኩሳን፣ አመፀኛ ፋኖዎች ሸኔዎች ጁንታዎች ምናምንቴዎች ሆኑላችሁ።

    • @Makdas1224
      @Makdas1224 8 місяців тому

      በእውነት ያሳዝናል

  • @dagnewwelataw3334
    @dagnewwelataw3334 8 місяців тому

    ይች እርጉም ሴት እንደባል ብትሆን የሚፈቀድላት ምስልዋት ነው እግዚአብሄር እንዚህን ግብረሰዶም ካላጠፍልን አለም ስላም የላትም ያች ይችን አጠፍች እች ደግሞ ብዙውችን አበላሽታለች

  • @buski7405
    @buski7405 8 місяців тому +9

    Enkuwän Dena metaki dansha የዳኒ ወዳጆች የት ናችሁ 🙋🙋🙋👍👍❤️❤️

  • @user-jj7rh7cx7x
    @user-jj7rh7cx7x 8 місяців тому +2

    😢😢😢😢አዩ ጉድ ኢትዩጵያ ከንቱ ልጆችሽ አሳደፉሽ ከቶ ምን ይሻላል ፈጣሬ በአንችና በአምሳያዎችሽ ላይ ይፍረድ 😢😢😢ትውልድ ጠፋ እረ ኡኡኡኡ

  • @ffugigi3532
    @ffugigi3532 8 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ልቦና ስጠን

  • @GiftyDejene-xi1yj
    @GiftyDejene-xi1yj 8 місяців тому

    ውይ ዳኒዬ ቆይ እኮ ገብር ሰዶሞች ከተቀላቀሉን ፈጣራ ከኢትዮጰያ መደር ያጥፈልን እግዞ መሀርን ክርሰቶሰ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 8 місяців тому +12

    ይሄን ሁሉ ብር ይዘህ ሂዎትክን አደጋ ላይ አትጣል ባርች ሆ😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-kd6jd9yo1i
      @user-kd6jd9yo1i 8 місяців тому +1

      ሆሆሆ ብር መስሎሺ ነዉእደ😅😅😅😅😅

  • @naturetizu
    @naturetizu 5 місяців тому

    እግዚአብሄር ይድረስልን ከዚህ ነውር እግዚአብሄር ለምድራችን ምህረትን ያምጣ፡፡ አሜን