Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በህልሜ ፀጉሬ በጣም ረጅም ሲሆን አየሁ
ጌታ ይባርክ በቅድሚ ሰላም ለአንተ ይሁን እኔ ፀጉሬን ቡኒ የሚያምር ቀለም ተቀብቼ ወዲያው መያዙ እየገረመኝ አትኩሬ አየዋለው ምን ይሁን በእዉኔ ተቀብቼ አላዉቅም
ከፊት ትንሽ ተቆርጧል ከሁላ ግን ምንም የለም ተላጭቷል😮 ምንድን ነው
ሰላም ላንተ ይሁን የወንድ ልጅ ፀጉር ሲቆረጥ
ፀጋ መገፈፍ ነው
ለምላሽህ አመሠግናለው እኔ በእልሜ ፀጉሬን ሣበጥር ነው ያየሁት
ተባረክ
ከፊት ላይ እረጃጅም ፀጉር ነቅሎ በእጅ መያዝ ምንድነው ለቀና ፍችህ አመሠግናለሁ
ፀጉር መሰራት ምነድነው
ህሌሜን
እንኳን ሰላም መጡልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሠግናለን 🙏🙏
በሀይል በሚፈስ ውሃ ፀጉሬን እታጠባለው ውሃው ሃይል ስለነበረው ልብሴም ይበሰብስ ነበር በመሃል እናቴ ነይ ቶሎ ብላ ትወስደኛለች,,ፍቺውን ንገረኝ
ሰላም፣ውዶችየ፣ትላንት፣በህልሜ፣ከምግቤ፣ፅጉር፣ሳገኝና፣ከጉሮየ፣ፀጉር፣ስስብና፣አልበጠስና፣አልወጣ፣ሲለኝ፣አየሁ፣ምብ፣ይሆን
ሰላም ላንተ በህልሜ ፀጉሬ ከመጠን በላይ ረዝሞ አየሁት አስገርሞኝ በማደጉ ስደነቅ አየው የእኔ ፀጉር ግን ቁርጥ ነው አሁን ላይ
በሰዎች ዘንድ ሞገስ ታገኝያለሽ የሚል ፍንጭ ይሰጣል ።
አመሰግናለሁ
@Ybiblicaldream አመሰግናለሁ
ፀጉሬ አጭር ግን በህልሜ እረጅም ፀጉር ኖሮኝ ለጎደኖቼ ሳሳያቸው ደስ ብሎኝ ነበር ግን ፀጉሩ ሁማን ሄር መሰለኝ የተኩልኝ😢
Selam lanta yehen ena bedmena yemariam ena yemdhanealem seil tayege keza yena sew nbera ena na eyschew selaw bedmena tkalalu . Lena becha naw yemtayge mend naw
ከግንባሬ ፀጎር ላይ 2 ጊዜ ትንሽ ብዙ አደለም ሲነቀል አየው😮ምንድነው ትርጎሙ?አምላክ ያክብርልኝ
ፀጉርን መሠራት ምንድን ነው?
በህልም የብብት ፀጉር መጨት ምደነነው እናቴ በቢጃጅ እህደች አኔ በግሬ አየህድኩ መሰታወወት ተሰጠኛለች ምነይሁን
ሠላምህ ይብዛ እኔ ብዙግዜ ሠው ሲያሣድደኝ አያለሁ ምን ይሆን
ሰላም ወድሜ በህልም ፀጉር እያበጠርክ ሲረግፍሳ ምድነው
ሰላም,ወድሜ,በህልሜ,በሰዉነቴ,ላይ,ፀጉር,አድጎ,አየዉ,ምድነዉ
በህልም አቃ ማጠብ ምድንነው
ሰላም ወንድሜ ፀጉሬን ሹሩባ ስሰራ አየው እና አንዷ ጓደኛዬ ስትሰራኝ አንዷ ጓደኛዬ አይቸ የማላውቀውን ፎሮፎር ከላዬ ላይ ስታራግፍ አየው ምን ይሆን በዊግስ መሰራት ትርጉሙ ምንድነው የኔ ፀጉር በራሴ ነው የተሰራሁት ረዥምም ስለሆነ ጓደኛዬ ግን በዊግ ስትሰራ ነው ያየሁት
በሕልም ፀጉር መሰራት ምድነዉ
ፀጉሪ.መሠራትስ ምድነው
Selam behlme nech yehonech dmet beigre semetat ayehu
በህልሜምግብስበላአየሁ
🙏🙏🙏
ከወንድ ጓደኛዬ ጋር የሆነ ክፍል ውስጥ 1 ነጭ አንሶላ የተነጠፈ አልጋ ነበር እና ልንተኛ ገና አልጋው ለይ እደውታን አንሶላው ቆሸሸ እኛ ግን አላወቅንም ነበር ከዛ እናቴ መታ እንደ ቆሸሸ ስትነግረኝ መተኛቱን ትተን ከቤቱ ወጣን ከወጣን በኅላ ከደጅ የነበረት ሰዋች ተሰብስበው ቤቱን አፈረሱት .....።
በርታ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር እያዋዛህ መቸርጎምህ ጥሩ ነው ::
በህልሜ ደም አየሁ ደሙን ስነካዉ ፀጉር ሆነ ይህንን ፍታልኝ
እባክህ የተበላሸ ቂቤ ማየት ፍቺውን ንገረኝ
ጸጉር መታጠብ ምንድነው
ፀጉሬ ረዝሞ ገርሞኝ ቤት ውስጥ ሳሳያቸው ልክ እንደሴቶች የሚያምር....ለወንድ ሲሆን ምንደነው ፍቺው?
በህልም ማር ምን ማለት ነው ስው እየቆረጠ ሲሰጠኝ
ሰላም ይበዛልህ ተባረክ
በህልሜ ፀጉሬ ረጅም ሆኖ ቀለም ተቀብቸ አየሁ 3:14
በሕልም ጸጉሪን እየታጠብኩ ሳለ ጸጉሪ ከስሩ እየተነቀለ አየዉት ከዛ እኔ የምፈልገዉ አዲስ ጸጉር ነዉ እያልኩ እታጠብ ይመስለኛል ምን ይሖን
መልሱልኝ
selam bezu megb eyblahu keza ke afe tsgure awthau
💚💛❤👍👍👍👍
የወንድ ልጄ በአንድ በኩላ እየተቆረጠ ቅርፅ እየወጣለት ነው ያየውት ፀሎት አድሪጋለው ግን ምንድነው
እግዚአብሔር ይባርክህ
ብዙ ህልም መንፈሳዊ ነው 8 ህልም አይቻለሁ ግማሹ ደርሷል እባክህን ፉታልኝ ወንድሜ
Btam amsgenalew yene wdem ❤
በሕልም ጥሬ ሥጋ መብላት ምንድነው? በተረፈ ስለአገልግሎትህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ!!!
🙏🙏🙏.ጥሬ ሥጋ መብላት ሀሜት ነው። ሰውን ከማማት መጠንቀቅ አለብህ የሚል ነው።
ሠላምህ ይብዛልህ የሴት ጓደኛየ ፀጉር ረዥምሆኖ እናም ቤት ውስጥ ሽንት ስትሸና አየሁ አሁን ግን ሌላ ሀገር ለስራ ሄዳለች
ሰላም ለናተይሁን የማላቀው እብድ የሚመስል ሰው እየሮጠ በያዘው ዱላ ሊመታኝ ወደእኔ ይመጣል በራሱ ዱላ እጁላይ እንዳለ ገልብጭይ ወደመሬት አትለዋለሁ ቡዙ በግራ በቀኝ የተቀመጡ ትላልቅ ሰው አሉ ሁሉም ወንዶች ናቸው በቀኝ በኩል ያሉት ስር ነው የጣልኩት ከፊት የቆመው ሲወድቅ አይቶ ደስ ብሎት ሳቀ እኔም ቀጥ ያለው አስፕስልት ላይ ወደፊት መሮጤን ጀመርኩ (ከቻልክፍታልኝ )ተባረክ
በህልም እብድ ማየት ምክንያታዊ ያልሆነ ሰው ወይም ባህሪይን ይወክላል። በዙሪያሽ ምክንያት አልባ የሆነ ዝም ብሎ የሚደነፋ ሰውን እራሱ በተናገረው ቃል ማሸነፍሽን ይጠቁማል። እንዲሁም የራስሽን ምክያታዊ ያልሆነ ባህሪይን (ለምሳሌ ጭፍን ጥላቻን) መታገልና ማሸነፍ እንዳለብሽ የሚያሳስብ ህልም ነው።
በግራና በቀኝ ፀጉሪን ነካ ሳረገወ ተነቀለብኘ በማረያም ነገሩኝ ምደነወ በጣም ወፈራም ነወ ዘለላው ደሞ
መታጠብስ
Ena tsgura achirm ergmim aybalim ginkalge tsgur ly erzmo ketaly derso ayew kza chafuga achirna erjim sehonbge korcha aastkaklkut min yhon???
የሴትነት ሞገስሽ እንደሚጨምር ይጠቁማል ግን ደግሞ አነጋገርሽን ማስተካከል እንደሚገባ የሚያሳስብ ህልም ነው።
የኔ ፐጉር እረዘም ያለ ሆኖ ብዛት ግን የለውም በጣም ስስ እና ሉጫ ነው ዛሬ በህልሜ ግን ፀጉሬ ትንቅ አጨር ብሎ ብዛቱ ግን በጣም ጨምሮ ኘው ያየሁት በርከት ያሉ ሰዎች መሃል አዲስ የኔ ያልሆነ ሰማያዊ ቲሸርት ለብሼ ተቀምጫለሁ አገሩ ላይ ጦርነት ያለ ይመስለኛል አንዱ ተኳሽ ጠላት መስየው ወደኔ ዞሮ መሳሪያ ሲያቀባብልብኝ እረ እኔ ጠላት አይደለሁም አለባበሴ ነው ፀጉሬንም የተንጨባረረውን በሻሽ አስራለሁ ብዬ ግን ሻሽ ሳላስር አንዱም ወታደር በመሳሪያ ሊመታኝ በሰፊው በተከፈተ በመስኮት ሲመጣብኝ ሳይ ሹራብ ደርቤ ለበስኩና ባነንኩ እባክህ ፍታልኝ?
አረ በህልም የምተኛበት ፈራሸ አዲሰነውና ባሌ ባሮጌው ሲቀይረው አየው ምንድነው እሰኪ ፈቱልኝ
Ok. Des. Yelal
ሠላም /በህልሜ ቅንድቤን እያስተካከልኩ አያለሁ ከዚም አድኛው አጭር ይሆናል ምንድነው ?
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
በተደጋጋሚ የማይገባ ቦታ ሽንት መሽናት ፍቺው ምን ይሆን ወንድሜ?
የታመቀ ስሜት መተንፈስ ነው። በማይገባ ቦታ/ሰው ጆሮ መሆን አልነበረበትም...
ሰላም ወንድሜ ሙሉ ሰውነቴ ፀጉር ብቻ ሆኖ አየው እባክህ ፍታልኝ
Be hilme tsegure adgo tach tachi tinsh newu wedelay gin betam adgo andande dired yimesl tefelto yimeslegnal ande demo endeset shurba yimeslegnal ena betam tegerme be eje eneka neber . Ehe fichwu min lihon yichlal
በህልም ፅጉር ተሰርቶ ማየት መልስልኝ
👍👍👍👍
ፀጉሬን ተተኩሼ ቀለም ቸቀብቼ አየው ምድነው ?
እኔ ና ልጄ እየሄድን እያለ መኪና ይመጣል ከዛ አንድ ሌላ ልጅ አለ መኪና ውስጥ ልጆቹ ይገባሉ ከዛ ሳይሄድ መኪናው ይበላሻል
ለሕይወቴ ለውጥ ይሆነኛል ያልሺው/ያልከው አጋጣሚ(መኪናው) ለአንተ/አንቺ ና ለልጅህ/ሽ ቀጣይ የሕይወት ጉዞ የማይጠቅማችሁ መሆኑን ያሳያል።
አልገባኝም በደንብ አብራራልኝም
እኔ አልገባሁም በውጭ ቆሜ እያየሀቸው ነበር ፍችው ከቤተስብ ጋር የሚያገናኘው ነገር አለ በደን አብራራልኝ
በህልም መኪና ማየት ከፊት ባለው ጊዜ የተወሰኑ ለውጦች ስላሉበት የሕይወት ጉዞ ይጠቁማል። መኪናው ወዲያው ተበላሽቶ ከቆመ ግን የተጠበቀው ለውጥ ሳይሳካ እንደሚቀር ያሳያል። አንተ ከመኪናው ውጭ ከሆንክ ስለክስተቱ ከውጭ ሆነህ ትከታተላለህ ማለት ነው። ልጅህን አንድ ደረጃ ያደርስልኛል ብለህ የጠበቅከው አካል(ቤተሰብም ልሆን ይችላል) ብዙም ሳይጓዝ ይቆማል ማለት ይሆናል።
ሰላም ወንድሜ እኔ ያየሁት ፀጉሬ ከፊት በኩል መካከለኛ ሆኖ ግን በዝቶ ሳሲዘዉ ከዋላዬ ደሞ ለቅቄዉ ፈሪዝ ሆኖ በመስታወት እያየዉ ባነንኩ ፍታልኝ
ከጉድለት ጋር ተያይዘው ያሉ የጭንቀት ሀሳቦችን ሰብሰብ ማድረግ ጥሩ ነው። ባለፉት በሕይወት ቀኖችሽ ለቀቅ ባለ እስታይል ያለሀሳብ እንደኖርሺው ሁሉን ለእግዚአብሔር ጥለሽ መኖር ልመጂ።
አመሰግናለዉ ወንድሜ
ሰላም ወንድም ሁሌም በትክክለኛው ስለ ምትፈታልኝ አመሰግናለሁ ። ዛሬ በህልሜ በጨለማ ውስጥ ሰዎች ሲጯጯሁ ሰምቼ ወጣሁ ከዛም ምንድነው ስላቸው አክስትሽ አሸዋ ሜዳ ላይ ተኝታለች ይሉኛል ከዛም መሬቱ ላይ ደግሞ የሷን ቤት ትልቁን ቢላዋ አገኘሁ እሱ አንስቼ ልሄድ ስል የሷ ልጅ እኔ ነኝ ምሄደው ብላ 2 የተሰበረ የመጥረጊያ እነጨት ይዛ ልትመታኝ ስትል እኔ የያዝኩትን ቢላ ስወረውርባት አጠር ያለውን እነጨት ጣለችው; ከየት መጡ ሳይባል ብዙ ውሾች እየጮሁ እሷን ሊነክሱ ሲሉ እሷም ወደ ነጭ እና ቡኒ ውሻ ትቀየራለች እኔም እንዳይነክሱኝ ለመከላከል ስል 1 እኛ ጋ ያለች ጥቁር ውሻ በኔ በኩል ሆና ለኔ እየተከላከለች እንሌሎቹ ውሻ እሷ ላይ እየጮሁ ያባርሯታል። ምን ይሆን
በአካባቢሽ ግርግር ይፈጠራል። እናም በማይመለከትሽ ጉዳይ በመግባት ወደራስሽ ግርግሩን እንዳታስቢ ተጠንቀቂ!!!! እነርሱ ሁሉም አንድ ዓይነት ናቸውና ተጠንቀቂ። ከጨለማ ውስጥ መጯጯህ ራቂ!
ፀጉረን ልቆረጠው ሄጀ ብሩ 60 ብር ነበር ግን የያዝኩት 50ስሆንከዛ ትቸ ወጣው
ፀጉሬን እናቴ ስሰራኝ አዬሁ መልስልኝ?
ሀሳባዊ ችግሮችሽን እናትሽ ለመፍታትና ለማስተካከል ጥረት እያደረገች ነው።
@@Ybiblicaldream ሹክረን
ሰላም ወንድሜ በህልሜ ፀጉሬን ስታጠብ አየሁኛ ከዛ ገላየን እረስቼ ብየ የማላቃት ልጅ ለገላየ በመዘፋዘፊያ ታቀረብልኛለች እና ፀጉሬን ግን በጣም ፅድት ብሎ ነውያየሁት
ክፉና አስጨናቂ ሀሳቦችን ባለማስተናገድ ቀኖችሽን ለማሳመር ያቀድሽ ይመስላል። ገላ ሳይታጠቡ ፀጉር ብቻ መታጠብ ግን ለህሊና ምቾት አይሰጥምና የውስጥ ህሊናሽ ፈጽሞ ንጹህ እንዲሆን የበደሉሽን ሁሉ ከልብ ይቅር በማለት በንስሐ ጸሎት ወደእግዚአብሔር ቅረቢ።
@@Ybiblicaldream እሽ ብሮሹር አመሰግናለሁ ሺአመት ኑረልኛ
ሠላምህ ይብዛልኝ
ሠላም ወንድም በህልሜ ሀልጋየ ተኚቸ ብድርግ ብሎ መሄድ ግራ ጎኔን እንቅ አርጎ ሲዪዘኚ እጀንም ስይዘኚ እና ደሞ እራሴን ሲይዘኚ ከዛ አላዉቀዉም ቦታዉን አሳረፈኚ ከዛ ሰማዪ ይታየኛል በስማም እያልኩ በዲንግል ማራም ሰም በመድሀናለም ሰም በቅድስ ሚካኤል ሰም እያልኩ ተነሳሁ እባክህን ፍታልኚ ሰለተጨነቅሁነዉ አበዛሁብህ ይቅርታ
መቆጣጠር የማትችዪው ኃይል ተቆጣጥሮ ወደማትፈልጊው ስፍራ እንዳይወስድሽ አጥብቀሽ ወደ እግዘብሔር ጸልይ።ስትጸልይ እንደእግዚአብሔር ቃል ጸልይ!"10: ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥11: መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።" ፊልጵስዩስ 2:10
በናትህ ፀጉረ ሰው ሲቆርጠኝ ማየት ምድነው ብማርያም
ሁለት ሰቶች እየተዚናኑ አንደኛዋ ብር በተነች እና ለቅመ ስሰጣት ብዙ ብር ነዉ ዉሰደዉ ለሁሉ ሰጥቻለሁ አለቺኝ እሄ ሁሉ የምሆነዉ በስራ ቦታየ ላይ ነዉ ምን ይሆ የጌታ ባሪያ ?????
ይቅርታ አላየሁትም ነበር ይህን ጽሑፍ። ገንዘብ አያያዝህን(አወጣጥህን) በተመለከተ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርግ የሚል ነው ፍቺው።
በህልም ጸጉሪ መሰራት
በ ህልም ፅጉር ቅቤ መቀባት ምንድን ነዉ? እራሴን በራሴ ለጋ ብዙ ቅቤ ስቀባ
ከሀሳብ/ከንዴት/ከቁጭት ብዛትንና ትኩሳትን ለጊዜውም ቢሆን ራስን ማረጋጋት/ማቀዝቀዝ እና refresh ማድረግ ነው
እልም እንደ ፈቺው ነው ግን ቅቤ መቀባት ጉንፍን ወይም ትንሽ እመምን ያመለክታል
ወንድም በህልሜ ዛሬ ጓደኞቼና እኔ ወደ ሀገራችን ልንሄድ ይመስለኛል (ህጋዊ መታወቂያ የለንም የእውነት ማለት ነው)እና ሻንጣችን ይዘናል እኔ አንዲት ትንሽ ሻንጣ አለችኝ በቅርብ የገዛኋት እሷን ይዣታለሁ። አንዷ ጓደኛየ ደሞ ትልቅ ሻንጣ ይዛለች። የነበርንበት ቦታ ብዙ ሰው ያለበት ነገር ነው እና እኔ ፖሊስ አያለሁ ፖሊስ መጣ ብያቸው እንዳይዘን ማለት ነው እና ልንሸሸ ፈልገን እንሂድ እያልኳቸው ከዛ ያች ትልቅ ሻንጣ የያዘችው ጓደኛየ ቆይ ሻንጣየን እዚ ላስቀምጥ እያለች ካጠገባችን ቤት ነገር ያለ ይመስለኛልና ቆልፋ ወደዛ ትወስደዋለች ልታስቀምጥ ነገ እናወጣዋለን እያለች ይመስለኛኛ እኔ ደግሞ ከሻንጣው ውስጥ የምፈልገው እቃ አለ ሻንጣየን ትቼ አልሄድም ብየ እየዘዋለሁ የምፈልገው ወረቀት ያለውም ይመስለኛልና ሻንጣየን ይዤ ቤት አለንና ወደዛ እየሄድን። ከዛ እየሄድን እያለ ልንደርስ ትንሽ ሲቀረን መንገድ ላይ ጅብ ተኝቶ አያለሁ ከዛ ጅቡ መንገዳችን ላይ እያልኩ እየጮህኩ ለጓደኛቼም እየነገርኳቸው መንገድ ቀይረን ወደ ቤታችን እየሄድን አየሁ። ጅቡ ግን እኔም አላየኝም
አሁን ካለሽበት ካልተረጋጋ ኑሮ ወደተረጋጋ አኗኗር ለመመለስ ያለውን የውስጥ ናፍቆት የሚያሳይ ስሆን በዚህ ሂደት ውስጥ በጥድፊያ ማመን የሌለባችሁን ሰው(አካል) ከችግሩ ለጊዜውም ቢሆን ለመሸሸግ እንዳታምኑ የሚያስጠነቅቅ ህልም ነው። አንቺ በወሰድሽው ጥንቃቄ እርምጃ በዚህ መንገድ ላይ ከሚያጋጥምሽ በልቶ- ከሃድ ከሆኑ ደላላዎች ታመልጪያለሽ። በደንብ ጸልይ! በአደባባይ በልተው ከሚክዱ አውሬዎች ተጠንቀቁ!
@@Ybiblicaldream እሺ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጸሎት አስበኝ ጸጋውን ያብዛልህ። ቀደም ብየ አግኝቼህ ቢሆን ሁለት ወር ስራ ፈትቼ አልቀመጥም ነበር። እግዚአብሔር ከአንዴም ሦስቴ በህልም ነግሮኝ ትርጉሙ ሳይገባኝ ከስራ ወጥቼ ጊዜ አቃጠልኩ በኋላ ነው የህልሙ ትርጉም የገባኝ ህልም ሳይሆን ቀጥታ በሚባል ደረጃ ነበር እግዚአብሔር የነገረኝ። ለእንግዲሁ ትምህርት ይሆነኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@@Ybiblicaldream በእግዚአብሄር ይችን ብቻ ህልም ፍታልኝ. አስቸኳይ. የኔ የራሴ 1 እንቁላል ትመስለኛለች አነስ ያለች ነጭ እና ጠፍታኝ ስፈልግ ስፈልግ የሌላ ሰው እንቁላል የማገኘው የራሴን አጠዎት በጣም ቅስሜ ሰበር አለ በመጥፍቷ 2 ኛው ህልም ልጀ ጠፍቶኝ ስፈልግ የማድረው በህልሜ. 3 ኛ የማይታይ ሰው ብሬን አምጭ እያለ ሲያባርረኝ ያድራል
@ፍትህ ወዴት አለሽ:3ቱም ህልሞችሽ አንድ የሚያደርጋቸው ምንጩ እና የሰይጣን ምኞቱ ነው። ይህም የነገ ህይወትሽ ደስታ እና ተስፋ ሊያጨልም ሰይጣን(ጠንቋይ) እያሳደደሽ መሆኑ ነው። መፍትኼው ከልብ የሆነ ንስሃ በመግባት ወደ እግዚአብሔር ጥላ ስር መግባት ነው። ሰይጣን ውሸታም ነው! ኃይሉም ውስን ስለሆነ በእግዚአብሔር በመታመን በኢየሱስ ስም እያልሽ ከአንቺ አባርሪው!
@@Ybiblicaldream የኔ ወንድም እስቲ ይችን መልስልኝ በህልሜ ታቦት ለመሸኘት ስዘጋጅ ጥሎኝ ይሄዴል በትውልድ ሀገሬ ተደጋጋሚ ድብስብስ እንዳልኩ ጥሎኝ ይሄዳል2ለባለቤቴ ከወደ ላይ የመጣ ደብዳቤ ወረቀት ደረሰው ባሌም ክብድ አለው አዘነ ወረቀቱን ሲቀበል 3 የባለቤቴ ጫማ ቆሻሻ ሙልት ብሎበት አየውት. 4በባለቤቴ silver ከለር ባለው መኪናው ሂጀ እናት አባቱ በር ላይ ቆምኩ የባሌ እናት መጣች መጣች እያለች በመስኮት በትኩረት ታየኛለች ባሌም ከኔ ጋር ሳይሆን ከነሱ ቤት ሁኖ እደማያውቀኝ ሰው ሆነብኝ. በእውኑ ባንድላይ ነን. በኢየሱስ ፋታልኝ
ሀይ ሠላም በተደጋጋሚ በህልም ከቤተሠብ ጋር መጣላት ምንድነው
1) ያልተፈታ የሀሳብ ግጭት ወይም ቅሬታ በልብ ስለመኖሩ ይጠቁማል። በነገር አለመቀባበል ስለመኖሩ ወይም2) ከቤተሰብ ጋር የሚያጋጭ መንፈስ ስላለ በጸሎት ማስወገድ የግድ መሆኑን የሚያሳስብ ህልም።3) ከራስ ጋር አለመስማማት ወይም በጎ የሆነው እቅድ አለመቀበል።
ፀጉሬን የማቃት ሴት ፀጉር ቤት ዉሰጥ በትንሹ ልቁረጥሸ ብላ በደንብ ገባ ብላ መሀል ድረሰ ቀለም የነካዉን በሙሉ ቆርጣ ሰታሳጥረዉ ተመለከትኩ
የሴትነት ክብርሽን የሚያሳጣ/የሚጎዳ ተግባር ወይም ምክር ይሆናልና ይህ እንዳያጋጥምሽ ጸልይ።
ሰላም ላተይሁን ወድም በህልሜ ከወገቤ በላይ እራቁቴን ከአደኛው ጡቴ ወተት ይፈሳል ለማስቆም መከርኩኝ በጣም ይፈሰኛል🙏🙏🙏🙏
ገመናሽን ማየት የማይገባቸው እንዲያዩ አትፍቀጂ ወይም ድንገት የእናትነት ልብ ስሜታዊነት አይሎ ምስጢርሽ እንዳያሳብቅብሽ ተጠንቀቂ።
@@Ybiblicaldream ተባረክልኝ አውነት 🙏💞💞💞
Tseguren eyatebku kayewus 🤔🤔🤔🤔🤔
በህልሜ ልጄ ሳላየው ፀግሩ ተቆርጦ መጣ
የፀጉር ቅባት ማየት
በህልሜ ጉዋደኛየ ፅጉሯን ቆርጣ ሰጠች ተቀብዬ ልክ እንደ ዊግ አድርጌ ከፅጉሬ ጋር ጎነጎንኩት
ሰላም ላተይሁን ወድሜ በህልሜ መገድ እየሄድኩኝ ድገት መገላይ ቆሜ የሚሸኙኝ ሰወች አብረውኝ አሉ አድት ሴት መታ መዳኒት ላጠጣሽ አለችና በአፌላይ አረ ምድነው ለምንስ ይጠቅማል ስላት የንዴት ነው ከዚ በሓላ አትናደጂም የምትለኝ የመስለኛል እና ስታጠጣኝ ጎኔን በሆነ ነገር ይዛ አጠታቺኝ የመዳኒቱ ከለር የወይን ጠጅ ነው ከዛ በሃላ የሆ ነገር ተሰማኝ መለቴ የደስታ ስሜት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞
=> ለንዴት ችግር መድሃኒት ይገኝልሻል። እሱም በቁምነገር "በሌላ" ዓይነት ስሜት መንደድ ይሆናል። ዋናው ከችግሩ መፈወሱ ነው!
@@Ybiblicaldream ተባረክ 👉💞💞💞💞💞
ወንድሜ ያክስቴ ልጂ ጥጉሮን ተሥርታ አጥግቤ መታ እተኛሁበት ልቅባሽ ስትልኝ አልፍለግም አላትአልሁ ክዛ መልሽ ቅቤኝ አላትአለሁ ቂቤው ቁኔ የተቅላቀለነው በጣምደስእምል ሽታያለው ክዛ ልኔም ልሶም ተቅባሁ
እኔ ባልትዳርነኝ እሶ አግብታ ፍታልች ኢንሻአላህ መልስ እጥብቃልሁ
ሻሎም እኔ ደግሞ የሆነ የሙሉ ግዜ አገልጋይ ነው ጉልበቱ ላይ በግንባሬ ተደግፌ ፀጉሬን ቆንጆ ሹሩባ እየጎነጎነ ሲሰራኝ አየሁ ምንድነው እባክህ ፍታልኝ
እንደፀጉር የበዙ የመሰሉሽን ውስብስብ ሀሳቦችሽን/ጉዳዮችሽን መስመር እንዲያስዝልሽ ራስሽን በአገልጋዩ ላይ ጣል ማድረግሽን ይጠቁማል። ራስሽን በእግዚአብሔር ላይ መጣል ለምንግዜውም ሠላምና እረፍት የሚሰጥ መሆኑን አትርሺ።
ስጋ ወጥ መብላት
አልሀምዱሊላህ
በህልም የቅርብ ወንድ ጉዋደኛዬ ምንሄደዉ አንድ ላይ ምንሄድበት ቦታ ጥሎኝ እያዬሁት ጥሎኝ ስሄድ አዬዉ ምን ይሆን
ጸልይ! በአንቺ በኩል ማድረግ የሚገባሽን ሁሉ በጥንቃቄ አድርጊ።የትም አይሄድም በሚል ሙሉ ልብ ከመጣል ተቆጠቢ የሚል ነው ፍቺው።
እረ ሹሩባስ ስትሰራ ካየችስ
በህልሜ ፍቅረኛይ ስባጭረኝ እና እጄ ስደማ ከዛ እስኪ እጂሽ አምጭው ጽፍሬ ቀርቶ እንዳይሆን ልይልሽ አለኝ እንየም እምቢ አለኩት ምንድነው?
'ፍቅረኛሽ' እንደቀልድ በሚፈጽመው ተግባሩ ወይም በአንደበቱ ይቧጭርሻል ማለትም ስሜትሽን የሚጎዳ ነገር ይፈጽማል። ይህም በሥራሽ ላይ እክል ይፈጥር ይሆናል። ጸልይ! አንቺም ተመሳሳይ ድርጊት በሌሎች አትፈጽሚ። ለፈጸሚሽውም ንስሃ ግቢ።
የሞተ ሰዉ ማየት
በህልሜ ወደ ቤተክርስቲያን እየሄድኩ በኋላየ አንዴት ሴት ትጠራኛለች ዝም ብየ እሄዳለሁ ብቻ ሽን ነሽ ብየ እየጠራሁሽ ለካስ ሰው አለሽ ትለኛለች ችግር የለም አብረሽ ሁኝ እላታለሁ ከዛ ጓደኛዬ ዝክር ነው ብላ የማሽላ ንፍሮ ትሰጠኛለች የእናቴ ጓደኛ መጣ ምግብ እሰጣታለሁ አመስግና ስታበቃ ትንሽ ቅር ያለኝ የምጣዱ ግጣም ማጠሩ ነው ትላለች ከዛ አስተካክለው አለሁ እላትአለሁ
ከኑሮ ውድነቱ ጋር ተያይዞ የተወሰኑ ችግሮች የሚያጋጥሙሽ ቢሆንም ተመሳሳይ ሕይወት ከሚኖሩት ጋር በመረዳዳት አስቸጋሪው ጊዜ እንደሚያልፍ ይጠቁማል።
@@Ybiblicaldream አመሰግናለሁ
እንዴት ነህ የማላውቀው ሰው አትክልት ሲሰጠኝ አንዱ የአናናስ ተክሉን
በህልም ፀጉር መቆረጥስ
እረ በህልም ፀጉር ሲነቃቀል ማየት በእጅ ነካ ሲያረጉት ሙሉ መርገፍ 😥
በሀሳብ ደረጃ መድከም(ማርጀት)፣ በሁሉ ነገር ስልችት ማለትሽን ይጠቁማል። ግን በሀሳብ ነው እንጂ በአካል አይደለምና በርታ በይ ጠንካራ ሴት ሁኚ። ሰይጣን ለምን ደስ ይበለው?ካመንሽና ከጠነከርሽ ሁሉ ይስተካከላል። በእግዚአብሔር የተወደድሽ መሆንሽን ለአእምሮሽ ደጋግመሽ ንገሪው።
ፀጉር መታጠብ
ፀጉር መላጨት
wond silachis
Moges yatal yemil finch yisetal.
ፀጉር ሹሩባ መሰራትስ
1) አእምሮሽ ጥሩ ነው ብሎ የሚያስበው የፀጉር እስታይል ይሆናል። ወይም2) ብዙ የሆኑ ሀሳቦችን እንደሹባ ከፋፍለሽ ለመረዳት የምታደርጊው ጥረት ይሆናል
ክሡቅ 2አንጀራ እገዛለው 10 ብር50ሠጥቼው አርካሽ ነው እያልኩ ዞር ሥል ጋደኛዬ በመኪና የኔን ሹራብ ለብሦ ሥኤድ አይዋለው ወደላይ ከኤደ ልላ ሠው ጋረ ነው ወደታች ከኦን ወደ ቤት ነዉ እያልኩ
እያለኩ ወደታች ይኤዳል በቃ ልበሤን ቀይሬ ልኢድ ብዬ ምቀይርበት ቦታ እየፈለኩ ነቃው
የብር ቼክ ሲሰጠኝ 80000000$ ያየሁት ሌላ አልጋ ማየት
በህልሜ ፀጉሬ በጣም ረጅም ሲሆን አየሁ
ጌታ ይባርክ በቅድሚ ሰላም ለአንተ ይሁን እኔ ፀጉሬን ቡኒ የሚያምር ቀለም ተቀብቼ ወዲያው መያዙ እየገረመኝ አትኩሬ አየዋለው ምን ይሁን በእዉኔ ተቀብቼ አላዉቅም
ከፊት ትንሽ ተቆርጧል ከሁላ ግን ምንም የለም ተላጭቷል😮 ምንድን ነው
ሰላም ላንተ ይሁን የወንድ ልጅ ፀጉር ሲቆረጥ
ፀጋ መገፈፍ ነው
ለምላሽህ አመሠግናለው እኔ በእልሜ ፀጉሬን ሣበጥር ነው ያየሁት
ተባረክ
ከፊት ላይ እረጃጅም ፀጉር ነቅሎ በእጅ መያዝ ምንድነው ለቀና ፍችህ አመሠግናለሁ
ፀጉር መሰራት ምነድነው
ህሌሜን
እንኳን ሰላም መጡልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሠግናለን 🙏🙏
በሀይል በሚፈስ ውሃ ፀጉሬን እታጠባለው ውሃው ሃይል ስለነበረው ልብሴም ይበሰብስ ነበር በመሃል እናቴ ነይ ቶሎ ብላ ትወስደኛለች,,ፍቺውን ንገረኝ
ሰላም፣ውዶችየ፣ትላንት፣በህልሜ፣ከምግቤ፣ፅጉር፣ሳገኝና፣ከጉሮየ፣ፀጉር፣ስስብና፣አልበጠስና፣አልወጣ፣ሲለኝ፣አየሁ፣ምብ፣ይሆን
ሰላም ላንተ በህልሜ ፀጉሬ ከመጠን በላይ ረዝሞ አየሁት አስገርሞኝ በማደጉ ስደነቅ አየው የእኔ ፀጉር ግን ቁርጥ ነው አሁን ላይ
በሰዎች ዘንድ ሞገስ ታገኝያለሽ የሚል ፍንጭ ይሰጣል ።
አመሰግናለሁ
@Ybiblicaldream አመሰግናለሁ
ፀጉሬ አጭር ግን በህልሜ እረጅም ፀጉር ኖሮኝ ለጎደኖቼ ሳሳያቸው ደስ ብሎኝ ነበር ግን ፀጉሩ ሁማን ሄር መሰለኝ የተኩልኝ😢
Selam lanta yehen ena bedmena yemariam ena yemdhanealem seil tayege keza yena sew nbera ena na eyschew selaw bedmena tkalalu . Lena becha naw yemtayge mend naw
ከግንባሬ ፀጎር ላይ 2 ጊዜ ትንሽ ብዙ አደለም ሲነቀል አየው😮ምንድነው ትርጎሙ?አምላክ ያክብርልኝ
ፀጉርን መሠራት ምንድን ነው?
በህልም የብብት ፀጉር መጨት ምደነነው እናቴ በቢጃጅ እህደች አኔ በግሬ አየህድኩ መሰታወወት ተሰጠኛለች ምነይሁን
ሠላምህ ይብዛ እኔ ብዙግዜ ሠው ሲያሣድደኝ አያለሁ ምን ይሆን
ሰላም ወድሜ በህልም ፀጉር እያበጠርክ ሲረግፍሳ ምድነው
ሰላም,ወድሜ,በህልሜ,በሰዉነቴ,ላይ,ፀጉር,አድጎ,አየዉ,ምድነዉ
በህልም አቃ ማጠብ ምድንነው
ሰላም ወንድሜ ፀጉሬን ሹሩባ ስሰራ አየው እና አንዷ ጓደኛዬ ስትሰራኝ አንዷ ጓደኛዬ አይቸ የማላውቀውን ፎሮፎር ከላዬ ላይ ስታራግፍ አየው ምን ይሆን በዊግስ መሰራት ትርጉሙ ምንድነው የኔ ፀጉር በራሴ ነው የተሰራሁት ረዥምም ስለሆነ ጓደኛዬ ግን በዊግ ስትሰራ ነው ያየሁት
በሕልም ፀጉር መሰራት ምድነዉ
ፀጉሪ.መሠራትስ ምድነው
Selam behlme nech yehonech dmet beigre semetat ayehu
በህልሜምግብስበላአየሁ
🙏🙏🙏
ከወንድ ጓደኛዬ ጋር የሆነ ክፍል ውስጥ 1 ነጭ አንሶላ የተነጠፈ አልጋ ነበር እና ልንተኛ ገና አልጋው ለይ እደውታን አንሶላው ቆሸሸ እኛ ግን አላወቅንም ነበር ከዛ እናቴ መታ እንደ ቆሸሸ ስትነግረኝ መተኛቱን ትተን ከቤቱ ወጣን ከወጣን በኅላ ከደጅ የነበረት ሰዋች ተሰብስበው ቤቱን አፈረሱት .....።
በርታ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር እያዋዛህ መቸርጎምህ ጥሩ ነው ::
በህልሜ ደም አየሁ ደሙን ስነካዉ ፀጉር ሆነ ይህንን ፍታልኝ
እባክህ የተበላሸ ቂቤ ማየት ፍቺውን ንገረኝ
ጸጉር መታጠብ ምንድነው
ፀጉሬ ረዝሞ ገርሞኝ ቤት ውስጥ ሳሳያቸው ልክ እንደሴቶች የሚያምር....ለወንድ ሲሆን ምንደነው ፍቺው?
በህልም ማር ምን ማለት ነው ስው እየቆረጠ ሲሰጠኝ
ሰላም ይበዛልህ ተባረክ
በህልሜ ፀጉሬ ረጅም ሆኖ ቀለም ተቀብቸ አየሁ 3:14
በሕልም ጸጉሪን እየታጠብኩ ሳለ ጸጉሪ ከስሩ እየተነቀለ አየዉት ከዛ እኔ የምፈልገዉ አዲስ ጸጉር ነዉ እያልኩ እታጠብ ይመስለኛል ምን ይሖን
መልሱልኝ
selam bezu megb eyblahu keza ke afe tsgure awthau
💚💛❤👍👍👍👍
የወንድ ልጄ በአንድ በኩላ እየተቆረጠ ቅርፅ እየወጣለት ነው ያየውት ፀሎት አድሪጋለው ግን ምንድነው
እግዚአብሔር ይባርክህ
ብዙ ህልም መንፈሳዊ ነው 8 ህልም አይቻለሁ ግማሹ ደርሷል እባክህን ፉታልኝ ወንድሜ
Btam amsgenalew yene wdem ❤
በሕልም ጥሬ ሥጋ መብላት ምንድነው? በተረፈ ስለአገልግሎትህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ!!!
🙏🙏🙏.
ጥሬ ሥጋ መብላት ሀሜት ነው። ሰውን ከማማት መጠንቀቅ አለብህ የሚል ነው።
ሠላምህ ይብዛልህ የሴት ጓደኛየ ፀጉር ረዥምሆኖ እናም ቤት ውስጥ ሽንት ስትሸና አየሁ አሁን ግን ሌላ ሀገር ለስራ ሄዳለች
ሰላም ለናተይሁን የማላቀው እብድ የሚመስል ሰው እየሮጠ በያዘው ዱላ ሊመታኝ ወደእኔ ይመጣል በራሱ ዱላ እጁላይ እንዳለ ገልብጭይ ወደመሬት አትለዋለሁ ቡዙ በግራ በቀኝ የተቀመጡ ትላልቅ ሰው አሉ ሁሉም ወንዶች ናቸው በቀኝ በኩል ያሉት ስር ነው የጣልኩት ከፊት የቆመው ሲወድቅ አይቶ ደስ ብሎት ሳቀ እኔም ቀጥ ያለው አስፕስልት ላይ ወደፊት መሮጤን ጀመርኩ (ከቻልክፍታልኝ )ተባረክ
በህልም እብድ ማየት ምክንያታዊ ያልሆነ ሰው ወይም ባህሪይን ይወክላል። በዙሪያሽ ምክንያት አልባ የሆነ ዝም ብሎ የሚደነፋ ሰውን እራሱ በተናገረው ቃል ማሸነፍሽን ይጠቁማል።
እንዲሁም የራስሽን ምክያታዊ ያልሆነ ባህሪይን (ለምሳሌ ጭፍን ጥላቻን) መታገልና ማሸነፍ እንዳለብሽ የሚያሳስብ ህልም ነው።
በግራና በቀኝ ፀጉሪን ነካ ሳረገወ ተነቀለብኘ በማረያም ነገሩኝ ምደነወ በጣም ወፈራም ነወ ዘለላው ደሞ
መታጠብስ
Ena tsgura achirm ergmim aybalim ginkalge tsgur ly erzmo ketaly derso ayew kza chafuga achirna erjim sehonbge korcha aastkaklkut min yhon???
የሴትነት ሞገስሽ እንደሚጨምር ይጠቁማል ግን ደግሞ አነጋገርሽን ማስተካከል እንደሚገባ የሚያሳስብ ህልም ነው።
የኔ ፐጉር እረዘም ያለ ሆኖ ብዛት ግን የለውም በጣም ስስ እና ሉጫ ነው ዛሬ በህልሜ ግን ፀጉሬ ትንቅ አጨር ብሎ ብዛቱ ግን በጣም ጨምሮ ኘው ያየሁት በርከት ያሉ ሰዎች መሃል አዲስ የኔ ያልሆነ ሰማያዊ ቲሸርት ለብሼ ተቀምጫለሁ አገሩ ላይ ጦርነት ያለ ይመስለኛል አንዱ ተኳሽ ጠላት መስየው ወደኔ ዞሮ መሳሪያ ሲያቀባብልብኝ እረ እኔ ጠላት አይደለሁም አለባበሴ ነው ፀጉሬንም የተንጨባረረውን በሻሽ አስራለሁ ብዬ ግን ሻሽ ሳላስር አንዱም ወታደር በመሳሪያ ሊመታኝ በሰፊው በተከፈተ በመስኮት ሲመጣብኝ ሳይ ሹራብ ደርቤ ለበስኩና ባነንኩ እባክህ ፍታልኝ?
አረ በህልም የምተኛበት ፈራሸ አዲሰነውና ባሌ ባሮጌው ሲቀይረው አየው ምንድነው እሰኪ ፈቱልኝ
Ok. Des. Yelal
ሠላም /በህልሜ ቅንድቤን እያስተካከልኩ አያለሁ ከዚም አድኛው አጭር ይሆናል ምንድነው ?
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
በተደጋጋሚ የማይገባ ቦታ ሽንት መሽናት ፍቺው ምን ይሆን ወንድሜ?
የታመቀ ስሜት መተንፈስ ነው። በማይገባ ቦታ/ሰው ጆሮ መሆን አልነበረበትም...
ሰላም ወንድሜ ሙሉ ሰውነቴ ፀጉር ብቻ ሆኖ አየው እባክህ ፍታልኝ
Be hilme tsegure adgo tach tachi tinsh newu wedelay gin betam adgo andande dired yimesl tefelto yimeslegnal ande demo endeset shurba yimeslegnal ena betam tegerme be eje eneka neber . Ehe fichwu min lihon yichlal
በህልም ፅጉር ተሰርቶ ማየት መልስልኝ
👍👍👍👍
ፀጉሬን ተተኩሼ ቀለም ቸቀብቼ አየው ምድነው ?
እኔ ና ልጄ እየሄድን እያለ መኪና ይመጣል ከዛ አንድ ሌላ ልጅ አለ መኪና ውስጥ ልጆቹ ይገባሉ ከዛ ሳይሄድ መኪናው ይበላሻል
ለሕይወቴ ለውጥ ይሆነኛል ያልሺው/ያልከው አጋጣሚ(መኪናው) ለአንተ/አንቺ ና ለልጅህ/ሽ ቀጣይ የሕይወት ጉዞ የማይጠቅማችሁ መሆኑን ያሳያል።
አልገባኝም በደንብ አብራራልኝም
እኔ አልገባሁም በውጭ ቆሜ እያየሀቸው ነበር ፍችው ከቤተስብ ጋር የሚያገናኘው ነገር አለ በደን አብራራልኝ
በህልም መኪና ማየት ከፊት ባለው ጊዜ የተወሰኑ ለውጦች ስላሉበት የሕይወት ጉዞ ይጠቁማል። መኪናው ወዲያው ተበላሽቶ ከቆመ ግን የተጠበቀው ለውጥ ሳይሳካ እንደሚቀር ያሳያል። አንተ ከመኪናው ውጭ ከሆንክ ስለክስተቱ ከውጭ ሆነህ ትከታተላለህ ማለት ነው። ልጅህን አንድ ደረጃ ያደርስልኛል ብለህ የጠበቅከው አካል(ቤተሰብም ልሆን ይችላል) ብዙም ሳይጓዝ ይቆማል ማለት ይሆናል።
ሰላም ወንድሜ እኔ ያየሁት ፀጉሬ ከፊት በኩል መካከለኛ ሆኖ ግን በዝቶ ሳሲዘዉ ከዋላዬ ደሞ ለቅቄዉ ፈሪዝ ሆኖ በመስታወት እያየዉ ባነንኩ ፍታልኝ
ከጉድለት ጋር ተያይዘው ያሉ የጭንቀት ሀሳቦችን ሰብሰብ ማድረግ ጥሩ ነው። ባለፉት በሕይወት ቀኖችሽ ለቀቅ ባለ እስታይል ያለሀሳብ እንደኖርሺው ሁሉን ለእግዚአብሔር ጥለሽ መኖር ልመጂ።
አመሰግናለዉ ወንድሜ
ሰላም ወንድም ሁሌም በትክክለኛው ስለ ምትፈታልኝ አመሰግናለሁ ። ዛሬ በህልሜ በጨለማ ውስጥ ሰዎች ሲጯጯሁ ሰምቼ ወጣሁ ከዛም ምንድነው ስላቸው አክስትሽ አሸዋ ሜዳ ላይ ተኝታለች ይሉኛል ከዛም መሬቱ ላይ ደግሞ የሷን ቤት ትልቁን ቢላዋ አገኘሁ እሱ አንስቼ ልሄድ ስል የሷ ልጅ እኔ ነኝ ምሄደው ብላ 2 የተሰበረ የመጥረጊያ እነጨት ይዛ ልትመታኝ ስትል እኔ የያዝኩትን ቢላ ስወረውርባት አጠር ያለውን እነጨት ጣለችው; ከየት መጡ ሳይባል ብዙ ውሾች እየጮሁ እሷን ሊነክሱ ሲሉ እሷም ወደ ነጭ እና ቡኒ ውሻ ትቀየራለች እኔም እንዳይነክሱኝ ለመከላከል ስል 1 እኛ ጋ ያለች ጥቁር ውሻ በኔ በኩል ሆና ለኔ እየተከላከለች እንሌሎቹ ውሻ እሷ ላይ እየጮሁ ያባርሯታል። ምን ይሆን
በአካባቢሽ ግርግር ይፈጠራል። እናም በማይመለከትሽ ጉዳይ በመግባት ወደራስሽ ግርግሩን እንዳታስቢ ተጠንቀቂ!!!! እነርሱ ሁሉም አንድ ዓይነት ናቸውና ተጠንቀቂ። ከጨለማ ውስጥ መጯጯህ ራቂ!
ፀጉረን ልቆረጠው ሄጀ ብሩ 60 ብር ነበር ግን የያዝኩት 50ስሆንከዛ ትቸ ወጣው
ፀጉሬን እናቴ ስሰራኝ አዬሁ መልስልኝ?
ሀሳባዊ ችግሮችሽን እናትሽ ለመፍታትና ለማስተካከል ጥረት እያደረገች ነው።
@@Ybiblicaldream ሹክረን
ሰላም ወንድሜ በህልሜ ፀጉሬን ስታጠብ አየሁኛ ከዛ ገላየን እረስቼ ብየ የማላቃት ልጅ ለገላየ በመዘፋዘፊያ ታቀረብልኛለች እና ፀጉሬን ግን በጣም ፅድት ብሎ ነውያየሁት
ክፉና አስጨናቂ ሀሳቦችን ባለማስተናገድ ቀኖችሽን ለማሳመር ያቀድሽ ይመስላል። ገላ ሳይታጠቡ ፀጉር ብቻ መታጠብ ግን ለህሊና ምቾት አይሰጥምና የውስጥ ህሊናሽ ፈጽሞ ንጹህ እንዲሆን የበደሉሽን ሁሉ ከልብ ይቅር በማለት በንስሐ ጸሎት ወደእግዚአብሔር ቅረቢ።
@@Ybiblicaldream እሽ ብሮሹር አመሰግናለሁ ሺአመት ኑረልኛ
ሠላምህ ይብዛልኝ
ሠላም ወንድም በህልሜ ሀልጋየ ተኚቸ ብድርግ ብሎ መሄድ ግራ ጎኔን እንቅ አርጎ ሲዪዘኚ እጀንም ስይዘኚ እና ደሞ እራሴን ሲይዘኚ ከዛ አላዉቀዉም ቦታዉን አሳረፈኚ ከዛ ሰማዪ ይታየኛል በስማም እያልኩ በዲንግል ማራም ሰም በመድሀናለም ሰም በቅድስ ሚካኤል ሰም እያልኩ ተነሳሁ እባክህን ፍታልኚ ሰለተጨነቅሁነዉ አበዛሁብህ ይቅርታ
መቆጣጠር የማትችዪው ኃይል ተቆጣጥሮ ወደማትፈልጊው ስፍራ እንዳይወስድሽ አጥብቀሽ ወደ እግዘብሔር ጸልይ።
ስትጸልይ እንደእግዚአብሔር ቃል ጸልይ!
"10: ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
11: መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።" ፊልጵስዩስ 2:10
በናትህ ፀጉረ ሰው ሲቆርጠኝ ማየት ምድነው ብማርያም
ሁለት ሰቶች እየተዚናኑ አንደኛዋ ብር በተነች እና ለቅመ ስሰጣት ብዙ ብር ነዉ ዉሰደዉ ለሁሉ ሰጥቻለሁ አለቺኝ እሄ ሁሉ የምሆነዉ በስራ ቦታየ ላይ ነዉ ምን ይሆ የጌታ ባሪያ ?????
ይቅርታ አላየሁትም ነበር ይህን ጽሑፍ።
ገንዘብ አያያዝህን(አወጣጥህን) በተመለከተ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርግ የሚል ነው ፍቺው።
በህልም ጸጉሪ መሰራት
በ ህልም ፅጉር ቅቤ መቀባት ምንድን ነዉ? እራሴን በራሴ ለጋ ብዙ ቅቤ ስቀባ
ከሀሳብ/ከንዴት/ከቁጭት ብዛትንና ትኩሳትን ለጊዜውም ቢሆን ራስን ማረጋጋት/ማቀዝቀዝ እና refresh ማድረግ ነው
እልም እንደ ፈቺው ነው ግን ቅቤ መቀባት ጉንፍን ወይም ትንሽ እመምን ያመለክታል
ወንድም በህልሜ ዛሬ ጓደኞቼና እኔ ወደ ሀገራችን ልንሄድ ይመስለኛል (ህጋዊ መታወቂያ የለንም የእውነት ማለት ነው)እና ሻንጣችን ይዘናል እኔ አንዲት ትንሽ ሻንጣ አለችኝ በቅርብ የገዛኋት እሷን ይዣታለሁ። አንዷ ጓደኛየ ደሞ ትልቅ ሻንጣ ይዛለች። የነበርንበት ቦታ ብዙ ሰው ያለበት ነገር ነው እና እኔ ፖሊስ አያለሁ ፖሊስ መጣ ብያቸው እንዳይዘን ማለት ነው እና ልንሸሸ ፈልገን እንሂድ እያልኳቸው ከዛ ያች ትልቅ ሻንጣ የያዘችው ጓደኛየ ቆይ ሻንጣየን እዚ ላስቀምጥ እያለች ካጠገባችን ቤት ነገር ያለ ይመስለኛልና ቆልፋ ወደዛ ትወስደዋለች ልታስቀምጥ ነገ እናወጣዋለን እያለች ይመስለኛኛ እኔ ደግሞ ከሻንጣው ውስጥ የምፈልገው እቃ አለ ሻንጣየን ትቼ አልሄድም ብየ እየዘዋለሁ የምፈልገው ወረቀት ያለውም ይመስለኛልና ሻንጣየን ይዤ ቤት አለንና ወደዛ እየሄድን። ከዛ እየሄድን እያለ ልንደርስ ትንሽ ሲቀረን መንገድ ላይ ጅብ ተኝቶ አያለሁ ከዛ ጅቡ መንገዳችን ላይ እያልኩ እየጮህኩ ለጓደኛቼም እየነገርኳቸው መንገድ ቀይረን ወደ ቤታችን እየሄድን አየሁ። ጅቡ ግን እኔም
አላየኝም
አሁን ካለሽበት ካልተረጋጋ ኑሮ ወደተረጋጋ አኗኗር ለመመለስ ያለውን የውስጥ ናፍቆት የሚያሳይ ስሆን በዚህ ሂደት ውስጥ በጥድፊያ ማመን የሌለባችሁን ሰው(አካል) ከችግሩ ለጊዜውም ቢሆን ለመሸሸግ እንዳታምኑ የሚያስጠነቅቅ ህልም ነው። አንቺ በወሰድሽው ጥንቃቄ እርምጃ በዚህ መንገድ ላይ ከሚያጋጥምሽ በልቶ- ከሃድ ከሆኑ ደላላዎች ታመልጪያለሽ። በደንብ ጸልይ! በአደባባይ በልተው ከሚክዱ አውሬዎች ተጠንቀቁ!
@@Ybiblicaldream እሺ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጸሎት አስበኝ ጸጋውን ያብዛልህ። ቀደም ብየ አግኝቼህ ቢሆን ሁለት ወር ስራ ፈትቼ አልቀመጥም ነበር። እግዚአብሔር ከአንዴም ሦስቴ በህልም ነግሮኝ ትርጉሙ ሳይገባኝ ከስራ ወጥቼ ጊዜ አቃጠልኩ በኋላ ነው የህልሙ ትርጉም የገባኝ ህልም ሳይሆን ቀጥታ በሚባል ደረጃ ነበር እግዚአብሔር የነገረኝ። ለእንግዲሁ ትምህርት ይሆነኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@@Ybiblicaldream በእግዚአብሄር ይችን ብቻ ህልም ፍታልኝ. አስቸኳይ. የኔ የራሴ 1 እንቁላል ትመስለኛለች አነስ ያለች ነጭ እና ጠፍታኝ ስፈልግ ስፈልግ የሌላ ሰው እንቁላል የማገኘው የራሴን አጠዎት በጣም ቅስሜ ሰበር አለ በመጥፍቷ 2 ኛው ህልም ልጀ ጠፍቶኝ ስፈልግ የማድረው በህልሜ. 3 ኛ የማይታይ ሰው ብሬን አምጭ እያለ ሲያባርረኝ ያድራል
@ፍትህ ወዴት አለሽ:
3ቱም ህልሞችሽ አንድ የሚያደርጋቸው ምንጩ እና የሰይጣን ምኞቱ ነው። ይህም የነገ ህይወትሽ ደስታ እና ተስፋ ሊያጨልም ሰይጣን(ጠንቋይ) እያሳደደሽ መሆኑ ነው። መፍትኼው ከልብ የሆነ ንስሃ በመግባት ወደ እግዚአብሔር ጥላ ስር መግባት ነው። ሰይጣን ውሸታም ነው! ኃይሉም ውስን ስለሆነ በእግዚአብሔር በመታመን በኢየሱስ ስም እያልሽ ከአንቺ አባርሪው!
@@Ybiblicaldream የኔ ወንድም እስቲ ይችን መልስልኝ በህልሜ ታቦት ለመሸኘት ስዘጋጅ ጥሎኝ ይሄዴል በትውልድ ሀገሬ ተደጋጋሚ ድብስብስ እንዳልኩ ጥሎኝ ይሄዳል
2
ለባለቤቴ ከወደ ላይ የመጣ ደብዳቤ ወረቀት ደረሰው ባሌም ክብድ አለው አዘነ ወረቀቱን ሲቀበል
3 የባለቤቴ ጫማ ቆሻሻ ሙልት ብሎበት አየውት.
4በባለቤቴ silver ከለር ባለው መኪናው ሂጀ እናት አባቱ በር ላይ ቆምኩ የባሌ እናት መጣች መጣች እያለች በመስኮት በትኩረት ታየኛለች ባሌም ከኔ ጋር ሳይሆን ከነሱ ቤት ሁኖ እደማያውቀኝ ሰው ሆነብኝ. በእውኑ ባንድላይ ነን. በኢየሱስ ፋታልኝ
ሀይ ሠላም በተደጋጋሚ በህልም ከቤተሠብ ጋር መጣላት ምንድነው
1) ያልተፈታ የሀሳብ ግጭት ወይም ቅሬታ በልብ ስለመኖሩ ይጠቁማል። በነገር አለመቀባበል ስለመኖሩ ወይም
2) ከቤተሰብ ጋር የሚያጋጭ መንፈስ ስላለ በጸሎት ማስወገድ የግድ መሆኑን የሚያሳስብ ህልም።
3) ከራስ ጋር አለመስማማት ወይም በጎ የሆነው እቅድ አለመቀበል።
ፀጉሬን የማቃት ሴት ፀጉር ቤት ዉሰጥ በትንሹ ልቁረጥሸ ብላ በደንብ ገባ ብላ መሀል ድረሰ ቀለም የነካዉን በሙሉ ቆርጣ ሰታሳጥረዉ ተመለከትኩ
የሴትነት ክብርሽን የሚያሳጣ/የሚጎዳ ተግባር ወይም ምክር ይሆናልና ይህ እንዳያጋጥምሽ ጸልይ።
ሰላም ላተይሁን ወድም በህልሜ ከወገቤ በላይ እራቁቴን ከአደኛው ጡቴ ወተት ይፈሳል ለማስቆም መከርኩኝ በጣም ይፈሰኛል🙏🙏🙏🙏
ገመናሽን ማየት የማይገባቸው እንዲያዩ አትፍቀጂ ወይም ድንገት የእናትነት ልብ ስሜታዊነት አይሎ ምስጢርሽ እንዳያሳብቅብሽ ተጠንቀቂ።
@@Ybiblicaldream ተባረክልኝ አውነት 🙏💞💞💞
Tseguren eyatebku kayewus 🤔🤔🤔🤔🤔
በህልሜ ልጄ ሳላየው ፀግሩ ተቆርጦ መጣ
የፀጉር ቅባት ማየት
በህልሜ ጉዋደኛየ ፅጉሯን ቆርጣ ሰጠች ተቀብዬ ልክ እንደ ዊግ አድርጌ ከፅጉሬ ጋር ጎነጎንኩት
ሰላም ላተይሁን ወድሜ በህልሜ መገድ እየሄድኩኝ ድገት መገላይ ቆሜ የሚሸኙኝ ሰወች አብረውኝ አሉ አድት ሴት መታ መዳኒት ላጠጣሽ አለችና በአፌላይ አረ ምድነው ለምንስ ይጠቅማል ስላት የንዴት ነው ከዚ በሓላ አትናደጂም የምትለኝ የመስለኛል እና ስታጠጣኝ ጎኔን በሆነ ነገር ይዛ አጠታቺኝ የመዳኒቱ ከለር የወይን ጠጅ ነው ከዛ በሃላ የሆ ነገር ተሰማኝ መለቴ የደስታ ስሜት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞
=> ለንዴት ችግር መድሃኒት ይገኝልሻል። እሱም በቁምነገር "በሌላ" ዓይነት ስሜት መንደድ ይሆናል። ዋናው ከችግሩ መፈወሱ ነው!
@@Ybiblicaldream ተባረክ 👉💞💞💞💞💞
ወንድሜ ያክስቴ ልጂ ጥጉሮን ተሥርታ አጥግቤ መታ እተኛሁበት ልቅባሽ ስትልኝ አልፍለግም አላትአልሁ ክዛ መልሽ ቅቤኝ አላትአለሁ ቂቤው ቁኔ የተቅላቀለነው በጣምደስእምል ሽታያለው ክዛ ልኔም ልሶም ተቅባሁ
እኔ ባልትዳርነኝ እሶ አግብታ ፍታልች ኢንሻአላህ መልስ እጥብቃልሁ
ሻሎም እኔ ደግሞ የሆነ የሙሉ ግዜ አገልጋይ ነው ጉልበቱ ላይ በግንባሬ ተደግፌ ፀጉሬን ቆንጆ ሹሩባ እየጎነጎነ ሲሰራኝ አየሁ ምንድነው እባክህ ፍታልኝ
እንደፀጉር የበዙ የመሰሉሽን ውስብስብ ሀሳቦችሽን/ጉዳዮችሽን መስመር እንዲያስዝልሽ ራስሽን በአገልጋዩ ላይ ጣል ማድረግሽን ይጠቁማል።
ራስሽን በእግዚአብሔር ላይ መጣል ለምንግዜውም ሠላምና እረፍት የሚሰጥ መሆኑን አትርሺ።
ስጋ ወጥ መብላት
አልሀምዱሊላህ
በህልም የቅርብ ወንድ ጉዋደኛዬ ምንሄደዉ አንድ ላይ ምንሄድበት ቦታ ጥሎኝ እያዬሁት ጥሎኝ ስሄድ አዬዉ ምን ይሆን
ጸልይ! በአንቺ በኩል ማድረግ የሚገባሽን ሁሉ በጥንቃቄ አድርጊ።
የትም አይሄድም በሚል ሙሉ ልብ ከመጣል ተቆጠቢ የሚል ነው ፍቺው።
እረ ሹሩባስ ስትሰራ ካየችስ
በህልሜ ፍቅረኛይ ስባጭረኝ እና እጄ ስደማ ከዛ እስኪ እጂሽ አምጭው ጽፍሬ ቀርቶ እንዳይሆን ልይልሽ አለኝ እንየም እምቢ አለኩት ምንድነው?
'ፍቅረኛሽ' እንደቀልድ በሚፈጽመው ተግባሩ ወይም በአንደበቱ ይቧጭርሻል ማለትም ስሜትሽን የሚጎዳ ነገር ይፈጽማል። ይህም በሥራሽ ላይ እክል ይፈጥር ይሆናል። ጸልይ! አንቺም ተመሳሳይ ድርጊት በሌሎች አትፈጽሚ። ለፈጸሚሽውም ንስሃ ግቢ።
የሞተ ሰዉ ማየት
በህልሜ ወደ ቤተክርስቲያን እየሄድኩ በኋላየ አንዴት ሴት ትጠራኛለች ዝም ብየ እሄዳለሁ ብቻ ሽን ነሽ ብየ እየጠራሁሽ ለካስ ሰው አለሽ ትለኛለች ችግር የለም አብረሽ ሁኝ እላታለሁ ከዛ ጓደኛዬ ዝክር ነው ብላ የማሽላ ንፍሮ ትሰጠኛለች የእናቴ ጓደኛ መጣ ምግብ እሰጣታለሁ አመስግና ስታበቃ ትንሽ ቅር ያለኝ የምጣዱ ግጣም ማጠሩ ነው ትላለች ከዛ አስተካክለው አለሁ እላትአለሁ
ከኑሮ ውድነቱ ጋር ተያይዞ የተወሰኑ ችግሮች የሚያጋጥሙሽ ቢሆንም ተመሳሳይ ሕይወት ከሚኖሩት ጋር በመረዳዳት አስቸጋሪው ጊዜ እንደሚያልፍ ይጠቁማል።
@@Ybiblicaldream አመሰግናለሁ
እንዴት ነህ የማላውቀው ሰው አትክልት ሲሰጠኝ አንዱ የአናናስ ተክሉን
በህልም ፀጉር መቆረጥስ
እረ በህልም ፀጉር ሲነቃቀል ማየት በእጅ ነካ ሲያረጉት ሙሉ መርገፍ 😥
በሀሳብ ደረጃ መድከም(ማርጀት)፣ በሁሉ ነገር ስልችት ማለትሽን ይጠቁማል። ግን በሀሳብ ነው እንጂ በአካል አይደለምና በርታ በይ ጠንካራ ሴት ሁኚ። ሰይጣን ለምን ደስ ይበለው?
ካመንሽና ከጠነከርሽ ሁሉ ይስተካከላል። በእግዚአብሔር የተወደድሽ መሆንሽን ለአእምሮሽ ደጋግመሽ ንገሪው።
ፀጉር መታጠብ
ፀጉር መላጨት
wond silachis
Moges yatal yemil finch yisetal.
ፀጉር ሹሩባ መሰራትስ
1) አእምሮሽ ጥሩ ነው ብሎ የሚያስበው የፀጉር እስታይል ይሆናል።
ወይም
2) ብዙ የሆኑ ሀሳቦችን እንደሹባ ከፋፍለሽ ለመረዳት የምታደርጊው ጥረት ይሆናል