በህልም ጸጉርን ቀለም መቀባት ፍቺ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ በህልም ቀለም መቀባት የህልም ፍቺ ከተለያዮ የህልም ፈቺዎችን ዋቢ በማድረግ ለተመልካች በሚሰማማ መልኩ አዘጋጅቼ አቀርቤለሁ ህልም ከፈጣሪ የሚላክልን ማሰጠንቀቂያ ወይም ብሰራት ነዉ ሰለዚህ ቤተሰብ በመሆን ህልሞትን ያሰፈቱ አመረግናለሁ

КОМЕНТАРІ • 28

  • @susuahmed4574
    @susuahmed4574 5 місяців тому

    ሰላምዋለኩም እህት በህልሜ አብርን የምንሰራ ሰራተች ኡጋዳ ነበርቸና ፀጉሬን ቡኒ ከርልና እና ቢጫ ተቀበኛለች እየከፋፈለች የፈታሁነኝ

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 9 місяців тому +1

    እህት በህለሜ ፀ ጉረ ሺበት ከግንባረነዉ አይሁኝ ሻብትብኝ ይመስለኝ

  • @Sam-iq2ox
    @Sam-iq2ox 3 місяці тому

    Be hilema ke tsagur kemal setlakemlegn naber enat pls malshelgn

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  3 місяці тому

      ምቀኛ ማሰወገድ ነዉ

  • @habonmohammed5728
    @habonmohammed5728 Місяць тому

    Wede be heleme ejene hina sikeba gine yilekal egerenem hina tekebeche sitateb keye konjo hono yiwetal

  • @etentertainment7374
    @etentertainment7374 2 місяці тому

    ደም ማየት ምድን ነው

  • @IkramIkru-s2r
    @IkramIkru-s2r 4 місяці тому

    ኢነለፀጉርመቀበት ለተፈታችሴት

  • @ኣሴ
    @ኣሴ Рік тому

    አረ የኔ ወድ የሰው ኣጥንት ከቤት እየየሁ ነበረ ይፈጫል እያልኩ ምንድነው እባክሽ ንገረኝ ከዛ ደሞ መጋረጃ ስሰቅል ነበረ ፀጉሬ ሞባይሌ ደሞ የሆነች ልጅ የሞባይሌ ፓስዋረድ ልትከፈተው እያለች ደረሰኩባት

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Рік тому +3

      ይሄኛዉ ህልምሸ ደሞ አጥንት ማለት የመተ ያለቀ ማለት ነዉ የተጠናቀቀ ጉዳይ እናም ሙባይልሸ ደሞ ሰላንቺ ሚሰጥር ማወቅ የምትፈልግ ሴት አለች ወይም ያንቺን ፍቅረኛ ወይም ባል የምታሰበዉ የምትፈለገዉ ሴት አለች ማለት ነዉ እናም መጋረጃ መሰተር መከለል እንዲሁም ለትዳር መዘጋጀት ሊሆን ይችላል ግን አጠቃላይ ህልሙ አንቺ የምትደብቂዉ ነገር አለ ሰዉ ደሞ ሰለአንቺ ለማወቅ የሚጥር አለ ማለት ነዉ ከዚህ ዉሰጥ ከንቺ ሂዎት ጋር የሚሄደዉ ነዉ ፍቺዉ

    • @ኣሴ
      @ኣሴ Рік тому

      እና ኣድስ ፈቅረኛ ኣለኝ እሱጋ ተጣልተናል ለኔ ኣይሆንም ማለት ነው ኣጥንቱ ፈጭቸ ጠላ ይሆናል እያልኩ ከዛ ወደ እንጨት ተቀየረ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Рік тому +1

      @@ኣሴ ዉዴ ህልም ቆርጠሸ አትጻፊ ወደ እንጨት መቀየሩን አልጻፍሸም ምናልባት ይሰተካከል ይሆናል ግን ሙባይልሸን ሴት ልትፈትሸ ሰትል ማየት አለመግባባት እና ሚሰጥር ለማወቅ የሚጥር እንዳለ ነዉ ብቻ
      ትንሸ ችግሮች እንዳለ ነዉ ህልሙ የሚገልጸዉ

    • @hanahana-v6j
      @hanahana-v6j Рік тому

      ሰላም እህቴ እንዴት ዋልሽ የሆነ ሱቅ ይመስለኛል ቬል ሱሪ እየለካሁ በጣም ይሰፍኛል የዛይዜን እጥፍ የሚሆን የሎነች ጓደኛየ አለች ከሷ ጋር ደሞ ስንጣላ ስንጨቃጨቅ ነገር አየሁ ፍችልኝ🙏

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Рік тому +1

      @@hanahana-v6j ዉዴ ሱሪ ትዳር ወይም ሰራ ነዉ መሰፋቱ ላንቺ አይመጥንሸም ከሁለት አንድ ሰራ ወይ የሄዎት አጋር ከጎደኛሸ መጨቃጨቅሸ ከእራሰሸ ጋር እየተወዛገብሸ ነዉ ጓደኛ የራሰ ነጸብራቅ ነዉ

  • @Hanicho-r9y
    @Hanicho-r9y Рік тому

    ❤❤❤

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Рік тому

      ዉዴ ባለትዳር ከሆንሸ በባልሸ እንደምቀኚ ነዉ ባለትዳር ካልሆንሸ ጋብቻ ነዉ

    • @Hanicho-r9y
      @Hanicho-r9y Рік тому

      @@haytomer9818 ለሌላ ሰው ጽፈሽ ነው ለኔ ??

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Рік тому

      እረ ለሌላ ነዉ ፒንክ ቦርሳ ምንድነዉ ብላኝ ላንቺ ነዉዴ የመጣዉ

    • @Hanicho-r9y
      @Hanicho-r9y Рік тому

      @@haytomer9818 አዎ እኔም ለሌላ እንደሆነ ገብቶኝ ነው

  • @ኣሴ
    @ኣሴ Рік тому

    እሺ በሌላ በምን ላገኝሽ እችላለሁ በጣም ጨንቆኛል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Рік тому +1

      ዉዴ አትጨናነቂ ምናልባት እንድትወሰኚ መንገድ የሚመራሸ ሌላ ህልም ማየትሸ አይቀረም ይሆናል አይሆንም የሚለዉን

  • @ኣሴ
    @ኣሴ Рік тому

    ፀጉሬ ደሞ ኣንድግዜ ጥቁረ ቀለምተቀባሁ ኣንድ ግዜ ደሞ ሕና ተቀባሁ ሁለት ጓዶኞች ነን ከነሱ የኔ ያምረ ነበረ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Рік тому

      ዉዴ ሰለቀለሙ ከቪድዮዉ አለ እሺ

  • @MaryoomKabdi-pe2om
    @MaryoomKabdi-pe2om 10 місяців тому

    ኢረጂምፀጉረ ማየት

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 місяців тому

      እረጅም እድሜ ነዉ

  • @TigistHailemariam-nb6ww
    @TigistHailemariam-nb6ww 8 місяців тому

    Tsagur begins mesirat

  • @Mihretgenu
    @Mihretgenu 7 місяців тому

    ፀጉር መታጠብ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 місяців тому

      ከችግር መላቀቅ ነዉ