ጠንካራ ኪችን ካቢኔት ለጭቃ ቤት ትክክለኛው!እሄን ሳያዩ በጭራሽ እንዳያሰሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • የኪችን ካቢኔት#Best and most secure kitchen cabinet#

КОМЕНТАРІ • 87

  • @usmitube
    @usmitube  3 роки тому +4

    የስሚንቶ፣ የቆርቆሮ፣የግርፍ ሺቦ ሙሉ የዋጋ ዝርዝር
    👉ua-cam.com/video/kl09BUZ8D6Y/v-deo.html

    • @መዲሰለምቴዋ
      @መዲሰለምቴዋ 3 роки тому

      ማሻአላህ ቁጥርክን አስቀምጥልን ወድማችን

  • @lubabalubaba8235
    @lubabalubaba8235 3 роки тому +1

    አልሞኔሙ. በጣም ያምራል. ውሀም ሊያበላሸው. አይችልም. በአረብ አገር. አብዛህኛው. አልሞኔሙን ነው. እሚጠቀሙት

  • @meazatesfaye5475
    @meazatesfaye5475 2 роки тому

    ጥሩ ሀሳብ ነው ወንድሜ ተንቀሳቃሹ ውድ ካልሆነ ጥሩ አማራጭ ነው ፈጣሪ ይባርክህ

  • @ዲኔቲዩብ
    @ዲኔቲዩብ 3 роки тому

    ጀዛክላህ ኽይር ወንድም ኡስሚ

  • @fatumaseid5005
    @fatumaseid5005 3 роки тому

    አመሰግናለሁ ኡስሚ ጥሩ መረጃ ነው

  • @ezemzem
    @ezemzem Рік тому

    ማሻአላህ ሀሪፍነው

  • @abuabdirehimhassen1586
    @abuabdirehimhassen1586 3 роки тому +1

    شكرا جزاك الله خيرا وبارك فيك وأسعدك

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube Рік тому

    እነመስግነለን በርታ በጣም ደስ ይለል

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 10 місяців тому

    አልሙኒየም፡አሪፍና፡ቀላልነው፡ዋጋውተመጣጣኝከሆ

  • @stuy7891
    @stuy7891 3 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድም አላህ ይገዝክ

  • @BINTYIMAMtube2223
    @BINTYIMAMtube2223 3 роки тому

    ጀዛከሏህኸይር የምፈልገው ነገር ነበር

  • @አልሀምድሪላህሡረቱኪፊ

    ማሻአላህ በጣም ነው የወደደኩት ቁጥርህን ላክልኝ

  • @madinaabdullah9255
    @madinaabdullah9255 3 роки тому

    ማሻ አላህ አሪፍ ነው

  • @tegestbeza3808
    @tegestbeza3808 3 роки тому

    እናመሠግናለን ቦሮ

  • @سميره00-د2ج
    @سميره00-د2ج 2 роки тому

    ጀዛከላህኸይር

  • @HayathALlYU
    @HayathALlYU 10 місяців тому

    ማአላህ🥀

  • @HalimaHalima-xx7qn
    @HalimaHalima-xx7qn Рік тому

    በትክክል

  • @Seadafentaw-q3s
    @Seadafentaw-q3s 3 місяці тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ብያለሁ ያገሬ ልጆች

  • @iihj550
    @iihj550 3 роки тому

    መሻአላህየምፈልገውነው ኡሥሚ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 роки тому

    እነመስግነለን ልክነህ ሀሳብህ

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 3 роки тому

    ሲልካቹሁን ላኩልኝ እሥኪ ለማዘሪ ማድርግ ሥለምፈልግ ነው ? በጣም የምፈልገዉ ነው አይገርምም

  • @angansh5671
    @angansh5671 3 роки тому +2

    በተለይ ነአልሙኒየም ይለውን ዝርዝር መረጃ አቅርብልን ወድማችን ከይቅርታ ጋር

  • @lubabahaseen695
    @lubabahaseen695 Рік тому

    አሚንንንን

  • @umureyanbintmohamed5323
    @umureyanbintmohamed5323 3 роки тому

    የኪችን ካፒቴኑ ግርግዳ ላይ የሚሰቀለው ግርግዳው በጭቃ ከተለጠፈ በኋላ ነው ወይስ ሳይለጠፍ በፊት

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 2 роки тому

      ቤቱ ካለቀ ቡሀላ ነውጅ ውደ

  • @rihanaendris5453
    @rihanaendris5453 2 роки тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم امين يارب العالمين

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ

    የከተማ ቦታ ለመደራጀት ምንድን ነው የሚያስፈልገው ግን ብዙ ወጣቶች ሰሞኑን እየደረሳቸው ነው እኔ ግን መረጃው የለኝም እናማ ምንድን ነው የሚያስፈልገው ፕሮሰስ?

  • @aletheiatube4703
    @aletheiatube4703 3 роки тому +2

    በጭቃ ቤት ባታሰሩ ጥሩ ነው አያስተማምንም ።ብፌ ግዙ

    • @yfhahc20
      @yfhahc20 Рік тому

      እውነት ነውውዴ

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому

      ነጯ ምርጥ ናት ብፌ ለሳሎን ነዋ ይህ ብረት ድስት ምናምን ለማስቀመጫ ጥሩ ነበረ

  • @Rahel-m4x
    @Rahel-m4x Рік тому

    አድራሻሽህ የት ነው ስልክህን

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @lubabahassen7418
    @lubabahassen7418 2 роки тому

    እናመሰግናል ወንድማችን

  • @ጦይቢቲየኮመተሮችታዛቢ

    እምትሰሩ ከሆነ በአላህ ላግኝሽ በስልክ እኔ ስትአመቱ ቤትገዝቸ አሻዋተገረፈ አቆመ ከሰራችሁ እባክህ ውድሜ ፡ተባበረኝ ሰውስለለኝ ምንላድርግ

  • @sulamntoyba9990
    @sulamntoyba9990 3 роки тому

    ላይክ ሸርር በርታ ወንድሜ👍👍👍👍

  • @ዘሀራ-ኘ1ረ
    @ዘሀራ-ኘ1ረ 3 роки тому

    አሚን ኡሠሚ ቁጥረህን ላክልኜ

  • @ethiopiahagerekurate1434
    @ethiopiahagerekurate1434 3 роки тому

    Walikum selam werhmetulahi wberekatu aminnnn wondim amm
    Le tyaqeye mels ametahlgne
    Jezakum alahu keyren

  • @አላህወኪልዉድጓደኞቸለምት

    ስልክቁጥርአስቀምጥልን።እስክሬኑላይ

  • @Saba-gf5tf
    @Saba-gf5tf 8 місяців тому

    እባክህ ስልክህን ላክልኝ ላዋራህ እፈልጋለሁ

  • @EeEe-oe9rd
    @EeEe-oe9rd 3 роки тому +2

    በዚህ ሰአት ማን እሚታመን አለ ብለህ በአውስትራሊያ ስሩልኝ ብየ ብር ጨምሬ በቻይናው ነው የሠራልኝ አገራችን ላይ አላህን የሚፈራ የለም ሲያወሩ ግን የአላህነ ስም ከአፋቸው አይነጥሉም እንደተ ሰው እንመን

  • @ommohmed1843
    @ommohmed1843 3 роки тому

    አሚንንንንን ያረብብብብብ

  • @ኩንፈየኩን-ጐ8ዐ
    @ኩንፈየኩን-ጐ8ዐ 3 роки тому

    አሚንንንንንንንያረብ

  • @fatmayimam713
    @fatmayimam713 3 роки тому

    ማሻአላህ

  • @ኡምሂበቱላህ
    @ኡምሂበቱላህ 3 роки тому

    የትነው ሚገኛው

  • @Yod1728
    @Yod1728 3 роки тому

    Ye mitlewkew video tiru new gin please please setjemer videoen atrzemew. Were atabeza!!

  • @TenagneManaye
    @TenagneManaye 2 дні тому

    ወንድሜ መሸጫ ዋጋውን

  • @Rahel-m4x
    @Rahel-m4x Рік тому

    ቁጥርህን ላክልኝ

  • @fadelaakiterfadelafadelaak8921
    @fadelaakiterfadelafadelaak8921 3 роки тому

    ስልክ ቁጥር ተበበራን

  • @abuabdirehimhassen1586
    @abuabdirehimhassen1586 3 роки тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @ፎዚእናቴእወድሸአለሁዩቱብ

    አህለን አንደኝ።ነኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ7ከ

    ስንት ብር ይፍጆል

  • @TigisetNigise
    @TigisetNigise Рік тому

    Selki asekemetilinyi

  • @radiahradiah3930
    @radiahradiah3930 3 роки тому

    አላህ ይጨምርልህ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 роки тому

    Well come

  • @soooooooooo6952
    @soooooooooo6952 3 роки тому

    ቁጥርህን አስቀምጥ

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Рік тому

    .ተንቀሳቃሽ ይሻላል ተንቀሳቃሽ ሁኖ ግን ሰፋ ያለ ካለ አሳየን

  • @sofiaseid3029
    @sofiaseid3029 3 роки тому

    Amen

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @erahmetseidassen1617
    @erahmetseidassen1617 3 роки тому

    ስልክህን ቁጥርህ በአላህ ስጠኝ

  • @yambini8079
    @yambini8079 Рік тому

    Adrashah yet new

  • @tubi7351
    @tubi7351 3 роки тому

    ሀዎላ ሥንት እንደሁ ንገሩኝ የሳዑዴ

    • @amyayub6142
      @amyayub6142 3 роки тому +1

      ብዙ ከሆነ 68
      ትንሽ ከሆነ ከ71እከ 73

    • @mhmfmhmd2442
      @mhmfmhmd2442 Рік тому

      @@amyayub6142 እረእዳትሸወጅ።የት

  • @abhbha4720
    @abhbha4720 3 роки тому

    Selame

  • @mtube3391
    @mtube3391 3 роки тому

    ቁጥርህን ብታስቀምጥልን ጥሩ ነበር

  • @samiraabubakhali902
    @samiraabubakhali902 3 роки тому

    ሠላም

  • @DimaHassen
    @DimaHassen 3 роки тому

    ኮንቦልቻ ላይ አለ ወይ

    • @DimaHassen
      @DimaHassen 3 роки тому

      ተንቀሳቃሹ

    • @ወሎየነኝ-ረ5ቸ
      @ወሎየነኝ-ረ5ቸ 3 роки тому

      አለኮቻነሽ ወይ እኔምአሠራለሁ በቅርብ

    • @DimaHassen
      @DimaHassen 3 роки тому

      @@ወሎየነኝ-ረ5ቸ እስኪቁጥር ላኪልኝ

  • @nei8025
    @nei8025 3 роки тому

    አህለን

  • @aliatala1942
    @aliatala1942 3 роки тому

    እኔ ሁልየም ጥያቄ እጠይቃለሁ ግን አንድም መልሰህልኝ አታውቅም

    • @usmitube
      @usmitube  3 роки тому

      ሀቢቢ ይቅርታ እሽ ምን ነበር

    • @aliatala1942
      @aliatala1942 3 роки тому

      @@usmitube አረ ችግር የለውም እሽ

    • @እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል
      @እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል 3 роки тому

      @@usmitube ዋጋህ ስንት ነው የት የት ቦታ ነው የምስራው እኔ ያለሁት መከነ ሰላም ነው

  • @Maryam-q6r4f
    @Maryam-q6r4f 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bedradessa4781
    @bedradessa4781 3 роки тому

    ቁጥርህ ስጠኝ

  • @sweetsweet1220
    @sweetsweet1220 3 роки тому +1

    Uuufff were atabbiza

    • @fatmaa9945
      @fatmaa9945 3 роки тому

      ታዳ ማን አዳምጭ አለሽ ካልፈለግሽ

    • @hawafantw7192
      @hawafantw7192 3 роки тому

      ስልክ ቁጥርህ ላክልኝ

  • @joymariegamas546
    @joymariegamas546 3 роки тому

    አሚንንንን

  • @iihj550
    @iihj550 3 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @abdullahalmbassoreee5817
    @abdullahalmbassoreee5817 3 роки тому

    አህለን

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 3 роки тому

    አሚንንንን

  • @እሙሂባ-ሠ1ጰ
    @እሙሂባ-ሠ1ጰ 3 роки тому

    አህለን