Ethiopia የኪችን ካቢኔት የዋጋ ዝርዝር! ለጭቃ ቤት ሚሆን እና ለቡልኬት ቤት እና ለቤት ተከራዮች ሚሆን!The price of a kitchen cabinet

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 307

  • @usmitube
    @usmitube  3 роки тому +13

    በ 450,ሺህ ብር ብቻ 4 ክፍል የቡልኬት ቤት!
    👉👉ua-cam.com/video/lPbblcVpKK0/v-deo.html

    • @ልዩየወሎልጅ
      @ልዩየወሎልጅ 3 роки тому

      70 ካሬ ቦታ ስንት ነው

    • @z7ra8z11
      @z7ra8z11 3 роки тому +1

      ውሸት የጨትኮ ወላሂ ከቦታ ሌላ ሶስት መቶሽ ነው የፈጀብኝ ስድስት ክላስ ለዛውም ገና አላለቀ አደለም ቡለኬት

    • @emutube4860
      @emutube4860 3 роки тому

      Betu ketesera buhele masert ychiln weysi gena betu

    • @Sebrin194
      @Sebrin194 3 роки тому

      ኧረ አይበቃውም ወድሜ ጓደኛዬ እያሠራች ነው እና ከ6መቶ በላይ ፈጂቶባታል እኔም ፈርቼ የእጨት ላሥጀምር ነው

    • @Sebrin194
      @Sebrin194 3 роки тому

      @@z7ra8z11 በቅርቡ ነው ያሠራሸው ውዴ እኔም ላሥጀምር ነበር

  • @lubabalubaba7575
    @lubabalubaba7575 3 роки тому +25

    አሪፉ. የጣውላ. ሳይሆን. አልሞኔም. የሆነውን. ዋጋ. ንገረን. ለምን. በጣም ቀላልና. በውሀ. የማይበላሽ. ስለሆነ. አሪፍ. ነው

  • @usmitube
    @usmitube  3 роки тому +4

    የስሚንቶ የቢስማር እና የብረት የዋጋ ዝርዝር!
    👉ua-cam.com/video/k41Hi5eCNDw/v-deo.html

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 3 роки тому

      ኡስሜ በጭቃ ሁኖ ማለቴ ሳይገረፈ በጅምሰን ማሰራት እንደት ይታያል ከማስከረፍ እና በጅምሰን ከማሰራት ወጩስ ብዘ ልዩነት አለው ወይ ከቻልክ መልስልኝ

  • @usmitube
    @usmitube  3 роки тому +2

    የእንጨት በሮች የዋጋ ዝርዝር ሊንኩን ይጫኑ!
    👉👉ua-cam.com/video/ubQWTxybhaE/v-deo.html

    • @najat5814
      @najat5814 3 роки тому

      ኡሰሚ አልሃምዱሊላህ ሳሚቶ ቀነሰ 580ገባ ደሰ ብሎኛል

    • @usmitube
      @usmitube  3 роки тому

      @@najat5814 ኸር ትናንት አስጠይቄ 670ብለውኛል

    • @najat5814
      @najat5814 3 роки тому

      @@usmitube ሀይቅ 580ብላኛለቺ እህቴ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    እጅግ በጣም የሚፈልገውን ነገር ነው ጄዛከላህ ኸይር በርታ ኡስሚ

  • @nurobezedef8801
    @nurobezedef8801 3 роки тому +73

    የጭቃቤትላይ እሚለጠፍ ኪችን ካቢኔት ለምን አስፈለገ ቆይ ብር የተረፈበት ሰውነው እሜሰራው ግርግዳውን ይዞነው እሚወድቀው እንዴ ስደትላይ ያለን ድሜችንን እናስብ ሻውር ቤት ኪችን ካቢኔት የብሎኬት ቤት ስንል ሰዋገር መሞታችን ነው ኢኩዮቻችንን ኢትዮጵያ አግብተው ወልደው ባላቸው ነገር በደስታ ይኖራሉ እኛስደትላይ ያለነው ያላቅማችንን እየተንጠራራን የተንጠራራንበትንም ሳናገኝ ከብራችንም ከጤናችንም ከጊዛችንም ሳንሆን በሰዋገር እንቀራለን ሞቾች እንደሆንን እናስብ አንድሺ አመት አንኖርም 50/60ነው እምንኖረው እናስብበት

  • @mariamsaid1360
    @mariamsaid1360 3 роки тому +4

    ማሻአላህ ደስ ይላል ቤቱን አላህ ይቅናሽ በሉኝ ከዛ ደግሞ ወደ እዚህ እመጣለሁ ቢኢዝን አላህ

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 3 роки тому +4

    ምርጥ ነገር የምፈልገው ኡስሚ ደዛክ አላህ

  • @fafi8171
    @fafi8171 3 роки тому +2

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ እረ ማሻአሏህ ገና ማየቴነዉ ይሄን ቻናል አለፍ አለፍ ብየ ትንሽ ቪዲዮችን አየሁ በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ ጀዛክ አሏህ

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 3 роки тому +3

    እቦ ምክርምህም በጣም ደሥ የላለ። እናመሠግናለን

  • @alemantube
    @alemantube 3 роки тому +17

    ከረመዷን በፊት ቁርዓንን ማንበብ ለመቻል የሚፈልግ በፍጥነት ቤተሰብ ያድርገኝ።።

    • @aminaatumaar3124
      @aminaatumaar3124 2 роки тому

      እረ ለአላህ ብላችሁ አቅሩኝኝ

    • @aminaatumaar3124
      @aminaatumaar3124 2 роки тому +1

      አቅሩኝ ተአላህ ታገኙታላችሁ ባረከላ ሁፊክ

  • @ጉራጌዋነኝወይኒስደተኛዋ

    ወንድሜ እናመሰግናለን እባክህ። የእንጨት በሮች እና መስኮቶች። ጠይቅልን። በአላህ። ካወእክ። መልስልኝ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @hayattube5754
    @hayattube5754 3 роки тому +3

    ይህንን እያየን የመዳን ቅመሞች እሰውሀገር ቀረን አላሁምስታን ገና ይህንን ስብስብ ሞትእደሁ አይ ምክር አጀላችንንን ከደረሰ አንድልጅ ሳንወልድ ዋፀፀታችንን
    እዳቅማችንን እንኑር እዱንያን ብቻ አንድን ሞትንም እናስታውስ ውድ እህቶችችች እስኪ የነብያትን ታሩክ እንስማ ለግራቸው እንኮን ጫማ የላቸውም ነበር
    🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🔴🔴🔴🔴

    • @nametube4493
      @nametube4493 2 роки тому

      በጣም የኛገር ሰወደቤቱጂ ደጎረቤቱ አያዲረም የራሱ ጉዳይ ዋናው አፊያነው ወላሂ

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 3 роки тому +1

    ዋው ይዘህ የመጣህው ሀሳብ በጣም የሚደነቅ ነው

  • @jemila602
    @jemila602 3 роки тому +5

    የአልሙኔየም ቢሆን ይመረጣል እሡን ብታሣዬን የምትል በላይክ አሣዩ

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 3 роки тому +2

    ኡስሚ እናመሰግናለን በርታልን ወድማችን

  • @hawatube1185
    @hawatube1185 3 роки тому +1

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ጀዛክአላህ ኸይር

  • @gshdjd2609
    @gshdjd2609 3 роки тому +2

    በጣም ያምራል እስታድ ባዩ እናመሰግናለን

  • @teshome7160
    @teshome7160 3 роки тому +2

    ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን አሪፍ መረጃ ነው ከልብ እናመሰግናለን ብሮ

    • @teshome7160
      @teshome7160 3 роки тому

      @African Tube ያለፈው አፏል አሁን ወገኖቻን እኮ ናቸው

  • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ

    ጀዛከሏህ ኸይር ወድም ይህ ዱላብ ለጭቃ ቤት የሚሆን አይመሥለኝም ነበር

  • @ዘይነብዩትብ-ነ7ቈ
    @ዘይነብዩትብ-ነ7ቈ 3 роки тому +1

    ወዲማችን ጀዛኩም ኸይረን ወደ ወሎ ይሄዳል ልጅ ማለቴ ሞያተኛዉ ኢንሻአላህ

  • @zainat-s2o
    @zainat-s2o 9 місяців тому

    ማሻአላሕ በጣም ጡሩነው

  • @ኢትዮጲያዊት
    @ኢትዮጲያዊት 3 роки тому +2

    وعليكم اسلام ورحمة الله وبركاته
    አላህ ያላሰብከውን ርዝቅ ይክፈትለህ
    ኢንሻ አላህ ብዙወቻችን ምንመኘውን ነው ያቀረብክልን ሽኩራን
    ሙስሊሙ ወንድሜ ።
    ቡፌ ዱሮ ቀረ
    ሳሎን ላይ ቲቪ በቂ ነው
    እኔ ደግሞ ሶፋ ስላስገባሁ ኮተት አልፈለኩም ነበር
    ኢንሻአላህ ኪችን ካቢኔት አሰራለሁ ቦታውም አለኝ አልሀምዱሊላህ
    የቀረኝ እሱ ነው።

  • @usmitube
    @usmitube  3 роки тому +5

    የውሀ ማጠራቀሚያ ታንከር ዋጋ ከ500ሊትር-3000
    👉ua-cam.com/video/gXtgaydXwQ8/v-deo.html

  • @zahrazeinu124
    @zahrazeinu124 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ኡስሜ ስፈልገው የነበረ መረጃ

  • @aminam7957
    @aminam7957 3 роки тому +3

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @fatumamuhammed1526
    @fatumamuhammed1526 3 роки тому

    ውይ ኡስሚየ ልብ አውቃነህ እኔም ለማሰራት እቅድ ላይ ነኝ ኡስሚ በርታልኝ ወንድሜ::

  • @marifama844
    @marifama844 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ጀዛክ አላከይር

  • @fatumafatuma281
    @fatumafatuma281 3 роки тому +1

    ውልይኩም ሰላምውርመቱላሂ ወብረኮቱሁ እሽ ውንድሚ ጉንድር የጭቃ ቤት ክቻን ኮቢኒይት እንዴት ነው ማሰረክብ ምንችል?

  • @kokeb663
    @kokeb663 3 роки тому +4

    ባረከላሁ ፊክ ወንድሜ

  • @sofiaseid3029
    @sofiaseid3029 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩንመሆን ለራስነው

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 3 роки тому +9

    የምፈልገውን ታውቃለህ ጀዛካላህ ስፈልገውነበር

  • @حياةجمال-ز2ط
    @حياةجمال-ز2ط Рік тому

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 3 роки тому

    አስለሙአለይክ ኡስሜ።እንዴትነህ ።እባክህ መልስልኝ ተንቀሳቃሽዋን ኪችን ካቤኔ ልገዛነበር።።አይወድቅም ማለቴ የመንቀሳቀስ ባህሪ የለውም አተልቆ ማስራትስ ይቻላል አንዱን ሸቅ ሙሉበሙሉ ቢሰራ

  • @እየሰራህተመኝ-ጰ5ከ
    @እየሰራህተመኝ-ጰ5ከ 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን

  • @ኢንሻአላህ-ከ6ቘ
    @ኢንሻአላህ-ከ6ቘ 3 роки тому +1

    ጄዛኩም አላህኸይር ወንድሜ

  • @እሙሀውለት7
    @እሙሀውለት7 3 роки тому

    ጀዛክአላህ ከይር በጣም ሥፈልገውነበር

  • @shawaye.youtube7930
    @shawaye.youtube7930 3 роки тому +3

    Thank you. 😍😍😍😍

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 роки тому

    መሸአላህ ደስይላል እናመሠግናለን

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 3 роки тому +1

    እስቲ ልስማህ ኡስሚ

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 3 роки тому

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @zakrahz5522
    @zakrahz5522 3 роки тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ነወይ ኡሥሚ እናም ዊጋውሥ ሥንት ነው

  • @ልኑርለእናቴ
    @ልኑርለእናቴ 3 роки тому +1

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @Tube-el1xi
    @Tube-el1xi 3 роки тому

    ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው

  • @Fatema-qe9zq
    @Fatema-qe9zq 2 роки тому

    ኡስሚ ወላሂ እኔ እፍልግ ነበር ቤቴ የጭት ነው ያለሁት ጎጃም ነው ማስራት እፍልግ ነበር የሚያድርስ ጎጃም የሚውስድ ስው ካለ ባአላህ መልስልኝ

  • @የሀበሻልጅ-የ6ዀ
    @የሀበሻልጅ-የ6ዀ 3 роки тому +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @እውቀትያሻግራል
    @እውቀትያሻግራል 3 роки тому +1

    አረ ወድም ጥያቄየን መልስልኝ ጠይቄህ ነበር በዛኛው ቪዲወክ ለ4 ክፋል ለ70 ቆርቆሮ ሊሾ ለማሰራት ምንያህል ያሰፈልጋል ምን ያህል ሲሚቶና አሸዋ ያስፈልጋል🙏

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 3 роки тому +1

    በጠንካራ፡ላሜራ፡መሰራት፡ይቻላል?

  • @ሶፊኢትዮ-ቨ6የ
    @ሶፊኢትዮ-ቨ6የ 3 роки тому +1

    አሠላሙ አለኩም እስሚ ጀዛ ኬላ ለጭቃ ቤት ኪችን ካቢኔት ማሠራት ይቻላል?

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቀ6መ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቀ6መ 3 роки тому +1

    ማሻአላህኡስሚ👍👍👍👍👍

  • @seadhussenhussensoon8645
    @seadhussenhussensoon8645 3 роки тому

    ዋልኩም እሰላም ወራህመቱላህ በረከቱሁ ወንዲሜ ከታች ያለዉን ብቻ ያለዉን ማሰራት አልችልም

  • @usmitube
    @usmitube  3 роки тому +3

    የስሚንቶና የቆርቆሮ ዋጋ!ሊንኩን ይጫኑ!
    👉👉ua-cam.com/video/_sc46sBvgts/v-deo.html

    • @thanisale5711
      @thanisale5711 3 роки тому

      ወድሜ ጀዛክ አላሁም ህይረን ምታቀርበው ነገር ደሣ ይላል

    • @tadygemtisa4012
      @tadygemtisa4012 3 роки тому

      yeti mewu?

    • @rseid3564
      @rseid3564 3 роки тому

      ኡሥሚየጀዛከላህከይርንእሥኪኮቦልቻአለወይ ለጭቃቤት

  • @ታናሼየኔልዩ
    @ታናሼየኔልዩ 3 роки тому

    ኡሥሚ በርታ ወንድም ፈልጌህ ነበር

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 3 роки тому

    አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ ቀጥልበት

  • @አለምአድማሱፈለቀ
    @አለምአድማሱፈለቀ 3 роки тому +5

    እናመሰግናለን ግን ለጭቃ ቤት ግድግዳዉ መሸከም ይችለዋል ወይ አይወድቅም እንደ

    • @medinaseid6086
      @medinaseid6086 3 роки тому +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @alemazalie717
      @alemazalie717 3 роки тому +1

      ለእኔም ጥያቄነው

    • @LgG-sd6om
      @LgG-sd6om 3 роки тому

      Ere sehemer bechika bet mesirat sinit new kene meretu balefew gize 185 shih eske 200shih yibekal sel neber.

    • @kickkick6176
      @kickkick6176 3 роки тому

      ከከከ

    • @Tube-ff9yc
      @Tube-ff9yc 2 роки тому

      ላኔሙ ጥያቅ ናው

  • @መልካምዪቲብ
    @መልካምዪቲብ 3 роки тому

    እና መሰግናለን

  • @mekulove169
    @mekulove169 3 роки тому +3

    UA-cam lay yesaw video sekaft Assalamu aleykum selu betam des yelagnal ❤️😍

  • @tube-mk9gj
    @tube-mk9gj 3 роки тому +1

    የት ነው እምሸጠው በአላህ አሪፍነው

  • @እማማየሰላምሽናፈቀኝ

    ዋአለኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛካላህ ወድማችን
    እስኪ የፍሬችደር በር ዋጋ ይዘህብቅበል

  • @zainbalshamsi5960
    @zainbalshamsi5960 3 роки тому +1

    ሹኩሪን

  • @የሰላምአምላክእግዚአብሔር

    Usmi ወንድሜ እረተውንገረኝ 270 ካሬ ጊቢ ላማሳጥር ስንት ሺ ብሎኬትነው የሚበቃው እባክህንገረኝ ወንድሜ

  • @zaharazahara4230
    @zaharazahara4230 3 роки тому

    ጀዛከሏህከይር

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 3 роки тому

    ኡስሚ እስኪ ግዛልኘ ስልክህን አስቀምጥልን

  • @momina2524
    @momina2524 2 роки тому +1

    ለምድነው የጎንደርቤት የማቲቀርብልን😌😌

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 роки тому

    ወላሂ እኔ ክችን ካቢኔ ላሰራ ፈልጌ ለጭቃቤት ነበር ግን ምንም አልጣመኝም

  • @natnaelmedia4927
    @natnaelmedia4927 3 роки тому +1

    ማርብልን ይጨምራል ዋጋው ኡስሚ

  • @ሀዩነኝእናቴናፍቂ
    @ሀዩነኝእናቴናፍቂ 3 роки тому +1

    የትነውየሚገኘው

  • @አሊመትይቲዉብ
    @አሊመትይቲዉብ 3 роки тому

    ስንትነዉ ተንቀሳቃሽዉ ቡፍ ንገሩኝ

  • @kuwt7690
    @kuwt7690 3 роки тому +1

    የት ናችሁ ማለቴ የት ሀገር ቦታችሁን ንገሩን ለማዘዝ እድንችል

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 3 роки тому

    ማሻአላህ አሪፈ ነው

  • @samannous5046
    @samannous5046 3 роки тому

    ወአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሂ
    ወበረካቱሁ ወድሜ ኡስሚ ጀዛከላኽ ኸይር
    የት ሀገር ነው ጎንደር ዙሪያ ነው👍👍👍👍

  • @ያአላሕበድኔጠካራሤትአድር

    አሠላሙ አለይኩም ኡስሚ ኪችን ካሚኒ ለማሰራትፈልጌነበር ስልስ ቁጥርሩ ላክልኝ የሚሰራዉን ሰ ራዉየ

    • @usmitube
      @usmitube  3 роки тому

      ከቪዲዎው መጨረሻ አካባቢ ያገኙታል

  • @azizamelese
    @azizamelese 3 роки тому +1

    በጣምጥሩ ነዉ።

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 3 роки тому

    ጀዛኩም አላሕ

  • @ሩሩከርታታዋየአረብአገሯ

    ዋጋው ስንት ነው

  • @jdjhedjeje4277
    @jdjhedjeje4277 2 роки тому

    አድራሻክ የት ነው?

  • @lubaba4252
    @lubaba4252 2 роки тому

    ቁጥርህን አሰቀምጥልኝ ወንድም

  • @ሸምስያየእናቴልጅኡሙረያን

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @samiboy4894
    @samiboy4894 3 роки тому +3

    ወንድማችን አንዳንዴ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ላይ ለመነጋገር ባክህ ሊንክ አስቀምጥልን ኢሞ እና ዋትሳፕ ቁጥርህን

  • @usmitube
    @usmitube  3 роки тому +2

    የጭቃ ቤት ዲዛይን ይመልከቱ ሊንኩን ይጫኑ
    👉👉ua-cam.com/video/Lr9gaAWoZ5A/v-deo.html

  • @mdhamid8215
    @mdhamid8215 3 роки тому

    ዬትነዉ ከወረቤ

  • @AbdulmenanMuhammed-e2k
    @AbdulmenanMuhammed-e2k 18 днів тому

    ውንድም እናመሰግን አለን

  • @meramgrma5485
    @meramgrma5485 3 роки тому

    ስልክህን አስቀምጥልን

  • @ንጋትናሀያዕ
    @ንጋትናሀያዕ 3 роки тому

    Wealikum selam werahmetulah weberkath jezakelah keyir ye aki

  • @ያረብአገራችንንሰላምአርግ

    የጨት ቤት አቅም አለውደ ሙልቅቅ ብሎ አይወድቅም

  • @Ethiopia184
    @Ethiopia184 2 роки тому

    እህቶቸ የታችኛውን ብቻ መጠቀም ይቻላል ግድግዳላይ መስቀል አይቻልም ብቻ ዋናው ራስን ማሳመን ነው ባለን እንደሳ ዱአ አድርጉልኝ ገና ቦታ ልገዛእያሰብኩ ነው አላህ ይርዳሽ በሉኝ

  • @ወንቅሽንህይወቴነው9846

    እኔም ልገዛ አስቤ ነበር አመሰግንአለሁ

  • @fteiyakadir3189
    @fteiyakadir3189 3 роки тому +2

    ዋጋው ስንት ነው?

  • @saadbasher155
    @saadbasher155 3 роки тому +1

    የቀጥታ መስመራችሁን አስቀምጡልን

    • @محمدطيبه-ق3ت
      @محمدطيبه-ق3ت 2 роки тому

      ቁጥርህ የታለ እንደውልልህ ነበር እንፋህምነበር

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 3 роки тому

    Jazakalahyer selek kweter

  • @ገዘጠጠከጠከደጰኸ
    @ገዘጠጠከጠከደጰኸ 3 роки тому

    እስኪ የታማኝ ግንበኛ ስልክ ቁጥር ስጡኝ

  • @አንኮበር-ጐ2ቸ
    @አንኮበር-ጐ2ቸ 2 роки тому

    ሰላም

  • @karimakarima6551
    @karimakarima6551 3 роки тому

    እኔ. ምለው ኡስሚየ ቤቴ ጅብሰን ተሰርቶዋል ግን ኪችን አላሰራሁበትም አሁን ባሰራበት ግድግዳው ይበላሽብኝ ይሆን እንዴ በአሏህ ካየሀው መልስልኝ

    • @ሲፋንነኝየኬሚሴዋ
      @ሲፋንነኝየኬሚሴዋ 3 роки тому

      ችግር የለውም ሀያቲ ቤት ጥቅቅ ብሎ ሲያልቅኮ ነው የሚገጠመው ካፕኔት

  • @ዘምዘምሁሴን
    @ዘምዘምሁሴን 3 роки тому

    የንጨት እንኳን ጥሩ አይድለም ዋጋው ግን ሀሪፍ ነው

  • @h.m2784
    @h.m2784 3 роки тому

    ሁለት የልጆች አልጋ አንድ መልበሻ ሁለት ኮሜድኖ እና አነድ የጋራ ቁምሣጥን ምን ያክል ብር ያስፈልጋቸዋል

    • @usmitube
      @usmitube  3 роки тому

      ከቪዲዎው ውስጥ ስልክ ቁጥር አለ የባለሞያው ደውለው ይጠይቁ

    • @h.m2784
      @h.m2784 3 роки тому

      @@usmitube ዋው ፈጣን መልሥ ሥለሠጠኧኝ ጄዛኩምሏህ ኸይር የምትለቃቸው ሥራዎችህ ጠቃሚ ናቸው በርታ ወንድሜ

    • @h.m2784
      @h.m2784 3 роки тому

      @@usmitube የትኛው ከተማ ነው?

  • @saad-gj7zz
    @saad-gj7zz 3 роки тому

    ዋሊኩም ሠላም

  • @senayetethiopia2868
    @senayetethiopia2868 2 роки тому

    ስልክ ቁጥር

  • @زكيةالكعبي
    @زكيةالكعبي 3 роки тому

    Thanks

  • @KsaksaKsaksa-yo9ln
    @KsaksaKsaksa-yo9ln Рік тому

    ሰንትነውልጨቃቤት

  • @zeyinebhamid5699
    @zeyinebhamid5699 2 роки тому

    massalhh yna wandeme alhh jazahne ykefalhh terww zana asamahggg