መታየት ያለበት || ፅድት ያለ ኪችን ካቢኔት ከነ ዋጋው ||ጠቃሚ መረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 чер 2024
  • #ኪችን
    #kitchen
    #kitchendesign
    #furniture
    #woodworking
    #ኢትዮጵያ
    #ebs
    #5gtube
    #አይመኒታ

КОМЕНТАРІ • 431

  • @user-tn6bi2lk5d
    @user-tn6bi2lk5d 23 дні тому +60

    ፈለጠው ቆረጠው የሚለውን ተማየት እድህ ለፍቶአዳሪወችን ማበረታታትነው በርታ

  • @Lubab406
    @Lubab406 24 дні тому +28

    ይሄ ልጅ ጀግና ነው ወላሂ እናበረታታው ውዶቸ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  22 дні тому +1

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @dgbh9445
      @dgbh9445 13 днів тому +1

      ወንድሜ በርታ ሁላችንም ቤት ስንጨርስ ትሰራልናለህ በተረፋ በጣም ተመችቶኛል ጥራት ያለው እቃ ነው

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  9 днів тому

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 ኢንሻአላህ ​@@dgbh9445

  • @user-ho5tu6jx5t
    @user-ho5tu6jx5t 23 дні тому +10

    በርታ ጎበዝ ሀገርን ከማባላት እንደዚህ ለፍቶ ማግኘት ጀግንነት ነው

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 23 дні тому +9

    እስከ ዛሬ ብዙ ኪቺን አይቼአለሁ እደዚህ ያለ አላየሁም ማሻአላህ ተባረካላህ

  • @user-wn3oi9vj2z
    @user-wn3oi9vj2z 23 дні тому +7

    ገናዛሬ ኢቶጲያላይ ምርጥኪቺንአየሁ በርታወዲሜ

  • @lemlemtube
    @lemlemtube 2 дні тому +1

    በርታ በጣም አሪፍ ስራ ነው ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  2 дні тому

      እሺ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏 ኢንሻአላህ

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 9 днів тому +1

    እኔ የምፍልገው አይነት ኪችን ካብኔት ያምራል አገራችን ተሻሻለ ይመስገነው ውድማችን በርታልን ባለ ሞያ ነህ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  9 днів тому

      አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 10 днів тому +1

    ጠንክር ወንድሜ ማሻ አላህ አለይክ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  9 днів тому

      አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t 17 днів тому +3

    ጅግና ለፍቶ አዳሪ አላህ ይጠብቅህ መካነ ሠላም ትስራልኛለህ ከታች ብቻ ኪችን ካቢኒ እና ፑፌ የቲቢ ማስቀመጫ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  17 днів тому

      አመሰግናለሁ እሰራልሻለሁ

  • @FgGu-m4b
    @FgGu-m4b 3 дні тому +1

    ጀግና በርታ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  2 дні тому

      እሺ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 21 день тому +3

    Wow that looks great 👍 great 👍

  • @user-xs1yf3cq6t
    @user-xs1yf3cq6t 16 днів тому +2

    ማሻ አሏህ ከድሮ በርታ ወድሜ እኛም ቀናችን ሲደርስ እናዝሃለን ጠክረህ ስራ ስራዎችህ ማሻ አሏህ ናቸው

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  16 днів тому

      እሺ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏 ኢንሻአላህ

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 2 дні тому +1

    በጣም ያምራል❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 22 дні тому +3

    ዋውያረቦችንመሠለኮ:ያምራል:በርታወድም

  • @taybatube194
    @taybatube194 7 днів тому +1

    ማሻ አላህ ጎባዝ በርተ👍ቀጥልበት✅

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 днів тому

      እሺ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

  • @MezegebTslot
    @MezegebTslot 3 дні тому +1

    ቀለሙን ቀይሩት አያምርም ተአሳሳይ ቢሆን ሲልቨር ከለር ያምራል ከካብኔቱ ጋር

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  2 дні тому

      እሺ እናደርጋለን ሁሉም በትእዛዝ ነው አመሰግናለሁ

  • @user-gp6dm3jf8j
    @user-gp6dm3jf8j 5 днів тому +1

    በርታልን እሽ🎉🎉🎉🎉

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  2 дні тому

      እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @medinaendrismedi8866
    @medinaendrismedi8866 24 дні тому +5

    ማሻ አላህ ተባረከላ ሲያምር በሠላም የምኖሩበት ያረጋችሁ ወድም አንተም በርታ
    ቻናሉንም አሣድጉለት ላይክ ሸር እያረጋችሁ

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w 14 днів тому +1

    ማሻአላህ በርታወድማችን

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  13 днів тому

      እሺ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

  • @Ibrahim-s3h
    @Ibrahim-s3h 3 дні тому +1

    ፀባይኝ ነህ መሻላህ እረጋ የለልጅ❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  2 дні тому

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 አላህ ለሁላችንም መረጋጋትን ይስጠን

  • @Marwacheru
    @Marwacheru 10 днів тому +1

    በጣም ያምራል😮

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 13 днів тому +1

    ማሻአላህ እጃችሁ ይባረክ በጣም ያምራል ቆሻሻን ግልፅ የማያወጣ ካቢኔት ነዉ ከአመት ቡሀላ እገባለሁ እሻአላህ ጎራ እላለሁ ወደናንተ ኢንሻአላህ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  13 днів тому

      አሚን አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏 ኢንሻአላህ

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 18 днів тому +1

    ማሻአላህ ወንድሜ በርታ ጎበዝነህ እሺ አላህ ያግዝህ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  17 днів тому

      አሚን አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 23 дні тому +3

    ጎበዝ በርታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 15 днів тому +1

    ያምራል ማሻ አላህ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  15 днів тому

      አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

  • @user-hu3hs3hj1u
    @user-hu3hs3hj1u 4 дні тому +1

    በርታ ወድማችን❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  2 дні тому

      አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 11 днів тому +1

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላህ ጎበዝ ወድሚ በቃ ለኔም ትሰራልኛለህ ❤❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  9 днів тому

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 ኢንሻአላህ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 24 дні тому +24

    ላይክ አርጉት እናጠናክርው

  • @Topg-dx8im
    @Topg-dx8im 2 дні тому +1

    Masha allah berta jegna eski enaberetataw

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 18 днів тому +1

    ማሻአላህምርጥነው ጎበዝጀግናበርታ ቢደወቶሉቶሎልቀቅ አበረታቱት

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  17 днів тому

      አሺ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 10 днів тому +1

    ማሻ አላህ

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 23 дні тому +5

    ጎበዝ ልጂ ነዉ ሰብስክራይ አድሩጉት ሼር ላይክ አድሩጉለት

  • @ThigusQatar-bt6rs
    @ThigusQatar-bt6rs 23 дні тому +11

    የት ነህ ግን አንት ልጅ ጀግናነህ❤❤❤❤❤❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  22 дні тому

      አመሰግናለሁ ያለሁት ወሎ ከሚሴ ነው

  • @Arsamatube
    @Arsamatube 22 дні тому +3

    ጓበዝ ወድማችን በርታልን እንደዚህ በራሳቸው ስራ የሚመጡ እህት ወድሞቻችንን ብናበረታታቸው እላለሁ

  • @tubetamirtube4441
    @tubetamirtube4441 17 днів тому +1

    ማሻአሏህ በርታ በጣም አሪፍ ነው 🎉

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 10 днів тому +1

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ

  • @user-ue6bp3uj7l
    @user-ue6bp3uj7l День тому

    በርተ ወንድሜ እኔም ቤቴን ስጨርስ ከንተናው የመሰረው እንደዚህ አይናት ወጣቶችን እናበረተተ ሼር አድርጉለት

  • @user-yt3lo2bx2h
    @user-yt3lo2bx2h 22 дні тому +2

    ማሸ አለህ በርቱ

  • @danieldemssie6785
    @danieldemssie6785 13 днів тому +1

    It's good

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 21 день тому +1

    ከለሩ ሲያምር በርታ ዉዱ ወንድሜ ጎበዝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  21 день тому

      እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 21 день тому +1

    ጎበዝ ጀግና በርታ ያምራል

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 18 днів тому +1

    ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸረ❤❤❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  18 днів тому

      አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

    • @user-iz1ct1rf1m
      @user-iz1ct1rf1m 15 днів тому +1

      እናመረግናለን ለማንቸውም ቤት ይሆናል ማለቴ ውስጡ ጭቃ ለሆነው እንገዛለን አብሽር በርታ​@@Kedrfurniture

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  9 днів тому

      @@user-iz1ct1rf1m ለሁሉም ይሆናል

  • @user-ue6bp3uj7l
    @user-ue6bp3uj7l День тому

    በርተ

  • @user-yr9vv1or5s
    @user-yr9vv1or5s 20 днів тому +1

    መሻአላ በጣም ቆጆ ነዉ በረታ ግልፅ የሆነ መረጃ

  • @jemilajemila3936
    @jemilajemila3936 21 день тому +1

    ማሻአላ እኔም ማሠራት እፈልጋለሁ

  • @tube6010
    @tube6010 21 день тому +1

    ማሻአላህ ሲምር 👍👌

  • @HubSofia
    @HubSofia 20 днів тому +1

    ማሻአላህ የእውነት የኛሀገር ኪችን ቤት አይመስልም በጣም ያምራል በርታ ወንድሜ

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 21 день тому +1

    ወአሊኩም ሰላም ኢንሻአላህ እናሰራለን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 15 днів тому +1

    ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  14 днів тому

      አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉 5:45

  • @ethiopia8207
    @ethiopia8207 19 днів тому

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው በተለይ ከታች መሬቱ ሲታጠብ ውሃ እንዳይነካው ዋንጫ የተገጠመለት መሆኑ

  • @user-ys3eh5oy2t
    @user-ys3eh5oy2t 21 день тому +1

    ማሻአሏህ ሲያምር

  • @aumnejat23gemlcom99
    @aumnejat23gemlcom99 22 дні тому +1

    ማሻአሏህ በርታ ወድሜ

  • @seadatube1510
    @seadatube1510 23 дні тому +2

    በጣም አሪፍ ነዉ በርታ

  • @user-sr6sv8nt9o
    @user-sr6sv8nt9o 2 дні тому

    መሻአላህ ሲምረ አገራቺን ላውጥላይናት በራታወዲማቺን

  • @neimanure
    @neimanure 22 дні тому +1

    ጎበዝ ማሻ አላህ

  • @zamzamzam6055
    @zamzamzam6055 8 днів тому +1

    መሻአላህ

  • @user-rr9nm3yv1e
    @user-rr9nm3yv1e 22 дні тому +1

    ጎበዝ በርታ

  • @bizabiza6724
    @bizabiza6724 5 днів тому +1

    በጣም ያምራል ጀግና
    ቤዛውም ዋግውን ሹክ በሉኝ እስት

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  2 дні тому

      እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 23 дні тому +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርታ ወንዲሜ የስራ ሠው ዴስ ይለኛል

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 23 дні тому +1

    የኛ ጀግና አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን ግዜ ብቻ ይስተካከልልኝ እጂ ሁሉም ነገር በእምነት ካአንተ ነዉ እማሰራዉ ወድሜ አይዞህ በርታ ጀግና ነህ 🙏🙏🙏

  • @zed8788
    @zed8788 21 день тому +1

    በአደስና በማረ ድዛዬን ስለመጣህ ገባየ የኖርሃል በርታ

  • @zuzu3917
    @zuzu3917 22 дні тому +1

    Gobez berta arif sera new

  • @Tigyyabataligemu
    @Tigyyabataligemu 5 днів тому +1

    እጃችሁ ይባረክ ማርያምን ይለያል ግን ወድሜ የጭቃ ቤትላይ❤ ይሆናልዴ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  2 дні тому +1

      አሚን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ለጭቃ ቤትም ይሆናል

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 24 дні тому +2

    ማሻአላህ ጎብዝነህ ኢሻአላህ እም አዛለሁ ማሻአላህ ያምራልብውጭ እስታይል ነው

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  22 дні тому

      አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 23 дні тому +1

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ❤❤❤

  • @user-ii5ib3ml6x
    @user-ii5ib3ml6x 23 дні тому +1

    ማሻአላህ ያምራል በርታ ❤❤❤❤❤

  • @MdjjMdyt
    @MdjjMdyt 20 днів тому

    በርታ ወድማችን❤❤❤❤❤❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  19 днів тому

      መርሀባ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 22 дні тому +1

    በጣምያምራል ጎበዝ በርታ

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 22 дні тому +1

    ጎበዝበርታ

  • @susumohammed6794
    @susumohammed6794 23 дні тому +1

    Masha Allah tebark Allah gn brchiko yalebt mestewat bihon harif new

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  22 дні тому

      አመሰግናለሁ እንደፍላጐታችሁ እሰራለሁ

  • @Tube-qg4vc
    @Tube-qg4vc 24 дні тому +1

    ማሻ አላህ ወንድም በርታልን ኢንሻ አላህ እናዛለን

  • @sumeyasumeta8923
    @sumeyasumeta8923 24 дні тому +1

    መሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @FafiAhmed-vr9uj
    @FafiAhmed-vr9uj 22 дні тому +1

    Walykum selam werehmetulahi weberjatehu yat new yalekew

  • @user-dk9rv8fd9o
    @user-dk9rv8fd9o 14 годин тому

    وعليكم السلام ورحمة الله ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ali-tt5om
    @ali-tt5om 24 дні тому +1

    ዋሊኩምሠለም
    ማሻአላህበርታወንዲም

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu 23 дні тому +1

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ መሸአላ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 22 дні тому +2

    ስፋቱ ተመችቶኛል ላይኛው ለጭቃቤት ብዙ አያስፈልግም እቃም ያን ያህል ብዛት ስለማይኖረ ቡፌ ስለሚኖረ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  22 дні тому

      ተንቀሳቃሽ አድርጎም መስራት ይቻላል ለጭቃ ቤት

  • @user-if9yk3eh7f
    @user-if9yk3eh7f 23 дні тому +1

    ማሻ አላህ በርታ

  • @raniali152
    @raniali152 23 дні тому +1

    ማሻአላህ

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali4479 24 дні тому +1

    ማሽአላህ

  • @fhigc4226
    @fhigc4226 23 дні тому +1

    በርታ ጀግና ነህ ኣላህ ይርዳህ

  • @maskarammaskaram5067
    @maskarammaskaram5067 16 днів тому +1

    ስብስክርየበ አርግህልሁ ወንድሜ❤❤❤❤❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  15 днів тому

      አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

  • @GdGd-hp1xc
    @GdGd-hp1xc 24 дні тому +2

    Mashalallh

  • @AboneshTeshome
    @AboneshTeshome 23 дні тому +1

    Ejik yebark gobz

  • @meyimunahesen
    @meyimunahesen 23 дні тому +1

    ማሻአላህ በርታ

  • @RabiaHassen-lw6ez
    @RabiaHassen-lw6ez 23 дні тому +1

    ማሻአላህህህህ ሲያምር ወላሂ ያሰላም በርታ ገና ለመጀመሪያ ጊዜ እያየሁህ ነው ሰብ አረግሀለሁ

  • @tube703
    @tube703 23 дні тому +1

    Masha allah betam yamral

  • @user-uy9uq7dh7q
    @user-uy9uq7dh7q 6 днів тому +1

    ሚሰራ ወንድ ይመቸኛል በሁለት ሰብ አደረኩኝ በርታ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  6 днів тому

      እሺ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏 🎉🎉🎉

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 23 дні тому +1

    እሲ አበረታቱት ያገራችን ስራፈጣሪ ጀግና አበረታቱ

  • @moosaibrahimhassan9333
    @moosaibrahimhassan9333 23 дні тому +1

    መሻ አሏህ❤❤❤❤

  • @ethiopia8207
    @ethiopia8207 19 днів тому

    ኢንሻአላህ ቤቴ ሲያልቅ አንተን ነው የማሰራው

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  19 днів тому

      ኢንሻአላህ አመሰግናለሁ

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 24 дні тому +1

    አሪፍ ስራ ነው ታማኝነት ካላችሁ አገልግሎት የሚፈልግ አለ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  22 дні тому

      አመሰግናለሁ አላህ ከታማኞች ያድርገን

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 22 дні тому +1

    ደመርኩህ በርታ 👍👍👍👍

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 23 дні тому +1

    የክችኑ ከበነት ማሻ አላህ ቤቴ ስሰራ ካንተ አዛለሁ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  22 дні тому +1

      አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ

  • @user-ux3pm5lx8i
    @user-ux3pm5lx8i 22 дні тому +1

    እስኪ በየቤታው ያላችሁ አዘጥዛጦች እንድህ ያሉትን አበረታቱ በአሏህ ተው

  • @einebazeinba1280
    @einebazeinba1280 24 дні тому +4

    እንጨት ቤት ላይ ወይስ ብሎኬት ቤት ላይ የተገጠመው ዋትሳፕ ቴሌግራም አትጠቀመም በኢሞ አትመልስ እንዴት እንዘዝህ ዳታ

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 23 дні тому +2

      እኔ ከእጨት ቤት ይሄን እሚያክል ክችን አስገጥሚለሁ

    • @lbabamohammed3383
      @lbabamohammed3383 22 дні тому

      ​@@zeynebe6065እኔማ ፈራሁ አይወድቅም

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  22 дні тому

      ይሄ የተገጠው የብሎኬት ቤት ላይ ነው ለጭቃ ቤትም ይሆናል

    • @fafitube6702
      @fafitube6702 18 днів тому

      ዘድዬ በስንት አስገተምሽ ​@@zeynebe6065

  • @user-kd4bn7rr9n
    @user-kd4bn7rr9n 23 дні тому +1

    እሽብርን ንገራና

  • @Sarasara-jz3mg
    @Sarasara-jz3mg 21 день тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @EAFFamily
    @EAFFamily 21 день тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-er6xl3fh4p
    @user-er6xl3fh4p 22 дні тому +2

    የትነህ. መልስ ያለህበት ሀገር. ላገሬቅርብክሁን እንድድውልልህ