ሙሉ የቤት ዕቃዎች ከነ ሙሉ ዋጋቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 332

  • @wollofurniture883
    @wollofurniture883  8 місяців тому +16

    ፎቶዎችን ለማግኘት t.me/wollofurniture
    በ 0984905411/0914918925 ያገኙናል

    • @ኻሊድገነቴ
      @ኻሊድገነቴ 8 місяців тому +1

      በቴሌግራም ላናግር ላናግር ነበር አልመጣልኚም ቁጥርህ

    • @munadirar
      @munadirar 8 місяців тому +2

      የት ሀገር ነው ያለኸው

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому +2

      @@ኻሊድገነቴ ሁለቱም ቁጥሮች ይሰራሉ

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому +2

      @@munadirar ከሚሴ

    • @ኻሊድገነቴ
      @ኻሊድገነቴ 8 місяців тому

      ወቶልኛል

  • @AaAa-gj5rg
    @AaAa-gj5rg 8 місяців тому +12

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይሚል ነው የመጀመሪያ እያየሇችሁ ነው በረቱ ሁልጊዜም እጥራታችሁ ላይ አተኩሩ ውጤት ታገኛላችሁ ታማኝነት ረኘለራስ ነው

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому

      አሺ።በጣም እመሰግናለን🙏

    • @saadhaadem8114
      @saadhaadem8114 8 місяців тому +1

      ❤❤❤ማሻአላ አበረታቱቸዉ ዉዶቸ ላይክ ግጩቸዉ

  • @Makiya-balay
    @Makiya-balay 8 місяців тому +9

    ኪችንካቢኒቷን በጣም ነው የወደድኳት በርቱ ሁሉም እቃዎች ዋው ናቸው ማሻአላህ

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому +1

      እናመሰግናለን🙏

    • @maymoonama3375
      @maymoonama3375 8 місяців тому

      ወንድሜ ቦረና ታደርሣለህ

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 8 місяців тому

      ስንትነው በጣም ታምራለች​@@wollofurniture883

  • @JainobKsa
    @JainobKsa 8 місяців тому +6

    ለመጀመሪያ ግዜ ሳይህ ማሻአላህ በጣም አሪፍ በዚሁቀጥል ስራህአሪፍና ታማኝከሆንከ ገበያህ ውጤትያመጣል በአላህፍቃድ በርታ

  • @EMAILME-l5j
    @EMAILME-l5j 8 місяців тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ሁሉንም ወድጀዋለሁ ከአልጋዉ በቀር ቤቴን ጨሩሸ ጉዞየ ወደተ ነወ ደበኛ ስታገኙ ስራችሁን ጥራት እዳትቀንሡ የበለጥ ትሠራላችሁ በርቱ👏👏👏👏👏👏👏

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 8 місяців тому +2

    😮😮 እጂህ ይባረክ ምርጥ ስራ ያስታውቃል በዚሁ ቀጥል ወላሂ በተለይ ሀልጋውና ኮሚድኖዋ ተመቹኝ ምርጥ እቃ በአይን ያስታውቃል እዳትቀየር ቀጥል በዚሁ በርታ ወንድሜ❤❤❤

  • @HAYAT-yb8rm
    @HAYAT-yb8rm 8 місяців тому +1

    ማሽአላህ ምርጥ ስራነው❤

  • @زينببتسوطان
    @زينببتسوطان 8 місяців тому

    በርታ ወድም በጣም ጡሩ ስራና ጡሩ አቀራረብ ነው ኢሻ አላህ እናሰራለን

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 8 місяців тому +3

    ብዙ ባለሟያወችን አይቻለሁ እዳተ እቃ የሳበኘ የለም ኢሻላ እናዛለን እስተዛም እናበረታታለን❤❤

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому

      ቃል የለኝም ብቻ ግን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏

    • @Qemarahmad
      @Qemarahmad 8 місяців тому

      ምንም አደል ይገባሀል የስራህ ውጤትነው

    • @fatimahsaeed5734
      @fatimahsaeed5734 2 місяці тому +1

      ​@@wollofurniture883ወረኢሉ ታደረሳለህ መዘዝ ፈልጌነበር

  • @SilloSilo
    @SilloSilo 8 місяців тому +1

    ቅባችሁ አሰረራችሁ በጣምያምራል ልስልስያለ ለአይን አጥጋቢ ነው ጎበዞች በርቱ ጣውላችሁ ራሱ ጥርትያለይመሥለኛል

  • @Emu-l8w
    @Emu-l8w 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ በጣም ፅድት ያለ ስራ ነዉ እኔም እፈልግ ነበር ወሎ ጃማ ደጎሎ ታደርሳለህ

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому +1

      አመሰግናለሁ🙏 ጃማ በደንብ አደርሳለሁ እህቴ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 8 місяців тому +1

    በርቱልን እናዛችሁዋለን ቤታችን ሲያልቅ

  • @Abay487
    @Abay487 8 місяців тому +2

    በጣም ያምራል በርታ እኛም ለመግዛት ያብቃን 👍

  • @taybat536
    @taybat536 8 місяців тому +1

    ገና ዛሬ ነዉ ያየሁህ ማሻአላህ ሰብስክራይበብ አድርጌሀለሁ

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому

      አዎ አዲስ ነኝ አመሰግናለሁ🙏

  • @زونيتاثيوبيا
    @زونيتاثيوبيا 5 днів тому

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @EeEe-vp3vm
    @EeEe-vp3vm 6 місяців тому

    በርታ ሰብ አድርጌሀለሁ ስራወችህ ያምራሉ ማሻአሏህ

  • @zuzulove-i9k
    @zuzulove-i9k 8 місяців тому

    ማሻአላህ እዴት እደሚምሩ ዛሬ ግና አየሁህ ወላሂ ሰብስክራይብ አርጊሀለሁ በርታ የኪችኗን አዘሀለሁ ወሎ👌👌

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому +2

      በጣም አመሰግናለሁ። እሰራልሻለሁ

  • @amrankan6115
    @amrankan6115 3 місяці тому

    በጣም ያምራል

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 8 місяців тому +5

    ማሻ አለህ በርታ አርፍ ነዉ

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-5687 8 місяців тому +1

    የለ ማከበድ ወሏህ ሞያህ የሌለ ነው በእይታ ራሱ የስታውቃል ደሞ የማይሰለች ከለር ማሻ አሏህ በርታ ወንድሜ

  • @Zakusha
    @Zakusha 8 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @SameeraSam-w7g
    @SameeraSam-w7g 8 місяців тому +2

    ዋውበጣምያምራልበርቱ

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 8 місяців тому

    ማሻ.አላህ.በጣም.ያምራል👌👌👌👌

  • @ቤትአሊ
    @ቤትአሊ 8 місяців тому +2

    ማሻ አላህ አሪፍ ነው እኔም ኢሻ አላህ ቤቴን ልጨሪስ እና❤❤❤❤

  • @Cope-f1z
    @Cope-f1z 3 місяці тому

    ተባረክ እጅግ ጎበዝ ልጅነህ ወንድሜ

  • @kamlahyosif5839
    @kamlahyosif5839 8 місяців тому

    መሻ አላህ በጣም ነው እሚያምረው

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 3 місяці тому

    በጣም ደስስ የሚል ነዉ የእዉነት በርታ

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 8 місяців тому +1

    መሻአሏህ ተባረከሏህ በጣም ያምራል 👍👍👍

  • @Medina-m9n
    @Medina-m9n 8 місяців тому

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ መካነ ሰላም ታደርሳልህ

  • @Saada-uy4gb
    @Saada-uy4gb 8 місяців тому

    ኢንሻ አላህ እናዝሀለን በርታ

  • @dere11
    @dere11 8 місяців тому +1

    ዋው ድንቅ ስራ በርታ❤

  • @HaymanotAsnake-e4c
    @HaymanotAsnake-e4c 6 місяців тому

    ጣም ጥሩ ነው በረቱ

  • @habibaseid2595
    @habibaseid2595 17 днів тому

    ማሽአሏህ በጣም ደስ የሚል እቃነው ገናዛሬ አየሁህ ወንድሜ በርታ የት አገር ነው

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  17 днів тому +1

      አመሰግናለሁ እህቴ🙏 አድራሻችን ወሎ ከሚሴ ነው

  • @maymoonama3375
    @maymoonama3375 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ሥራህ የፀዳ ነው ለመጀመርያ ታደንቅ ወንድሜ በርታ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 8 місяців тому +1

    በጣም ያምራል❤

  • @zainat-s2o
    @zainat-s2o 3 місяці тому

    ማሻአሏሕ በጣምደሰየሚልነው ግን ሰልክ ቁጥር የትቦታ ዋጋ ሰንት እንደሖነ ብተሣውቁን ሀሪፌነው የሚፈልገ ማዘዝ ይቸላሉ ከነሰጀምሩ በርቱ

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  3 місяці тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ።🙏የሁሉንም ዋጋ በቪድዮ መጨረሻ ተናግሬአለሁ ስልክና አድራሻም ስክሪን እና ኮሜንት ላይ አስቀምጫለሁ።

  • @Tube-ip9xt
    @Tube-ip9xt 8 місяців тому

    መሸአላህ በረታ በጣምሀሪፍነዉ.

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 8 місяців тому

    ማሻአላህ ይስለም የዲክ አሂ መያ ያኮራል ሙየ ያለው የትምሂዶ ይሰራል በኦንም ቢሆን ሙየዎችነ ለመልመድ ዝግጁ ነኝ

  • @AbebaMucheye
    @AbebaMucheye 7 місяців тому

    በጣም ጎበዝ

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 8 місяців тому

    እናመስግናለን ወንድማችን በርታ

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ ያምራል❤❤❤

  • @ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ

    ኢሻአላህ እናዛለን❤❤❤

  • @SilloSilo
    @SilloSilo 8 місяців тому +1

    የገዛችሁ ካላችሁ ልጅእደትነው ታማኝነወይ ገና ስብስክራይብ ማድረጊነው

    • @dere11
      @dere11 8 місяців тому

      ለ ዩቱብ አዲስ ነው ለኔ ከሚሴ ሰርቶልኛል በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እቃው ደሞ ጥራት አለው❤

  • @hghytuu9326
    @hghytuu9326 4 місяці тому

    ግን ለጭቃቤት ማለት ምኝስኣትላይኖመደረግያለበትቤቱካለቀበሖላኘውይስ መቸኖ የምታቁንገሩኝ😢😢😢😢

  • @ZamZam-ve4lb
    @ZamZam-ve4lb 6 місяців тому +1

    👍

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 8 місяців тому

    ዊው ሁሉም ነገር ድዛይኑ ያምራል ቆሻሻ ይችላል በርታ

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 8 місяців тому

    ማሻአላህያምራል

  • @ቁራአንከሪም-ወ5ጨ
    @ቁራአንከሪም-ወ5ጨ 8 місяців тому +1

    መሻአላህ በጣ ያምራ በሪቱ

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 8 місяців тому

    አረፍ ነው በርታ

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf2629 8 місяців тому +1

    የት ነህ አድራሻህ አረጥሩነዉ ጥራቱም ያምራል ማሻአላ አድስነህመሰል እኔእፈልጋለሁ

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому

      አድራሻችን ወሎ ከሚሴ ነው።
      አዎ ለዩቱብ አዲስ ነኝ

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 8 місяців тому

    ማሻ አላህ እቃወችህ በጣም ያምራሉ

  • @alamal2812
    @alamal2812 8 місяців тому

    በጣም አሪፊፍ ነው እኔም እፈልጋለሁ

  • @MJ_TUBE20
    @MJ_TUBE20 8 місяців тому

    ዋዉ በጣም ያምራሎ

  • @aster7876
    @aster7876 8 місяців тому

    ዋው ለጭቃ ቤት አሪፍ ነው

  • @TAA-r4u
    @TAA-r4u Місяць тому

    ዋው

  • @ktube8920
    @ktube8920 8 місяців тому +1

    በርታ

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 8 місяців тому

    ማሻ አላህ

  • @aminasoso868
    @aminasoso868 5 місяців тому

    ማሻአላህ እኔም አዛለሁ❤❤❤

  • @Tsweet-xv3ex
    @Tsweet-xv3ex 8 місяців тому +1

    በርታ ጎበዝ

  • @fayizafayiza-yu5kg
    @fayizafayiza-yu5kg 8 місяців тому

    ማሻአላሕ ያማምራሉ በርቱ ግን የት አካባቢ ናችሑ??❤

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba 8 місяців тому

    ሰለም ዋንድማችን ዋዉ በጠም አርፍ ነው እኔ መግዘት እፈልገለው ስልጤ ክልል ትወስደለቹህ?

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому +1

      አመሰግናለሁ🙏 ስልጤ እናደርሳለን ወንድሜ

    • @nurabentbaba
      @nurabentbaba 8 місяців тому

      @@wollofurniture883 እኔ እፈልገለው

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  2 місяці тому

      @@nurabentbaba ሰላም ወንድሜ መልካም ፍቃድህ ከሆነ
      ይሄን ቪዲዮ ሼር ብታረጊልኝ ብዙ ስራ አገኝበታለሁ ተባበረኝ🙏
      ua-cam.com/video/u3VzEmqT69s/v-deo.html

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 8 місяців тому

    ዋው ማሻ አለሕ

  • @shaimashaima5044
    @shaimashaima5044 8 місяців тому

    ማሻአላሕትንሹበረታወንድሜግንከለርበፈለግነውመሠራትይቻላል
    በተረፈአሪፊሰራነው🎉🎉

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому

      አመሰግናለሁ🙏 ከለር በፈለግሺው ማሰራት ትችያለሽ

  • @MeskeremDogiso-lt1pc
    @MeskeremDogiso-lt1pc 8 місяців тому

    በጣም ያምራል በርታ

  • @Se-tu3eu
    @Se-tu3eu 8 місяців тому

    አብሽር ወድሜ ጠንክር በረታ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 8 місяців тому

    ግን እጨቱ ምንድነው ብታሳውቀን ዋዛነው ወይስጥድ ያንየ ጥሩ የሚባልነው

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому +1

      ቪዲዮ ላይ ተናግሬ ነበር ሜዲኤፍ ይባላል በፋብሪካ የሚሰራ ነው ብል፤ቁንቁን ምናምን እንዳይበላው ኬሚካል ተጨምሮበት የሚመጣ በጣም አሪፍ ማቴሪያል ነው

    • @Qemarahmad
      @Qemarahmad 8 місяців тому

      ሰምቻለሁ ቢድወውን ግን ስሙ አድስሁኖብኘ ነው የጠየኩህ ኢሻላህ እናዛለን

  • @እደወረደ
    @እደወረደ 8 місяців тому

    ይለያል ቤኪ ማሻ አለህ የኔም እደርሱ አሳምረህ ስራውውውው

  • @ماهرالحربي-ف8ر
    @ماهرالحربي-ف8ر 8 місяців тому

    ሰራቹ ዋው ነው

  • @MdAdam-q8x
    @MdAdam-q8x 8 місяців тому

    ማሻአአሏህ

  • @wt8066
    @wt8066 8 місяців тому

    ገበያው ያጨናንቃቹ ያረብ በርቱ ወ ጋኔ ❤❤❤❤እኔም ቤት ኑልኝ እህቶቼ አወዳቹዋለው በጣም 🙏🏼

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому

      አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @SururSamen
    @SururSamen 8 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @حودابنتإسلام
    @حودابنتإسلام 8 місяців тому

    ደጋን ኦ ማሻ አላህ ለኔም ስራልኝ እስኪ

  • @hawwamohammed643
    @hawwamohammed643 8 місяців тому

    በጣም አሪፍ ነው ጥራት አለው

  • @Rahmadibba12Rahma
    @Rahmadibba12Rahma 8 місяців тому

    ማሽአላ🎉🎉🎉

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 8 місяців тому

    የት አገርነህ ማሻ አላህ ደስየሚልነው ግን ላጋውም ውድነው

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому

      ዋጋችን ከምንጠቀመው ማቴርያል አንፃር ነው

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому

      አድራሻችን ወሎ ከሚሴ ነው

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 8 місяців тому

    ኢሻላህ ቤቴ ሲያልቅ ከናተጋርነው የማሰራው

  • @seadas9341
    @seadas9341 8 місяців тому

    ወሎ ቦረና መካነሰላም ታደርሳለህ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 8 місяців тому

    Bravo keep it up a good job 👍

  • @wollomedia1
    @wollomedia1 8 місяців тому

    ማሻ አላህ እኔም ኩታበር መዉሰድ ከቻላችሁ እፈልጋለሁ

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому

      🙏 ኩታበር በደንብ እናደርሳለን

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  2 місяці тому

      ሰላም እህቴ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ
      ይሄን ቪዲዮ ሼር ብታረጊልኝ ብታበረታቺኝ
      ua-cam.com/video/u3VzEmqT69s/v-deo.html

  • @እስጢፋና
    @እስጢፋና 8 місяців тому

    የት ነው የምትገኙት ለማዘዝ ወደ ሸዋሮቢት ትቀርባላችኹ ?

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому

      ከሚሴ ነን ሸዋሮቢት ከኛ ቅርብ ነው

  • @NajatSat
    @NajatSat 6 місяців тому

    Yet new mashalaah😊😊

  • @ብርቱካንየግረሟቲዩብ
    @ብርቱካንየግረሟቲዩብ 8 місяців тому

    ወይኔ የምወዳት ኪችን ካቤኔት እደውም ስሞትላችሁ ስሩልኝ ❤❤❤❤መርሳ መውሰድ ትችላላችሁ

  • @DawitiGamm
    @DawitiGamm 8 місяців тому

    Wow naw wadime barta❤❤

  • @hawa7349
    @hawa7349 8 місяців тому

    ማሸአሏህ ለቤትክ አዲሥ ነኝ😊😊

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 8 місяців тому

    በጣም ያምራል የትነዉ በርታ❤❤❤❤

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому

      አመሰግናለሁ🙏 አድራሻችን ወሎ ከሚሴ ነው

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ

    የኪቺኑን ዋጋ ተናገር አልሰማሁትም ስንት ነው ያልከው

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  8 місяців тому

      መጨረሻ ላይ ተናግሬ ነበር 27500

  • @Hanif323
    @Hanif323 8 місяців тому

    የኪችኑ ያምራል

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 8 місяців тому

    ሸዋ ሮቢት ታደርሳለህ?አልጋ፣ዱላብ ፣ተሰሪሀ ፣ዱላብ ፣ቲቢስታድ፣ክችን ካብኒ እፈልጋለሁ

  • @تالتال-س8ن
    @تالتال-س8ن 8 місяців тому +1

    አህለን

  • @karemak-ot2mo
    @karemak-ot2mo 8 місяців тому

    ማሻአላህ በሪቱ ውዶቸ እኔም እፈልጋለሁ ከላላ ካደሪስክልኝ❤❤

  • @ኻሊድገነቴ
    @ኻሊድገነቴ 8 місяців тому

    ጎበዝ

  • @janisha4226
    @janisha4226 8 місяців тому

    Berta Bro

  • @Tube-xi1qv
    @Tube-xi1qv 8 місяців тому

    Masallahi barrtalene

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ 8 місяців тому

    ኡኡኡኡኡዋጋው የሁሉም ይሁንቲቪስታንዱግንቢስሚላህይህንያክልዋጋ ፊርአደለምሆ

  • @ነጁቢትመሀመድወሎየዋ
    @ነጁቢትመሀመድወሎየዋ 4 місяці тому +1

    ዴጋን ሀገሬ 😢😢

  • @HakimSmart-zs8hm
    @HakimSmart-zs8hm 8 місяців тому

    Waga betam wd neh teganene

  • @janisha4226
    @janisha4226 5 місяців тому

    Berta bro 1:06

  • @BontuuBirahnu
    @BontuuBirahnu 8 місяців тому +1

    Wowowowowo🎉❤

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 Місяць тому

    ቲቪስታንድና ክችን ካቢኔ እፈልጋለሁ

    • @wollofurniture883
      @wollofurniture883  Місяць тому

      እንሰራልሻለን በውስጥ አናግሪኝ
      0984905411

  • @adenategene101
    @adenategene101 8 місяців тому +1

    Wowo yamrl ❤