አምኖ በውሃ ያልተጠመቀ ይድናል? ermias abebe | abiy yilma | wongel tube | ኤል ቃል | faithline

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @Kcckkk
    @Kcckkk Рік тому

    በረከት ትክክል ነህ አትሸማቀቅ አማን ትክክል አይደለህም ከባድ ሀጢአት ነው ንስሀ ግባ

  • @mulugetaalemu370
    @mulugetaalemu370 Рік тому

    “ሳይገረዝም በነበረው እምነት ያገኘው የጽድቅ ማኅተም የሆነ የመገረዝን ምልክት ተቀበለ፤ ይህም እነርሱ ደግሞ ጻድቃን ሆነው ይቆጠሩ ዘንድ ሳይገረዙ ለሚያምኑ ሁሉ አባት እንዲሆን ነው፥”
    - ሮሜ 4፥11
    ማመን መፅደቅ ነው የመፅደቅ ወይም የማመን ምልክት ደግሞ ግርዘት ነው።አሁን ግርዘት ደግሞ በጥምቀት ተተክቷል ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኔ ነው የሞተው የቆሰለው ወዘተ ብሎ የሚያምን ወይም አመንኩ የሚል ሰው ይህን ምልክት መቀበል አለበት።

  • @Kcckkk
    @Kcckkk Рік тому

    ሮሜ 6ሞቱን በሚመስል ሞትበጥምቅ ተባበራችሁ ከጥምቀት ስንወጣ ትንሳኤውን በሚመስል ትንሳኤ ተባበራችሁ እባክህ አማን ታገስ ምን እስቆጣህ በጣም ስህተት እይሰራህ ነው ኤርሚ ከእንቅልፍ ስለመጣህ የነአማንን ምላሽ ከልሰህ ሙሉ ምላሽ ስጥ አማን እየሳተ ስለሆነ ጃንደረባውን አስቡ የቆርኔሊዎስ ቤተሰብ አስቡ

  • @awotaraya3076
    @awotaraya3076 Рік тому +1

    1ኛ ጢሞቴዎስ 6
    4-5፤ በትዕቢት ተነፍቶአል አንዳችም አያውቅም፥ ነገር ግን ምርመራን በቃልም መዋጋትን እንደ በሽተኛ ይናፍቃል፤ ከእነዚህም ቅንዓትና ክርክር ስድብም ክፉ አሳብም እርስ በርስ መናደድም ይወጣሉ፥ አእምሮአቸውም በጠፋባቸው እውነትንም በተቀሙ፥ እግዚአብሔርን መምሰል ማትረፊያ የሚሆን በመሰላቸው ሰዎች ይገኛሉ። እንደነዚህ ካሉት ራቅ።
    ኣማን የሚሉት ብዙ ይቀራዋል በእግዚአብሔር ቃል ይሁን በውይይት :; ዓላማውም " እኔ አውቃለሁ " እንጂ ለመተናነጽ አይደለም

  • @alemeshetasha4467
    @alemeshetasha4467 Рік тому

    በክርስቶስ አምኖ ደህንነት ተምሮ በአጋጣማ ሳይጠመቅ ቢሞት ወደ ሲኦል ይገባል ልትል እንዳይሆን1

  • @natanaelt8543
    @natanaelt8543 Рік тому +2

    I don’t have TikTok and don’t have plan to open an account neither, but I do enjoy some of the discussions, teachings and debates here( UA-cam ).
    I’m speechless by the depth of Ermias and Aman’s knowledge, May Lord Bless these TWO precious gifts for the body of Christ.
    But sometimes their language and manner is below par. Please ተረጋጉ😊 Kindly help me deliver this message.
    Bless you all

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Рік тому

    May the Lord God bless you abundantly, with His love, His grace, and peace, my beloved dude Aman.

  • @temesgenerwaroashamo
    @temesgenerwaroashamo Рік тому

    የንቆድሞስ በክርቶስ ማማንን ዋነኛዉ ያደረገዉ ንግግር ደህንነት ይቀድማል ጥምቀት ይከታታለል ተበረኩኩኩኩኩኩኩ

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 Рік тому +1

    አማን ጭንቁር የሆነ ወሬ ነው የምታወራው ሰው ነው ያጣከው

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 Рік тому +1

      That sounds trash. Why would you go and challenge him? Sounds disgusting

    • @awotaraya3076
      @awotaraya3076 Рік тому

      ኣማን ብዙ መማር ይገባዋል :: ብዙ ይቀራዋል :ለክርክር በጣም ይናፍቃል : ከበረከት በጥያቄ ሃሳብ እየወሰደ ነው የሚጠቀመው : ራሱ የተረዳውን መግለጥ እየቻለ በጥያቄ አስመስሎ ትርፍ ንግግሮች ከተገቢው በላይ ይጠቀማል : ደግሞም social media አልገባውም : ዓላማውም "እኔ አውቃለሁ " ለማለት እንጂ ለመተናነጽ አይደለም ; ብዙ ይቀራዋል
      1ኛ ጢሞቴዎስ 6
      4-5፤ በትዕቢት ተነፍቶአል አንዳችም አያውቅም፥ ነገር ግን ምርመራን በቃልም መዋጋትን እንደ በሽተኛ ይናፍቃል፤ ከእነዚህም ቅንዓትና ክርክር ስድብም ክፉ አሳብም እርስ በርስ መናደድም ይወጣሉ፥ አእምሮአቸውም በጠፋባቸው እውነትንም በተቀሙ፥ እግዚአብሔርን መምሰል ማትረፊያ የሚሆን በመሰላቸው ሰዎች ይገኛሉ። እንደነዚህ ካሉት ራቅ።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Рік тому

      Chinkurima antew neh😂😂😂. Yihene ye girar tawula tabot negese yemitil neh 😂😂😂.

  • @alemeshetasha4467
    @alemeshetasha4467 Рік тому

    የኦርቶዶክስ እምነት የነውረኛ ንግግር ፣ስድብ መገኛ እንደሆነች ለምን ትሳደባለህ በኦርቶዶክስም የራስህን ብልግና ለራስህ አድርገው በስምዋ አትነግድ