የውኃ ጥምቀት ያድናልን ? ክርስቲያን Vs ኦርቶዶክስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 147

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 Рік тому +4

    እኔ ከቲክቶክ መንደር አኬ እና ያሬዶ ይመችኙ ነበር አኬ ግን ዛሬ ላይ በእራሱ አለም እየዋኘ ነው 😢 ሜላ በጣም ትግስትህን ከእውቀት ጋር አይቻለው ዘመንህ ይባረክ ወንጌል 100/ተሰብኳል ስለዚህ ተሳክቶልሃል የአባቴ ልጅ❤❤❤❤

    • @NaolF-fo9mg
      @NaolF-fo9mg 2 місяці тому

      Are bakeshhhhh😅😅😅

  • @AmbachewuAssefa-sn2iw
    @AmbachewuAssefa-sn2iw 8 місяців тому +1

    ጥምቀት የዳነ ሰው የሚፈፅማቸው የሞቱና የመነሳቱን ምስክርነት ወይም ከሞቱ ጋር መሞቱ ከመነሳቱ መነሳቱን የሚያውጂበት ና የሚተባበርበት ስርአን ነውጂ።ከእየስስ ደም ጋር የሚስተካከል ነው ብየ በፍፁም አላምንም። ያማለት ግን ጥምቀት አያስፈልግም ማለት ነው ብየ አላስብም ማሰብም አልፈልግም።የጌታን ትእዛዝን ልንፈፅም ይገባል

    • @addisnet21
      @addisnet21 4 дні тому

      ጌታ የምስክር ጥምቀት የሚል አላስትማረም

  • @eme-birihan-kene-atley
    @eme-birihan-kene-atley Рік тому +5

    አክሊል ወንድማችን የእውነትን ወንጌል አስተምረሀል:: እግዚአብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ልብ ያለው ልብ ይበል::

    • @bemnetseya3701
      @bemnetseya3701 Рік тому +1

      ምን አስተማረ የገባሸን እስኪ አስረጂ?

  • @elisakora1059
    @elisakora1059 Рік тому +7

    ሜላዪ ጸጋ ይብዛልክ በጥበብና በማስተዋል የባረከህ አምላክ ይባረክ ለምልም

  • @gelayemengesha6808
    @gelayemengesha6808 8 місяців тому +2

    I listen to this debate after 9 months. Melos has explained and presented his case in the manner of Christ disciple. Very graceful. May God continue to bless you, use as a vessel of God.
    Pls brother Aklilu learn from brother Melos.

  • @amanueltesfaye2397
    @amanueltesfaye2397 Рік тому +2

    ትክክለኛ ትምህርት ነው ያስተማርከው እግዚአብሔር ይባርክህ ሜሎስ

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +2

    Ewnet yashenifal❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @dawitkussa6074
    @dawitkussa6074 Рік тому +1

    “ይህም #ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቀት ምሳሌው ሆኖ አሁን #ያድነናል፥ የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም፥ ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና ነው እንጂ፥ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ነው፤”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 3፥21

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +3

    Yes 👍👍👍 you are correct 💯💪💯💪💯💪💯💪💯💪 agelgay Melos.

  • @dawitkussa6074
    @dawitkussa6074 Рік тому +1

    ሐዋርያት 8
    ³⁶ በመንገድም ሲሄዱ ወደ ውኃ ደረሱ፤ ጃንደረባውም፦ እነሆ ውኃ፤ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድር ነው? አለው።
    ³⁷ ፊልጶስም፦ በፍጹም ልብህ ብታምን፥ ተፈቅዶአል አለው። መልሶም፦ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ አለ።
    ³⁸ ሰረገላውም ይቆም ዘንድ አዘዘ፥ ፊልጶስና ጃንደረባው ሁለቱም ወደ ውኃ ወረዱ፥ አጠመቀውም።
    ³⁹ ከውኃውም ከወጡ በኋላ የጌታ መንፈስ ፊልጶስን ነጠቀው፤ ጃንደረባውም ሁለተኛ አላየውም፥ ደስ ብሎት መንገዱን ይሄድ ነበርና።

  • @dawitkussa6074
    @dawitkussa6074 Рік тому +1

    “ወይስ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን?”
    - ሮሜ 6፥3

  • @seble848
    @seble848 Рік тому +3

    አክሊል በጣም ተቀይሯል በፊት ጨዋ ነበር ዛሬ ግን በጣም ስነስራት ይጎልሀል ደግሞ አንቺ እያልክ ለምድ ነው የምትጠራው

    • @70ethiopia81
      @70ethiopia81 3 місяці тому +1

      መልሱ ይሄው... #59:15

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +3

    Our gift from God is agelgay Melos ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +2

    Yes 🙌👍🙌👍🙌👍🙌 agelgay Melos 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mohamedmoha1056
    @mohamedmoha1056 Рік тому

    ሜላችን ጸጋ ይብዛልክ በጥበብ ኔ በማሰተዋል የባረክህ በኢሱሰ ሰም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmbachewuAssefa-sn2iw
    @AmbachewuAssefa-sn2iw 8 місяців тому +1

    ሜላ ውይይቱን ተከታተልኩትና በጣም የገረመኝ የአንተ ከውይይትህ ሳትወጣ ነው። በጣም ጨዋና ድንቅ ልጂ ጌታ ይባርክህ በእውነት ጎበዝ ነህ።አኬ በዚህ ልክ የህፃን ጨዋታ ይጫወታል ብየ አላስብም ነበር።ሲሸነፍ ማንንም አልወክልም ይላል ከሗላው የሚስቅ ሰዋለ ወይስ እሱ ራሱ ነው ።

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +6

    Our brother Aklil please read the Bible only to know about Jesus Christ carefully ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @samuelfiga6075
    @samuelfiga6075 Рік тому

    ሜላዬዬዬዬዬዬ ጌታ ኢየሱስ አበስቶ ይባረክክ

  • @Zinash-go9lm
    @Zinash-go9lm Рік тому +1

    ሜላዬ የክርስቶስ ትህተናህ ዋው ዘመንህ ይባርክህ ዋውውውው 🥰🌹😍😍😘😘😘 ። አኬ ነጭ ወረቀት ነው እኮ

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +2

    Welcome to this program agelgay Melos, all brothers and sisters 💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +1

    Sew yegeta yemihonew be emnet bicha nw❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 Рік тому +1

    ሜላዬ የተባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ

    • @MulukenGebru
      @MulukenGebru Рік тому

      ሜሎስ ከእውቀት ነፃ ነው

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому

    Brother Aklil please stand by your self with out any person near you for helping 🙏🙏👏👏🙏🙏👏👏🙏🙏👏👏🙏🙏👏👏

  • @TDF1698
    @TDF1698 Рік тому

    Wow my blessed brother I love you much Grace onto You meliye!!!!!

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 Рік тому

    Men aynet sak new bacachu enyem asaken eko Anyway akil my recommendation is go and read the scripture properly. Brother melos You're Blessed by the way l appriciated your patient .

  • @mahi-i9k
    @mahi-i9k 9 місяців тому

    ሜላ ትለያለክ ፀጋውን ያብዛልክ ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +1

    Believe before baptism ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @thetruthsarcasm2840
    @thetruthsarcasm2840 Рік тому

    ❤❤melos tebareke

  • @fikreya
    @fikreya Рік тому

    mela grace full God bless you

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +1

    Aklil please atinaded❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +1

    What is Meron? Is there in the Bible?

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +1

    Yadanachew wuhaw sayhon MERKEBU nw ersum ye eyesus misale nw❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @addisnet21
    @addisnet21 4 дні тому

    🔴👉ሜሎስ ተቀጠቀጠች እያንዳንድ የሀስት ነጥብ ሲፈርስ አየን:: እቤታችው ብቻችውን አዋቂ ይመስላሉ::

  • @HanaMokenin-md1ih
    @HanaMokenin-md1ih Рік тому

    ወንጌል የሸንፋል ባርታ MELA😍😍😍😍

  • @joshua_official3209
    @joshua_official3209 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤ሜሎሰ

  • @Pluswt
    @Pluswt 10 місяців тому

    ተባረኩ !

  • @Zoeyani
    @Zoeyani Рік тому

    ጌታ ሆይ !!ዱድ, ብሮ ,አንቺ ,...ጎበዝ ምኑን ነው ያጠመቁት ግን?? ሴት ያስንቃል ድንቅ ማሽካካት ምነው እውቀት እንዲህ ብትውጥ😢😢😢

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg Рік тому +1

    እስቲ ኢየሱስ ማነው በሚል ሐሳብ ላይም ተወያዩ ውዶችዬ?

  • @SorasaKefyalew
    @SorasaKefyalew 2 місяці тому

    Mela tebarek

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +1

    Our brother Aklil Jesus Christ believers are not menafik because menafikan don't know Jesus Christ correctly.❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @70ethiopia81
    @70ethiopia81 3 місяці тому

    Ake ወሳኝ ሰው: ይመቺክ... ትንሽ ሚያውቅ ብዙ ያወራል...

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +2

    What is Meron? Is it found in the Bible?❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +2

    Bible is the word of God ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @hirutdaniel8049
    @hirutdaniel8049 6 місяців тому

    ምን አይነት ሳቅ ነው ወይስ ማሽካካት ለዛውም የሚያስቅ ነገር በሌለበት

  • @EftA124
    @EftA124 Рік тому

    ሜሎስዬ ፀጋ ይብዛልህ‼️

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra9044 Рік тому

    Melose tsaga yibzalik tabarak abelaye nurulin birik balulign

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot Місяць тому

    ወኘድሞቼ በወሃናበመንፈስቅዱመመጠመቅማለትእኮ ውሃው ቃሉ ነውመንፈስቅዱስ ራሱመንፈስነው ።ጳውሎስአኮሁለትወይም ሶስ ቤተሰብአጥምአለሁሌላ አላጠመኩም ብላል።ውሃብቻመነከርጥምቀትአይደለም!!በሐዋርያትስብከትእኮ3ሺሰዎችበውሃአይደለሞየተጠመቁ በመፈስቅዱናበእሳት ነው።ዋናውመዳኛውየክርስቶስደምነው!!

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Рік тому +1

    Melos God bless you

  • @goanche790
    @goanche790 Рік тому

    ሜሎስ❤❤❤

  • @elsaykekeba407
    @elsaykekeba407 Рік тому

    Melos 👏👏👏 God bless u

  • @2000abush
    @2000abush Рік тому

    ከአስተሳሰቡ ይልቅ ፂሙ ነው ያደገው፣ ብራቮ ሜሎስ

  • @Shwet-m1v
    @Shwet-m1v Рік тому

    ሜሉሜሉ የምትሉ ሁሉ እውንትን መቀበል ስለማትፈልጉ ነው እንጂ ወንጌልን በትክክል ነው እየተሩጎመ ያለው ሜሉ ይመይመለሳል ትነሸ ሼም ይዞት ነው

  • @danielfikre1085
    @danielfikre1085 Рік тому

    ሜሎስ አንተ ክርክርህን ብዙ ጊዜ ለማየት ሞክሬያለሁ ግን እውነትን ለማስተማር ሳይሆን ቃላትን በመሰነጣጠቅ ለማታለል ነው ምትጥረው እና በናትክ ከቻልክ አስተምረን እንጂ ቃላት አትሰንጥቅ!!

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk Рік тому

      እውነት ሲነገራቸው ያማቸዋል እንጂ ምንም የተሰነጠቀ ቃል የለም ወንድሜ

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +2

    Brother Aklil please don't burn your cells!!!

  • @hanakidus
    @hanakidus Рік тому

    የህ ሰወ በናታቸው ነገሩተ ሲሰቅ ሲያሰጥላ ሰሪያ የይዙ ጀበ የምሰላለ ውይ ወንደ ሁን ኢኢኢኢ

  • @wubantekabeto7866
    @wubantekabeto7866 Рік тому

    አክሊሉ ምንም አትችልም ከፈለክ ደግመህ እየዉ

  • @megalataanbaaaa6239
    @megalataanbaaaa6239 Рік тому

    Meloye ❤

  • @sisaytadesse-ds3xc
    @sisaytadesse-ds3xc 11 місяців тому

    ende yamene yetetemeke yidnal min malet new?

  • @MulukenGebru
    @MulukenGebru Рік тому +1

    አክሊል የመናፍቅ መድሀኒት ነው አይካድም

  • @elsaykekeba407
    @elsaykekeba407 Рік тому

    👏👏👏👏👏👏

  • @naodadane
    @naodadane Рік тому +1

    እረ እፈር ሜሎስ አኬ ዱቄት አድርጎ ከአፈር ቀላቀለህ እኮ ...መቼስ ልብህ አትሞትም እንጂ... በነገራችን ላይ ያንተን ተዕቢት ምን እንደሚመስል እንድታየው መስታወት ሆኖሃል ትናንት !! አኬ ላንተ ቃላት የለኝም ብቻ ትችላለህ! ኑርልን ! ወጥር ! ባዶ መሆናቸውን ማሳየትህን ቀጥል ! አንድምታ ዋነኛ ትርጉም ይመስል አንጠልጥለሽ መጣሻ ሜሎስ ብሮ ! ለዛውም ሙሉውን አንብበው ስትባል ወገቤን አልሽ እኮ ክክክክክ

    • @hery731
      @hery731 Рік тому +3

      ምኑን ነው ያሰጣው ሀሀሀ ተጨምቆልሽ ወጣ እኮ ቢጨንቀው እኔ ኦርቶዶክስን ወክዬ አይደለም የመጣሁት አለ😂 apologetics ነኝ እያለ እንዴት እምነቴን አልወክልም ይላል? it's so funny ምኑን apologetics ሆነ ታድያ በዛ ላይ ሲጨንቀው ማምለጫ ሲያጣ የሚስቃት ነገርስ 😂😂ማምለጫ አጣ ወይኔ አክሊሉ ፂሙን ነቅሎ ጨረሰው እኮ አይዞን ብለናል አይዞን መምህራችሁ በዝረራ ወጥቷል 🤣🤣🤣🤣ለማንኛውም ሜሮን ተፈልጋ ስለታጣች ካገኘሻት ሰላም በይልኝ 😂😂

    • @naodadane
      @naodadane Рік тому +1

      @@hery731 ስለ ጥምቀት እየተወራ መልስ ሲያጣ ዘሎ ወደ ሜሮን (ወደ ሌላ ርእስ) በመሄድ ማን ለመደበቅ እንደሞከረማ አየን እኮ 😂 ያው ሜሮን ሜሮን ብሎ ሊሞት ነበር አትናትዮስን የማይቀበለው ዳግማዊ አትናትዮሳችሁ 🤣🤣🤣

    • @naodadane
      @naodadane Рік тому +1

      @@hery731 ደሞ ዝረራ ምናምን ነው ያልከው 😳 እረ ተደበቁ በጌታ 🤣🤣🤣 የአማን አልበቃ ብሎአቹ dudeንም ደገመላችሁ እረ እሬሳችሁን ሰብስቡ 🤪 አሁን የቀረው ዮናታን ነው 😁 እሱም ልብ የለውም እንጂ ቢገናኙ ልጋጉን ነበር የሚያራግፍላችችሁ ማፈሪያዎች 🤮🤮

    • @jesusislord2367
      @jesusislord2367 Рік тому

      Aklil ke ewuket nexa new eju lay mexhaf kdus yelem. Martin luter atnatiyos … kemalet meseretu mexhaf kdusn biader teru neber. Melo ye Egziabhern menfes & ye kal mulat alew anegageru be chew yetekameme new egna yewengel amagnoch endih nen!!!!

    • @hery731
      @hery731 Рік тому +2

      @@naodadane ሀሀሀ አይ ኦርቶዎች ምላስ ብቻ አይኔን ግንባር ያርገው አይነት ውሸት ወይ ጉድ ውስጣችሁ እያወቀ አፋችሁ የሚለው ሌላ ብቻ ማንም እየተነሳ አይንዳችሁ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ ቃሉ እራሱ ያስተምራችሁ

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому

    Aklil please atinaded!!!

  • @danielfikre1085
    @danielfikre1085 Рік тому +1

    ወይ ጉድ በመንፈስ መጠመቅ እጅግ መሰረታዊ በውሀ መጠመቅ መሰረታዊ ያልሆነ ሰው ከውሀ እና ከመንፈስ ካልተጠመቀ😂

  • @LeulKassa-o6p
    @LeulKassa-o6p 11 місяців тому +1

    አይ ፕሮቴስታንት የምትገርሙ ናችሁ ሜሎስ የወንጌል ቅጥፈት እያካሔደ እያያችሁ ለማበረታታት የምትሞኩሩ ሰዎች ትገርማላችሁ

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +1

    For brother Aklil, what is your idea about children(no faith) and Muslims(if they die after accept Jesus Christ but no baptism)????????

  • @onefi1739
    @onefi1739 Рік тому

    aklil bamashof ena bemeklebeleb masmen ayichalem astekakel

  • @Zinash-go9lm
    @Zinash-go9lm Рік тому

    ጌታየሱስ ምን አንነት አድርቅ ነው በጌታ ደሞ ወልዶ እንዳቆመ ዶሮ ያካካል ክክክክክ ንግግሩ አኬ ተብዬ ቋቅ ይላል

  • @EsubalewFeleke
    @EsubalewFeleke 8 місяців тому

    20 : 37 lay milewn bedenb adamtu lijnet yagegnenew be menfes kidus enji be wha or be baptism aydelem nw yalew melos, bro john chapter3 verses 5 milewn anbew esi ke wha ena ke menfes *yaltewelede* nw milew yaltewelede endet nw lij mibalew demos esu krstos rasu be wha ena be menfes kale ante wha ayasfelgm le lijnet stl aygachbhm lij mibalew yetewelede kehone miweledw demo ke wha ena ke menfes endehone clear argo askemtotalko siketl demo le dehnet miyasfelgew be menfes metemek nw alk ketleh demo bemenfes yatemekew eyesus bcha nw hawareyat be wha nw yatemekut alk ena ye eyesus tmket ke hawaryat tmket ga and kalhone bewha yetetemeku aldanum because eyesus rasu slalatemekachew bleh christyanityn gedel ltketew hone eko
    siketl demo john chapter 4 verses 2 upto 3 bedenb anbebew hawaryat ante balkew ye menfes ena ye esat tmket kemetemekachew befit ye wha tmket yatemku endenber john tsefual as the following " engdih eyesus ke yohannes yebelete deke mezamurt yadergal yatemkmal maletn ferisawyan endesemu baweke gize yehudan teto wede gelila hede *daru gn dekemezamurtu enji eyesus rasu alatemekem*" john chapter 4 verses 2-3 so dekemezamurt be menfes kdus kemetemekachew befit yatemekut tmket mndnew ltl new they are christ's disciple but they baptize peoples before the day of pentecoste

  • @yene1108
    @yene1108 Рік тому

    thanks mela..ልጁን አጥበህ፣ ጨምቀህ፣ አስጥተኸዋል። እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @AbbedHjkai
    @AbbedHjkai 3 місяці тому

    History ..means

  • @hanakidus
    @hanakidus Рік тому

    ሜሎሰ ተገሰትክ ደሰ ሲያለ ለሁሉ ሰወ አሰተማራ ነው የህ ሰው በጣም ተቢትኛ ጺማምጸነወ በጣምፈተወጥሮ ነወ የሚምጥወ አኪል የሚባለወ ሰው

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra9044 Рік тому

    Kkkkkkkkkkkkk way abelaye tsaga yibzalachiw ameeeeeeeeeen

  • @ferebintu5617
    @ferebintu5617 Рік тому +1

    አኬ ፆታው ይጣራልኝ😮😮😮

  • @teramajtaklu2180
    @teramajtaklu2180 Рік тому +1

    You destroyed Akile when you mentioned hole spirit baptism 😅

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +2

    Aklil please atinaded, atisadeb, it is not biblical ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naodadane
    @naodadane Рік тому +3

    ደሞ pdf የማን እንደሆነ በምን አውቃለሁ አልሽ አይደል... ያንቺስ hard copy የማን እንደሆነ በምን እናውቃለን kkkkk

    • @thomasokbazgi3876
      @thomasokbazgi3876 Рік тому

      በዱርዬነት ተጠምቃችኋል እንዴ?

    • @naodadane
      @naodadane Рік тому +1

      @@thomasokbazgi3876 ምነው ካልተጠመቅኩ ልታጠምቀኝ ነው? እረ ተደበቁ ! አቤት ሞራላችሁ ግን 😁😁

    • @Zoeyani
      @Zoeyani Рік тому +1

      ህህህህ እኔ የምለው እዛ ቤት ሴት ሴት ነው እንዴ የምትጨዋወቱት እረ ፆታ እንኳን ለዩ😅

    • @NahomKidane-p2h
      @NahomKidane-p2h Рік тому

      Bro asatamiwn ketach anbb demo eyenegereh new eko

    • @naodadane
      @naodadane Рік тому

      @@NahomKidane-p2h yaa sure! my point is it doesnt matter whether the text is in PDF or Hard copy . what matters is the correctness of the statement ! እና ሜላችን pdf ከሆነ አልቀበልም አይባልም እሺ

  • @QualityHotelSales
    @QualityHotelSales 4 місяці тому

    Orthodox VS Menafik

  • @simretaraya2360
    @simretaraya2360 Рік тому +1

    አክሊል ላንተ እኔ አፈርኩልህ ምን አመጣው እንደ ጅብ ማሽካካት . ሜሎስ እውቀትህም ስነስራትም ደስ ይላል❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +2

    Aklil there is no Meron in the Bible.❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉

    • @naodadane
      @naodadane Рік тому

      bzw the topic wasn't about Meron! it was about baptism! why are u running 😁😁

  • @ng11tube56
    @ng11tube56 Рік тому +1

    ሜላ ተጨመቅሽ ጌታን😂

  • @zinumelak2385
    @zinumelak2385 Рік тому

    ሜሎስ ግን ታቦቱን ብቻ አይደለም ያስጣልከው ነጠላውንም አስጥለህ አሳበድከው😂😂😂😂😂😂🙆‍♀️

  • @exaltingjesus9109
    @exaltingjesus9109 Рік тому

    አክሊለ ጸባይህ እንኳን የተቀበልከው ትምህርት እንዳልበጀህ ያሳያል። በቅዲሚያ መልካም ባህርይን ገንዘብ አድርግ !

  • @abrahamtade109
    @abrahamtade109 Рік тому

    አክሊለ ወንጌል አልገባውም

  • @DesalegnAfework-v4t
    @DesalegnAfework-v4t 26 днів тому

    እረ አክሊሉ እውነቱ ገብቶህ ነው ቃሉን የምታጣምመው ወይስ ሳታውቅ ነው ???

  • @dagemsolomon2488
    @dagemsolomon2488 Рік тому

    አይይይ አኬ😢
    ምን እየሆንክ ነዉ?

  • @degagam
    @degagam Рік тому

    Never think plan to dialogue with this childish person. I said him big baby. Mela God bless you.

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +1

    Aklil please atinaded, atisadeb it is not biblical ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +1

    Aklil please atinaded, atisadeb, it is not biblical ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +1

    Aklil please atinaded, atisadeb, it is not biblical 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +1

    Aklil please atinaded,atisadeb , it is not biblical.

  • @ng11tube56
    @ng11tube56 Рік тому

    ጴንጤ ማለት አፈርክበት አ😂 መቼ ነው እናተ ክርስቲያን የሆናችሁ😂

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +1

    She is not the representative of Bible ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @walidave9899
    @walidave9899 6 місяців тому

    አኬ ተንበጫበጨ ተንበጫበጨ

  • @Joo-ch8uf
    @Joo-ch8uf Рік тому +1

    የእግዚአብሔር ተከታይ ሁኑ አክሊል ግልፅ አርጎ ነው ያስረዳው

  • @fikerzeyne4591
    @fikerzeyne4591 Рік тому

    አረ ምን አይነት ጉድ ነው አንድ የሀይማኖት መምህር ወንድን በሴት ፆታ ማጥራት አረ አክሊል ይሄ ከአንተ አይጠበቅም እንደ ትልቅ ሰው ሁን🙄 ትብትና ተንኮል ለማንም አይበጅም በጌታ ስም😢 ሜላ ጌታ ፀጋው ያብዛልህ🙏❤❤

  • @innerking1ju
    @innerking1ju Рік тому

    Ere efer melos demo telekewalek 😂

    • @petiolegeremew8164
      @petiolegeremew8164 3 місяці тому

      Ene moralun adeneku ye melosin melkeku🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @thetruthsarcasm2840
    @thetruthsarcasm2840 Рік тому

    Sent ametek new gin aklile??😂😅

  • @ygms1300
    @ygms1300 Рік тому +1

    Aklil you have no knowledge about Bible ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wengelawitgirma9182
    @wengelawitgirma9182 7 місяців тому

    ምን አይነት ባህሪ ነው ያለው አክሊል ሚባለው😡, አላስወራ አለው እኮ🤦🏽‍♀️

  • @anitotekle-je3cc
    @anitotekle-je3cc Рік тому

    ake No discipline no character tebarki wendme melose