የተልባ ኮንዲሽነር አሰራር /Flax seed Conditioner recipe/ በጣም አሪፍ ነዉ ሰርታችሁ ተጠቀሙት !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 чер 2024
  • የተልባ ኮንዲሽነር አሰራር /Flax seed Conditioner recipe/ በጣም ቆንጆ ነዉ ሰርታችሁ ተጠቀሙት !
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 134

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому +6

    ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም አመሰግናለሁ በጣም የምትወዱት የኮንድሽነር አሰራር ይዘን ቀርበናል ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ ላይክ ኮመንት በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ተኬሚካል ነፃ የሆነ ተልባን እና ሳሙና ብቻ በመጠቀም ፀጉራችሁን ልስልሽ ሻይን የሚያረግ ኮንድሽነር እንዲህ አሳምራችሁ መስራት ትችላላችሁ አሰራሩን በቅደም ተከተል አይታችሁ ሰርታችሁ ተጠቀሙበት ከፈለጋችሁ በሻምፖ ታጥባችሁ መጨረሻ ይህን መጠቀም ትችላላችሁ እንደ አማራጭ ግን መታጠብ ግድ ነዉ አይዉልም አያድርም እኔ ከዚህ በኋላ ምንም አልተጠቀምሁም በራሱ ነዉ የታጠብሁት እናመሰግናለን 👍👌😍❤🙏

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Місяць тому +5

    የመንዝ እናመሰግናለን ❤❤like share

  • @jemalmengesha2271
    @jemalmengesha2271 3 дні тому

    በጣምእናመሠግናለን

  • @wel5450
    @wel5450 Місяць тому +2

    ሰላም የመንዝ ወርቅ ዋው አረፍትርመንት ነው እናመሰግናለን

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 19 днів тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት እናመሰግናለን እህት 😊😊😊❤❤❤

  • @user-tt5dd4pk7y
    @user-tt5dd4pk7y 28 днів тому +1

    ጎበዝ

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 25 днів тому +1

    ገራሚ ነው የእኔ ውድ❤❤❤

  • @user-wc2nt8yi9s
    @user-wc2nt8yi9s 29 днів тому +1

    ዋው የመንዝዬ እናመሰግናለን

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube Місяць тому +1

    Welcome my sister Good job keep❤❤❤❤

  • @SiseySisey-nv1ry
    @SiseySisey-nv1ry 26 днів тому +1

    ዋው የኔወድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanatsfa1226
    @hanatsfa1226 Місяць тому +1

    እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ በጣም ቆንጆ ነው ተልባ ጄል ለተጎዳ ፀጉር. ለውበት ለፀጉራችን ቀደም ቆንጆነው ስላካፈልሽኝ አመሰግናለሁ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      ምስራቅዬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal Місяць тому +1

    ዋውው ጸጉርሽም ለውጥ አምትቷል ገራሚነው እዲህም ተልባ ጥቅሙ ብዙነው ይገርማል በጣም በርችልን እኔም እሞክረዋለሁ ጥሩ መፍትሄነው

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      ፍቅር ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ ተልባ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች አሉት ትክክል ❤❤❤🙏

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Місяць тому +2

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የተልባ ጄል ከሳሙና ጋር በቀላሉ በቤት ውስጥ የሚሰራ ኮንድሽነር የሩዝ ውሃም ተጠቅመን መስራት እንደምንችል ነው ያሳየሽን የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  28 днів тому

      ሃነሻዬ ዉዴ አመሰግናለሁ የኔ መልካም ❤❤❤🙏

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 Місяць тому +1

    Andegna wedjiewalehu betam💯👍👌❤️gobez seruna

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Місяць тому +1

    የመንዝዬ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ወሳኝ ቪዲዮ ነው #ሼር#

  • @GrDgg
    @GrDgg 28 днів тому +1

    ሰብ አርጌሻለው በርቺ ማማዬ ማሻአላሀ

  • @tewabech2015
    @tewabech2015 Місяць тому +1

    የመንዝዬ ዋዉበጣም ጠቃሚነገሮችን ስለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለንበርች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @creator-Ethiopia
    @creator-Ethiopia Місяць тому +1

    ዋዉ ሲያምር ምርጥ ኮንድሸነር ነዉ👏👏🤚

  • @Thechefexcellency
    @Thechefexcellency 29 днів тому +1

    Very nice video ❤❤

  • @ZagochiMedia
    @ZagochiMedia Місяць тому +2

    እናመሰግናለን ጥሩ ውህድነው ያሳየሽን🎉🎉🎉

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 Місяць тому +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ተመንዝዬ የተለባ ኮንድሽነር አለ ለካ ደግሞ ስተጠቀሚውም አረፍ ነው ሁሌም አዳዲስ ስራዎችን ስለምታደርሽንም እናመስግናለን በርችልኝ ❤❤❤

  • @user-gc2fo3kn2d
    @user-gc2fo3kn2d Місяць тому +2

    ዋ ው ሲ ያ ም ረ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jonimercy
    @jonimercy Місяць тому +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የመንዚዬ በጣም ቆንጆ የተልባ ኮንዲሽነር አሰራር ነው ያሳየሽን ተልባውን በሳሙና እና በሩዝ ውሀ ቆንጆ አድርገሽ ጤናማ የሆነ ኮንዲሽነር ነው የሰራሽው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 💚💛❤️🙏👍

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      መርዬ ዉዴ አሜን እህቴ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Місяць тому +1

    ሰላም ሰላም የመንዝኝ የምር ምርጥ ኮንድሽንፕር ነው እናመሰግናለን❤እሞክረዋለው ውዴ❤❤❤

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m 29 днів тому +1

    የኔ ቆንጆ የመንዝየ ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ፣በጣም ምርጥ ነው ለብዙ ነገር ይጠቅማል ጊበዘ ነሽ በርቺልኝ የኔ መልካም

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE Місяць тому +1

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ዋና በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ💚💚💚💗💗❤💕

  • @maserettube6383
    @maserettube6383 29 днів тому +1

    ስላም ስላም ለዚህ ቤት ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳንድህና መጣሽ ስላም ፍቅር አደነት ለሀገራችን

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው አሪፍ የተልባ ኮንዲሽነር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን

  • @netsitube
    @netsitube Місяць тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ ዋው በየጊዜው የምታካፍይን 👌👌👌

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 29 днів тому +1

    selam Yemenzye Enkuwan Dehna Metashi Hulachihum Selamachihu Yibzalign Wow Haref Hare New EsiKi Enmokralen Enameseginalen ❤❤

  • @medihntube
    @medihntube Місяць тому +1

    የመንዝዬ እናመሰግናለን like share

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Місяць тому +1

    ዋው ማታ ስመለስ አየዋለው ሼር❤

  • @hanichotube
    @hanichotube Місяць тому +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ከመንዝዬ ዋውው በጣም ነው የሚካምረው እውነት ለመናገር እኔ ለመጀመሪያ ቀን ሳይ የተለባ ኮድሽነርም አለ ለካ እናመስግናለን ስለአካፍልሽን ❤❤❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      ሃንዬ የኔ ብርታት አመሰግንሻለሁ ❤❤❤🙏

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun Місяць тому +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን የመንዝዬ በእውነት አሪፍ ነበር 💚💛❤🥰🥰👍👍

  • @user-yw9ft5qq1m
    @user-yw9ft5qq1m Місяць тому +1

    ሠላም ሠላም ወርቅየ እንኳን በሠላም መጣሽ ውዴ ዋውውው በርቺ❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube Місяць тому +1

    የኔ ጠካራ የመንዝዬ

  • @umemuaztube
    @umemuaztube Місяць тому +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቅን ስለገራሽን እጅግ አድርገን እነመሰግናለን የወቁትን መሰወቅ በጎነት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube1594
    @tube1594 Місяць тому +1

    ሰላም ሰላም እንካን ደህና መጣሸ ዉዴ ባለማያ ዋዉዉዉ ቀጥይበት ዉዴ🎉🎉❤

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y Місяць тому +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውውውውውውውው

  • @user-bu5ro8iw8i
    @user-bu5ro8iw8i Місяць тому +1

    ሰላም ሰላም የመንዝየ እኮን ደና መጣሽ አሪፍ ነዉ በርችልኝ እኔም እሞኮረዋለሁ

  • @Selamawit
    @Selamawit Місяць тому +1

    የመንዝዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልን ኦ በእውን ይሄ ኮንድሽነር ምርጥ ነው ስራሽ ዋውው ነው ውዴ እኔ ኮንድሽነር አልጠቀምም እንጂ ይሄ ምርጥ የሆነ ሞክሩኝ እሚል ነው ለከርዳዳ ፀጉር ግን ምርጥ ነው ውዴ ሼርር

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      የኔ ዉድ ከርዳዳ ፀጉር ላለዉም በጣም ቆንጆ ነዉ ❤🙏

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l Місяць тому +1

    ሰላም የመዝየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ለምታቀርቪያቸው ጠቃሚ ቪደወች እናመሰግናል ክዚህም የበለጥ እጠብቃለን በርቸልኝ 😍👍👌

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      አምናትዬ እህቴ ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤🙏

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Місяць тому +1

    ሰላም ሽ ይብዛ የመንዟ እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ ነው ግን ኮንድሽነር ፀጉር ከታጠበ ብኋላ ነው አይደል መጠቀም የሚቻለው እናመሰግናለን ቆንጆ ነው ሻምፖ በይው ❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      የኔ ዉድ እኔ እንደሁሉም እጠቀማለሁ እንደተመቸሽ መጠቀም ትችያለሽ ❤🙏

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 27 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @merry-2121
    @merry-2121 Місяць тому

    የመንዝ❤ ውዴ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያካፈልሽን ተባረኪ የተልባውን ጀል እጠቀመዋለሁ ኮንድሽነር ሰርቸ እሞክረዋለሁ

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 Місяць тому +3

    Betam konjo yehone conditiner newu indiet yamral wawu abdegna newu beeunet inamesegnalen beqa megzat qere beygna sietochyie sertachu teteqemu tef

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Місяць тому +2

    የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በቀላሉ ለማዘጋጀት የሚጠቅም ትሪት ማድረጊያ ኮንዲሽነር ነው የኔ አንደኛ ወደፊት..👍👍

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  27 днів тому

      የኔ ብርታት እሺ አመሰግናለሁ የኔ ዉዴ ❤❤❤🙏

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment 27 днів тому +1

    ዋውውው❤❤❤❤

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur 22 дні тому

    የመዝየማሻላህዉደ ቆይመሞከርማአለብኝ የኔፀጉር ከርዳዳና ብዙነዉ

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 Місяць тому +1

    ዋዉ❤❤❤❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      እታግዬ የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Місяць тому +1

    ውዴ በጣም አመሰግናለሁ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      ናርዶስዬ ዉዴ እኔም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤🙏

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Місяць тому +1

    ሰላም ላንችይሁን እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ ማሻአላህ ደስ የሚል ነገርነው ያሳዬሽን 🎉🎉❤

  • @METENEMEDIA
    @METENEMEDIA Місяць тому +1

    ሰላም አሪፍ ሥራ ነው በርች

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      መጠኔ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ 🙏አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @abebutube
    @abebutube Місяць тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ እንዴት አባቱ እንደሚያምር በእውነት በርቺልኝ የኔልዮ❤❤❤

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g Місяць тому +1

    ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም የኔ የህዋ የኔ ጀግና የኔ ምርጥ ስው የኔ ስስቴ የኔ ልዬ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ባለሙያ ውዋ ❤❤❤❤🎉

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      ፈዛዬ የኔ መልካም ❤❤❤🙏አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 Місяць тому

    Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻92❤Welcome good 👍🏻Very nice ❤

  • @rehimaethiotube
    @rehimaethiotube Місяць тому +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ የመዝየ የምወድሽ የኔ ጀግና የኔ ጠንካራ ምንግዜም ሳላደቅሽ አላልፍም የኔ ባለሙያ ዋዉዉዉዉ ስራወችሽ በጣም ያስደስቱኛል ማሻአላህህህህ ብያለሁ ማሬ አይዞወን ከዚህ በበለጠ ካች ብዙ ነገር እጠብቃለን አንጠፋፋ እንጠያየቅ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      ራህማዬ የኔ ጀግና በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @Dbora1
    @Dbora1 29 днів тому +1

    salam ekon badana maxash waw yataliba condinshr baxam araf aseral naw ejish ebark yawkutn maswek malikaminat naw

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Місяць тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልኛ እህቴ እደህታቸን የዘጠኛ ሸብር ሻፖ ከመግዛት ያቸ ከቤት ማዘጋጀት ይጠቅማል እና እናመሰግን አለን

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 25 днів тому

    ጎበዝ ለቤትሽ አዲስ ነኝ

  • @ftube923
    @ftube923 Місяць тому +1

    ማሸአላህ አህለንንንን🎉🎉🎉🎉

  • @fatuma6
    @fatuma6 29 днів тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 Місяць тому +1

    ሠላም ሰላምሽ ይብዛ የመዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋውውውው በጣም አሪፍነው ግን ማንኛውንም ሳሙና መጠቀም እንችላለን ? እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Місяць тому +1

    የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛ ሁሌም ጤናማና በቀላሉ ከኬሚካል የፀዳ ለኛ አስፈላጊ ነው ያልሽውን ላንቺ የጠቀመሽን ለኛ ም ስለምታካፍይን ።የተልባ ሻምፓ ከሳሙና ጋር አርገሽ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን በጣም ነው የወደድኩት ❤❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      ነፅዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ብርታቴ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @adanechawoke8051
    @adanechawoke8051 16 днів тому

    Betam konjo adergesh new yeserashiw vitamin E oil demo bitchemirebet 👌👌👌👌👍👍

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 28 днів тому +1

    ❤❤🎉ናምስግናልን

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Місяць тому +2

    አልተቻልሽም😂😂😂 በቃ ፀጉራችን ዞማ ሆነ❤❤❤

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Місяць тому

    ሳሙናውን አይነቱን ብታሳይን ?

  • @GrDgg
    @GrDgg 28 днів тому +1

    ከዶፍ ሳሙና ቀላቅዬ ብጠቀም ችግር ዬለውም ማ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  28 днів тому

      ምንም ችግር የለዉ እንደዉም ኦርጅናል አንደኛ ነዉ ዶቭ ሳሙና 👍❤

  • @GrDgg
    @GrDgg 28 днів тому +1

    የኔ ፀጉር ደርቅ ጥቅጥቅ ያለ ነው መላ በይኝ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  27 днів тому

      የሁላችንም ነዉ ዉዴ እንክብካቤ ይፈልጋል ታጥበን ወድያዉ የኔም ጥቅልል ይላል ያኔ ዉሃ ጠብ ወይም ቅባት ጠብ ጫፉን ቫዝሊን ቀባ ቁጥርጥር መሰራት መልካም ነዉ 👍👌❤

    • @GrDgg
      @GrDgg 27 днів тому +1

      አመስግናውል ገቢ የሆነች ምክር ሹክርን ወላ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  27 днів тому

      @@GrDgg እኔ ለራሴ እንዲህ ስለምጠቀም ነዉ ቁጥርጥር መሰራት አንደኛ ይረታል ሁለተኛ ያድጋል ሶስተኛ ሁሉንም የፀጉርሽን ክፍሎች ማበጠር ትችያለሽ እሱ ይሻላል ወፍር ወፈር እያረግሽ መስራት በጣም ይመረጣል 👌❤🙏

  • @GrDgg
    @GrDgg 26 днів тому +1

    እሀውልሽ እማ ኮድሽንሩን አሁን ሰርቼዋለው ከታጠብኩኝ ቦሀላ ነው ምጠቀመው ወይስ እዴት በቪድዮው እሄ ፓርት ዬለም

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  26 днів тому

      ትክክል እኔ ፀጉሬ ንፁህ ነበር እና ዉሃ ስነካዉ ቁጥርጥር ስለምልብኝ እንዳየሽኝ በራሱ ነዉ ያጠብሁት ያጠራል ልክ በኮንድሽነር መታጠብ በይዉ ዘይት አላረግሽም አይደል እኔ አልጨመርሁም በሱዉ ታጠብ ከዚያ በዉሃ ማለቅለቅ ነዉ ቀጣይ ሳይደርቅ ቅባት መቀባት እርጥቡን አሪፍ ይሆንልሻል 👌

  • @user-kf1yh9ph3i
    @user-kf1yh9ph3i 20 днів тому +1

    በሻቦ ብስራውስ እህት??

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia Місяць тому +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሙያ እውነት ለመናገር ይህን አይነት ስራ ለምትሰሩ ልጆች በጣም አድናቂያችሁ ነኝ የኔ ብርቱዎች እህቶቼ መስራት ባትቸገሩ ካሜራ መቀረፁ እጅግ ያደክማል በሰው ቤት ብቻችሁን ሲቀጥል ግዜያችሁን ተጠቅማችሁ በአግባቡ ለለእኛም ስላደረሳችሁ ያለማመስገን ንፈግነት ነው የኔ ልባም እህቶቼ እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ❤በተለያየ ስራዎች ነው የምታካፍሉን ለሰውነታችን ለጤናችን ለፀጉራችን የምታካፍሉን ተባረኩ❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      ይፋትዬ የኔ ብርታት በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @user-xj8zw8fe2o
    @user-xj8zw8fe2o 25 днів тому

    ድምጽሽ አይሰማም