ሂናን እንዴት እንጠቀም !! ሂና ሽበትን ያጠፋል እንዴ ?/ How to use Henna /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 чер 2024
  • ሂናን እንዴት እንጠቀም !! ሂና ሽበትን ያጠፋል እንዴ ? / How to Use Henna /
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 88

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому +9

    ❤እንኳን ደህና መጣችሁ ዉድ ቤተሰቦቼ በጣም አመሰግናለሁ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ይህ የአጠቃቀም ዘዴን ልመዱ ለሁሉም ሂና አጠቃቀሙ ካርቶኑ ላይ ይገኛል እሺ ፀጉራችን እንዳይጎዳብን አጠቃቀሙን ማወቅ መልካም ነዉ ለሽበትም አሪፍ ነዉ ከሶስት ሳምንት እስከወር ከቨር ያደርጋል ያለሰልሳል ከለሩም ጥቁር ይሆናል እኔ በአብሽእና ጥቁር አዝሙድ ዉሃ አቀላቀልሁት ለፀጉር ጠቃሚ ስለሆነ ነዉ በደንብ ቪዶዉን አይታችሁ ሰርታችሁ ተጠቀሙ የፀጉር ከለርን በደንብ አርጎ ይቀይራል ያሳምራል ለከርዳዳ ፀጉር በጣም ለመፋፋትምእና ልስላሴም ይሆናል ልክ እንደዉህድ መጠቀም ትችላላችሁ አሪፍ ነዉ ስለተከታተላችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ 👍🙏😍❤🙏

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Місяць тому

      ❤❤❤❤የኔ ጀግና በራስሽ ስራ እዚህ በመድረስሽ አድናቂሽ ነኝ የመንዝዬ በርቺ ገና ብዙ እጠብቃለው❤❤❤

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የመንዝ እህትአለሜ እኳን ሠላም መጣሽ በእዉነቱ የማይጉድ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ነዉ ምትሰሪ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች በተለይ ለሴቶች ዋዉ ነዉ ሼርላይ

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Місяць тому +1

    ሰላም የመንዟ የኔ ውድ እኔ ግርን የሚለኝ እህታለሜ ሁሌም አዳድስ ፈጠራ ነው የምትሰሪ የምር የኔ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር በተለይ ለኛ ለሴቶች በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን በርችልኝ በሌላ አዳድስ ስራዎች እንጠብቃለን👍#ሼር#

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 Місяць тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሂና ሽበትን አያጠፋም ግን ከለሩን ይቀይረዋል ጥቁር አዝሙድ ሽበትን ይቀንሳል ያጠፋልም አሪፍነው ተጠቀሙ ለሽበት ጥቁር አዝሙድ

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Місяць тому +3

    እኳን ሠላም መጣሽ የመዝዬ ምርጥ አሠራርነው የሠራሺው ሂናው ብቻው አልተቀባሺውም የራሥሽ ውህድ ተጠቅመሽነው እና አሪፍ አሥተማሪ ቢዶነው ሽበት ላለባቸው ባጣም ይጠቅማቸዋል እዳልሺውም ኢና ዘላቂ ሽበት አያጠፋም ለተወሰነ ጊዜ እጂ ቢሆንም በወር አንዴ እደዚ ሠርቶ መጠቀም ይቻላል በሽበት መሣቀቅ ይቀራል ማለትነው የጠቀመሽን ሥላካፈልሽን እናመሠግናለን❤❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      ዘላቂ ምንም ነገር የለም ሁሉም ለጊዜዉ ነዉ ትክክል 👍👌❤🙏

  • @ደሴ
    @ደሴ Місяць тому +1

    Wow Like Shra Good Vides ዬኔ ዉድ እንኳን ደህና መጠሽልኝ በእዉነት ጠም ጠቀም ቪዲዮ ነዉ

  • @shemistube
    @shemistube Місяць тому +1

    በጣም ምርጥ ማክስ🎉🎉 አህለን እንኮን ስላም መጣችሁ👍👍👍👍👍🌻

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 Місяць тому +1

    ሠላመ ክርሥቶስ ይብዛልሽ የመዝየ ዋዉ ምር የሂና አጠቃቀም ነዉ እናመሠግናለን

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      ህወትዬ የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Місяць тому +1

    ሰላም ሰላም የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ማሻላህ ይሄንን ሂና እኔም እጠቀመዋለው። በአብሽና በጥቁር አዝሙድ አሪፍ ነው እኔ በውሀ ነበር የምበጠብጠው እመሰግናለው እንዳንቺ እሰራዋለው ውዴ❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      ከዉሀ ይህ በጣም ጠቃሚ ነዉ ፀጉራችን ጠንካራ ይሆናል ስሩ 😍❤🙏

  • @hanichotube
    @hanichotube Місяць тому +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን የምንዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሂና እኔም በሳምንት አንድ ግዜ እጠቀማለሁኝ ጸጉር ያበዛል እና የአንች በተለየ መልኩ ነው የስራሽ ሽበት ደግሞ ግዜያዊ ነው ማለት የምር ጥቁር አዝሙድ እና አብሽ ጨምሬ አላቅም ከኮክናት ዛይት ጋር ብቻ ነበር የምጠቀም እስቲ ይህንም የአንችን ግዛቶች ለመጠቀም እሞክራለሁኝ እናመስግናለን ❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      ጥቁር አዝሙድ ያዉ ለፀጉር ከለርም በጣም ቆንጆ ነዉ አብሹም አሪፍ ነዉ ሞክሬዉ ዉዴ ❤❤🙏

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Місяць тому +2

    የመንዝዬ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት በእውነት ተመስጬ ነው እስከመጨረሻው የተከታተልኩሽ ሂና የመቀባት ፍላጎት አለኝ አቀባቡንና የቀላቀልሽውን ውህድ ጭምር ስለተረዳሁ ለቀጣይ ይረዳኛል ብዬ አስባለው ክበሪልኝ 🥰👍🙏

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE Місяць тому +1

    ሰላም ሰላም የመንዝዬ እኮን ሰላም መጣሺ🎉🎉🎉

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Місяць тому +1

    ሰላም ሽ ይብዛ የመንዟ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ሄና ፀጉሬን ተቀብቼ አላቅም አብሹና ጥቁር አዝሙዱ ግን ለፀጉር በጣም ቆንጆ ነው ያሳድጋል ያበዛል እኔ የሁልግዜ ግብአቴ ነው ስወደው ደሞ እናመሰግናለን ቆንጆ ውህድ ነው ❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      የኔ ዉድ አብሽማ እሱን መጠቀም ከጀመርሁኝ ብዙ ፀጉር አይረግፍም ስታጠብ ገርሞኝ 👌❤

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 Місяць тому +1

    የመንዝዬ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን እውነቱ ስለተባገርሽም እናመስግናለን የምር ሂና ጊዜያዊ ነው እንጅ ሽበት አያጠፍም እኔም ስለአየሁት ምርጥ ውህድ ነው ከአሪፍ ገለጻ ጋር ጥቁር አዝሙድ አብሽ ፊርጅ ውስጥ ቢቀመጥም ጥሩ ነው በርችልኝ ❤❤🎉

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      አዎ እኔ እንደዚያ ነዉ ያረኩት ሙቀት ስለሆነ ትክክል ❤❤❤🙏

  • @aklilnews
    @aklilnews Місяць тому +2

    የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Місяць тому +1

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ሂናን እንዴት መጠቀም እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ ነው ጥቁር አዝሙድና አብሽ ተጠቅመሽ በሂና በጥ ብጠሽ ነው ያዘጋጀሽው ተፈጥሯዊ በሆነ ውህድ ነው ያዘጋጀሽው ሽበት ላስቸገራቸው ሰዎች የሚጠቅም ነው በመመሪያው መሰረት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      ሃበሻዬ አመሰግናለሁ አዎ መመሪያዉን ካልተከጠልን ጥቅሙን ልናገኝ ስለማንችል ነዉ የኔ ብርታት አመሰግንሻለሁ ❤❤❤🙏

  • @atozshortmusic
    @atozshortmusic Місяць тому +1

    Very nice video thanks for sharing ❤️

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Місяць тому +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የመንዝዬ የኔ መልካም ዛሬም ለፀጉራችን ውበት ቡና ፣ ጥቁር አዝሙድ ፣ አብሽ ፣እብሹን ጥቁር አዝሙዱን በሙቅ ውሀ ዘፍ ዘፍ አርገሽ ፍሪጅ አርገሽ በሳምንቱን አውጥተሽ ከሂናው ጋር በመደባለቅ ውህዱን እራሽ ላይ ሞክረሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤ ላይክ ሼርርርር

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa Місяць тому +1

    ሰላም የመዛችን የኔ ውድ ዋውው ፀጉርሽ በጣም ለውጥ አለው እውነት በዛ ልበል በጣም ምርጥ ነው👌🙏

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      መአዝዬ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ አሁን እንደበፌት ብዙ አይረግፍም ለዚያ ነዉ ትንሽ ለዉጥ ያመጣ 😍👌❤

  • @marmar-vh2og
    @marmar-vh2og Місяць тому +1

    ዎውውውውውው😍😍😍😍😍👌👌👌👍👍👍😊😊😊😊በጣም ደሰለል በርቺልኘ😍🙏😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g Місяць тому +1

    ስላም ስላም ማሻአሏህ የኔ ጀግና የኔ ባለሙያ ውድድድድድ ❤

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Місяць тому +1

    እኳን ደና መጣሸ እናመሰግናለን
    ለመርጀው በረችችች🎉

  • @zeyada12
    @zeyada12 Місяць тому +1

    ጎበዝነሸ ዋው❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dbora1
    @Dbora1 Місяць тому +1

    salam ekon basalam maxash waw baxam das yamil mirx mirx nagar naw yasarw yawkutn maswe malikaminat naw

  • @marakiyoutube
    @marakiyoutube Місяць тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ የመዝየ የኔስ አልቋል ተነቃቅሎ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      የኔ ዉድ ሙቅ ዉሃ ካለ ማቆም አለብሽ በጣም ፀጉር ያሳሳል ሙቀቱ በራሱ ማለት ነዉ ምግብ በፕሮትን የበለፀገ ምግብ መመገብ አለብሽ ይመልሳል ዉዴ ❤

  • @konjonesh
    @konjonesh Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ ቆንጆ ውህድ ነው ያጋራሽን ቤታችን ውስጥ በሚገኘ ግባት ማዘጋጀት የሚቻል በቀላል ዘድ እሞክረዋለሁ ፀጉሪ እዳለ ሽብት ብቻ ሆኗል ባይገርምሽ ውዴ እናመስግናለን ስላካፈልሽን የአንቺም ያምራል ውዴ ❤❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 Місяць тому +1

    የሰላም የመንዝዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ ውህድ በቀላሉ በቤት ውስጥ ማግኘት የምንችለውን ግብአት ተጠቅመሽ ሀብሽ ጥቁር አዝሙድ ጋር ሂና ቀላቅለሽ ለሽበት ደግሞ ጊዛዊ መፍትሄ ነው የኔ መልካም ሼር ስላረግሽን❤️🙏

  • @yebabowa
    @yebabowa Місяць тому +1

    ሠላም ሠላም ጤናይስጥልኝ የመንዝየ በጣም ሀሪፈነው ግን ተጠቅሜው አላውቅም በጣም ነውየሚደክመኝ ስለፀጉሬ ታስብ ጥሎብኝ የሚለውን ዘፈን እየዘፈኩነው ፀጉሬን ትሞሽጥ 😂😂😂

  • @zeritutube
    @zeritutube Місяць тому

    ወሳኝ ቪዶዮ እስከመጨረሻዉ አይቸ እመለሳለሁ ሸበቴ በቅ ብቅ እያሉነወ ከግባሬ😂😂

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የመዝዬ ዋውው እናመስግን አለን🎉

  • @umemuaztube
    @umemuaztube Місяць тому +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ የወቁትን መሰወቅ በጎነት ነው የለወቁትን መወቅ ብልህነት ነው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 Місяць тому +1

    አሰላማልኩምራህመትትላህወበረካቱ ሰላምሰላምሰላምሰላምሸይብዛልየኔመልካምጨአንኳንበሰላምመጣጣሸልአግራችነ ሰላምፍቅርአንደነትያምጣልበረችልየኔመልካም ዋዋዋማሻላህ

  • @sulaimanvlogs8587
    @sulaimanvlogs8587 Місяць тому

    Wow Zabardast nice sharing full watch my dear friend thanks for sharing please stay connecte 🎉🎉🎉🎉

  • @user-gc2fo3kn2d
    @user-gc2fo3kn2d Місяць тому +2

    ሠላምሠላም ላይከ ሼርዋውውው❤❤❤❤

  • @Tsegi
    @Tsegi Місяць тому +1

    ሰላም የመዝየ እንዴት ነሽ እኔ ሂና እና ሰደር እጠቀማለው ሽበት የለብኝም ግን ለፀጉር ውፍረት እና መፋፋል ምርጥ ነው ሁሉም ሰው ቢጠቀም ይጠቀማል👍👍👍👍ቀጥይበት ውዴ ምርጥ ስራ ነው❤❤

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 Місяць тому +1

    ኡንኳን በሰለመሸ መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘበሪቺ ውድ ሰለም ፍቅር አንድነትን ይሰጠን መሸ አለህ ወወወወ በርቺ

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Місяць тому +1

    Abesh yeshetal men honachu new demtsesh demo mendenew bedenb atawerim emde lerasehem ayseman

  • @user-uk4ne3kk9u
    @user-uk4ne3kk9u Місяць тому +1

    🎉🎉🎉መንዝዬዬ🎉🎉

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 13 днів тому +1

    በርች እህቴ ❤❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  13 днів тому

      @@tirualemeyihuna1086 አመሰግናለሁ እህቴ ❤❤❤🙏❤❤

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 Місяць тому +1

    Wel come

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 Місяць тому +1

    Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻34❤Welcome good 👍🏻Very nice ❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Місяць тому +2

    ሰላም የወንዝዬ አክስቴ ሰላምሽ ይብዛ
    ጥቁር አዝሙድና አብሹን ለአንድ ሳምንት ፍሪጅ ውስጥ አሰነበትሽው ውሀው ከሂና ጋር ቀላቅለሽ ለአምሳ ደቂቃ አቆየሽው ሂና ብዙ አይነት አለ በነገራችን ላይ ከለር ያለው ሂና እና ከለር የለው ለፀጉር ማሳደግ ብቻ የምንጠቀመው
    በራሽ ብዙም አደል ያች ደሞ ዋናው ጤና
    ሽበት የወጣው በተፈጥሮ በሀሳብ በጭንቀት ቡተለያዮ ያላስፈላጊ የምንቀባቸው ነገሮ ያሸብታል
    እግዚአብሔር ያለው እያለ እኛ በከንቱ ከንቱ ውዳሴ ያልሽው ነገርስ😅😅😅
    ማበጠር እወዳለሁ ፀጉሬን አላልሽም ክክክክክክክክክ ተቀባብቶ ማበጥርማ ልስልስ ስለሚል ፀጉርሽ ለዛ ነው ለአርባ አምስት ደቂቃ አቆይተሽ ታጠብሽው ሀሪፍ ነው ሻሽ አጠማማጠምሽ 😅😅 ታጥበሽ አድርቀሽ ቀባብተሽ ጎንጉነሽው በማግስቱ ምርጥ ነው

    • @yebabowa
      @yebabowa Місяць тому

      አብሽ ችግሩ ሽታ ለመዳም ቤት አይሆንም ለስርቆት አይመችም 😂😂😂

    • @menbiasalfa.a
      @menbiasalfa.a Місяць тому

      @@yebabowa ለምን ትሰርቂያለሽ ማለቴ ብትጠቀሚ ምን ችግር አለው ሰወቹ ይከለክሉ አይመስለኝም

    • @meram123
      @meram123 Місяць тому

      ❤❤❤😂😂😂

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      አዎ መመርያቸዉም ይለያያል ግን ሁሉም ካርቶኑ ላይ ይፅፋሉ አጠቃቀሙን የኔ ዉድ ተቀብቼ ያን ደቀቃ አቆየሁ ታጠብሁ ይገርምሻል አዋህደሽ ስቀመጥ ከለሩ ይለወጣል 👍👌❤

  • @zeritutube
    @zeritutube Місяць тому +1

    የመንዝዬ እህቴ በጣም ወሳኝነወ ለፀጉራችን እድገት ሸበት እዳጠፋልን እዳሳድግልን ላች የጠቀመሽን ስለምታካፍይን❤🙏

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l Місяць тому +1

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ የመዝየ ሰላምሽ ይብዛህኝ እስቲ ሞክራለሁ ጆፌ ለመሆን ስለፈለኩ 😍😂 እናመሰግናል በርቸልኝ 💯💯

  • @zeyada12
    @zeyada12 Місяць тому +1

    ሂና ለግዜነው እጂ እስከመጨረሻ አያጠፋም ምክያቱም ይበቅላል😅😅

  • @user-yw9ft5qq1m
    @user-yw9ft5qq1m Місяць тому +1

    ሠላም ሠላም ውዴ እንኮን በሠላም መጣሸ ውዴ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @hawawussen
    @hawawussen Місяць тому +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉበጣምአርፍነዉ

  • @zdmohammed
    @zdmohammed Місяць тому +1

    አንዷ መዳም እኮናት ኸለስነ ቡሀራት ወለ ተገየር ,ሺ አላለችም 😂😂😂

  • @GrDgg
    @GrDgg Місяць тому +2

    አረ ሂና ፀጉር ያከርድዳል እጂ አያለስልስም ተጠቅሜዋለው እኔ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому

      እኔ ስቀባ ልስልስ ይላል ስታጠብ ደሞ ያጥራል ግን ያም ሆኖ ወደዋለሁ እኔ የኛ ፀጉራችን ባህሬዉ ነዉ ዉዴ 👌

  • @fatuma6
    @fatuma6 Місяць тому +1

    ሰላም ❤❤😊😊😊😊

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia Місяць тому +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому +1

      አስንዬ የኔ መልካም ፈጣሪ ያክብርልኝ እህቴ አመሰግናለሁ ❤🙏❤

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 Місяць тому +1

    ስንታጠብ በሳሙና ነው ወይስ በውሀ ብቻ ነው ንገሬኝ እህት

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Місяць тому +1

      የኔ ዉድ መጀመሪያ በዉሃ ቀለሙን አላቀሽ ከዚያ አንዴ በሳሙና መታጠብ ነዉ ሙቅ ዉሃ ባይሆን መልካም ነዉ ልብ ያለ ወይም ቀዝቃዛ ዉሃ መጠቀም አለብሽ ሙቁ ፀጉር ይነቃቅላል ከለርም ያነሳል ለዚያ ነዉ 👌❤🙏